ለአርባ አመታት የተጠፋፉት እናት እና ልጅ ከኩባ እስከ አዲስ አበባ // የእናት ስስት የልጅ ጉጉት!! ልብ የሚነካ ታሪክ//

  Рет қаралды 725,566

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 1 300
@HambisaA
@HambisaA 3 жыл бұрын
ይህ ዮናስ ከበደ ሚባለው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ንግግሩ ስርዓት ያለው አቀራረቡ የሚመች በክብር የተሞላ ኩሩ ልጅ ነውና ፈጣሪ እሱን እና ቤተሰቦቹን አብዝቶ ይባርክ!
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ልጆቹም በሱነው የወጡት
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 3 жыл бұрын
ስወደው እኮ 😍😍
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 3 жыл бұрын
እውነት ነው እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦቹ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 жыл бұрын
ደሞ አልቃሻም ነውጂ የሰው ህመም ይገባዋል ልበ ቀና ነው
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 3 жыл бұрын
እጅግ ልዬ ስው ነው።
@eyobm6809
@eyobm6809 3 жыл бұрын
በእውነት ይሄ ጋዜጠኛ ዮናስ ስነስርዓቱ አነጋገሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጠው።
@ferihafamily5910
@ferihafamily5910 3 жыл бұрын
እናት ያለበት ቤት ምንጊዜም ክፍት ነው ክብር ለእናቶች 1000አመት ኑሩ እናቴ ዞሬ መግቢያየ 😍😍
@sahadasahada256
@sahadasahada256 3 жыл бұрын
አሚንን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 жыл бұрын
እናቴ፤እኯን፤ደስአለሁ፤
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
አሚንደምርኝእሙየየየየ
@polarfighter6996
@polarfighter6996 3 жыл бұрын
1000 ያንሳቸዋል በቃ ዝም ብለው በጤና አና በደስታ ይኑሩ ቁጥሩን ሳንጠራው
@Ty-mk7xi
@Ty-mk7xi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
በ10 አመቱ ወጥቶ ሀገሩን እና ቋንቋውን አለመርሳቶ የሚገርም ነው: እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል👏🏾🙏🏾👍🏾🎉🎈🍾🎊 መላ ቤተስቡ እንኳን ደስአላችሁ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@nanibelete6371
@nanibelete6371 3 жыл бұрын
Ene Semeles Ke Cuba beten alawekewem neber AL regreso MI pais no conocia MI casa
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 3 жыл бұрын
አዲስ አበባን ማስታወሱስ ህም ድንጋይ ሳይቀር እኮ ነው ያስታወሰው
@blacklion1579
@blacklion1579 3 жыл бұрын
አባት ለሀገሩ ህይወቱን ሰውቶ ፣እናት ልጆቿን በችግር ታግላ አሳድጋ፣ ልጅ 40 አመት ከቤተሰብ ፍቅር ተለይቶ፣በመጨረሻ እናቱን በህይወት በማግኘቱ ከደስታም በላይ አስለቀሰኝ። እንኳን ደስ አላችሁ! ለእናቱም እድሜ ይስጣቸው
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
እይወላ
@mekiaali362
@mekiaali362 3 жыл бұрын
Lieb yemineka tarik new! No olvidable!
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 3 жыл бұрын
Amen Bwenatei lEigizabher menei yesanwalei
@taz3739
@taz3739 3 жыл бұрын
እንዃን ደስ አላቹ እናትና ልጅ ተመስገን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
በጣም
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 3 жыл бұрын
ከዮናስ የምዉድለት 1 ፡ ትህትናዉ 2 ፡ የዋህነቱ 3 ፡ አዳምጨነቱ 4 ፡ ለሰዉ ያለዉ ክብር 5 ፡ ሆደ ቡቡነቱ ተደምሮ የዉነት እኔ የማዉቀዉ የድሮ ኢትዮጵያዉ ፡
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 3 жыл бұрын
Seifu yemibal ale enji ene becha lawera sewn eyemeretu mawared ke Yoni Bezu memar alebet
@tsiondene431
@tsiondene431 3 жыл бұрын
@@rahwahailu9042 seyifu eko geze yesetewe new enje bemene eweketo welo ena adaro chate bet yeneber eko new
@Tezufiker1927
@Tezufiker1927 2 жыл бұрын
የዮኒን ቁጥር የምታውቁ ልጆችበፈጣሪ ስም ልለምናችሁ እባካችሁን ተባበሩኝ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 жыл бұрын
@@Tezufiker1927 😂
@angleangle7960
@angleangle7960 2 жыл бұрын
ልክ
@marylamb8926
@marylamb8926 3 жыл бұрын
ለአርባ አመት ዉጭ ኖሮ በዚህ ላይ ልጅ ሆኖ ወቶ የሌላ አገር ዜጋ አግብቶ አማርኛዉ አለመርሳቱ ደስ ይላል። እንካን እናትህን በሰላምና በጤና አገናኘህ
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 3 жыл бұрын
የኔም፣ግርምት፣ነዉ
@የራስአሽከር
@የራስአሽከር 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ምን አይነት መባረክ ነው እንዲህ ያለ ስርአት የተላበስከው❤
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
በጣም ስወድሽ እህቴ ደምሪኝ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂው ነኝ በውነት ሁሌም አንዳይነት
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
@@seadatube4526 በጣም ደሰ ይላል
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 3 жыл бұрын
በዝህ ግዜ ምርጥ ሚዲያ ebs እና እዮሃ ሚዲያ እና ዶንኪ ቱፕ በጠም ነው መደንቀቻው በርቱልን
@cocolover8932
@cocolover8932 3 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎስ🤔? And Miki mayko
@ሀያትነኝከዱባይ
@ሀያትነኝከዱባይ 3 жыл бұрын
@@cocolover8932 እነዝህ ተመስጬ ነው ምከተተለው እትያ ኢንፎም ጥሩ ምድያ ነው
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ሴት
@jemalahmed3352
@jemalahmed3352 3 жыл бұрын
ppp
@jemalahmed3352
@jemalahmed3352 3 жыл бұрын
p4
@לנלנלנלנ
@לנלנלנלנ 3 жыл бұрын
ዮዉኒ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ሚታይብህ ሰው ነህ ይህን ፀባይህን አይቀይረዉ❤️
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Amen
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሥራ ነውዶክተር ዮናስ ጌታ ይባርክክ homebre boueno deverda que te bendiga el dios ኢቢኤሶ ዮናስ ከበጀም ጌቴ ይባስክ ደሥ ይላል የራሴም ታሪክ ነው የመሠለኝ መልካም የረፍት ግዜ viva cuba
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
@@solomoncuba5319 ደምሪኛ በቅንነት
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
እሱ እናቱ ለማገኘው የኔ ልብ ዘጠና ዘጠኝ ድግሪ መምታቱ ምንድነው እኔ እናቴን እማገኘት መስሎኝ። እባዬ ዝምብሎ ይፈሳል
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 3 жыл бұрын
እንደኔ ስደተኛ እንደሆንሽ እማ
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
@@የአሳምነውልጅከወሎ አዎ አስር አመት ሆነኝ ከየዃት እናቴን
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 3 жыл бұрын
@@hanahanaethopoeia2259 እኔም 10 አመቴ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@hanahanaethopoeia2259 ባዛኝቷ 😳😳😢ምነው እህቴ ይሄን ያክል ዓመት? አረ ሂጂ ዕናት አትተካም እህቴ 😢😢ወንድም እህት ከሌላ ተወልደው ልታገኝ ትችያለሽ ግን ዕናት ዕናት ዕናት ዕናት መተኪያ የላትም እህቴ ሂጅ በሕይወት እያሉ 😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሰው በ20 አመት ካገሩ ወጥቶ አማርኛን በጭራሽ እንደማያውቅ ይሆናል ይህ በ ህፃንነቱ ተለይቱ ያገሩን ቋንቋ ይናገራል እናትህን በህይወት በማግኘትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ !!!
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ 3 жыл бұрын
ዉይይይ እናት ሺ አመት ትኑር ያስለቅሳሉ ወላሂ እንኳንም ተገናኛችሁ
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
በጣም እኔም በደስታ አለቀስኩ ሂባየ ስወድሽ ደምሪኝ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
@@tube6676 ደምሪኛ እህትዋ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
@@seadatube4526 ደመሩኛ በቅንነት
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
don't cry your Lakee guy
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 3 жыл бұрын
I can't control my tears 😢 he is lucky got his first GURSHA from his mom
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 жыл бұрын
እናቴ፤እኮን፤ደስ፤አለ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 3 жыл бұрын
የብዙወቻችን ስደተኞች አይነት ታሪክ ነው ! ዳኒ ማን እና ማዘር እንኳን ደስ ያላቹህ!!
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
በጣም ቴድ በቅንነቶ ደምረኝ ብሮ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 3 жыл бұрын
@@tube6676 እሽ እሙሻ ይመችሽ፤ ያው ቴድ ብሮ ምናምን ብለሽኝ ማለፍ የፋራ ነው በሚል 😜😃
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
በ20 አመታቸው ውጭ ሀገር ኤደው አማርኛ እረሳን የምትሉ ሰዎች ዳንኤል ጨቅላ ሆኖ ከሀገሩ ወጥቶ አማርኛው የሚገርም ሀገሩን አለመርሳቱ ድንቅ ግሩም ሰው ነው የዳኒ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እናታችሁን በጤና በሰላም ያቆይላችሁ እንወዳችጏለን ። ❤
@asterberhane210
@asterberhane210 2 жыл бұрын
20 ema bezu new eni yelijenet gadenaya 7amet halasetawasekushe belani erefe
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
@@asterberhane210 😂😂😂😂😂ሲጨማለቁ ነው እኮ
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
ዮኒየ ባንተ ምክንያት ነው Ebs የማይ የኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@samf2062
@samf2062 3 жыл бұрын
አማርኛህን አለመርሳት በጣም ትልቅነት ነው
@mamiyena8673
@mamiyena8673 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ አቦ ይመችክ
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከብዙ አመታት በህዋላ ቤተሰብ ጋር በህይዎት መገናኘት ትልቅ እድል ነውና ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ!! የኢቢስ ባልደርባ ዬናስ ከበደ በጣም የተረጋጋ ለሰው ክብር ያለው ስርአቱ በጣም ደስ ይላል ሰላም, እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ🙏🏾
@addfgasdfg2196
@addfgasdfg2196 3 жыл бұрын
እድላኛ ናህ
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
I am so happy but I do know I have mixed feeling his mother is so luck to see her son when she is still living
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
Congratulation to both of y I can't controls my tears. EBS especially Younis y are great God give y all the desires of yr heart.
@SameraSamera-i8f
@SameraSamera-i8f 8 ай бұрын
የአባቴወንድምና,አባትቢመጡምንአለበት😢😢😢😢
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 3 жыл бұрын
ዬኒዬ ትህትና በጠም ነው መደንቅህ እኔም እንደንተ ጥሩ ሰው መሆን ነው ምፈልገው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesbe enhune
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 3 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ በ10 አመቱ ከአገር ወጥቶ 40 አመት ሙሉ ውጭ ኖሮ ጥርት ያለ አማርኛ ሲናገር አንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በ2 አመት የውጭ ቆይታው አማርኛ ጠፋብኝ የሚል ሰው ሲገጥመን ከጣራ በላይ እንድንስቅ ያደርገናል… የሚገርም የማስታወስ ብቃት ያለው ሰው ነው
@kidistyared4682
@kidistyared4682 3 жыл бұрын
ማነው ይሄን እያየ ያለቀሰ
@moomenam9702
@moomenam9702 3 жыл бұрын
እኔስ እደውም አልቃሻ ነኝ አልቅሸ ወጣልኝ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ
@ኢትዮጵያእናቴኩራቴ 3 жыл бұрын
ይሄን አይቶ ማን የማያለቅስ አለ
@godolyas7601
@godolyas7601 3 жыл бұрын
እፍፍፍ ስሜቱ በጣም ከባድ ነበር😭😭😭😭
@AnesiphoNduneni
@AnesiphoNduneni 4 ай бұрын
Enee
@የጥበብሀገሩዋወዴትነው
@የጥበብሀገሩዋወዴትነው 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ሥነ ስራቱ ስው አክባሪ ነቱ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ደስም ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አሎት በሕይወት መገናኘታቸው
@alkadirebrahim8437
@alkadirebrahim8437 3 жыл бұрын
ጆሲ እንዲሁ ሲያስለቅሰኝ ነበር አሁን ደግሞ እናንተ ታስለቅሱኝ፡፡ ሰዎች በደስታ ሲያለቅሱ የማለቅሰውን ያህል ሲሞቱ አላለቅም ለምን ይሆን?
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 3 жыл бұрын
Selam nehe sayehe wenedemen meselekegne enetewaweqe beza ebalalew mewelede quanequa new beza ebalalew
@hayufamily7051
@hayufamily7051 3 жыл бұрын
በስደት ያለነው ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን አላህ በሰላም እናት ሀገራችን ያስገባን
@regatbesrat8897
@regatbesrat8897 3 жыл бұрын
Amen Amen
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tedted8833
@tedted8833 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@misrakroyer234
@misrakroyer234 3 жыл бұрын
Amen !!!
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 3 жыл бұрын
ወላሂ እራሴን ወደ ሃላ ተመልሸ እንዳይ አደረከኝ እኔና እኔም የወታደር ልጅ ነኝ እና በደርግና በህውሀት መካከል በነበረው ጦርነት አባቴ ሞተ ተብሎ መንግስት ካረዳን በሃላ መንግስት ለትምህርት ወደ ኩባ ሄደው ልጆቹ ይማሩ ሲባል እናቴ አባታቸውን አተው ደግሞ እናታቸውን አያጡም ብላ አስቀረችን ከዛም በሃላ አባቴ ተማርኮ ኖሮ መጣልን ይሄው እስካሁን አለን አልሀምዱሊላህ እና እንኳን ደስ አላችሁ
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 3 жыл бұрын
ዮንየ ለሠውያለህንክብር ሥወድልህ🥰🥰🥰🥰
@benawagash244
@benawagash244 3 жыл бұрын
😭ለኢትዮጵያ አለቀስኩ😭ይህ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለባት አገር ከበፊቱ በባሰ አሁንም ገና !አሁንም ገና !ዜጎቿ በነጻነት አይኖሩባትም::😭እናቶቻችን ገና በወጣትነታቸው ባሎቻቸውን በጦር ሜዳ አጥተው የአፍላነት እድሜያቸውን በብቸኝነት አሳልፈው በብዙ ችግርና ፈተና ........ልጆች ማሳደጋቸውን ሳሰብ አሁንም አለቅሳለሁ😭
@benawagash244
@benawagash244 3 жыл бұрын
ውይይይይይይይ ይህን ፕሮግራም ለምን አየሁት?!?!እንባየን ማስቆም አልቻልኩም!!!!!
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
በጣም ያች አገር መከራዋ አላልቅ አለ
@simretekubagaber4707
@simretekubagaber4707 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርብልን
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 жыл бұрын
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️❣️
@addisethio494
@addisethio494 3 жыл бұрын
I am sure your HERO dad is looking down from heaven and smiling when you fall in the arms of your mother after 40 years. I am sure he is saying THAT'S MY BOY !!! Congrats my brother !! enjoy every single seconds with your mom
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 3 жыл бұрын
Unfortunately, his father was a victim of a cold war proxy. And many others on both sides of the two neighboring countries. I am glad that he has returned home safely to his beautiful mother. I hope that we find lasting peace and without the current nonsensical wars that have displaced or claimed many Ethiopians. May Allah help the helpless and protect them from those exploiting our people.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
የናቴ ልጅ የማላውቀው ወንድሜ ለውትድርና ተብሎ ተወስዶ ከጠፋ ይሄው 32ኛ አመቱን ያዘ 😭😭😭😭😭ይሙት ይኑር አናዉቅም በርግጥ ሞቶም ሊሆን ይችላል 😥ግን እሱ ለውትድርና ከተወሰደ ከዓመት በኃላ ነው ደርግ የወደቀው 😥እናም ላይሞት ይችላል ሲወሰድም ልጅ ነበር 16-18ዓመት እድሜ ይሆነዋል የሚያሳዝነው ፎቶ የለውም 😥😥የኔ ግምት ግን ወይ ጎዳና ተዳዳሪ ወይ አብዶ ወይም ውጭ ሄዶ ነው ብዬ አምናለሁ ካልሞተ ምናልባት እግዚአብሔር ከፈቀደ አፈላልገዋለሁ ውይይይይይ አሰለቀሳችሁኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@fjykfj3743
@fjykfj3743 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@selamawittsega5585
@selamawittsega5585 3 жыл бұрын
Oh my god this is crazy I’m crying like a baby.It is beautiful!!!
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው 40 አመት ቆይቶ አድስ አበባን በደምብ ያውቃል አማርኛውም ጥርት ያለ ነው ። እንኩዋን በሰላም ተገናኛቺው በጣም ደስ ይላል እናቱ ስያሳዝኑ የሱም ጉጉት እምባዬን አመጣው
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ፊንፊኔ. ነው. የሚባል ውውውው
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
አዎ ያውቃል አንዳንድ ሲበጣጠሱ በ4አመት ቆይታ ዝምብ ምንድነው ለማለት ይቃጣቸዋል ውሸታም ናቸው አማርኛ በደንብ ይችላሉ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ይህ የፖለቲካ ሚዲያ ስላልሆነ ሄደህ ሚዲያህ ላይ ቦርቅ የመርዝ ብልቃጥ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ከባድ ነው። በጣም እድለኞች እናት እና ልጅ እኔን
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 жыл бұрын
የጦርነት ውጤት ይሄነው የአሁኑ ይብሳል እማማ እድለኛ ኖት እሱም እድለኛ ነው
@tube6945
@tube6945 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንተ ለታመኖ ድንቅ ነህ 😭😭😭😭😭😭😭
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 3 жыл бұрын
AMEN
@natey16
@natey16 3 жыл бұрын
“በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? ” ትንቢተ ኤርምያስ 13፥23 በህጻንነት ከሃገርህ ብትወጣም፣ሃገርህ ግን ከውስጥህ አልወጣችም!! እንኳን ወደ እናት ሃገርህ በሰላም መጣህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር‼️
@genetkarrayyu1759
@genetkarrayyu1759 3 жыл бұрын
ልቡ ያለው ሀገሩ ነው አማርኛም ያረሳው ለዛ ነው
@mahataher2707
@mahataher2707 3 жыл бұрын
ልክንው።ይህንያላችሁ።ያገርፈቅርያለው።ቆቋውንአይርሳም
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 3 жыл бұрын
ትክክል ያገር ፍቅር ስሜቱ ከባድ ነው
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 жыл бұрын
እኳን አርባ አመት 7 አመት ናፍቀናል. እኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም እኔ መችም በችግርም ሆነ በደስታም ለሚያለቅሱ አልቅሸ ልሞት ነው ።
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ለካስ የኔ ተመሳሳይ ነሽ እኔም ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ለቅሶ ደምሪኝ ውደ
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
@@tube6676 እድሜ ጠና ይሰጠሸእናቴ
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 3 жыл бұрын
እንደ ዮናስ ያሉ ጨዋ ሰዎች በኢትዮጵያችን ላይ ይብዙሉን
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
EBS ምርጥ እንደዚህ ነው ህዝብ ተኮር የሆነ ስራ ደስ ይላል።
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እናት ሺ አመት ትኑር ዮኒመልካም ጋዜጠኛ ሰወድክ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ወደ ሀገሩ ተመልሶ የሚኖርበት ቢመቻችለት!!
@nhentertainment3627
@nhentertainment3627 3 жыл бұрын
🇪🇹''ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን''🇪🇹 . . . አሜን🙏
@yh4es
@yh4es 3 жыл бұрын
እኔስ መቼ ይሆን ሀገሬ የምገባው በርግጥ እሱ እናቱኔ አግኝቷል የኔ እናት ግን የለችም አባቴም የለም ወንድሞቼም ግማሾቹ የሉም አሁን 37 አመት ሆኖኛል 4 ልጆች አፍርቻለሁ ሶስቱም በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ተመርቀዋል አንድ የሚያፅናናኝ ነገር ቢኖር የሰፈሬን ልጅ በማግባቴ ነው
@liniyougi9691
@liniyougi9691 3 жыл бұрын
Enyem wadimy 37 amet. Honotal. Wato kakara
@yh4es
@yh4es 3 жыл бұрын
@@liniyougi9691 ክብደቱ የሚሰማው ለኖረበት ሰው ብቻ ነው በርግጥ ኑሮ በሰሜን አሜሪካ ጥሩ ነው ግን የፈለገውን ያህል ገንዘብም ትምህርትም ቢኖረን ኑሮ አይጣፍጥም ኢትዮጽያ እኮ አፈሩ ራሱ ሽታው ሌላ ነው ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያ ነው ምኞቴ
@jemabudi4012
@jemabudi4012 3 жыл бұрын
የየወኒ ሰው አክብሮት በጣም ነው ደስ እሚለው
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ሽፋዳ
@ምኖረውለናተነው
@ምኖረውለናተነው 3 жыл бұрын
የሞተሰዉ እንደዚህ ቢመለስና ለአነድ ጊዜ እናትና አባቴን ባገኘኀቸዉ
@ሀዋራሠይድ
@ሀዋራሠይድ 3 жыл бұрын
💔💔
@gdhfjg5265
@gdhfjg5265 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@ምኖረውለናተነው
@ምኖረውለናተነው 3 жыл бұрын
ተባሸሪ
@gdhfjg5265
@gdhfjg5265 3 жыл бұрын
ለምን እንደሁ አላዉቅም ዉስጤን ነዉ የነካሽኝ
@ምኖረውለናተነው
@ምኖረውለናተነው 3 жыл бұрын
@@gdhfjg5265 እናትና አባት ማጣት ከባድ ነዉ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት በእግዚአብሔር በጣም የሚያምኑና የተረጋጉ ናቸው ሳያቸው እንኳን በሰላም አገናኛችው ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 3 жыл бұрын
That was the best thing Derg has done to those heroes family 👪
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
አሁን ይሄንን ቭድዮ ድስላይክ የሚያደርጉ ሰዎች ምን አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ናቸው? 🤔
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ 3 жыл бұрын
አላህ እናተን ታርባ አመት ቡሀላ ያገናኘ ጊታ እኛንም በሰደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ያብቃን ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምን እደምል አላቅም
@zahrazahra7095
@zahrazahra7095 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@ሰአድያባቴልጅ
@ሰአድያባቴልጅ Жыл бұрын
አሚን
@adeeadee4633
@adeeadee4633 3 жыл бұрын
አፍ አስለቀሱኝ ጎበዝ ነው የልጅ አይምሮ ነጭ ወረቀት ነው የሚባለው ለዚህ ነው ዮኒ አይ ስነምግባር አነጋገር ፐ ኑርልን እንኳን ደስ አለህ
@ወሎሥወድሽ
@ወሎሥወድሽ 3 жыл бұрын
ጆሴ ነበር መታ መገድ ጆሴ ፕሮገራሙን እድቀጥል ቤሆን ያገጠመውን ችግር ብታግዙት🌷 ካልሆነ ደሞ ebas በፕሮግራም ብትሰሩበት ጥሩ ነው የሜፈላለጉ ሰወቺን ማገናኘት ለ2 አገር መስራት ማለት ነው የሜያለቅስን ሰው እባ ማበስ በሰውም በፈጣሪም ዘድ መወደድ ማለት ነው ebas አስቡበት🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክላል ያለቀሰ ይስቃል ያዘነ ይደሰታል 😍
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 жыл бұрын
ዳኒ አማርኛው ሚገርም ነው ምንም ለውጥ የለውም....ስደት አይኑ ይጥፋ
@Mahi-cm2jo
@Mahi-cm2jo 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 😊👏❤️
@alemushwolde-tsadik989
@alemushwolde-tsadik989 3 жыл бұрын
Yonas , very polite humble and respectful person , always I like your program ! Thank you
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ፍቃዱ ስለሆነ ተገናኟችሁ እድለኟ ናችሁ
@kadhab1463
@kadhab1463 3 жыл бұрын
People paid huge price to keep that country together . military families carried the brunt . It’s our duty to honor their legacy !
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል።😢 በህይወት መገናኘታቸው ደስ ይላል።
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 3 жыл бұрын
Yoni you are an exemplary journalist Much respect ❤❤❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Ebs more more l Love you guys 100/100
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 жыл бұрын
አባት ጀግና ኢትዮጲያዊ ናቸው እናትህም የሴት ልክ ልትኮራ ይገባል። አባትህም እናትህም ስለኢትዮጲያ ለከፈሉት መሰዎእትነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚያብሔር ያፅናቹ ይጠብቃቹ።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesbe enhune
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 3 жыл бұрын
ዪኒየ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ።ወንድም በጣም አድለጝ ነህ አናትህ አገጝህ አንካን ደስ አለህ ።አኒም አናቲ በጣም ናፍቃጝለች .አምላኪ አናቲን ጠብቅልጝ።
@eyobwendemagegnbelachew1657
@eyobwendemagegnbelachew1657 3 жыл бұрын
እናት ማለት እንደዚ ናት ለእናት እንደዚ ሂወቱን መስዎት አርጋ አሳድጋ ለሱዎ ውለታ ድንጋይ ተሸክሞ ማኖር ትንሽ ነገር ነው እናት እንደዚ ናት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ለእናቶች 🙏
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 3 жыл бұрын
እንኳን 40 አመት 3አመት ቆይቼ እናቴን ሳገኝ ሰው የሞተ ነበር ያስመሰልነው በስመአብ የእናት ፍቅር ዋጋ እኮ የለውም
@hikmatube9834
@hikmatube9834 3 жыл бұрын
ያረብ ሁሉም እደዚህ አይነት ስቃይ ያለባቸውን ሁሉ አሏህ ይፈርጃቸው የተጠፋፍ ይገናኙ ያረብ የኔም ወድም ገና 3 ቀኑ ከተገኘ ጠፍቶ ያለበት ሁሉ አናቅም ነበር በዚህ ወቅት በጣም አስፈሪ በሆነበት ጊዜ እምን ደርሶ ይሆን እያለች እማየ ሁሌ እዳለቀሰች አሏህ ጥበበኛ ጌታችን ባላሰብነው ቀን ብቅ አደረገው አልሃምዱሊላህ
@misrakroyer234
@misrakroyer234 3 жыл бұрын
Enkoin desse aleshe yene ehit !!!
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 жыл бұрын
እኔ ይሄንን አይቼ እምንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል እኔ በልጅነቴ ከሀገሬ ተሰድጄ ስመለስ እናቴንም አባቴንም አላገኘሁም ነበር ብዙ ሀዘን ብዙ ችግር ለአመታት አሳልፌ ዛሬ እግዚአብሔር የምፈልግበትን ሀገር ትዳር ልጅ ባርኮኛል እስካሁን ግን የናትና የአባቴ ሀዘን በልቤ አለ ዳኒ አንተ እድለኛ ነህ እናትህን በአይን አግኝተሀል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ በቀረቸው ህይወትህ በተቻለህ መጠን ከአይናቸው አትራቅ 40 አመት ልጅን አለማየት የወለደ ያውቀዋል ለሳቸው አሁንም ገና ልጅ ነህ ዬኒዬ ስነስራትህ አነጋገርህ ከልብህ ሰውን አክባሪነትህ ካንተ አይወሰድ እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም አድርጉ በስደት ያለን ልጆቻችንን ይዘን በሰላም መመለስ ያብቃን ተባረኩልኝ ጌታ እየሱስ ሰላምና ጤና ይባርካቹሁ።
@tude-oi5zy
@tude-oi5zy 3 жыл бұрын
ወላሂ. እራሴን መቆጠጠር አቃተኝ. እንኳን ደስ አላችሁ. በስደት. አለም ላይ ያለነዉ ሁሉ በሠላም. ያገናኘኝን
@asdno2087
@asdno2087 2 жыл бұрын
አሜንንን ያገናኝን
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ 3 жыл бұрын
በእባ ነው ያየሁት 😭😭እናንም በስደት ያለነውን ለዚህ ቀን ያብቃን
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR ETHIOPIAN FAMILY 🙏 IT IS A HAPPY ENDING 🙏 YONAS THANK YOU FOR SHARING THIS BEAUTIFUL STORY 🙏 AMEN TO GOD 🙏
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 3 жыл бұрын
He is very very lucky he got his moms Thanks to God !!!!! God always great!!!! እማምዬ እንኳን በህይወት እያሉ መላኩ ገብርኤል አገናኞት!!!! I’m so happy for all family!!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
የሰፈሩ ሰዎች አብሮ አደጎቹ ጎረቤት በጣም ደስ ትላላችሁ ኮራንባችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤😘
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ 3 жыл бұрын
ዮናስ ከበደ የኔ እሩሩ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ🙏🙏 እማይዬ እንኳን ደስ ያሎዎት😍😍
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ከረጅም ዓመታት በኋላ ስለተገናኛቹ ደስ ብሎኛል 👍
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 3 жыл бұрын
እናት ምንም ግዜም እናት ነች እናት ላላችሁ መደሀንያለም እረጂም እድሜ ይስጥላችሁ እፍፍፍፍፍ
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 3 жыл бұрын
40 አመት የነበረው ሰዉነቱ እንጂ ልቡማ አገሩ ላይ ነበር።ብዙ ቦታዎች ያስታዉሳል አማርኛው ያልተቀላቀለ ነው ። የሚገርም ሰው እንኳን ደስ ያላችሁ እናትና ልጅ ebs tv and አዘጋጁ ዮናስ በጣም እናመሰግናለን ለዛ ላለው አቀራረብህ።
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 жыл бұрын
ዲስክ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች እናታቹህ የማትወዱ ሰዎች ናቹህ
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 3 жыл бұрын
እንኳን ላገርህ አበቃህ ወንድሜ ይገርማል እኔም እደ ቀላል 43 አመት ሆነኝ እግዚአብሔር እንዳን ያስበኝ
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
እህቴ 43 አመት አልሽ?እ/ር ያስብሽ የመጣው ይምጣ ብለሽ ግቢ አውቃለው ምናልባት ባዶ እጄን ትይ ይሆናል ግን የበለጠ በፀፀት ህሌና እንዳትገረፊ ዛሬ ነገ አትበይ።
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 2 жыл бұрын
ምን ቤተ ስቦች አሉ አረ ግቢ እህቴ
@kingtewodrost3627
@kingtewodrost3627 3 жыл бұрын
After 40 years missing and being found alive is a blessing. Wish more people got this happy ending with missing family. To GOD Be The GLORY. A Big Time AMEN !
@nanibelete6371
@nanibelete6371 3 жыл бұрын
Que viva El Amor De Las madres
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ኡፍፍፍፍ እባዬ ፈሰሰ የኔም በደስታ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️ እንኳን በሂወት አገኘሀቸዉ እንኳን ደስስስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 3 жыл бұрын
ይሄም የጦርነት አንዱ አስከፊ ገፀታ ነው ስለዚህአስከፊ ነቱን ለማወቅ እንደኛ መቅመስ ያለበት አይመስለኝም ሁሉም ሰው ሁላችንም ልብ ልንለው ይገባል የአሁኑ አያያዛችን ተመልሰን የምንገባበት ሀገር እንዳትኖረን ነው ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ሆይ ጣልቃ ግባ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
Mr Daniel, I stopped watching I am in pain, I can't stop crying 😢
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የጠበቀ አያጣም፣ እኔስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በቻ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 3 жыл бұрын
እድለኛ ነህ እንኴን ደሳላችሁ እሄን ስሜት ስለማውቀው ነው
@seadatube4526
@seadatube4526 3 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
The one n most important gratitude ignored by everyone is paying gratitude To president mengistu hailemariam for having cared and giving the families incredible opportunity of a life time.
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
True i said it too.
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 3 жыл бұрын
አዎ መንጌ መነሳት ነበረበት
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል
@dawitassefa6608
@dawitassefa6608 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ካለው የዳንኤል አስገቡት ብናገኛው እባካችሁ
@wudyebaharuyoutube7863
@wudyebaharuyoutube7863 3 жыл бұрын
የእኔ መጮህ የእኔ ማልቀሰ ምን ይሉታል ከማደም ኩሸነ ሁኝ አለቀሰኩ አነባው አምላከን ለመኩት ሀገሬን ሰላም አረገህልኝ እነቴን መደኔቴን እነቴ እራቤን እነቴ ጥማቴን እነቴ ነፈቆቴን ለማየት ያብቃኝ መደሀኒያአለም እህ
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 3 жыл бұрын
የጀግና ልጅ እንኳን ለአገርህ አበቃህ የእናንተ አባቱች ባቆዩት አገር ነው እንደዚህ ተዝናንተን የምኖረው ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 3 жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይባላል 😭😭😭እንኳን በሂወት አገናኛቹ
@yeshitasewtube7525
@yeshitasewtube7525 3 жыл бұрын
አልቻልኩም አስለቀሱኝ ወይስደት
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 жыл бұрын
ይህን አዘጋጂ ስወደው እዳት ጠይቁኝ በጣም ጎበዝ ነው
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 3 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍ እኔሰ መቸ ነዉ እናቴን የማያት እናቴ ናፈቅሸኝ እኳ እባኳችሁ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭
@zewedu7194
@zewedu7194 3 жыл бұрын
It’s justice for Ethiopia not only Wollo.Junta
@kenyalfal7605
@kenyalfal7605 3 жыл бұрын
Enem 14 amete betesebochen salay man yawkal be amlak erdata 2015 egeba yehonal
@michgebrmichgebr2135
@michgebrmichgebr2135 3 жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑ እነዚህ የህፃናት አምባ ህፃናት ልጆች የት ደርሰው ይሆኑ ከቤተሰብስ ጋር ይገናኙ ይሆን እያልኩ አስባለሁ ምክንያቱም በዚያ ግዜ እኔ በእንደሱ እድሜ የነበርኩ ሲሄዱ በኢትዩ. ቴለቪዥን የተከታተልኩ ስለነበር እሱ አእምሮየ ላይ ሁሌ አለ በአሁኑ ሰአት እኔም እውጭ አገር ብኖርም ከህሊናይ ግን የማይረሳ ሆነብኝ:: እድሜ ና የሰጣቸው ቤተሰቦች እንዲህ እንዲገናኙ ለእግዚአብሄር ልመናየ ወሰን የለውም::
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው እናት እንኳን ደስ አለውት
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 3 жыл бұрын
እኔ ከዚህ የተገነዘብኩት የጦርነትን አስከፌነት ነው ሌላው ደግሞ ተጎጅው ህዝብ ነው እኝህ እናት የልጆቻቸው አባት አጡ ልጆቻቸውን በችግር አሳደጉ ልቻቸው ከጎናቸው ሆኖ ቤቱንም ሚሴቱንም ከሀገር እንዳይሆን በሰው ሀገር እየተሰቃየ ብቻ ጦርነት ከጎረቤት ሀገርም ከእርስ በእርስ ጦርነት ተጎጅው ህዝብ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
እኔም።ለብዙአመት።ሆነኝ።እናቴን።እድሜናጤናስቷት።ለማየት።ያብቃኝ።
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
አሜን
@mekonenzegeye6418
@mekonenzegeye6418 3 жыл бұрын
ዮናስን የመሰለ ትሁት እና ሰውን አክባሪ ጋዜጠኛ ባለባት ሀገር፣ ዘረኛዋን እና ጋጠወጧን ቤተልሔም ታፈሰ ጋዜጠኛ ብሎ ለመጥራት ይቀፈኛል!!
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አመስጋኝ እናቴ እንካን ደስ አለዎት
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 3 жыл бұрын
ዳኒ - "ሰላም ማዘር" ዮኒ - "የነማን ቤት ነው?" ዳኒ - "የነጋሽ አምባቸው!" ከአርባ ዓመታት በኋላ የዳንኤል የማስታወስ ችሎታ 😯
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН