|ቢዝነስ ጦርነት ነው|ለሁኔታው መሆን ያለበሀን ትሆናለክ|The Journey Behind Sewasew Design

  Рет қаралды 40,928

ALIVE

ALIVE

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@bekaldessalgn9523
@bekaldessalgn9523 21 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነበር እውነት እግዚአብሔር መንገዱን ቀና ያድርግለት።እኔም ለግዜው እብድ ነኝ ጎበዝ ሆኜ እንገናኛለን ።
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 21 күн бұрын
እንጠብቃለን 🙏
@beki1925
@beki1925 21 күн бұрын
እንጠብቃለን 🎉
@AronAsefa-m7d
@AronAsefa-m7d 13 күн бұрын
አስመራ ሆኘ ሁሌ እከታለቸው አለው እና አመሰግናለው አሁን እብድ ነይ አድስ አበባ ምስክርነት ለማረክ እናንት እመጣለው
@AbebeeMastewall
@AbebeeMastewall 5 күн бұрын
wow amazig entebkalen
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
እንጠብቃለን 🙏
@MahletKetema-r9y
@MahletKetema-r9y 22 күн бұрын
አብለኔን ሁሉም ሳየው ይገርመኛል በተለይ ህልሞቹ ለቤተሰቡ ያለው ክብር ለዓለም ያለው እይታ እና ጥንካሬው ያስደንቀኛል ፈጣሪ ፀጋውን ይቸምርለት እብርሺዬ በጣም ጎበዝ ሰዎቺን የምታወራበት እና የምጠይቀው ጥያቄ አሪፍ ነው በርታ 💪
@sofiyabdo2025
@sofiyabdo2025 22 күн бұрын
ማሻላህ እሚገርም አገላለፅ የኔም ባሀሪ እዳተ ነበርኩ አልሀምዱሊላህ አሁን እኔም በትግል አሸነፍኩት
@HaB_G73
@HaB_G73 21 күн бұрын
"በትክክለኛው ሰአት ያዳመጡህ ይኖራሉ፡፡ " (አብርሀም ፋንቱ) እኔ እዚህ ሰአት ላይ ነኝ! 🙏 አብርሽ
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 22 күн бұрын
እኳን ለጌታችን ለመድሀሂታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የሚገርም ቆዪታ ነበር እናመሰግናለን🙏❤
@tedrostedy
@tedrostedy 22 күн бұрын
አብርሼ እመነኝ እዚ ወንበር ለይ አንድ ቀን እቀመጣለሁ 💪💪💪
@HulubanchAbebe
@HulubanchAbebe 17 күн бұрын
Wow.....wow ......wow......too interesting!!!!! ይህንን አለማድነቅ ንፋግነት ነው እጅግ እናመሰግናለን ሁለታችሁንም
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
thankyou
@farukfaruk-o2f
@farukfaruk-o2f 17 күн бұрын
ምገርም ምክር በርታ ምገርምህ ኢስከ መጨረሸ ደረስ የደመትኩት ጠፈጭ ምክር❤
@AbisinyaMengesha
@AbisinyaMengesha 16 күн бұрын
I'm so happy the most smartest of interview thank you so much
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
Glad you enjoyed the interview!
@mastewalguadei7466
@mastewalguadei7466 4 күн бұрын
ዋው የሚገርም ቆይታ በጣም አመሰግናለው አብርሽ ሁሌም የምታቀርባቸው ሰዎችን እከታተላለው ግን comment ሰጥቼ አላቅም በጣም አድናቂህ ነኝ!!! እና እኔም ከእግዚአብሔር ጋር ህልሞቼን ሁሉ አሳክቼ አንድ ቀን እዚህ ወንበር ላይ ተቀምጬ የመጣውበትን የህይወት መንገድ (ጉዞ) እንደማወራ እርግጠኛ ነኝ!!! ብዙ ነገር ቀስማለው 1 ድፍረትን 2 ካለመሞከር መሞከርን ድንቅ ቆይታ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏 "ይህ የሚኖር ህይወት ነው"!!
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
እንጠብሃለን..ለመልካም አስተያየትህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን...😊🙏
@mastewalguadei7466
@mastewalguadei7466 Күн бұрын
@Alive_podcast_abrham_fantu ሴት ነኝ አብርሽ...ግን አመሰግናለው 🙏🙏🙏
@derartutube2501
@derartutube2501 22 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
@Esubalew21-nt8of
@Esubalew21-nt8of 22 күн бұрын
ዋው የሚገርም ሌሰን ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@ItsNaod
@ItsNaod 22 күн бұрын
I am awaiting bro thank you for those all successful persons we are learning allot maybe i will be there to when i become the person i won't
@OsmSie
@OsmSie 8 күн бұрын
አብርሽ አብለኔ እይታ እንደ መነሽ ካፓታል ስጦታ ነውነውነው አብርሽ ከሁለት አመት በሁላ ከሁለታችሁ ጋረ ቤተስብ እሆናለሁ
@Bnitseid
@Bnitseid 22 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@እማፍቅር-መ6በ
@እማፍቅር-መ6በ 6 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው. ብዙወቻቸን በዉስጣችን እምናስበዉ ነው እብደታችነን ወደ ብርታት ይቀይርልን 😍🙌ትልቅ ህልም አለኝ አድ ቀን ይሳካን በቅርብ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
በርታልን
@AmanTadesee
@AmanTadesee 5 күн бұрын
የካቲት 1 በሰይፉ ሾዉ ለመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ፖሮግራም ይካሔዳል እናተም ይህን ፖሮግራም በመከታተል የበኩላችሁን እገዛ አድርጉ መቄዶንያን ይጎምኙ
@RiduMukter
@RiduMukter 21 күн бұрын
ከአብ የተማርኩት ነገር ብኖር መሪነትን በጣም ነው የመሪ ነትን ጥበብ ነው ያሳዬን
@nitsihitassefa7367
@nitsihitassefa7367 15 күн бұрын
እኔ ከ አብ ለኔ የወሰደኩት ቁም ነገር በጣም ትሁት መሆን ለምናደርገው ማንኛውም ነገር ምክንያቱን ማወቅ ሊደር ምን እንደሚመስል በእውቀት መሞላት ብዙ ልምዶችን ማምጣት የምንችለው ስንሞክር እንደሆነ ለቤተሰቡ ያለው ፍቅር እግዚአብሄርን መደገፍ ጠንካራ መሆን
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
የተማሩትን ስላጋሩን እጅግ በጣም እናመሰግናለን.....በርታልን😊🙏
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 16 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ሰዋሰው ተባርከሻል ስላች ደስ ብሎኛል
@birtukanaddisu6044
@birtukanaddisu6044 21 күн бұрын
በትክክለኛው ሰዓት ያዳመጥኩት ትክክለኛ ቃለምልልስ!
@LuckTlaye-xk5tx
@LuckTlaye-xk5tx 19 күн бұрын
ሌባ ​@@NathnaelGirma-oh9pf
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n 19 күн бұрын
በጣም በምገርም አገላለፅ ደፋር መሆን የፀፀት ህይወት እንዳይኖርህ ለራስህ እንደ ታላቅ መሆን ✅✅✅✅✅✅✅
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
የተማሩትን ስላጋሩን እጅግ በጣም እናመሰግናለን.😊🙏
@sofiyabdo2025
@sofiyabdo2025 22 күн бұрын
እሚገርም እማይጠገብ አደበት ጀግና ነህ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አመሠግናለሁ ድፉረቱን ጠካራነቱን እና ለቤተሰቦቹ ያለም ቦታ አሥተምሮኞል ቀጥሉበት በርቱ
@woinshetshume8431
@woinshetshume8431 21 күн бұрын
Yasalefkewn yemigeletsbet energy 👏👏
@henokabera7028
@henokabera7028 18 күн бұрын
ALIVE bode cast keep it up I learn so many things God bales u abresh!!
@አነ_ወለተ_ማስያስ
@አነ_ወለተ_ማስያስ 16 күн бұрын
ግሩም ነው የኔም አመለካከት ባሕሪየ ልክእዳተነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ በግዜው ሕልሞቼ እውን ይሆናሉ በሰላም ወደሀሬገሬ ይመልሰኝ ቅዱስገብርኤል❤🎉
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
አሜን በርቺ
@fitsummesfin7830
@fitsummesfin7830 11 күн бұрын
Resilient! Born to win
@HIWOTFEKADU-d7j
@HIWOTFEKADU-d7j 20 күн бұрын
I’m so happy for this kind of interview his the most smartest person ever calm,humble ,hard worker,,,,tnx AB^2
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
glad you enjoyed our podcast, stay tuned for more😊🙏
@etabaet
@etabaet 21 күн бұрын
Was. Great interview.
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
thankyou
@አነ_ወለተ_ማስያስ
@አነ_ወለተ_ማስያስ 16 күн бұрын
እኔም አሁንላይ እሰዎች ብነግራቸው እብድ የሚያስብለኝ ና ሕልምና ባሕይርይ አለኝ ደሞ እደሚሳካልኝ እጂግ እርግጠኛነኝ በእግዚአብሔር
@ኤልሳቤጥ
@ኤልሳቤጥ 20 күн бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ግን ያየው ሰው ውስን ነው
@AbebaBegashaw
@AbebaBegashaw 22 күн бұрын
Waiting
@AhmedMuhammad-k7j
@AhmedMuhammad-k7j 22 күн бұрын
Good my brother
@KeneniTolosa
@KeneniTolosa 9 күн бұрын
Tnks btmm dear Abii...for it's right time now...I learn a lot of things....what is my "why" As a leader what can I must do....bcha tnks a lot 🙏🙏
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
you're the most welcome🙏
@kaltube8230
@kaltube8230 6 күн бұрын
ክፍያውን ከፍያለው አንድ ቀን እኔም እንግዳህ እሆናለሁ ባለንበት መልካሙን ለሁላችን...
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 22 күн бұрын
ፕሮግራምህ ቆንጆ ነው በርታ አንዳንዴ እንግዶችህን በT-shirt ከምትሆን በሸሚዝ ቢሆን ጥር ነው
@shemsedin9495
@shemsedin9495 20 күн бұрын
Subscribed from Stockholm
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
thankyou😊🙏
@tube1273
@tube1273 16 күн бұрын
Welahi betam❤! Huli arif brogram
@TsionDeribe-vr7ix
@TsionDeribe-vr7ix 19 күн бұрын
We should accept the conditions whenever we fail and not be afraid to start from zero.
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
thanks for sharing 😊🙏
@semansaniked
@semansaniked 7 күн бұрын
የራሴ ስራ ላይ ነኝ ያለሁት ግን ደፋር አይደለሁም ውሳኔ ላይ እቸገራለው አብርሽ የሆነ ሀሳብ ስጠኝ 🙏
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele 17 күн бұрын
አቦ ጀግና ነህ እፍፍ ❤❤
@hannahakobenge8265
@hannahakobenge8265 15 күн бұрын
👍 Gobez
@AshenafiChala-gc1ul
@AshenafiChala-gc1ul 20 күн бұрын
Z best idea 10qs bro
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 18 күн бұрын
Thank you for watching!
@sulareal22
@sulareal22 13 күн бұрын
እናመሰግናለን፣ #1 ከዚ በፊትም ተወርቶ ነበር፣ ያልሆንከውን ሰው ሆነህ መቅረብ(መኪና ሳይኖርህ እንዳለክ ሆነክ መገኘት) ለ አላማክ ጥሩ ቢሆንም እኔ ግን ያንን አስተሳሰብ መቀየር የኛ የወጣቶቹ አላፊነት ነው ብዬ አምናለው ፣ ችግሩ እንደ ሃገር ነው ብዬም አምናለው፣ ስለዚህ የትውልዱን አመለካከት መቅረጽ(መቀየር) የውዴታ ግደታችን ነው ብዬ አምናለው። #2 እኔም በትክክል ሰአት ካዳመጡት ውስጥ አንዱ ነኝ። * ሁለም ፈጣሪ ይመስገን ።
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
የተማሩትን ስላጋሩን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በእናንተ እንበረታለን !!😊🙏
@AbdurahmanYasin-g4n
@AbdurahmanYasin-g4n 21 күн бұрын
wedjawalu teru hasabe new perogram konjone new
@ፌቨንግርማወንፈላ
@ፌቨንግርማወንፈላ 19 күн бұрын
ድንቅ ወጣት
@merhawitalem6499
@merhawitalem6499 20 күн бұрын
Wow I love it ❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
glad you enjoyed 😊🙏
@aemiroyenealem
@aemiroyenealem 22 күн бұрын
እንደዚህ ያስደመመኝ ውይይት አይቸ አላውቅም።
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏
@EmanuelhundumaAman
@EmanuelhundumaAman 14 күн бұрын
One day i will do just like him , really Business gently man
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
keep pushing😊🙏
@muzeman3014
@muzeman3014 22 күн бұрын
❤❤
@TizitaGelan-21
@TizitaGelan-21 2 күн бұрын
Abrishye please Behaylu Mulugetan akrbln b/c kehulum interview yemadreg bekath high new yante
@sitymohammed-j4t
@sitymohammed-j4t 19 күн бұрын
hiwet rasua wuta wuredua des ylal
@Bnitseid
@Bnitseid 22 күн бұрын
ስኬታማ ሰወች ግን በዉስጣቸዉ የኮሜድም ችሎታ አላቸዉ😂 ዋዉዉ❤❤❤❤
@Bnitseid
@Bnitseid 20 күн бұрын
ok
@Bnitseid
@Bnitseid 20 күн бұрын
ምን አይነት ነዉ ስራዉ ?
@zechariasshiferaw1426
@zechariasshiferaw1426 12 күн бұрын
እያለፍኩት ያለሁት ጊዜ ከ አብለኔ ጋረር የሆነ ያክል ይመሳሰላል እና አጠንክሮኛል ብዙ እይታዎቹ ደስ ብለውኛል የሆነ ቀን ግን አብለንን መግኘት እፈልጋለሁ ያቀን ላይ ደሞ እኔ የስኬት እሩጫ ላይ ሆኜ ይሆናል
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
በርታ
@NasruAdem-v8j
@NasruAdem-v8j 22 күн бұрын
👑👑👑👑👑
@BezawitAtalele
@BezawitAtalele 8 күн бұрын
"I am crazy right now Abrish, but I am 1000% sure that I will share my journey with you after1 year. Mark my words. - Natnael @ Dire Dawa"
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
We will wait for you,keep pushing
@esraeldegefa-k3s
@esraeldegefa-k3s 2 күн бұрын
Ere yhe lj betam lene msale new Ye tefawn Confidence new yemeleselgn yehone ken engenagnalen ablene keza amesegnhalew
@alemneshalemnesh5237
@alemneshalemnesh5237 Күн бұрын
bexam amesgenalewu
@tinlu4323
@tinlu4323 19 күн бұрын
Abye ksra swta bzu gize aywalw, i think his humble person dmo interview sayew dmo even more nw yakbrkut ,ene tktre nw msraw ena i rly want my own buissness ,advice me pls btam nw srayen melkek mflgw
@sadu2953
@sadu2953 17 күн бұрын
wow
@HayatMensur-y4g
@HayatMensur-y4g 21 күн бұрын
wedme kenorkew slastemarkegn betam amesegnhalew enea 28 amete new 4 ljoch alugn hiwetn lemashenef betam eyetarku new kante bzu temryalew
@HayatMensur-y4g
@HayatMensur-y4g 20 күн бұрын
@NathnaelGirma-oh9pf ok betam des ylegnal wedme
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
berchilen
@YordanosBelete-s3b
@YordanosBelete-s3b 18 күн бұрын
Huletega esukm lekeft alekeft eyalkug nbr 😢
@NatiNatan-k2j
@NatiNatan-k2j 20 күн бұрын
Abrshi bertalgni lewetatu tmhrt eyesetebew new
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
😊🙏
@FirhiwotSolomon
@FirhiwotSolomon 4 күн бұрын
መፅሐፍ እያነበብኩኝ እንደሆነ ነው የተሰማኝ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
😊🙏
@Aragaw526
@Aragaw526 21 күн бұрын
No one to save you for your challenge
@SAMIREACT06
@SAMIREACT06 8 күн бұрын
እዚህ ቦታ ላይ ከ5 አመት በኃላ ቀርባለሁኝ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
እንጠብቃለን በርታ🙏
@miroasiko4715
@miroasiko4715 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ItsNaod
@ItsNaod 22 күн бұрын
Hiwet ande nat milew hasab bawkewm gn ende adis endasb new yaregegn
@ItsNaod
@ItsNaod 20 күн бұрын
Mine is online business and iam a student
@melkamelka4213
@melkamelka4213 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
😊🙏
@NatiNatan-k2j
@NatiNatan-k2j 20 күн бұрын
Ab beta lnmarbet mnchil sew new
@semiraarebu7407
@semiraarebu7407 20 күн бұрын
Ena ahun bezih time ayezoshe mebalene efelegalew
@sadu2953
@sadu2953 17 күн бұрын
Ayzosh never give up
@Kindnessmedia-sm5lo
@Kindnessmedia-sm5lo 8 күн бұрын
Ayzosh
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
Ayzosh berchi you know you can do it ....it's just a bad situation not a bad life so stay still, keep pushing, and be strong we believe in you😊🙏
@dandewsirbello
@dandewsirbello 8 күн бұрын
በ 55 አመቴ ከ25 አመት ልጅ ተማርኩ።
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@LuckTlaye-xk5tx
@LuckTlaye-xk5tx 19 күн бұрын
እኔ እምልህ
@tube6037
@tube6037 9 күн бұрын
ምን ሸጠህ ነው ግን እንደዚህ የምትቀበጣጥረብን
@ElshadayElsi
@ElshadayElsi 17 күн бұрын
Fack it until you make it.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
የማይሰብር የማይሰበር እግዚአብሔር ብቻ ነው !
1:17:17
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН