KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፍለጋ:- "ወደ አስመራ የተላኩት ህጉን ጥሼ የፍቅር ግንኙነት በመጀመሬ ነው" አዳነች ወ/ገብርኤል (ክፍል አንድ)|etv
21:40
የድምጻዊ ሰለሞን ደነቀ ያልተሰሙ ታሪኮች
8:58
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
#etv
Рет қаралды 31,201
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
EBC
Күн бұрын
Пікірлер: 85
@henokgebreyes431
4 жыл бұрын
ልብ ይነካል አንተ ማን ይረሳል ነብስክን በገነት ያኑርልን
@peacejusticeforall6806
4 жыл бұрын
ተወዳጅ ሰለሞን እንኳን እህቱ እኔም ስራውን በሙሉ ነበር የምወደው ሞቱኑም በጣም ኣሳዝኖኝ ነበር። አሁን ከ23 ዓመት በሃላ ስሰማውም ያኔ የነበረኝ ስሜት ተሰማኝ ሃጫሉ ሁንደሳን ለማወቅ ስፈትሽ ኣገኘሁት ሁለቱም ክዋክብት ማጣት ያሳዝናል RIP.
@Mirkuzz
5 жыл бұрын
አቦል ቡና ጠጪ ወዳጄ፣ ግቢና አረፍ በይ በደጄ። እውጭ አትመለሽ ናፍቆቴ ፣ ፍቅሬ ሠውነቴ በሞቴ። Oh Sele, we miss you bro!!!! RIP!
@NegasaTolesaNT
2 жыл бұрын
ሶል አንተ ምርጥ ድምጻዊ ነህ፣ ሁሌም እናስታውሰሃለን! ፈጣሪ ነፍስህን በሰላም ያሳርፋት!
@solomonbalcha5635
3 жыл бұрын
ዝግጅቱን በጣም ዘግይቼ ባየዉም አሁን የተሠራ ያህል ነዉ ያጣጣምኩት።ሰሌን በጣም ነበር የማዉቀዉ ከመዚቃ ችሎታዉ ባሻገር የቆነጃጅቶችም ቀዳሚ ተመራጭ መሆኑን አስታዉሳለኹ።ነፍሱን ይማርልን!
@agdr895
6 ай бұрын
ምንዋጋ አለው እኔ ጎንደር ሆኜ ደሚዶሎ ዶሎመና ወለጋ ጅማ ሀረር ሀርጌሳ ጅጅጋ ሲባል የሩቅ ሀገር ዘመዶቸ ይመስሉኝ ነበር። ይናፍቁኝም ነበር። ይህ ጃዋራዊ ትውልድ ሁሉንም አስጣለን።
@FissehaMulugeta-wr4kk
3 ай бұрын
ምርጥ አርቲስት ከስነ ምግባር ጋር ነፍስ ይማር
@rewiaregawi
3 ай бұрын
ግን አሟሟቱ አሳዛኝ እንደነበረ ነው የሰማሁት የመቱ አካባቢ ነዋሪው እንደቀበረው ምንም ወገን እንዳልነበረው ነው ጓደኛዬ የነገረችኝ😭 ሰው ሲሞት መስካሪው ይበዛል በሂወት እያለ ማንም ሳይጠይቀው😭 ነብሱን ይማረው ፈጣሪ
@samigemeda7296
2 жыл бұрын
ሠለሞን ዘመን ተሻጋሪና የልጅነት ጊዜ ጨዋታዎችን እንዲሁም በዓላትን ልዩ በሆነ ዜማና ግጥም ይዞ በመቅረብ የሚያክለው ካለመኖሩ በላይ በአድማጮቹ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሙዚቃ ሰው ነው ቃላት የለኝም ነፍስህን በዓፀደ ገነት ያኑረው!!!
@zerubekele9852
2 жыл бұрын
የኬኔዲ የመጀመሪያው አልበሙ ማርወለላ ጣፋጭ ገዳይ ገዳይ የሚለው ዜማና ግጥም የሱ ነው ከሱ ስራም እምዬን እምዬን እማምዬ እናቴ የሚለው የራሱ ምርጥ ስራም አለው
@Fact1-o6
3 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ሰዉ ❤ እንወዳለን ❤ Jennata yaa boqotu😭😭
@muaz7462
9 ай бұрын
ዛሬም ጣፋጭ ነው ነጌም አይሰለችም ❤
@gagaalem7776
3 жыл бұрын
Solomon Deneke was My favorite growing up!
@ሰላምለኢትዮጵያሀገሬ
5 жыл бұрын
ነብስህን ፈጣሪ ይማረው ።
@zwerkena
4 жыл бұрын
ሰለሞን ደነቀ ዘመዴ አይደለም፤ ደግሞም አላቀውም፤ ሙዝቃውንም ማዳመጥ ስጀምር እሱ በህይወት የለም.....ግን ከዘመዴ እኩል ነው የሚወደው። ምን ይደረጋል የሞተ ሰው አይመለስም😓😓😓! የምንግዜም ምርጫዬ ነው።
@tesfayenigus7404
4 жыл бұрын
እውነት በሞቱ የምቆጭበት ወርቅ የሆነ አርቲስት ነበር።ሞት ክፉፉፉፉፉፉፉፉፉ።ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋት።
@omeralabo4714
3 жыл бұрын
Wow great job Thankyou very much.
@hddi491
Жыл бұрын
ገራሚ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው😢😢
@melkamuat6590
Жыл бұрын
የአዲስ አመት እና የመስቀል በዓላት ያለ ሰለሞን ደነቀ አበባየሁሽ ዘፈን በዓል አይመስሉም፤ በዓላትን የምታደምቅልን ሰለሞን ደነቀ ነፍስ ይማርልን !
@tgzeleke2150
Жыл бұрын
ሰሌ ነብስ በሰላም ትረፍ ወንድሜ ወይ ሲያሳዝን ባለዉለታችን መቼም አትረሳም
@mandelayehnew4566
5 жыл бұрын
የኛ ትውልድ ነበር ድምፀ መረዋ
@hannabely4681
5 жыл бұрын
I can’t stop crying 😢 so many memories😢 RIP
@Begena_Kirar_Mesenko
4 жыл бұрын
Me too
@Gabby7521
2 жыл бұрын
We used to enjoy Solomon’s Amharic songs in Asmara.
@እምየኢትዮቤቴ
2 жыл бұрын
ሞት ሁሉን ይወስዳል ምንዋጋለው ሁሉም ከንቱ ሆነ! ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@maldi8848
Жыл бұрын
😢😢 የኔ ውድ ጌታ ከደጋጎቹ ጋር ያኑርህ
@gethab2306
Жыл бұрын
Thank you!
@hannabely4681
5 жыл бұрын
ETV the best program
@elshaday5662
4 жыл бұрын
ነፍስን ይማር ሰለሞ በጣም ነው ስራዎችህን የምወደው
@getinettafesetucho7999
3 жыл бұрын
Thank you so much!!!
@ibrahimyassinawel6184
3 ай бұрын
የምወደው ሰው ነበር
@kiflenegussie7742
3 жыл бұрын
It is a very fantasctic presentation.
@yohanesgelawe7648
3 жыл бұрын
I love selemon he was wonderful singer we lost him
@enkuneheyob3499
2 жыл бұрын
Rest in peace the greatest blues musicians of Ethiopia
@tsegazeaba.6400
4 жыл бұрын
ቀሰቀሰኝ ትዝታዬ
@GoitomMekonnen63
3 жыл бұрын
"EBS ሶች ያልተሟላ interview ቢያንስ ኣሟሟቱና መቸ?እንዴት?መጠየቅ ነበሰባቹ
@ethiopiatikedem9716
2 жыл бұрын
1991
@Mirkuzz
Жыл бұрын
እኔም ሁሌ የምለው ነገር ነው : ግን አሟሟቱ በጣም የከፋ ስለሆነና ቤተሰቡን ላለመረበሽ ብለው ይሆናል ግን ጊዜ በመግለፅ በባህላችን በጣም ደካማ ነን :: ብዙው ወላጅ ልጆቹን መቼ እንደወለደ እንኳን ስለማያስታውስ አብዛኛው ህዝባችን የተወለደበትን ቀን እንኳን አያውቅም::
@abdieliyas2977
Жыл бұрын
Tamonew yemotew??? Please negaregn
@Mirkuzz
Жыл бұрын
@@abdieliyas2977 awo betam tamo neber.
@KidistKidmina
3 ай бұрын
Bednb teyku please
@TechMan-v3n
Жыл бұрын
Solomon deneke was the one who witnessed the place of Afan oromo inthe art of Ethiopia.
@hannabely4681
5 жыл бұрын
The best program
@berhanunetsanet8555
3 жыл бұрын
Handsome and talented musician Solomon Deneke!!! RIP
@teshomeroba2141
2 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ።
@gezahagngebremedhen3436
7 ай бұрын
የኔአህት ሰታሳዝን በምናብ ነው አምትሄደዎ
@tilahuneshumete5298
2 жыл бұрын
ሰለሞን ሰወደው
@KDame-bi2rn
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SeyifeYemane-yn8tp
9 ай бұрын
sol nefsehin fetari yimar lene tileyaleh❤❤❤❤❤❤❤
@hyper-novaa
4 жыл бұрын
RIP Solomon Deneke😢 you always be remembered
@Buy-wg3qk
6 ай бұрын
Very very heartbroken that he passed away very soon !!
@yibeltalebiadge3048
3 жыл бұрын
He had gone but unforgettable by his work.
@Fact1-o6
Жыл бұрын
ሰዉ ሰልዬ🥰
@quluceiluu5780
7 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@FreeSoul76
2 жыл бұрын
He was handsome man be wetatentu mote RIP
@bilenhindi
4 жыл бұрын
Solomon betam leyu artist new
@Ade-s9e
Жыл бұрын
Rest in Peace
@tarikuajaleta7309
5 жыл бұрын
Where is his son?????
@workuteshome4889
2 жыл бұрын
ስራህ ዘመን ተሸጋሪ ነው ነብስ ይማርህ
@yibeyibe389
4 жыл бұрын
RIP my heart was broken!
@Kalians43
4 жыл бұрын
ከ ፖየለቱ ጋር የተደረገውን የመዉሊድ ግዜ ፕሮግራም ስለ ወደድኩት እንደገና ማየት ፈልጌ ነበር እንዴት ማየት እችላለሁ???
@meseretdesalegn5233
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fpymgGyGnaeGr9E&feature=share
@tisgekaafniinama1538
3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@dibooraaamanulee2818
3 жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@gezahagngebremedhen3436
7 ай бұрын
አይ ሰለ ምን የመሰለ ወርቃማ ዘፋኝ ነበር
@derarabyata5901
Жыл бұрын
ኦሮምኛ ተናጋሪዎች አማርኛን ሲጫወቱ መልአክ የሚያናግሩ ይመስላሉ :;
@aligazbogale5318
Жыл бұрын
ውይይይይ ሰልዬ እግዚአብሄር አምላክ በገነት ነፍስህን ይማረው
@aligazbogale5318
Жыл бұрын
ሞት ክፋ ልጅነቴ የሚለው ዘፈኑ ውይይይ
@lisaftaddesse8883
3 жыл бұрын
የኦሮምኛን ዜማዎቹ አይረሱኝም ተማሪ እያለን ያዳማሜ ጢማሞ he was so smart never forget bro rest in Peace 😭
@ethiopiaafrica5008
3 жыл бұрын
ጢማሙ ሳይሁን ዲማሙ ነው
@rafika3621
2 жыл бұрын
ጢማሙ 😀😀
@FreWassie
3 ай бұрын
😂@@ethiopiaafrica5008
@latb2790
4 жыл бұрын
Soliye ko yoomuu seenaan kee hin dagatamu..!!
@amelakeselasse9086
Жыл бұрын
ውድድድድድድድ
@aberahaile9871
5 жыл бұрын
solomoon sijaalana biyee si salphatuu
@eshetuadugna8539
3 жыл бұрын
hulem belibachin wusit nehi
@nigusegeleto9195
2 жыл бұрын
Niguse geleto
@mohgijfugii9261
5 жыл бұрын
Yee hee new tadiyaa zaranginati
@khadijaismaeel1842
5 жыл бұрын
ዘፋኝ ሆኖ ዳቆን አለ አይነፋ ዘፈኑ ይመስጣል
@xxaa6523
5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@yibeyibe389
4 жыл бұрын
Nebere nw yetebalew !
@znegnkewollo9887
11 ай бұрын
sewodew eko selemon deneke mn waga alew mot lehulum ayker
@girmagetahun9653
2 жыл бұрын
Sool lubbuu kee kaan janataa hata'uu yomuu hin dagatamituu!!
@muaz7462
9 ай бұрын
ዛሬም ጣፋጭ ነው ነጌም አይሰለችም ❤
21:40
ፍለጋ:- "ወደ አስመራ የተላኩት ህጉን ጥሼ የፍቅር ግንኙነት በመጀመሬ ነው" አዳነች ወ/ገብርኤል (ክፍል አንድ)|etv
EBC
Рет қаралды 100 М.
8:58
የድምጻዊ ሰለሞን ደነቀ ያልተሰሙ ታሪኮች
Fana Television
Рет қаралды 4,7 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 12 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 123 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 24 МЛН
1:46:55
የኛሰው በአሜሪካ ዲቪውን ቀደሽ ጣይው አለኝ
Chebe Media
Рет қаралды 127 М.
6:16
Tsehaye and Neway - Kesuwa gar Eyalehu Yelehum
Ethiopian Oldies
Рет қаралды 317 М.
2:58:53
መደብ ምስ መ/ም በየነ ገ/ሄር & በረከት ካሕሳይ
TEFETAWI TALKSHOW
Рет қаралды 35 М.
23:19
Funny Amharic Comedy 2013 - Yena Mushera | Dokile
Defar Lewit - ደፋር ለውጥ
Рет қаралды 705 М.
6:54
Salamoon Dannaqaa (Solomon Deneke) - Oromummaa (Oromo-Oromia)
Oromo Videoman
Рет қаралды 189 М.
42:29
የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና… ታኅሳስ 05 /2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 3,4 М.
30:17
ቅዳሜ ገበያ - "በስሜ ሽቶ ይኖረኛል!!" አርቲስት ሜላት ነብዩ
EBC Entertainment
Рет қаралды 82 М.
38:04
አንጋፋው ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 189 М.
32:01
Anchor News Dec 14 ብልጽግና አዲስ አበባ ላይ ሰግቷል፥ የማዕክላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት አዲስ አበባ ላይ ተቋቁሟል፥ የላሊበላው ሰልፍ፥ የፋኖ ተጋድሎ
Anchor Media
Рет қаралды 111 М.
5:11
Salamoon Dannaqaa - Oldies Oromo Music
Hiriya Pictures
Рет қаралды 216 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН