አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 008 -

  Рет қаралды 9,097

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
ፓስተር አስፋዉ በቀለ ብዙ አመት ሰምቼህ ተጠቅሜያለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን በቃሉ እዉነት ይጠቅልል ቤትህና የምታገለግልባት አጥቢያ ትዉልድ በፀጋህ ይጠቀሙ ጠቃሚ ያደረገህ ስለ አንተ ይከበር በጣም አከብርሀለሁ ጌታ ይረዳኛል እፀልይልሀለሁ የአባቴ ብሩክ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 7 ай бұрын
ትምህርትህኮ ሲፈውስ እንዴት ነፃ እንደሚያወጣ❤❤ዘመንህ ይባረክ ፖስተር❤በርታ
@SaraBh-z2s
@SaraBh-z2s Ай бұрын
አሜንን አሜንን ዘመኖት ይበረክ ፀጋ ይብዘሎት ፓስተር ❤
@hannaleta7535
@hannaleta7535 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ታባረክ በጌታ በእየሱስ ስም
@Amaa-bd8nq
@Amaa-bd8nq 7 ай бұрын
ፋስተር በትምህርት በጣም እየተባረኩ ነኝ።❤ በራዕይ 12 ላይ ያለውን ቃል አንድ ቀን ብታስተምር እያልኩ ጠይቃለሁ ተባረክ።
@ariamm6063
@ariamm6063 7 ай бұрын
ፓስተር እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በምታስተምረው የእግዚኣብር ቃል እየተጠቀምን ነው እንዳንተ ያሉ ይብዙልን እንወድሃለን 0:06
@TigestTig-d3s
@TigestTig-d3s 4 ай бұрын
Tebare bebzu pastor 🙏🙌
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 8 ай бұрын
ፓስተር ተባረክልን፤ እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨመርልህ፤ እጅግ በጣም እወድሃለሁ፤ ሁልጊዜ እጸልያለሁ
@senaituae628
@senaituae628 8 ай бұрын
ፓስተር እድሚ ከጢናገር ከቢተሰባችህ የምታገለግለው ጌታ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@geresubalcha4199
@geresubalcha4199 6 ай бұрын
God bless you pastor
@adnewabicho298
@adnewabicho298 8 ай бұрын
የሕጻንነትና ልጅነት ዘመኔን የሚያስታውሱ መዝሙሮችን ጭምር ስሰማ ሆዴ ይላወሳል።😥❤
@YeshiAbebe-vj2ec
@YeshiAbebe-vj2ec 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ፣ አገልግሎትህን፣ቤተሰብህን በፍፁም በረከት ይባርክ!!!!!!
@SaleDona
@SaleDona 7 ай бұрын
Tebarek pastorya
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 8 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ያለው ትህምርት ነው፡፡ ኦንላይን ለመከታተል ሁኔታዉ ባይመቻችልኝም፤ ትህምርን እያወርድኩ ማታ ማታ ቁጭ ብዬ እማራለዉ፡፡ ፓስተር ተባረክልን፤ ከአንተ ጋር ያለ ጌታ የተመሰገነ ይሁን፡፡
@DesuDesu-o3x
@DesuDesu-o3x 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ አባት ፓስተርዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz 8 ай бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ መግቢያ እና መውጫህ ላይ የምተለቃቸውን ዝማሬዎች ሰወዳቸው!!
@wolyeulemma1799
@wolyeulemma1799 8 ай бұрын
GOD BLESS YOU Pastor Asfaw.
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባረከው እኔ የሁድ አምልኮ በቸርቻቹ የሚሰራጨውን እከታተላለው እንዴት እደምባረክ ጌታ በዛ እንዳለ ይሰማኛል ሁሌ ቀናለሁ❤❤❤❤በጣም እመኛለሁ በመአላቸው ብሆን ብዬ ሰማይ እንገናኝ እላለሁ ❤😂
@Eden-fm5tw
@Eden-fm5tw 8 ай бұрын
ጎይታ መመለሱ ፀግኡ የብዝሐልካ ፓስተር ያንተ የሆነው ሀሉ ይባረኽ።
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 8 ай бұрын
አገልግሎቱን አቅሜ በፈቀደ አስተዋጽኦ ማድረግ እፈልጋለሁ፤ እና ፓስተር አዲስ አበባ በሚመጣ ወቅት በአካል ሰላም ማለት ስለምፈልግ እድሉት ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ
@የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ 7 ай бұрын
አብረሀቸው ማገልገል ከፈለክ በኢትዮጵያ ያለውን ህረት መጎብኘት ትችላላቹ
@GamadeDesale
@GamadeDesale 8 ай бұрын
Paster God bless you and family ❤❤❤
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 18 күн бұрын
❤❤❤አሜን ወንጌል ከባህል ይበልጣል። እውነት ነው፤ተባረክልኝ እስማማለሁ ለጥያቄ መልስ አግኝቻለሁ።
@selamawitbelay8675
@selamawitbelay8675 8 ай бұрын
You are amzing God bless you abundantly I learn a lot from all your teaching we need someone like in this time!
@degifwujira4672
@degifwujira4672 8 ай бұрын
ፓስተር ሁሌምጨጌታ ይባርክህ!አሜን
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 8 ай бұрын
Amen tebarek yetewededk pastor Asfaw
@emebettilahun4104
@emebettilahun4104 8 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፓስተርዬ
@tamiratdana
@tamiratdana 7 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!!
@TsehayGehana
@TsehayGehana 8 ай бұрын
ፓስተር,ዘመንህ,ይባረክ,እሰከነ,ቤተሰብህ
@DeboraAsfaw
@DeboraAsfaw 8 ай бұрын
Pastorye Geta Abizito yibarkih keneBetesebih. Enkuwan adereh..
@Birhaneyeheyes
@Birhaneyeheyes 7 ай бұрын
ተባረክ
@shewaaweke9723
@shewaaweke9723 7 ай бұрын
7
@MihretErmias-o8b
@MihretErmias-o8b 8 ай бұрын
ጌታ የዘመንህን ቁጥር ይባርክ።
@እየሱስእየሱስብቻ
@እየሱስእየሱስብቻ 8 ай бұрын
ሰላም ፓስተርዬ እዚ ሰሜን አሜሪካ ላለነዉ እንዴት ሚሽነሪዎችን ማገዝ እንችላለን
@Wusisu
@Wusisu 6 ай бұрын
Hi Bonita! I’ve mixed up my notes! I don’t know how I missed Pergamos😮 I’m taking notes while on lesson Trying to catch up before tomorrow! I was just wondering if it’s possible to send me the best account to contribute to Pastor Asfaw’s trip in September. I’m from London. I don’t have Facebook unfortunately. Could there be a way to send me the details of the account please? Thank you so much. God bless you all🙏🏽
@berhanugeda8835
@berhanugeda8835 8 ай бұрын
የምህረት በጸጋው ስልክ እፈልጋለሁ
@mathewosterfa
@mathewosterfa 8 ай бұрын
አስፍሽ የዳስ በአል ልታከብር ነው 🤭
@amanuelalemu7115
@amanuelalemu7115 8 ай бұрын
እኔ የምሰማው በእርጥ ከ KZbin ቢሆንም የምሰማዉን ስህተት ዝም ብሎ ማለፍ ጥሩ ሆኖ አላገኘሁትም በዉሸት ኢየሱስ አይከብርምና በጀርመን ሃገር እህትና ወንድም እንዲጋቡ የሚሰጥ ላይሰንስ የለም አባትና ልጅ እናትና ልጅም አይጋቡም በድብቅ የሚደረገውን ርኩሰት አላውቅም ግን በላይሰንስ ደረጃ የለም ውሸት ነው።
@IssacAbigial
@IssacAbigial 7 ай бұрын
7
@MimiGebre-vl9of
@MimiGebre-vl9of 7 ай бұрын
7
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
የዮሐንስ ራዕይ ጥናት 2:12-17
1:24:33
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 1,6 М.
Dr. Mamusha fenta "የእግዚአብሄር መንግስት!" /ስብከት 2024
13:38
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 580
TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew
2:02:51
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 16 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН