KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 003 - 1:1-8
2:04:16
አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 001 - introduction/ መግቢያ ትምህርት part 1
1:51:40
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 002 - መግቢያ ትምህርት 2
Рет қаралды 18,970
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 62 М.
Asfaw Bekele Official
Күн бұрын
Пікірлер
@HabtemuWakuma-y7x
24 күн бұрын
Geta yibarkoot yeirso thimirt baxxami malkamino yiikaxilu - - -
@almaztesfaye
10 ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ ፀጋውን ያብዛል ለቤተሠብክ ሁሉ ሠላም ይሁን 🙌🙌🙌 እባካቹ ሁላችንም ለሌሎች እንዲደርስ Like እናድርግ ተባረኩ 🙌🙌
@DeboraAsfaw
10 ай бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። የራዕይን መጽሐፍ በመማር ምን ያህል ደስተኛ እንደሆንኩ ቃላት የለኝም። እግዚአብሄር የብዙዎችን ህይወት ለማዳን እየተጠቀመበት ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እና እኔም ከነሱ አንዱ ነኝ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። እንወድሃለን እናከብራችኋለን እናም እግዚአብሔር አብዝቶ ቅባቱን እንዲያፈስስ ኃይሉም የጀመርከውን እንዲጨርስ እንጸልይሃለን። የሚቀጥለውን ረቡዕ በጉጉት እጠብቃለሁ።
@EDWTUBE-b8s
Ай бұрын
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። ዘመንህ ይለምልም ።
@saraguye5425
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤል ቅዱስ ይባርክህ።
@SaraBh-z2s
2 ай бұрын
አሜንን አሜንን እግዚአብሄር አምለክ ፈጽሞ ይበሪክ ፓስተር ❤
@YonathanAbera-nc6ho
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ እጥፍ ቅባት ይጨምርብህ ተባረክ
@Alemtsehay777
5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ራዕይን የሚፈሩ ያላመኑ ሰዎች ናቸዉ። ለእኛ ለአማኞች ግን ደስታ ሀሴት ነዉ መዘጋጀት ይሆንልናል።
@genetgkiros8746
10 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ይረዳሀል እኛም እንፀልያለን ❤❤❤❤❤❤❤
@pastoriseyasiyasu
10 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኽህ
@DawitAbraha-e7b
10 ай бұрын
ፓስተርዬ የተባረክ መጋቢ አንተ በረከታችን ነህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@WondimuShukuri-y8o
Ай бұрын
Geta yibariki tanks I am happy to much
@tsehayegetachew4599
10 ай бұрын
በዉነት የእርሶ ምእመናን እንዲት ታድለዋል ብዙ መገለጥ ይሰጦ እንዲት እንደሜባርኩኝ።
@gigarkidus4305
Ай бұрын
Thank you for your quick replay ! God bless you !
@Buzuna
7 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@TigestTig-d3s
6 ай бұрын
Tebarek bebzu pastor 🙏🙌
@Silwanos
7 ай бұрын
God bless pastor ❤❤❤❤
@tigestwoldetsadik4316
6 ай бұрын
ትምህርትህን እየተከታተልኩኝ ነው ተባረክልኝ
@Alemtsehay777
5 ай бұрын
ተባረክልን ፓስተር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
@ruthbereket6119
10 ай бұрын
እንደ ቤሪያ ሰዎች ልቤን አስፍቼ ሁልጊዜ እሰማሀለው አሁንም መንፈስ ቅዱስ የጥበብ እና የመገለጥ መንፈስ ያብዛልህ እንዲሁም እኛ አማኞች ይህን እውነት ልንናገር ዐደራውን በመንፈስ ቅዱስ ልንበረታ ጌታ ሁላችንንም ይርዳን ቀጣዮን በጉጉት እጠብቃለሁ
@elimnoha
10 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትውልድህ ባንተ ራዕይ ይቀጥል ❤
@genetgashawabebe8768
10 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፓስተር ጌታ ይባርክህ
@SelamawitWondemu-d8m
7 ай бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይለምልም እግሔብሔር ከክፍ ይጠብቅህ አባታችን ነህ
@IssacAbigial
10 ай бұрын
Tebarekelye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምየጌታልጅ-ተ3ጨ
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetkifle8835
7 ай бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@ZinashMamo-c2y
10 ай бұрын
አሜን ፓስተር ተባረክ አባ❤
@BirukAbabu-iw6jd
7 ай бұрын
God bless you pastor!!!!
@tsehayegetachew4599
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት እዉነተኞ የእግዚአብሄር አገልጋይ ዘርት ይባረክ።
@temonazawdetemonatesew8952
10 ай бұрын
የጌታ ሰላም እና ጤና ይብዛሎት 🙏ይህን ሕልም እንዴ ምፋቱልኝ ታስፋ አለኝ የት እንዴሚሄድ አላውቅም ግን እየሄድኩ ነው ሐይለኛ ንፋሳማ ዝናብ የዘነበ ነው እኔ ግን አልረጠምኩም ነበር ከዛ አንድ ርጅም እርካን ፊላፍተ አየው እርካኑ በማባሉ ውሃ ሞልቶ እዛ 2ሰው አየው 1ትልቅ ሴት ና 1የ2ዓማት ሕፃን የምማስል ሴትየዋ ርሳሶን ዛቅዝቃለች እናም እጄን ሰጥቼት አውጣዋት ሕፅኑንም አወጣውትና ይዤው እየህድኩ እያለው 3ሳፋፍ የታላያዩ ማሬት ላይ ሁለት ሁለት ሰውችን አየው በ3ቱም ማሬት ላይ 3ቱ ካፍት 3ቱ ኮሃላቸው ከፍት ያሉትን3ቱን ኮሃላቸው ያሉት ያባሮቼዋል ከዛ በቅፅባት ከሆላ በምአባሮቻው ከሰማይ እሳት በ3ቱም ላይ በውራደ ጌዜ እዛው አማድ ሆኑ!!!! እና ፓስተርዬ ሕልሙ በጣም ረዥም ነው ባዝህ ይብቃኝ ዋናው ይሁን ማውቅ ሲላምፋልግ ነው ፃጋ ይብዛሎት 🙏
@senaithabtemariam7474
10 ай бұрын
Geta yibarkih paster Asfaw
@senaitaraya7306
10 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ፓስተርዪ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።
@eskedargashaw5470
10 ай бұрын
ጌታ ይረዳኛል live አብሬ ባልሆንም አብሬ እንደምጨርስ
@TsehayGehana
10 ай бұрын
አሜን,አሜን,ተባረክ,ጌታ,ይባብክህ,ክብሩን,ሁሉ,ጠቅልሎ,እርሱ,ይውሰድ
@biliseedaanii3611
10 ай бұрын
Pastor ebbifama ebbifama ebbifama.....❤❤❤
@jedidiahmuluneh4221
10 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@senaituae628
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ፓስተር
@YonatanBehailuu-bo9zs
10 ай бұрын
Wow dink new
@senaietkebededesta1557
10 ай бұрын
AMEN AMEN
@Kiru-z7q
10 ай бұрын
ፓስተር አስፋው ዘመንህ ይባረኪ ተባረክ
@salameskyes7240
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተርዬ እኔ እየደጋገምኩ ነው የምሰማው❤
@TDTBG
10 ай бұрын
Rev. Asfaw Bekele. Thank you for your continued service, it is priceless. Shalom. Blessings ❤❤❤❤
@fretaasme5794
10 ай бұрын
አኔ ደሞ በየሱስ ደም ሸፈንኩህ ተባረክ
@bisratfeshay9533
10 ай бұрын
ለብዙዎች እንዲደርስ like 👍 አድርጉ ጌታ ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@merhawitgebremeskel
10 ай бұрын
Egziabiher yibarikih paster Asfaw xegawin yabizalik.
@ErmiasSamuel-j6s
10 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር!
@woinshetwoini2485
10 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@samrawittasew9232
10 ай бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ You are blessed
@MeratuSedamo
10 ай бұрын
amenn
@lulsegedmammo7919
10 ай бұрын
ምንኛ የታደሉ ናቸው በአንተ ስር ሆነው የሚመገቡ :: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ::
@liulsegednigusiekasye2051
10 ай бұрын
Paster Zemenek yibarek 🙏 yilemlem !!! Tebarek !!!nurelen Ante GETA yeseten berketachin nek!!! Betek beGeta Selam hulem yimola !!!
@senaietkebededesta1557
10 ай бұрын
Geta Abzto ynarkh bedemu ysefinh
@joforegebeya489
10 ай бұрын
God bless you! Stress it for the truth you belive. Don't be liberal for the truth we believe. I am eager to see you next
@senaietkebededesta1557
10 ай бұрын
Amen
@richsint9440
10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ! በጣም ተጠቃሚ ነኝ! አመሰግናለሁ።
@habtewayne8190
10 ай бұрын
ፓስተር እወድዳለሁ ፀጋ የይብዛልህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ዳዊት ልጅ ስለ ንጉስ ሰለሞን ጥቁር ነኝ ነገር ግን ዉብ ነኝ ያለዉ የሰለሞን መልክ አፍሪካዊ መልክ ነበር ወይ ከኬጢያዊዉ ከኦርዬን ሚስት ቤርሳቤህ ስለተወለደ ምናልባት እንደቧሏ አይሁዳዊ ካልሆነች አሕዛብ የነበረች ሴት ከሆነች መልኩ ጥቁር ሊሆን ይችላል ብዬ ገመትኩ እንጂ እርግጠኛ አይደለሁም አንተ እንዴት ታየዋለህ ፓስተር?? በጌታ ፍቅር ቴክስት አርግልኝ የ ዮሐ ራዕይ የይሁዳ መልክት 1ኛ ጴጥሮስ እያሱ ኤፌሶን ዘፍጥረትን የዪሐ ራ አጋዝ ሰምቻለዉ ሁሉንም ትምህርቶች እየፆምኩ እንድማረዉ ወደ ጌታ እየፀለይኩ ነው በሙሉ ሀሳቤን ሰጥቼ እንዳለ የእግዚአብሔርን ቃል እጠጣዋለዉ ፓስተር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በነገር ሁሉ ይጨምርልህ ቃል የለኝም ስለ ትምህርቶችህ በቴሌቪዥን መተላለፍ አለባቸዉ
@ruthbereket6119
10 ай бұрын
Please ፓስተርዬ መምጫው ተቃረበ ምልክቶች አየን የሚለውን መዝሙር linkun ላክልን የሚቻል ከሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@WondimuShukuri-y8o
Ай бұрын
Paster endeti indetemacha
@befikaduangasu1391
10 ай бұрын
1
@gigarkidus4305
2 ай бұрын
Please please please ! What is Efugnet in English ( I know it is the sneak family but what is exactly in englis ? )
@asfawBekelepastor
Ай бұрын
hi gigarkidus, Efugnet is a viper in English
@aberashmesele26
10 ай бұрын
ፅሁፉ ቶሎ ባይጠፋ
@befikaduangasu1391
10 ай бұрын
ድምፅ የለም
@HsffgHasannk-hm6ej
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2:04:16
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 003 - 1:1-8
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 15 М.
1:51:40
አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 001 - introduction/ መግቢያ ትምህርት part 1
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 31 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
1:53:16
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 009 - 3:1-6 የትያጥሬ ቤ/ክ
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 7 М.
2:05:53
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ዘፍጥረት 1| part 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 62 М.
1:41:12
ምዕራፍ 1፡ የአዲስ ኪዳን መሠረታውያን መቅድም
ኢየሱስ ይልቃል!
Рет қаралды 7 М.
2:06:46
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 005 - 1:10-20 ክፍል/part 2
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 10 М.
2:28:05
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 006 - ራዕይ (Rev.) 2:1-7 - ይድረስ ለኤፌሶን ቤ/ክ - Ephesus
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 15 М.
1:53:04
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የዮሃንስ ራዕይ ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 82 М.
1:24:56
ድነት ይወሰዳል?#የዘላለም ህይወት#ክፍል 2#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace
Grace Life Community Church
Рет қаралды 67 М.
1:46:07
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 012 - 3:14-22 የሎዶቅያ ቤ/ክ
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 6 М.
1:00:43
ልቤ ጨካኝ ነው! ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 21 М.
1:04:24
|| መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል አንድ|| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 251 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН