ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ

  Рет қаралды 788,027

Elaf Tube

Elaf Tube

3 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 1 100
@jamaleHayat12345
@jamaleHayat12345 Жыл бұрын
አላሂላአሂላ🙏 አላህሁአክበር🙏 ብዙስተቶች ውስጥ ነበርኩኝ ወደ እስልምና ከገባው በዋላ ግን አላህ ብዙ ነገሮችን እየገለፀልኝ ነው እኔም ከነዛውስጥ ነበርኩን ዒሳን አምላክ አድርገው ከሚያምኑት ብዙ አልተረድም ብዙ አልገባቸው።❤ አላህ አንድ ነው። ❤አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው። ❤አልወለደም አልተወለደም ❤እርሱንም የሚመስል መንም የለም
@getutolla4312
@getutolla4312 11 ай бұрын
የሚገርምሽ የካፊርንና የኢሙአን ታሪክ ከዚሁ ቪዲዮ ተከታትዬ ነበረ በተልይ ሰው ሊሞት ሲል ያለው ድራማ ለሙስሊሙም ሆነ ለካፊሩ የለው ሁኔታ መላኢኮቹ የሚያደርጉት ጥያቄና መልስ ሁሉ እንዴት የሚዘገንን ነገር ነው ይሄንን አይቼ የሙስሊሙን አላህ ላንድቀን እንኩዋን ማመን አልችልም ፍቅር የሆነው ኢየሱስ ይግደለኝ!!❤!!😂
@user-il3xv3dq6s
@user-il3xv3dq6s 8 ай бұрын
አሌንንን😭😭😭
@AbedullaSeid
@AbedullaSeid 8 ай бұрын
ነብዩመጨረሼላይየቸዋጉበትቦታማነው
@AbedullaSeid
@AbedullaSeid 8 ай бұрын
እሚመልሥአለ
@AbedullaSeid
@AbedullaSeid 8 ай бұрын
ጌይሥ
@user-jc7ol8qd2f
@user-jc7ol8qd2f 6 ай бұрын
እኔም በቅርቡ እስልምናን እቀበለለው ኢሻላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@johndedafo4816
@johndedafo4816 3 ай бұрын
Gize marezum tiru aydlem
@hayutinaser8089
@hayutinaser8089 3 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ 😊😊😊
@MedinaMunawara-ji5yj
@MedinaMunawara-ji5yj 2 ай бұрын
አላህያሳካልሺ
@HaisaAl
@HaisaAl Ай бұрын
ያሸአላ❤❤❤❤❤❤
@HaDf-qg1eo
@HaDf-qg1eo Ай бұрын
s
@kiehrbjiehe5724
@kiehrbjiehe5724 3 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላ ምሥጋና ላአላህ ይገባው ከክርሲቲን ወደ እሥልምና ላመራኝ ጌታ ዝቅ ብየ ላመሰግነው ይገባል አልሀም ዱሊላ ላንተም ጀዛ ካላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አሏህ ጀዛኩም አላህ ኽይረን ጀዛ
@indreesindrees36
@indreesindrees36 3 жыл бұрын
አህ ይጨምረልሽ እህት የምትጠቀሚበትም አላህ ያድረግሽ
@nasman2203
@nasman2203 3 жыл бұрын
Masha Allah
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህየኔውድአላህምንይሸግረዋልመጨረሻችንንያሳምርልንበርቺ
@sadayimame8071
@sadayimame8071 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@nanimavel8406
@nanimavel8406 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ እህቶቼ እኛ እኮ እድለኛ ነን የነብዩ (ሰ.አ.ወ) ኡመቶች የአላህ ባርያ መሆናችንን ያመንን ሙስሊሞች ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አላህ (ሱብሀኖ. ታአላህ) ይገባው. አልሀምዱሊላህ ❤
@leyluchannel2713
@leyluchannel2713 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
የነብያችንን ኢሳን ታሪክ ለማወቅ ነይቼ ነው የመጣሁት። አህሌን በሉኝ..
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
አህሌን
@user-ly3vc8bq2d
@user-ly3vc8bq2d 2 жыл бұрын
አህሌን
@user-ox3kt3fz6f
@user-ox3kt3fz6f 2 жыл бұрын
አህሌን
@user-gk3ib5kr1o
@user-gk3ib5kr1o Жыл бұрын
አህሌንንንንንን🌺🌺🌹
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s Жыл бұрын
አህለወሳህለን
@taibaalfoah8483
@taibaalfoah8483 Жыл бұрын
ያረብ የረሡል ኡመት እዳረከን በትክክለኛውመንገድ አኑሮ በላኢላህሀኢለላህ ይውሠደን🤲🤲🤲🤲🤲
@eliham.
@eliham. Ай бұрын
አለሃምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመራከኝ ጌታ እኔስ ሳይረፍድብኝ ቀጥተኛውን ምንድ መርተከኛል ያረብ ቤተሰቦቼን ለኔ የታየው ለእነሱም ጨለማውን ግለጥላቸው ሙስሊህም እህት ወንድሞቼ እኔ ከሰለምኩ ሶስት ወሬ ነው ለቤተሰቦቼ ዱሃ አርጉልኝ❤❤❤❤😢😢😢
@mameawol3822
@mameawol3822 3 жыл бұрын
ለአላህ ስል እወድሃለሁ ወንድሜ።በዚህ መሳጭ በሆነው ትረካህ የብዙዎችን አእምሮ ቀይረህ በአላህ ዋህዳነት እንድናምን ሞተር ሆነሃል።አላህ በፊርደውስ ይሞሽርህ❤️
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 жыл бұрын
ትክክል ወላ እንኩዋን ታሪኩ የቪድወው ጥራት ብቻ ተሠምቶ አይጠገብም
@Alhajiexpo
@Alhajiexpo 2 жыл бұрын
@@user-gg5sl2sc6z . XV
@user-nv1zp9me9f
@user-nv1zp9me9f 2 жыл бұрын
በጣም
@user-gy1hv8ww8o
@user-gy1hv8ww8o 2 жыл бұрын
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 2 жыл бұрын
🌿ምን ያማረ ዱዓ ነው🥀 አሚን
@bentahmad3094
@bentahmad3094 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሰሚርልን🙏😭❤
@SophiaHamuza
@SophiaHamuza Ай бұрын
አላሀምዱሊላ እኔም ባሌን ከክረስትና ወደ እስልምና መልሽ ነው ያገባሁት እንሽ አላህ አላህ ይጨምረለት በሉኝኝኝኝ
@salehabdelapriem6812
@salehabdelapriem6812 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ምስጋና ይገባው
@abinashabi4121
@abinashabi4121 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ወደ ትክክለኛ ዕሕልመምናዬ በመመለሴ በጣም ደስተኛ ነኝ 💞💞💞💞💞💞🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖
@fatumaseid5133
@fatumaseid5133 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 10 ай бұрын
አልኸምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤
@seadahusin634
@seadahusin634 9 ай бұрын
​@@fatumaseid5133❤
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 5 ай бұрын
ማሸ አላህ አላሁ አክበር❤
@ibrahimsherefa7484
@ibrahimsherefa7484 2 ай бұрын
😭
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ተከታታዩቹ ታስደስታላችሁ አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ጅዛኩምላህ ህይር በስማነውም ባስማህንም
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ሠምተናል አላህ ሆይ አምነናልም እምነታችንንም ጨምርልን አጠንክርልን ያ ረብ🤲
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈለው ኡማውን ስለ አንቢያዎች ታሪክና ስለ ሶሃቦች እስላማዊ አስተምሮዎችን እያቀረብክ በማስተማርህ ወንድሜ ሳልሰማህ ውዬ አላውቅም ኑርልን
@rukiyarukiya6854
@rukiyarukiya6854 6 ай бұрын
🎉
@kubramuhibullah5363
@kubramuhibullah5363 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የሙሀመድ ኡመት ላደረገኝ ጌታ አልሀምዱ ሊላህ ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን
@safffaffv6687
@safffaffv6687 3 жыл бұрын
G
@emuhayattube
@emuhayattube 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ቤተሠብ እንሁን
@user-cq3bb8kn9o
@user-cq3bb8kn9o 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እረብን አለሚን ምስጋና ለአላህ ለአልማቱ ጌታ ሙሲሊም ያደረክኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
@hhahxhhhss5866
@hhahxhhhss5866 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጎበዝ ኡስታዝ ❤❤❤❤👈
@user-jg5yu8xo8f
@user-jg5yu8xo8f 3 жыл бұрын
💘💘💘💘💘💘💘💘💘 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈
@user-ci3zc5sd4e
@user-ci3zc5sd4e Жыл бұрын
ያረብ አላህ እደመረጠን ቤተሰቦቻችንን ይምራልን አላህ የሚሻውን ይመራዋል ኢላሂ በረህመትህ ምረጥልን
@SamiraSamira-ff7hv
@SamiraSamira-ff7hv 2 ай бұрын
ስሚራ
@SamiraSamira-ff7hv
@SamiraSamira-ff7hv 2 ай бұрын
😂😅😊🎉😢😮
@user-ql1ng6to9t
@user-ql1ng6to9t 10 ай бұрын
ሱብሃን አላህ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይር አለይሂ ሰላም
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s Жыл бұрын
الحمد للّٰه على نعمة الإ سلام جزاكم اللّٰه خيرا بارك لله فيكم
@mominaamid915
@mominaamid915 2 жыл бұрын
ወአሊኩም እሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝ
@tube-zx5ph
@tube-zx5ph 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም የአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-jy1vu8xt1i
@user-jy1vu8xt1i Ай бұрын
አለይሂ ሰላም ❤እናታችን መሪየም የአላህ ሠላምና እዝነት ባቺ ላይ ይሁን አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ወድማችን አተንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን 💙አላሁሟ ሠሊ ወሠሊም አለ ሀቢቢና ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም ያረብ ያረህማን አተያላከዉን ማንዝቅ ያረጋል አተያዋዲከዉን ማን ከፉያረጋል ጌታየ በልቅናህ ይሁንብ ከጀሀነብእሳት ከቀብረፈተና ባተእጠበቃለሁ ያረብ ሙሰሊምእህትወዲሞቸንወላጆቸንበራህመትህ አሰጠጋን ኢላሂ ሀጢያተኛነኝ አተደግሞማሪነህ ምረትህን ኢላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesiramohamed2099
@mesiramohamed2099 3 жыл бұрын
አላህያቆይህ የሙስሊምወድሜ በትር ፈከዚህ በላይ አላህይ ጨምርልህ
@user-xh3vd3lf2o
@user-xh3vd3lf2o 4 ай бұрын
አልሀዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጊታ ያረብ
@user-bw3xm8pt5b
@user-bw3xm8pt5b 2 жыл бұрын
لااله الا الله أت سبحانك اني كنت من الظالمين استغفر الله العظيم رب العرش الكريم ماشاء الله تبارك جزاك الله خيرا ياخوي😭😭😭😭👌👌👌💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲
@ahdjue1029
@ahdjue1029 2 жыл бұрын
ፀፅ ፀ
@user-lj4cv9rl3y
@user-lj4cv9rl3y 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ቀጥልበት የኢስላም ወድሜ ማሻአላህ በጣም ለመረዳትቀላልየሁነትምርት ማሻአላህ
@bettyx8581
@bettyx8581 3 жыл бұрын
አምላካችን አላህ ጥራት ይገባው ምንም አያቅተውም አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ደስ እያለኝ የምሰማይ ታረካ በዚው ቀጥልበት
@semira1122
@semira1122 3 жыл бұрын
Amiiiiiina 🤲🏻🤲🏻
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭💘💘
@user-it7ox3wg8z
@user-it7ox3wg8z 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭☝☝🤲🤲🤲🤲🤔🤔😭😭
@user-ev8rf1zi1k
@user-ev8rf1zi1k 9 ай бұрын
صلوتوالله عليك وسلامه 😢😢ያአላህ ሰላም በሁሉም ነብይ ላይ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraHumed-hn4nj
@ZahraHumed-hn4nj 8 ай бұрын
ያራቢ ኣኼራችን መጨረሻችን ያማረ ኣድርግልን ያኣላህ 😢😢😭😭😭😭😭
@TtTt-iw4tt
@TtTt-iw4tt 3 жыл бұрын
አልሀምዱልላ እረቢናአለሚን መጨረሻችንን አሳምረልን ያሶመድ አላሁመ ሶለሊ ወሰለም አላ ነብይና ሙሀመድ ሰሉ አለ ነብይ ሰለላሁ ወአልሂ. ወሰለም
@hamdhdwuje3600
@hamdhdwuje3600 2 жыл бұрын
ኮመት አልፅፈም እጂ ሁሌም እከታተላለሁ ጥሩ ትምህረት ነው ደስታ አለው መረጋጋት ትሁት መሆን መተናነስ ይህ ሁሉ በእውቀት ነው ተማሩ ኢክሩ ሰደተኛዋ ስደቴን ወደዋለሁ
@user-fu4ph2gs6v
@user-fu4ph2gs6v 7 ай бұрын
አላህ ይጨምርላቹ አስተምሮታቹ በሚገባ መልኩ አጠር መጠን ቀልጠፍ አርጋቹ ስለምታቀርቡት ሁሌም አደምጣቹኋለሁ
@KhadijaAwal
@KhadijaAwal 9 ай бұрын
ኑሩልኝ የአለ በሪሀ❤❤❤❤❤❤❤❤
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪኽ ነው በ ኣላህ የሁሉም ነብያት ታሪኽ ኣቅርብልን ኣላህ ደሞ ምንዳህን ያብዛልህ
@user-pr8wj7ei2l
@user-pr8wj7ei2l 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ
@user-nn1ri4kw2n
@user-nn1ri4kw2n 11 ай бұрын
ጀዛካላሁ ኸይረን ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ላኢላሀኢለላህ ዋሂደሁወላ ሸሪከለ ለሁልሙሉክ ወለሁእልሀምድ ወሁዋአለኩልሸኢን ቀድር አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
@mmqmmq-nr2os
@mmqmmq-nr2os 2 жыл бұрын
ሱሀናአላህሱሀናአላህ.አላህአክበርአላህአክበር.ወንድም.በረታአላህ.ይጫምርልህ.መሻአላህመሻአላህ.ለአላህ.ጥረት.ዪገበው.
@saritube8069
@saritube8069 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ፍጡር ከማምለክ አውጥተህ ፈጣሪን ወደ ማምለክ የመራሀኝ አላህ በቀንም በማታም ምስጋና ይገባህ!ውድ የኢስላም ልጆሽ ነው እንደማመር ለአላህ ብየ እወዳችውአለው
@rooboo8089
@rooboo8089 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qj1cm5xq8p
@user-qj1cm5xq8p 2 жыл бұрын
الحمدلله ወደተፈጠርሽበት ስለመለሰሽ ማማየ
@liya5015
@liya5015 2 жыл бұрын
eyesuse sewe becha aydeleme
@user-pr8wj7ei2l
@user-pr8wj7ei2l 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል
@umsead1961
@umsead1961 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمن جميل جدا بارك الله فيك جزاك الله خيرا
@user-oh3sk9ji3i
@user-oh3sk9ji3i 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክላህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በርታልን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያደረግን ታሪኩንም ለማንበብ ያበቃን 🤲☝️አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገን አላህ ምስጋና ይገባው 💕
@sitrazeynu7364
@sitrazeynu7364 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁም ኸይር
@nuryana679
@nuryana679 2 жыл бұрын
ማሽአላ
@user-pu8vs4so7v
@user-pu8vs4so7v 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ሱበሀን አላህ
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s Жыл бұрын
ሱመ አልሀምዱሊላህ
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 10 ай бұрын
አልህምዱሊላህ
@user-hx1up7oe8c
@user-hx1up7oe8c 7 ай бұрын
ጀዛህ አላህ ከይር ኡስታዝ🥺🥰
@rabahemam9218
@rabahemam9218 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻ አላህ ጀዛ ካላህ ኸይርን ወንድም እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@samerraso5949
@samerraso5949 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ♥️ሀቢቢ ያረሱ ለላ
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ ከጠማማው መንገድ ወደቀጥተኛው የተፈጠርኩበት ኢስላምን ለወፈቀኝ አላህ ከፍ ያለ ምስጋና ይግባው አልሀምዱሊላ የነብዮ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ኡመት ላደረገን ያረብብብብ ሱበሀነክ
@fatumaseid5133
@fatumaseid5133 Жыл бұрын
ማሻአላህህህ አልሀምዱሊላህ
@njatch7720
@njatch7720 Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ሙሰሊም ላደረከኝ የኔ ጌታ አላህ ምሰጋና ይገባክ መጨረሻዬንም አሳምርልኝ።
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 3 жыл бұрын
*ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር*
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ
@user-yb3zc8hj2i
@user-yb3zc8hj2i 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊምቸኝ እኒ❤❤❤❤
@ghh2165
@ghh2165 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላህእውቀት ይጨምርልህ ወንዲሜ
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
አሰላ ማል ኩም እራህመቱለላሂ ወበረካቱ የአላህ በሰማናው ከጠቃሚ ያረገን ያረብ ኡሰታዝ ጅዛህ አላህ ከይር ሀቢቢቢ
@shtumohammedmohammad9334
@shtumohammedmohammad9334 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን🌷🌷🌷
@meki4109
@meki4109 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ በርታል አይዞን ያንተን አይነትጠአምሣያ ያላቸውን ሠወች ያብዛልን አንተም መልካምሥራህን አላህ ይቀበልህ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ በዚሁቀጥልበት
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም እስላም ወራህመትላሂ. ወበረካቱሁ. ወድማችንን. አላህ. ይጨምርልህ. በጣም. በጣም ነው የምወደው. ትምህርትህን. አላህ ይጨምርልህ. ይጠብቅህ
@ethopp19
@ethopp19 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወላሂ እደማር እና ወተት ይጣፍጣል ታሪኩ
@dfgghh9015
@dfgghh9015 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ አብዚቶ ይጫምርልህ ኢንሻ ኢንሻ አላህ
@bintyimam5826
@bintyimam5826 Жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር
@laiylaustazustazilaiyla920
@laiylaustazustazilaiyla920 2 жыл бұрын
ጀዛከለሂ ኸይረን ወዲሜ ሀለሀ የጣክሪ የቢሪታሀ ቡዙኑ ታሚሬቢሀለው መጣቃሙን ይሲጣኙ የረቢ የአለህ አለሀ ይጣሚሪሂ የረቢ የረመን
@zinetadem1214
@zinetadem1214 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረሂመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@user-qw3mj1uw3u
@user-qw3mj1uw3u 3 жыл бұрын
አላህ ወክበር እሚገርም ነው ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያአላህ ጀዛከላህ ኸይረን እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን
@user-ny6he2kn2n
@user-ny6he2kn2n 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ኡመተል እስላም ላደረከኝ ጌታ ጀዘኪላ ኸይር
@mqa8883
@mqa8883 Жыл бұрын
እየሱስ ፍጡር ነዉ ነብያችን ነዉ
@madenam830
@madenam830 10 ай бұрын
አወ
@abuali9857
@abuali9857 7 ай бұрын
አላህ ይብዳሽ ቆሻሻሻሻሻሻ
@TV-vh2im
@TV-vh2im 7 ай бұрын
ኣምላክ ነው።
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
​@@abuali9857ማንነይ/ማንናአለህ እስዉሚዳላይ ቢስሚላሂየአላህእርግማንእናቆጣበአንተላይ/በአችላይ ይሆን ኢንሻአላህ ቆሻሻ
@kunjuk1242
@kunjuk1242 6 ай бұрын
​@@TV-vh2imከዚህ ታሪክ ምንተማራቹ እናተ ከሀድወች አላህ ፈጥሮ አችኋል ሙሉሠውነት ከጤና ጋር ሠቷችኋል እናተግን ጠማሞች ናቹ ፈጣሪነትም ሆነ አምላክነት ምስጋናም የሚገባው አላህ ብቻ ነው ምንም ማድረግ አትችሉም እውነቱ እሄነው
@fathimaktube3985
@fathimaktube3985 3 жыл бұрын
ሙስሊም ለደረከኝ አልሀምልላህ
@user-ly3vc8bq2d
@user-ly3vc8bq2d 2 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይር በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@user-ql2sr2sv8i
@user-ql2sr2sv8i 6 ай бұрын
ጀዛካላህኸይር ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-dn3zb6gh1p
@user-dn3zb6gh1p 11 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ የምር
@bekadmodas
@bekadmodas 2 жыл бұрын
Truly speaking i like this Muslim Jesus. The prophet Jesus.
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
ለእስራኤል ለጠፉ በጎች በቀር አልተላኩም ነብይ በሀገሩ አይከበር መፅሀፍ ቅዱስ እየሱስ አንድም ቦታ እኔን አምልኩኘ አላለም እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኘን ፈቃድንጅ ፈቃዴን አልሻም የተከበረው ነብይ በታምር በድንግል የተወለደ ለፈጣሪው ለላከው ታዟዥ
@unknown_T2
@unknown_T2 Жыл бұрын
Nice
@user-jo8hp5ts2i
@user-jo8hp5ts2i 3 жыл бұрын
ወዐለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህኸይር.
@yesuf4704
@yesuf4704 2 жыл бұрын
ተሠምቶ የማይጠገብ👍👍👍
@zediyoutube4353
@zediyoutube4353 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይርን
@zolalyalghfri6488
@zolalyalghfri6488 2 жыл бұрын
مشاءالله تبارك الله الله
@makiyayoutube3880
@makiyayoutube3880 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ ቁራአን የልብ ብረሃን ነዉ ገበ ገበ በሉ ቤታሰብ ሁኑ
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r 3 жыл бұрын
ባረከሏሁ ፈክም ውጅዝኩምላ ከይር አላህ ይጠብቅህ ወንድም ማሻአላህ
@FayizaDalil
@FayizaDalil 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙሢልም ለደራጋን አለህ ❤❤❤
@nuriyazuber2456
@nuriyazuber2456 3 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን አላህ ልፋትህ ውጤታማ ያድርግልህ እኛም በሰማነው የምንጠጠቅም ያድርገን ለዚህ ትዩብ ቃል የለኝም ልዩ ነው
@emuhayattube
@emuhayattube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@pptb3648
@pptb3648 3 жыл бұрын
አሰላሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማአ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እኔ ከወንጀል ያልፀዳሁ ደካማ ፍጡር ነኝና አላህ ሱ,ወ ቀሪ ሂወቴን በሱ መንገድ እድመራኝና ቶበትን እድወፍቀኝ በደአዋችሁ እረድኝ እህቶቼ እንድሁም ወንድሞቼ ነብስያየ በጣም ተጨቃለች ነገር ግን ቶበትን ለመቀበል እቢኝ አለችኝ
@jemumidiya2047
@jemumidiya2047 3 жыл бұрын
ሰደቃችሁን በዚህ ወር ማዉጣት ዉድ የሁነነገር ነዉ እንዳያመልጣችሁ በኦስታዝ ኑሩ ቱርኪ
@emuhayattube
@emuhayattube 2 жыл бұрын
ዱአ ከርጊይ እህቴዋ
@abdulhakim4282
@abdulhakim4282 2 жыл бұрын
alahe yegezeshe
@user-hj3xh8hr3q
@user-hj3xh8hr3q 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እስላምላደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ
@user-mv4ic6ew7u
@user-mv4ic6ew7u 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ሽኩር ይገባህ
@mekiyamengaw4877
@mekiyamengaw4877 3 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከላ ኸይርን ወንድማችን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@user-fx9ge6gf8w
@user-fx9ge6gf8w 3 жыл бұрын
ወአለይኩም እስላም ወርህመቱላሂይ ወበርኮትሁ ባርከሏህ ፊክ በአሏህ ስም ልጠይቅ ልለምንህ ሁሌም በዚህ መልኩ ለዲንህ ጊዜህን ሰጥተህ ሁሌም አስተምር እኔንም ሌሎቹንም እያስተማርክ ነው እና
@tawotamrat3486
@tawotamrat3486 Ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ ያመስገንአላህ
@AmiraAyman-ro2ep
@AmiraAyman-ro2ep Ай бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢😢
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዲህ አሰባስበህ ባንድ ስለምትልቅልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@lubabalubaba4245
@lubabalubaba4245 3 жыл бұрын
ሡባሃን አላህ ይገርማል ለሚያስተነትን ሰዉ አላሁመ ጃአልና ሚነሷሊሂን ያረብ
@user-xb2sk2ny6l
@user-xb2sk2ny6l 3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@user-nc6xl1tv2e
@user-nc6xl1tv2e 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤ ሙስሊምበመሆኔ አልሀመዱሊላህ. الحمدلله تمام
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 жыл бұрын
እንድንድንበት የተሠጠን ከላይ ከሠማይ የተላከ ነብይ ሳይሆን አምላክ የሆነው እየሱስ የእግዚያብሄር ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን ይሁን ክብር ለሱ ይሁን አሜን ነብያት የሆኑ ሁሉ ሞቱ ተቀበሩ ተፈፀም ምፅአት እስኪደርስ ግን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አርጎ ተነሳ ሊፈርድ በከበረወ ዙፋኑ ላይ ተቀመጠ ተፈፀመ የእየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ስለሆንኩ ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን 🙏 አሜን
@rihana4796
@rihana4796 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
እንደሰማሁ እፈርዳለው አላችሁ እንጅ መች በራሱ እኔ እፈርዳለው አለ? መስማት ከማን? በሴት ማህፀን ተፀንሶ በሴት ማህፀን ከመወለድ የፀዳ ሀያል አምላክ የማይሞት የማይሰቃይ ከማንም እርዳታ የመይፈልግ ነው የአለማቱ ጌታ አላህ ሱ ዐ እየሱስ የተከበረ ለስራኤላውያን የተላከ ነብይ ነው ይሄንም ተናግሮታል
@samerahuseeen2664
@samerahuseeen2664 3 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ጀዛከአላህ ኽይር
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ ምስጋናይገባው
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 2 жыл бұрын
አለይሂ ሰላም ኢላፍ ዩቱፕ ያንተ ሀዲሶች ምርጫዬ ነው መቼም ባዳምጠው አይሰለቸኝም አላህ ይጨምርልክ
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 3 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም፡ወራህመቱላ፡ወበረካተሁ
@sofiakasaw3475
@sofiakasaw3475 3 жыл бұрын
አላህ ጥሩ እውቀትን ይጨምርልህ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር
@user-er9uc8no3w
@user-er9uc8no3w 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ እኛም በሠማነው ተጠቃሚ አድርገን ያረብ
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላላህ ደጠብቅ አላህ ደጨምርል ወንድማቹን
@user-wf4lp4jn2k
@user-wf4lp4jn2k 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@user-nz3ix3ts4w
@user-nz3ix3ts4w 3 ай бұрын
ኢሻአላህ አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ❤❤❤❤
@mekiya5387
@mekiya5387 3 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይረን ወንድሜ
@fikiryene307
@fikiryene307 2 жыл бұрын
ጥሩ ሸ።።ሸ።ዘ
@fikiryene307
@fikiryene307 2 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ሰ. ሰ ሷሰ ሰዎችን ሰ
@fikiryene307
@fikiryene307 2 жыл бұрын
ጰጰአጰ ጰሰ ሰ. ሰ.
@fikiryene307
@fikiryene307 2 жыл бұрын
ጰጰአጰ ጰሰ ሰ. ሰ.
@fikiryene307
@fikiryene307 2 жыл бұрын
ወወሰወ ወወሰወሰጨ. ሰ ሰ ወ ወሰሰ ወ
@kamkamela1770
@kamkamela1770 3 жыл бұрын
ዋልይኩምሰላምወራህመቱላህአህለንእካንሰላምመጣህ ደስያለኝነውእምሰማው ጀዛኩምላኸይርንን
@AliAli-jp7iv
@AliAli-jp7iv 3 жыл бұрын
መሸ አለህ
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
ዛህራ || ልብ የሚነካ ታሪክ ||  @Elaf Tube - SIRA
23:06
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 148 М.
የመርየም እና ዒሳ ሙሉ ታሪክ | history of maryam and issa
58:24
amharic dawa collection
Рет қаралды 25 М.
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН