Рет қаралды 3,351
አቦል ዜና በሀገራችን አንጋፋ የሚዲያ ተቋማት ይሰሩ የነበሩ ጋዜጠኞች ተሰባስበው ያቋቋሙት ልዩ የዜና ቻናል ነው።የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድና የትምህርት ዕውቀት ያካበቱ የሚዲያ ባለሙያዎች በዚህ ቻናል ይሰራሉ፣ቻናሉን ይመራሉ።
"የቡና ስባቱ መፋጀቱ" እንደሚባለው ትኩስ መረጃ ዋና መለያችን ነው።እፍታውን ማድረስ ባህሪያችን ነው።ከሀገር ተነስተን ለሀገር ዋልታና ማገር፣ለዓለም ልዩ መገለጫና ወሳኝ መሆን ግባችን ነው።
አቦል ዜና፦ትኩስ፣እፍታና ወሳኝነት!
Abol zena | The leading Ethiopian news channel
#አቦል #ዜና #Ethiopia