ቻፓ - Ethiopian Movie Chapa 2021 Full Length Ethiopian Film Chappa 2021

  Рет қаралды 593,165

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ቻፓ - Ethiopian Movie Chapa 2021 Full Length Ethiopian Film Chappa 2021
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 268
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
ሽዋፈረሁ የኔ አባት ስወድህ ማርያም በጣም ነው የምወድህ የደስታየ ምንጭ ዘመንክን ይባርክ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ዋውውው እውነትም ቻፓክክክክክ በጣም አሪፍ ፊልምነው እናት ቁመናሽ በጣም ያምራል 👍👍ሳላደቅሽ አላልፍም ሸዋፈራሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ly5ro1lh1e
@user-ly5ro1lh1e 2 жыл бұрын
ዋው ክክክክክክክክክክ ቃላት ያጥረኛል እየሳቁ ደምሬ ጨረስኩት በሳቅ አይ ሽፊ ያለበት ፊልም ሁሌም ያምራል😁😁😁😁😁😁😘😘😘😘😘😘🇪🇹
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ባርችዬ የኔ ቆንጆ ትችያለሽ በርቺ ሼፕ 👌100%
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
ኢትዪጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ሸዋፈራው እኮ የስራ ❤️❤️❤️ኡፍ ፍቅር እኮ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️እድሜ ይስጥክ ❤️ቴዳ ምርጥዬ የአራዳ ልጅ ❤️❤️❤️❤️
@nazerawet1661
@nazerawet1661 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏❤️❤️ ልጆችዉንም እግዚአብሔር ይጠብቃህ 🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጌታሆይ ሰላምችን መለስልን❤️❤️❤️❤️
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ መልካም የፆም ወቅት ያርግላችሁ
@salamaraya4058
@salamaraya4058 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 3 жыл бұрын
Amen amen amen leanchm
@temesgenkefele8153
@temesgenkefele8153 3 жыл бұрын
Amen Amen
@walid-hb4et
@walid-hb4et 3 жыл бұрын
አሚን
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ፈጠር ሀገረችን ሰለም የድርግልን ለፍልሙ እንደርሰሌን ።
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@abayabay8116
@abayabay8116 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን !!!!
@user-og8mq1dr1y
@user-og8mq1dr1y 3 жыл бұрын
አሚን
@hfghmhmdhgdgh3227
@hfghmhmdhgdgh3227 3 жыл бұрын
አሚንን
@tewebechtesfaye5411
@tewebechtesfaye5411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 3 жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@herraskodiyas8668
@herraskodiyas8668 3 жыл бұрын
አሜን፫
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 жыл бұрын
አሁን አሁን ያመጣውት ፀባይ ኢላ ኮሜንት አይቼ ነው የማየው ገራሚነው እንደዚህ የሚሉትን አወግዝ ነበረ ግን እኔ ተጠለፍኩ ሀሀሀሀ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@mulubakali8145
@mulubakali8145 3 жыл бұрын
ዎውዎው ደስሲል ሸዎፈራዉን ሰወደዉእኮ👌👌👌👌
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 жыл бұрын
ሰላም ብለናል መቸው ሸዋፍራው ያለበት ሁሉ ያማረነው እሚሆነው
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@Anna-vz4iv
@Anna-vz4iv 3 жыл бұрын
የሽዋፈራው ድንቅ ብቃት በጣም ምወደው አርቲስት ነው
@lij5129
@lij5129 2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ❤🥰
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 3 жыл бұрын
ባርች በጣም እየተመቸሽኝ ነው በቅርብ ጊዜ ብቅ ያልሽ አሪፍ ልጅ ነሽ!! በርች!
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 3 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ደሳለኝ የምንጊዜም ምርጥ ሰው
@sebleseble5930
@sebleseble5930 3 жыл бұрын
መድሀኒያለም ያረባገር ሴቱችን የረመዳንን ስራ ቀለል ያርገልን
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 3 жыл бұрын
አሚን
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@user-ho1ll4ll2d ደምርኝ
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 3 жыл бұрын
@@semenmedianetwork__ ደመርኩሽ
@tsehaytamirat3425
@tsehaytamirat3425 3 жыл бұрын
Alemye betam gobez nesh berchilin
@user-pg3gr3nd8q
@user-pg3gr3nd8q 11 сағат бұрын
ሸዋፈሪው የኔ አባት ስወድህ የሳቅ ምንጭ😅😅😅❤❤
@user-xy5tk2vt1k
@user-xy5tk2vt1k 2 ай бұрын
ሁላችውም ሊቨርፑልን ደግፍ
@hananaw9725
@hananaw9725 3 жыл бұрын
Arif film new❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Chaphaw yamiral inameseginalen netsebiraqochi
@tenayealemayehu5627
@tenayealemayehu5627 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ሸዋ ፈራው 1ኛ እኮ ነው
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
ቀላል
@muhemedshukur6837
@muhemedshukur6837 3 жыл бұрын
ኢኔ ምያሳዝነኝ እትዮጵያዋን ኢኛ ለለቃ መታዘዝ ዉርደት ሆኖ ዪታይናል ለለቃው የማይታዘዝ አያልፍለትም ለዛ ነው ደሃ የሆነው እኔ ራሴ ግብፆች ስያዙኝ አሎዱም
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
ሸዋ በጣም ነው ያዝናናኸኝ ትችላለህ
@jamaatoub2571
@jamaatoub2571 3 жыл бұрын
ሁሉም በሰላም ነው የሚያምረው
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ያው ወንጀል ቢበዛውም አንዳንድ ነገሮች ያስቃሉ ለማንኛውም እናመሰግናለን ቻፖው !!!!
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
የኔ ጥቁር ቸኮሌት ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹እኮ ሸዋፈራው እኮ ❤️❤️❤️❤️የምር አባት ሁን አንተና መኩዬ 💋💋💋ሁሌም 100%👌
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👌😍😍
@terrytube1366
@terrytube1366 3 жыл бұрын
እረ ሸዋፈራው በሳቅ ገደለከኝ ሰወድክ አባታችን😂❤
@sanasana2561
@sanasana2561 3 жыл бұрын
የዘህየሰውየ፣ጨዋታእዴትእደሜሰቀኝ😄
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@derejetaye4342
@derejetaye4342 2 жыл бұрын
ልጅቱ ሀሪፍ ነች።ድምጽዋ ደስ የሚለኝ
@mirafyohannes7720
@mirafyohannes7720 3 жыл бұрын
Yenate film betam new yemiyaznanaw tmehert yemisetew.....kebret yalew be agerh bcha new...
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ታዲያ መጠርጠሩስ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@user-of8gj2di6n ደምሮኝ
@beezabet7533
@beezabet7533 2 жыл бұрын
ሁላችንም ከስደት መልስ ለሀገራችን ያብቃን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
@zaidnew6026
@zaidnew6026 2 жыл бұрын
Amne lagreachen yabekan
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በአሁን ሰአት በጣም ከባድ ሁኔታላይናት ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤️
@nemounagitatcho3165
@nemounagitatcho3165 3 жыл бұрын
ቃልዬ የሀገሬ ልጄ ገና ብዙ እጠብቃለሁ
@hermelaejigu7099
@hermelaejigu7099 3 жыл бұрын
Betam dess yemil film new .....
@user-gc9me3nq1c
@user-gc9me3nq1c 3 жыл бұрын
ዋው ቆጆ ነው
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ......
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@birhanumangasha778
@birhanumangasha778 3 жыл бұрын
Nice
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ሁላቹም ትችላላቹ በርቱ 💕💕💕💕💋
@deguzemen8562
@deguzemen8562 3 жыл бұрын
እሙዬ ግን አረ ምኑን ሰጠሽ ከጎን ከሁላ ከፊት ገራሚ አቋም ካንቺ ጋር ነበር ሰልፊ መነሳት ዋው ገራሚ ነው
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
😁😁😅
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 3 жыл бұрын
😃😁😆😆😂😄👌
@addisababahouseforsaleethi4156
@addisababahouseforsaleethi4156 3 жыл бұрын
ለቤት ፈላጊዎች ኮንዶሚንየም, ባዶ ቦታ , ያለቁ ቤቶች , በየ ጊዜዉ እንዲደርስዎ
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
የት ነው
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@mamilove5383 ደምርኝ
@user-et1ec1lt8s
@user-et1ec1lt8s 3 жыл бұрын
ላገራችን ዶአ ያረብ
@AaBb-wt1gp
@AaBb-wt1gp 3 жыл бұрын
ቃልዬ በርታ ለዚህ ደርሰህ ማየቴ ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጅ።
@zeybazeyba9134
@zeybazeyba9134 2 жыл бұрын
በጣም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Meshaxo bariyaaa kkkkkkkk gash shawaferaw ababalochik hulu siyadiqunyi
@meselehaile7004
@meselehaile7004 3 жыл бұрын
YETABABARUT MENGISTAT BANDIRA KKKK
@tesfarobale3620
@tesfarobale3620 2 жыл бұрын
Woow new
@emiyeemiye764
@emiyeemiye764 3 жыл бұрын
😂😂😂😂amazing 👌
@derajemojo556
@derajemojo556 3 жыл бұрын
halumaa kanan ittii fufii
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 жыл бұрын
ልደፍረው ነበር ፀሀፌዋ 😂
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 жыл бұрын
ምንድነው በየቦታው ደምሪኝ የምትይው
@abrhamedesalew6387
@abrhamedesalew6387 2 жыл бұрын
ዋው
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 жыл бұрын
እኔ ግን የኢትዮጵያ ልጆች ወጣቶች ያሳስበኛል ወዴት እየኤድነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚው
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
😍😍😍💚💛❤🙏🙏🙏merti deram newu
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
💯💯💯💯💯💚💛❤💚💚🧡💚💛❤ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትሩን ጠላታ ይዉደም አሜን አሪፍ ነዉ ተመልከቱት
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ደምርኝ
@sara5880
@sara5880 3 жыл бұрын
አረ ለዘለዓለም ህልም ድፍሪሽ ትበል በተሶቦችን ካጣን እህት ወንድሞችን አባት እናት ካጣን ብትኖሪ ባትኖሪ እልምምም ትበል እደግመዋለዉ አዎ የቀመሰዉ ነዉ እማቀዉ ምድረ አጨብጫዊ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
@@sara5880 እንደማመር
@user-ii6gb8qp4d
@user-ii6gb8qp4d 2 жыл бұрын
❤️❤️👌😁
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 3 жыл бұрын
አሁን እደዝህ አይነት ፊልም ይሰራል? የሲጋራ እና የቁማር ትምህርት??? በተለይ የቤት ካርታ የማሲያዝ ቁማር?? ቱቱቱ በጣም ያሳዝናል። ብቃታችሁ እስከዚህ ነዉ?? ቱ እንደዝህ አይነት የማይረባ ነገር ሳይ ዳቦዬ ያመኛል።
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@mbktrijipengq660
@mbktrijipengq660 3 жыл бұрын
💚💛❤😍😍
@user-dx3ry9lo7v
@user-dx3ry9lo7v 3 жыл бұрын
ወይኔሽፈራው በሳቅ ገደለኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Awo gegema nenyi wayi shawaferaw siwadot rejim idime ina xena yixot
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Husikihun awaze bexibixibet alalam shawaferaw kkkk
@taderospapalove4031
@taderospapalove4031 Жыл бұрын
ትችላላቹ😘
@sara5880
@sara5880 3 жыл бұрын
ቴዲየ አባየ ሽዋፎራዉ የማያሪጅ አራዳ ይመቻቹ
@abduahamed3254
@abduahamed3254 2 жыл бұрын
ኧራውር ደት 😂😂😂
@meeraalremeithi5173
@meeraalremeithi5173 3 жыл бұрын
Shefen sewadaw esu baynor alayem naber
@abejemamo7734
@abejemamo7734 2 жыл бұрын
ዮርዲ በርችልኝ ምርጥ ስራ ነዉ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 жыл бұрын
ባርቾ መልክ ቁመና መቀመጫ አድሎሻል ዋው
@netsanettekeste4086
@netsanettekeste4086 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣love it
@NahiLaf
@NahiLaf 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️... አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉኝሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️... አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉኝ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 3 жыл бұрын
wesatmmmm
@leminyiwashaltube1478
@leminyiwashaltube1478 3 жыл бұрын
selam lenanite wedajoche eski eris bersachin enitegagez mirtoche fotowin bemechan sub argugn enem aregalehu
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
የሀገራችን ነገር ሰላምነሰቶናል ንፁሀን ይጨፈጨፋሉ ለማን አቤትይባላል
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@haileyesussisay4800
@haileyesussisay4800 3 жыл бұрын
continuity chgr alebet
@popygr5279
@popygr5279 Жыл бұрын
ያበደ ፊልም ነው
@yabyo876
@yabyo876 3 жыл бұрын
ኧረ ማንዴላችን የት ነህ
@user-lg3pi4pl2l
@user-lg3pi4pl2l 9 ай бұрын
👍
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገርኮ በዘመድ በዘር በትውውቅነው. ይሄንን ፍልም እዩልኝ. #መምህሩ# የሚለው ፊልም ላይ የሰሩት ልጆች እዚህም አሉ የሽዋፈራ ድርሰት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@solomonmitiku7526
@solomonmitiku7526 3 жыл бұрын
ድሮ ሸዋፈራሁ አሁን ደግሞ የሸዋ ፋራው ጥበብን ውሽማው አረጋት እኮ ቻፓ ይኑረው እንጂ ፊልም አይደለም ቀብር ዬስፈፅማል
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@Music-sj2xy
@Music-sj2xy 3 жыл бұрын
chapa milew title barchin yimeleketal
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Gin yihe qumar yemibal sus endet yasafral
@yibeltalgetenet9210
@yibeltalgetenet9210 3 жыл бұрын
andegn
@user-ex7to5le3c
@user-ex7to5le3c 3 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ አባቴ ለሞተ እና ለሄደ ሰዉ ማሸርገዳችሁን የምታቆሙት መቼ ነዉ አላለም ትክክለኛ አባባል አሁን አሁንማ የኢትዮጲያዊነታችን መገለጫ እየመሰለኝ ነዉ
@user-we5uh7xc6e
@user-we5uh7xc6e 2 жыл бұрын
ቻፓው😂😂😂😂😂በስተመጨረሻ
@hktube7623
@hktube7623 3 жыл бұрын
ኮሜዲ መሆኑን ርዕሱ ነግሮናል
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
😂❤👍😍💕🥰
@samersaaa3577
@samersaaa3577 8 ай бұрын
Waw🎉🎉🌻🌻🕊🕊🌻🌻💚💛❤👍👍
@salaamsalaam8624
@salaamsalaam8624 3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያድርግልን ሸዋፋራው ጥሩ አባትነው
@wubshetmoges4589
@wubshetmoges4589 3 жыл бұрын
shefye yemayemetenewn filem new yeseraw
@eyerusalemyilefachew8917
@eyerusalemyilefachew8917 3 жыл бұрын
Hi
@heroartist8912
@heroartist8912 3 жыл бұрын
Qebero
@user-xc7fo2ew4s
@user-xc7fo2ew4s 2 жыл бұрын
ሸዋዬ ብቻ ፊልም ይስራ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 жыл бұрын
እንደ አበሻ common sense የሌለው ፍጡር የለም አሁን እሄ የማርሽ ሙዚቃው ምንድ ነው ፊልሙ ላይ ምን ያደርጋል እሄ የሠልፍ ትርኢት አይደል ? ወየጉድ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Yetebaberut mengisitat bandira kkkkkk
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
አንቺ መሸጦ ባርያ ክክክክክክክ
@solomontessera4219
@solomontessera4219 3 жыл бұрын
የማይመሰል ቁማር /በልካችሁ ብታደርጉት መልካም ነበር በ10 ሺ አይነፋም//የረባ ጃኬት የሌለው ዱርዬ በሺ ቤት ቁማር ሲጫወት//ጸሐፊ ነቃ በል/ ደራሲም አስብበት
@tigraycountry3351
@tigraycountry3351 3 жыл бұрын
Ethiopian film ከምትሉን የሰፈር ኮሚዲ ብትሉን ይሻላል።
@mesertitariku8372
@mesertitariku8372 3 жыл бұрын
😁😁😁. Daselali
@azebaytenew8952
@azebaytenew8952 2 жыл бұрын
Shewaferahu
የኔ ነው - Ethiopian Movie Yene New 2021 Full Length Ethiopian Film YeneNew 2021
1:23:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 594 М.
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 193 М.
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 204 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 12 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 278 М.
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
1:42:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Tamra - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:50:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 229 М.
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 497 М.
Lemedres - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:18
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 280 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
እናት ናት - Ethiopian Movie Enat Nat 2021 Full Length Ethiopian Film Enat Nat 2021
1:36:06
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 911 М.
МАМА и TikTok (Смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 1,7 МЛН
ЧЕЛОВЕК В ТОННЕЛЕ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН