KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ናሂ ቶንዴን መታው | ሚስቶቻችን ፊት ተጣላን | ፍርዬና ውብዬ አለቀሱ | FIGHTING IN FRONT OF OUR WIVES PRANK!! *BAD IDEA*
31:49
bermel Georgis በጥምቀት መቅሰፍት ይመጣል በዚሁ ስርዓት ከቀጠላቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
1:16:26
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
በቀረፃ መሃል ቭድዮው እንድናቋርጠው ያስገደድን የሚረብሽ ስሜት 💔 😭
Рет қаралды 112,279
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 418 М.
Brex Habeshawi
Күн бұрын
Пікірлер: 3 400
@FrieDagiFamily
3 ай бұрын
መሲዬ አይዞሽ ... እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 🙏
@እሙሀሊድሀ
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አብሺር መሲ ማን አይቀርበርች ለልጂሺ😢😢😢😢😢😢
@kindhaftigirmay2569
3 ай бұрын
@@እሙሀሊድሀ መሲዬ አይዞሸ እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥሸ
@bb6526
3 ай бұрын
እኔም በስደት ላይ ሁኜ የምወደው የምንሰፈሰፍለት የናፈቀኝ የናፈኩት አባቴን ተረዳሁ ውይ ተንገበገብኩ ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እሙሀሊድሀ
3 ай бұрын
@@kindhaftigirmay2569 አብሺር ደምሩኝ
@TheQueen-ux7cd
3 ай бұрын
አይዞሽ እኔም ሞተብኝ እንስፍስፍ የምልለት ያውም ወንድምም አባትም እሱው ነበር ግን ሞተብኝ ይባስ ብሎ ግን በስዴት ይከብዳል እኔ ዛሬ የሚያመኝ ያን ጊዜ ባሌ አጠገቤ ሆኖ አላስተዛዘነኝም ይባስ ብሎ ቲክታክ ይጨፍር ስለነበር ዛሬም ያመኛል መሲ ምርጥ መከታ የሆነ ባል ነው ያለሽ😢😢😢@@bb6526
@AsmilBfs
3 ай бұрын
ብሬክስ እኮ ባል ብቻ አደለህም አባትም ጭምር ነህ ❤መሲየ አይዞሽ
@Alahwaki
3 ай бұрын
Wellahi lijun sayew batammm yasazinal Alkeskugn wellahi kebad new Ene Ene rasu wellahi kewuste fakilo new yaslekesegn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HiwoteHayilu
3 ай бұрын
❤❤ አንተ ባል ብቻ ሳትሆን ወንድም አባትም ነህ ያንተን አይነት አዳም ይስጠን ለሁላችንም የኔ እናት እኔም አባቴን በስደት ሁኔ ሳልቀብር እፍን ብየ ነው ያለሁት ጽናቱን ይስጥሽ
@3mr3li-p9f
3 ай бұрын
25 ኢየሱስም፡- ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ የዮሐንስ ወንጌል ፤11🙏🙏
@tig-dm8pb
3 ай бұрын
ጀግና ባል ለሚስትህ ሁሌ አዳይነት ብዙ ወዶች ሴት እራሳን ስትጽል ከማበረታት ይልቅ መሸሽን ይመርጣሉ😢
@NetsanetFa13456
3 ай бұрын
እሷ አዘን ገጠማት እጂ መች እራሧን ጣለች😢
@YewhinVlogs21
3 ай бұрын
ንደማመር እህቴ❤@DadaTube225
@TffGfyy
3 ай бұрын
በጣም
@ReemanQueen
3 ай бұрын
ምርጥ ባል ነህ ብሪክስ😢ባልም ወንድም ትሆናታለህ ለእሷም ፅናቱን ይስጣት😢
@Damenu-mx1ch
2 ай бұрын
የኔ እናት እመብረሃን ፅናቱን ትስጥሽ፣😢😢 ሁላችንም ነገ ወዲዚያው ነው፣አይዞሽ ጠንክሪ።
@medinaa-tc7sr
3 ай бұрын
ምርጥ ባል ነህ ወንዲሜ አላህ ደሥታችሁን ይመልሣላችሁ ያረብ🤲🤲🤲
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@medinaa-tc7sr
3 ай бұрын
@DadaTube225 መልሽ እሸ
@medinaa-tc7sr
3 ай бұрын
@DadaTube225 ❣️❣️❣️❣️
@ktube8920
3 ай бұрын
ሀዘንን የደረሰበት ያቀዋል መሲየ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ሀያቲ 😢😢😭 እናትሽም አላህ ያፅናቸው የልጅ ሞት ከባድ ነው 😢😢
@hyagfddgfddhhdd
3 ай бұрын
በጣም💔😭
@hannamulugata4896
3 ай бұрын
ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ ቀላል አይደም ፅናቱን ይስጥሽ🙏😭 የኔ ውድ በርቺ ለልጅሽና ለባልሽ ስትይ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አልቅሳ አስለቀሰችኝ አተ ግል የባል ጀግና ነህ ፅናቱን ይስጥሽ
@fozeyaahmde4078
3 ай бұрын
እኔም❤
@emushewatube
3 ай бұрын
መሲዬ ከባድ ቢሆንም እራስሺን አጠንክሪ ደግሞ ብሬክስን የመሰለ ንጉስ ባል ሰቶሻል ባለሽ አመስግኚ እማ ሁላችንም ወደዚዬዉ ነዉ
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁንውዷ
@tegestmulugeta8946
3 ай бұрын
መሲየ እግዚአብሄር ያፅናሽ የኔ እናት አችቢአስ ቀብሰሻል በዚህ ተፅናኝ ብዙ ከዚህ የባሰ የደረሰብን አለን ሁላችንም መሄዳችን አይቀርም የጌዜ ጉዳይ ነው አይዞሽ ብሬክስ አሰተዋይ የልጅ አዋቂ ነህ አይቀይርህ ከሚሰትህ ጉን ሰለቆምክ እናመሰግናለን
@JffHui
3 ай бұрын
ጀግና ባል ፅናቱን ይስጣችሁ😭😭
@samra48
3 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሺ😢😢😢😢😢
@AberadinkuDinkuAbera
3 ай бұрын
😭😭😭😭
@Selma-sp6td
3 ай бұрын
አይዛሸ መሲየ 😢😢😢ፅናአት ይሰጥሸ ጅግናው ውንዳማቸን አፅናናት እሺ
@Sofia-z7y8o
3 ай бұрын
ቃል አይኖረኝም ማፅናኛ ቃል የለኝም አንተን የሰጣት ፈጣሪ አለና በዚህ ትፅናና ኡፍ ሲያም ሀዘኑ እንኳን እሷ ለኛም ሲያዩያቸው በጊዜ መሸባቸውና ፈጣሪን መጋፋት አይቻል ምርጥ ባል ወንድም አለህላት
@messitube1299
3 ай бұрын
የማይድን ጠባሳ ጥሎብን ሄደ የቤተሰቡ አድማቂ እሱነበር ጨለማ ለበስን ሳናስበው ተሰበርን የሱ ነገር እር የተዳፈነ እረመጥ ነው እስካሁን ከባድ ሀዘን አላየሁም የሱስ ይለያል አቤትፍቅራችን ታናሽና ታላቅ አንመስልም ስንዋደድ አንድም ቀን ተጣልተን ተኮራርፈን አናውቅም ሰው ሲቆጣኝ አይወድም እር ኔስ ውስጤ እርርር ሏሏል መልሰው 😢😢እዴት ይረሳኛል እንባ እደዚህ ቀርቦኝ አያውቅም አሁንማ የት እደሚመጣ አላውቀውም ድገት ሳስበው እንኳን በጉጨ ይፈሳል ከባድ ነው ከመከራ ይሰውርችው ወንድማለም በሰላም እረፍልኝ ጀግናዬ😢💔❤️🩹🙏🏻
@KemilahusenKemilahusen
3 ай бұрын
አብሸሪ የአላህ ዉሣኔ ነዉ ጠንካራ ሁኝ
@fatimamohamhad3743
3 ай бұрын
@@messitube1299 አይዞሺ መሲ የ ውዷ አንዴየ ሁኖል ጠክርሺ መቆም ያለብሺ ማማ
@زينبمحمد-ظ8ن
3 ай бұрын
😢😢አይዞሽ የኔ ቆጆ እኛም ሀያጂ ነን
@FatemhAhmd
3 ай бұрын
አብሽሪ ከባድነው ብርታቱን ይሥጥሽ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
3 ай бұрын
አላህ ጽነቱን ይሰጥሺ ደግሞ እንኳንም ልጅ ያለው በርቱ ለልጅ እርዱት
@GuhCgbj-kk2hu
3 ай бұрын
ብሬዬ. አተ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ፈጣሪ እዳይለያችሁ ደግማችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ ኑሩ ❤❤
@ניצן-ד6ב
3 ай бұрын
አንተ ግን ባል ሳትሆን አባት ወንድም ሁለመናዋ ነክ የወለዱህ ይባረኩ ዘመንህ ይባረክ ተባረኩልኝ ስወዳችሁ ሩቤሌ እዴት ነው እግዚአብሄር ከእናንተ ጋ ይሁን።❤
@fgcf61979
3 ай бұрын
መሲየ የኔናት ምን እደምልሽ አላቅም አዘን ከባድነው አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔናት መላው ቤተሰብሽን አላህ ያፅናቸው አዘን የሚያቅ ያቀዋን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fgcf61979
3 ай бұрын
@DadaTube225 ግን መደመር ምድነው
@RukiKk-k3f
3 ай бұрын
መሲዬ አብሽሪ😢😢ይከብዳል ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽናት😢
@ለይሏአቡዱ
3 ай бұрын
ብሬክስ ወላሂ ትለያለህ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ጉዋደኛ ምርጥ ልጅ እኔጃ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ላንችም ብርታቱን ይስጥሽ
@SameraSamera-i3x
3 ай бұрын
አይዞሽ መስየ ሁላችንም ወደዛው ሀጅ ነን ማንም ከዛ አይቀርም እኛ እንሄዳለን እጅ እነሱ አይመጡም እናማ አይዞሽ እኔም አባቴን ነው ያጣሁት በስዴት ሆኜ እዳችው😭😭😭😭😭 💔💔💔💔 ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ወንድምሽን አታልቅሽ
@HananJelita-et9zk
3 ай бұрын
መሲዬ ጀግና እኮ አልሞቱም ስማቸው ከመቃብር በላይነው ነፉሳቸው በገነት ያኑርው😢😢😢😢
@TtYy-mf2ot
2 ай бұрын
አሜን🙏
@kmloveadamaa8214
3 ай бұрын
መሲዬ የኔ ውድ. ተፅናኚ እኔ 10አመት እናቴን ሳላያይ ሁሌም እፈራለሁ. እንዳላጣት ድፍረት አጣሁ. ለመግባት በግል ባወራህ. ደስ ይለኛል ብሬክ
@pyeshemandie3358
3 ай бұрын
ብሬክስ አንተም እሄን ደግነትክን አይቀይርብህ አንተ ጀግና ባል ነህ ለሠዉ አርያ መሆን የምትችል እህታችን ስለምትከባከብልን እናመሠግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
3 ай бұрын
ምን ታርግ ብሬ ሴት ናት አትቺልም ቢቻልማ ትችለዉ ነበር ግን ምን ይሁን ሁላቺንም ወደዛዉ ነን አይዞሽ
@AlemAtenaw-gd3jg
3 ай бұрын
መሲየ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ብሬም ከጎኗ ሁነህ የወንዶች አርአያ አንዱ ነህና እግዚአብሔር አይለውጥህ ፅናቱን ይስጣቹ❤❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
3 ай бұрын
እድለኛ ነች መሲ ባንድ ወገን ልቧ ቢሰበርም እንዳተ አይነት ባል እግዚአብሔር ሰጥቷታል❤❤😢
@HenokGebi-we8vg
3 ай бұрын
እኔ እና ኣንች መቸ ነው ምንጋባው ? እወድሽ ኣለው ❤😊
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
3 ай бұрын
@@HenokGebi-we8vgእንጋባ በቃ በደንብ ከተንካባከብከኝ 😍
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
3 ай бұрын
አይዞሽ መሲ ጠንክር በይ ብሬክስ መልካም ሰው እንደ አንተ ያሉትንያብዛልን
@ግሪስ
3 ай бұрын
አብሽሪ መሲ አላህ ያፅናሽ ይከብዳል ላያስችል አይሰጥ አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ
@የሩታዬአድናቂ
3 ай бұрын
ቢስሚላህ መስዬ አብሽሪ እንኳን አንቺ እኔ አንቺ ጋር እኩል ነው ያለቀስኩት ምን እንደምል አላቅም ብቻ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ😢😢😢ብሬክስ አንተንም አላህ ያቆይህ ከጎኗ ስለሆንክ በዚህ ስአት በችግር ስአት አብሮ የሚቆይ የለምናለ
@Hነኝወሎየዋ-r8n
3 ай бұрын
መሲየ አላህ ፅናቱን ሶብሩን ይስጥሽ ከባድ ነው😢😢
@Hነኝወሎየዋ-r8n
3 ай бұрын
@DadaTube225 እሽ
@taemotekle
3 ай бұрын
መስዬ ፅናቱ ይስጥሽ ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የምንኖረው ካንች ጋር አለቀስኩ'ኮ🖤💔
@ٱممعاذ-ذ2ح
3 ай бұрын
ብሬ አንተ የዘመኑ ድንቅ ባል ነህ መሲየ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ጠንክሪ አይዞሺ ።ብሬን የመሰለ ውድ ባል ለሰጠሺ ጌታሺ አመስግኚው
@alemtsehaybeza7966
3 ай бұрын
ብሬክስ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛ አንተ ለመሲ በጣም መልካም ባል ነህ በተለይ በመከራ ጊዜ እቅፍ አርጎ አይዞሽ ማለት ማፅናናት በጣም አስፈላጊ ነዉ መከራ ከባድ ነዉ እኔ በእናቴ ህልፈት አይቸዋለሁ እናቴን ባጣሁ በ5ቀን ነዉ የተሰደድኩት በዛን ሰአት የሚያቅፈኝ አይዞሽ የሚለኝ ከጎኔ ማንም ሰዉ አልነበረኝም ብቻ አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን መሲየ አይዞሽ
@netsolo8225
2 ай бұрын
መስዬ ነብስ ይማር 🙏 ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥሽ እሺ አይዟቹሁ❤❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
3 ай бұрын
መሲዬ ደርባቢት አይዞሽ እህቴ ሁሉም የሚኖረው የተፈቀደለትን ነው እራስሽን መጉዳትእንጂ እሱ አይመለስም እኛ ወደ እነሱ እንጅ
@loveSu-3
3 ай бұрын
መሲየ አላህ የሰብሩን ውሀ ያጠጣሽ አንተም ጎበዝ ጀግና ባል ስለሰጣት አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢
@loveSu-3
3 ай бұрын
@DadaTube225 እሽ
@AFf-y9b
3 ай бұрын
አይዞሺ መሲዬ አኔም አባቴን ከቤት አዉጥተዉ ነዉ የገደሉብኝ😭😭😭😭 መከላከዬ ግን ሁሌም የናፈቀኛል ግን አላገኘዉም😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@SusuAli-l1s
3 ай бұрын
ሀዘንን የቀመሰ ያቀዋል አይዞሽ መሲዬ ጠክሪ😢😢😢😢
@SusuAli-l1s
3 ай бұрын
@DadaTube225 እሺ እኔንም🤗
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኚስወድሽ🎉
@FbhcfcBhgfv
3 ай бұрын
በጣም💧💧
@مريمبنتبابا-ي9ز
3 ай бұрын
አይዞሽ ወዴ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እህት እደሀዘን መጥፎነገር የለም ወላሂ😢😢😢
@zamzamz7175
3 ай бұрын
😢😢😢እኔም
@hilamoo928
3 ай бұрын
የኔ ዉድ መሲየ አብሸሪ አብሸሪ አላህ ያበርታሽ የኔ እህት ቅስሟ ተሰብሯል😢 አይዞሽ😢ምን ማረግ አይቻል ከሞት ሚቀር የለም ሁላችን ሂጂ ነን😢
@Jamail-zh4el
3 ай бұрын
የኔ ምስኪን አልቅሰሽ አለቀሺኝ የምር ፈጣሪ ያፅናሽ❤❤❤❤ ብሬክስ መልካም ባል እርሱም እድሜ ከጤና ይስጥህ አሚን ቅድም ሀዘን ከባድ ነው
@ميكونا
3 ай бұрын
መስየ ኣጆኪ ማኣረይ ኩሉ ናይ እግዚኣቤሄር እዩ ተፅናኒ
@emuemran-zw9vj
3 ай бұрын
መሲየ አላህ ያፅናሽ እንኳን አንች እህቱ እኔም ባዳዋ ለዛውም በyoutube በማቀው ልቤ ተሰብሯል ግን አላህ ሁሌየም ትክክልነው ፈጣሪ አይሳሳትም ሁላችንም የነገ ባለተራወችነን ግን ሞት ሁሌየ አድስ እማይለመድ እንግዳ ነው። ብሬክስ አላህ ያክብርህ መልካምነትህን አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ
@kokobewerku6451
3 ай бұрын
እዉነትሺ ነዉ በሕይወታችን ብዙ ነገሮች ይገጥሙናል ሞት ግን ሁሌም አዲስ ነዉ ወንድምን ማጣት በጣም ከባድ ቢሆንም አይዞሺ መስየ ሁላችንም ወደ ዛዉ ነን 😢😢😢
@MaMa-qo1fl
2 ай бұрын
❤ ፈጣሪ ያፅናሽ መሲ ምን ይደረጋል ነፍስ ይማር ደሞ ምርጥ ባላአሽ አይዞሽ ብሬክስ ልዩ ሰው ነህ ከልብ ባልነህ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
3 ай бұрын
መሲየ ምን ቃል ያፅናናሻል አይዞሽ ሁላችንም ተመላሾች ነን አሏህ የሶብሩን ዉሀ ያጠጣሽ❤❤❤❤❤
@ቀመር
3 ай бұрын
አውቀዋለው ስሜቱን ያንቺ ወንድ በሞተ በሳምንቱ ነው ታላቅ ወንድሜን ጓደኛዬን መካሪዬ ገደሉብኝ ጡዋት አውርቼው ማታ ያጣሁት እራስ ምታት አመመው ሳይሉኝ ሞተ ብለው ነገሩኝ ሁሌም ነው ምንገበገበው በወንድሜ ሞት አላህ እኛንም አንቺንም ያፅናሽ እህቴ😭😭😭💔💔💔
@TsegaTube-hj9px
3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ
@baetaab5226
3 ай бұрын
የኔም እደዛው ጥዋት አዉርቸው በሁለተኝ ቀኑ ሞቱን ሰማሁ ታናሽን ገደሉብኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ 🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔
@TgLebanon
3 ай бұрын
እመብርሐን ታፅናችሁ እህቶቸ
@Birtuk-me8je
3 ай бұрын
መሢዬ አይዞሽ እማ እመብርሐን ታፅናሽ😥😥😥😥 ብሬክስ የምር መልካም ባልነክ ለመሢ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከነልጃችሁ🥰🥰🥰🥰
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
3 ай бұрын
እፍፍፍ መስዬ የኔ ቆንጆጆጆጆ አላህዬ ይሶብርሽ
@Huzeyifaawahid
3 ай бұрын
መሲዬ አብሽሪ ጀግና ባል አለሽ ሁላችንም ወደዛው ነን
@amaamm-yr6wh
3 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ ጀግና ባል አለሽ በሱ ተፅናኝ ጌታሆይ አደራህን ከደዚህ ያለ እሳት አተ ጠብቀን😢ወድንድሞቸ በብሀር እየመጡነው አሳብላይነኝ በሰላም እንድገቡልኝ ፆለት ዱቃ አድርጉልን ምንም እንዳይነካብኝ😢😢😢😢
@SadaHusain-i5s
3 ай бұрын
መሲየ አላህ ያፅናሽ ኡኡፋፋፋ ብሬክስ ባል ብቻ አይደለህም አባትም ወዲምም ነህ የእውነት😭😭😭😭
@EmuAlmu-r4q
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ ሁላችንም ወደ እርሱ ነዉ የምንሂደዉ
@khayalahusein4760
3 ай бұрын
ደሞ ቅስም ሰባሪ ኮመታተሮች አሉ እነሱናቼው የባሰሀዘን እሚያባብሱት ንቀሽ ተያቼው ❤❤❤❤
@Samera-kd5nz
3 ай бұрын
ምን አባታቸው እያሉ በሞት ይቀለዳል እንደ
@samera3817
3 ай бұрын
በጣም😔
@Jkeesum
3 ай бұрын
መሲዬ አይዞሽልኝ የኔ እህት በርቺልኝ ጠንክሪ ለሮባ ታስፈልጊዋለሽ ሀዘን አታብዥ ፈጣሪ የወደደዉን አድርጓል ነፍሱን ይማርልን😢😢😢😢
@OkOk-re3ut
3 ай бұрын
መሲየ አይዞሽ በርችልኝ በርግጥ እንኳን ለአንች እኔም ልቤ ነው የተሰበረ የከተማዋ ድምቀት የሀገሬ ልጅ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ጀግና 💔😢😢ድምቀታችን ነበርክ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ
3 ай бұрын
መሲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ ነብስ ይማር ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@serkalemdebalke7118
3 ай бұрын
አይዞሽ መስዬ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናሽ የወንድማችን ነፍስ ይማርልን
@አሚናት-ደ1ፀ
3 ай бұрын
ወላሂ ከባድ ነው እኔንም አስለቀሰችኝ እራስሽን አጠክሪ ለሚወዱሽ ሰወች መኖር አለብሽ ውዴ ❤❤❤❤❤❤
@ፋኖ11
3 ай бұрын
የኔ እናት መሲዬ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢❤❤❤ወንድምሽ ሞተ አይባልም ዋጋ የከፈለው ለኔ ላንቺ ለመላው የአማራ ህዝብ ነው💚💛❤
@KhawlaKhouri
3 ай бұрын
ወላሂውነትነውስቱወጣትትትአለቀባብይይይይምክንያትትትያማራወጣትትት
@GoAsd-u9p
3 ай бұрын
መሲየ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነው ደግሞ ብሬክስን የመሰለ እንደ ባልም,እንደ አባት ,እንደ ወንድም እግዚአብሔር ሰጦሻል አይዞሽ በርች ፅናቱ ይስጥሽ😢
@kerya649
3 ай бұрын
የኔ ዉድ መሲዬ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ 🥺🥺🥺ሀዘን አታብዢ ዉዴ ሀዘን ማብዛቱ መጥፎ ነዉ ዉዴ በርዬ ጀግና ባል ታማኝ ባል ላተም አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ወላሂ 🥺🥺♥️♥️
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዷ
@ብላቴናዋ
3 ай бұрын
መሢዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይሥጥሽ ደሞ አታልቅሽ ማልቀሥ ጡሩ አደለም የኔ እናት እፉፉፉፉ😢😢😢😢❤❤
@zedtube6796
2 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሸ መሲየ ሰሜቱ ከባድ ነው እኛንም ከዚህ ይጠብቀኝ
@ማሕሌት
3 ай бұрын
አይዞሽ መሲዬ ከባድ ነው ግን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ፅናቱን ይስጣችሑ ወንድማችንን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ
@almashow3207
3 ай бұрын
መሲ እኔ ልጅን ካጣሁ አሁን ሶስት ወሬ ላውም የስደት ልጀን ስንት መከራ ሲቃይ ያይሁበት ልጅ አደገልኝ ስል በሁለት አመቱ አጣሁት እኔ ልጅን አጥቸ እንኳን እኖራለህ ብየ እተነፍሳለሁ ብየ አስቢ አላውቅም ነበር ግን ሰውችን ልጅ ሶጦታችን እንጅ የኝ አይደሉም እና በፈለገው ስአት ወሰደ ለፈጣሬ መስጠት ያለብንን ቦታ አናዛንባ ምክንያቱም እኝም የኝ አይደልንምና መሲ ወንድሞችሽን በምድራዊ አስተሳሰብ አታስብያቸው ጎበዝ ሁኝ በፆሎት በስግደት ስትበረች ያን ግዜ የነሱ ስላም ማግኝት ላንች እረፍት ነው ፆሎት አርጊላቸው እንጅ አታልቅሽባቸው ምን እንድሚፈልጉ በደንብ ታውቅያለሽ እኔ ልጅን ሳስብ በምድር ሳሰብሁት እራሴን አጣለሁ ግን ለምን እግዚአብሔር የፈጠረን አላማ አለው እዮብን ለምሳሌ እይው እግዚአብሔር ሰጠ እሱ ነሳ ነው የሚለው እና አታስቸግርያቸው ደስ አሰኝቸው ወንድሞችሽን ባንች ልክ እንደፅሀይ ያብሩ ❤❤❤❤ እራሽን ጠብቂ
@Jojo-f5d
3 ай бұрын
አላህ ሶብረኑን ይስጥሽ
@Zamani1983
3 ай бұрын
የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ የኔ እህት😥
@الدوسري-ي4ه
3 ай бұрын
Gomez.tenkara.nesh.egziabhier.yabertash❤😢
@جانو-ل7ف
3 ай бұрын
ትክክልነሽ እህቴ በተለይ በስደት ካባድ ነዉእኔም በስደት ልጄን ኣጥቻለሁ ብሆንም ማልቀስ መፍተሄ አይሆንም ፆሎት ግን ሁሉን ነገር ያስረሳል እና እህቴ ኣይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ
@messitube1299
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ😢😢
@birtukanmekonen9494
3 ай бұрын
መስዬ አግዚአብሔር ያብርታሺ አህቴ አይዞሽ ብሬ አንተንም እንካንም አግዚአብሔር አተረፈክ ❤❤❤
@LylaSQ-zj2cv
3 ай бұрын
የኔ ዉዱ መሲዬ አይዞን እማዬ ለሱም ጠሩአይደለም ይርፈበት😢
@Mariyam_c212
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ መሲዬ ከባድ ነው ስሜቱ 😢😢😢😢
@ስአዳአድም
3 ай бұрын
ወይኔ ብሪክስ ምርጥ ሰው የምር ጅግና ውንድ የምር ማድነቅ እራሱ ያንስብሀል ሚስየ ሀዘን ከባድ ነው ሁላችንም ቤት አኳኳቱል አይዞሽ ጠንክሬ😢😢😢
@ኢማንይመር
3 ай бұрын
የጀግና እህት ብርታቱን ይስጥሽ ለእኛ ነው የተሰዋው ሁሌም በልባችን ይኖራል አይዞሽ መሲዬ እንኳን ለአንች እኔ እራሱ ልቤ ተሰብራል በሞቱ ግን ህያው ነው አልሞተም በርች የእኔ ውድ😍
@LubabaImaam
3 ай бұрын
ማለት ምን ማለትሽ ነው
@AszAszc-zm8sn
3 ай бұрын
እንደዚህ እያበረተታቹሁ ወጣቱን አታስፈጁት@@LubabaImaam
@FatmaFatima-c4s
3 ай бұрын
የኔናት መሢዬ አይዞሸ ጠከረበይ😢😢ሀዘንማብዛትጥሩአይደለምእህቴ 😢😢እንኳንአቺወደምሸን እኔበቪደወናበፈቶየማወቀወልጀ ባጨረመቀረቱአዛዝኖንኛል ወላሂ😢😢እናበረቺእኛምወደዛወ ነን 😢ደግሞ ጀገናባልአለሸ 😢ልቦናወንአይቀይረብሸ😢😢
@mesiabebe-n7s
3 ай бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ያበርታሽ ስታለቅሺ ማየት አልፈልግም በድንግል ማርያም እራስሽን ጠብቂ በርግጥ ሁሌም አድስ ነው የሚሆንብን ሀዘን የልብ ስብራት ነው ወንድምሽን እግዚአብሔር 😢ባፀደ ገነት ያኑርልን
@habibahabibah2143
3 ай бұрын
የኔ እህት ጠንክሪ ሁላችንም ሀጅ ነን ዱኒያ የረች ነሽ አይዞሽ😢😢
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ
@rokiaali5726
3 ай бұрын
ብሬከሰ መልካም ሰው ፈጣሪ ከመጥፊ ነገረ ይጠብቃቺሁ
@hawliitube
3 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ አብሯት ያለቀሰ ስታሳዝን አይዞሽ ዉደ ጠንካራ ሁኝ እማይመጣን ሰዉ መጠበቅ ቢከብድም በርች ለልጅሽ ለባልሽ ለቤተሰቦችሽ ስትይ ጠንካራ ሁኝ ዉደ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጀ4አ
3 ай бұрын
አይዞሽ መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ውድ 😢😢😢
@Sara-w1n7t
3 ай бұрын
መሲየ ኣይዞሽ እግዝኣብሄር ብርታቱ ፅናቱ ይስጥሽ የኔ እናት ከባድ ነዉ
@senaitkassie6677
3 ай бұрын
መስየ መበርታት ነው ያለብሽ ከባድ ነው ግን ደግም ባልሽን አና ልጅሽን ማየት አለብሽ አይዞሽ
@Rabia-g3y
3 ай бұрын
እፉፉፉ የሚቅ ያቀዋል ኢሄን ስሜት እኔም አባቴን የዛሬ አመት 😮30ደቂቃ በልሞላ ውስጥ ነው ግድል ያረጉኝ ብኝ😢😢😢😢😢 💔💔
@HuggTh
3 ай бұрын
መሲዬ አይዞሽ ልዑል እግዚአብሔር ያፅናሽ እኔም ታላቅ ወንድሜን አጥቻለሁ በረብሻው ምክንያት በስደት ሃዘን ከብዶኛል😢😢😢😢😢😢😢መስዬ ይህው ውስጤ ቅጥል ብሎብኛል እውነት ከባድ ነው መሲዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኚ ውደ🎉
@KabuuGirimaaGirimaaabisaa
Ай бұрын
አይዞሽ መሲዬ የዋድም ሞት ማቸም አይራሳም እኔማ አዶነይ 😭😭😭😭😭😭😭ውድመን በክርቡ 💔💔💔አጣው 😭😭😭😭😭😭😭ያማል ቻይ
@MedinaYmam-h1u
3 ай бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ መሲየ😢😢
@kelemwafederere2173
3 ай бұрын
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😢😢😢 እመብርሃን ታፅናሽ
@EKRAM-r9v
2 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@yaracell8931
3 ай бұрын
መስዪ አይዞሽ ያለነው ሞት ሀዘን ማብዛት ጥሩ አይደለ አድየ የሄደ አይመለስም እኛ ነን ወደነሱ እምንሄደው እግዚአብሔር መጽናናቱን ያድልሽ
@GgGg-mj6de
3 ай бұрын
መሲየ የኔእናት አላህ ያበርታሺ ወላሂ እደት እዳስለቀሺኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@blackdiamonddiamond6011
3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥሽ🙏🏽🙏🏽
@agerie-fn5gg
3 ай бұрын
እንዴት አይነት የተባረክ ባል ነክ መሲየ እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥሽ እህታለም😢😢😢😢😢😢
@munatube2861
3 ай бұрын
መሲዬ አይዛሸ …ፈጣር ፅናቱን ይሰጥሸ 🙏😢
@ሙናA
3 ай бұрын
የራያዋ ቤተሰብ እንሁንደምሪኚ
@SamsungPhonetastic-y7f
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናሽ መሲየ ሞት ክፍ እኔም በስደት እናቴን በስደት አጥቻታለው😢😢😢
@akmam5900
3 ай бұрын
አይዦሽ መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ አዘን ከሆድ አይወጣም ጥሩ ባል አለሽ ብር ክስ ጥሩ ሰው ነው ሌላው ቤተሰቦችሽን ልጅሽን ባልሽን ይጠብቅልን
@ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
3 ай бұрын
መሢየ አታልቅሺ ጀግና አይሞትም ሠው ሢሠርቅ ይሞታን እሡሥ ለሀገር ለህዝቡ ነፍአን በገነት ያኑርልን ጀግናየ
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ❤
@Coriya-GS
3 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያጥናሽ አይዞሽ ወንድሜ አንተም ተባረክ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
2 ай бұрын
እህታችን መሲ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ ሀዘን ሀዘንንን ነው የሚወልደው ከልክ በላይ ማዘን ተስፋ ወደ መቆረጥ ስለሚወስድ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ብለሽ መፅናናት አለብሽ እዲህ በክፉም በደጉም አይዞሽ የሚል እውነተኛውን ባል ይስጠን እሆቶቼ
@HayatHayat-kf3cb
3 ай бұрын
የእኔ እናት ሰውነቶ ቀንሷል ቢያንስ ለልጂሽና ለባለቤትሽ ጠንከራ ሁኝ ቢከብድሽም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ
@Gurage4
3 ай бұрын
💔💔💔💔💔😢 ያማል ያረብ ጠበቀን እኳን ሞት ህመማቸው አያሰማን ያረብ አተም ትለያለህ ብሬክሰ አበረታታት❤
@workneshdeguala2797
3 ай бұрын
የኔእናት መሲዬ አይዞሺ እችአለም ዉጊአዋ ብዙ ነዉ መድማችን ብሬክስ እግዚአቢሔር ያክብርህ 😢😢😢😢😢
@jgsgsghcsv9530
3 ай бұрын
ማርያምን ምንቃል ፅፌላፅናናሽ እህቴ ብቻ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍስ ይማር እኔም ጠርጥሪነበር በጦርነት እደሞተ😢😢😢
@hanaethiopia1059
3 ай бұрын
እኔም አውሬዎቹ በሉት ::
@hanan-c4k
3 ай бұрын
አይዞሺ መሲየ አላህ ፅናቱን ይስጥሺ 😢😢
@ሙናA
3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
3 ай бұрын
መስየ በዉነት በሰዉሀገር መከራ ይከበደል በዉስጥሽ ያለዉን ያቅልልሽ እግዚአብሔር ብርታት የሁነችሁ ብሪክስ በዉነት ትለየለህ 🙏🙏🙏
@Fthyhtube
3 ай бұрын
ውዴ አላህ ፅናቱን ይሰጣችሁ ከባድ ነው ፀሎት አድርጌለት ሁላችንም ቀናችንን አናውቅም ተፅናኝ ውዴ አብሸሬ
31:49
ናሂ ቶንዴን መታው | ሚስቶቻችን ፊት ተጣላን | ፍርዬና ውብዬ አለቀሱ | FIGHTING IN FRONT OF OUR WIVES PRANK!! *BAD IDEA*
Frie Dagi Family
Рет қаралды 145 М.
1:16:26
bermel Georgis በጥምቀት መቅሰፍት ይመጣል በዚሁ ስርዓት ከቀጠላቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 94 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
51:06
ተዓምሩን በልጄ አይቻለው!የ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምርን ማስረዳት ከባድ ነው !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 47 М.
58:53
የኛሰው በአሜሪካ አዲስ የተገኘው እንጀራ
Chebe Media
Рет қаралды 65 М.
29:45
ጌታዬ እዘንላቸዉ... ||...ارْحَمْهُمَا ||☆Ustaz Yassin Nuru.
Alhad HD
Рет қаралды 10 М.
28:06
ልጇን እህቴ ናት ብላ ባሏ ቤት ያመጣችው ሴት
Gosh Media
Рет қаралды 335 М.
25:56
🔴ማያዳግም መልስ"አዎ ታቦት እንጨት ነው" ር/ሊ አባ ገብረኪዳን፤አዎ ታቦት መክተፊያ ፤ያንተን የክህደት ትምህርት ይከትፋል" መር ዘበነ #ebs #ኦርቶዶክስ
አፈወርቅ ሚዲያ–Afework Media
Рет қаралды 91 М.
29:39
Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V51 #ምንይላሉ| #new #አዲስ
Semere Bariaw
Рет қаралды 81 М.
19:06
ለምለም ቀወጠቺዉ በነፂ እንሾሽላ ቀን 🫶❤️
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 182 М.
21:22
ረዱ እናቷ ጋር ከ6 ዓመት በኃላ ተገናኙ ረዱ አለቀሰች
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 171 М.
1:37:33
🛑 ኣብ ኤርትራ ሳሙና ዝሃበካ ከም ፈጣሪ እዩ | ኣብ ኮንቲነር ኣሲሮምኒ ተ/ጋ ወይኒ
ገድሊ Plus
Рет қаралды 53 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 481 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН