#canada

  Рет қаралды 31,098

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@GEBEYANU
@GEBEYANU Ай бұрын
ከሙሉጌታ ተስፋይ ጋር በነበረን ሁለተኛው ክፍል ውሎ ጎልፍ ጎልፍ እየተጫወትን በመጀመሪያው ክፍል ያልተነሱ ብዙ ጉዳዮችን አንስተናል፡፡ አዝናኝ እና ፈታ ያለ ውይይት ነበር፡፡ በየመሐሉም ንብረቶቹን በካሜራችን የያዝነውን ያህል ያስጎበኘናል፡፡ በካናዳ እና አሜሪካ ለሚኖሩ ብቻ ሳይሆን በሌላው የዓለም ክፍል ለሚኖሩ እና ወደፊትም የተሸለ እድል ፍለጋ ለሚሄዱ ትምህርት የሚሆኑ ጉዳዮች አሉት፡፡ እስከመጨረሻው ማየት ለባለታሪኩ ሳይሆን ለተመልካቹ በብዙ አትራፊ ነው፡፡ መልካም ውሎ!
@kume3976
@kume3976 Ай бұрын
Hello ato Solomon@gebeyanu please help my sister living in canada she desperate & hopeless to live without work🙏.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 29 күн бұрын
Ewinet new... Des blogn yayehut kale meteyik new. I wish long live for him!
@mesfinachewakassa4583
@mesfinachewakassa4583 Ай бұрын
,አንተን የመሰለ ታታሪ ልጅ የሰጡንን ወላጆችህን ሥላሴዎች በዚህ ቢድዬ ያየህዋቸዉን እናትህን ረዢሞ ዕድሜና ጤና ይለግስልን:: መሥፍን ኦታዋ ካናዳ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Ай бұрын
ሰውዬው በጣም አሪፍ ሰው ነው:: He is so humble. I wish him more success, happiness, and health in life. እኔ በግሌ ኢትዮጵያውያን በስኬት ማማ ላይ ወጥተው እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም:: የዚህ ግለሰብ የሐብት ስኬቱ እንዳለ ሆኖ እጅግ በጣም ያኮራኝ ግን የሚሊተሪ ህይወቱና በሚሊተሪ ውስጥ የደረሰበት ከፍተኛ የመኮንንነት ጀረጃ ስለ ስብዕናው ብዙ ይናገራል:: ወንድሜ እኔና ቤተሰቤ እጅግ በጣም ኮርተንብሃል:: Keep the ball rolling!
@NigusNirea
@NigusNirea Ай бұрын
@@yilmakidane110 "ግን ምን ይሁን ትግሬ ሆነ እንጂ " ሳትል ማለፍህ ኣስደንቆኛል ::
@yisfawhalefom
@yisfawhalefom Ай бұрын
ሶል ይህ ጣፋጭ ወግ በዚህ ቻናል መቅረቡ ይበልጥ አስደስቶኛል ::🙏🙏
@michaelbahta2680
@michaelbahta2680 Ай бұрын
I completely feel more confidence about myself. Indeed the sky hasn't a limit. He is an amazing person.
@gracekensington4971
@gracekensington4971 Ай бұрын
በቃ እንዲህ ነው እኮ የሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያኖች እንዲህ ወንድምን በእንግድነት ተቀብሎ በሰው ሐገር ማስተናገድ በርታልኝ የካናዳው ወንድሜ ጭፈራ ቤቱ ግን ይብቃ ከአሁን በሁላ ለነብስህ ኑርላት ሰሌም ይሄነው ለሀቅ እና ለአንድነት መቆም በሄዱበት ያስከብራል እባካችሁ ለሕዝባችን አንድነት ስሩ።
@adenchisholm3580
@adenchisholm3580 Ай бұрын
አብ ወልድ መፈስ ቅዱስ ከክፉ ይጠብቁህ ጀግናነህ
@fekadutelahun-l4c
@fekadutelahun-l4c Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ሰለሞንን በማግኘቱ ለእኛም ለአለምም ሊታይ በቅቷል ይደንቃል ለየት ያለ ስኬት እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@zedmekonnen901
@zedmekonnen901 Ай бұрын
what a guy all around ? people of my generation those was the days ? we are proud of you be all you can be ! A son of Menilike a true doer . you are the king in admenten canada, Humility is the solid foundation of all virtues a true habesha . we are gone buy alll those condoS the new setelers i am gone name mine Ras Alula.children of adwa..
@derejewendafrie
@derejewendafrie Ай бұрын
ብርቅ የሆንክ ወንድማችን የምታምነው ቅድስት ሥላሴ አብዝቶ ይጠብቅህ!!!
@mesfinachewakassa4583
@mesfinachewakassa4583 Ай бұрын
,ዉድ ሰለሞን አቶ ሙሉጌታ ራሱ አይቶህ ይህንን የመሰለ ሞራል የሚገነባ አነቃቂ ጥረቱን: ልምዱን:ቅንነቱን ስለአካፈለን በስንፍናዉ ካናዳን እያማረረ ላለዉ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነዉ: እኔንም ጐልፍ እንዲጀምር አነሳሳችሁኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: መሥፍን ዐባይ ካሣ ኦታዋ ካናዳ
@hanasolomon-j5w
@hanasolomon-j5w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በብዙ ረድቶሀል ደሰየሚል ነገር አሳየህን በሀገራችን ሆነን ሰራ የምንፈልገውን ወገኖቻችሁን አሰቡነ
@seblehagos9075
@seblehagos9075 Ай бұрын
መፅሐፍህ ለማንበብ በጣም ጎግቻሎ ጀግናነህ❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ከሁሉ ደስ ያለኝ መንገድን አድዋ ለማሰኘት ማሰቡ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ
@romanofiorella190
@romanofiorella190 Ай бұрын
እግዛብሔር ጨምሮ ይስጥህ ስለ ኢትዮጵያ ስታወራ ዉስጥህ ያዘነዉን ፊትህ ላይ ይታያል ለሁሉም ጊዜ አለሁ የእግዛብሄር ይርዳህ በርታ በስደት ሰዉ ያለበትን አገር ህዝብ መስሎ ወይም በልጦ መገኘት በጣም ያስደስተኛል እኔም ልጀ አድጋ ጥሩ ደረጃ ነዉ እና ለሁሉ ይሄን ያድርግለት እላለሁ እግዛብሄር ይርዳህ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Ай бұрын
Canada is Home ስለ ካናዳ መጥፎ ነገር የሚያወራ ሰው ስሰማ ያናድደኛል ከሀገራችን በበለጠ ተከብረን የምንኖርበት ሀገር ነው ። እግዚአብሔር ሀገራችንን አለማችንን ሰላም ያድርግልን
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 7 күн бұрын
Canada is the best on earth❤❤❤
@annagizaw5479
@annagizaw5479 Ай бұрын
ጎበዝ ጎበዝ አ.አ ላይ ሆስቲታል የመገንባቱን ነገር ችላ አትበለዉ በጣም ነዉ ጥሩ ምሳሌ የምትሆነዉ ህይወትህን ስላካፈልከን በጣም እንናመሰግናለን
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 Ай бұрын
ሰላም፡ እኔም፡ እዚህ፡ ቶሮንቶ፡ ካናዳ፡ ነው፡ የምኖረው፡ ረዥም፡ አመት፡ ኖሬአለሁ። የሶፋው፡ ታሪክ፡ በጣም፡ ያስቃል። 😊😅😂 እናመሱግናለን።
@tadeleshkahsay2531
@tadeleshkahsay2531 Ай бұрын
Proud of you Mully you በጣም በቅርብ የማቀው ለኔ እንደቤተሰብ ነን ጥሩ ቤተሰብ ነው ያለው ❤️🙏🏻
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
ሰሌ ሌላም ዶክተር ሙልጌታ ሙላት የሚባል ምርጥ ሰው ነበር ይህክምና ባለሙያ በፓለቲካ ተሳትፎው በጣም ብርቱ አግኝተህ ብታወራው ደስ ይለኝ ነበር💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Ай бұрын
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
@yordiin1122
@yordiin1122 Ай бұрын
Nice person and a lot to learn from. I wish if he said more about his adopted Canadian parents since they were the reason for him to cross the Atlantic regardless. Solomon should have asked him more about it in all this time. ሌላው ሰው የግድ ሀገሩ መኖር የለበትም። ሐገር መውደድ አንድ ነገር ነው የግድ ግን አንድ ላይ እንታጨቅ ማለት አይደለም ሰው ከ ሜዲቫል እስከ አሁኗ ጊዜ እንደ ተንቀሳቀሰ ነው። እንደውም እንደ ኢትዮጵያ ትልቅ ህዘረብ ያላት ሀገር ውጪው አለም ጠንካራ ዲያስፖራ ሲኖራት ቴክኖሎጂ ሽግግሩ ስልጣኔ ይሳለጣል። በተረፈ በርታ።
@migameskhun8039
@migameskhun8039 Ай бұрын
Respect for Mule, more blessings to you Wondim Alem. I praise God for your success.
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 Ай бұрын
የጥንካሬ ምንጩ ረቂቅ ሚስጢር እናት ናት። እናት የመጀመሪያዋ የህይወት ትምህርት ቤት ናት። የፊደልም ገበታ። መሰጠቱ የበረከተው ለዚህ ነው። ጊዜውን መሻማት ያስፈልጋል። የአደይ ድምጽ ዘወትራዊ ፀሎት ማድረግ ይገባል። በምድር ታላቁ ስጦታ የእናት በህይወት መኖር ነው። የእኔ ዕይታ ሁልጊዜ ይደውሉ። ያግኟቸው። እናት የመኖር ሴል ናት። ሁለመና። ልጅ ሰለሞን አመሰገንኃለሁኝ። እኛን ስላሰዬህን። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።
@gebre3741
@gebre3741 5 күн бұрын
Proud of my brother, we need more successful Ethiopians like you . Long Live Ethiopia 🇪🇹
@RASMITATE
@RASMITATE Ай бұрын
በጣም አኮራኸን❤❤❤
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Ай бұрын
Waw God blessed you guys ❤
@ዳኒ-ቀ8ቐ
@ዳኒ-ቀ8ቐ Ай бұрын
አድናቂህ ነኝ የካናዳን ላይፍ ስለምናውቀው እንዲህ አሸንፎ ለመውጣት ከባድ ነው ከኢትዬጵያ ከሚኖረው እዚህ ለሚኖረው አበሻ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል እናመሰግናለን
@YonasAbebe-v5x
@YonasAbebe-v5x Ай бұрын
የሚገርም ሰው ነው hard works pays 👍🏽👍🏽
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ብዙ ሰርቶዋል ግን እንዳልሰራ ነው የሚናገረው በእውነት ጥሩ አስተማሪ ነህ በጣም አርአያ ትሆናለህ ለወጣቶች ጥንካሬን ታስተምራለህ 💚💛❤❗🙏ጨዋታህ በጣም ደስ ይላል በተለይ"የሶፋዋ ነገር በጣም አስቃኛለች💚💛❤🙏❗❗❗❗
@MeseretGelan-g7u
@MeseretGelan-g7u Ай бұрын
በጣም ደስ የምል ነው እድመ ና ጠና ይስጥህ 79 በጣም ቆንጆ ነው አድረስ ውይም ሳይቱስ
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Ай бұрын
I found out Tegarus are balanced people.
@onelove9263
@onelove9263 Ай бұрын
@@tsehayberhe1063 zer mn yastksal zera tenb new
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 Ай бұрын
እውነትዎት ነው እጅግ በጣም ሰው ከምንም በላይ ይናፍቃል ግን😢 እድለኛ ነህ አግኝተህ ከምትናፍቀው ሰው በመቀላቀልህ🎉 ለኔም እንዳንተ ልጸልይ
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
He is amazing person. Typically a truth person. I wish I met in person. He can be a good mentors to others. Good experience man. Does he social media that we can reach him?
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Ай бұрын
እንዲህ አይነት የአገር ኩራት
@Godislove4813
@Godislove4813 Ай бұрын
Mule, keminem belay selasewochin setetra wey endet des yilal. Selasewoch ke kefu ayin yetebkuh. I wish you more success and prosperity 🎉
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Ай бұрын
I can guess why Mulugeta has respect for Solomon, during Tigrai war Solomon was balanced guy.
@YordanosEndale-qp7pl
@YordanosEndale-qp7pl Ай бұрын
ዋው የሚገር ፕሌስ❤ betebe መቼነውየምትጋብዢኝ
@AbiotKassaye
@AbiotKassaye Ай бұрын
ሰላም ሰላም። እያል። እራቀን። እአምላክ። ቶሎ። ያቅርብልን !!!
@tayechbelete7381
@tayechbelete7381 Ай бұрын
I am proud of you how did, I watched all your interviews. it amezing. One thing I heard about coffee I will be glad to make you real Ethiopian coffee like back home. I my self have over 30some years. I live in Toronto.
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 Ай бұрын
Sole, welcome to Edmonton
@debikiya4051
@debikiya4051 Ай бұрын
Is there an Ethiopian club in edmonton? What's the address if there's one?
@MeseretGelan-g7u
@MeseretGelan-g7u Ай бұрын
የሥራ እድል ማግኘት ይቻላል እነዚያ
@MUSSAHUSSEN-n4s
@MUSSAHUSSEN-n4s Ай бұрын
የቡና ሠአቱ ወይም ውይይቱ ለምን ቸቋረጠ
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 Ай бұрын
Edmonton is said to be the most depressing place to live in. That's what I heard but housing is cheap only second to Saskatoon. Snow heavy as well
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Ай бұрын
እንዴት አይነት ቀልድ ነው የትኛው አገር ነው ገብቶ ነው የሚሰራው ?
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Ай бұрын
Canada
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 Ай бұрын
Wow saly batem Das yaill
@medanitbekele1272
@medanitbekele1272 Ай бұрын
Sera felgln antga
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 Ай бұрын
Weye enate sewche
@abdidarinaz1151
@abdidarinaz1151 Ай бұрын
Gena new berta
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Ай бұрын
Solomon Tegaru ende fiyel BBQ sideregu demtse honual.
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 Ай бұрын
ግን እኔ ከምንም በላይ ያንተ biography የሚያስተምረኝ ይመስለኛል ለምን አትፅፈውም even ደህንነቶች በሌሊት እንኳን ይከታተሉህ ነበር አይደል so ፃፈው
@TheBkebede
@TheBkebede Ай бұрын
nice to see golf enthusiasts but you are using the wrong clubs
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 Ай бұрын
አርቤሽ ዲሞ /ገባ ወጣ/ጢቢ ጢቢ/ሞላ ጎደለ ወ ዘተ
@eliudasfaw564
@eliudasfaw564 Ай бұрын
You built tufozo that real business all this who commeted top are in formed in advance to come and shit here first so that we hear their fart
@እዉነትያሸንፍል
@እዉነትያሸንፍል Ай бұрын
And we smell them haters from miles away! SMH
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Ай бұрын
you are sick you need to seek help
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
Why you gotta hate ALL the time! የዘር ጥላቻ ያጨልማል: አእምሮን!!!
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
#usa #በልብሱ ምክንያት ከቢሮ ውጣ ተብሏል
1:44:09
ፋንቱ ማንዶዬ በ ፈንዲቃ ......ትውስታችን
5:57
ሩቅ Ruqe-Tube
Рет қаралды 39 М.
በ6 ወር ሀብታም መሆን ይቻላል? አይቻልም!
45:08
#canada #አስደናቂ ስኬት #ethiopia
1:18:18
GEBEYANU
Рет қаралды 65 М.