⭕️አቡነ በርናባስ ተሸውደናል ኢየሱስ አማላጅ ነው አሉ /የተሀድሶ እንቅስቃሴ በአድስ መልክ መጥቷል

  Рет қаралды 8,574

⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure

⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure

Күн бұрын

አቡነ በርናባስ ተሸውደናል ኦርቶዶክስ አውያን ተሀድሶ ነኝ አቡነ በርናባስ #አቡነ በርናባስ #አቡነ_ማትያስ #አቡነ_ፊሊጶስ #አቡነ አብርሃም #አቡነ_መርቆሬዎስ #አቡነ_ኤርምያስ #አቡነ_ጴጥሮስ #ኦርቶዶክስ ወቅታዊ ጉዳዩ #የተሀድሶ እንቅስቃሴ በአድስ መልክ#ethiopia
#duet #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #habesha#live #abelbirhanuየወይኗልጅ #አቡነ #ebs #eot #love

Пікірлер: 106
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 19 сағат бұрын
ብፅእ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ትክክል ትክክል ትክክል ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጃችን ነው እውነቱ ይሔ ነው
@seyfuasfaw
@seyfuasfaw 4 күн бұрын
በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ቀን እንደሚመጣ ይህን እወቁ ሠዎች ራሣቸውን የሚወዱ ይሆናሉ ። ሊያስቱን የመጡትን ለናውቅባቸው ይገባል
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 19 сағат бұрын
ኢሳ 66;1--2. በ ትንቢት ቃሉ እንደተነገረው አሁን በአዱስ ተፈፃሚነትን አግኝቶል። 1 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድር ነው? 2 እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።
@tigestkefyalew
@tigestkefyalew 2 күн бұрын
ፍሬው ከገለባ ተለየ ተለየ ምንም ምዐመናን እንዳትደናገሩ ጊዜው የሚጠራበት ዘመን ነው
@ALEMBERHE-k6e
@ALEMBERHE-k6e Күн бұрын
xአየሱስ ባዕሉ እግዚኣብሄር፣
@asnaketsedeke3145
@asnaketsedeke3145 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigestkefyalew
@tigestkefyalew 2 күн бұрын
ተሐድሶ ናቸው መንፍቀዋል ይወገዙ
@NatanMedia-rw6ze
@NatanMedia-rw6ze 4 күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ስንቱ ዝም ባለበት ወጥታችሁ መነጋራችሁ እጅግ የሚደነቅ ነው❤❤❤❤
@MelatMella
@MelatMella 4 күн бұрын
መምህር ዘበነ ❤❤❤❤❤
@DawitTagegne
@DawitTagegne Күн бұрын
አማላጅ የሚለውን ቃል ማወቅ ያስፈልገናል, ትምህርት ቤት ያልነበሩ ስዎች ማስተማር አለባቸው, እርቅ እና ምልጃ ለይተው አያውቁም. እናንተ ስትማሩ የተሾማችሁ.
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 2 күн бұрын
አቡነ በርናባስ ትክክል ብሏል ተሸውደናል እየሱስ ጌታ ፣መካከለኛ ና አማላጅ ልቀ ካህናችን ነው
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 2 күн бұрын
ለናተ
@NatanMedia-rw6ze
@NatanMedia-rw6ze 4 күн бұрын
ምርጥ የተሃድሶ እንቅስቃሴ ውስጥ ለውስ እየተካሄደ ነው ገባኝ😢😢😢
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 4 күн бұрын
እውነት ነው
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
በትክክል 💯
@GechHome
@GechHome 2 күн бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ የሚለው ዐይነ ስውርስ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 күн бұрын
ኤሬ ጉድ እግዝአቤሔር ሆይ ተሴናክለው የም ከምያሴናክሉት አድኔን አሜን
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 2 күн бұрын
ስውየው ክደዋል የምን እሽሩሩ ነው ልክ ልካችው ይነገራችዘው ። ክብር ክብር ለሚገባው ብቻ ነው።
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd 4 күн бұрын
እግዚኦ አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢😢
@bitanyaasefa-h8m
@bitanyaasefa-h8m 2 күн бұрын
የዳዊት ልጂ ሆይ ፈጣሪ ይቅርም በለን 😢😢😢😢😢😢
@tigestkefyalew
@tigestkefyalew 2 күн бұрын
አንደ ጊዜ አንድ ፕሮቴስታት የቅርብ የስራ ጐዳኝዬ ጰጰሳት ደረጀ ደርሰናል እናንተ ግን አታውቁም ብላን ነበር ፡፡ እውነትም ውስጥ ውስጡን ሹመውልናል ፡፡ በጊዜው ተጋለጡ ገና ይጋለጣሉ ሰላሞ የነሷት ቅድስት ቤተክርስቲያን በፅኑ አለት ላይ የተመሰረተች ናት አይሳካላችሁም ምንፍቅና ትምህርት የተሐድሶ መንገድ ነው፡፡
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 2 күн бұрын
መምህር ዘበነ አሁን አሁን የሚያስፈልገን ይህ አይደለም ከድሮ ጀምሮ ስንማር ነው ያደግነው የሚያስፈልገን የዚህ አይነት መናፍ በብታችን የታቀፍነናቸው ሰርጎ ገቦች እንዴት እናውጣቸው ነው ጉዳዮ መምህር እሱ የፈለገውን ማስተላለፍ ችሏል እኛ ደግሞ ወደመፍቴሄ መሄድ ያለብን ሰውየው የሰጠንን አጀንዳ ብቻ ትኩረት ይዘን ስናወራ የአአ ሀሀገረ ስብከት ማረሳሻ ሊሆን ይችላል
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 3 күн бұрын
እግዚአብሄን ሴራቸው ስያጋልጣቸው ነው
@asnaketsedeke3145
@asnaketsedeke3145 3 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ምህረትሚዲያ
@ምህረትሚዲያ 4 күн бұрын
ዘበነን ያኑርልን የመናፍቃን ራስ ምታት❤❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 күн бұрын
ቀላል መድሀኒት ነው ለመናፍቃን ❤
@kasechtefera6064
@kasechtefera6064 2 күн бұрын
Sew sayhon tmihrt teketelu
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
​@@kasechtefera6064እየው እራስህን አመመክ😂ረጅም እድሜ ከጤና ለመምህራችን❤
@kediradem7965
@kediradem7965 3 күн бұрын
በዚህ እድሜያቸዉ የአህያ ስጋ አሉን ንስሀ ይግብ
@MehariKabeto
@MehariKabeto 6 сағат бұрын
እኝህ አባት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እዉነት ነዉ የተናገሩት ተቀበሉ
@Rijasebna
@Rijasebna 2 күн бұрын
❤እንደ ብጹዕ ኣቡነ ባርናባስ ያብዛልን❤
@tigestkefyalew
@tigestkefyalew 2 күн бұрын
thadeso aysakalachum
@Rijasebna
@Rijasebna 2 күн бұрын
@tigestkefyalew እሱ ያንተ ምንዮት ነው፡ ደሞ ኣይጠቅምህም። "እንሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ" አለ እንዲሚል፡ በልባችን መታደስ እየተለወጥን እንደ ዐለም ኣስተሳሰብ ሳይሆን፡ እንደ መንፈስቅዱስ ኣሰራር፡ ለመታደስ ዝግጁ ነን። የኣቦቶቻችን እያልክ ,ለዚህ ትኩል የሆነ ትምህርት ኣፍራሽ ከምትሆን፡ እንደ ቃሉ ለመታደስ ዝግጁ ሁን።
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
አብሽር የዘመኑ ፈፃሜ ነው ብዙ እንደናንተ አይነት ካሀዲዋች ይበዙልሀል ለምን መሰለህ ጥቅቶች ብቻ እንደምድኑና እንደምመረጡ እናውቃለን።
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
​@@Rijasebnaያንተ አስተሳሰብ የኛ ጭንቅላት ውስጥ አይሰራም!!!!!!!!!!!!!
@henokmekonnen9859
@henokmekonnen9859 2 күн бұрын
የያዕቆብ መልእክት 1፥19 ፲፱ ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤ የገደል ማሚቱ የአባቶችን ድክመት ለመናፍቃን ከማሳየት በፊት ፍህተ ነገስት፣ሃይማኖተ አበው እና መፅሐፍ ቅዱስን በትክክል አንብብ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የራሷ ሊቆች አላት። መምህር ዘበነ ለማ ያስተማረው እና ፍህተ ነገስቱ ላይ የተፃፈውን በትክክል አንብበው መልሱን እዛው ይነግረሃል። ወይም ደግሞ ለራሳቹ። እንዲስማማ አድርጋቹ አዲስ መፅሐፍ ቅዱስ፣ፍህተ ነገስትና መፅሐፈ ሃይማኖትን ለውጡት
@emebetgmariam
@emebetgmariam 2 күн бұрын
ኧረ ኦርቶዶክሶች ጳጳሱ የሚሉት ሌላ ዶ/ር ዘበነ የሚለው ሌላ በመድሐኔአለም ተግባቡ እርስ በርሷ የምትለያይ መንግስት ትጠፋለች ብሏል ጌታኢየሱስ የውጪውን መናፍቅ ከምትሉ የውስጣችሁን አጥሩ በትህትናና በእግዚአብሔር ፍርሐት እለምናለሁ እግዚአብሔር ኦርቶዶክሳውያንን ይወዳል
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 2 күн бұрын
ያለቅድመ ሁኔታ እኝህ ሰውየ የሚያባርልልን ብቻ ነው የሚያስፈልገን ፕሮቴስታንት የሲኖዶስ አባል ከሆነ ቆይተዋል አሁን እንዲህ አሁን በግልፅ የወጡት አንድ ነገር ስለተማመኑ መሰለኝ ቢሆኑም ቤተክርስቲያን ነገዛሬ ሳትል ማገድ ምክንያቱም ከቆዩ ሌላ ችግር ሊፈጥሩ ስለሚችሉ ያለው ነገር ማባረር ነው ለነገሩ ያሉትም መመንጠር ነው
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 3 күн бұрын
ተሃድሶና ፕሮቴስታንት አህያ ጅብ አሳማ ይበላል ርኩስ አይደለም አይደለም ሲሉ አንድ የተሳሳቱ አባት አጨበጨቡ ደስ አላቸው
@abelomann
@abelomann 2 күн бұрын
በብሉይ ኪዳን ለእስራኤል የተነገረ ትንቢት እና በአዲስ ኪዳን የተነገረን መልክት ለይቶ ማወቅና ለህዝብ ማስተማር ተገቢ ነው
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd 4 күн бұрын
መምህራችን ዘበነ ለማ የመናፍቃን እራስ ምታት እኮናቼው ሁላችሁ መምህራን እንድሁም አባታችን ከብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋል ያድለን 😢😢😢😢😢😢😢
@eyobzemedabera7575
@eyobzemedabera7575 3 күн бұрын
ዘመነ የተረት አባት
@lemaable
@lemaable 2 күн бұрын
ዘበነ የተረት አባት ነው ፡ መፅሐፍ ቅዱስን ሳይሆን ከኪሱ እያወጣ ነው ሰዉ የሚያስተው
@kasechtefera6064
@kasechtefera6064 2 күн бұрын
Ebakachihu abatochin edezih eyalachihu atikefafilu hulum yeteredawin edebete krstiyan yastemiral atanafsu
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
​@@eyobzemedabera7575አንተ ዝብ የማትፈለግበት አትገኝ ህድ ወደምመስሉ😂😂😂
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
​@@lemaableወሬ ወሬ 😂
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 2 күн бұрын
የነሱን አይጠቅሜ ወሬ ከምታሰማን ጠቅሚ ነገሮች ትምርትቤቶች እንደተከፈቱ ምኛህል ተማሪ እንደተመረቀ እና ሃገራችን ከሌሎች ኦርቶዶክሶች ጋር ግ ንኙነት ሰልማድረጋችሀው ስለ መጽሃፍት እታሜ የመሳሰሉ ነገሮችን ብታቀርብ ምን ይመስልሃል ዝምብለህ ጊዜያችን አታጥፋ
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
ያንተ ግዜ ይሆናል የጠፋው ያለመስማት ትችላለህ
@abebealebachew8539
@abebealebachew8539 4 күн бұрын
ሥለማናውቃቸው እንጅ ትምህርታቸው ችግር ቀድሞም ያለበት ነው። እንደሣቸው ከሆነማ ብሉይ እናትና አባትንም አታክብር ወዘተ ይበሉና (የብሉይ ነውና)። የሚያረክሥ ከሌለማ አዳንዛዥ እፅም ተጠቀሙ ይበሉና ። ሆኖም ለምን በሣቸው እንዲህ እንሆናለን? ብዙዎች ሥተዋልና።ጨው ለራሥህ ሥትል ጣፍጥ ነውና የሚመርጡትን ራሣቸው ያውቃሉ። ማንም እውነታን ቢክድ ምን ይፈጠራልና።
@genetkebede489
@genetkebede489 3 күн бұрын
እኛ ሳንሆን አማላጅ እየሱስን ያለው መጽሐፍዐቅዱስ ስለሚል ነው
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 2 күн бұрын
Ehete Medhanialem be Segaw werat awo amaldwal yehen orthodox tekbelalech, yeh melja Meskel lay tefetsemwal, leza new Kidus Paulos be Ebraweian melketu Eyesus ende beg mesewat medegagem endemaysfelegew yetenagerew see hebrew 7:27 , john 16:26 Leza new Medhanialem Eyesus ke Meskel behwala aymaldem orthodox metelew .
@BereketKebede-u5h
@BereketKebede-u5h 2 күн бұрын
አታስቀን
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
እኔ የፈለገ ብሆን የጴንጤዎች page ውስጥ አልገባም ምክንያቱም ከእነርሱ ጋር ምንም ህብረት ስለሌኝ እናንተ ግን እንዲህ ናችሁ መልከስከስ ለማሳት መራዋጥ ውጡ
@Seble-w2s
@Seble-w2s 2 күн бұрын
Bekan atshrshrun ahun slehagrachn tslyu 😢
@eyobzemedabera7575
@eyobzemedabera7575 3 күн бұрын
የክርስቶስን አማላጅነት የማይቀበል ዲያቢሎስ ብቻ ነው።
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 3 күн бұрын
አረ ዛሬ እንኳን ንቁ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 2 күн бұрын
Eyob see John 16:26 ,
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 күн бұрын
ሰው ሁን
@EnatAlelegn
@EnatAlelegn 2 күн бұрын
እግዚአብሔርነቱንስ ታምናለህ?ካመንክስ ወደማነው የሚያማልደው?
@ebasamueleba
@ebasamueleba Күн бұрын
Isu yemiweraw alem Hulu ka beka bohala ko no
@Emanu1532
@Emanu1532 2 күн бұрын
መፅሀፉ ቅዱሱን አንብቡ ሁሉ ተፅፏል?አባታችን አልተሳሳቱም እባካቹህ ልብ ግዙ😢
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
ማንን ነው???
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 2 күн бұрын
ከፈለጉ እሳችው እርያችውን ይብሉ ምን አዲስ ነገር አለ ። አሳማ
@BeyeneAsrie
@BeyeneAsrie 4 сағат бұрын
.እኔ እኮ! መምህራን ፈርተው ምዕመቶናን ደፍረው አስተማሪ መሆናቸው አይገርምም? ምሁሪ ፈሪ ነው ያለው ሶቅራጥስ ነው
@HaniTerefe
@HaniTerefe Күн бұрын
Ensesa hulu yebelal eyalu new mendenew endih aynet astemero kemeche jemero endibelu yetefekedu alu yaltefekedum alu endet hulum yebelal ere wedet eyeheden new??
@HaniTerefe
@HaniTerefe Күн бұрын
Eyesus adagne mehonu kerto demo amalaj hone ende?
@AwokeAbegaz
@AwokeAbegaz 3 күн бұрын
ሎጎው እስክሪኑ ላይ ምን ይራል???
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula Күн бұрын
እየሱስ ሊቀ ካህን መሆኑን አታምንም ?
@TilayeMekonnen-y9x
@TilayeMekonnen-y9x 3 күн бұрын
አወን በሀዲስ ኪዳን የህንጻ ቤተመቅደስ አያስፈልግም የቅዱሳን ሰውነት ቤተመቅደስ ሆኖአልና።1ኛቆሮንቶስ ምእራፍ 6 እና3 አንብቡ
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 3 күн бұрын
ዮሐ 16 -26እኔ ስለናተ አቡን የምለምን አይደለሁም ።።።።።።
@redietyohannes6457
@redietyohannes6457 2 күн бұрын
John 16÷23?
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 19 сағат бұрын
አዎ የትንቢት ቃሉ. በሰው እጂ የተሰራ መቅደስ አያስፈልገኝም እንዳለው አሁን በአዲስ ኪዳን በራሱ እጂ የሰራውን ሰው በኢየሱስ ደም ቀድሶ ማደሪው አድርጎታል።አሁን በሰለሞን መቅደስም ሆነ እናንተ በሰራችሁት መቅደስ እግዚአብሔር አይኖርም።
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 2 күн бұрын
እኔ ነገርን ማጣመም ምን ይጠቅማችኋል በበኩሌ ኦርቶዶክስ ብሆንም ኦርቶዶክስ ነን ብላችሁ እንደዚህ ለአባቶች ክብር የሌላችሁበጣም አዘንኩ አፈርኩ እኝህአባት ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ከራሳቸው አላስተማሩም ግን እናንተ በገባችሁ ተርጉማችሁ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 күн бұрын
ቤተክርስትያን ተወሽቀው አመታት ሲቀላቀሉ ኘቀሩ አሁን በአደባባይ እግዚአብሔር ገለጣቸው በጣም ይገርማል እና ገና አሁንም እግዚአብሔር አንድ በአንድ በአደባባይ ይገልጣቸዋል ክብር ለሀያሉ ጌታ ይሁን ሃሌ ሉያ
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
ዝም በል ሌባ ስትሸማቀቁ ኑሩ እኛ ዝም አንልም
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 2 күн бұрын
አይ አለማወቅ !!! እሳቸው እኮ አይደሉም ያሉት በእጃችንና በየቤታችን ያለው ቅዱሱ መፅሐፍ ነው:: ደግሞም የእውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ነው:: ይልቅስ በአባቶች እግር ስር ተቀምጦ መማሩ ይጠቅማል::
@Galax77792
@Galax77792 2 күн бұрын
እንደዚህ መፀሐፍ ቅዱስ የሚስብኩን መናፍቃን በማለት ሰውን ማሳደድ ማቆም አለባችሁ🙏
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
ይድ ወደዛ 😂 እርኩስ
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 2 күн бұрын
ዘበነን አሁን ሰው ብላቹ 😂😂😂
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
አንተስ ሰው ነህ?? የድድ እከክ😂
@AbrahamYitagesu
@AbrahamYitagesu Күн бұрын
ምድረ ዱርዬ ሁላ ።
@TizZewge-x8m
@TizZewge-x8m 3 күн бұрын
እናንተ ሰዎች አባታችን እኮ ያወሩት ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ቅዱስ ሲያወሩ እናንት ግን የምታወሩት ልማዳችሁን ነው የገባችሁ አልመሰለኝም እና እስቲ አስተውላችሁ አስቡት
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 3 күн бұрын
😂😂
@alexhabitu8418
@alexhabitu8418 3 күн бұрын
Am orthodx gin ye eyesus kirstos demi ke hatiyat hulu yanetsal demu bicha
@TilayeMekonnen-y9x
@TilayeMekonnen-y9x 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስ እኮ ከወንጌል ከራቀች ቆየች።ታዲያ የኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅነት(ሊቀካህንነት) መካድ ግልጽ ኑፋቄ ነው።ከኦሪት ጋር እንደሙጫ ተጣብቀው መለየት አቅቷቸው የሀዲስ ኪዳንን በር ማንኳኳት ያልቻሉት የኦርቶዶክስ መምህራን ያሳዝናሉ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 күн бұрын
አጭበርባሪዎች ሁላ ውጡ ከዚህ ምድረ ተሃድሶ
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
አይ እናንተ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 2 күн бұрын
ይሄ ጊዜ ማጥፊያነው
@genetkebede489
@genetkebede489 3 күн бұрын
ከርእሱ ኦርቶዶክሳዊ ነው አይደለም ከማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው አይደለም ብለህ መሰምር!!
@Rijasebna
@Rijasebna 2 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ኣስትምሮ የመጽሓፍ ቅዱስ እንጂ የኢትዮጵያ ተብሎ የተለየ ተረታ-ተረት ኣይደለም።
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
ምንድነክ ግን
@TizZewge-x8m
@TizZewge-x8m 3 күн бұрын
አባታችን ባነሱት ቃል ላይ ተመርኩዛችሁ ለምን አታወሩም ግን የማይገናኝ ነገር ባወራችሁ ቁጥር ብዙ ምእመናን እየገፋችሁ ወደ ሌላ እምነት እየገፋችሁት ነው
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 3 күн бұрын
😂😂
@Etiopa
@Etiopa 11 сағат бұрын
የፈለገ መህድ ይችላል መንጉድን ጨርቅ ያርግላቸው 😂😂😂😂
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula Күн бұрын
አቦ እብራውያንን አጥኑ አይ ካላችሁ ኦርቶዶክስ የራሷ መፅሀፍ ቅዱስ ካላት ንገሩንና እንረፈው ሁሌ እንደእኦርቶዶክ ትምህርት ትላላችሁ ነውየሀዋርያትን ትምህርት አታምኑም፡፡
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 986 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 86 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 74 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН