ችግር ከሚበላኝ ዘንዶ ይብላኝ //ህይወቱን ከዘንዶች ጋር ያደረገው ግለሰብ በወላይታ በቱሪስት አይን//

  Рет қаралды 179,365

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 282
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
ከዳጊ ይበልጥ የፈራው አብርሽ ነው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ እያዝናና የሚያስተምር
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው አላሀምዱ ሊላህ አላህ ትልቅ ነው
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 3 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ
@ተሰፋአንቁርጥ
@ተሰፋአንቁርጥ 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም
@zinatayalew85
@zinatayalew85 3 жыл бұрын
እውነት ነው አላህ ትልቅ ነው
@elmiyubi3789
@elmiyubi3789 3 жыл бұрын
አው አላህ ትልቅ ነው አለሁ አክበር ከአላህ ወጪ ሁሉም ጠፊ ነው ሰህ አላህ አሀደ ወሂድ
@nhentertainment3627
@nhentertainment3627 3 жыл бұрын
🇪🇹''ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን''🇪🇹 . . . አሜን🙏
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@akgee1816
@akgee1816 3 жыл бұрын
ብትትን ትላለች እናትህን ብዳ
@natigez5191
@natigez5191 3 жыл бұрын
@@akgee1816 ባለጌ አሳዴጊ የበደለህ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
አይ ጊዜ የሰዉ ልጅ ይጨፈጨፋል ዘንዶ ተከብሮ ይጎመኛል አምላክ ይሄን ዘመን ያሳልፍልን🙏 ቦታዉ ግን እጅግ በጣም ያምራል ለምለሚቷ ሀገሬ💚💛♥
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 4 ай бұрын
መች ይሆኖ እንደዚሕ አይነት ቦታ የማየው ሲያምር ውብ የሆነ ሐገር ነው ያለን እግዚያብሔ ሰላምን ፍቅርን ይስጠን
@ቢስቲማከነማ
@ቢስቲማከነማ 3 жыл бұрын
ያረብ ከቀብር ቅጣት ጠብቀኝ የአላህ የዱኒያ እድህ የሆነ የዛኛው ሀገር እዴት ይሆን
@kubratube6293
@kubratube6293 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ደምሪኝ ውዷ በቅንነት
@fatitafatita1868
@fatitafatita1868 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
አሚን ያረብብብ ከባድ ነው
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ 3 жыл бұрын
@@nefisa3053 እንደመር
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ
@ሀናንቲዪብ-ጰ6ዐ 3 жыл бұрын
@@kubratube6293 እንደመር
@fikrfikr1350
@fikrfikr1350 3 жыл бұрын
የእግዚኤር ድልድይ እኛጋምአለ የእግዚአብሔርስራ እፁብ ድንቅነው ስላሳያችውን እናመሰግናለን
@chhubii4455
@chhubii4455 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው አህያ እየገደሉ እሰሳ እወዳለሁ አልተዋጠልኝም አህያወቹስ ማን አላቸው
@ወሲለመሀመድዪቱብ
@ወሲለመሀመድዪቱብ 3 жыл бұрын
ትክክል
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 жыл бұрын
የትኛውም እንስሳ እርስ በራሱ ይበላላል አህዮቹ እድሜያቸው ሲገፋ ሲያረጁ ቢታረዱ ምንድነው ችግሩ ? አሉባልተኛ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅና ግሩም ነው ሀገር ስላምሽ ይብዛልሽ ደስ ብሎኛል ትውልድ ሀገርን ስለጎበኛችት 🇪🇹🇪🇹💘👌
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
ስራው እፁብ ድንቅ ነው እውነትም የእግዜር ድልድይ ይገርማል ኢትዮጵያዬ ምድርሽ ለምለም የፈጣሪን አሻራ ያምናይብሽ ሰላምሽ ይብዛልን ብዙ ያላየነው እንቁ ስፍራና ታሪክ አለን በየ ቦታው ውብ ሃገር
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 жыл бұрын
አቤት የአምላክ እፁብ ድንቅ ስራ የእግዚአብሔር ድልድይ እውነትም ስለ አስጎበኛቹሁን እናመሰግንእለን
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
አምበሶች ናቸው በእውነት በጣም አድናቂያቸው ነኝ ! ምክንያቱም ተምሮ ስራ አጣሁ እያለ ቁጭ ከሚል ለፍቶ በዚህ መልኩም ስራ አለ !👏
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅነዉ የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይመለስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኧረ በስመአብ የዱር እሰሳ ስሲያስደነግጡ ምናለ የሰዉን ልጂ እደዚህ ብንከባከብ
@ዘይነብነኝስደተኛዎ
@ዘይነብነኝስደተኛዎ 3 жыл бұрын
አኡዙቢሏህ ስያስፈሩ ያአላህ ስራ ታአምር ነዉ ሱብሀነኪ ያመሊኩል ቁዱስ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው ኢትዮጵያ ሀገሬን የማይበት💚💛❤💚💛❤ በርቱልን ቅዳሜን ከሰዓት በቱሪስት አይን
@ራህመትያሲን
@ራህመትያሲን 3 жыл бұрын
እቺን የመሠለች ዉብ አለን ሠላምሽ ናፈቀኝ አላህዬ በቃ በለን
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 3 жыл бұрын
ይችን የመስለች ሀገር ነው።እናፍርሳለን።የሚሉት አናታቸው ይፍርስና
@aisha-bj8xv
@aisha-bj8xv 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ተሥሊምቲዩብ
@ተሥሊምቲዩብ Жыл бұрын
አሚን
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 3 жыл бұрын
ሱባሃነሏህ ያአላህ ስራ ይገርማል ጥራት ይገባህ አምላኬ የተፈጥሮ ፀጋ ውብ ነው እኮ ። እባብ በጣም እፈራለሁኝ እህ ሳላስበው አየሁት አላህ ይጠብቀን!
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 2 жыл бұрын
ላኢለሀኢለላህ ከጀሀነም ቅጣት አንተ ጠብቀን ጌታየ
@yosephyako
@yosephyako 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለተጎዱ የዱር እንሰሳት የሚያደርጋቸውን ድጋፍ ከልቤ አድንቄ አመሰግናለሁ ።ግን እኔ የዱር እንሰሳት ተዘግቶባቸው መኖራቸውን አልደግፍም ። ወደ ጫካ መለቀቅ አለባቸው አሰፈላጊውን ህክምና ድጋፍ ተደርጎላቸው
@goferewtube7793
@goferewtube7793 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ታዝብሀል በተላይ ዝንዶዋቹ ያስዝናል
@mullereya7985
@mullereya7985 3 жыл бұрын
💚💛❤️ ይህች ውብ ሀገር ሰላም ከመሆን በላይ የተሻለው ሁሉ ይገባታል። ወገን እየተደማመርን
@ተሰፋአንቁርጥ
@ተሰፋአንቁርጥ 3 жыл бұрын
ይሄን የተፈጥሮ ቦታዎችን የሚያሥጎበኝውን ድንቅ ኢቶዮያዊይ ሠያ ዳጊነን ሌሎቹንም የሚያሥጎበኝው ሊሸለም ይገባል ምክናየቴ ሀገሩን የሀገሩን ታሪክ የሀገሩን ቦታዎች በደብ የሚያውቅ ጀግና ነው ebs ባዲሡ አመት መሸለም ነበረባችሁ!! በጣም አደቅህ አለሁ በርታ🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@kumlachewshelemew9611
@kumlachewshelemew9611 3 жыл бұрын
በትክክል ሰያ ይገባዋል
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 жыл бұрын
እውነት ትም የእግዚአብሄር ድልድይ ፈጣሪ ሀገሬን ሰላም ያርጋት በዚህ ንኖአችን ፈጣሪ ባይጨመርልን ምን እንሆን ነበር አይ ኢትዮጵያ ካማኞችሽ ልጆችሽ ፈጣሪን ቃል በቃል ማነጋገርሽ ልዬ ድንቅ ብርቅ ወርቅ የሆነሽ ሀገር ደግሜ ደግሜ ብወለድም ኢትይጵያዊነቴ ኩራቴ ይብላኝ እደዶሮ ብልት እንገጠል እንገጠል ለሚሉ የቆጡን አወርድ ስትል የብብትዋን ጣለች በያዙት ያለወቀበት ሰው የሊለኝን አገኛለሁ ማለት ከፐጣሪ ስጦታ ጋር መጋጨት ነው ብቻ እምዬ ሀገሬን ሰላም አርግልኝ መጡም ቀሩም ለነሡ እጂ ለቴ ምንም አድጎልባት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገሬ
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 3 жыл бұрын
የሚመስጥ ጥሩ ሀገር አስተዋዋቂ ፕሪግራም በርቱ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 жыл бұрын
"የእግዜር ድልድይ " አውሮፓ ወይም አሜሪካ ቢሆን ብዬ ሳስብ "ምን ያህል የቱሪስት መስህብ እንደሚያግበሰብሱበት ሳስብ እገረማለሁ እደነቃለሁ" ምን ዋጋ አለው በምኞት የምንኖር ያልታደልን ህዝቦች
@تتو-ي5د
@تتو-ي5د 3 жыл бұрын
አቶቢያ ሀገሬ ሁሌየም ታምሪአለሽ ።እምርም የእግዜር ድልድይ እግዛብሄር ታአምርነው
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
በስመአብ ዘንዶና እባብ ስሙን ራሱ በጣም እፈራዋለሁ እንኳን በጉብኝት መልክ ለማየት ይቅርና
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
😱😭
@ወሲለመሀመድዪቱብ
@ወሲለመሀመድዪቱብ 3 жыл бұрын
እኔም
@tgitube5746
@tgitube5746 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም.!! ወይ የእግዚአብሔር ስራ. ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው🤔
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰውነቴን ሁላ ወረረኝ ውይ በጣም ነው ምጠላው ስሙን እራሱ መጥራት እፈራለው ሰያ ሙዘቃ ይከፈትላቸዋል እስሎ ይላል ዳጊ የማአንን 🤣🤣🤣🤣 የሰኛ መልስ ያስቴርን ልበልክ 🤣🤣🤣🤣🤣 ደስ ስትሉ ውብ የሆነ አገር እደዚ የተዋበ አገር እያለን ፍቅር ማጣታችን ያሳዝናል
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
ሠያ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አህያውስ ከየት ነው ሚመጣው ለአዞና ለጅብ ለመመገብ አህያን ይገድላሉ አይደል ? የዶንኪ ቲዩብ እሸቱ እንዳይሠማቸውና እንዳይከሳቸው አህያን በመጨፍጨፍ ወንጀል ።
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bamboubam1457
@bamboubam1457 3 жыл бұрын
Yarejikehone mnm aydel
@Mባይተዋረኛው
@Mባይተዋረኛው 3 жыл бұрын
😂😂
@kubratube6293
@kubratube6293 3 жыл бұрын
ኢትዩጲያ እኮ ተፈጥሮዋ ብቻ መንፈስን ያድሳል ሀገሬ የመጣብሽን በላእ አሏህ አንስቶ ሰላምሽን ያብዛልን
@emebet9491
@emebet9491 3 жыл бұрын
እግዚኦ እባብን ሰዉ እንዴት ያሣድጋል ሴጣን እኮ ነዉ አይ አለማወቅ
@አንተታውቃለህ-ዸ6ሐ
@አንተታውቃለህ-ዸ6ሐ 3 жыл бұрын
እህት እባብ በተፈጥሮው ሰይጣን አይደለም, ሰይጣን በእባብ ላይ አድሮ እንጂ ሄዋንንም ያሳታት ራሱ እባብ አይደለም
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ወላይታ እዲያምራል በአረጓዴ የታጀበ ነው
@samuelbelete4950
@samuelbelete4950 3 жыл бұрын
Thank you ebs tv visiting wolaita and promoting to the world
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 жыл бұрын
ሰሞኑን እባብ አይቼ ሀማም መግባት ፈርቼ ነበር አሁን ደግሞ እዝህ አየሁት ሱባሀን አላህ ያረብ አንተዉ ጠብቀን ከቀብር ቅጣት በሩቅ እንድህ የፈራሁ ቢጠጋኝ እሞታለሁ
@ramarama5784
@ramarama5784 3 жыл бұрын
ዘንዶቹ በጣም ያሳዝናሉ ዘንዶ በተፈጥሮው ሰፋ ያለ ጨፌ የበዛበት ቦታ ይፈልጋል ሰፋ ያለ ቦታ ቢዘጋጅለት ጡሩ ነው ።
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
ያሳዝናሉ ጭራሽ👯👯 ቢቻል ከምድራችን ላይ ቢጠፉ😭😭😭😭
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
@@ethiohabesha7069 እዉነት ያስፈራል
@φγπφ
@φγπφ 3 жыл бұрын
ይህንን የሚመስል ተፈጥሮ ያለው ሃገር ውስጥ እየኖሩ ዘንዶና ጅብ ከሚያረቡ ዶሮ እና የወተት ከብት አያረቡም? ወገኞች!!!
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
በስመአብ የሚገርም ነው ማርያምን ሰውየውን በጣም ነው የማደንቀው ለዱር እንሰሳት ያለው ፍቅር ይለያል መልካም ሰው ነው።
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ይገርማል ያአላህ ተፈጥሮ አልሀምዱሊላህ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ስለ ቱሪዝም የሚያቀርበውን ልጂ ስወደው 🙈🥰🥰
@samiraali4005
@samiraali4005 3 жыл бұрын
Ethiopia lazali tinuri masha allha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 3 жыл бұрын
💚💛❤🤲👍
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 3 жыл бұрын
ስራ ፈጣሪወቹ መበረታታት አለባቸዉ
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ የጎደለውን መሙላት ሲችልበት ተመስገን አምላኬ ምን ይሳንሀል
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 3 жыл бұрын
አሁን እባብ እደጥሩ ነገር ለምን ያስቀምጡታል እህ ሲቀፈኝ
@ተመስገንሚስጥር
@ተመስገንሚስጥር 3 жыл бұрын
*ካሜራማኑ በዕውነት በጣም ጎበዝ ነው*
@giffet1741
@giffet1741 3 жыл бұрын
ድቅ ሀገር ነው ያለን ሠላሙ ያምጣልን
@kubratube6293
@kubratube6293 3 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም ተከታታዮች በያላችሁበት ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው ክፉ አይንካችሁ መልካም ሁሉ አይለፋችሁ ሀገራችንን አሏህ ሰላሟን ይመልስልን ።። በቅንነት ደምሩኝ
@mullereya7985
@mullereya7985 3 жыл бұрын
ብድር መለሺ
@kubratube6293
@kubratube6293 3 жыл бұрын
@@mullereya7985 እመልሳለሁ ኮመንት አስቀምጪልኝ
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 3 жыл бұрын
The potential and promise for Ethiopia to prosper is evident. Thank PM. Dr. Abiy. He opened our eyes.
@ethio90motivation69
@ethio90motivation69 3 жыл бұрын
ሰላም ናፈቀን ይህን ጊዜ
@tesnimbintbaba445
@tesnimbintbaba445 3 жыл бұрын
ሱብሀነከ መሊኩል ቁዱስ።
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 жыл бұрын
ወይነ ጌታ ሆይ ዘንዶ 🙄 እኔ ወላይታ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት ቦታ እንዳለው ሁሉ አላቅም ደግ 😂
@helenehelene7228
@helenehelene7228 3 жыл бұрын
ኤነም😌😂😂😂
@Withhayat09
@Withhayat09 3 жыл бұрын
ለአህዩቹ ብታስቡላቸውስ ከሰዎቹ ይልቅ እንጨቱ ይከብዳቸዋል
@edendak5588
@edendak5588 3 жыл бұрын
Ewnet hayaw yasazinal minew utechnacuhu
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 жыл бұрын
ኢቶባያ ላይ ማዝን የሚባል ነገር ከቀረ ቆየኮ እህቴ እንኳን ለእሰሳ ሰዉ እንደ ደሮበየቦታዉ እየታረደ አለቀ አደል ወይ😭😭😭😭😭ወላሂ ዘድሮ ኢቶዩ ስንትና ስንት ሰዉ አለቀሰባት
@wandutamiru3442
@wandutamiru3442 3 жыл бұрын
ምርጥ ቦታ ነው
@hadrhanaser6367
@hadrhanaser6367 3 жыл бұрын
አኡዚቢላህ መነሼጥዋን እረጂም ምን አይነት ሰውዬ ነው እባብ የሚያሳድግ በሂወቴ በጣም ምፈራው ነገር እባብ ነው
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዉነትም አኡቢላሂ ሚነሸይጧን እሮጅም እቅልፌ አይመጣም ዛሬ
@hawi5630
@hawi5630 3 жыл бұрын
ዉይ ኧረ ያስፈራል በህይወቴ እባብ ዘንዶ የምፈራዉ ነገር
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 3 жыл бұрын
Lovely thanks Guys The Guy is protecting the nature Amazing work! Thanks all.
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 жыл бұрын
I really appreciated and admired the way the tour guide presented himself. Many things especially a city that is poorly designed and dealt with need the attention of the government. Where is the former Prime Minister Hailemariam Desalegn? The zoo, Ugly Towns, really needs the attention of former Prime Minister Hailemariam Dessalegn. The condition of animals really needs help and support. It is amazing to see the man-made lake in that remote city. Thank you all.
@qwerty-ol2pz
@qwerty-ol2pz 3 жыл бұрын
Its not man made
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
ውቢቱ እናናዬ ሀገሬ 💚💛❤️✝️💝💖💘💗
@ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ
@ሀሊማወሎየዋ-ዘ2ሐ 3 жыл бұрын
ይችን የመሠለች ምርጥ ሀገር እያለን እኛግን እንባላለን
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@geneteden6924
@geneteden6924 3 жыл бұрын
ብራዚሎች እኮ ትልልቅ ካምፓኒ ብዙ ሰራተኛ ያሉት የእባብ የዘንዶ ድርጅት አለ መርዙ ለመድሐኒት ቆዳው ለቦርሳ ጫማ ስጋው ለቤት እንስሳ የሚሸጥ እና ሰዎች በርሀ ኣላቼው እንዴት እንደምትይዝ ደግሞ ስልጠና አለው ስራ ከመጀመሩ 🤔
@TAS27483
@TAS27483 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
ብሪክቲ ብትኖር ደስ ይል ነበር
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
“JUNIOR RANGER”GUY IS VISIONARY THE WOLAYTTA GOVERNMENT GOT TO SET UP BUDGET TO EXPAND AND ENJOY SUCH A BEAUTIFUL NATURE BRINGS MANY TOURISTS ❗
@ilovecoffee5972
@ilovecoffee5972 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው… ሰዉየዉ ቢያስጎበኝ ጥሩ ነበር
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 3 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብና ሀይሎች በወሎ ህዝብ ለፈፀሙት ውድመት እና ኢሰብአዊ ግፍ ዋጋ ይከፍላሉ !! የትግራይ ሀይሎች በአስቸኳይ ከወሎ ህዝብ መሬት ይውጡ !! ፍትህ እና እስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ ለወሎ ህዝብ !!! የወሎ ህዝብ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ተጠቃሚ አይደለም ሆኖም አያውቅም የወሎ ግዛት በተለያዩ ግዜ ተዘረፎል !
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 3 жыл бұрын
አለህ ሆይ ሀጋረችንን ሰለም አርግልን
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 жыл бұрын
ወይኔ አኡዙቢላህ እሯ ሲያስፈራሩ እባብ እና ዘንዶ ኡኡኡኡኡኡ ሰው ድፍረቱ
@ethioseni2081
@ethioseni2081 3 жыл бұрын
Welayta so beautiful 🇪🇹🥰
@__-hx6gn
@__-hx6gn 4 ай бұрын
አላሁመ እኒ አኡዙቢከ ሚን አዛብል ቀብር
@tefetawitalkshow-e5d
@tefetawitalkshow-e5d 3 жыл бұрын
ጥሩ ኣገር ኣላቹ ብኡኖት ኢትዮጵያዊ ቢሆንኩ ነው ያልኩ ሳየው
@ሀበነዮምሲሳይ
@ሀበነዮምሲሳይ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 3 жыл бұрын
እንደዚህ አንዳንዶቹ ሰወች ከአስፈሪና ከመርዛማ እንስሳቶች ጋር እየኖሩ እኛ ሰው ለሰው ተባልተን አለቅን
@Crypto-zg6kw
@Crypto-zg6kw 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@sadiabdllah9273
@sadiabdllah9273 3 жыл бұрын
ምን ያደርግለታል ይሄን ሁሉ ዘንዶ
@zemuzafo4079
@zemuzafo4079 3 жыл бұрын
Thanks ebs!!!!
@olkelukas126
@olkelukas126 3 жыл бұрын
Nice job..
@abdouliejallow8206
@abdouliejallow8206 3 жыл бұрын
I love Ethiopia
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 3 жыл бұрын
Wowww betam dess yilal wenat
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
GOD BLESSED YOU MY BROTHER KEEP UP GOOD JOB 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
Waw bettam gobeze lejje new yehe lejje
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 4 ай бұрын
ይሄን ቦታ አይቼዋለሁ ውስጡ በደምብ የተሰራ አይደለም
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ሚነሸይጧይን እረጂም ስቃዠ አደርኳታ እረ እኔ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
ይህ ቦታ መታወቅ አለበተ ቱሪስት ቢጎበኘው ያዋጣል
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 3 жыл бұрын
ማሻሏህ ስትራመዱ
@enatalme9259
@enatalme9259 3 жыл бұрын
Hi boys so look beautiful thanks lot love the God brage God is so grate thanks God thank you
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 3 жыл бұрын
Camera man 👌 👏
@hayaatimaam9550
@hayaatimaam9550 3 жыл бұрын
እኛምአገርአለ ሰሙም አላህ ዲልዲል ይባላል ግን ዱሮ አሉ ላም እና ልጇ ተማዷተለያይተውአሉ ሲጮሁ ሲጮሁ አላህ አገናኝቸው አሉ እናም ሰሙንአላህ ዲልዲልአሉት
@roboragese220
@roboragese220 3 жыл бұрын
Wooow dink wetatoch nechew Egzeyabri yerdachew Bertu 👍👍👍
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 3 жыл бұрын
የ ረባ cometi የላም ወዳ ስራዬ🚶🚶
@rahimhallhj898
@rahimhallhj898 3 жыл бұрын
ሡበሀንአላህ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 3 жыл бұрын
ምስኪን አህዮች ባገለገሉ ለጅብ ቀለብ ሆኑ😣
@ወሲለመሀመድዪቱብ
@ወሲለመሀመድዪቱብ 3 жыл бұрын
ወለሂ በጠም የነድደል
@hirutayele5030
@hirutayele5030 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውው👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏
@Alfa1M
@Alfa1M 3 жыл бұрын
ወሎ ደሴ ዙሪያ ‹‹የአላህ ድልድይ›› የሚባል ድንቅ ድልድይ አለ፡፡
@mrmm4705
@mrmm4705 3 жыл бұрын
ዳጊ ጅቡጋ ጋር ሢደርሥ እንደት እንደሆን አሥደንገጠኝ ወይ
@kubratube6293
@kubratube6293 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 9 ай бұрын
Woow 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
ዳጊዬ ምርጥ ልጅ ስወድህ
@asheeadii1927
@asheeadii1927 3 жыл бұрын
Dagin siwedow be fikr new yemir commentateroch plc shimglina hidulign😢😢😞
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ጉድ የሚያስብለው ሚስጥራዊው የሀብታሞች መደበቂያ
13:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 248 М.
Memeher Girma Wondimu 186 የ30 ዓመት የጥንቁልና ጉድ. ጠንቋይ ለራሱ አያዉቅ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 252 М.