ቡራዩ በኬጅ በ 40 ካሬ ቦታ ብቻ 1500 ዶሮ አስጀምረናል | poultry 1500 layer on cage in ethiopia burayu|

  Рет қаралды 40,051

Aynishet farms

Aynishet farms

Күн бұрын

ቡራዩ በኬጅ በ 40 ካሬ ቦታ ብቻ 1500 ዶሮ አስጀምረናል | poultry 1500 layer on cage in ethiopia burayu|
እንቁላል ማሽኖች
ከውጭ ሀገር የሚመጡ እቃዎች ዝርዝር
ያለ ማሽን የዶሮ መኖ አዘገጃጀት
🛑🛑የተሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ ያተርፉበታል
👇👇👇👇👇👇👇👇
🛑ቴሌግራም
t.me/+SUL-r6xR...
🛑የትንንሽ እርባታ አስተማሪ ቪድዮ ለማግኘት ከታች
/ @aynishetfarm
🛑አጫጭር አስተማሪ ቪድዮ ለማገኘት ከታች
www.tiktok.com...
Aynishet farms,የዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,የዶሮ እርባታ,poultry farming in ethiopia,poultry production in ethiopia pdf,poultry production pdf,ስልጠና,የዶሮ እንቁላል,ስደት,የዶሮ እርባታ ማንዋል pdf,የዶሮ እርባታ pdf,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት,የዶሮ እርባታ ቤት አሰራር,የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት pdf,የዶሮ እርባታ ስራ,የዶሮ እርባታ መመሪያ,poultry farm business plan ppt,poultry litter uses,poultry house construction guidelines,poultry farming to meet,poultry feed formulation pdf,poultry production business plan pdf,poultry,doro erbata lejemarioch,farm in Ethiopian,ዶሮ,እርባታ,doro,ላም,በሬ,kebt,lam,doro erbata,chicken
poultry farming beginner,poultry farm business plan,poultry farming,ሰራ ፈላጊ,ዶሮ እርባታ ዘዴ,ሰራተኛ,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ pdf,ዘመናዊ ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ ፕሮፖዛል,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ,ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ pdf,erbata,poultry farm in Ethiopia,poultry,doro,doro erbata,adis film,film,ethiopian agriculture,ethiopian,doro,ethiopia,adis ababa,የዶሮ እርባታ,እንቁላል ጣይ ዶሮ,ዶሮ,chg tube,ለጀማሪ,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵያ,ዶሮ እርባታ ዘዴ,ዶሮ እርባታ ፕሮፖዛል,የ ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ pdf,ዶሮ እርባታ in english,ye doro erbata lejemariwoch,ዶሮ እርባታ,ዶሮ እርባታ በኢትዮጵ

Пікірлер: 73
@tameshibru2649
@tameshibru2649 3 ай бұрын
አይንዬ ከቡራዩ ነው 1500 ዶሮ የገዛን ዶሮዎቹ አሁን ከኬጂው ጋር ተላምደዋል የምግብና የውሃ አወሳሰዳቸውም በጣም አሪፍ ነው ለቬንትሌሽን ብለን መስኮቱንም ሰፋ አድርገናል
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 3 ай бұрын
በርቱ
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 15 күн бұрын
ኬጁ ሰንት ፈጀባችሁ ወዳጀ እባክህ ክፍለ ሀገር ነዉ ያለሁት
@user-ex8ey8xo2q
@user-ex8ey8xo2q Ай бұрын
ደሥይላል ወሎነኝ ሥልጠናውንና ሥራውን ብጀምር ደሥይለኛል❤❤❤❤❤🎉
@user-xz2hk5ju1k
@user-xz2hk5ju1k 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የዘር እንቁላል እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 3 ай бұрын
500መቶ ዶሮ ለማርባት ባማካኝ ሥንት ያሥፈልገኛል ከሥደት መልሥ እሠራለሁ ኢሻአሏ
@alem945
@alem945 3 ай бұрын
350 motosh shii
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed 3 ай бұрын
@@alem945 አመሠግናለሁ እሺ
@seaditesema5125
@seaditesema5125 3 ай бұрын
በምክርም ሆነ በድርጊት እገዛ ብታረጉልኝ ከስደት ብታሳርፉኝ ተገላታሁ መረረኝ
@CoroveBoy
@CoroveBoy 2 ай бұрын
Le 200 doro sint yasfelgegnal wendme lemecjemer asbealehu
@tekafikire7235
@tekafikire7235 19 күн бұрын
ሰለም አብርን ብንሰራ
@MuluMekonnen-ic3er
@MuluMekonnen-ic3er 3 ай бұрын
የምታስተላልፈዉ ነገር በጣም ትምህርት ይሰጣል በጣም ደስ ይላል
@Getay-yd1cd
@Getay-yd1cd 3 ай бұрын
ሰላም ተግባሩ በጣም የሚገርም ነው ይቀጥል በዚህ አጋጣሚ ዱከም የእንስሳት መኖ ማምረቻ ፋብሪካ ኤች ዋይ የገበያ ትስስር እንፈልጋለን
@tameshibru2649
@tameshibru2649 3 ай бұрын
አይንዬ እኛም ስላደረክልን ሐሳብ አስተያየት ሁሉ ከልብ እናመሠግንሃለን እንግዲ ቀጣይ ብዙ ስራዎችን አብረን እንሠራለን የምስራች ሲጀምሩ ትመጣለህ
@semiramohaned
@semiramohaned 3 ай бұрын
አይይይይ ዶሮቼን አስታወስከኚ አይንዬ!!!:: ስደት ከመዉጣቴ በፊት እነሱንም አረባ ነበረ እንዳቅሜ እና በጣም ሱስ ናቸው ልክ እንዴ ልጆቼ ነበረ የምወዳቸውም የምንከባከባቸውም የአንተ ቭድዮ ሳይ አስታዉሳቸዋለሁ እፍፍፍፍፍ
@tekafikire7235
@tekafikire7235 19 күн бұрын
አይዞ ወደ ሀገራ ስመለሱ መስረት ይችላሉ
@DegnetLerasNew
@DegnetLerasNew 2 ай бұрын
Keep going really really so Amazing project
@user-qu7um7xs8l
@user-qu7um7xs8l 3 ай бұрын
በርታ
@dagmaros19
@dagmaros19 3 ай бұрын
waww amyzing
@muluayel-8387
@muluayel-8387 2 ай бұрын
1000 መራባት ሰንት ብር ያሰፈልጋል እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን በሰም ካርታ ያለው መሬት 1250 ካሬ ሜትር አለን ስለዚህ ከይቅርታ ጋር ሙሉ መረጃ እፈልጋለሁ
@edeletube700
@edeletube700 3 ай бұрын
የእንሰሳት መኖ ማምረቻ ፋክተሪ ለመስራት ስንት ካፒታል ያስፈልጋል ብትነግረኝ
@GudetaBirhanu-si9ux
@GudetaBirhanu-si9ux Ай бұрын
Batame gobaze emsame 900 doro aleye Barta tro tmrte naw yamtstane❤
@Kukukusha967
@Kukukusha967 3 ай бұрын
❤❤❤❤berituu egnami ke sedeti melise enseraleni.
@mesfinzewdie-yf4fg
@mesfinzewdie-yf4fg 3 ай бұрын
ባሁን ሰአት ዶሮ እርባታ አያዋጣም እየተባለ ነው እውነት ነው እስኪ ያንተን ሀሳብ ንገረን??
@Abbay_special_recipe
@Abbay_special_recipe 3 ай бұрын
Why??? What is a the reason???
@VetSpark
@VetSpark 2 ай бұрын
Profitable
@VetSpark
@VetSpark 2 ай бұрын
It depends on your activity and networking skill. Commitment + Marketting strategy + networking = profit😊
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 3 ай бұрын
Thank you
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 3 ай бұрын
You're welcome
@mitikualemayehu3731
@mitikualemayehu3731 3 ай бұрын
kusachewus endet yiwegedal ayasichegirim?????
@user-bs9ic9iz9y
@user-bs9ic9iz9y 3 ай бұрын
ሰላም በሎ
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 3 ай бұрын
ዋውውውውው
@zouzoutaklyee3047
@zouzoutaklyee3047 3 ай бұрын
ውንድሜ እኔ ሰደት መሮኛል ብረዩ ቀረቤነው ልገባ 7ውረ ቀረኝ ሰገባ ግሩፑሰት ታሰገባኛለክ ፊላጓቱ አለኝ ለሠረው
@sethiotube5682
@sethiotube5682 3 ай бұрын
እኔ ወሎ ነኝ ኬጂና ዶሮ ፈልጋለሁ ልታመጡልኝ ከቻላችሁ
@ፎዚየአላህባርያ
@ፎዚየአላህባርያ 3 ай бұрын
የኔም ጥያቂ ነው
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 3 ай бұрын
እናመጣለን
@Jimmy_gamer.
@Jimmy_gamer. Ай бұрын
እኔ የምኖረው ሀዋሳ ነው ወደ አምስት መቶ ካሬ ሜትር ቦታ አለኝ ምንም አልሰራሁበትም እና ዶሮ በሰፊው መጀመር ፈልጌያለው እና ምን ትመክሩኛላችሁ
@getnetbaye0921
@getnetbaye0921 12 күн бұрын
እኔ ከደብረ ታቦር ነኝ። ኬጂና ዶሮ ፈልጋለሁ ልታመጡልኝ እንዴት ላገኝ እችላላሁ
@BurtukaanFayyisa
@BurtukaanFayyisa 3 ай бұрын
Horsisa lukku irrati kan fooni mo kan hunqulala busan hojechu wayya wadime pilsi kamtu irra fayyada naf debisi
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 3 ай бұрын
Lemanu bua qabu
@KukyLemma
@KukyLemma 3 ай бұрын
ጠቅላላው ስንት ይ ጨርሳል ከነኬጅው
@habenkidu-9016
@habenkidu-9016 3 ай бұрын
ትግራይ ክልል ውስጥ ነኝ ኣይንየ በ ዲፕሊትር ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት ወደ ኬጂ ለመቀየር እያሰብኩ ነው እና ዋጋ እና እንዴት እንደምታቀርብልን ንገረኝ ። ለ ኣንድ ሺ ደሮዎች ነው የምፈልገው ።
@godislove8937
@godislove8937 2 ай бұрын
አበይ ሰፋር ኢኻ ንላለ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 22 күн бұрын
ስልጠናው የት እንውሰድ እኔ መጀመር እፈልጋለሁ
@semiramohaned
@semiramohaned 3 ай бұрын
ኢንሺአላህ አሁንም አገሬ ስገባ ቀጥታ እነሱን ነው የምሰራው መጥቼ ስልጠናዉን ወስጄ ከናንተ ገዝቼ አገሬ ጭኘ እሄዳለሁ 👍
@user-zf6dr2xj6o
@user-zf6dr2xj6o 3 ай бұрын
እኔም,ምኞቴነዉ
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 3 ай бұрын
በርቱ
@abdiitube22
@abdiitube22 2 ай бұрын
Can you please confirm me❤
@mulutrfey3673
@mulutrfey3673 29 күн бұрын
እኔ ጃማ ወራኢሉ ነኝ ታመጣችሁልኝ እቀበላለሁ ኮሜንት መልሱ
@Kirubalteshagre
@Kirubalteshagre 2 ай бұрын
እንዴት ማግኘት እችላለሁ እቃውን
@nebilekedire703
@nebilekedire703 2 ай бұрын
ሰላም ወደ አዲስ አበባ አታመጡልኝም
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s Ай бұрын
የት ነዉ የሚኖሩት
@abyaby7111
@abyaby7111 3 ай бұрын
❤❤👍
@kassuteklu7228
@kassuteklu7228 2 ай бұрын
We don’t believe that with out any connection no no no……
@gebeyaneshendalkachew5849
@gebeyaneshendalkachew5849 Ай бұрын
Endet nw maggnet emnchlew
@mitikualemayehu3731
@mitikualemayehu3731 3 ай бұрын
wuha endet newu yemixexut wuha sixexu binayis???
@basurkilta
@basurkilta 3 ай бұрын
Sit newu micersewu
@muhammedhassen1388
@muhammedhassen1388 2 ай бұрын
እነሆ በትላትልና አክታ የበለፀገ ስጋን ተቋደሱ!
@VetSpark
@VetSpark 2 ай бұрын
😂
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 3 ай бұрын
ገጠር ዉሥጥ ባዶ ቤት ነበረኝ መኪና ይገባዋል ማርባት ይቻላል ወይ ???????ልሞክር እደ
@CoroveBoy
@CoroveBoy 2 ай бұрын
Le 200 doro snit yasfelgal
@BelayTekle-nt8fx
@BelayTekle-nt8fx 2 ай бұрын
bertu des yilal
@user-hs6xn8dp7h
@user-hs6xn8dp7h 3 ай бұрын
ኬጅው ስንት ብር ነው
@zedmtube6773
@zedmtube6773 3 ай бұрын
የቴሌግራሙ ሊክ ልቀቅልን
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 ай бұрын
This is so poor and inhumane of treating animals. The healthiest chickens are the one that goes outside.
@VetSpark
@VetSpark 2 ай бұрын
Please don't mix human way of treating chickens with health. You can choose your own preference as free range, in-house or cage system.
@kassuteklu7228
@kassuteklu7228 2 ай бұрын
Maybe you’re orommuma !!!
@BilalNebil
@BilalNebil 2 ай бұрын
የ 200 ዶሮ ዋጋ የቄቦቹ?እና የ 200 ዶሮ ቤታቸው ዋጋ ሥንት ነው?
@tameshibru2649
@tameshibru2649 3 ай бұрын
አይንዬ እኛም ስላደረክልን ሐሳብ አስተያየት ሁሉ ከልብ እናመሠግንሃለን እንግዲ ቀጣይ ብዙ ስራዎችን አብረን እንሠራለን የምስራች ሲጀምሩ ትመጣለህ
@tameshibru2649
@tameshibru2649 3 ай бұрын
አይንዬ እኛም ስላደረክልን ሐሳብ አስተያየት ሁሉ ከልብ እናመሠግንሃለን እንግዲ ቀጣይ ብዙ ስራዎችን አብረን እንሠራለን የምስራች ሲጀምሩ ትመጣለህ
@poultryfarminethiopia9613
@poultryfarminethiopia9613 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bie8789
@bie8789 16 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ጥረታቹን አደንቀዋለሁ በጣም በርቱ አይንሸት ቅን ሰዉ ነዉ! ኬጃቹ ስንት በስንት ነዉ? ቁመቱስ? የሚቆምበትን በሽቦዉ ላይ ፕላስቲክ አይነት ሜሽ ብትደርቡላቸዉ ለእግራቸዉ በጣም ጥሩ ነበር! በርግጥ የቦታ እጥረት እንዳለባቹ ይገባኛል ነገርግን Biosecurity ን ጉዳይ አስቡበት ባጋጣሜ ከነባሮች ዶሮዎችዉስጥ አንዷ እንኳ ክሮኒክ ዲዚዝ ቢኖርባት እነዚን ሁሉ አዲስ ዶሮችን ይበክልባቾኋል።
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 113 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
162,600 ብር ትርፍ
29:36
Aynishet farms
Рет қаралды 9 М.
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 8 М.
Süper Fikirler | 4 Sıradışı Tavuk Folluk Yapımı
10:01
Creative ideas
Рет қаралды 10 МЛН
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 113 МЛН