ችግር የለዉም ሹክ ልበላችሁ አስቂኝ እና አዝናኝ ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Shuk Lebelachu Funny Drama

  Рет қаралды 211,892

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 472
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እስቲ ማን ነው ሹክ ልበላችሁን ልክ እንደ እኔ የምትወዷት እጃችሁን አውጡ ውይ ውስጤ ናት በታም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነው በርቺ የኔ ቆንጆ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ሰፕስክራይፕ አድርጊኝ ውዴ
@momenadawud1728
@momenadawud1728 5 жыл бұрын
sara Aberham
@sitisitu3108
@sitisitu3108 5 жыл бұрын
ኢኸው በጣም ነው ምትመቸኝ
@user-lt2ef9ku5b
@user-lt2ef9ku5b 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ውድድድድድድድ እማረጋት
@user-hr5cu8pq4i
@user-hr5cu8pq4i 5 жыл бұрын
ይቅርታ
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 5 жыл бұрын
ክፉ ልማድ ችግር የለውም እያልን በችግር ተከበብን አቅራቢይቱን ሳላደንቅ አላልፍም በርችልን ለትምህርት አዘሉ ፕሮግራምሽ አድናቆት አለኝ
@sumayaabdu9359
@sumayaabdu9359 5 жыл бұрын
ተናፍቀሾል ማር በጣም ነው እመወድሽ ለሀገራችንም አላህ ሰላም ያውርድ ዳታም ይለቀቅልን
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ድምፃችንይሰማ ክክክክ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@myfirstloveismybeautifulma8744
@myfirstloveismybeautifulma8744 5 жыл бұрын
አይ ችግር የለውም ችግር በይኖር ነው አረብ ሀገር ምንቃጣለው ፈጣሪ ሆይ ችግርን ከእትዮጵያ አጥፋልኝ ችግርመ ዙሪያችን ከቦነል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሹክ በይ የኔ ምርጥ እኛም ለማሰማት ዝግጁ ነን #ሹክ ልበላችሁ ፕሮግራም ውስጤ ነው
@user-rv8uh3qo5i
@user-rv8uh3qo5i 5 жыл бұрын
Betikikel enam bexam new ye mewedaw
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Eni rasu
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 5 жыл бұрын
ኣንቺም ለእኔ ውስጤ ነሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 😍
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 5 жыл бұрын
Me too❤💕
@negashtetemke5478
@negashtetemke5478 3 жыл бұрын
👏👏👏👏 በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የምንማረበት ነው ካስተዋለንበት ሀይ ችግር የለውም ሁለትኛ ያለቦታው በፍፁም አልጠቀመውም እውነት ትመህርቴ ነው እውነትም ጣጣ የለውም
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እውነትም ሹክ ልበላቹ ያገሬ ህዝብ ሆይ ሹክ ልበላቹ አዳምጡኝ ችግር የለም ተስማሙ ወገኖቼ ለወገን ደራሽ ወገነውና እባክህ ወንድሜ የውንድምህ ደም አታፍስስ ሹክ ለብልክ ወንድሜ ከምንም በላይ የሀገር ሰላም ነውና ሰላም ፍጠሩ ወገኖቼ ሰላም ለሀገሬ ምስኪና የጠላሽ ይጠላ እናት ኢተዮጵያ👉💚💛❤ሳላደንቅሽ አላልፍም አቅራቢዋ ምርጥ ነሽ👍❤
@ayehudemelsh6093
@ayehudemelsh6093 5 жыл бұрын
የእዉነት ይህን ችግር የለዉም የሚለውን ቃል የትና መቸ መጠቀም እንዳለብን ልብ ብየ መመልከት የጀመርሁት 2007 ዓ.ም ከክፍለ ሀገር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ ሳለሁ አድ ከጓኔ የተቀመጠ ሰዉየ ባዋራኝና በመለስሁለት ቁጥር ችግር የለዉም የሚለዉን ቃል ስጠቀምግራ የተጋባ ሰዉየ አሁን ችግርን ከዚህ ላይ ምን አመጣዉ እያለ ሲመልስልኝና ይህን ቃል የምጠቀምበበት ቦታ እንድመርጥ ሲታትር ና ሲጥር በደንብ ተረድቸዋለሁ ።እኔም ዝም ብየ ስመለከት ችግር የሚለዉን ቃል ከማንጠቀምበት የምንጠቀምበት ይበልጣል እናም ፕሮግራም በጣም ደስ የሚልና የሚበረታታ ነው በርቱን
@umihabibti3386
@umihabibti3386 5 жыл бұрын
_ችግር የለውም ላይክ ባታረጉኝም!🤔_
@gentegente6896
@gentegente6896 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@mahmoudsayedsaifelnasr7568
@mahmoudsayedsaifelnasr7568 5 жыл бұрын
ክክክክክ ለምን እኔ ላርግሽ ክክ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
ችግር የለውም አርጌሻለው ክክክክክክክ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Kkkk
@user-ih5gc2cr8h
@user-ih5gc2cr8h 5 жыл бұрын
ችግር የለውም አድርጌሻለው kkkkkkkkkkkk👍👍👍👍
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እቺን ልጅ ጥሎብኝ ስወዳት 😘😘 በተረፈ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏💚💛❤️
@user-mc3qd2qj9b
@user-mc3qd2qj9b 5 жыл бұрын
,ችግር የለውም ድምጽሽ ይመቻል ❤
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-si8gv8nt3b
@user-si8gv8nt3b 5 жыл бұрын
😂😂
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 5 жыл бұрын
እውነትም ሹክ ሽኩክ የኔ አይብስም ብላቹ ነው 24 ሰአት መዳምን ማፊ ሙሽክላ እያልኩ ለካ እንዴት ተማራብኛለች ጉድ ነውኮ ግን ደግ አረኩ አረ like አርጉኝ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ላይክ አረኩሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mnblkj1002
@mnblkj1002 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አሳቅሽኝ አረ
@romansanyiihacaaluu5985
@romansanyiihacaaluu5985 5 жыл бұрын
ክክክ
@amytk6095
@amytk6095 4 жыл бұрын
😂😂😂 yene konjo besak gedelshigne.
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ የኔ ምርጥ ውበት ከድምፅ ጋር የሰጠሽ አለምዬ ቆኖጆ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ሹክ በይ የኔ ምርጥ እኛም ለመስማት ዝግጁ ነን #ሹክ ልበላችሁ ፕሮግራማችሁ ውስጤ ነው ሹክ ልበላችሁን የምትወዱ የት ናችሁ
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 5 жыл бұрын
ውይኔ እውነትም ቆም ብለን ስነስብው እራሳችን ነን እራሳችንን በችግር የምናጥረው በችግር የለውም ስለምታደርሱን ትምህርት ስጪ ፕሮግራም ከልብ እናመስግናለን
@user-px9xs4ic3s
@user-px9xs4ic3s 5 жыл бұрын
ችግርየለም ማለታችን መቀበላችን ጉዳትበጉዳት አደረገን
@munakasahun4452
@munakasahun4452 5 жыл бұрын
Hi selam
@abebakubi7008
@abebakubi7008 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ቆንጆ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ላይክ እደምታረጉኝ ሰብስክራይብ አርጋችሁኝ ቢሆን ሰው የደረሰበት ደረጃ ባለስት ደረጃ ነው? እዛ እደርስ ነበር
@tinaselam3245
@tinaselam3245 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ💋💋
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
እስኪ ችግር የለውም ላይክ ግጩኝ ስደት መሮኛል
@fetiyaheyru2048
@fetiyaheyru2048 5 жыл бұрын
ችግር የለውም ስደቱንም
@rahwaefrem3472
@rahwaefrem3472 5 жыл бұрын
Temeles chgr yelem
@maryamseid3471
@maryamseid3471 5 жыл бұрын
ችግርየለውም ላይክአደርግሻለው ክክክክ
@misretmuletmulet9917
@misretmuletmulet9917 5 жыл бұрын
ችግር የለውም እንገጭሻል
@R.A52
@R.A52 4 жыл бұрын
ያልመረረው ትላንት የገባው ነው
@user-wq3oz2tr6s
@user-wq3oz2tr6s 5 жыл бұрын
ሹክ በይን ለመስማቱ ችግርየለውም እናይሻለን😀😀😀
@tigisttadesse271
@tigisttadesse271 3 жыл бұрын
This is to much but good lessons for everyone keep going good job.
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
ማሬ መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍬
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 5 жыл бұрын
ለምሳሌ እንደ ካሊሲዉ ላሉ ጥፉቶችና ለመሳሰሉት ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ቢሆንም ለሌላዉ ግን "ችግር የለዉም" መለቱ ብዙም ክፉቱ አልታየኝም ብዙ መሰራት ያለብት ነገር አለ።
@user-rl4uv8vf6h
@user-rl4uv8vf6h 5 жыл бұрын
እስኪ መልካም ነገር ሹክ ብይን የናፍቀን ጥሩ ነገር ሹክ የሚል ነው
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 жыл бұрын
ችግር የለውም 😂😂😂
@amenmaranata7253
@amenmaranata7253 5 жыл бұрын
ችግር የለም አይባልም የቸገረ ቀን እንደ ችግር የሚቸግር ችግር የለም
@nattymuler2741
@nattymuler2741 5 жыл бұрын
ችግር የለውም ግጠሚ የሚገጥም አይደል ያጣን!!
@amenmaranata7253
@amenmaranata7253 5 жыл бұрын
@@nattymuler2741 እሺ ችግር የለውም ፈቃድ ስለ ሰጡኝ አመሰግናለሁ ግብር እንዳያስከፍሉኝ እንጂ 😂
@sadiatelicom6144
@sadiatelicom6144 5 жыл бұрын
ወይኔ አንደቤትዋ ስወደው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@zdanatube7145
@zdanatube7145 5 жыл бұрын
ባህላችን ስለሆነ ይስኪዳል ከዚህ በላይ አጉል ልምዶች አሉ ከነሱ አተኩሩ ችግር የለውም ማለት ደግሞ ነገሮችን ለማሳጠር የምንጠቀማቸው ናቸው እንደኔ አስተሳሰብ
@tateslegacy2263
@tateslegacy2263 5 жыл бұрын
ከ እሁድን በኢቢስ ከ ናታ ጋ ሚለወ ፕሮግራም አንደኛ ነወ።1st ke nati gar
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ምታቀርቢአቸው ሐሳቦች ሁሉ ደስ ይላሉ😍 ለምዶብን ስለሆነ ብንልም ችግር የለውም 😃😃
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ. ያንች ይሻላል
@zeharaseid5551
@zeharaseid5551 5 жыл бұрын
የምታነሻችው እርዕሱች ምርጥ ናችው
@yonathan166
@yonathan166 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ በጣም ነው ።ፕሮግራምሽን የምወደው በጣም አስተማሪ ነው።
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 5 жыл бұрын
ሀበሾች እንዲህ ነን ምንም ሲሆን ችግር የለውም
@user-vk1du3uw7y
@user-vk1du3uw7y 5 жыл бұрын
እራኪና አስፍው እንኳን ደህና መጣችሁ መሸሻይሙት ናፍቆት ሊደፍኝ ነበር
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ሰላም ሹክ ብትይኝ ደስ ይለኝ ነበር
@lidufikre3008
@lidufikre3008 5 жыл бұрын
እናተ እራሱ ችግር ናቸዉ አሁን ስንት ጎጂ ነገር እያለ ይች ቃል ምን ጉዳት ታመጣ አለች ችግር የለዉም እኮ እኛም በትርጉም ነዉ የምንጠቀመዉ አታካብዱ ፈረጂ ምናምን እያላችዉ ይቅርታ ስንባል ምንም አይደል ለማለት ችግር የለዉም እንል አለን እና ብዙ የሚነሱ ነገሮች አሉ ጣጣ የለዉም ሃሃሃሃሃሃ መልካም ለኢትዮጵያ አገሬ እህዝብ ይልቅ ኢተዮጵያዊ ባህላችን ደና ዋልሽ ደና ዋልክ ደና ዋላችዉ የሚለዉን እህዝቡ እየተዉዉ ሰለወነ ሰላም ለመባባል የግድ መተዋወቅ አያሰፈልግም ይህን ሹክ በሉልን
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
አድናቂያችሁ ነኝ ከካናዳ!...በርቱ!
@dereje4906
@dereje4906 5 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳት ይቺን ልጅ ስራዋ ሁሉ ምርጥ ነው ።
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ😍😍😍😘😘😘
@alemmulatu3522
@alemmulatu3522 5 жыл бұрын
የኔ ማረ እንደት ሁሌም ትምህርትሽ በጣም ደሰ የሚል ነዉ
@user-in4ch8zp4r
@user-in4ch8zp4r 5 жыл бұрын
እረወይኔ እኔም ልክ እደዚሁ ችግር የለውም እያልኩ ልቤ እየቆሰለብቻ ችግር የለውም እያልኩ ተቸግሬአለሁ የኔ ማር ወይ ውድድድድ
@sintealqua6338
@sintealqua6338 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውሥጤ ናት ይች ልጅ
@sarahmariam91
@sarahmariam91 5 жыл бұрын
Wow Almeye weste nesh ke ergatash ga yemtakerbiyachwe hulu kanchi ga mach argoale berchi yene asetwaye be 3 be 4 kalte bezu kumnegerochene tanshalsh 😍😍😍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏 lehulu neger chger yelweme eylne chger bekuntale eygeba new hagerchne
@romaroma9795
@romaroma9795 5 жыл бұрын
ክክክክክ ችግር የለውም ሲታጠብ ይለቃል
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሺ የምታነሻቸው ሀሣብም ብዙ ትምህርት አለው
@Aነኝየእናቴ1ኛ
@Aነኝየእናቴ1ኛ 4 жыл бұрын
አረ እኔም በጣም ሲበዛ ሽግር የለዉም እላለሁ ግን ካሁን ባሃላ ከዚ ትምሬለሁ
@slaveofallah2999
@slaveofallah2999 5 жыл бұрын
Thanks. Huletegna chigr yelewum allm
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 4 жыл бұрын
ወይ አለምየ ስወድሽ ቀጥይበት
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
የኔማር ሹክእየ ውስጤነሽ
@biniamadela4227
@biniamadela4227 3 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ🙏🙏🙏
@huae9457
@huae9457 5 жыл бұрын
የኔውብ እዲሜሽ እደመገዲ እርዝምይበልልሽ ትወዲሽ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
ይቺ ሴት ኦሮምኛ ድራማ ሰሪ ነበረች በፊት እስይ እንኳንም በህይወት ኖረች ድሮ ተማሪ ሆኜ ነው ያየዃት
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ችግር የለም ነው ሚባል ችግር የለውም አይባልም ይሄ ችግርማ በደማችን ውስጥ ገብቷል
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ተሳስቶ እንኳ ይቅርታ የማይጠይቅ ብዙ ነው ይሄም ችግር የለውም ስለሚባል ነው
@ganatganat5642
@ganatganat5642 5 жыл бұрын
ደስ ስትይ ማር ጎበዝ ነሽ በርች
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 5 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ብዙ ግዚ ጨጓራየን ላጥሸውላጥህው እላዉ ግንኮ የጨጓራን ህመም አላውቀውም እንኳን ሊያቃጥለኝ. ግን ለምዶብኝ ነው ክክክክ
@sitisitu3108
@sitisitu3108 5 жыл бұрын
ኢሄ ቻናል ሰብስክራይብ ያረኩት ሹክ ልበላቹ ለመከታተል ነው ኖ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ሹክራን ሰብስክራይፕ አድርጊኝ እኔንም
@sitisitu3108
@sitisitu3108 5 жыл бұрын
@@foziyatube3930 አየውና ከተመቸኝ አንድ መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ አረግሻለው ላይክ ኮመንት በሽ ነው ግን መስፈርት አለው
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
@@sitisitu3108 አመሰግናለው ውዴ መስፍርቱፍቅር ነው♥
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Chager yalwum ay yagn saw
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ
@የዋህምንይሆናልእምየኢትዮ 5 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ችግር የለውም ለሁሉም የምጠቀመው ቃል ነው
@fafiweloyewa8449
@fafiweloyewa8449 5 жыл бұрын
የኔ ማር እርጋታሽን እምታቀርቢያቸዉን ነገሮች በጣም ነዉ የምወድልሽ ቀጥይበት ቁም ነገር አዘል ናቸዉ ኧረ እኔም በቀን ስንት ጊዜ ነዉ ስል የምዉለዉ አሁን ላይ ሳስበዉ ገረመኝ
@user-io9tz8jb5u
@user-io9tz8jb5u 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ ፕሮግራም በጣም ነው የምወዳቹ በተለይ ድራማ ሰሪዋ ስወዳት
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
መፊ ሙሽክላ ፣ችግር፣የለውም፣ብባል ምን ችግር አለው ወቸው ጉድ
@rakibirhane1644
@rakibirhane1644 5 жыл бұрын
Khadija Dadaye mnm chgr yelewm lol 😝😂😂😂
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ለካም እድህ አለ ጉድ 😝😝😝😝😝😂አይ ችግር የለውም። 😂😂😂😂😂😂
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 5 жыл бұрын
አብይዬ በቃ ችግር የለውም ዳታ ልቀቅልን አንተ ፍቅርክን አቅፈክ እየተኛክ እኛን አራራከን ቢያንስ በስልክ እንኳን እንገናኝ ልቀቀው
@user-us5ix9mx4k
@user-us5ix9mx4k 5 жыл бұрын
Miskin inem idachi
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ሹክ በሉልን
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkk chger yelom
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 5 жыл бұрын
Hsnaa Alzhrani ሀሀሀሀ
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 5 жыл бұрын
@@molymoly7822 ኧረ ችግር አለው እንዴ
@toybaoumer4375
@toybaoumer4375 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ዘመናውይ ላድርገው ይሆን ጣጣ የለውም ብየ ምችት አልሽኝ
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 жыл бұрын
ሠላም ለእናተና ለመላው Ethiopa ልጆች ይሁን 😍😍
@saraalii151
@saraalii151 5 жыл бұрын
ችግር የለውም የኔ ምርጥ ስወዲሺ
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 5 жыл бұрын
ውይይይይ ከመቼው ይህ ሀሉ ኮሜንት ለመጀመሪያ ግዜ ነው ኮሜንት ስሰጥ ላይክ pels
@demozdemoz5279
@demozdemoz5279 5 жыл бұрын
ስወድሽ አቤት ለማናደርገው ሁሉ ነው እኮ ችግር የለውም የምንል
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 5 жыл бұрын
Rakib ena asfawu des tilalachu natural nachu
@user-dt1eh7cc7f
@user-dt1eh7cc7f 5 жыл бұрын
ችግር የለውም ፀጉርሽም ዳሌሽም አይንሽም ያምራል።😋😂😁😀🤔🤔🤔😇😇😇😇😇👧👧👧👧👧
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ወይኔ. የእኔ ሾካካ. በጣም ናፍቀሽኝ. ነበር. አምሮብሻል. አምሮብሻል. አምሮብሻል ...... በጣም
@user-vt2ys3fe1i
@user-vt2ys3fe1i 5 жыл бұрын
ችግር የለውም ሀሀሀሀ
@tiruworkfentaw7267
@tiruworkfentaw7267 5 жыл бұрын
እውነት ነው ችግር የለውም እያልን በራሳችን ጊዜ ችግር እናመጣለን🌹🌹🌹
@user-xs7if4gp1d
@user-xs7if4gp1d 5 жыл бұрын
ለማንኛውም አሪፍ ትምርት አለው ቆጂት
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Eni erasu madamen mafi mushekela eyalku now emewlew 😉😉😉😉😉😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ ልክ እደኔ ሠብሬም ማፊ ሙሽኪላ እረስቸም ማፊ ሙሽኪላ
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 5 жыл бұрын
Kidist mamo ክክክክክክክክክክ
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Enam😂😂
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Enem😃😃😃😃😃
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Hulachinim nen Betley hareb agar bikfanim Menoraychinew
@mokonninlemmaqoricho7867
@mokonninlemmaqoricho7867 5 жыл бұрын
Chigaram blish chigr yelewm?
@zegeyemekonin6330
@zegeyemekonin6330 5 жыл бұрын
ችግር የለም አይባልም ችግር አለ:: እንደ ችግር ሚቸግር ችግር ባይኖርም ችግር እንደ ችግርነቱ ይፈታል:: ለማንኛውም like ባትገጩኝም ችግር የለውም:
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
እዚህ ም ጀምራችሁ 👉😃😃😃😛😛
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@ethiopia6160
@ethiopia6160 5 жыл бұрын
Embeten asakig
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 5 жыл бұрын
ከከከከ
@mariammahi3618
@mariammahi3618 5 жыл бұрын
Alemyyyyy metanshachw netboch btam astmari nachw 😍😍😍
@mimihabswamimihabswa6032
@mimihabswamimihabswa6032 5 жыл бұрын
ልብ ያላልነው ነገር በጣም እናመስግናለን
@selma4676
@selma4676 5 жыл бұрын
በጣም አስታዋይ እህት ነሽ ቀጥይበት
@mahiayni6665
@mahiayni6665 5 жыл бұрын
ችግር አለ ችግር የለም አይባልም ችግር እንደችግርነቱ ቢቸግርም እንደችግር የሚቸግር ችግር የለም 😜
@hananbarechi4983
@hananbarechi4983 5 жыл бұрын
አድቀን ይጠፉል ጣጣ የለውንም ሲወልድ ግን ደስ ሚለው ተስፉ አደርጋለው የሚለውን ሁሉም ቢለምደው መልካም ነው ከተስማማችዉ ላይክ በሉኝ ደስ ይበለኝ
@afafala9495
@afafala9495 5 жыл бұрын
በጣም እምወድሽ እርጋታሽ አስትሳሰብሽ ብዝት ይበልልኝ
@thisisfootball185
@thisisfootball185 5 жыл бұрын
ችግር የለውም 👍 አረግልሻለው
@kabigova1125
@kabigova1125 5 жыл бұрын
Wwww betam astamari new ye hunt likki bileshala
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
በጣም ትመችኛለሽ ቀጥይበት
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 5 жыл бұрын
እህ እኔ አልገባኝም ችግር የለውም እትይ አቺ እምትገረሚውም አቺ ወይ ጉድ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
ሹል ልበላችሁ አለምዬ ቆንጆ ውስጤ ነሽ
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
እዉነትምኮ ይሄ ችግር የለዉም የሚባል ነገር ሀገር ያለቦታዉ እየገበ ችግሮች እንዳይፈቱ ያደርጋል የምር ቁም ነገረኛ ነሽ በርቺ
@mylifedad5818
@mylifedad5818 5 жыл бұрын
ድምፅሽን ደግሞ በፍቅርነው እምወዴው ፀይምነትሽ ቁመንሽ አለባበስሽ ብቻ ምን ልበልሽ ወድሻለሁ💓
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 5 жыл бұрын
ኤጭ የምትያት ነገር ደስ ትለኛለች ታስቀኛለች😃😃
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጎበዝ በርቺ እረጋ ያልሽ ነሽ
@rahimakheder7641
@rahimakheder7641 5 жыл бұрын
እኔማ ችግር የለውም ምን ያህል መሠላቹ ሚጎዳው
@zamzamz8246
@zamzamz8246 5 жыл бұрын
በአሁን ሣት ፍቅረኛም ቢከዳን ችግር የለው ብለን ውሥጣችን ይቃጠላል ልክ እደኔ እያረሩ ችግር የለምማለት
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ እቺን ልጅ ስወዳት ሹክ ልበላቹ ውስጤ ነው
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 5 жыл бұрын
ልክነውይገርማል እሽ ማለትወይምዝም ማለት
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ምንም አይደል ነበር የሚባለው ይቅርታ ሲባል ችግር የለውም ችግሩን አበዛው
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 4 жыл бұрын
የኔ መልክ መልካም ስወድሽ
@NoorNoor-yj2gm
@NoorNoor-yj2gm 5 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ነው እምወድሽ
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 5 жыл бұрын
ሹክ በይኝ እስማሻለሁ የኔ ልዪ ውድድድ እኔ እኮ ሹክ የሚለኝ ሰው ውስጥ ነው
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 120 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН