እናት ናት - Ethiopian Movie Enat Nat 2021 Full Length Ethiopian Film Enat Nat 2021

  Рет қаралды 915,103

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 607
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ቤተሰቦቻችሁንም እናንተንም ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረትም ፈጣሪ ይሰዉራችሁ
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 3 жыл бұрын
አሜን ሁቢ
@ደስታወለተገብርኤልA
@ደስታወለተገብርኤልA 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@qwer7510
@qwer7510 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ወቶከመቅርት ይጠብቀን በሠላም እደመጣንው በሠላም ይመልሠን አገራችን ሠላም ያርግልን
@dollobadore3501
@dollobadore3501 3 жыл бұрын
Ameenn
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tomichristlj4889
@tomichristlj4889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተቦልቶ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን(3)❤🙏
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ 3 жыл бұрын
አሜን
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን
@ሰአዲዩቱብቻናልፍቅርያሼን 3 жыл бұрын
አሜን
@meleyomeleyo2817
@meleyomeleyo2817 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bubutemesgen9382
@bubutemesgen9382 3 жыл бұрын
Amen
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
እናቴን አሞብኛል ይማረልሸ በሉኝ 😥
@beydaone905
@beydaone905 3 жыл бұрын
አለሀ አፊየወን ይመልስለቱ
@genetme6798
@genetme6798 3 жыл бұрын
Egzaber ya marelesh
@zainabmohammed5773
@zainabmohammed5773 3 жыл бұрын
አላህ አፍያዋን ይስጣት
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 жыл бұрын
@@zainabmohammed5773 አሜን
@tomichristlj4889
@tomichristlj4889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያውረድላት እህቴ ኣይዞሸ❤🙏
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
አሜንየን እና ሸዋ ፈራዉን እንደኔ የሚወዳቸዉ like
@semutiseid836
@semutiseid836 3 жыл бұрын
ሞቸ ነው የምወዳቸው
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰላምችህ ይብዛ ከአገር ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን ማነው እናቱን የናፈቀ
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
እኔ ነበርኩ በህይወት የለችም እንጅ
@ፈትህያትዩብ
@ፈትህያትዩብ 3 жыл бұрын
Amneeeee
@missqueen4725
@missqueen4725 3 жыл бұрын
@@sarahmisharef606 እኔም እንዳንቺ እናቴ በሒወት የለቺም😭😭😭
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
@@missqueen4725 አዝናለሁ እህቴ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@sarahmisharef606 ደምሪኝ
@ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት
@ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት 3 жыл бұрын
ፍትን በመላዉ ኢትዮጵያ የንፁሀን ደም መፍሰስ ፡ማንም ለወንበሩ በተጋፍ ሚስኪኑ አለቀ 😢ፍትህ ለወገናችን 👏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😭😭☝️ይግባኝ ለክርስቶስ 😭😭😭😭😭
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
ሸዋፈራሁን ማየት ብቻ በቂ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም ለኔ አንደኛ ነህ
@sisay2793
@sisay2793 3 жыл бұрын
እስኪ በስቃይ ላሉት ድምጽ እንሁናቸው እባካቹ😥😥
@amenhayilemelekot379
@amenhayilemelekot379 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ጣፋጭ እደጊልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@amenhayilemelekot379 ደምሪኝ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
ለአገራች ሰላም ፍቅር ያምጣልን ፈጣሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@መሲየማርኮንእናት
@መሲየማርኮንእናት 3 жыл бұрын
ቆንጆ በጣም አስተማሪ በእውነት ይሄ ድራማ ፕሮጀክት ሆኖ ቢሰራ ብዙ ሰው ያድናል በርቱ በጣም ያኮራል❤❤❤❤😍😍😍ተዋኒያኖቹ ተሳክቷል በጥሩ ተወታቹኃላ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
መሲ ደምሪኝ
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 жыл бұрын
ሰወችን በሩቅ አይቶ ያለሆነ ስም መስጠት እደሌለብን ሰውን ሲወዱ እሰከምናምኑ ፍቅር ይችናት ግን ምን ዋጋለው ፊልም ላይ ብቻ ለማንኛውም አጨራረሱ ተመችቶኛል👏👏👏👏
@zainabmohammed5773
@zainabmohammed5773 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን ማነው እንደኔ የሀገራችን ሠላም የናፈቀው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
ETHIOPIA. LOVe 🇪🇹😄
@ethiopiahagere1882
@ethiopiahagere1882 3 жыл бұрын
ፍልም ብዙም አልወድም ነበር ተምረበታለሁ ከአሁን ቦኃላ ያለምክንያት አልጠላም እናመሰግናለን በርቱ በጣም አስተማሪ ነበር፡፡
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን በአረብ ሀገር ለሚሰቃዩት እህቴ ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭
@aketube8674
@aketube8674 3 жыл бұрын
ፍልም እየየው ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
@የበራሀውነኝ
@የበራሀውነኝ 3 жыл бұрын
እኔም
@ኡሙእረያንነኝወሎየዋ
@ኡሙእረያንነኝወሎየዋ 3 жыл бұрын
እኔምውስጤነው
@ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ
@ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ 3 жыл бұрын
እኔምምምምምምምም
@genetabara
@genetabara 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔ
@aketube8674
@aketube8674 3 жыл бұрын
@@genetabara ክክክክክ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 жыл бұрын
አርቲስት ሺዋፈራው እድሜና ጤና😍😍
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያርግልን
@እሙአብዱሮህማንነኝኢሻአላ
@እሙአብዱሮህማንነኝኢሻአላ 3 жыл бұрын
አሚን
@HealthyHabits4ever
@HealthyHabits4ever 3 жыл бұрын
👆👆👆የአሜን እና ሺዋፍራሁ አድናቄ የት ናች🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@lubabatube1957
@lubabatube1957 3 жыл бұрын
እንዳመር
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc 3 жыл бұрын
እሰኪ እንደኔ የማዶስ ማስተዋቂ በመሀል እየገባ እያቋርጠ ያሰጠላችሁ 👍👍
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
እኔ እዚህ ቤት የሰለቸኝ ማዶስ ነው
@heyatseid-ly6by
@heyatseid-ly6by Жыл бұрын
እኔ እራሱ ማዶስ ነው 😂😂
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
Well God bless everyone really good movie thank you for sharing💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲God bless us all.
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
አሹዬ አሹ ብልሹ ድሮም ትመቺኛለሽ አሁን ደግሞ በጣም በጣም በጣም ጥሩ ፊልም:: ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ::
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
የእማማ ኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ ሜነው ውስጡ የተረበሸው😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Meshmamush123
@Meshmamush123 3 жыл бұрын
Wow ፈጣሪ ቢረዳኝ በዚህ ስራ ውስጥ ያሉትን እህቶቻችንን. ከዚህ ስራ ባስወጣቸው ምንኛ በታደልኩ የእውነት ግን ሁላችንም ብንረባረብ ማስወጣት እንችላለን
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
ወንድ ሆነክ ይሄን ማሰብክ ግሩም ነው እግዛብሄር ያግዝክ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 3 жыл бұрын
እንዳተም ግሩም አሳቢ ሰው አለ ይገርማል ይቺ ምድር የያዘችው የሰው አሰተሳሰብና ልዮነት
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ስራ ምርጥ ተውኔት ነው ! 🙏🏾👍🏾
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ማርቲዬ የኔ ልዕልት ዉድድድ አንቺ ያለሽበት ምንም ይሁን ውስጤ ነው ❤️ሸፋፈራው 💕ጣፋጭዬ ❤️❤️❤️❤️አሹ ❤️❤️ሁላቹንም ዉድድድድድድ ❤️💋
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
አሜን እና ሺዋፍራሁ ካሉ ምንም ይሁን አየዋለሁ
@FiqaduTola-r6q
@FiqaduTola-r6q Жыл бұрын
Garami film new❤❤❤❤❤❤
@hanan858
@hanan858 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው እናመሰግናለን 😍😍 ግን ኮመንቶች የምትዘባርቁት ይለቀቅ የምትሉት ተለቆ የለ እንዴ ሳታዪ አትኮምቱ please በተረፈ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማር አሜን 🙏🙏🙏 ግን ይቅርታ ከፊልሙ ውጭ አወራሁ መሰለኝ ሁላችሁንም ውድድ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
ዋውውው የሰውን ማንንነት ሳናቅ ስለ ሰው መተቸት ተገቢ አዴለም ያሉላ መጨረሻ በተቃራኒ ቀን አሳቢ ነበር አስተማሪ ነው❤❤❤❤
@GalaxySssjhg
@GalaxySssjhg 3 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችን ስላም ያርግልን በየጊዜዉ የሚሙቱም ንፅሀን አላህ በቃችሁ ይበላቸዉ
@hahutube5933
@hahutube5933 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ፊልሙ የተመቻቹ 👍አድርጉኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
አለም ደምሪኝ
@ቤቴሠቤንናፋቂነኝZወሎየዋ
@ቤቴሠቤንናፋቂነኝZወሎየዋ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥሥ ይላል ብዙ ት/ት አለው ሠውን በማየት ብቻ ማንነቱን ማወቅ አለመቻልና በማየት ብቻ መጥፎና ጥሩነው ማለት እንደለለብን
@ሂዊያያቴቀበጥ
@ሂዊያያቴቀበጥ 3 жыл бұрын
ነፅብራቅ ሚዲያ በጣም ምወደው ነው እና ግን እባካቹ እኛ ፊልም ማየት አልቻልንም አንዳንድ ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ጋጠ ወጥ ይመጡና ይበጠብጡናል 🙏🙏🙏ታስወግዱልን እነዚህን ሰዎች እኛ ያለ ፍቃድ እየተሰደብን ነው አንዳንድ ሰው ፍቅር መዋደድ የማይገባው ባለጌ አለና።
@nuretube2028
@nuretube2028 3 жыл бұрын
ከሰደበሽ ይልቅ ያንቺ በዩቱብ መጀናጀን ነው የገረመኝ ባልጠፋ ቦታ እራስሽን አክብሪ መጀመሪያ ተሰድበሽ ለሰዳቢ አታሰጪን
@fefefefe333
@fefefefe333 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ነፀብራቆች እራሳቸው ዘረኞች አይደሉ አንደኛ ተሳዳቢ
@ሂዊያያቴቀበጥ
@ሂዊያያቴቀበጥ 3 жыл бұрын
fefe ነሽ ፍፍ ነሽ ፊሽካ ማንም ሁኚ ግን እራስሽ ሌባ ዘረኛ ወንበዴ ስለሆንሽ ነው መሠለኝ ከነከነሽ የውስጥ ልብስሽ አቦ ዝም ብለሽ ያለ ቦታሽ መተሽ አትዘባርቂ አይመጥንሽም ድጋሚ ብትፈጠሪ ሚዲያው ለኛ ተመችቶናል ካልተመቸሽ መቀየስ ከመቀያየም ሴትዮ ወይስ 🤔ወይዘሮ ትቧለል 🙈🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈
@Dj_johne
@Dj_johne 3 жыл бұрын
Am so happy for this Movie 🎥 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✊🏾💥💥💥
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 жыл бұрын
WOOOOO አርፍ ነው በጣም ደሰ ይላል ነፀብራቆች ቃል አክባሬ❤
@bethlahemgetenatt9707
@bethlahemgetenatt9707 3 жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ😭🇪🇹🇪🇹
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ይግባኝ ለክርስቶስ ☝️☝️☝️😭😭😭😭
@edlawittaya9514
@edlawittaya9514 3 жыл бұрын
ሰዎችን በግምት መመዘን ተገቢ አለመሆኑን ስላስተማራቹን እናመሰግናለን እንደው እንደአሉላ ያሉ ቢበዙ ብዙ እህት እናቶቻችን ሌላ ሂወት ውስጥ ባልገቡ ነበር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 3 жыл бұрын
ትምህርት ይስጣል መጨርሻው ያምራል በርቱ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ማርቲዬ ❤️❤️❤️ሁሉንም ካራክተሮችሽን ስወድሽልሽ አፍቃሪዋ ❤️❤️❤️❤️❤️💕💋
@mohammadabdowolil4876
@mohammadabdowolil4876 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት የሚበለው እሄንን ነው ለእነት ሁለተወ ስበል ምንም ይሁን ደስ ይለል
@meronyadete216
@meronyadete216 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ጭፈራ ቤት እና አልኮል እየጠጣቹ የምተውኑበት ቦታ ላይ መጥፎ ቦታ ላይ ሆናቹ ስተውኑ ምናለ እግዚአብሔር ብትፈሩና መስቀሉን ቢያስ ብደብቁት ምን አለ ለኦርቶዶክስ እምነት ክብር ቢኖራቹ እናተ አርቲስቶች በቂጣቹ ነው ምታስቡት ልበል ስታስጡሉ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ መጨረሻዉ. የሆነ የሰማሁት ታሪክ ኘበረኚ እደዛ ነዉ የሆነብኝ. አሹ ዲፋባቸዉ. ሀሪፍ ነዉ እቤቶች ጠፍተሀል
@መሲየድግልማሪያምልጅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ዋውዋውበጣምደስ ይላልአሉላ መልካምሰውክእደአንተአይነቱን ያብዛልን
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ሰላም ሸዋፈራሁ ሰላምህ ብዝትዝት ይበል ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*ይህ ፊልም መጨረሻው ሰርፕራይዝ ነው ያደረገኝ አቦ ይመችህ ወዳጃችን ምርጥ ስራ ነበር በዚህ መልኩ በሆነ የት በደረስን ነበር። በሉ ይልመድባችሁ እንደዚህ ያለ ስራ😍*
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ጣፋጭየ አንች ካለሺማ የቀረው ስራይቅር እንጂ አየዋለው አሉላ
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
አሹ ብልሹ ጡሩ አሰተዋይ ሆንክልን ሃሃሃ ኪኪኪኪ 😄😃😘👍✍️
@dalulambore2471
@dalulambore2471 3 жыл бұрын
Best ye hagare lijochi enatin yemitiwoduti like
@mariemaria5441
@mariemaria5441 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም 👌👌🥰🥰
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ሀሪፍ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በተለይ ደግሞ አሉላን አፍቃሪ ሁነሽ የተወንሽው ልጅ አንች ምትተውኝው በሙሉ ሀሪፍ ነው ትወና ትችያለሽ አድናቂሽ ነኝ አንችን አይቸ ማለፍ አልችልም ያለሽበት ፊልም በሙሉ አያለሁ ጎበዝ ነሽ ይመቸኛል በርች
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ስወዳቹ ማክቤልዬ የኔ ጣፋጭ የኔ ማርርርር ገና ፊልሙን ሳላይ ኮሜት መፃፍ ጀመርኩ
@habt8607
@habt8607 3 жыл бұрын
It’s really nice movie 🎥 educational and interested. Love you all. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን በርቱ
@eyerusleulsegede7076
@eyerusleulsegede7076 3 жыл бұрын
እቺልጅ በጣም ምርጥ ናት ልታይ ልታይ አትልም ዱቄት ላይ እራሱ እስከዚህም ናት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
አሉላን አፍቃሪዋ ከሆነ በጣም እኔም አድናቂዋ ነኝ ትወና ትችላለች በዛ ላይ እርጋታዋ ሀሪፍ ልጅ ናት
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ
@ኡሙሀጀር-ነ2ሸ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልምነው ግን ደግነት በፊልም ሆነ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው!!!!great job guys👍
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ዋውውው እያዝናና የሚያስተምር ፊልም ነው 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 3 жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጲያ ሚስኪኖች ፍትህ ለአማራ እናቶች ፍትህ ለሀገሬ ፍትህ ለወንድሞቸ ኸረ ፍትህ አመመኝ ደከመኝ አሁንስ
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
እሪፍ ፉልም ነው በጣም አስተማሪ ነው ግን እኮ ፊልም ለይ ብዙ ነገር እናያለን ግእን በውነታው ሚተገብረው ነው የጠፋው እና ደሞ የዘድሮ አርቲስቶች ከፊታቸው ይልቅ ዳላቸው ያምራል እንዴት ነው ነገሩ እረ ዳሪክተር ምእርጫቹን ወደነዋል ለማንኛውም ያጣፍጥላቹ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው በተለይ አሁን ላለንበት ሁኔታ
@kiraviva3975
@kiraviva3975 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል👌👌👌👌👌👌👌
@bruktibrukti6751
@bruktibrukti6751 3 жыл бұрын
መስቀላቹን አንጠልጥላቹ ሴተኛ አዳሪ ሆናቹ አትስሩ ፊልም ለይ😭😭😭
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 3 жыл бұрын
እናልቅስ እንጩህ ወደ አንድየ ወደ ፈጣሪ ኧረ ኡኡኡኡኡኡ እንበል በቃችሁ እንዲለን እግዚኦ በየቦታው ሞት በየቦታው ለቅሶና ዋይታ ሆነ ህዝቤ በበቀል በክፉ ጥላቻ እርስ በእርስ ተባላ ተጋደለ። ሰሚ የለም አቤት የሚል መንግስት የለምና እባካችሁን በያላችሁበት ወደ ፈጣሪ ጩሁ በቃ ይበለን።
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ከቆንጆ መልክ ይልቅ ደምሪኝ
@ابومحمد-و6غ2ي
@ابومحمد-و6غ2ي 3 жыл бұрын
Betam deses yelil
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
እናት ልዩ ናት
@fathummaakhmad8888
@fathummaakhmad8888 3 жыл бұрын
አኔ ፊልም ማየት አልወድም ግን. ታፋጭን በጣም ሰላአ መዋዳት ነው 🥰🥰🥰🥰
@ffbhgfgcfvbb4741
@ffbhgfgcfvbb4741 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው መልካምነትን የሚያስተምር
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው።
@Steak55466
@Steak55466 3 жыл бұрын
Shewafraw is the icon in each and every movie genre. Thanks.
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ እንፈልጋለን😥😥ፍትህ ለንፁሁ ህዝቤ😭😭
@4421gdhkgg
@4421gdhkgg 3 жыл бұрын
Le artist Shwaferaw tiliq kibir Ena edmie eyetemegnew....ethipiawi film..qumneger yalew film .laqerebachu hulu ...bertu..ameseginalew...Egziabher ybarkachu 🙏
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Wowow wowow wowow wowow wowow bexma arife dirama nawu timerta ale 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ምርጥ አያት፣ ምርጥ አባት፣ ምርጥ ጎረቤት፣ ምርጥ ልጅ፣ ምርጥ ትወና ፣🤗🤗🤗
@ህልመኛው-ፀ9ቨ
@ህልመኛው-ፀ9ቨ 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልምነው በርቱ
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሉላ ዋው ደስ ይላል ክበር መጨረሻው ደስ ሲል
@ተስፋአጣሁ
@ተስፋአጣሁ 3 жыл бұрын
ውይ ይሄ tik tok እኔንም አቀረበኝ 🤣🤣🤣ዩቱብ ተውኩኝ ፊልሙ አሪፍ new
@llubabalubaba4638
@llubabalubaba4638 3 жыл бұрын
በትክክል እኔም
@ተስፋአጣሁ
@ተስፋአጣሁ 3 жыл бұрын
@@llubabalubaba4638 ዝም ብቻ ነው
@ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር
@ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው ማነው እኔ እያስጨነቀኝ ነው የንፁሀን ደም መፍሠሥ በቃ በለን አምላኬ ሆይ 💔😭😭😢
@samera271
@samera271 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ፈጣሪ በቃ ይበለን😢😢😢😢
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 жыл бұрын
የአሜን የምትወዶአት እሥኪ አሣዩኝ አገራቺንም ሠላም ያድረግልን አሜን በሉ ይሕን የምታነቡ
@uomeyaadem8635
@uomeyaadem8635 3 жыл бұрын
ኣረይለቀቅል 😥😥 እባካችሁን ልቀቁልን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ታለቆወል
@sebleseble7844
@sebleseble7844 3 жыл бұрын
አጨራረሱ በጣም ያምራል እፍ ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ሸዋፈራው እኮ ይተውን ጌታን እንዴት እንደሚያምርበት እኮ በተለይ አባት መሆን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ውይ ጣፋጭ ግን የግቢው አለቃ 😂
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻን ጠብቅ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፐ5ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፐ5ኘ 3 жыл бұрын
የት ናቹ የሸዋፈራዉ አድናቂዎች
@zeezee3871
@zeezee3871 3 жыл бұрын
A very nice educational movies admires those people who liked the movie and surprised with those of the 344 people's who disliked this educational movie.
@kedirseid6161
@kedirseid6161 3 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ
@melatethiopia8200
@melatethiopia8200 3 жыл бұрын
የውጪ ፊልም አይቼ የኛን ሳይ የሌለ ነው ሚዘጋኝ ሁል ጊዜ ተመሳሳይ አንድ ቀን እንኳን ብታስደምሙን
@ሆናልያት-2121
@ሆናልያት-2121 3 жыл бұрын
የስው ነገር የስው ነው ወደድሽም ጠላሽም
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Filmu arif new yegehadu alem netsebraq new
@goytomdejen1215
@goytomdejen1215 3 жыл бұрын
Wawwwwww bewunet zare korahubachu yewunet film new bertu
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 3 жыл бұрын
እስከመጨረሻዉ አይቸ ነዉ የኮመትኩት በጣም አስተማሪ ነዉ አሹየ ቀጥልበት ሁላችሁም ጥሩ ነዉ
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ 3 жыл бұрын
*ፍትህ የመን ለሞቱት እዝቦቻችን እንጩህ ሁላችን*
@ggu7108
@ggu7108 3 жыл бұрын
ፍትህ የመን ለተገደሉት እፍፍ ልቤ አልቻለም
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ብቻውን ደህንነትን ፍትህን ያዘጋጃል
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ዋው መርጥ አስተማሪ ፊልም ይመቻቹ ቢረባም ባይረባብ እኳን ያልሰማሽው ትክክል
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹🙏🏿💌🇪🇹🎂
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 3 жыл бұрын
wow arife film new ulultu: wekachoche temchuge 🥰🥰🥰 Alulla Sewdeke👑
@eskedargatachew8318
@eskedargatachew8318 3 жыл бұрын
😂አቤት ኮመታተሮቹ ፍየል ወዲያ ቁዝምዝሙ ወዲህ አለ ያገሬ ሰው
@toybaseid6801
@toybaseid6801 3 жыл бұрын
ኮሚታሮችእንደትአናደዱኝመሠለሽእህት
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
እኔ ስደት መጥቸ እናትና አባቴን አዋርጃለሁ😢😢😢😢😢😢
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 жыл бұрын
እንጠብቃለን
@ssti7857
@ssti7857 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም❤
@meskimeski7643
@meskimeski7643 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@fitsumasnake3854
@fitsumasnake3854 2 жыл бұрын
Sle nurse yteserawu part tmechitognal👍👍👍👍😝
@ኩሪጣቃሮ
@ኩሪጣቃሮ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኛ ሕዎት 😭😭😭
ከላይ - Ethiopian Movie Kelay 2025 Full Length Ethiopian Film Kelaye 2025
1:20:14
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሲካስ - Ethiopian Movie Sikas 2021 Full Length Ethiopian Film Sikas  2021
1:52:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
JESUS [Tigrinya (Eritrea)] 🎬
2:01:45
Jesus Film
Рет қаралды 2,3 МЛН
ሴት መሆን - Ethiopian Movie Set Mehon 2024 Full Length Ethiopian Film Seit Mehon 2024
1:19:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 99 М.