Bogalach Youtube is live“ይስሐቅም በዚያች ምድር ዘርን ዘራ፥ በዚያች ዓመትም መቶ እጥፍ አገኘ እግዚአብሔርም ባረከው።” - ዘፍጥረት 26፥12

  Рет қаралды 187

Bogalach Youtube

Bogalach Youtube

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@Makeytube1873
@Makeytube1873 6 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen egizabeher yimasigen ukani dahane matashii ❤❤❤❤❤❤
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ምህረትና ቸርነትህ ተመስገን በየትኛውም ነገሮች ❤❤❤❤❤❤
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ የቃሉ ባለቤት ይባርክሽ
@elsaayoutube
@elsaayoutube 6 күн бұрын
Agziabher yemsgen selamsh ybzaa ahtachn ankwan dana metsh arif qoytaa nebran faxarii Ethiopia hagrachn selam yadrglan amen
@SurprisedCondorBird-xz5wy
@SurprisedCondorBird-xz5wy 6 күн бұрын
እግዚያብሔር የመስገን እውነት ነው መመኪያችን ጋሻችን ፈጣሪ ነው ፈጣሪን ወደቤታችን መጋበዝ አውነት ነው ፈጣሪን ከነ እናቱ ለማስገባት የሱ ፈቃቅ ይሁንልን በብዙ ተባረኪ
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 6 күн бұрын
Egzaber yemsgen enkan dena metashe berchi byalchubet yalem darecha egzaber yetbekachu agerchen selam yadergln
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 6 күн бұрын
Lehagerachin entelg ewuney ahuns dekemeg fetari amlk ytebken hagerachinn selam yargln fkr ysten meljam giza bertulg eshi wudochi abshiru
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በሱ ግጅ ነው ሰላምና ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ሀገራነን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@selammulubrhan3901
@selammulubrhan3901 6 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እውነትሽ ነው በእግዛብሄር ያመነ ሁሉንም መልካም ነው ይሚሀንልን በመንገዱ ይምራን ይመስገን ኣምላክ በርቺ ገብዝ
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 6 күн бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri ❤❤❤❤
@ritatube19
@ritatube19 6 күн бұрын
Selam selam ehetachin selame kersetis yebezaleshi enekon dehena metashi amen yehun yedergelen egezabiher amelak lesew zer bemulu selam fikern yesetelen hagerenm selam yadergelen berchi
@ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ
@ዘሀራዩቱብቻናልጰ8ፀ 5 күн бұрын
ሠላም እህታችን እንኳን ሠላመጣሽ ጡሩ ትምህታነው ጎበዝ የኔውድጀግና ነሽ በርች ባድስ እንጠብቃለን በትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 4 күн бұрын
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabeezaw Egziyabehar Amelak Hagerracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Egziyabeharen Yeyaze Wedeko ayewedekem bereket kesu zened new ehita bereci gobez bereci ehitacen
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 6 күн бұрын
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi arfe qoyiata nebar
@Atede-fq9iz
@Atede-fq9iz 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ደስስስስስስስስስስ የሚል ውይይት ቆይታ ነበር እናመስግናልን እድሜ ና ጤና ይስጠን በያለንበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን አገራችን ፍቅር ስላም አንድነት ያድልን ወጥቶ ከመቅርት ይስዉረን
@bety16tube
@bety16tube 6 күн бұрын
ሰላም እግዚአቤሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አመቱን ባርኳ ቀድሶ እዳስጀመረን ባርኳ ቀድሷ ያስጨርሰን የተባረከ አመት ዬሁን
@hira-lq3ev3zt2o
@hira-lq3ev3zt2o 7 күн бұрын
እንካን ደህና መጠሽ እህታ ሰለም በሌሽበት ይብዛ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለሀገረችን አንድነትን ፍቅርን የድለን የሰመን 🎉🎉🎉
@alemyetube-
@alemyetube- 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረ እውነት ነው መመኪያችን እግዚአብሔር ነው የድንግል ማርያም ልጅ ለሱ ክብር ምስጋና ይገባዋል ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
@ekoniya
@ekoniya 6 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ በሂውትችን በዚህ ምድር የምንዘራው ነገር ጥሩ ነገር ከሆነ ጥሩ እናገኛለን እናመስግናለን ሀሪፍ ቁይታ ነበር ክበሩለን
@Harmefamily22
@Harmefamily22 6 күн бұрын
Jabaadha wali jabeessa ashama harkaa funee umata jalalaa jabaadha wqli jabeessa waniti hunduu obsaa barbaachisa
@ብርሐኔ
@ብርሐኔ 7 күн бұрын
የክርስቶስ ሰላም ፀጋ ይብዛልሽአሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋ ይጨምሪልሺ ድንቅ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን
@abaru94
@abaru94 6 күн бұрын
ሰለም ሰለም እንኳን ደነ መጠሺ የእግዚአብሔር ሰለምነ ፀጋው ይብዘልሺ በርች እህቴ እግዚአብሔር ይበርክሺ በጠም ጡሩ ግዜ ነበራን እናመሰግናለን
@tube20134
@tube20134 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜንሰላም ፍቅር መቻቻልን መተሳሰብን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@aligeytube786
@aligeytube786 6 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል😍❤እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
@temietube12
@temietube12 6 күн бұрын
selam ehte selamsh yibzalign enamesegnalen gobez sebaki neshi gin silkun astekakiliw eshi bejerba yemisemaw dimtsim yirebishal berchi beterefe ayzosh
@medhanit24
@medhanit24 6 күн бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ወደ ትከከለኛው እምነት ይመልስልን የሚስቱትን እና የሚያስቱትን 😢
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 6 күн бұрын
enken beslam metsh selam selamtsh des yembla neber berts eht yenber keyt betam herf neber berta eht betam herf neber berta eht
@ellahamshow
@ellahamshow 6 күн бұрын
Bogiyer enkuwan selam metash selamisb yebzaa aref koytaa nebr yemachish melkamun negar yamitalin kateyebat yemachish
@umeemeran
@umeemeran 6 күн бұрын
ሰለም ሰለም ሰለምሽ ይብዘ በርቺ ጠንክሪ ጥሩ ነዉ ቀጥይበት በርቺልኝ
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 7 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛን በርችልኝ ባለፍት አመታት የኖርነውን የሀገራችን ደስ የማይሉትን ነገሮች በመጪው ዘመናችን ጥሩ ጥሩ የምንሰማበት የፍቅር የሰላም የለውጥ ያርግልን አሚሚንንን
@bontushawaa515
@bontushawaa515 6 күн бұрын
ashamaa ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhuftee hadhookoo welcom qalii namaa
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 7 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም እውነትሽ ነው በየአመኖተችንም ጌዜ የፀሎት ኗ እና አመሰግናለን በርችልን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 6 күн бұрын
ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥ እግዚያብሔር ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስሙ በአለም የተመስገነ ይውን አግዚያብሔር ስላሙን ፍቅሩን ያድለን ❤❤
@qorontosmedia
@qorontosmedia 6 күн бұрын
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ ለሀገራችንና ለህዝባችን ሠላሙን እግዚአብሔር ያምጣልን፣ ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛልሽ። በርቺ
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውዴህታችን እኮንደህናም ጣሽልን ሰላም ላችይሁን በጣም በጣመ ጡሩ ምክር ነውውው በርች ትክክል ነሸ ምርጥ ምክር በርች በርችችችች
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም ላቺ ይሁን እንኳን ሠላም መጣሺ እህታቺን አሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበረኝ ቀጣይ እስከምንገናኝ ደረሥ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ በርቺ
@Radiahmed
@Radiahmed 6 күн бұрын
እዃንን በሠላመ መጣሸ በርቺልኝኝ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀንን ሠላሙንምም ይመልሥልንን ሠላም ፍቅር አንድነትንን ይሥጠንን በርቺልንን የኔ ውድድ🎉🎉🎉❤❤
@ሀዩነኝ
@ሀዩነኝ 6 күн бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመትላሂ ውበረካትሁ ሰላም ሰላም ሰላም እንደትናችሁ እንኮን ድህናመጣሽ ያረብሀገር ሴትያልተዘመረላት ጀግና😢 እህቴ አብሽሪ ዋሽትነገርስሰማ እባባለሁ😢❤🎉🎉
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 6 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን
@nejataliyoutube9902
@nejataliyoutube9902 7 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህቤይየሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህቸችን ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምም ያድርግልን
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጵያን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
@HaregTube256
@HaregTube256 6 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስኬን እንኳን ዴሔና መጣሽ በጣም አርፍ እና አስቴማር ቆይታ ነዉ ስሌነቤሬን ቆይታ ባም እናመሰግናሌን በርች❤❤
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልዩ እህት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለመጣሽልኝ የእግዚአብሔር ቃል ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ
@unitytube8067
@unitytube8067 6 күн бұрын
ሰላም ብለናል እኛም ከግተይ መየላንል እናበጣምን እናውመስግናለ ፍትህ አንች ጋትይ ይልንቤንልኮ በርችት
@HabtamHata
@HabtamHata 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በርች እህቴ
@jemurade
@jemurade 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ላች ይሁነ እንኳንም ደህናምጣሽ ማማየ ዋባለሽብት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀግራችንን ሰላም ያድርክልን
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለቃሉ የጋሉ በለቤት ልኦል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይውት ያስማልን
@kidist_tube1
@kidist_tube1 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት በያለንበት ያድልልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Enat2721
@Enat2721 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቺልኝ
@fayizamohammed
@fayizamohammed 6 күн бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዜ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንን ያብዛልንወሰላምለህዝባችንይሁን በያለንበት አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤
@weyni2816
@weyni2816 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች
@emuferahtube
@emuferahtube 6 күн бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሃገር ሰላም ፍቅር አንድነት ራህመት ለሀገር ያምጣለን
@kidu_media
@kidu_media 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣሽ ዉድ እህታችን አርፋ ቆይታ ነበር በርች ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤
@EshetTube
@EshetTube 7 күн бұрын
ሰላም ውዴ ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ አገራችንን ሰላም ፍቅርን ያድልልን በርቺ ውድ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር❤❤
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 6 күн бұрын
Enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet bizezet yabalilish batem konjo video nabern bakitye balila video yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni
@BtAd-d3w
@BtAd-d3w 6 күн бұрын
Selam selam bogee zaremaa gadam bilesh new aydel zanaa yemitiyew yemachish ande ande yasifaligal melkam koytaa
@zebutube1
@zebutube1 6 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ስሴነበረን ቆይታ እናመሰግናለን አሏህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን
@fafitube-w8c
@fafitube-w8c 6 күн бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ሀሪፍ የሆነ ቆይታነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን በርች
@yousiftamrat
@yousiftamrat 6 күн бұрын
selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 6 күн бұрын
yene wudi konjo good weddd like share aglate barchee sirash tagore seraaaa ❤❤ Ethiopia emuaaa barchee azoshe thanks you wdeshlwo ❤❤ Amen Amen salami new yene weddd bashe azoshe yene Selma new barchee tagore sirash like
@sewumehontube7245
@sewumehontube7245 7 күн бұрын
SELAM SELA EHTACHEN ENKUWAN DENA MEXSHEL KL HIWOT SEMLEN BERCHELN XERU BEGENW YMGARSHELN SELAMSHE UEBZA
@Azeb1
@Azeb1 6 күн бұрын
enekan dena mexash des ymil koyta neer enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh
@rahmatube5596
@rahmatube5596 6 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትንሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤❤
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 554 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
باب بر الوالدين وصلة الأرحام ٢
55:59
أ. نوال الرشيد
Рет қаралды 395
مقتطفات شعشوعية وعلاقتها بالأحداث الجارية
3:54:30
خالد نجم حارس السَُنَّة
Рет қаралды 30 М.
መን ኢኻ፧
22:35
Zecarias Gerrima Podcast
Рет қаралды 2,3 М.
የጌታ ወንድሞች የተባሉት እነማን ናቸው?
16:49
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 10 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН