ቁልፍ ቦታ የያዙ ግብረ.ሰዶም ባለስልጣናት እነማናቸው?? '' በቺቺኒያ የሚቆሙት የወንደኛ አዳሪዎች ያልተሰማ ጉድ!''

  Рет қаралды 87,168

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 322
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ግብረሰዶምን በተመለከተ የዩጋንዳ መንግስት የወሰነው እኛ ጋር ቢመጣ ጥሩ ነበር በዩጋንዳ ማንም ግብረሰዶም ከተገኘ ይገደላል
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp Жыл бұрын
እኛጋ መንግሥት የለማ ቢኖርማ ጥሩ ነበር
@robertonatty5776
@robertonatty5776 Жыл бұрын
My brother abiy is 666 gay so what do u expect???
@mmn6040
@mmn6040 Жыл бұрын
የኛው መንግስት ሀይማኖቱን ታቂያለሽ 😭
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
እነአብይ ደጋፊዎች ናቸው እኮ
@abdiseidhassen5311
@abdiseidhassen5311 Жыл бұрын
😊tifuefe9fef9ea2w9d2eif2vfvh9😊
@emranemran7086
@emranemran7086 Жыл бұрын
አሏህ ይዘንልን እንጂ ተኝተናል የኡጋንዳን ህግ ማምጣት ነበር የምር በቁም ሞተናል እኮ
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
አሁን እኔ የሚገርመኝ መንግስት ያለውን አቋም እያየን ነው ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው ህዝቡ ለምንድነው አንድ መሆን ያቃተው 😢😢😢😢
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አንእንዳንሆ ን በዘር ከፋፈሉን
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 Жыл бұрын
Yehe channel eyawera yalew sele gebresedom new
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
@@yewolowayemenzewa8752 አዎ ስለግብረሶዶም ነው የሚወራው ግን አበባልክን እንደተረዳሁት ከሆነ መንግስት ስለ ግብሮሶዶም ጉዳይ አይመለከተውም ነው? ዛሬ ቤተክርስቲያን የሚቃጥሉ ገዳማትን የሚወድሙ እኮ በመንግሥት ስር ያሉት ናቸው ስለዚህ መንግስት የግብረሰዶም ደጋፊ ነው ማለቴ ነው ካልገባህ
@genettelahun7710
@genettelahun7710 Жыл бұрын
አንተን የፈጠረህ እግዚአብሄር ይመስገን! በርታ ብድራትህበሰማይ ከፍ ያለ ነው! ዘርህ ይባረክ!!!
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
ልክ ነው ነገሮች ችላ እየተባለ ብዙ ነገሮች ተበባሽተዋልና ትውልዱ ወደፈጣሪው እንዲመለስ ትልቅ ስራ ካልተሰራ የምንጠፋበት ነው እሚሆነው እግዚአብሔር አምላክ ወደልቦናችን ይመልሰን በጣም ያስፈራል።
@EthioLidu
@EthioLidu Жыл бұрын
እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ ከእንደዚህ መቅሰፍት ጠብቂን😢😢😭😭😭
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
እባካቹህ ወገኖቼ እናስተውል ምን አቶ ስከምንሆን ነው እየጠበቅን ያለነው ? ወንድሓችን ጎረሮው እስከሚደርቅ ስለ እኛ እነዳንጠፋ እየታገለ እየጮሀ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ እባካቹህ እናግዘው እንዳንጠፋ እባካቹህ 😢
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከአንተና አንተን ከመሠሉት ጋር ይሁን። !!!!ለምትሰራው በጎ። ሥራ። ፈጣሪ ከአንተ ጋር። ይሁን። !!!!
@ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ
@ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ Жыл бұрын
እኔ ምለው ለምንድነው እኛ ሀገር እንደ ኡጋንዳ አፍጣኝ እርምጃ የማይወሰድባቸው???
@veracity8968
@veracity8968 Жыл бұрын
የኛ መሪ ተብዬው እኮ እነ እሜሪካ ይህንን እንዲፈቅድ ያስቀመጡት ሰይጣን ነው !!! ምን መንግስት አለንና?? እብይ አይደል እንዴ ትልቁ የ LGBT ደጋፊ ???? ብልግና ፓርቲ ከገባ ጀምሮያለውን ስቃይ ተመልከት
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ Жыл бұрын
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ 😅ነው የኢትዮጵያ ነገር 😢😢😢
@ባህሩአረጋ
@ባህሩአረጋ Жыл бұрын
እኛ ሀገር ያሉት ባለስልጣናት ህወሀት የደፈራቸው ሰዶማውያን ስለሆኑ ያስፋፋሉ እንጂ አያስቆሙም
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
በትክክል እንዲያውም እንዲሰፍፍ ነው የሚፍልጉት የሰይጣን መንግሰት አገሪታን በከላት እግዝዬ አምላኬ ናአልን ድርሰልን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
ትውልድ ለመታደግ ሰለቆመለ ይባረኩ: በመቀጠል ኦርቶዶክሰ ቤ/ክን ምሁራኖች ልጆቿን ይዛ ብትቆም እንደዪጋንዳ ዓይነት ህግ ሊኖረን ይችላልና አሰቡበት ❤❤
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ወንድማችን አለህ ይጠብቅልን በየዝከው ነገር ድል አርግ አብሽር አለህ ከጎንህ ይሁናል
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 Жыл бұрын
መቼም ትውልድ። እየታደጋችሁ። ነበር ሠው , የሚተባበር። አጣችሁ። !!!!!
@genettelahun7710
@genettelahun7710 Жыл бұрын
If God is with you who can be against you! ? የቅዱሳን ጸሉት በስሪዋ ሀይልን ታደርግለች! በርትተን እንጸልይ. በርታ ወንድማችን.
@SirakMicheal-wd4vj
@SirakMicheal-wd4vj Жыл бұрын
ፈጣሪ። እንደ። እናንተ ያሉትን ያብዛልን። !!! መምህር ደረጀ በእውነት ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@mariameles5436
@mariameles5436 Жыл бұрын
መ/ር ደረጀ ነጋሽ እግዚአብሔር ይርዳህ በአሁን ላይ ልጅቻችን በከባድ አደጋ ላይ ናቸው በትብብር መስራቱ ወሳኝ ነው በዚህ ዙሪያ ሀገራችን ላይ በውጭው ሰው ምን እየተሰራ እንደሆነ የሚያሳይ በቅርቡ አይቼ በጣም ተገርሜያለው Aesop Ethiopia you tube ይባላል ግቡና እዩ
@Kazena45
@Kazena45 Жыл бұрын
አውንም ኢትዮጵያ የትገኘ ግብርሰዶም ማህበርሰቡ ካገኘ እርምጃ ይውስድ ቢወስድ የተሻለ ይሁናል ብዬ አስባለሁ
@tenanisro9218
@tenanisro9218 Жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ልፋትህን ይቁጠርልህ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
በህብረት ደብዛቸውን ማጥፋት ነው ላገር አይጠቅሙም ፈጣሪን የሚያስከፉ ናቸውና።ባለስልጣን መሆን አይችልም አላህ ዙርያቸውን ያጥፋው።አብይ እንደነዚህ አይነቶችን አጥፋ
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
እንደው ሁሉንም ነገር የመንግስት ጥፋት ማድረግ ትንሽ አይሸክክም እውነት ከተናገርን ማህበረሰቡ አይምሮውን በማሰራት እና ተደራጅቶ አንዳንድ ነገሮችን ጭራሽ ማስቆም ባይችል ግን ብዙ መከላከል ሲቻል እንደው ነጻ ሚዲያ እና እንደፈለገን ማውራት ስለቻልን ዝም ብሎ መንግስት ብቻውን ሁሉን አላደረገም ብሎ ወቀሳ በአሁን ሰአት ብዙም ውጤትና ተሰሚነት ሊያገኝ አልቻለም አይችልም ከዛ ይልቅ እንደድሮአችን እርስ በራስ መረዳዳቱ የበለጠ ይረዳናል🙋‍♀️🙋‍♂️🇪🇹
@SenaitMale-lx8vs
@SenaitMale-lx8vs Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እን ቃዋም በይፋ ይወገዝ ሄነገረ አብረን እን ቃወምበተ ኢትዮጵዊያን እንነቃ ከኢትዮጰያ ይወገደ በጌታ ስም እንበል አይፀና በአገረላይ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
አይይይይ ሃገሬ ይሄን አይነት ክፉ ነገር ከማየት ከመስማት መሞት ይሻላል እጅግ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በዚህ ደረጃ እሳት መዝነቡም አይቀርም
@workeago426
@workeago426 Жыл бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ ብድርይግብህ ለእኡትዮጵያ የቆምክ ነህ።
@ematurn2275
@ematurn2275 Жыл бұрын
TOTO tourers ለእነ ጀነራል አሳምነው እና ዶ/ር አምባቸው ሞት immediate cause ነበሩ።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይቁም ደግሞም ይርዳህ በጣም ነው እማደንቅህ ስለ ህዝብህ የምትታገለው እና እምትሰራው ያለህው ዘመንህን ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ከክፉ ሁላ አንተን እና ቤተሰብህን ይጠብቀው ጌታ ኢየሱስ። አገራችንን🇪🇹 አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቃት🙏❤
@laveleable
@laveleable Жыл бұрын
እግዚአብሔር : ሆይ ይቅር: በለን !!🙏 😭
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
ዛሬ መምህር ደረጀ ያነሱት ሀሳብ የሁልግዜ ጥያቄዬ ነበር መብራት ሀይል ውሃልማት ቴሌ ወዘተረፍ ባንክ ጭምር ለምን በአማርኛ ካላንደር እና በአማርኛችን አይጠቀሙም እያልኩኝ ሁልግዜ አስብ ነበር ያው ኦሮሞማ ሚባል ሀገር መመስረት ስለሚፍልግ ገዢው ፓርቲ አማርኛን የማጥፋይ ዘመቻ ነው ብዬ አስብኩኝ ኦሮሚያ ክልል እዚ ለገጣፎ በአማርኛ አትስተናገድም በቁቤ ነው ኢቨን ኦሮሚያ ባንክ አስገድደውን ካላወጣቹ ብለው ያስገድዳሉ ግን በቁቤ ነው እንዳለ እና መምህር አማርኛ ፊደሎቻችንን ለማጥፋት ይመስለኛል ሁላችንም በጋራ ልንሰራበት ሚገባ ነገር ነው በርቱ እድሜ ከጤና ይስጦ ኢትዮጵያ ሰለግብረሰዶም ሰው የው ፈርሞ መቶል በግልጽ ሌጋል አልሆነም እንጂ በነጻነት እየተንቀሳቀሱ ነው እንዳሉት ከላይ እስከታች አሉበት የመንግስት አካላት አሉ ዘፋኛች የፊልም አርቲስት አክተሮች ታዋቂ ሰዋች ሰማቸውን መጥቀስ በሚያስችል ሁኔታ በደብ ምናቃቸው አሉ እግዚያብሄር ይርዳቹ ይርዳን እንጂ ከባድ ዘመን ላይ ነው ያለነው ።
@nahomareaya3714
@nahomareaya3714 Жыл бұрын
ፓርላማ ውስ ህዝቡን የወከሉት የሚባሉት ለምን ይህን ጥያቄ አያቀርቡም ህጉ እንፀድቅስ ለምን አይጥሩም????🤔🤔🤔 ለቁጥር ማሟያ ብቻ ነው የሚቀመጡት ቆይ🤔
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
ፈጣረ እናተን ያቆይልን እውነት
@user-nz7zs9ub7e
@user-nz7zs9ub7e Жыл бұрын
እባካችሁ ፊት ለፊት እንደዚህ ያለ ምስል አትጠቀሙ ልጆች ስልክ በሚይዙበት ግዚ እንደዚህ አይነት ምስል ማየት የለባቸውም:: ልጆቻችን ዪትዩብ በሚከፍቱበት ሰአት ወንድ ለወንድ ሲሳሳም ማየታቸው መልካም አደለም:: አንድ ነገር ከማድረጋችን በፊት ቆም ብለን ማሰብ ይገባናል:: ለኛም ቢሆን የነሱ ቆሻሻ ምስል ምን ያደርግልናል ?
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እውነት ነው ያስደነግጠናል። እባካቹ እባካቹ!!!😔
@አለማመኔንእርዳው
@አለማመኔንእርዳው Жыл бұрын
በእውነት የዛሬ ስንት ዓመት አስተምረከናል ያውም ዋጋ ከፍለህ ግብረሶዶም ጋራ ሄደ ቀርጽ ብዙ የዛሬ 4 ዓመት ይሆናል ባልሳሳት የመጀመርያ ካንተ ሰምቼ ነው የተማርኩት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kibromabadizeray4907
@kibromabadizeray4907 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥህ ሁሌም መንፈሳዊ ነህ ሁሌም እከታተላለው
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 Жыл бұрын
መምህር ሆይ የምትናገራቸው ነገሮች በሙሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ይድረሰለት ለህዝባችን ።።።መንግሰት መፍቴሄ ቢፈልግ ይበጃል ።።።ዬጋንዳ እርምጃ እየወሰደች ነው ።።።ዝም አንልም ሁሉም ቢደግፉ ይህ ደረጃ አይደርሰም ነበር 😢
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 Жыл бұрын
በትክክል አላህ ይጠብቅክ
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 Жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይታረቀን ኢትዮጵያ በምን ዓይነት አውሬዎች እጅ ወደቀች
@YOTE122
@YOTE122 Жыл бұрын
አንድላይ: ሰብሰቦ: ማቃጠል: ነው። መንገድላይ: ስታገኙአቸው: እረዱአቸው።እራሱ: ገዳዩ: አብይ: አስሬ: አረብ: አገር: የሚሮጠው: ሉጢ: ስለሆነ: ነው።
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 9 ай бұрын
ደግሞአረቦቺምንይበሉሺ??
@kokebgaredew3014
@kokebgaredew3014 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ህዝቡ አዚም ተደርጎበታል እዚአብሄር ይፈውሰን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ሀጢአት ለሚሰሩት😢😢😢😢ክፉ ናቸው በቅድስት ሀገረ እንዴ ሲያደረጉት
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንገድህ ይምራህ አንተስ ግዳጅህን ተወጣህ ይብላኝ ለኛ ትልቅ ፍርድ ይጠብቀናል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይቶሎ ናና ይህንን አለም አጥፋው
@worldlie6396
@worldlie6396 Жыл бұрын
ኧረ በፈጣሪ ወንድ አሳስማችሁ Thumbnail ትንሽ እናንተንሰ አይደብራችሁም? በቃ ማንቃት ካለባችሁ በቃል በቂ ነው። በምስል አለማምዳችሁ ነገ ባካል ቢያይ እንኳ አንዳይደነግጥ ከማድረግ ባለፈ ምን ይጠቅማል።
@kidhgs717
@kidhgs717 Жыл бұрын
Enezihin wetatoch yemiyawikachew sew enditenekeku yadergachewal normal goadegna mehonun ayasifeligim.
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እረ ሲጀመር የሰዶም ፊልም ያያሉ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Stop pretending
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
☹️😕
@tessema2
@tessema2 Жыл бұрын
እግዚኦ!!!
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 9 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂራጂኡን ላሂላሀኢለላህ ሙሀመዲ ሰለላሁአለይሂወሰለም እዲህአሉ በመጨረሻውዘመን የሉጥህዝቦቺ ተግባር ይመጣል ይከሰታልአሉ 😢ልጂለመውለዲራሱ ያስፈራል 😮አሁንማጭራሺ መግስት ተፈራርመውአርፈውታል
@SeidaDejen
@SeidaDejen 5 ай бұрын
መንግስትዝምቢልመከላከያ ህዝብናአገርጠባቂአይደል
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 Жыл бұрын
አሜሪካ ህውሀትን የምትደግፈው ለምንድን ነው? ግብረሰዶም የተስፋፋው በህውሀት ዘመን ነው።አሁንም ሊስፋፋ የሚችለው በነሱ ነው ብሎ ስለሚያምን ነው።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ግብረሰዶማዊነት የሰይጣን ሀሳብ ነዉና እቃወመዋለሁ
@AbadiKassa
@AbadiKassa Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ኤንጂኦዎች ልክ እንድ ኤረትራ ጠራርጋ ቅድምያ ታስወጣቸው ሰው ልጅ በራብ ኣይሞትም በቓንቓ በሃይማኖት በመሬት ስያፋጁን እንደማይሳካላቸው ሲያረጋግጡ ኣሁንም ትውልድን ዘርን ለማጥፋት በድብቅ እንዲሰሩ እያንዳንዱ ዜጋ ግዴታው እንዲዋጣ በገኛቸው መልቀም እንዲጀምር ህግና በህክምና በመረጋገጥ ኣገሪትዋ ላይ ህግ እንዲጸድቅ።
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Жыл бұрын
ይልቅ በጣም የሚገርመው ሁሌ አንድ ዓይነት አርእስት እየሰጣችሁ: በምን ምክንያት የኢትዮጵያን የቀረጻችሁትን የማታሳዩት? ባይሆን ባለሥልጣን ያልሆኑ ሁሉ ቀረጽን አላልክም? ምንም ምክንያት አይኖራችሁም የማታሳዩበት? እያጋለጣችሀ መልካቸውን ብቻ blurry አድርጋችሁ ሌላውን እንዳለባበሳቸው አደናነሳቸውን ብታወጡ የኢትዮጵያን ወንድ ሲባል ግብረ ሰዶም ጠል ስለሆን በርትተን በውስጥም በውጭም ሆንን እስከ መጨረሻው እንፋለማለን: ይሄ የመጨረሻ ዕድል ነው፣ አታድበስብሱት እባካችሁ እባካችሁ ከዚህ በላይ ምንም አይመጣም😡 በተረፈ ወላዲት አምላክ ትርዳን🙏🏾🙇🏾‍♀️
@Amele-z3h
@Amele-z3h Жыл бұрын
እናተ እራሳችሁ የማያቀውን ወጣት እዲማሩ እያረጋችሁ ነው መንግስት እናተንም አሉበት የተባለውን ወጣት ማስር ነው ያለበት ላፋችሁ እንኳን አይቀፋችሁም
@kbeshir3986
@kbeshir3986 Жыл бұрын
በጣም የሳዝናል። አንተም ደረጀ ወደ ጎጥ ገባህ! ወይ ዘንድሮ! ደብረ ኤልያስ በመሳሪያ ተደበደበ አልክ! መልካም ለምን ምሽግ እስከ ሆን ደብሩ እና ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ዝም አሉ? አንተ ራስህ ዋነኛው ሶዶማዊነትን አስፋፊ ነህ። ወረኛ።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ስም ካልጠቀሳችሁ በምን እናዉቃለን ቆይ ለምን ታደፋፍኑታላችሁ ሀገር ማዳን ከሆነ ይፋ አድርጓቸዉ የሰይጣን መንፈስማ ኢትዮጵያ ዉስጥ ተስፋፍቷል ሰላም ጠፍቷልኮ ደም በየቀኑ እየፈሰሰ እምነት ቦታዎች እየፈረሱብን አደል ያለዉ ሰይጣንማ ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ ከመንግስት ጨምሮ በዉጩ በጨለማዉ አለም ተጠልፏል የሚያወራዉ ሌላ የሚኖረዉ ሌላ ነዉኮ የሆነብን
@tenanisro9218
@tenanisro9218 Жыл бұрын
ምግብ ከቀረበልሽ መብላት ያንቺ ድርሻ ነው አጉርሱኝ አይባልም መርምሪ ሁሉም ግልፅ ነው ኣልተሸፋፈነም😮
@saraawankel7416
@saraawankel7416 Жыл бұрын
@@tenanisro9218 no
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ምን ያስፈራቸዋል ስም መጥቀስ ? ዛሬ ያወራ ምንም አዲስ ነገር አላወራም ቃል በቃል እየደጋገመ ነዉ ሚያወራው ከድሮም ጀምሮ
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 Жыл бұрын
ምን ያስፈራቸዋል ስም መጥቀስ ??? ዛሬም ምንም አዲስ ነገር አላወራም ከድሮም ጀምሮ ቃል በቃል እየደጋገመ ነዉ ሚያወራው ……
@deberabelay4823
@deberabelay4823 Жыл бұрын
አንተን የፈጠረህ እግዚአብሄር ይመስገን! በርታ ብድራትህበሰማይ ከፍ ያለ ነው! ዘርህ ይባረክ!!!
@innatalemdinku657
@innatalemdinku657 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ መምሕር
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
መጋለጡ በትክክል መልካም ሆኖ ሳለ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ብርቱና ኃያል ስለሆነ ወጣቱን ቃሉን ማስተማር ቢቀድም መልካም ነዉ ::
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
ወያኔነዉ አገራችን እዲገባ የፈረመዉ አሁንም የወያኔን ስራ የሚያስፈፅመዉ አብይ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Kenesu yebase memehere eyasetewaweke newe. Semachwene debekehelachwe fotowachwene meletefhe hesanatete wetate endiyayute eyederegachu newe. Betame yasaznale. Enesu bedebke enante befoyo chemere hagerune eyadaresachu newe. Ebakachu foto atletefu yale foto betenegrune yegebanale.
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 Жыл бұрын
የኢትዩጵያ ጠቅላይ ሚንስተሩም እንደዚያዉ ነዉ ሪፖብሊካን ጋርዶች ም ኦነግም የግብረሶዶማዊያን ናቸዉ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Fotwachwe lemene asfelge? Beglse eyasetewawekachulaxhwe newe enante yemetletfuten foto ense beletefute mene telu neber. Semachwene debekachu foto beyeaynetu eyawetachu kezhe belaye ensu yemiserutene medegefe mene ale!
@astekastek1000
@astekastek1000 Күн бұрын
እህ አይ ከንቱ ትወልድ በኛ ዘመን ሁሉም ነገር ሲኦል ነዉ የሆነብን ምናየዉምንሰማዉ ጆሮጩ ሚያረግ በስማም ይገርማል እዉነትህ ነዉ ሴጣኑ ነዉ ሚጫወትብን እኮ እባካቹ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስሙ ይሄ ዛሩ ዘመኖ ነዉ ወደ ግብረሰዶም የሄደዉ በፊት በቡና ባመድ ሚልከሰከስ የነበረዉ ዛር ነዉ ወደ እዚህ የሄደዉ እኮ ምናለ ይሄ ገጠመኝ በe b c ቢተላለፍ ህዝቡ ለማዳንአይ መንግስት ትላለህ እራሱ እናተከታዬቹ እንዳለ በዚሁ ዉስጥ ናቸዉለዛ ነዉ ዝም ሚሉት እኮ
@sarasesaye
@sarasesaye 4 ай бұрын
አላህ እድሜህን ያርስመው ❤እደው ኢትዮ ወደት እየሄደች ነው 😢😢😢😢😢
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
መንግሥት መልካም ዜጋን በመገንባትና ህዝቡን ከመጥፎ ነገሮች (ኃጥያት) ለመከላከል ብዙም ጥረት እያደረገ አይደለም። በተለይ በህግ ደረጃ ግብረ ሰዶምን በይፋ የሚቃወምና ምናልባትም ይህን በሚፈፀሙት ግለሰቦች ወይም ማህቡራት እንዲሁም ቡድኖች ላይ የመቅጫ ህገ ደምቦችን በይፋ በህገ መንግሥት ላይ የግድ ሊያስቀምጥ ይገባል ። ይህን ግን መንግስት ችላ ብሏል። ( ለምሳሌ አንዱን እንደጉለፅክልን ታዳጊ ልጅቷን በፊንጢጣዋ የተገናኛትን ግለሰብ ፍርድ ቤቱ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ "መፅሃፍ" ላይ ወንጀለኛውን ግብረ ሰዶም በመፈፀም በሚል ወንጀል የሚቀጣበት ደንብ ስለሌለ ፣ ወንጀለኛውን፣ ግብረሰዶምን በልጅቷ ላይ ፈፅሞ ሳለ፣ ነገር ግን ፍርድ ቤቱ ልጅቷን አስገድዶ መድፈር በሚል ቀላል ክስ ብቻ የቅጣት ውሳኔን አስተላልፏል። ይህ ደግሞ ሊስተካከል ይገባል። ) ወንድማችን የሰጠኽው ገለፃ እጅግ የምደግፈውና ለአዲሱ (ተተኪው ትውልድ) ጠቃሚና መልካም ትውልድን እንድናፈራ ያግዛል። በዚህ ጉዳይ ላይ በምትሰራው ስራ እግዚአብሔር ዓምላክ የሚደግፈው ስራን ነውና (ከኃጥያት የማዳን/ ከስህተት የመመለስ ስራን ነውና) ልናመሰግንህና ልናበረታታህ ከጎንህም ልንቆም ይገባል። ብሩክ ሁን። እግዚአብሔር ዓምላክ አገራችንን እትዮጵያና ህዝቧን ከዚህ ትልቅ ኃጥያት በጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ይሸፍን። አሜን ይህን ኮመንት ለምትመለከቱ ሁሉ የክርስቶስ እየሱስ ሰላም፣ ፍቅርና ምህረቱ ከፀጋ ጋር ይብዛላችሁ ። ከዘላለም ሞት መዳን የምንችለው በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን (ዳግም በመወለድ፣ ከእግዚአብሔር ዓምላክ ዘንድ ቡተሰጠን ፀጋ) ጠላት ዲያቢሎስንና ስራውን ደግሞ ፈፅሞ በመካድ ብቻ ነው። የክርስቶስ ኢየሱስ ህያው ደም ብቻ ከማንኛውም ኃጥያት ያድናል። ኑ ወደዚህ የዘላለም ህይወት ። ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው። ቅድስና ለእግዚአብሔር ዓምላክ ለዘላለም ይሁን 7x አሜን።
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ አንቆ አንገት ኣስደፍቶታል 🤔ምን ዓይነት ሐይል ኣግኝቶ ከባህል ከተፈጥሮ ሐይማኖት ውጭ የሆነው እንዴት ይቃወም ይገዳደር መንቅሮ ይጣል 🤔😨እግዛብሄር በደከምንበት ጉልበት ይሁነን 🙏🙏🙏🙏
@thewayofyo12
@thewayofyo12 Жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ የሰራውት ቪዲዮ አለ ለበለጠ እውቀት ተመልከቱት
@Blen915
@Blen915 Жыл бұрын
Civil service university ውስጥ አስተማሪዎችም አሉ ። ወደ ተለያዪ መዝናኛዎች ወንዶችን ይዘው ይዝናናሉ ።
@yop2523
@yop2523 Жыл бұрын
የሌሉበት ቦታ የለም።ያሳዝናል
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
መምህር ደረጀ በእውነት ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
አውነትም ባለስልጣኖች ገብሶዶም ነቻው ይገደል የሚል ህግ ይውጣ
@mmn6040
@mmn6040 Жыл бұрын
መንግስት ይሄን አያወግዝም so ?🤔 እረ ጉድ እረ እናወግዝ ጎበዝ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን እውነትን ተናገርክ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለማዳን የለፉ መምህር ናቸዉ ልንደግፋቸው ይገባል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት መምህራችን
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ቸሩ መድሀኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሰው😇 በጠፋበት ዘመን አንተን ሰቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እመብረሀን ከፊት ከኋላህ ትጠብቅህ አሜን
@salamghosn8854
@salamghosn8854 4 ай бұрын
አቤቱ አቤቱ አቤቱ እግዚብሔር ማሪን ይቅር በልን እደብደላችን ሳይሆን እደቸርንትህ ማረን 😭😭😭😭
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 Жыл бұрын
እንደ ዩጋንዳ ጠንከር ያለ ህግ እንዲወጣ ሁሉም ሰው ጠንክሮ መስራት አለበት
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ምንድነው የምታካሂዱት ? የ ግብረሶዶም ፕሮሞሽን ነው እንዴ ? ሀገሪትዋን በግብረሶዶም ወሬ ጠመቃቹዋት
@YonabEmail3
@YonabEmail3 4 ай бұрын
ልክ ነህ እኔ ራሴ አይቸ አላቅም በ ወሬ ግን በዛኝ
@robat8719
@robat8719 Жыл бұрын
ሰፈር ውስጥ እያስፈራሩ ብር የሚረከቡ ጉልቤወችን ትመስላለህ:: ዘመኑ ባፈራው ቴክኖሎጅ ህብረተሰቡን እያስፈራሩ ኮይን የመስራት አዲስ መላ ናት:: ዜጋ ላባ ቻይና ጀርመን እያልክ ደህና ማስታወቂያ ትሰራለህ:: አወጅን የምትለውን አዋጅ በማወጅ ምን ፈጠርክ?
@mmh4991
@mmh4991 Жыл бұрын
You have a problem, and you may be one of them 😂
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 4 ай бұрын
ያአላህ በቃበለን።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jasminekibret1312
@jasminekibret1312 Жыл бұрын
መምህር ደረጄ ምን መንግስት አለና ነው ማነው የሚስማህ
@veracity8968
@veracity8968 Жыл бұрын
ኢትይ የማፍርስ ሥራ በቅጡ እየሰራ ያለው ብልጽግና ተብዬ ነው !!!! እግዚአብሔር እነሱን ይገላግለን
@HassenGaid-ok2bl
@HassenGaid-ok2bl Ай бұрын
Abeyance.gagen.oromo.naw.fanno.meneme.lyamata.ayheleme.amar.a.
@jasminekibret1312
@jasminekibret1312 Жыл бұрын
ገንዘባችንን እንኳን invest ሀገራችን ላይ እንዳናደርግ ይኽው ይዘን ቁጭ ብለናል
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Жыл бұрын
ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥዎ። ይኸን፡መንፈስ፡እርኩስ፡ኢሉሚናቲ፡እንዲጠፋ፡እንጠልይ።
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy 4 ай бұрын
እኛ ርቱዐንግብረ ሰዶም እንቃወማለን
@smartcityfool
@smartcityfool Жыл бұрын
Is this guy a priest? He gives gay vibes himself, including the doctor 😂 😂 😂 😊
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እነኔ የፕሮትስታት ክርስትያን ነኝ please do not gave up
@HassenGaid-ok2bl
@HassenGaid-ok2bl Ай бұрын
Besegena.menyadereg.lmebada.bowshe.holow..mene.yaderege
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 Жыл бұрын
May God bless and protect our country 🙏 ♥️ Thanks for sharing ❣️
@falkmayer1723
@falkmayer1723 Жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ያሳዝናል ተባብረን ካላጠፍነው በስተቀር ትልቅ አደጋ ይጠብቀናል😢
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
Le enante new adis enji Ethiopia west ene nebs kawekubet geze jemero be derge geze neberu hagerfiki artistoch beherawi theater ye mengest halafiwoch harambe hotel akababi,bole,riche akababi,stadium cake bet,felweha, akababi,neberu bebezat England, ke middle east, American,sudanese, betam neberu ahun social media selemeta betam genene
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 Жыл бұрын
Ethiopia weste kulfe kulfe bota selalu wanawochu endikome ayefelegem Ethiopia weste
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 Жыл бұрын
ችግሩ እኮ አሥፋፊው መንግሥት ነው
@KZ.7160
@KZ.7160 Жыл бұрын
‎ሌላ አለም ላይ ስናየው የነበረውን አፀያፊ የሆነ ነገር እና ተግባር ኢትዮጵያ ላይ አየዋለው ብዬ አስቤም ገምቼም አላውቅም ነበር!!! በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው ይሄነገር ደሞ በዚሁ ቀጥሎ ስር ከሰደደ አበቃልን!!! ከዚ ከምዕራቡ አለም የምናየው ነገር አስፀይፎን ልጆቻችንን ይዘን አገራችን በባህል እና በሃይማኖት እናሳድጋለን የምዕራቡ አለም ለኛ አይሆንም ብለን ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ልንገባ ብናስብ በሁሉም ጎኑ አገራችን ብሶ ቁጭ አለ!!! ከሰላም ሰላም የለን አሁን ደሞ በዚህ ደረጃ እየተጉዋዝን ከሆነ የት እንደምንገባ ፈጣሪ ይወቅ፡፡
@taibatsegalen3112
@taibatsegalen3112 Жыл бұрын
ፈጣሪ። እንደ። እናንተ ያሉትን ያብዛልን። !!!
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
@ሐብታምአፀደ-ማርያም Жыл бұрын
Amen Bewinet
@michealtatek4124
@michealtatek4124 Жыл бұрын
ነጮች ግን ሲያስጠሉ
@aliahmedhassen8793
@aliahmedhassen8793 Жыл бұрын
ግብረሰዶም የሆኑ ባለስልጣናትና ታዋቂ ሰዎች ስም ዝርዝር ጻፉልኝ
@martaylima3928
@martaylima3928 Жыл бұрын
አንተማነህ የሚጻፍልክ?
@habtamuhailu7508
@habtamuhailu7508 Жыл бұрын
ይሄ ሰውየ እራሱ ቡሽቲ ነው!
@EtensheBancha
@EtensheBancha 9 ай бұрын
እምብርሃን ልጄን አደራ
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 Жыл бұрын
ብልጽግናን ጠይቁት! ከሱራስ አንወርድም! በቃ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
This guy must be a hidden gebresedomawi otherwise why would someone be so fixated on others sexualities
@aben266
@aben266 Жыл бұрын
I feel same am actually gay but i think he is also gay and work for in secret for gay write 😂 And i am not supporting him
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
Le enante new adis enji Ethiopia west ene nebs kawekubet geze jemero be derge geze neberu hagerfiki artistoch beherawi theater ye mengest halafiwoch harambe hotel akababi,bole,riche akababi,stadium cake bet,felweha, akababi,neberu bebezat England, ke middle east, American,sudanese, betam neberu ahun social media selemeta betam genene
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
​@sura266 🌈🌈🌈happy pride month dc they celebrated yesterday 06/10/2023 I saw so many Ethiopian
@aben266
@aben266 Жыл бұрын
@@dcghetto Thanks Sol ! I don't know about the past time but this time also there are to many gays in Ethiopia and we are not that much afraiding everyone know about gay life and sexual write even some peoples stupor us and your Gay too Sol ?
@aben266
@aben266 Жыл бұрын
@@free-spirit-z6y 😂😂😂 Your last comments are so touching i wish if i tell you my history how i became gay but not here
@للنت-خ3ظ
@للنت-خ3ظ Жыл бұрын
መገን ዘንድሮ አላህየ ስንቱን አሳየህን ፈተናችን መብዛቱ እኔ ለራሴ ይሄን ቋንቋ የመጀመሪያየ ነው ስሰማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Жыл бұрын
እወነት ነው ያለመቃወም መደገፍ ነው ስለዚ መንግስት ዝም ካል ህዝቡ አንድ ሆኖ መቃወም አለበት፡፡ እግዛብሄር ተዋጊ ነው፡፡
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔርብቻ ይርዳን ህዝቡም ማጠናከር ያስፈልጋል :: ነጮችን ማመን??????????
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 143 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 87 М.