ሙሉ ለሙሉ ውጤታችንን እንዴት መቀየር እንችላለን! ከአቶ አሸናፊ ታዬ ጋር

  Рет қаралды 77,369

ALIVE

ALIVE

Күн бұрын

Пікірлер: 339
@mimiAtena
@mimiAtena 4 ай бұрын
አይገርምምን እንዴት ነው ብዙ ሰው ያላየው. ይህንን የህይወት ትምህርት. ዘመናችን በቃ ስኬትን የሚፈልግ ሰዎች በቁጥር ናቸው. መምህር አሼ. ሽ አመት ኑርልን አባቴ. አብርሽ. ኩል. Boy. Ilov you❤
@zedmel87
@zedmel87 4 ай бұрын
ወጀወሰደኸጀፀወፀጀ""😁😁©ተጠጸተየየየ።ጀፈ።ጸጰወ
@Siniknesh-fm1hh
@Siniknesh-fm1hh 2 ай бұрын
😅
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለመድሀኒትነት ለመፍትሄ የፈጠረው ተደመጥ ያለው ሰው ከቀን ፕሮግራሜ ውስጥ ሰዓት መድቤ የአሼን ትምህርቶች የምሰማበት ጊዜዬ አንዱ ነው ዘመንህ ይባረክ አሼ🥰🥰
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 5 ай бұрын
Unlock your potential today! Watch, subscribe, and share this episode with Ashenafi Taye Part 2. Let's elevate together-hit that subscribe button now!
@HelenEyayu-y1p
@HelenEyayu-y1p 4 ай бұрын
@@Alive_podcast_abrham_fantu 😍🥰🥰🥰🥰🥰
@Danahew
@Danahew 3 ай бұрын
በጣምእመሰግናለን
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 5 ай бұрын
እድሜ ልክ ዘመኔን በሙሉ ሳመሰግነው የምኖር ሰው በሄድኩበት ሁሉ የምመሰክርለት ድንቅ መምህር አቶ አሸ። እኔ የገባኝ የታየኝ እንዲታያችሁ እመኛለሁ። በናፍቆት እጠብቃለሁ thank u abrsh
@Mebtu7
@Mebtu7 5 ай бұрын
ምንድን ነው ያ የገባሽ ነገር?
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 5 ай бұрын
አሚሚንን
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 5 ай бұрын
አሼ ሲያወራ To the point ነው !!አንተን የመከረህ ምክር ብቻ የሚሊየን ብር ምክር ነው ብሮ!!ከምር ይሄን ሰውዬ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጠው ምክንያቱም እያንዳንዱ የሚናገራቸው ንግግሮች ፅድት ብለው የተከሸኑ ለውጤት የቀረቡ ናቸው ።ተግባር ላይ ለማዋል በእጅጉ የቀረቡ Practical ናቸው Long live To Ashenafi🙏🙏🙏
@BirtukanDestaw-s5m
@BirtukanDestaw-s5m 3 ай бұрын
Thanks
@EndaleFite
@EndaleFite 5 ай бұрын
አቶ አሸናፊን ለየት የሚያረገው የሱ ትምህርት የልባችን ማዕከልውሰጣችንን መንካቱነው እጅግአመሰግነዋለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MAsna-xt3ji
@MAsna-xt3ji 5 ай бұрын
Wow! Nuuf jiraadha hedduu nama barsiisa yaadota ijjo qaban nuuf qoodan.obboo Ashe nuuf jiraadha.Abrish Attis galatoomi namoota hayyuu ta'an nuuf dhiiyesita👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@destakeremela5137
@destakeremela5137 3 ай бұрын
በአማርኛ ሰምቶ በኦሮምኛ አስተያየት መፃፍ ለምንድነው???
@Wholesome_Ethiopian17
@Wholesome_Ethiopian17 5 ай бұрын
Mr ashenafi , you are an answer to my prayers , due to having lots of past experiences in my career journey, i am at the time of my life where i feel stuck on knowing what i want to do as we speak but after watching the first episode of this podcast, you have helped me find my way back to being certain on a career choice, for that i will be forever greatfull to have found you, may god bless you with more.
@Mebri19
@Mebri19 5 ай бұрын
አብርሽ በመጀመሪያ አንተን በጣም ማመስገን እፈልጋለው ይሄንን የመሰለ ድንቅ ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን።በመቀጠል አቶ አሸናፊ ታዬ በህይወቴ ትልቅ ቦታ ከምሰጣቸው ሰዎች መሃል የመጀመሪያው አንተ ነህ።በጣም ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ እንድማር እንድረዳ ስላደረከኝ ❤አመሰግናለው።ግዜያቹን ሰጥታቹ ብዙ ነገሮችን ስላካፈላቹን እናመሰግናለን።በተለይ መጨረሻ አከባቢ ላይ አብርሽ ያነሳልህ ጥያቄ የኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር ውስጤን ያዳመጠው ያህል ነው የተሰማኝ።አሁን መልስ አግኝቼለታለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱ ጠንክሩልን❤❤
@samisondesalegn592
@samisondesalegn592 5 ай бұрын
አቶ አሼ የእውነተኛ የህይወት መምህር ነህ ፈጣሪ እድሜህን ይባርከው አብርሽ አንተንም እናመሰግናለን
@Kalዬ
@Kalዬ 5 ай бұрын
ትለያለህ ለኔ ማርያምን እሼ እረጅም እድሜ ያኑርልኝ አባቴ
@ArayaZadi
@ArayaZadi 3 ай бұрын
ሀለታችሁም በጣም በጣም ድንቅ ሰዎች ናችሁ ! ከእዚህ በላይ ፈጣሪ ጥበብን ጤናና እድሜ ይጨምርላችሁ መልካም የሰራ ጊዜ እመኝላችኋለሁ ሰላም ሁኑልን !!!!!!
@takelegubela6484
@takelegubela6484 5 ай бұрын
የአቶ አሸናፊ አድናቂ ነኝ፡፡ ሁሉንም የዩቱብ መልእክቶቹን እከታተላለሁኝ፡፡ አብርሽም የወደፊቱ አቶ አሸናፊ፣ አሊያም በተመሳሳይ ልህቀት ልናገኝህ የምንገምተው በርግጥም ጊዜውን የምትመጥን በተለይም ለወጣቶች ይበልጥ አርአያ መሆን የምትችል ነህና በዚሁ ቀጥል አእላለሁኝ፡፡
@MekidesTeshome-fg8qk
@MekidesTeshome-fg8qk 5 ай бұрын
I have no words for you ashuye....you are a blessing to us 🙏
@FifiFifi-vr2jb
@FifiFifi-vr2jb 5 ай бұрын
አቶ ታየ በጣም ተጠቅሜብሃለው በትምህርትህ ብዙ ተለውጫለው ተባረክ
@lemlemtesfaye8443
@lemlemtesfaye8443 5 ай бұрын
አብርሸ በደንብ ተዘጋጀተህበት አቅሙን እንድንሠማ ሰላደረከን Thank you የውጮችን መፅሀፍ እየሰማው ነው የመሠለኝ እሚገርም ዕውቀት እና አገላለፅ አቶ አሸናፊ ታየ god bless you ። ዶክተር ምህረት ደበበ እና ዶክተር ወዳጀነህን በጉጉት እጠብቃለሁ
@germamoges8277
@germamoges8277 5 ай бұрын
🎉አሸናፊ ታዬ በጣም የሚደንቅ መምህር ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@GemechisIsrael
@GemechisIsrael 5 ай бұрын
አብርሽ ተባረክልኝ በደንብ ተዘጋጅተህ ጥሩ ጥያቄ አምጥተህ ጥሩ እንድንመገብ ስላደረክ እናመሰግናለን አቶ አሼ ጨምረህ ድመቅ
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 5 ай бұрын
መምህር አሸናፊ እረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር እንዲያድሎትኘት የዘወተር ፀሎቴ ነዉ ሀገሬ ስገባ ማግኘት ከምፈልጋቸዉ ሠዉ ዶ|ር አብርሃም አማሀን እና እርሶን ነዉ እንደማገኛችሁ ሙሉ ተስፋ አለኝ ሁለታችሁ በገባቹህበት እገባለዉ ይህንን ቤት አላዉቀዉም እርሶን አይቼ ገባሁ ብዙ ተማርኩኝ ዕድሜ ይስጥልኝ ተባረኩ በብዙ ጋባዡንም አመሰግናለሁ 😁😁🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 5 ай бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነው መምህር አሸናፊ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 5 ай бұрын
በጣም እግዛብሄር ይመስገን በጣም ከአምሮ በላይ ነዉ ምስጋናዬ❤❤❤
@azebclark120
@azebclark120 5 ай бұрын
ዉድ አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እዉቀትህን ሳትሰስት የእዉነቱን ስለምታስተምረን የራስህንም የህይወት ተሞክሮ ስላካፈልከን አመሰግናለሁ አብርሽ በርታ በጣም ምርጥ አዳማጭ ነህ በጣም አከብርሀለሁ
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 5 ай бұрын
Abresh you are polite, respectful & humble !!! It always amazes me .
@lilyhailu1097
@lilyhailu1097 5 ай бұрын
ምርጥ መምህር ነህ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ኑርልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@befekadujiregna-iq9je
@befekadujiregna-iq9je 5 ай бұрын
ወንድም አብርሽ ወንድም አሽናፊን በLive Podcast ላይ ማቅረብህ ሊያስመሰግንህ ይገባል Ashenafi knows what he’s talking about I’m really proud of him and you also BJ from USA
@foziyaseid4331
@foziyaseid4331 5 ай бұрын
አቡርሽ የምጠይቀው እኛውስጥ ያለ አጀት አርስ ጥያቄዎች ነው በርታ ድንቅ ወድማችን አቶ አሸናፊ ድንቅ መምህር የምድራችን በረከት ናቸው ሺ አመትኑሩልን
@Akielsa
@Akielsa 5 ай бұрын
Owww እየሰሰትኩ ነው የሰማሁት እድሜና ጤና ይስጥልን አቶ አሸናፊ ❤ abrish thank you so much
@Betsega27
@Betsega27 5 ай бұрын
Wow the best podcast Channel
@meklitesemaymedia1569
@meklitesemaymedia1569 5 ай бұрын
የአቶ አሸናፊ ስጦታ ልዩ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@A.b.e.l.r.u.s.s
@A.b.e.l.r.u.s.s 5 ай бұрын
አብርሽ በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። በርታ፣ አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም amazing person ነው።
@Jesuslove27
@Jesuslove27 5 ай бұрын
ይቀንየልና ብጣዕሚ ኢና ነመስግን ::
@abye-bl2oi8cg8s
@abye-bl2oi8cg8s 4 ай бұрын
SelMdo
@TiyaMekonen
@TiyaMekonen 5 ай бұрын
የኖረውን የሚያስተምር ምርጥ መምህር አቶ አሼ ዘመንህ ይባረክ ❤
@Sirakideas
@Sirakideas 15 күн бұрын
wow amazing training thank you
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 13 күн бұрын
Glad you enjoyed it!
@SemiraHasen-l5u
@SemiraHasen-l5u 4 ай бұрын
He is amazing. I have no word about you Ashe blessed you more❤❤Abrsh you are also amazing keep it up bro🎉❤❤❤
@SeliaDino
@SeliaDino 5 ай бұрын
እያሳደድኩ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ምርጥ ሰዉ!!!!
@baraktariku
@baraktariku 5 ай бұрын
God Bless You Sir 🙏 ጋሽ አሼ i have big love and respect for you...and Abrish Thank you so much...ሰዎች ውስጥ ያለውን እንቁ ነገር የምታወጣበትና ትክክለኛ መልስ ለማግኘት የምትጠይቅበት መንገድ ልዩ ነው 👏😊
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 5 күн бұрын
አቶ አሼ በጣም ክብር አለኝ ለአንተ : በልጅነትህ ያሳለፍከውን ስትነግረን እንባዬ መጣብኝ ትልቅ ሰው ነህ 👍
@GetuGebrale-fh1df
@GetuGebrale-fh1df 5 ай бұрын
አቶ አሼ እግዛብሄር ይባርክ የአገር አብት ነህ ብራዘር አንተንም በጣም እናመሰግናለን
@natiman3314
@natiman3314 5 ай бұрын
አቶ አሼ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኔ የህይወት መምህር አምላክ የህይወት ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ❤❤❤❤
@Tadesse52
@Tadesse52 5 ай бұрын
አሼ የሚወራው ድንቅ ነገሮች ህይወት መዳኒት ናችሁ።❤❤❤
@RitaSelamon
@RitaSelamon 5 ай бұрын
ግልፅ የሆነ አረዳድ እናመሰግናለን ❤
@uaedess
@uaedess 28 күн бұрын
ሁሉም ያልፋል እዉነት ነዉ ምርጥ አስተማሪአችን እናመሰግናለን
@fasikabera
@fasikabera 5 ай бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም ነዉ ምወድወት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥል ተሎ ነዉ ያለቀብኝ
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 5 ай бұрын
ብዙ ተምሬበታለሁ አስተማሪ ነዉ በጣም🎉🎉🎉
@TemesgenMosissa
@TemesgenMosissa 20 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሁለታቸውን የሚገርም ኢነርጂ ነው ❤❤❤ ዕንቁ ነው በእውነት አብርሽ አንቴም ቀጥልበት !!!❤❤❤❤
@senaitteclemariam4803
@senaitteclemariam4803 5 ай бұрын
Excellent topic ❤
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 5 ай бұрын
It is great lesson Bro!!! Keep up the great work 🎉
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 5 ай бұрын
አሼ ስትስቅ እኮ ስወድህ የኔ መምህር እናመሰግናለን ሁሌም ሳቅ🙏😘 አብርሽ እናመሰግናለን🙏😘
@meleselecturesatlecturehall
@meleselecturesatlecturehall Ай бұрын
The most inspiring and scientific podcast ever! Well thought out questions and resourceful Mr. Ashenafi really caught my attention until the end! 🙏
@binitse5446
@binitse5446 4 ай бұрын
Egziabher yebarkeh ashe sendere❤❤❤
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu Ай бұрын
እውነትም አሽናፈ የስውን ልብ ያሽንፋል thank you ❤❤🌹🌹🌻🌻🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 5 ай бұрын
ስጠብቀዉ ነበር ዛሬ ልሰማዉነዉ ደስ ይላል
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 5 ай бұрын
አብርሽ እንደዚህ ዓይንህን በማጥበብ እና ጭንቅላትህን በመወዝወዝ ያዳመጥከው(የሰማኸው አይደለም) ፖድካስት ያለ አልመሰለኝም፣ የአሼ energy እንደዚህ ነው፤ በጣም gravitated ነው። አርብሽ ዛሬ ገዛ ሰው አቀረብክ የሚያሰኝ ነው
@Rodasmekdi
@Rodasmekdi 5 ай бұрын
Thank you so much I learned so much thing with this interview the right person right place right time thank you again. I’m so happy to hear this interview I don’t have any word👏🏼👏🏼👏🏼❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZewdituBeyene-x2n
@ZewdituBeyene-x2n 5 ай бұрын
I can wait the next one. You guys amazing, thank you.
@hayatworku3849
@hayatworku3849 4 ай бұрын
አብርሽም አቶ አሸናፊንም በጣም እእናመሰግናለን እሚገርም ፖድካስት ነው
@seanyetyacob5815
@seanyetyacob5815 4 ай бұрын
You are such an amazing person.i say I am lucky to find this program.have learner a lot.Gid bless
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 4 ай бұрын
Thanks and welcome, don't forget to share and subscribe!
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@AbayAssefa-n5e
@AbayAssefa-n5e 4 ай бұрын
You are GREAT Man ❤
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 5 ай бұрын
We are happy thanks. We get a lot !!!
@melesezeleke6743
@melesezeleke6743 2 ай бұрын
Thank you Ashe! you are bold and open. we got great wisdoms from your sharing. Thank you!
@suzy1523
@suzy1523 4 ай бұрын
እውነትም አሸናፊ የሰውን ልብ ያሸንፋል thank you Abrsh ምርጥ ሰው pro max ነው የጋበዝክልን 😊😊😊
@lidettesfaye7720
@lidettesfaye7720 4 ай бұрын
I’ve started implementing some of the tips you shared, and they’ve made a big difference in my daily routine.
@GedyonDebebe
@GedyonDebebe 5 ай бұрын
ስነ ወርቅ ታዬ
@misrakbaye7865
@misrakbaye7865 5 ай бұрын
እድሜህ ይርዘም አቶ አሽናፊ በእዉነት።
@lijadistube
@lijadistube 4 ай бұрын
Wow amazing podcast thanks 🙏
@YAREDTSHEHAYE
@YAREDTSHEHAYE 5 ай бұрын
AMESEGNALEW
@israeltadese757
@israeltadese757 5 ай бұрын
I Subscribed this channel because ofThis Guy..long live❤
@GreatDagi
@GreatDagi 3 ай бұрын
The legend man
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 4 ай бұрын
እውነት እውነት የእኛ ሳድ ጉሩ ነው እንኳን ቴክኖሎጂው ተገኘ ደስ ብሎኛል እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@davidawando4482
@davidawando4482 4 ай бұрын
God bless you
@ራስዱሜራሚድያ
@ራስዱሜራሚድያ 3 ай бұрын
Amazingly inspirational discussion.
@HabtwledSelam
@HabtwledSelam 4 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@Magicmovieshorts-yl7pm
@Magicmovieshorts-yl7pm 5 ай бұрын
Amazing ❤❤❤❤❤
@gudermedia
@gudermedia 3 күн бұрын
Wonderful, Thank you very much!!
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 5 ай бұрын
እሽ እናመስግናለን
@zewdinehfirdu7487
@zewdinehfirdu7487 3 ай бұрын
An amazing discussion......Many thanks!
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
የሚሰማ ብቻ ሳይሆን እንደምግብ የሚበላ ሀሳብ እናመሰግናለን
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 5 ай бұрын
I'm so excited to hear Ato Ashenafi Taye
@aycheshnigussie4553
@aycheshnigussie4553 Ай бұрын
Egziabhier yistlin gash Ashe.
@tedtekle2508
@tedtekle2508 3 ай бұрын
Excellent discussion Ato Ashe is a true Ethiopian who is willing to teach and share his knowledge and his life experience. I enjoy his programs. I left Ethiopia at a young age to the US for college. After graduation, I stayed growing my professional and family life. I love my country and people, plan to come back and give back. Eshe programs helps me to connect.
@MelesecheAssefa
@MelesecheAssefa 3 ай бұрын
Thank you Ashe and Abresh!
@betelehemwolde4156
@betelehemwolde4156 3 ай бұрын
Thank you both!
@TekluFikre-v3d
@TekluFikre-v3d 5 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ወንድሜ በርታ የሚያስተምር የህይወት ወጣውረድ ነው
@aynalemwoldegiorgis18
@aynalemwoldegiorgis18 3 ай бұрын
May God bless you two!!!keep it up for the sake of many people. THANKS A LOT!
@Mohammedsadik-t1g
@Mohammedsadik-t1g 3 ай бұрын
Amazing lectures waw 👏 brave ❤ man of the century
@ZekariyasEndazenaw
@ZekariyasEndazenaw 5 ай бұрын
Betam bezu tmhert new yetmarkubt betam amsgnalh benat sem kal egbalh hywtian mulu bemulu ekyrwalh promise❤
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ
@astertube5406
@astertube5406 Ай бұрын
እግዝአብሂር ይባርክ ምርጥ መምህሬ 🙏🙏🙏
@tedtekle2508
@tedtekle2508 5 ай бұрын
You brought one person that I have respect t within the intellectual community. I agree with his Assessments in life that we desire and will actually happens, I moved to the States after matric during the dergu Ira and did upto grad school and changed my citizenship to an American Ethiopian so that z 1:24:03 1:24:04 can persu my professional life. Based two kids n I w they are adults. So we live what we want and believe in poor excuses. My last wish is to relocate when there is a piece in Ethiopia. To give back. Teddy Tekle Praise God
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 5 ай бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግነዋለን አቶ አሸ እድሜና ጤና ይስጥህ እራሴን እንዳስተዉል ስላደረከኝ
@tedaddis8146
@tedaddis8146 Ай бұрын
Enamesegenalen !! bertuln,bzuln enwedachhuhalen!!
@Bemnet-DJ
@Bemnet-DJ 5 ай бұрын
Berta abresh🙏🙏🙏
@aflicksss
@aflicksss 4 ай бұрын
Best man
@RabiaAmel-xu4oe
@RabiaAmel-xu4oe 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ደስየምል ትምህርት ነዉ👍👍
@berryterefe7824
@berryterefe7824 4 ай бұрын
Am so happy for you Brother Abrish😄😉 በጣጣም ቆንጆ ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ጋሽ አሸናፊ ያሳለፉት ሒወት የልጅነት ሒወት እኔ ማሰብ እራሱ አልችልም እና ያ ከባዱ የልጅነት ሒወት እና አሁን በሒደት የደረሱት ሒወት መንገድ ምን ይመስል ነበር … the trauma , forgiving , healing , new life , new way journey. እንዴት ነበር መንገዱ ያስታረቁት የተወጡት። I sensed something a gap b/n the two stories. Thank you. Go Go Goooo Abrish 😍🫡🏃🏽‍♂️🏃🏽‍♂️🏃🏽‍♂️
@battykebede5485
@battykebede5485 5 ай бұрын
I got a great advice thank you
@HawiBirh
@HawiBirh 2 ай бұрын
ባጣም ዳስ ይላል ፋጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@samsonmolla356
@samsonmolla356 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@Modelyisak
@Modelyisak 5 ай бұрын
Yes wonderful abrsh ante kedawit dreams weteh bechahen podcast melder erasu sket Nw betam Nw yetemarekubeh netsnaten gabezew
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ንቃ || Wake Up _ #Monday_Impact_Seminars_With #Mr_Ashenafi_Taye
1:08:01
የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|
4:50:01
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН