ድምፃዊ Hayelom Debashe በአዲስ ስራ ያልሞተ ሰው ይገናኛል - ዳግም ተገናኘን 😱

  Рет қаралды 51,119

Brex Habeshawi

Brex Habeshawi

Күн бұрын

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi5
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
@BrexHabeshawi

Пікірлер: 403
@ሜሪጋልትግራይ-ኀ9በ
@ሜሪጋልትግራይ-ኀ9በ Жыл бұрын
ሓየለመይ ጀግና አይዞካ እንካዕ ብሂወት ተረፍካ ካብዞም ሓሳዳት ጎረበትና እንካዕ ተረፍካ ጀግና ትግራዋይ ንሕግዘካ ኢና💛❤💪💪
@alhamdulilah3920
@alhamdulilah3920 Жыл бұрын
ወላሂ ስወደው ይሄን ልጅ ሙቷል ብለውኝ አልቅሻለሁ ሁሉ እንዳይበልጠን ብለው ነው የገደሉት ሲሊኝ አመነኩ እኔ የሙዚቃ ፍቅር የለኝም ግን ይሄን ልጅ በጣም ነው የምወዴው ስላየሁህ ዴስስስስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
የሙዚቃ ደጋፊ ባልሆንም እንድህ ስቀህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሳቅልን😍🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን
@awelebrahim4615
@awelebrahim4615 Жыл бұрын
ግጥሙን በአማረኛም ብትጨምርበት ተሰሚነቱ የሰፋ ይሆናል ወድም ብቻ ትግረኛ ባልችልም ድምፅህ ደስ ይላል
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እኔ የሙዚቃ ደጋፊ ባልሆን ግን ከዛ አሰቸጋሪ ግዜ ወጥተህ በደሰታ በፍቅር ሰለተገናችሁ በጣም ደሰ ብሎኛ ራዩዋ ውሰጤ ናቹ ሰወዳችሁ🥰
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ Жыл бұрын
አይይይይልጅነት የዛሬን አያርገዉና የዛሬ 10 አመት አቤት ጨፍረንበትነበር እንባየ ሁላ ይመጣል የልጅነት ትዝታየ ሙቶአን ብለዉኝ ስንት እንባ ጨርሼ ነበር ማርያምን ተመስጌን ጌታየ የኔዉድ በርታ ደስታየ ወደር የለም እራያየ ሰላምሽ ይብዛ መጨረሻዉን ያሳምርልን ያሁሉን ጊዜ አሳልፈን ለዚህ ላበቃን ጌታ ተመስጌን ጌታየ ከባድጊዜነበር ቡዙወቹን ብናጣም ተመስጌነዉ
@sart820
@sart820 Жыл бұрын
የሙዚቃደጋፊባልሆንም ከዛይከፈረሰቺጎጆ ስለወጣ ደስታየወደርየለዉም የዚህም ስበብ ከአላህ በታቺ ብሬክወዲማቺን አተነህ ለዚህያበቃህዉ መወለዲቆቆነዉ አብራቺሁ ስላይሆቺሁደስብሎኛል አገራቺንን አላህ ሰላሟን ያዉርዲልን
@sihamtube9037
@sihamtube9037 Жыл бұрын
በጣም
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውይ ይሄን ልጅ ሙዚቃውን ስሰማ አለቅስ ነበር ምክንያቱም ሙቶል ብለውኝ ነበር አልሀምዱሊላህ እንኳን በህይወት ኖርክ ከአላህ በታች ብሬክስ ስበብ ሆነህ ነው ለዚህ ያበቃኸው አልሀምዱሊላህ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Жыл бұрын
ወይኔ ድምፁ ሆድ ያስብሳል በተለይ በስዴት ላለንው እኳን በደህና መጣህ በድጋሜ
@HilaAbrh
@HilaAbrh 4 ай бұрын
ሙዚቃህን የምር ያልጨፈረበት ያልዳመጠ አለ ብየ አላስብ በጣም ደስ እሚልነው እና በዚህ ድምፅህ ባአማርኛም ብጨምርበት በሰፊው ተመልካች ይበዛን ብየ አስባለሁ ብርታ
@saratube1230
@saratube1230 Жыл бұрын
ብሬክስ😍😍😍😍 ስውድህ ምርጥ ሰው ከዘረኛ የፀዳህ በርታ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@faro961
@faro961 Жыл бұрын
ትባረክ ብሬክስ ሸገ ስራሕ ይኡ ኣመኻ ለለ ሃይለ ኣድሀና ደልኻ ጠይቐልና ድሓወይ?🙏
@tsehayyoutube3993
@tsehayyoutube3993 Жыл бұрын
ዋው ደስይላል በጣምነው ደስያለኝ ለምን እንደሁ ባላቅም ይሂልጅ የትእንዴደረሰ ማወቅ እፈልግ ነበር እንኳን በሰላም አየንህ"ብሬክስ"መልካም ሰው ልጅህ ይደግልህ
@البتبلوت
@البتبلوت Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Жыл бұрын
ሰዉ ካለሞት ይገናኛን ከዛ ሁሉ ችግር ጦርነት እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ሀዮሎም በርታ❤❤❤
@ጓልራያራዩማእየጓልእቶምጀ
@ጓልራያራዩማእየጓልእቶምጀ Жыл бұрын
ቅድመኻ ስጥሕ እንኳዕ ትጋነና እወ ሽግር ሓልፉ አብዚ በፅሑ ህዝብና 😘😘😘😘😍😍😍😍💕💕💕ንፅበየካ የና ሓያልዋ 😘😘😘😘💕💕💕
@takelemulat1656
@takelemulat1656 Жыл бұрын
አብሮ አደጎች ባንድ ላይ ሆናችሁ ስትታዩ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ የድሮ ሙዚቃው እጅግ በጣም ደስ ይላል እኔ የትግረኛ ቋንቋ አላውቅም ነገር ግን ሙዚቃውና ድምጹ በጣም ደስ ስለሚል ሁሌ አሰማዋለሁ ሞተ መባሉን አልሰማሁም ግን ለምነው ተጨማሪ ሙዚቃ ማያወጣ እያልሁ እራሴን እጠይቅ ነበር አሁን ግን አፈላልጋችሁ ይህን ጣዕመ ሙዚቃ ያሰማችሁን ምስጋና ይድረሳችሁ ሀየሎም መልካም ዕድል ተመኘሁልህ
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 5 ай бұрын
ደስስ ይላል በእውነት ብሬከስ አተም ጎበዝ ልጅ ነህ የቻልከውን እየጣርከ ነው መተባበር ግድ ነው ትልቅ ደረጃ ይደርሳን ወድማችን እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat-vb3vh
@hayathayat-vb3vh Жыл бұрын
አወ የሚያሳዝን ጊዜ አሳልፎ በሰላም በገናኘት ትልቅ ምስጋና ያስፈልገዋል አልሃምዱሊላህ
@እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
@እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣካልህ ወንዲም በተሥፍ እንጠብቃለን
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
አየትዝታ 😭😭😭😭አየስደት በጣም ነው እምንወደዉዘፈነዉ ራያየ ሰላምሽ ይመለስ
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
ራያዬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት ያድለን አሜን ፫
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ወድም እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ♥♥♥♥♥♥♥ እግዚአብሔር ሀገራችነን እና ህዝቦቹን ይጠብቅልን ሰላሙን ያምጣልን
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב Жыл бұрын
የራያ ሙዚቃ ውስጤ ነው ብሬክስ ውድ ወንድማችን ሮባየ አትጥፋ እባካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ መልካም ስራችሁ ውድድ።👍❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
😭😭😭😭❤❤❤❤ትውስታ በልጅነታችን ጎረቤት ይሰበሰብና ጉማዬ እየተባለ ይመሻል አይይይ ዓደይ ራያ❤❤❤
@myloveyoutube4455
@myloveyoutube4455 Жыл бұрын
እንኳንም በሰላም መጣችሁ ወላሂ እኔ ሀየለውን ሁልጊዜም አስታውሰው ነበር ወላሂ ስላየሁህ በጣም ደስብሎኛል ደስታየም ወደር የለውም ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ይበቃናል ያለፈውውውው
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
አቤት ራያ ራዩማ ስወዳችሁ ሞቸ ነው ወንድማችን በድጋሜ ስላየንህ ደስስስ ብሎኛል ጎበዝ በርታልን
@ireisireis3157
@ireisireis3157 Жыл бұрын
ቃላት ሓፂሩኒ ናይ እግዚአብሔር ስራሕ አነውን፡ ሞይቱ፡ ሰሚዐ፡ ነይረ፡ እግዚአብሔር እድመን ጥዕናን፡ ይሓብኩም ደቂኮረም ፋላ ዛታ ውን ንቕሑ እስቲ ንዓድና አነቓቅሕዎ 💊💝💛💐💐💐💪🙏🙏🙏
@sofiasofia-pc5xg
@sofiasofia-pc5xg Жыл бұрын
ወይኔ ስወደው ይሄን ሙዜቃ ቋንቋው ባይገባኝም ደጋግሜ አዳምጠው ነበር❤❤❤❤❤❤
@abebakebede6314
@abebakebede6314 Жыл бұрын
ድምጽህ መቸም አይጠገብም እግዚአብሔር ይርዳህ ጌታዬ
@abebahiluf459
@abebahiluf459 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኛቹ ወንድሞቼ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ Жыл бұрын
ወንድም ብሬክስ እንኳን በሰላም ትገናኛችሁ👍👍
@redeat9807
@redeat9807 Жыл бұрын
እረ ድምጥ ግን ስጦታ ነው እንድ ቀን እንደምትዘምርበት ትስፍ አርጋለው ዘማራ
@ሊሊጓልራያአላማጣ
@ሊሊጓልራያአላማጣ Жыл бұрын
ብሬዋ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያክብርህ ሓይዋ ስለ ድረኢኹካ ብጣዕሚ ደስ ብልኒ እነሆ አቤት ራያቶት 🌾🌾🌽🌽 ፈጣሪ አገራችንም ሰላም ፍቅር ይስጠን ለሰዉ ልጅ ሁሉ 😭🙏 የተዋሕዶ ለዘላለም ያኑርልን 😭✝️💒🙏🙏🙏
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hsb712
@hsb712 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እካን በሂወት ኖርክ የዱሮዉ ሙዚቃ ስልኬ ላይ አለ
@GmjaBrhanu
@GmjaBrhanu 2 ай бұрын
ብሬክስ ትለያለህ የኔ ሰው ኣክባሪ ፈጣሪ እንዳንተ ኣይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤
@mesigetahun8825
@mesigetahun8825 Жыл бұрын
ዉይ ይህን ልጅ እሱን ሳላቀዉ ሙዚቃወን ስወድለት
@asead5209
@asead5209 Жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ የድሮ ፍቅራችን ሰላምን እግዚአብሔር ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ብሬክስ እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ ቀጣይ እናትህ ጋር እንጠብቃለን👨‍👨‍👧‍👦👩‍❤️‍💋‍👩
@ShiwaneshEseye
@ShiwaneshEseye 6 ай бұрын
እኳን በሂወት ኖርክ የኔ ድምፅ መረዋው በጣም ደስ አለኝ ወድምየ በሂወት በመኖርህ ተመስገን
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ወንድሞቸ እንኳን ተገናኝችሁ አይዞህ አሁን ትሰራለህ
@Eden-b4b
@Eden-b4b 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይመስግን በርታ ወንድሜ❤❤❤
@abebakebede6314
@abebakebede6314 5 ай бұрын
ዬኔ ቆንጆ እኛም ስላም ብለናል እግዚአብሔር በሰላም አገኘን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም 5 ай бұрын
እውይ የኔ ወንድም እንኳን ደህና ሆንክ ❤❤❤❤ ቢሬክሰ የኛ ምርጥ😍😍😍😍😍 ትለያላቹህ😍😍😍😍
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ተመስገን እንካን በሰላም ተገናኛችሁ ሰላም ለሀገራችን🙏
@محمداحمد-ث7ه
@محمداحمد-ث7ه Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላምና ይመልሰልና አሕዋተይ❤️🏖🏖❤️
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w 7 ай бұрын
ድምፅህ መቸም አይጠገብ❤❤❤❤❤
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይመለስ ለምለሚቱ ራያ😍😍😘😍የዚህ ልጅ ሙዚቃ ስሰማ በጣምነውእማዝነው😢እኳን በሰላም ገባህ ብሬክስ 🙏
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
ደስታ ዘዋሪ ክክክክክ ከኛ ሱቅ እቃ ይገዛ ነበር አላማጣ ወላሂ ዘፈን ካወጣ ወድህ ነው በቴለቪዥን አየነዉኮ እያልን ትንሽ ልጅ ነበር
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
@@zedahmed9371 ሰላም ነሽ ተጠፋፋን 😍💁
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
@@ደስታነኝየራያዋ አለሁ አንች ግን አለሽ ወይ 🤣
@የብርሀኑእናትወልድያ
@የብርሀኑእናትወልድያ Жыл бұрын
ሀየሎም ሁለትሽ አራት ላይ አድስ አበባ ሁኜ ስሰማህ በጣም ተመስጨ ነበር መሀላይ ግን ይሄ ልጅ የት ሂዶ ነው እያልን ነበር
@አሴጋልራያአላማጣ
@አሴጋልራያአላማጣ Жыл бұрын
ሓይላ ሓወይ የኔ ዉድ እንኳዕ ብሰላም መፃኻለይ ❤❤❤ብሬሓ ሓወይ የምወዳቹህ ወንድሞቼ ኑርልኝ❤❤❤
@እሙየጌትነትእህት
@እሙየጌትነትእህት Жыл бұрын
የዛሬን አያድርገው እና እኔም የድሮው. ሙዚቃ አብጀበታለሁ በጭፈራ😢 ግን የአላማጣ ልይ መሆኑን አላውቅም ነበር። ሙዚቃ ጥሩ አደለም ግን እንርዳው እና ሌላ ስራ ቢሰራ ።።
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Жыл бұрын
እኳን በሰላም ተገነኛችሁ በጣም ታምራላችሁ ድምፆ ዋዉ ሆድን ባርባር አለዉ
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 Жыл бұрын
ወላሂ እኔእሪሡ. ሥርቅርቅሢል. እንባየነዉየሚመጣዉ.
@jemberberhe3834
@jemberberhe3834 5 ай бұрын
ይሚገርም ድምፅ ነዉ ያለዉ ጀግና የራያ ልጅ።
@hlemamprato6798
@hlemamprato6798 Жыл бұрын
ወይኔ የሂልጅ በሂወት አለ እዴ እኳን ኑርክ ቋንቋውን ባይገባኝም ዲምፁ ዋውውው ነው
@HaftuMolla-p4m
@HaftuMolla-p4m 5 ай бұрын
ሓየሎም ደባሽ እንኳን ለዚህ አበቃህ፡፡ በጣም እንወድሀለን ለዘልአለም ንገስ
@SelamGirmay-f5p
@SelamGirmay-f5p 7 ай бұрын
ብጣዕሚ እዩ ደስ ብልኒ ዝሓወይ እንካዕ በሂወት ኣለካ❤❤❤❤❤
@redeat9807
@redeat9807 Жыл бұрын
እፉ. እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን 😢😢😢
@DanielYigzaw-rc3jk
@DanielYigzaw-rc3jk 5 ай бұрын
እንዴት እንደምወደው ሙዚቃውን ስሰማ በጣም ብዙነገረ ድቅን ይልብኛል
@ጓልራያራዩማጓልቶምጀጋኑ
@ጓልራያራዩማጓልቶምጀጋኑ Жыл бұрын
ቅድመኻ ድኣና ሓዩዋ እንኳዕ ብሰላም መፃኻ
@3rtuuuRtyujji
@3rtuuuRtyujji Жыл бұрын
ቢሬክስ ትግርኛ ትችልአለህ ጉበዝነህ ❤❤❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
አላማጣ ከኛ ሱቅ እቃ ይገዛ ነበር ወላሂ ትንሽ ነበር ሙዚቃ ካወጣ ወድህ ደግሞ በቴለቪዥን አየነህ እያልን ነበር እንኳን ሰላም ሆንክ ወንድም 😍
@Mimisyum2813
@Mimisyum2813 Жыл бұрын
ሓየሎም ጥዑም ድምፂ ብሰላም ምፃእ ሓወይ ናተይ 🥰🥰👍👌👌👌
@tsadkantsadkan7125
@tsadkantsadkan7125 Жыл бұрын
ብረክስ ኣበረታቶዐዮ ንስኻ ኢኻ አብዚ አብፂሒኻዮ 🙏🙏🙏☔️☔️☔️
@PickMe-x5s
@PickMe-x5s 5 ай бұрын
ራያየ❤ ሃገራች አ/ያ ሰለም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@emukiya1
@emukiya1 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያዲርግልን
@ራያራዪማ-ቐ9ኘ
@ራያራዪማ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
ዋዉ ብሬ ሓወይ እኛም በጣዕሚ ደስ ብሎናል ስለተገናኛችሑ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Ebrahimmuhidin
@Ebrahimmuhidin Жыл бұрын
አንኳን በሠላም ተገናኛችሁ 🙏 በመቀጠል ብሬክስ የራያ ወጣት በጣም እየተሠደደ ነው እና በቻልከው ለወጣቱ ኣንቃ (ግንዛቤ እንዲዩዙ)!!
@noraehmhamd737
@noraehmhamd737 Жыл бұрын
ሓየሎመይ እንኳዕ ብሰላም ፀናሕካ ብሞያካ ኣክቢርካ ሰላም ስለ ዝበልካና የቀንየልና
@AsefaDajen
@AsefaDajen 4 ай бұрын
ቀጥልበት ሰላምህ ይብዛ ወድሜ
@zaremebrahtom
@zaremebrahtom Жыл бұрын
Perfect song 🎵 keep it up ❤
@hawanorya7143
@hawanorya7143 Жыл бұрын
ወይኔ ይህን ልጅ ስወደው 😘😘😘😘በርታ ወንድሜ
@fcvencw
@fcvencw 5 ай бұрын
ለሁሉም ግዜ አለዉ ግዜ ኣለህ ገና እይዘህ በርታ ❤
@mdvip967
@mdvip967 5 ай бұрын
በጣም የምወደው ልጂ ሀየለው❤❤😘😘
@kefelegneshetu9593
@kefelegneshetu9593 Жыл бұрын
ሐይሎም እዉነት እኔለራሤ ሙዚቃሕ ሠለምወደዉ ሠዉበሰማዉቁጥር ሙቷል እያልኩ አወራነበር ግን ማመን ያቅታል እንኳንም በሕወት ኖርክልን እዉነት እደሜሕ እረጅምነዉ በቃ
@tsadkantsadkan7125
@tsadkantsadkan7125 Жыл бұрын
ዋው ተመስገን ፈጣሪ 🙏🙏🙏☔️☔️☔️
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ Жыл бұрын
እኮን በሰላም መጣህ ሀያሎም ብሬክሰ ምረጥሰው ሀገራችንን ሰላምያረግልን ያረብ
@ሳራጓልራያ
@ሳራጓልራያ Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እውነት ደስ ስትሉ።ብሬክስ አሁን የነት ነህ ወደ ራያ ህደሃል እንዴ ነው አዲስ አበባ፣እኔ ፈልጌህ ነው እህቴ ለሰባት አመታት ጠፍታብኝ አለች እና ከቤተሰብ ጋር አገናኝህ አለሁ እና የልጅቷን እናት ታገኛት አለህ እና የት ነህ ?አደራ ብሬክስ እንዳታልፈኝ በማርያም መልስልኝ አደራ አደራ።
@mrkiyabuu8336
@mrkiyabuu8336 Жыл бұрын
ራያ ዓደይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebeMasrie
@AbebeMasrie 5 ай бұрын
የኔአባት እንኳንደስ አለህ ለታገሠሁሉም ያልፋል
@RahmaRahma-ue5jr
@RahmaRahma-ue5jr Жыл бұрын
ብሬክስየ ኢኸን ህጻን እንዳሥደሠትከዉ ይመችህ
@طايلالعتيبي-ع2ي
@طايلالعتيبي-ع2ي 2 ай бұрын
መቸም እደበፊቱ አይወዳደርም ያሁኑም በጣም አሪፍነው ግን ማንእደበፊቱ 🥰🥰🥰🥰
@Dfffgg-m4d
@Dfffgg-m4d 9 ай бұрын
እኛም ደስብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃልየለኝም🎉🎉🎉🎉
@mariamm8239
@mariamm8239 5 ай бұрын
ሓየለምይ ባዓል ፅቡቅ ዲምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistadis1139
@tigistadis1139 Жыл бұрын
የመጀመርያው ቪዲዮ አይቸ በጣም አልቅሸ ነበር 😭😭
@ብመንገድኻምርሐኒአምላኬ
@ብመንገድኻምርሐኒአምላኬ 5 ай бұрын
ረጅም ዑድመና ጤና ይስጥህ ብሬክሰ💖💖💖💖😘
@mrkiyabuu8336
@mrkiyabuu8336 Жыл бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@azizaweloywa6057
@azizaweloywa6057 Жыл бұрын
ብረክስ ማዘርህንም አቅርብልን እንኳን በሰላም ተገናኘህ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
የሙዚቃ ደጋፊአይደለሁም ግንእደዚህሰላምሰፍኖ ስላየሁቸውደስብሎኛል አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@mengskiflesus191
@mengskiflesus191 Жыл бұрын
ኣጀካ በሪትዓ ኣታ ወዲ ክክክክክክ💪💪💪💪
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ Жыл бұрын
አህለን ፊኩም እንኳን ደህና ተገናኛችሁ ራያ ዎች ሰወዳችሁ ሰላም ያርግልን አገራችንን
@sarasara-gl4hn
@sarasara-gl4hn Жыл бұрын
ወላሂ ይሄን ልጅ አለማድነቅ ንፍግ ነው😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@meronsete956
@meronsete956 Жыл бұрын
የኔ አባት ስወደው እኮ❤❤❤ በርታ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Жыл бұрын
ወይኔ የኔ አባት እንኳን አልሞትክብን ሀቢቢ❤❤❤❤ አትሙት አሁንም
@gugttyyrfg8549
@gugttyyrfg8549 Жыл бұрын
ሓየተይ ሓወይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ሓወይ ናተይ❤💛🙏
@azizaweloywa6057
@azizaweloywa6057 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አልሀምድሊላሂ
@kidist5033
@kidist5033 5 ай бұрын
የሁሌ ጥያቄዬ ልጁ የት ሄደ ነበር ውይ ስወደው እንኩዋን ኖርክ የዘፈኑ ትርጉም ባይገባኝም ስወደው
@ራኪጓልአኽሱምፅዮን
@ራኪጓልአኽሱምፅዮን Жыл бұрын
ሓዮሎሞይ ሸገ❤❤🌹🙏
@haftomFantaya
@haftomFantaya 11 күн бұрын
ተመስገን እንኳዕ ደስ በላካ
@Mdjahidul-vg3bq
@Mdjahidul-vg3bq 5 ай бұрын
❤ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 5 ай бұрын
በአማርኛም ይስራ በጣም ነው ድምፁ እሚያምረው❤❤❤
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 🌹ሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼
@FhugfggFtyyh
@FhugfggFtyyh 5 ай бұрын
በጣም በጣም ቃላት የለኝም የኔ ቆንጆ
ሐረግ ( ክፍል 50)
35:01
ለዛ
Рет қаралды 361 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
DW International  ጉማዮ ራያ
27:51
Dimtsi Weyane Television
Рет қаралды 15 М.
abdinago gadisa #1.   million
1:02:00
Birhanu official
Рет қаралды 84 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН