Bogalach Youtube is ዝማሪ ለእግዚአብሔር ለቅዱሱ ይሁንንን አብራን እንዘምሪ

  Рет қаралды 119

Bogalach Youtube

Bogalach Youtube

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ምረትና ቸርነት ሁሌም አዲስ ነው ብዬ ነው ማስበው በእግዚአብሄር ምህረቱ ሁሉም ነገሮች
@Atede-fq9iz
@Atede-fq9iz 14 күн бұрын
እሜንንንንን እሜንንንን እሜንንንንን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የክርስቶስ ፍርቅ ይብዛለን በያለንበት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን በስላም ወደ ቤርስቦቻችን ይመልስን ከስደት ወጥቶ ከመቅርት ይስዉረን
@SurprisedCondorBird-xz5wy
@SurprisedCondorBird-xz5wy 13 күн бұрын
የዝማሬው ባለቤት የጌቶች ጌታ የንጉሶች ነጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ እህታችን ስለዝማሬው ተባረኪልን በርችልን እናመሰግንሻለን🙏🙏🙏🙏
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አብያተ ቸርነት ደግነ ደስ ይላል ምረቱ በስቶአልን በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪ
@ekoniya
@ekoniya 14 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ስላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን እናመስግናለን ሀሪፍ ቁይታ ነበር
@elsaayoutube
@elsaayoutube 13 күн бұрын
Agziabher yemsgen selamsh ybzaa ahtachn ankwan dana metsh arif qoytaa nebran faxarii Ethiopia hagrachn selam yadrglan amen selnbran qoytaa anamsgnalan ahtachn brchi
@tube20134
@tube20134 13 күн бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ ዘምሪ በለጌታች አሸብሽቢ በዚሁ ቀጥይበት ደስ የሚል ድምፅ አለሽ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን አሜን ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ሰላምን ያምጣልን አሜን
@faiza5
@faiza5 14 күн бұрын
ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጢሊኛ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን ውድ እህቴ በሪቺ ፈጠሪ የጊዘሺ
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 13 күн бұрын
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እኮነሰ ደህና መጣሽልንንንንን ሰላም ላገራችንን ሰላም ያድርግልንንን አሪፍ ቁይታ ነበረሰ በድጋሚ እስከምንጋናኝ መልካም ቁይቲይሁንልንንን በያለንበት
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 13 күн бұрын
Egzaber yemsgen enkan dena metashe berchilgn melkam geze lehulachume bertulgn arife koyeta nebr 🎉🎉🎉🎉
@ellahamshow
@ellahamshow 13 күн бұрын
Bogalechee enkuwan selam metash selamish yebzaa yemachîî melkam siraa melkam koytaa hulachinm barasachin hayimanot entankr
@menbi-l7l
@menbi-l7l 13 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ነው ሰላም ለሃገራችች ሰላም ለምድራችን
@EshetTube
@EshetTube 13 күн бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በርቱ ወገኖቻችን እኛንም በሰላም በጤና ወደ አገር መልሶን ለደጁ ያብቃን አሜን በርቺ ውድ ጐበዝ❤❤
@ritatube19
@ritatube19 13 күн бұрын
Egezabiher yemesegen ehetachin selameshi yebezalign enkon dehena metashi arife koyeta neber berchilegn egezabiher selamun yabezalen lehagerachin selam yeseteln
@RahaoroShow79
@RahaoroShow79 13 күн бұрын
Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi namaste umata qashati jira jabdha wali jabeaa namaste 🎉🎉❤
@SaaraaYouTube
@SaaraaYouTube 13 күн бұрын
Nagaan jalalii hararii mana kanafii haa bayaatuu bagaa nagaan dhuftee Jabaadhuu waqaayyoo biyyaa kenyaafi nagaa haa latuu
@yousiftamrat
@yousiftamrat 14 күн бұрын
enekan dena mexash arif koyta neber enamsegenalen berichi lhgerachin selam yadelen fetari
@KaledየጅማውTube
@KaledየጅማውTube 13 күн бұрын
ሰላም እንካን ደና መጣሽያረብ አማን አድርግ ፈጣር አገራችንንን ኢትዮጵያ ዳር ድበራን ይገብቅልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቅልን አሁንስ ሞት ዜና መስማት ሰለቼን😥😥
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 13 күн бұрын
Ahelin wosahelin endet neshe enjewan dehena metashe wudiii seoameshe bezeeet yebilelen arif koteta nber berechiiiii
@rawdatube8972
@rawdatube8972 13 күн бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ እሆት ሀረፍ የሆነ ጊዜ ነበር በርች በጣም አመሠግናለሁ ሀገራችንንን ሠላም ፍቅር ያብዛልንንንን🎉🎉🎉
@aligeytube786
@aligeytube786 13 күн бұрын
❤❤❤🙏እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
@weyni2816
@weyni2816 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች ሰላም ይሁን ሰላም ሰላም ለእናተ ይሁን ብፕጣም ጥሩ ነው
@kemir264
@kemir264 14 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል መተሳሰብ ለሁላችንም ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድሮዋን ሰላሟ ኢትዮጵያ ያምጣልን
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንሰላም ላንች ይሁንእህታችን እንኳንደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነንሰላም ያድርግን ለሁላችንም እህታችንበርች❤❤❤
@HabtamHata
@HabtamHata 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ቆይታም አድርገናል ሁሉም እግዚአብሄርሽን የምታመሰግኝ ያድርግሽ በርች እህቴ
@FjejDujdi
@FjejDujdi 13 күн бұрын
selam selam selam selam enkan selam mexhsahi serif qoytaneberen. ehtachin. berchi melkam. qoyta chawww wlo
@misgana6313
@misgana6313 12 күн бұрын
Amen Amen tabaraki babizu tsag takanawoni❤❤❤
@kadotube9947
@kadotube9947 13 күн бұрын
ሰላም እንካን ደና መጣሽ ፈጣር አገራችንንን ኢትዮጵያ ዳር ድበራን ይገብቅልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቅልን አሁንስ ሞት ዜና መስማት ሰለቼን😥😥
@HALFIYAMOHMED
@HALFIYAMOHMED 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ደራሽ ወይ በጣም ደስ ይላል በጣም ያምራል በጣም ያምራል ጉሙዝነሽ ጀግናና በርቺ የኔ ውድ መልሼ ውዴ
@Radiahmed
@Radiahmed 13 күн бұрын
እኳንን በሠላምም መጣሸ ውድ በርቺል ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልንን ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁንልንን በርቺ እናመሰግናለን 🎉🎉
@HawwiiYouTube-n3w
@HawwiiYouTube-n3w 14 күн бұрын
Nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 11 күн бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታቺን እንኳን ሰላም መጣሺ እህታቺንን ሀገር ወገን ሠላመረ ይሁን በርቺ
@qorontosmedia
@qorontosmedia 13 күн бұрын
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሠላሙን ያምጣልን፣ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ። በርቺ
@Harmefamily22
@Harmefamily22 13 күн бұрын
Baga nagahan dhufte kode jabaadhu wani hundhuu muxanoo barbaachisaa jabaadhu🎉
@alemyetube-
@alemyetube- 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 13 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሸ የፍጣሪ ጸጋ ከችጋር ይሁን ሰለ ቃሉም የቃሉም በለቤት ለዉል እግዚአብሔር ይከበር ይመሰግን በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንን ከከፉ ሁሉ ይጠበቀለን እናመሰግናለን
@kidist_tube1
@kidist_tube1 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ አፍሪ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን በርች ለሐገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ እመኛለሁ በያለንበት ❤❤❤❤
@ብርሐኔ
@ብርሐኔ 13 күн бұрын
የክርስቶስ ሰላም ፀጋ ይብዛልሽውድ እህት እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለን
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 13 күн бұрын
Amennnn amennnn wowww Baxami yamrl Salami Selma new yene wudi konjo good Ethiopia videos yzenale 😮 Baxami daselea weddd bashe azoshe yene weddd bashe azoshe yene konjo good Ethiopia videos Baxami
@ShewaEthio_2121
@ShewaEthio_2121 12 күн бұрын
ሰላምሽ የብአልን አህቺን ስለመታድህ ደስ ብሎኝዝል ስለነብረን ኮየታ ክርልብ አንመስግናለን በርቺልን አህታቼን ጎበዝ
@bontushawaa515
@bontushawaa515 13 күн бұрын
ashamaa ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhuftee hadhookoo welcom
@nejataliyoutube9902
@nejataliyoutube9902 14 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህናመጣሸ ሀሪፍ ቆይታነበር ቀጥይበት ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምምም ያድርግልን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 14 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 13 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SeadaYasin-nw6tr826
@SeadaYasin-nw6tr826 13 күн бұрын
ሰላምሰላም ቦጋለችየ ቦግቦግ በይ እሽ እንኴንደህናመጣሽ ባለሽበት ስላምሽ ብዝትይበል በርች
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 14 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እድት ናችሁልኝ ውዶችየ እራስን ለመለወጥ ብለው በሰው ሀገር የተበተነው ሁሉ ያሰብነው ተሳክቶ እምየ ሀገራችን ትጥራነ ያረብብብ
@Harmefamily22
@Harmefamily22 13 күн бұрын
Jabaadhu walijabeessinaa haluma kan itti fufu🎉
@obseegorba
@obseegorba 13 күн бұрын
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee ebifamii
@ZaharaMengasha
@ZaharaMengasha 12 күн бұрын
Selam selam enkon dehna maxashi wudii selamishii yibiza berchi arifi qoyita naber agerchinanii selam yargilini fiker ,andenti yatelin berchi innamasginalanii
@HelenMeles-nu5re
@HelenMeles-nu5re 14 күн бұрын
እግዚአብሕር ይመስገን እካን በሰላም መጣሽ እህታችን እመ አምላክ ትጠብቅሽ ባልሽበት ስለ ነበረን ቆይታ እመስግናለን በርቺ ሰላም ለሃገራች
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 14 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን
@yidenek27
@yidenek27 12 күн бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታቸውን ን እኳንም ሰላም መጣሽ በርችልን💚💛❤
@jemurade
@jemurade 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ላች ይሁን ማማይ ባለሽብት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛልት ሀግራችንን ሰላም ያደርግልን
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 13 күн бұрын
ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ስሙ ከአለም ጫፍ እሰከአለም ጫፍ ሰሙ የተመስገነ ይውን ❤❤
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ለሀገራችን ስላሙን ይስጥልን ሁላችንም በየእምንታችን እንበርታ እፀልይ ወተን ከመቅርት ይጠብቀን❤
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 13 күн бұрын
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal kalhiwote yasemaln yene ehite barchi hulum bahimatu yamitsenabetn gizewu ahun naw bakitye baselm yaganagni
@Rahaorofamily8
@Rahaorofamily8 13 күн бұрын
Welcome baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali woowo woowo namaste woowo namaste ❤❤🎉🎉
@Makeytube1873
@Makeytube1873 13 күн бұрын
Selam selam lazibetii eunikan dahane matashii widuha wellcome wellcome wide egizabeher yimasigen hulu selamnew wide amen amen amen amen tabarakii wode❤❤❤
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 14 күн бұрын
Enken beslam metsh selamtsh selamtsh selamtsh wed berta eht bezh tesrlash wed berya ehg yenber keytdes yembla neber berta eht
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 12 күн бұрын
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ‎🤝 دعاء في اوّل عشرة ايّام رَبِّ ٱغْفِرْ وَٱرْحَمْ وَأَنتَ خَيْرُ ٱلرَّ‌ٰحِمِينَ
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 13 күн бұрын
Aman zmara melyjtn yasmaln hagerachinn selam yargln ahuns mhretun yawurdln eefgg krbad giza lay nencyalenewu lehagerachin telyu melkam giza
@Azeb1
@Azeb1 14 күн бұрын
selam betseb enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen berichi
@BtAd-d3w
@BtAd-d3w 13 күн бұрын
boge enkuwan selam metash selamish yebzaa wudee hulachinm bayee hayimantachin awukn tankiren manor alebn enaa mlkam koytaa ymachish
@tiegegerma
@tiegegerma 14 күн бұрын
Salmehies bakerstooss yebza ethin enkan dana matahiess yana malekam batam batam dass elalal eeeeeellllllllll eeeeelllll eeeeelllll zemara malekyen ysamaln
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 27 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН
9ኛ ዘመኑን ዋጁlive!
2:01:04
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 9 М.
LOI DAN DO ( st : Hoang Nguyen ) Tas Beat / Tb : ND
5:11
Ethiopia finfinee
36:45
Ta #Tube
Рет қаралды 148
ושמחת בחגך - הרבנית אהובה ארד | הרצליה
1:05:06
הרבנית אהובה ארד- Rabanit Ahuva Arad
Рет қаралды 1,1 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
ክፍል-2 የጎግ ማጎግ ጥምረት ጅማሬውና ውድቀቱን በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ ሲተነተን።
37:27
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36