አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 001 - introduction/ መግቢያ ትምህርት part 1

  Рет қаралды 31,336

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@birhantefera-fz4vw
@birhantefera-fz4vw 9 ай бұрын
ፓ/ር አስፋው ባንተ ውስጥ ስለተቀመጠው የማስተማር ፀጋ ጌታ የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር በብዙ ተጤንነትና እድሜ ይባርክሀህ! ተጠቅማለሁ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ ስለሰጠህን ቅዱስ ቃልህ እንድንማር ስለሰጠህን መልካም እድል ስለ ሰጠህን ትጉ አገልጋይህ ክብር ለስምህ ይሁን ጌታ ሆይ አገልጋይህን በብዙ ባርከው ሀይምሮውን ዘመንኑን ህይወቱን አገልግሎቱን ቤተሰቡን ሁሉ አብዝተህ ባርከው ፀጋህን አብዛለት።
@Wusisu
@Wusisu 10 ай бұрын
Amen
@mimedantew1918
@mimedantew1918 10 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም አቅም ጉልበትህ ይለምልም ጌታ ትጋትን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@alulaeshetu-cw6xn
@alulaeshetu-cw6xn 10 ай бұрын
ፓስተር አስፋው በጣም የምወድህ እና የተማርኩብህ መንፈሳዊ አባቴ ነህ፣ባለፈው ሳምንት ከሀሶስት አመት በፊት ስለ ሰባቱ አብያተክርስትያን ከተማርኩ በኋላ ቀጣዩን ዛሬ ስፈልግ አጣሁ እና ከሶስት አመት በኋላ በመጀመርህ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 10 ай бұрын
ፓስተር ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ በጣም በአገልግሎትህ ጌታ እያሳደገኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
ይህ መልክት ሰሰማሁ 3ተኞ ጌዜ ነዉ የቃሉን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
@holyvision6455
@holyvision6455 10 ай бұрын
ፓስተር አስፋው ተባረክ ይብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ቅባት እና እውቀት ይጨምርልህ ለመማር የምናፍቀው ትምህርት ነው እከታተላለሁ ተባረክ ወንድሜ።
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 10 ай бұрын
ፓስተርየ እግዚአብሔር ይባርክህ። አባቴ እንዴት እንደምወድህ። ኑርልን ክፉ አይንካህ።❤❤
@amanuelambaw1791
@amanuelambaw1791 8 ай бұрын
ፓስተር እንወድሃለን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አሁንም ጸጋ ይብዛልህ !!
@genetgkiros8746
@genetgkiros8746 10 ай бұрын
ፓ/ር ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ቴዎሎጂ እማራለሁ እና ትምርህትህ ጠቅሞኛል አንተ ለምድራችን ልዩ ስጦታችን ነህ ተባረክ
@nebiatgebretsadik-ky3cs
@nebiatgebretsadik-ky3cs Ай бұрын
ፓስት ጌታን ስላንተ እባርካለሁ በብዙ ተጠቅሚያለሁ ዘመንህን ሁሉ ጌታን በማገልገል ይለቅ
@kebedmasa1150
@kebedmasa1150 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
የምወደዉ ተምሬ የማይሰለቸኝ የማልጠግበዉ ይህ የመጨረሻ ዘመን ነዉ። ፓስተርዬ ዘመኖዎት በኢየሱስ ይባረክ።
@TsehayGehana
@TsehayGehana 10 ай бұрын
ፓስተር,ትህትናህ,በጣም,ደሰ,ይላል,ተባረክ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 10 ай бұрын
የዘመኑ ድንቅ መልአክት ጆሮ ያለዉ ይሥማ ማንም እየተነሣ እጁን አይጭንብኝም ትንቢት እንዲናገርብኝ አልፈቅድም ትክክለኛ የጌታ ሠዎች ካልሆኑ ዉዉዉዉ ተባረክ ወንድሜ እድሜ ይሥጥክ
@kidistshife-m7z
@kidistshife-m7z 10 ай бұрын
God Bless you Pastor Asfaw & the whole crew who are supporting the ministry. I am so grateful to know you . I really thank God for giving the grace and mercy & for His provision in every aspect.
@tesfayewoyessa5202
@tesfayewoyessa5202 10 ай бұрын
Pastor God bless you.
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 10 ай бұрын
አስፍሽ ተባረክ! በህይወት ዘመኔ በአንተ ብዙ ተምሬአለሁ!!በሁሉም አቅጣጫ በክርስቶስ እምነት ስላፀናኝና ስለጠቀመኝ በህይወቴ በማንኛውም አጋጣሚ ትምህርትህ ፈፅሞ እንዲያመልጠኝ አልፈቅድም አልፈልግም!! ስራ እየሰራሁም የተማርኩትን ደግሜ ደጋግሜም መስማት ልማዴ ነው!! More blessings to you and your family beloved brother🙏 “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58
@sharingthewordoflife.6307
@sharingthewordoflife.6307 10 ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ።ጌታ ሆይ እርዳን።ዘመንህ ይለምልም pastor.🙌
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 ай бұрын
ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርኮት።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
በጣም
@MilkiasSamuel
@MilkiasSamuel 6 ай бұрын
አሜን የሆነዉ ጌታ ይባርክሕ።
@bini9983
@bini9983 10 ай бұрын
ብዙ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ፖስተር በጣም ነው የምወድህ ተባረክ
@tigistlencho6467
@tigistlencho6467 11 күн бұрын
Very We love you pastor Asefaw you are important person keep going keep peaches🎉❤❤❤
@hiwotd3441
@hiwotd3441 Ай бұрын
አሜን እየሱስ በርግጥ ይመጣል ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አስፍው ❤
@SmilingCornflowers-iw4cd
@SmilingCornflowers-iw4cd 18 күн бұрын
Ammeen Ammeen Ammeen Ammeen tabarku❤❤❤❤❤❤❤❤
@rah1210
@rah1210 10 ай бұрын
እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው:: እግዚአብሔር ይርዳን ክሱጋር አንድንጣበቅ::
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 5 ай бұрын
ከጌታ የተሰጠህን ስጦታችን ነህ ተባረክልን!!!
@BlessedGiftFromAbove
@BlessedGiftFromAbove 10 ай бұрын
May Heavenly Father God Bless you Abundantly!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 10 ай бұрын
ብሩክ ወንድምና ተወዳጁ መጋቢ አስፋዉ ሁሌም ስለምትጠቅመን ጌታ ስለአንተ ይክበር በርታ የልዑል እግዚአብሔር አገልጋይ
@Bini-e8v
@Bini-e8v 4 ай бұрын
አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ቃልና የሚባርክ ለሩቕ መኬጃ መንገድ ብርሃን ሰጪ እውነተኛ መሪ ነው ፡አንተ ብሩኽ ነህ
@SaraBh-z2s
@SaraBh-z2s Ай бұрын
ፓስተር ዘመንክ ይበረክ ፀጋ ይብዘልክ ❤
@gezishgezish1018
@gezishgezish1018 10 ай бұрын
Today many teachers are teaching Revelation Book but i prefer to stay connected with your teaching. God bless you and your family!
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 10 ай бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ::
@emebettilahun4104
@emebettilahun4104 10 ай бұрын
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፓስተር።
@Aamenn777
@Aamenn777 10 ай бұрын
Egzabehere zemenehen yebarkew
@TihitinaBirhan
@TihitinaBirhan 10 ай бұрын
ፓስተርዬ ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ
@adanechbelay8734
@adanechbelay8734 10 ай бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛለህ ❤❤❤❤❤
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 10 ай бұрын
ጸጋ ከመልካም ባሕርይ ጋር የታደልክ ድንቅ አባት❤ ስለ አንተ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። አሁንም ጌታ አምላክ ከተጠቀመብህ በላይ ለትውልድ አዕማድ አድርጎ ያጽናህ።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
ምድር አሰልቺ ናት በጣም የሚያሳዝነው የወለድናቸውን ልጆች መልሰን አንወጣቸው አሁን ራሱ የሚሰማው የሚታየው ከአይምሮ በላይ ነው የሰው አመፅና አጥያት ያስጨንቃል ጌታ በስሙ የተጠራወን እዝብ ፀጋ ያብዛልን❤ ፓስተርዬ ተባረክ አባ❤
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 10 ай бұрын
ትልቅ ትጋት ነው በርታልን. ካገርቤት መጥቼ ቤ/ክርስቲያንህ ጋብዘኽኝ አገልግያለሁ.
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 10 ай бұрын
ኦ ... ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!! በቤተሰቦቼ ለጎረቤት እና ለሃገር እንድጸልይ ንቃት ነው የሆነልኝ!! ኢየሱስ ይመጣል❤🙏 ጌታ ሆይ ቤተሰቦቼን ከሚመጣው ቁጣ አድንልኝ!!😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@befekadukelbi6345
@befekadukelbi6345 4 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 Ай бұрын
ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️
@itisjustbegining
@itisjustbegining 4 ай бұрын
I have started the study and it is nice begining. May God bless you more pastor.
@tsegeredabekele5195
@tsegeredabekele5195 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@EnuMerida-gi5gs
@EnuMerida-gi5gs 10 ай бұрын
Praise God❤❤❤❤❤ጌታን ስላንተ ይመስገን ❤❤❤❤❤
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 10 ай бұрын
የተባረክ ጠቃሚ ሰው ነህ።
@JakisoAnishiso
@JakisoAnishiso Ай бұрын
ጌታ ይበርክክክክክ😢😢❤
@yaredfantu-dz6dx
@yaredfantu-dz6dx 3 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ 10.Q
@miriam7682
@miriam7682 10 ай бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኣስፋው። ኣመሰግናለሁ
@yonasatle5319
@yonasatle5319 10 ай бұрын
ፖስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ጌታ ኢየሱስ በብርሀኑ ውስጥ እያመላለስን ይህን የጨለማ ሥራ እንድንገልጥ ይርዳን አሜን።🙏
@geresubalcha4199
@geresubalcha4199 7 ай бұрын
God bless you pastor
@bisratfeshay9533
@bisratfeshay9533 10 ай бұрын
እሄሁሉ ሰው ግን ምናለ like 👍 ብታረጉ
@MihereteyobzemaMercy-jw5ls
@MihereteyobzemaMercy-jw5ls 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mekdestefera798
@mekdestefera798 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ከዚህ በላይ ጸጋ ይጨመርልህ
@senaituae628
@senaituae628 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስተር አንተን የአግኘኋት ቀን እግዚአብሔር ይባረክ አሜን
@fretaasme5794
@fretaasme5794 10 ай бұрын
ፓስተሬ ተባረክ ትምርትህን ጌታ ረድቶኝ አከታተላለሁ ከዳኔኤል መጽሃፍ ነው ትምርትክን ይጀመርኩት የብሉይና ኣዲ ኪዳን ዳሰሳ የኣለም ሃይማኖቶች ማካሪዮስ ኣሁን ደሞ ኣሁንም ኣቡልቀምሲስ ካንተ ጋር ነኝ ተባረክ ወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tamgn
@Tamgn 8 ай бұрын
ፓስተር ዘመንሕ ይባረክ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 5 ай бұрын
ፕሊስ እንዲህ ያለ ጣፋጭ ትምህርት ስንሰማ ላይኩና እይታዉ አንድ ቢሆን መልካም ነዉ።
@DesuDesu-o3x
@DesuDesu-o3x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አበታችን❤❤❤
@TigestTig-d3s
@TigestTig-d3s 6 ай бұрын
Tebarek pastor bebzu🙌🙌🙏🙏💚💚🥰🥰
@masara7252
@masara7252 10 ай бұрын
Egezehabeher yabareki
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 10 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@Tutureda
@Tutureda 4 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው አጀንዳቸው ይገልበጥ
@Girmawana
@Girmawana 3 ай бұрын
እድሜ ይጭማር
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s Ай бұрын
Thenk You Pastor ❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 ай бұрын
ደቀመዝሙር ሳይማሩ ራሳቸዉን ሾመዉ ወንጌል ሲሰተምሩ ያሳፋራል ከእርሶ ቤማሩ ምናለ እግዚአብሔር ይባርኮት።
@TsehayGehana
@TsehayGehana 10 ай бұрын
ፓስተር,ዘመንሁ,ሁሉ,አሰከነ,ቤተሰብሁ,ይባረክ,ጥሩ,ት,ርት,ነው,,
@fillmonleake
@fillmonleake 10 ай бұрын
ፓስተር እግዚኣብሄር ይባርኽካ ጽቡቕ ትምህርቲ❤🙏
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 10 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ አባት ተባረክ❤❤❤❤
@Kiru-z7q
@Kiru-z7q 10 ай бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ
@GetuTesfaye-mf5pi
@GetuTesfaye-mf5pi 10 ай бұрын
አሜን ማራናታ ፖስተር አስፋው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@ghmajk23
@ghmajk23 10 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር እንደዚህ የመጨረሻ ዘመን ትምህርቶች ላይ ትኩረት ብታደርግ ።
@abeltegegn6388
@abeltegegn6388 10 ай бұрын
❤❤ ትምህርት አስፈላጊ ነው ❤❤ በዚህ ዘመን ን
@aklilebirhan9324
@aklilebirhan9324 7 ай бұрын
ድንቅ ነው ተባረክ !!
@WiFi-sr7qk
@WiFi-sr7qk 10 ай бұрын
አሜን አሜን. ፓስተር. ጌታ ኢየሱስ. አብዚቶ. አብዚቶ. ይበራክ ማረነታ. ጌታ ኢየሱስ. አሜን
@getachewwolde8836
@getachewwolde8836 8 ай бұрын
Am great full pastor, stay blessed!
@jesusislord6526
@jesusislord6526 10 ай бұрын
Paster Asfaw tebarek
@GutuAlemu-fg2vc
@GutuAlemu-fg2vc 4 ай бұрын
Awo yesamal
@romandagnachew6340
@romandagnachew6340 10 ай бұрын
We love you me and my family tank you GOD bless you and your family tank you🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ አተ የተባረክ ይሁን አሜንንን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰደው አሜንንን እግዚአብሔር ጌታ እየሱስ ጤና እድሜ ይስጥህ አሜንንን እግዚአብሔር ጌታ እየሱስ የአተ 33:52 33:53 የሆነውን ይባርክልህ ቤትህን ትዳርህን ልጆችን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏 እጅግ በጣም ያሳዝናል ለሰው ልጅች የማይራሩ ለእንሰሳ የሚራሩ ይመስላሉ የክፉ ስራ የተገለጠ ነው ዓለም በክፉ የተያዘች ናተ
@mirafsium8603
@mirafsium8603 10 ай бұрын
GOD bless you more and more PASTOR Asfaw with your family's
@hiwota4985
@hiwota4985 10 ай бұрын
God bless you pastor 🙏🙏🙏💕💕💕🔥🔥🔥
@sabahometeam
@sabahometeam 3 ай бұрын
Pastor Asfaw - please consider to have this in English so we can also share with our younger generation. May the Lord continue to equip you with wisdom and revelation that is most useful for these days. Blessings!
@genetkifle8835
@genetkifle8835 7 ай бұрын
Thank you Pastor!
@befekadukelbi6345
@befekadukelbi6345 4 ай бұрын
thank you
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 10 ай бұрын
ደግሜ ደግሜ እሰማዋለሁ አልጠግበውም 🙏🙏🙏
@rodamilkias6087
@rodamilkias6087 10 ай бұрын
God bless you Pr, quite interesting message!
@abelo6917
@abelo6917 10 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
@EnuMerida-gi5gs
@EnuMerida-gi5gs 10 ай бұрын
Paster ❤❤❤God bless you
@Canada404
@Canada404 10 ай бұрын
GOD bless you pastor❤️ we are blessed to have you ❤ I am glad that we are starts to learn revelation ✝️🥰🔥🤩🙏
@azmeraabebe816
@azmeraabebe816 10 ай бұрын
My God bless you 🙏
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ነፍስን የሚያረሰርስ የጊዜው ትምርት ነው!!!
@GamadeDesale
@GamadeDesale 10 ай бұрын
GOD bless you and family ❤❤❤ continue and I so happy to get this teaching ❤❤❤
@TesfayeBeyene-y5p
@TesfayeBeyene-y5p 10 ай бұрын
Good blessed
@abey7987
@abey7987 8 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ ትምህርቶች አጅግ ወሳኛ ሰው ቀላሉ መረዳት የሚችል ነው ።ግን ፓስተሪዬ የዮሐንስ ራዕይ ሁለት ሀሳቦች ተጋጩብኝ እርሱም ግማሹ በሕይወት አለ ይላል ግማሹ ሞቷል ይላል ይሄን ሃሳብ ትንሽ ብታብራራልኝ ብዬ እወዳለሁ
@edentrfe1255
@edentrfe1255 10 ай бұрын
Geta yesus zemenhn ybark betam yefelegkut seat geta ehen tmrt azegajeln ❤tsega ybzalh
@tamrutesfaye1493
@tamrutesfaye1493 10 ай бұрын
tebarek pastor
@Tgalemu
@Tgalemu 10 ай бұрын
እናመስግናለን በብዙ ተባረክ🙏🏽
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ምዕራፍ 1፡ የአዲስ ኪዳን መሠረታውያን መቅድም
1:41:12
ኢየሱስ ይልቃል!
Рет қаралды 7 М.
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 003 - 1:1-8
2:04:16
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 15 М.