ችላ እንዳይልሽ አስተካክዪ

  Рет қаралды 6,195

 FREZER FKADU

FREZER FKADU

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@ggvj1398
@ggvj1398 25 күн бұрын
እኔ በጮኝነት 6 አመቴ 3ወር ቀረኝ ልንገናኝ በአካል አላቀውም እሡም አያቀኝም አብረን ብዙ ነገር አፍረተናል እሥኪ መጨረሻውን ያሣምርልሽ በሉኝ እሥከ አሁን አልሃምዱሊላህ
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 18 күн бұрын
ያሳካልሽ❤❤❤
@ggvj1398
@ggvj1398 18 күн бұрын
@@TitinaWaseneh አሚን ሀቢበቲ❤
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 25 күн бұрын
ፍቅርን ፈልገን የምናመጣው ብቻ አይደለም አትጀምሩ የምትለን እዲ! እደግል ሀሳቤ ልጅቱን የምላት ለሱ ብለሽ ከህልምሽና ከትምህርትሽ ወደሃላ አትበይ እራስሽንም አትጣይ ጠንካራ ሴት ሁኝ ጠንካራ ስትሆኚ ነው ወንድ የሚፈልግሽ ተስፋ ቆራጭና ጭንቀታም ከሆንሽ ካቺ ይርቃል የቻልሽውን ያክል ፍቅርና አክብሮት ስጭው ካቸ መራቅ ከፈለገ አትለማመጪው
@askal8082
@askal8082 25 күн бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ❤❤
@ErstieTadess
@ErstieTadess 13 күн бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን ሀሳብህ ደስ ይላል በርታ❤❤❤
@askal8082
@askal8082 25 күн бұрын
እሺ ፍሬ ዘር በጣም አመሰግናለሁ። የእውነት ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ከዚህም በላይ ሰዎችን የምትመክርበትን ጥበቡን ይግለጽልህ። አመሰግናለሁ❤❤❤
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 25 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ብቸኝነቴን እወደዋለሁ የሚአናድደኝ የለ የማናድደዉ እኳንም ሰዉ ማዋራት አስጠላኝ እኳንም ልቤ ግደለሺነቱን መረጠ እኳንም ችልተኛሆነ ።
@BizaLove
@BizaLove 25 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔን የመካርከኝ ያህል ነው የተሰማኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 25 күн бұрын
እሺ ያንቺ ደሞ የከፋ ነው:: እኔ ምፅፍልሽን የምታደርጊ ከሆነ እጅግ ይቀልሻል.... ግን አንብበሽ ከተውሽው ባታነቢው ነው ምመክርሽ... መጀመርያ እሱ ያለሽን አድርጊ ከአምላክሽ ተጣበቂ ከሰው ጋር ከማንም ሰው ጋር የሙጥኝ አትበይ.... ሰው ይመጣል ሰው ይሄዳል ሰው መንገደኛ ነው:: ፈጣሪ ግን መንገዱ ራሱ ነው:: የትም አይሄድም ሁሌም ስትፈልጊው ታገኝዋለሽ:: መንፈሳዊነት ጅልነት ወይም ፋርነት ሚመስልሽ ከሆንሽ አንቺም ተበልተሻል:: ስለዚህ ልጅ ከምታውቂው አንፃር ስለአምላክሽ ምን ያህል ታውቂያለሽ?? 2 ተኛ journal ወይም አጀንዳ ገዝተሽ የሚሰማሽን ስሜት ሁሉ አውጥተሽ ፃፊው... በአእምሮሽ የሚመጣብሽን ስላለፈው ነገርምታስቢውን በሙሉ ፃፊው ወደ አእምሮሽ አዲስ ነገርበመጣ ቁጥር ፃፊው መፃፍ አታቁሚ በየቀኑ ፃፊ በየሰአቱ መፃፍ ካለብሽ በየሰአቱ ፃፊው ልክ ለሰው የሚሰማሽን ስሜት ብሶትሽን የከፋሽን ስታስቢው የሚያስደስትሽን ልክ ለምትወጃት ሴት ጉዋደኛሽ እንደምትነግሪያት ሆነሽ ፃፊው ለአጀንዳሽ ስም ስጫት በስሟ እየጠራሻት በደንብ አውጪው ውስጥሽ ያለውን ስሜት አውጥተሽ ፃፊው... ቢያንስ ለወር ወይም ከዚያ በላይ ካስፈለገም ፃፊና ካልቀለለሽ እኔ ልቀጣ ችግራቹ ብዙ ሰዎች ሰው ሚመክራቹን አትሰሙም የማይሰራ ይመስላችሁዋል:: 3 ከወር በሁዋላ ልብ አርጊ ከወር በሁዋላ ስህተት እንደሰራሽ ያለ ጊዜሽ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ እንደገባሽ ለራስሽ ንገሪው እንዳጠፋሽ ለራስሽ ንገሪው ሴቶች የመወደድ ስሜት የሚፈጥርባቹን ሰው ትወዳላችሁ ነገር ግን የትም አይሄድም ሴቶች ፍቅር ወደ ልባችሁ የሚገባው በጆሮአቹ ነው:: ልብ አርጊ ጆሮሽን ለማንም ወንድ አሳልፈሽ አትስጪ አሁንም ልብሽ ያለፈውን የድሮውን ንግግሩን ለመስማት አይቁነጥነጥ ልብሽን አረጋጊው እሱን ሳላገኝ ኖሬያለው ያለእሱም እኖራለው ብለሽ ለራስሽ ንገሪው ራስሽን ከጠበቅሽ እሱ እንዲሰማሽ ያደረገሽን የፍቅር ስሜት ከሱ የተሻለ ሰው ጊዜሽ ሲደርስ ለትዳር ዝግጁ ስትሆን እንዲሰማሽ ሊያደርግ ይችላል:: ከባድ ነገር አይደለም:: በዚህ እድሜሽ ልብሽንና አእምሮሽን አታበላሺው ቤተ ሰቦችሽ እንድትደርሺ ሚጠብቁሽን ቦታ አስቢ ምትደርሺበትንም ትልቅ ቦታ አስቢ ገና ብዙ ተስፋ ያለኝ ሰው ነኝ በይ ተስፋዬ የፍቅር ግንኙነት ድራማ አይደለም:: ተስፋዬ ፈጣሪዬ ትምህርቴ ከዛም ምደርስበት የስራ ደረጃ ነው ብለሽ ለራስሽ ንገሪው :: በዚህ እድሜሽ የፍቅር ግንኙነት ምንም አይሰራልሽም ድራማው ብቻ ነው የሚተርፍሽ... ስለዚህ አቁሚውና ራስሽ ላይ አተኩሪ መፅሐፍ አንብቢ ብዙ መፅሐፎችን አንብቢ የግድ academic ብቻ መሆን የለባቸውም:: ማንኛውንም መፅሐፍ አንብቢ.... ትምህርትሽን ሰቅለሽ ለማለፍ ጎል አስቀምጠሽ ደረጃ በደረጃ ስሪ... ግን ይሄን ሁሉ ምክር ቀስ በቀስ እንጂ አንድላይ አድርገሽ አትተግብሪ ራስሽን ታስጨንቂያለሽ::
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 25 күн бұрын
❤ዋዉ ለኔ ነው የተፃፈው በስደት ሆኜ የምያዎራኝ ወንድ ሁሉ አምኜ ተቀብዬ ካንድም ሁለቴ ልቤን ሚስብሩት ስው ማመምን ከባድ ነው በተሌ ወን ድ እኛ ሚሲኪኖች ነን እግዚአብሔር ንሳያፈቅሩን አፍቀሩን በለን ምንለጠፍባቹው ዉይ ስንቱን ዘረዝረነው ብቻ ኮመንቱ ተመችቶኝ ነው Thanks❤
@EmebatEmebat-ci8wv
@EmebatEmebat-ci8wv 25 күн бұрын
@@sahilekassaye4309 የኔ ውድ ድኔ ደሞ በጣም የማፈቅርው የሚያፈቅርኝ የ4 አመት ፍቅሬ ነበር ነገር ግን እኔ ላይ ትንሽ ችግር አለ ሳላውቀው ሳልፈልገው በማያጣላው ነገር ከሱጋ እጣላለሁ አሁን ያለሁት አርብ ሀገር ነው እዚህ ሳልመጣ 3 አመት በፍቅር ቆይተናል ግን ውጭ ሀገር ከመጣሁ በሀላ ፀባይሽ ተቀይሮብኛል ይለኛል እኔ ግን አይመስለኝም ሳይመስለኝ ነው በማያጣለው የምንጣላው ያኔ ግን በምናወራ ሰዓት በወሬችን መካከል ልንጣላ እደሁ ከተርዳ ስልኩን ይዘጋል ከዛም ሁለታችንም ስንርጋጋ መልሶ ይደውላል እና ውዴ ከራሴ በላይ እያፈቀርኩት ለሱ ግን ማሳየት አልቻልኩም በገዛ እጀ የማጣው እየመሰለኝ ነው ምን ትይኛለሽ ግራ ገባኝ እኮ ፍሬዘርም ሳናግርው አይመልስልኝም
@TsediGuade
@TsediGuade 25 күн бұрын
የሚገርም ሃሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@askal8082
@askal8082 25 күн бұрын
ስለምክርህ በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ክብር ይስጥልኝ❤❤❤
@KemerLove-l2o
@KemerLove-l2o 24 күн бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው የሰጠችሽ ክበሪልን እህታችን ያለችሽን አድርጊ ከልብሽ አውጪው ጸልዪ ከፈጣሪሽ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠንክሪ እኔም ያለፍኩበት ነው ሰለሱ ሳስብ አለቅስ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ ከነመፈጠሩ ረስቼዋለው እሪሴን በራሴ አሰተካክያለው ደስ የሚል ህይወት ላይ ነኝ እና አይዞሽ እህቴ በርቺልኝ❤
@richterrosa7277
@richterrosa7277 25 күн бұрын
Tebarek wendma zara new yayhuh telk meker new 👏🏽
@AzagneFikir
@AzagneFikir 25 күн бұрын
በጣምነው ምናመሰግን ወንድማችን ኑርልን!
@TezetaTezeta-u1o
@TezetaTezeta-u1o 25 күн бұрын
ምክርህ ደስ ይላል እናመሠግናለን
@MargAsefa-j2o
@MargAsefa-j2o 25 күн бұрын
እሱ አደል ገራ ያገባኝ ካላንቺ መኖር አልችልም ይለኝ ግን ሚያደርጋቸው ነገሮች ግራ ያጋባል ብቻ ፈጣሪ ለሁሉም አዋቂ ነው እሱ ይጨርስ
@AmaledDese
@AmaledDese 25 күн бұрын
ተባረክ.ወንድሜ....ትክክል.ነህ.እኮ...እናመሰግናለን....በርታልነ...እንወድአለን.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 25 күн бұрын
እግሩንሰብሮ ዶሮጠባቂ ማድርግነው ይመችህ አመሰግናለሁ ወንድማለም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 11 күн бұрын
😂😂😂
@galwukro
@galwukro 26 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን🥰
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 16 күн бұрын
የኔን ሁናቴ የጠየቀችህ እሰከሚመሰለኝ እኔም በዚሁ ሁናቴ ነኝ እጩኛዬ ጧትማታ እየደወለ መሰመር ካስያዘኝቡሀላ ምን እንደነካው ሳላቅ ጸጥ አለ ምን ሁነህ ነው ደወል ያቁምከው እንዳልለው ክብሬን ዝቅ ያደረኩ ሰለሚመሰለኝ ዝም ብዬ መጨረሻውን እያየሁ ነው እኔ ካልደወልኩ አይደውልም ቴክሰትም አያደርግም እናም ገራ ገብቱኛል
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 күн бұрын
እነመሰግነለን ወንድም አለም
@buzneshbuznesh5920
@buzneshbuznesh5920 15 күн бұрын
Yes bro🙏
@AsasSasa-m3j
@AsasSasa-m3j 26 күн бұрын
አናመሰግናለን ወድም አላህ ይጠብቅህ
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 25 күн бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@anyany1230
@anyany1230 25 күн бұрын
እሱ ዝምካላት እሷም ዝምምምም ማለትነዋ አልቅሽ እቤትሽ ማታማታ ይወጣልሻል አች ካላጠፋሽ ዝምምምምበይው እራስሽን ተከተይ ወዶች ሲከተሏቸው አይወዱም
@FasikaKindu
@FasikaKindu 25 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ስለ መልካም ምክርኽ እኔም በዚህ ዉስጥ ነኝ ሰሞኑን የረዥም አመት ጓደኘዬ😢 የቪዲዮኽን ርዕስ ሳይ ላዳምጥ ገበዉ ተሎ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 25 күн бұрын
አላህ ልብሽን ጠግኖ ይቁረጥልሽ ስለሱ ፆሎት ዱአ አድርጊ እሱን የሚያስታውስ ነገሮች ሁሉ ደልች በራስሽ በርች
@uaeuae4902
@uaeuae4902 25 күн бұрын
የኔ ታሪክ ነው ይህ አይይይ
@Amen-pf
@Amen-pf 26 күн бұрын
እኔ ምንም ማለት አልችልም አኔም የሷው ብጤ ነኝ
@AlemShewafera
@AlemShewafera 25 күн бұрын
ዋውውውውው ፍርየ ምክርህ እኮ በጣም ይገርማል የእውነት እኔ እራሱ የ3ልጆች እናት ነኝ እናም ከልጆቸ አባት ከተለያየን ቆይተናል ልጆችን ብቻህን ነው ያደኩት አሁን የማወራው ሰው አለ እናም የልጆች አባት ሚስቱ ሞታለች ስለ ወደፊት ምንም አያወራም ግን እንዳች አይነት በሳል ሴት እፈልጋለሁ ብሎ ያወራኛል ሀገሬ ስገባ አገኘዋለሁ ሁለታችንም በጌታ ነንን
@Radite568
@Radite568 15 күн бұрын
በመጀመርያ በግሌ አመሰግንሀለው ግን አሁን ብዙ ሚዲያዎች ላይ ትምርት ይሰማል ያማለት ትምርት ይሰጣል ማለት ነው ግን የውስጥ ነገር ሊቀንስ ይችላል እንደዚ አይነት ወንድ እድሜ ይጨርሳል ግልፅ ነው እኔ አስር አመት ነው የተሰቃየውት ስለምወደው ምንም አልናገርም ነበር የተወሰነ አመትም በርቀት አገር ላይ ነበርን አሁን ወስኜ ሰባት ወር ሆኖኛል እኔ ዝም ስለው ዝም አለ ግን እኔ ትምርቴን ቤተሰቤን ጓደኞቼን አጥቼበታለው ያኔ አልገባኝም ነበር ምንም ነገር ስጠይቀው የግል ሂወቴ ነው ስለሚለኝ የሚጠላውን የማይፈልገውን እየተጠንቀኩ ነበር የቆየውት መንገዱን አስትካክሎ ጥሎኝ ነው የሄደው ወደውጪ ግን በሰአቱ አይታወቅም ነበር አሁን ነው ሁሉ ግልፅ የሆንነልኝ እና ውዷ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ እና ቁረጪ የተወስነ ቀን ነው የምሚያምሽ ከድሜ ልክ ለቅሶ ፀልይ ገና ተማሪ ለዛውም ግዜሽ ገና ነው እኮ ብዙ አማራጭና ሂወት አለሽ አይዞሽ ለተቸገረ ፈጣሪ ይድረስ ብቻ እኔ ፍሬ ከዚ በፊትም ነግሬካለው ባንተ ሚዲያ ነው ለውሳኔ የበቃውት ግን በሰአቱ ይቆጨኛል ያመኛል ይናፍቀኝኛል ከዛ ግን አሁንውስጤ ሰላም ነው የባከነውን ግዜ ነው የሚቆጨኝ ከሱ የተረፈኝ ችግር ቁጭትና አንድ የምታምር ቆንጅዬ ልጅ አለችኝ በቃ እና እህቶቼ በግዜ ተመለሱ የሰለጠነ ግዜ ላይ ነው ያለነው ያለ እፍረት ብዙ የምንመከርበት የምንንወያይበት አንተ ግን በርታልን አመሰግናለው በጋዜጣ ይሻል ነበር እንዳትለኝ አበዛውትት አመሰግናለው
@bateldamte
@bateldamte 25 күн бұрын
እህታለሜ አይዞሽ ሁሉም ተፈትኗል ዋናው ነገር ግን እራስሽን አስቀድሚ በእምነትሽ ጠካራ ሁኝ ፈጣሪ ላንቺ ያለው አይቀርም እና ወደቀልብሽ ተመለሽ
@askal8082
@askal8082 25 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ😊
@Gorg-zs5yp
@Gorg-zs5yp 25 күн бұрын
እናመሠግን አለን ❤❤❤❤
@saraseelde5178
@saraseelde5178 25 күн бұрын
የዝች ልጂ ጥያቄ እኔም ደርሶብኛል በርቀት ፍቅረኛ ነበረኝ ባአካል አንተዋወቅም ከተዋወቅን በ2 አመታችን ባሀሪው ሁሉ ተቀየረ አይደውል አያወራኝ ምክንያት እየፈጠረ እራሱን ግልፅ አያደርግልኝም አሁን ላይ ተለያይተናል ሳንገናኝም ሴቶች ከደዝህ ያለ ወድ እራቁ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 күн бұрын
የኔም ሂወትነበረ አሁንላይ ደሰተኛ ብቸኛ ነኝ
@AmeleworkShanka
@AmeleworkShanka 25 күн бұрын
ፍሬዘር በጣም ነው የምትገርመኝ ምርጥ ወንድሜ ጓደኛዬ ነህ አመሰግናለው
@buzneshbuznesh5920
@buzneshbuznesh5920 15 күн бұрын
Stop sis😅😅😅😅😅😅😅
@madenamadena1688
@madenamadena1688 25 күн бұрын
እናመሰግናልንወንድም🎉🎉🎉🎉
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ 23 күн бұрын
ልክበለሀሀል ቀደመሺ ክሰጥሸው ሰርጉን እርሸው ነው ነገሩ
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ
@ፎዚፍቅር-በ3ጐ 23 күн бұрын
እናመሰገናለን ውንደም ሠለምክርህ ነገ የተሻለ ባታለይ ለመግኝት ቀንክሌት እይሥራሁነው ባላህ ፈቃድ ይሳካልኛል በይ አሰባለሁ
@AmaledDese
@AmaledDese 25 күн бұрын
እህቴ.እራስሽን...ተንከባከቢ....ወደራስሽ.ተመለሽ...እህታለም.ኮራ.በይበት...ሁላችንም.እንደዚሁ.ነነ.ግን...እራስሽን.ጠንካራ.ሁኚ...ወንድማችን.እናመሠግናለን.🙏🙏💖💖💖
@askal8082
@askal8082 25 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 25 күн бұрын
ሠላም ውንድሜ ፍሬ እኔ የዛሬ አምስት አመት የምወደውን ሥራ እየሰራሁ ምርጥ የቢዝነስ ሴት እሆናለው ብዬ አምናለው ደግሞም ከፈጣሪ ጋር አሳከዋለው እሱንም ለማሳካት ብዬ አሁን ማዳም ቤት እቃ እያጠብኩ ነው ይሄንን ቪዲዮ የሰማሁት እህቶቼ ለናንተም ያሰባቹትን የምታሳኩበት አመት ያርግላችው አመሰግናለው 🙏🥰🥰❤️❤️
@SitraOumer-x2k
@SitraOumer-x2k 23 күн бұрын
😂😂😂 አሚን
@SaadaSaada-i6o
@SaadaSaada-i6o 22 күн бұрын
insha Allah
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 18 күн бұрын
አሜን
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 25 күн бұрын
ምክርህ ቆጆ ነበር
@asmarech5306
@asmarech5306 26 күн бұрын
እውነትህነው ወንድሜ
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u 26 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውይይ 😂 አዴ ታስቀኛለህ 😢 አዴ ታስደነግጠኛለህ ምክርህ ግን 👌💐💐
@merimaaragie346
@merimaaragie346 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BereketeTesfaye-t4x
@BereketeTesfaye-t4x 25 күн бұрын
@TeteTete-l4y
@TeteTete-l4y 23 күн бұрын
👌🙏🙏❤❤❤
@EmebatEmebat-ci8wv
@EmebatEmebat-ci8wv 25 күн бұрын
አሰሚሰማኝ ካለ በጣም ብዙ ነገር ነበር ፍሬዘርም ቴሌ ግራምም ሆነ imo እየመለሰልኝ አይደለም ለማን አውርቸ ችግሬን ልፍታ
@BereketeTesfaye-t4x
@BereketeTesfaye-t4x 25 күн бұрын
ስልክህን ላክልኝ ፍሬዘው
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 18 күн бұрын
ምን አርመጠመጣት አትፈግጠውመይ ፍቅር ምናምን ምክንያት አይሆን ሆ እራስሽ ለይ አተኩሩ አትዝርክርኪ ሴት አይደለሽ ቆራጥ ካልሆሽ ስኬታማ አትሆኝም ቅድሚያ ላላማሽ እስኪ አስተውይ ምን ኖሮሽ ነው እሱን የምትከተይ አረፈሽ ትምህርትሽን አተኩሪ አሰርግዞሽ እዳይጠፋ ዋ😅😅😅😅😅
@EmebatEmebat-ci8wv
@EmebatEmebat-ci8wv 25 күн бұрын
ፍሬዘርም ሆነ ኮሜንታተሮች የሆነ ነገር ሳትሉኝ እዳታልፉ በናትችሁ ይሄውላችሁ እኔ በጣም የማፈቅርው እደራሱ የሚሳሳልኝ ፍቅርኛ አለኝ የ4 አመት ግን ምን መሰላችሁ አሁን ስደት ነኝ 1 ዓመት ሆነኝ በዚች አመት ውስጥ በሳምት አንድ ቀን ሳንጣላ አንቀርም የማንጣላውም ሆነ በፍቅራችን መካከል እኔ ሳልፈልገው ሳይመስለኝ ፀባየ ነጭናጫ ሆነብኝ በሆነው ባልሆነው እናደድበታለሁ አስቀይመዋለሁ ልጁ ግን ዛሬ ተቀይሞኝ ከሆነ ነገ ይርሳዋል በጣም ምስኪን እና በማንኛውም ቦታ ክብር የሚሰጥ ትግስተኛ ነው ግን እደዛ ሁኖ ፍቅሬን ለሱ ማሳየት አልቻልኩም እያፈቀርኩት እኮ ነው እዛ እያለሁ 3አመት ስቆይ አንድም ቀን በመካከላችን ፀብ ተፈጥሮ አያውቅም በዚች በ1 አመት ውስጥ ነው
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 26 күн бұрын
የሁላችንም ጥያቃነው
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 25 күн бұрын
የኔ ምክሬ ተይው ነው
@zahraahmed2658
@zahraahmed2658 24 күн бұрын
አይ ትተወው በቃ ኢሄ አይሆናትም በቃ
@abmAbm-b4y
@abmAbm-b4y 25 күн бұрын
አረ አፍቃሪ ጠረረብኝ እኮ 😂😂😂
@ElsaDerse
@ElsaDerse 23 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@milanmilann9613
@milanmilann9613 25 күн бұрын
እሺ በጣም አሪፋእኔ ለፋቅረኛዬ ቃል ገብቸለት ነበር ቃል ከገባሁለት በሇላ ሴክስ እናድርግ ብሎ ጠየቀኝእኔ ደግሞ አልተቀበልኩትም እና ማነው ቃሉን ያፈረሰው ?ይችን መልስ መልሱልኝ
@እግዚአብሔርማልካምነው
@እግዚአብሔርማልካምነው 25 күн бұрын
እሱ ፋላጊ ቢሆንም ግን አንቺም ልታዳርግነው ስላዚህ ሁለታችሁም ቃል አልታካባራቹም 😊
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged 25 күн бұрын
Enmsgnlen❤🎉
@fatumaabdela3434
@fatumaabdela3434 26 күн бұрын
Salam wandemachn andagn ng
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 25 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😢
@betelhemlambebo
@betelhemlambebo 24 күн бұрын
Ene milew isu mani silehone new yemilemenew lefikir milash fikir new ayafekirishim tey yikiribish akuamishin asayiwu
@amaamm5641
@amaamm5641 25 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አንቺ ጥፋት የለብሽም ሸኚው ከልብሽ አስወጪው አይጠቅምሽም የኔውድ ብትጨነቂ ለትንሽ ጊዜ ነው እራስሽን ወደጥናትሽ ወደ አላማሽ አተኩሪ ፀልይ ይወጣልሻል ፍቅሩ
@askal8082
@askal8082 25 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@MariyamMariyam-n6n
@MariyamMariyam-n6n 26 күн бұрын
ወንድሜ ከባድ ነዉ እኔም የማላገኘዉን ወንድ አፈቅሬ እየተሠቃየሁ ነዉ ብቻ አጠቃላይ ከባድ ነዉ
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 25 күн бұрын
አይዞሽ ግን እማኚኝ አንድ ቀን ትርሻለሽ ካራሴ ባላይ የምዎደዉ ልጅ ነበር አሁን ግን ምንም አይመስለኝም እራሴን ማዉዳድ ጃምራለው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 26 күн бұрын
እኔም ልክ እንዳንች ከዛም ልክ አንች እንዳደረግሽ እኔም ሲአደርግ ልክ እንደሱ ሶን 😂ምነው በስላም ነው የጠፍሽው ሲለኝ ምን አልኩት መስለሽ እኔም የሴት የጽባይ ይዝኩ እኔ ምፍልግው 💪🏿ውንድ ነው በውንድነቱ ብውድክም የኔ ህውት በአተ ሥር አደለም በ አምላክ እንጂ ስለዚህ መልካም መንግድ 😂አልኩ በጣም ቢከብደኝም 💪🏿ከ አምላክ ጋር ግንኝቴ የጠነከረ ስለኦነ አልተስበርኩ ከዛም እቅርታ ለምን አካኪ ዘረፍ አለ 😂😂በ ረጀም ግmድ አላስርከኝም እኮ አንተ ስትፍል ጎትተክ ምታቀርበኝ ከዛም ግመዱን ምታርቅ አደለውም 😂አልኩት ከዛም በሎክ ስጠውት አዑን እያስለመነኝ ነው እኔ ግን ቆረጠልኝ 🤲🏿ይመስግን ውንድ ውንድ ሴት ሴት ስትኦን እንዴት ደስ ይላል ሴቶች ሞክሩ የኔን ከዛም ውጤታማ ትኦናላችኡ የረሳውት ነግር የኔን ዳዶ አላየም አልቀመስም 😂😂😂ለዛም ነው ቅጥል ያለው
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 25 күн бұрын
ጉበዝነሺ ቆራጥመሆንሺ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 25 күн бұрын
@@ስአዲውሎየ 😒1 እሺ 2እሺ 3እሺ ብዮ ካሳለፍኩ በዋላ አምላክ 😂የተሽለ አለው ሴት አድርጎ ፍጥሮኝ ውንድ ልኦን ላንተ 😂ያውም በ ቴክስት ምን ያህል እንደተናቀ እና ውንድነቱን አንስቼ ሴት ስም ስጠውት 😂ስማይ እየቦጠጠ ነው እስካዑን አዑን እኔ ልቤን በ ብራህ ውስጥ ነው እሱ ጭለላ 😂ለካስ እውነት ነው ውንድ ሴትን ሲአጣጥል ተግላግልኩ ይላል ከዛስ 😂😂ከ ከ 15 ቀን በዋላ ምን አይነት ሴት መኦንሽን ልብ ይላል ይመቻቸው እኝም 💪🏿💪🏿ይመቸን 💪🏿💪🏿😂ሴቶች አደራ ህውታችን በ አምላክ እጅ ስር ነው በ ውንድ ውይም በ ሴት አደለም ዋና አትበድሉ መልካም ኡኑ የ ዘራነውን እናጭዳለን እና 💪🏿አምላክ ለ ኡላችንም መልካም ያጋጥመን እኝም መልካም 🤲🏿ያድርግን ከራሱ 🤲🏿ጋር 😂የተጣላ ስው አምላክ 🤲🏿ይጠብቃችኡ
@uaeuae4902
@uaeuae4902 25 күн бұрын
በትክክል ውዴ እኔም በጣም ጠግቦብያል 😮ላሰናበተው 4ዓመት ፍቅር ገደል ገባ አይይይ ወዶች እኔማ ውዴ ብሎክ አርጌው ለምኖይ ከፈትውት ከዛ ጠዋት ሰላም አደርሽ ይላል በስ እኔ በስደት አሰቃይይ የሰራውን ይሰጠው ማታ ጨራሽ አያውራም አይደልም ጠዋት ማሬ እናት ይላል ቆይይ አሁን ሳላሳየው አልቀር 😢
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 25 күн бұрын
@@uaeuae4902 እኮ ለምን አንች ከ ብሎክ አnሳሽው 😒አዑን ግንዘብ ስለሚአስቸግረው 🤣እየደለለሽ 😂ነው ደሞ አረብ አገር ነሽ አደል 😂እናተ ላይ እማ አቤት በደንብ ምትደለሉት 🤣
@askal8082
@askal8082 25 күн бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ በቻልኩት እሞክራለሁ።
@زمزمأمخالدأمدحوم
@زمزمأمخالدأمدحوم 25 күн бұрын
በመጀመሪያ ወንድሜ ፍሪዘር ለምታደርገው ለወንድምነት ምክርህ እናመሰግን አለን እኔ በበኩሊ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ባንተ በመቀጠል እህት ይህ ወንድ አይሆንሽም ከአንች የሚፈልገው ነገር ነበር አግኝቶ ሂዶአን ወይም አሁንም ስትርቂው የሚቀርብ ስትቀርቢው የሚርቅ ብቻ ካንች የሆነ ጥቅም ነክ እንጅ ፍቅር የለውም ቆርጠሽ ተይው አይታወቅም እሱ ተመልሶ ሊያለቅስ ይችላል ግን የህትነት ምክሪ እርግፍ አርገሽ ተይው እራስሽን ጠንካራ አድርጌ ነግም አይጠቅምሽም ዛሬ ሳገቢ እንዲህ የሆነ ነገማ ችግር ነው እህቴ ቆም ብለሽ እሰቢውስኪ ባጭሩ አይሆንሽም ጥቅም ነው ካንች የሚፈልገው
@BereketeTesfaye-t4x
@BereketeTesfaye-t4x 25 күн бұрын
እኔ የተጨነኩበት ነገር አለ በርቀት ፍቅር ላይ ነኝ ያላፈ ታሪክ አለኝ የተጎደሁበት ግን አንዱ በሰው አገኘኝ በስልክ እፈልግሻለሁ አለኝ ቆይ ላስብበት አሉኩት ማለት ደጋግሞ እወድሻለሁ እያለ ቴክስት ይልክልኛል ማውራት ጀመርን እኔ የምፈልግሽ ለነገ ልጅ ወልደን እንድንኖር ነው ይለኛል በየቀኑ በርች ከጎንሽ ነኝ ይለኛል እኔም አመንኩት እኔም የተጎዳሁበት አለኝ ይለኛል ከዚ ማውራት ጀመርን እፍቅር ውስጥ ገባን ሁልግዜም እናወራለን
@BirkiTseqaye
@BirkiTseqaye 26 күн бұрын
አይዞሽሊመለስይችላልአንችግንትምህርትሽንአተይከግዜበሃላሊስተካከልስለሚችልትምህርትሽንባተይእመክራለሁ
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 25 күн бұрын
እሪዝህ ያምራል ሙስሊም ብትሆን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FasikaKindu
@FasikaKindu 25 күн бұрын
እንዴዉ ስትገርሙ ሀይማኖትን በዉበት ነዉ የምትለኩት
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 25 күн бұрын
ውደሌላአትውስጂው እሷለማለትየፍለገችው ፂሙአቆራርጡውፀጉሩው በኛሀይማኖትበዚህመልኩእዲስተካኩሎውስለታዘዙውለዛይመስለኛልእጂመልኩንአመስለኝም​@@FasikaKindu
@Amen-pf
@Amen-pf 26 күн бұрын
ፍሬ እኔም እየጠበኩህ ነው የፃፍኩልህን
@nazrul4837
@nazrul4837 26 күн бұрын
ቆይ ግን ስምህ ፍሬዘርነህ እዴ እዚ ሀገር የሰጋ ፊሪጅ ፈሬዘር ይባላል
@EmebatEmebat-ci8wv
@EmebatEmebat-ci8wv 26 күн бұрын
እኔም ገርሞኝ ነበር ገና መጥቸ ስሰማ ያገራችን ስም እዚህ ሀገር ደሞ የቃ ስም ነው
@ሠዓዲዮቱብ
@ሠዓዲዮቱብ 26 күн бұрын
ክክክክ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 25 күн бұрын
ክክክክክ እናይህእኮባርበኛነው ባገርቸንደሞስምሆነ እግድህምንምማድርግአይቻልም
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 25 күн бұрын
እረ ፍሪዘርንና ፍሬ ዘርን ለይታችሁ... እረ አለቅንኮ ወገን 4 ተኛ ክፍል ላይ ነው እንዴ ትምሮ ያቆምሽው??? ፍሪና ፍሬ ምን ያገናኘዋል?
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 25 күн бұрын
አሳቀሽኝ ዘር ራሱ በሁለት ይከፈላል😅😂😂😂​@@sahilekassaye4309
@አገሬእናቴ-የ1ዀ
@አገሬእናቴ-የ1ዀ 25 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ፍሬዘር ምክሮችህ ጥሩ ናቸው አምሰግናለሁ ግን እኔ አንተን ወድጀሃለሁ ምናልባት ፍቅረኛ ከሌልህ ብታዋረኝ ደስ ይለኛል እኔ እስካሁን ምንም አይነት ላይፍ አላሳለፍኩም ማግባት የምፈልገው በሥርዓት ቤተክርስትያን ስለሆነ ራሴን ጠብቄ ነው የምኖረው ምን ትለኛለህ? 🙏
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 25 күн бұрын
እውነትሺነው ሆሆሆሆ ውድልጂእራሱውፍልጎሲመጣእጂ አችጠይቅሺውከሆነጡሩአይደለም ሴትልጂማግባትያለባትየሚዳትን እጂየምትውደውን መሆንየለበትም
@جنىمطربي
@جنىمطربي 25 күн бұрын
ዪንቺስ ጠና ወንድ ተለምኑ 😅😅😅
@WeletYeshetlia
@WeletYeshetlia 25 күн бұрын
የቤትህ አዲስ ነኝ ላይቭ የምትገባዉ ስሳ አት ነዉ የምገባዉ ብዙ የምነግርህ የማማክርህ ነገር አለ ይቅርታ ግን ወድሜ ተርዳኝ
@nardossisay8400
@nardossisay8400 26 күн бұрын
Dekam bcha nwe ebakhe😢
@ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ
@ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ 25 күн бұрын
ኧረ ወንድች ገደል ይገቢ ከፍፍፍፍ
@Yhgu-x7z
@Yhgu-x7z 26 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢
@Sadi-mc8qe
@Sadi-mc8qe 25 күн бұрын
ዳቦዋን አቅምሳዉ ነዉ እሚሆነዉ😂ችላ ያላት ሲጀመር ወዶቹኮ ሲወደዱና ስንከተላቸዉ አይወዱም እህታችንም እራሷን ሁኗ ተራዋን ችላ ብትለዉ እሚፈልጋት ከሆነ እራሱ ይመጣ ከስርስሩ የምትከተል ከሆነ ዋጋዋን ዝቅ አርጎ ይንቃታል
@AsasSasa-m3j
@AsasSasa-m3j 26 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BereketeTesfaye-t4x
@BereketeTesfaye-t4x 25 күн бұрын
ለትዳር ነው ይለኛል ኔቶርክ ከሌለ ቀድሞ ይነግረኛል በሾሻል ሚዲያ ስለሆነ የምንገናኘው ግን አሁን ኔቶርክ የሌለበት ቦታ ነው አንዳንድቀን ቀጥታ ይደውል ነበር ግን አሁን አይደውልም ለምንድነው ደግሜ እንዳልጎዳ ፈራሁ ግን እንጣለን ግን ወዲያው እንታረቃለን ምን ላድርግ ጨንቆኛል ወንድሜ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 күн бұрын
ጠንካራ ሁኒ ወንዶች ካጠመድ በኃላ አልጨበጥ ብለዋል ቢሄድም ይህድ ብለሸ ለራሰሸ ንገረው
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 25 күн бұрын
ወንድሜ መችም ጥያቂያችንን ለመመለስ ዝግጁ ነክ ብያ አምናለሁ 😊ሁለታችነም ስደት ላይ ነን እና የማፈቅረዉ ልጅ ከተወሰነ ጊዚ ቡሀላ እኔ ምንም ነገር የለኝ ይለኛል ስራ ሰርተን እንለወጣለን ስለዉ እሺ ይላል ግን በትንሹ ትልቁ ያኮርፋል እኔ ከፍቶኛል ይለኛል ምን ልበለዉ? please የሆነ ነገር በለኝ በማጣቱ ምክነያት ልለየዉ አልችልም በታሪክ ልጁ ጥሩ ሰዉ ሚያስብል ብዙ ነገር ይታይበታል እና ግራ ገባኝ ማጣትክ አያሳስብክ እለዋለሁ አያምነኝም አይይ ወንድ ልጅ እኮ ነኝ ይለኛል 😢እኔ ግን ሌላ የተሳካለት ነገር ኑሮ ሊለየኝ ፈለጎ ሰበቡ ይሆን እያልኩ ጨንቆኛል መላ በለኝ ምን እንደምሉ😢
@ethioloveadukewe3085
@ethioloveadukewe3085 11 күн бұрын
ene behon tewewalew isu man sele hone new ene isu yene ye hiweti fistam ayidele hiwet yiketilal isu kalifelegegn kalasetawasegn enem alasetawisewim bezi likem alitagesewim bak hiwet yiketilala ene lerase baki negn kene belay manim yelem ke allah beker manim lay tikegna ali hinim fiker fetari new fetarishen afiker ishe mama yeteshal enji yanese ayisetishem ayizosh bizu fetena ale be hiwet sineneor be migetimen neger temiren tekara hune hiwetin masiketel mateker new zare endezi kewene nege min li lehon new mar ruch alimechew bakish degim le mahiwen wede😢
@TerzaZalaka
@TerzaZalaka 26 күн бұрын
😭😭😭😭
@AyelechWelde-q8u
@AyelechWelde-q8u 25 күн бұрын
እኔ ለህቴየምላትየወንድምሽፍሬዘርምክርስሚእናምጊዜለሁሉም
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 25 күн бұрын
ይቅርብሽ ወንድ ልጅ ወዶና ፈቅዶ ሲለምንሽ ነው እንጂ ይሄ ለወዴፊትም አይሆንሽ አሁን ቦታ ያልሰጠሽ ያልተንከባከበሽ መጨረሻውም አያምር
@EjoleAlemu
@EjoleAlemu 22 күн бұрын
Ebakiin wondem be Maryam atlfen ke 4amat befite nber fkr yejmerenaw ena en kesu ga seltwawekie bal tidar nberkun gin demo be tidar destgena alnberkunim kezihan tidaren alketelkubetam ena aun yalubet fkr ynen Hulu taeken ymyakie lije nber gin afkrshealew yelnal betam selwodfetuim Hulu awertnal lngab Hulu asbenal gin eskun be selkie bicha naw ymnwera be akal ke 5gihz belay altgnannim ena be mhal tkrarfen nber ena Enam wodi sidati wotaw ena aun laye bdenim enweralen gin 7ken 10ken kmhal sydwlilen ytefal ena min yeshealenal gera geban semeta deom mkniati ena ykiret yelnal gin aunse tegset alkie min tilygenal ebkin atlfen biro
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 25 күн бұрын
ፋቅረሰወ ፋልጎ አያመጣወም ፋቅረካላይየሚሰጥነወ ገን በተገባረ ዝምዝም እያለሸ አላማሸንመቅጠልእንጀ እሱንመክታተል አቁሚ በተገባረ እያሳየሸ ለዛወም በአካል በይተይወ ሰወእየጠሳቺህ የምታፋቅሩ ፋቅረ አደለም ፋቅረ ከአላማጋረ መሆን አለበተ
@bxnydu2194
@bxnydu2194 25 күн бұрын
ባጪሩ ላንተ ላደንቅ ብየ ሊፅፊ ስለ በቃ በየት ጀምሬ ቤት ሊጨሪሸዉ እስክ እንደኔ የምመቻቹ በላክ ኣሳዩኚ👌
@AsiaAhmad-x1k
@AsiaAhmad-x1k 25 күн бұрын
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 58 М.
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,8 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
መንፈሰ ጠንካራ ሁኑ! | | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO
33:11
Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Рет қаралды 3,6 М.
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,8 МЛН