🔴ማያዳግም መልስ"አዎ ታቦት እንጨት ነው" ር/ሊ አባ ገብረኪዳን፤አዎ ታቦት መክተፊያ ፤ያንተን የክህደት ትምህርት ይከትፋል" መር ዘበነ

  Рет қаралды 37,782

አፈወርቅ ሚዲያ–Afework Media

አፈወርቅ ሚዲያ–Afework Media

Күн бұрын

Пікірлер
@YeziYezi-x7k
@YeziYezi-x7k 3 күн бұрын
እንደ ፋህታዊዜማ መጨረሻህን ከሲኦል ይሰዉርልህ ልቦና ይስጥህ እንጅ ምን ይባላል ትዝታው
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw 2 күн бұрын
ኸረ አይሰዉረዉ ለተናገረዉም ነገር እግዚአብሔር ይፍረድበት ሀይሉን በትዝታዉ ላይ ያሳየኝ በዉነት እሱማ እንደዚህ ተሳድቦ ፈጣሪ ያሰየኛል
@MestawotZinaye
@MestawotZinaye 3 күн бұрын
ደግነቱ እስከ ጥግ በውቀት የበለፀጉ አባቶች ወይም ሊቃውንት አሏት ኦርቶዶክስ
@eseteYonasBeti
@eseteYonasBeti Күн бұрын
የድግል ልጅ ወዴ ራስህ ይመልስህ ቸርነቱ አያልቅበት ሎቱ ሥባት እግዝኦ
@sasm231
@sasm231 3 күн бұрын
አባቶቻችን ተባረኩ ድንቅ መልስ። ምህር ዘበነ ከዳቆንነት ዘመንህ ጀምሮ ስታስተምር ስለማውቅ። በርቱ የእኞ የዚህ ዘመን ጴጥሮስና ጳውሎስ ናችሁ።
@DinkeneshGebre
@DinkeneshGebre 2 күн бұрын
ድንቅ ነዉ የአእግዚአብሀሔርን ትግስት እቤቱ ማረን ልሳንህን የዝጋዉ
@DebeleKumsa-r3c
@DebeleKumsa-r3c 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ለናንተ ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛላችሁ
@yezabinaadera9876
@yezabinaadera9876 3 күн бұрын
እርሶን የሠጠን ቸሩ መድሃኒያለም ክብር ምሥጋና ለዘላለም ለሱ ይሁን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@WendmuBarega
@WendmuBarega 3 күн бұрын
ከመልካሙ በረት ወጥተህ መልካም እሆናለሁ መለት ይከብዳል እመብርሐን ልቦናሕ ትግለጥልሕ
@BelayHune
@BelayHune 2 күн бұрын
ቃለ ሒዎት ያሰማለን አባታችን
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 3 күн бұрын
ፈጣሪአምላክ ይቅር ይበልህ መምህሮቻችን አባቶቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን በድሜ በፀጋ ያብዛልን በጾለታችሁ አስቡን አባቶቸ ጳጳሳት ካሀናት ዲያቆናት አይዟቹሁ በርቱልን ትክክል መልስ አግኚቷል ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃል ❤️❤️❤️🇪🇹❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤❤❤
@SileshFesfn
@SileshFesfn 3 күн бұрын
ትዝታው ማደንቅሕም ማከብርሕም መዝሙርሕ አሑንም መፅናኛየ አድርጌ ነው ምወስደዉ የነበር አሑንምአንተ አይደለሕም በጣም አዝናለሑ እመቤቴ ማርያም ባማላጅነቷ ትርዳሕ እየሱስ ክርስቶስ ካንተጋይሑንና ወደቀልብሕ በንስሐ እንድትመለስ ያርግሕ ምንላድርግሕ ዕዕዕ
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 3 күн бұрын
ትዝታው ሀሜተኛ ባልቴት ይዘገያል እንጂ ታቦታችን ምላስህን እንደሚቆርጥልህ አትጠራጠር የኛ አምላክ እንድትረጋጋ ጊዜ እየሰጠህ እንጂ በሰከንድ ድራሽህን ሊያጠፋህ ይችላል
@AzmeraTeshome-l9b
@AzmeraTeshome-l9b 2 күн бұрын
አባቶቼ በእውነት እድለኛ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን እንደናንተ አባቶች እና መምህራኖች የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም እግዚአብሄር ይመስገን አሜን።
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Күн бұрын
የኛ እንቁ አባታችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 21 сағат бұрын
በእውነት ለውድ መምህሮቻችን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤ ተመስገን እናንተ የመሰላቹ አባቶች የሰጠን ተዋህዶ ሁሌ መልስ አላት
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Күн бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን በትክክል ተመለሶለታል ጆሮ ከለዉ ይስማ
@sammygabriel2764
@sammygabriel2764 Сағат бұрын
መምህሮቻችን አባቶቻችን..... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የዕድሜ ዘመናችሁን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን......
@emebethaile444
@emebethaile444 11 сағат бұрын
የኔ አባቶች እረዥም ዕድሜውን እ/ር ይስጥልን፡፡ቃለ ሕይወት ያሰማለል፡፡
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 күн бұрын
ወይኔ ፈጣሪየ ይሄ ልጅ በጣም ችግር ውስጥ ነው እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ፀልዩለት እንጂ አትፍረዱበት በጣም አሳአነኝ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠው
@ine-h3
@ine-h3 3 күн бұрын
ትዝታዉ ይመለሳል ወደ ተዋህዶ
@meseretteshome5988
@meseretteshome5988 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ ይቅርም ይበልህ.
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ከጥፋት መንገድ ይመልስህ ትዝታው ተመለስ
@Helen-e1j
@Helen-e1j 3 күн бұрын
በቁምህ ሞተሃለል ነፍስ ይማር
@GenetMebrahtu-jp1lu
@GenetMebrahtu-jp1lu 3 күн бұрын
ኣይ ትዝታው ልቦና ይስጥህ
@saraberu9684
@saraberu9684 23 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚሐብሔርን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤
@AbyiAbyi-jk9yt
@AbyiAbyi-jk9yt 3 күн бұрын
መዲሃኒዓለም ልቦና ይስጥህ ወንድማችን
@DestaMenewab-xr1de
@DestaMenewab-xr1de 3 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል በድሜ በጤና አባታችን ዶ/ር ,መ/ር,ቀሲስ ዘበነ ለማ ይጠብቅል!!!
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 20 сағат бұрын
ልቦና ይስጥህ ምን ይባላን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫👏🥰🙏
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 2 күн бұрын
ትዝታው እግዚኣቢሔር ልቦና ይስጥህ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Күн бұрын
Egzio mahren krstos ke deferet hatiyat adenen Egziabher melak yikesfh 🙏🙏🙏teztawu teregaga
@elizabethfantaye8904
@elizabethfantaye8904 2 күн бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጥህ ትዝታው
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Күн бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen memhr zben Edmi ena tena yistelen ❤❤❤
@TenagneKasahun
@TenagneKasahun Күн бұрын
Kale hiwetin yasemalin memihir libb norot kesemaw gin libb yistew fetar
@AshenafiAshe-g8w
@AshenafiAshe-g8w Сағат бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@adnatsegaw1867
@adnatsegaw1867 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሌላ ምን ይባላል
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 3 күн бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ትዝታው ሳሙኤል የተባለው ግለሰብ ከራሱጋር አይደልም እብድውሻ ያሳደገው ባለቤቱን ይረሳል ያገኘውን ይነክሳል ትዝታውም የእብድ ውሻ ምሳሌ ነው
@eseteYonasBeti
@eseteYonasBeti Күн бұрын
መምህር ዘበነ ስማን አንስተህ የማትጠግባት ወላድተ አምላክ በዘሪፋፋ ቀምሳ ትሸፍንህ ታቆይልን አንተን በዘመንህ ሁሉ ለሁሉም ጥያቄዎች መልስ አለህ ድንግ ምጌስ ስለሆነችህ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YerkishoShibiru
@YerkishoShibiru 2 күн бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን የአባታችን
@عليالمازمي-ف7ح
@عليالمازمي-ف7ح 21 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ድርቅ ያለች መልስ ግን ለሆዳም አይገበውም
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 3 күн бұрын
የአጋንንት ፈተና አለበት አለበት ለትዝታው ፀበል ያሰፈልገወል
@AsratBiru-d9j
@AsratBiru-d9j 3 күн бұрын
እንደነ ትዝታው አውቆ የተኛን ማንም አይቀሰቅሰውም የእግዚአብሔ ቃል "--- እያዩ እንዳያዩ አድርጋቸው" ይላል።ለኛ ግን መ.ር ዘበነን እና አባ ገ.ኪ ዳንን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።
@tsehayyihunie-qz6ue
@tsehayyihunie-qz6ue 15 минут бұрын
አባቶቼ ይሄን ድንጋይ ራስ ሆዳም በደንብ ንገሩልኝ ከገባበት ጨለማ እንዲወጣ። እድሜና ጤና ለናንተ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 күн бұрын
በሥላሴ ስልጣን እላይህ ላይየሰፈረው አጋንንት ይገሰፅልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው 😢 ትዝታው ድፍረትህ እጅግ ልክ አጥቷል ይሄ በህግም ያስጠይቃል😢
@ElshuYasarayawqal
@ElshuYasarayawqal Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 2 күн бұрын
ኣባቶች እግዚኣቢሔር ረጅም ዕድሜ ይስጣቹ❤❤❤
@WoinabebaAssefa
@WoinabebaAssefa Күн бұрын
ይቅር ይበልህ መድሀኒኒአለም
@Q8Abubakar
@Q8Abubakar 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@DestaMenewab-xr1de
@DestaMenewab-xr1de 3 күн бұрын
ምኑ አጋነት ወረሰ ወደ አቤቱ ቤቱ ይመልሰኝ በል ልብ ካለህ!!!
@sasm231
@sasm231 3 күн бұрын
ለመሆኑ ታቦት ጣዖት ከሆነ በጣሊያን ጦርነት፣ በዮዲት ጉዲትና በግራኝ አህመድ ጊዜ ጉዱት እንዳይደርስባቸው አባቶች በተለያየ ጊዜ ሠውረው ያስቀመጧቸው በተለያየ ጊዜ በራዕይና በድንቅ ታምራት እተገለጠ ታቦታቱ ካሉበት ቦታ በምህላና በፀሎት እየወጡ አዲስ ወደተሰራላቸው ቤተክርስቲያናት የሚገቡትና ድንቅ ታምራት የሚፈፀሙት ጣዖት ስለሆኑ ነው ልትለኝ ነዉ? ስመለከቱው አነጋገሩ እንደ ይሁዳ ከጌታ ስር ሲማር ቆይቶ ለሆዱ ጌታን እንደካደ ሁሉ ይህ ሠውም ከአባቶች እግርስር ሲማር ኖሮ ከቤተክርስቲያን መጠቀም ኖሮ አሁን አባቶችንና ቤተክርስቲያንን ለሆዱ የከዳ የዘመኑ ይሁዱ ነዉ። ልቦና ይስጠው።
@MeskremTamene
@MeskremTamene 3 күн бұрын
ይሁዳማ ነዉ ቤተክርስቲያን ከምንም አንስታ ሰዉ ያረገችዉን ኦሮቶዶክስ አሳዳጅ
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ Күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልንአባቶቻችን❤❤❤
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 Күн бұрын
እግዛብሔር መሀሪ ነው ይቅር ባይ ነው ይቅር ይበልሕ ልቦናሕን ይመልስሕ ትዝታው ለሰላም ያርግልሕ በጣም እተቀለቀልክ ነው
@AemiroBekele
@AemiroBekele 3 күн бұрын
ለማያውቁ ለግብዞች ጣዖት ይመስላቸዋል አይፈረድባቸውም እነሱ የተማሩ ስለሆዳቸው ነው ፡በሆዳቸው የተነሳ ያልተሳደቡት ቅዱሳን የለም አምላክ ማስተዋሉን ይስጣቸው
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ Күн бұрын
አልፋ ና ኦሜጋ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው:: ይክበር ይመስገን አሜን አማኞች ባለንበት እንቁም እንበርታ ❤❤❤
@dottube74
@dottube74 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@AbebaG-j2k
@AbebaG-j2k 2 күн бұрын
ልቦና ይስጥህ ወደህ አይደለም እግዚአብሔር አይቸኩልም እኮ ያሳየናል ያንተን ነገር ተው አስተውል ቃሉን እያረከስክ ነው
@MestawotZinaye
@MestawotZinaye 3 күн бұрын
እስቲ በቃልህ ወይም በአንደበትህ ወንጌል የምትለውን ጠቅሰህ ታቦት አታክብሩ የሚለውን አስተምር አንተ ስለራሰህ ክብር ትተህ ስለ እግዚአብሔር ክብር አውራ ይያቸው አባ ቶችን!!!!!
@MISAYEYIGEZU
@MISAYEYIGEZU 23 сағат бұрын
Amlak libonahin yimelisew!
@HiwotGebru-m9f
@HiwotGebru-m9f 3 күн бұрын
ልቦና ይስጠኝ
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 10 сағат бұрын
God bless you
@abeyeberu
@abeyeberu Күн бұрын
ኧረ እባካችሁ ይህን ከሀድ እብድ አታናግሩት ደፍር መክተፊያ ይላል ድንጋይ ነው ይላል ድንጋይ ጭንቅላት
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 3 күн бұрын
ትዝታው ሳሙኤል አይመለስም ትንሽ አውቆ በብዙ የጠፋው ሰው ነው መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ ስሪት የለውም ተብሏል። እንኳን እንደናንተ ያለጥሩ ልባም መምህራን ፈጣሪ አምላክ ሰጠን እግዚአብሔር የገልግሎት ዘመንናችሁን ያብዛላችሁ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 күн бұрын
አይ ፈጣሪዬ አወዳደቄን አሳምርልኝ የሚባለው ያለምክንያት አይደለምና እሱ ይቅር ይበልክ ትዝታው ስትከተል የነበርክበት የኦርቶዶክስ እምነት ሰላምክን ይንሳው ሀሳብክን መክተፊያ ነው ባለ አፍክ ሀሳብክን ክትፍትፍ አድርጎ ይበታትንብክ ። ፈጣሪ ልቦና ሰጥቶ ይመልስክ እንጂ ሌላ ቃልም የለኝም
@GizaLekulu-b6i
@GizaLekulu-b6i 3 күн бұрын
እሔን አዕምሮው የተዛባ ሰው እግዚአብሔር እንዲለውጠው ለሱ መስጠት ብቻ ነው ትዝታው ለማይረባ አዕምሮ የተሰጠ ሰው ነው ያሳዝናል ።
@BereketAsefa-x2o
@BereketAsefa-x2o 2 күн бұрын
በርቱ❤❤
@mootiiIfaa-ec5le
@mootiiIfaa-ec5le 2 күн бұрын
ድንጋይ ስለድንጋይ ቢያወራ አይደንቅም። ምክንያቱም ሰለእንዳተ አይነት መሰሪ ፈጣሪ ቀድሞ ተናግሮአልና። ከሃዲው ኦርቶዶክሳዊያንን የተሳደብክ መስሎህ እግዚአብሔርን ተሳደብክ። በጨለማ ውስጥ የሚኖር ብርሃንን አያውቅም። መልካም መናገርን አያውቅም። መልካም ለመሆን በብርሃን ውስጥ መኖር አለብህና። ወንድሜ ሆድህን ቢቻ ከመሙላት ውጣና አእምሮህንም በመልካም መግባር ሙላ።
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 2 күн бұрын
ሀያሉ አምላክ ስለስምህ ስለ ህያው ቃሉ ብለህ አብራለት ለንሰሀ አብቃው ፈጥረኀዋልና ልቡን መልስለት።
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 2 күн бұрын
ዛሬ ሰማሁ እጨት ሲባል እዝጎ ደፍሮ ማለቱም ከማንምጋር ቃልኪዳን አልገባም ካህንም የማይሻር ካህን ያለዉ እየሱስ ክእትስነዉ
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 3 күн бұрын
ትዝታው እኮ የአማኑኤል ኪኒኑን እንዳቆአረጠ የቅርብ ወዳጆቹ ይናገራሉ
@SileshFesfn
@SileshFesfn 3 күн бұрын
ይሕን ያሕል ደፍረት መምሕሮቻችን በደንብ አዳምጣቸው አንድቀን አታድርም ስትመለስ ግን የያዛችሑ ስይጣን ጆሮችሑን ስለሚደፍነው አይፈረድብሕም
@dimtsehaile
@dimtsehaile 11 сағат бұрын
kale hiwot yasemalin abatachin astemamang melis
@Wechewgud2
@Wechewgud2 3 күн бұрын
ልክ ብለዋል መምህር ዘበነ አዎ መክተፊያ ነው ።የታቦተ ጽዮን ጽላት በፍልስጤማውያን ተማርካ በነበረበት ወቅት ጣኦቱ ዳጎንን እንዴት እንደከተፈና ስብርብር እንዳደረገው ተመልከት። “በነጋውም ማለዱ፥ እነሆም፥ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በምድር ላይ በግምባሩ ወድቆ ነበር፤ የዳጎንም ራስ እጆቹም ተቈርጠው በመድረኩ ላይ ወድቀው ነበር፤ የዳጎንም ደረት ብቻውን ቀርቶ ነበር።” “ስለዚህም የዳጎን ካህናት ወደ ዳጎንም ቤት የሚገቡት ሁሉ በአዛጦን ያለውን የዳጎንን መድረክ እስከ ዛሬ ድረስ አይረግጡም።” - 1ኛ ሳሙኤል 5፥4-5
@asdasdc2671
@asdasdc2671 3 күн бұрын
Egziabhar Yimark Uhuda nek balega
@talefeayele4979
@talefeayele4979 2 күн бұрын
Kale hiwot yasemalin
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 3 күн бұрын
እንደዚህ ያፈነገጠ አስተሳሰብና አረዳድ ያላቸውን፤እኑሱ የነ እከሌ ቡድን ናቸው ብሎ ከማለፍ፤ተንትኖ ማስተማርና ማስረዳት ተገቢ ነው፤ልክ እንደ አሁኑና ከዚህም በተሻለ መንገድ፤አስልቺ ቢሆንም፤አልመስልቸት ያስፈልጋል።ትግሉ ከሥጋ ጋር አይደለም ከክፉ መንፈስ ጋር ነው ብሎናል።ይቅርታ፤መልሱን ክቡራን አባቶች ሰጥተውታል፤ግን እኔ የሚሰማኝን ለማለት ነው።
@martahaile5136
@martahaile5136 3 күн бұрын
እኔ እንደ ተረዳሑት ይኅ ሰው ድራግ ተጠቃሚ ነው ይህን ሑሉ ድፍረት ከወዴት አመጣው
@gossaworkWudma
@gossaworkWudma 2 күн бұрын
ሎቱ ስባት ሰይጣን አድሮበት ነው
@martaminda835
@martaminda835 2 күн бұрын
ያሰራምሰት አመት ልጂ ሰትደፍር በሷ ደም ተለክፈህ ነው አይፈረድብህም
@SimegnTeklemariam
@SimegnTeklemariam 3 күн бұрын
ትዝታው እግዚአብሄር ላንተ ቀን አቶ እንዳይመስልህ ልብ ትገዛለህ ብሎ ነው ተጠንቀቅ
@yesemworkbekele7898
@yesemworkbekele7898 2 күн бұрын
በቅርብ ቀን ምላስህን ፈጣሪ ይቆርጥልሃል ወደ ጥልቁም ይወረውርሃል
@SelamBelay-b5l
@SelamBelay-b5l 3 күн бұрын
ወይ ጉድ ከኦርቶዶክስ መውጣትክ ክህደት አንድ ቤተክርስቲያንን መስደብህ ክህደት ሁለት ታቦትን መስደብህ ክህደት ሶስት እረ ተው ወንድማችን አስተውል መውጣትህ ሳያንስህ ስድብ እስኪ እራስህን ተመልከት የነበረህ ክብር ተገፏል ለመምህሮቻችን እረጅም እድሜ በፀጋ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛ ሲል ያቆይልን ❤❤❤
@nadiyatesfaye4610
@nadiyatesfaye4610 2 күн бұрын
ፈጣሪ የቅር ይበልህ
@AregaGemiser
@AregaGemiser 2 күн бұрын
ሰዎች የኦርቶ ልጆች ሁላቸውም ጴጤ መሆናቸው አይቀርም!!ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 2 күн бұрын
ውይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ! ይቅር ይበልህ! እነትዝታው እያበዱ አምልጥ ወንድሜ ከምንፍቅና።( ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ) ትልሀለች እናት ቤተክርስቲያን❤
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 күн бұрын
ምነው ጴንጤ መሆን ለትዝታውም አልበጅው እያየንው አብዶ እየጮኽ🤔😖
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Күн бұрын
Hi Never to late please come back
@Anaye-b4g
@Anaye-b4g 3 күн бұрын
አይ ትዝታው ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው አይደል ገብቶናል እባክህ ገና ብዙ ትዘላብዳለህ ጠብቅ በደንብ ትከተፋለህ
@adamugelaw1064
@adamugelaw1064 3 күн бұрын
15 aዳዊት በስሙ በተጠራችው ከተማ ለራሱ ቤቶችን ሠራ፤ ለእግዚአብሔር ታቦት ቦታ አዘጋጅቶ ድንኳን ተከለ። 2 bከዚያም ዳዊት፣ “የእግዚአብሔርን ታቦት እንዲሸከሙና ለዘላለም በፊቱ እንዲያገለግሉ እግዚአብሔር ከመረጣቸው ከሌዋውያን በቀር፣ የእግዚአብሔርን ታቦት ማንም አይሸከም” ሲል አዘዘ።
@langliznejla1190
@langliznejla1190 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@workneshyilma8860
@workneshyilma8860 3 күн бұрын
ትዝታዉ እኮ ጌታ ይድረስለት እንጂ ሊያብድ ነዉ ስታዩት የቀደመ ፀጋዉ ተገፏል ።
@saraberu9684
@saraberu9684 23 сағат бұрын
ትዝታዉ ማለት የሴጣን አፍ ነዉ እናትና ልጅን ያገባ ዝሙተኛ ነዉ
@LemlemDemisse-t5d
@LemlemDemisse-t5d 2 күн бұрын
ይቅር ይበልህ እኔ ላንተ ፈራዉልህ!!!!!!!!!!!!!!
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 11 сағат бұрын
መምህር ለትዝታው ለሚባል ክብረ ህሊናውን በሆዱ የለወጠ አጋሰስ መልስ መስጠት ተገቢም አደልም ይህ ውርጋጥ ከአፉ የሚወጣው ቃል አፀያፊ ትራሽ ነው አንድ ቀን ትዝታውን ቅዱስ ገብርኤል ከትፎት እናያለን እንስማለን እመኑኝ ::
@yehsiebre-w5l
@yehsiebre-w5l 2 күн бұрын
ኧረ ይህንን ሰውየ አስሮ አማኑኤል ወይም ጠበል ውሰዱት ተሰቃየኮ😢
@FasilFasil-w4x
@FasilFasil-w4x 3 күн бұрын
ወንድሜ ከበሩ ቆመን ዉስጥ ስላለው ነገር ማውራትም መተቸትም ፍፁም አይቻልም !!
@AlmazeTilahun-z1v
@AlmazeTilahun-z1v Күн бұрын
Fetari lbona ysyih
@NoorRaihan-q7h
@NoorRaihan-q7h 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TenagneKasahun
@TenagneKasahun Күн бұрын
Ke zinb mar aygegnim
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 3 сағат бұрын
የመድፈር እና የዝሙት መንፈስ ነው እየተጫወተበት ያለው እንፀልይለት።
@abebechfantaye4423
@abebechfantaye4423 Күн бұрын
ታቦት በሰማይም አለ ዮሐንስ ራእይ ምአራፍ 11ቁጥር19 ያለውን አንብቡ
@WerkituGoytom
@WerkituGoytom 2 күн бұрын
ትዝታው ምን ሰርተህ እንደተባረርክ ልቦናህ ያውቀዋል
@DinkeneshGebre
@DinkeneshGebre 2 күн бұрын
ድንቅ ነዉ የአእግዚአብሀሔርን ትግስት እቤቱ ማረን ልሳንህን የዝጋዉ
@sasm231
@sasm231 3 күн бұрын
ይህ ሰው ቀጥሎ በቴክርስቲያኑንን አፍርሱ ሊል ነዉ ። ደግነቱ እሱላይ የሰፈረው ክፋ መንፈስ ቀድሞ ይፈርሳል።
@KEFLEZGEFOtor
@KEFLEZGEFOtor 3 күн бұрын
Orthodox nizelalen tmber❤❤❤❤
@PurDengKuichruach
@PurDengKuichruach 3 күн бұрын
ወንድማችን ወደ እውነት መንገድ ይመልስልን
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 13 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН