ዶር ሳምራዊት ስፖርት ቤቶች ሜዲካል ዶክተር ያስፈልጓቸዋል | በህክምና ስራ አጣሁ

  Рет қаралды 80,013

ALIVE

ALIVE

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 2 ай бұрын
አደበቷ ይጣፍጣል ስታወራ ጠያቂው እራሱ ምርጥ ምርጥ ጥያቄዎችን ነው የጠየክልን ❤
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 2 ай бұрын
Dimswa siyamir.......
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 2 ай бұрын
❤ በኢነርጂሽ በጣም ተገርሜአለሁኝ ግልፅና ኦፕን የሆንሽና በዕውቀት በተሞላ የስጠሻቸውን ምላሾች ሁሉ ወድጄአቸዋለሁ ትልቅ ቦታ እጠብቅሻለሁ በርቺ::
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
ስለወደድከው እናመሰግናለን!! ምን ተማርክ?
@lominatmekuria6865
@lominatmekuria6865 12 күн бұрын
በጣም አስደናቂ ተሰጥኦ ያላት ወጣት ግን ደግሞ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ታላቅ ሴት ተባረኪ !!!
@ዮቶ
@ዮቶ Ай бұрын
It was great . እውቀት ያላቸው ሰወች እንደዚህ ወደ social ሚዲያው መምጣት አለባቸው
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Ай бұрын
በዚህ አመት ካየኋቸው ምርጦች መካከል ነሽ በሙሉ ፈቃደኝነት ነው የሰማሁሽ ተባረኪ።
@IdeypodPod-f3u
@IdeypodPod-f3u 5 күн бұрын
በጣም ምርጥ Dr. ኣንድ የረሳሁት Dr ጋደኛዬ ናት ያስታወሰቺኝ❤❤ተባረኪ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
ምርጡ ሰዉ ነይ ጂም ቤት እንሂድ ያለሺ ሰዉ ነዉ ለዘለአለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Ай бұрын
Dr. Samrawit, you are so brilliant vibrant young lady. Keepup the good job!!! ተባረኪ🙏🙌💚🌿💛🌿❤️🌿
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
"Thank you so much for your kind words! 🙌 We're so glad that Dr. Samrawit's work is being recognized and appreciated. Stay tuned for more insightful content!
@Tekleabzetewahdo3965
@Tekleabzetewahdo3965 2 ай бұрын
"የኪዳነ ምሕረት ጾም(ፍልሰታ) ሱባኤ" ፤"ፈጣሪ ፍቅር ነው።" እውቀት ከመንፈሳዊነት አጣምሮ የመያዝ ውበት። የቐንየልና❤
@ጤንነት
@ጤንነት 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነበረ እናመሠግናለን ደስ የምትይ ልጂ ነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
እኛም ስላዩት እናመሰግናለን 🙏ምን ተማሩበት?
@Akielsa
@Akielsa 2 ай бұрын
Thank you abrish ስለምታቀርብልን እንግዶች ዶ/ር አንቺንም እናመሰግናለን❤
@nohatube9895
@nohatube9895 2 ай бұрын
አሁን አሁን ማየው ነገር ይሰለቸኛል አሁን ግን ስልክ እንኳ ሲገባብኝ አቁሜ ነው so nice ነውውውውው!
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@bultokibrab6260
@bultokibrab6260 Ай бұрын
She is a very strong, beautiful young physician with a strong will power proud to call my self her friend. ኑሪልን ሳሚ
@yeshimekonen1810
@yeshimekonen1810 12 күн бұрын
በጣም ብስል ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርክሺ የመጨረሻን ያሳምልሺ 🥰🙏
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Ай бұрын
ዳክተር. እባክሽ. በይቱዬብ ነይልን.
@mimilakew8374
@mimilakew8374 Ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ትልቅ ትምህርት ነው የኔ ጥያቄ ከ exerciseየበለጠ የምግብ አጠቃቀም አይበልጥም ወይ በሱ ላይ የበለጠ መረጃ ብትሰጭን ደስ ይለናል በጣም የሚገርም energy ነው ያለሽ ተባረኪ 🙏
@SadazeynuSusu
@SadazeynuSusu 2 ай бұрын
አብርሽ ስለምታቀርብንል እንግዶች በጣም ነው ማመሰግንክ ብዙ እየተማርንበት ነው በጣም በጣም የምወድልክ አድማጭነትክን ነው ጥያቄ ጠይቀክ ሀሳባቸውን እስኪጨርሱ ድረስ ከልብክ ምታዳምጥበት መንገድ በጣም ነዉ ምታስደምመኝ thanks
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj Ай бұрын
በጣም
@yeneneshterefe1077
@yeneneshterefe1077 Ай бұрын
አግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈጽምልሽ🙏 የእውቀት ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው :: አብዝቼ አከበርኩሽ❤🙏
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 19 күн бұрын
Also me
@weyni12
@weyni12 Ай бұрын
ጣፋጭ አደበት እውቀት የእምነት ጥንካሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ❤
@GgFf-n4c
@GgFf-n4c 2 ай бұрын
አብሪሽ thank you🎉🎉🎉እንዲህ አይነት የተደበቁትን እንቁዎች ስለምተቀሪብሊን;ምሪጥ ሴት
@soyegerado6831
@soyegerado6831 6 күн бұрын
Waw!she is well educated and knolegeable lady!wish you long life.
@dagmawigebresnbet4263
@dagmawigebresnbet4263 2 ай бұрын
I learn from her strength and believes!!! Thank you to ask her good question!! Well done both of you!
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you so much! It’s wonderful to hear that you find inspiration in her strength and beliefs. Engaging in meaningful conversations is always a pleasure! 💪
@Fedila-b4q
@Fedila-b4q 2 ай бұрын
ድምፅሽ እራሱ ደስ ሲል ምርጥ ሴት
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን!! ምን ተማሩበት?
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
ወይኔ ዶክተር የአብሹ ነገር አስቆኛል ሽታዉን ስለማልወደዉ ነው እንጂ መሞከር የምፈልገዉ ነገር ነበር የኒ ቆንጆ ደግሞ ስታወራ አትጠገብም በጣም ነው ደስ የምትለዉ ከዛሬዋ እንግዳ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አብርሽ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 እንዲህ ያሉ ያልታዩ ጀግና ቁም ነገረኛ ሰወችን ብዙ እንጠብቃለን ስላልታዩ እንጂ ብዙ አሉ❤❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
You are the most welcome🙏 we will & stay tuned🤝
@yemsrachgezahegn1986
@yemsrachgezahegn1986 Ай бұрын
Wow! what a brilliant lady she is! God bless you at all!!
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
"Thanks for watching the episode with Dr. Samri and me! 🙌 What was your favorite insight or takeaway from our conversation? Let me know in the comments below! 🎙️ Don't forget to subscribe for more powerful discussions on self-growth and success! 💡"
@hfizahfiza-iu2fs
@hfizahfiza-iu2fs 2 ай бұрын
Adrashawane letesetene tchlalehe?
@umuselim1428
@umuselim1428 Ай бұрын
If you expect Ethiopians to subscribe, u better write your thank you text in amharic
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
ጓደኛየ ድብርት ዉስጥ ገብታ 57ኪሎየነበረቺዉ 93ኪሎ ገብታለች😢😢😢ምን እደማረግ ጨንቆኛል መብላት ፊልም ማየት መጠጣት መተኛት ብቻነዉ ስራዋ ተጨንቄያለሁ
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 Ай бұрын
@@Alive_podcast_abrham_fantu it was a great conversation, and I really enjoyed the insights she shared! When she has time, I’d love if we could invite her again to explain even more about the functions of hormones and neurotransmitters, especially how they relate to exercise and a healthy diet. Understanding those connections would be so valuable for making informed choices around fitness and nutrition.
@EleniYacob
@EleniYacob Ай бұрын
I really Amazed by you! You are intelligent! We are proud of you. May the Lord bless you , keep you, His face shine up on you!
@aspireinspiredeeds
@aspireinspiredeeds 2 ай бұрын
1:04:12 - 1:04:43 - This is really deep. For those receptive to learning and change, this brief segment is truly impactful! I found the episode incredibly enjoyable! Thank you, Dr. Samri and Abresh, for introducing us to this inspiring doctor and allowing us to learn from her valuable insights!
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you so much for your kind words! 🙏🏽 We're thrilled that this segment resonated with you. Dr. Samri's insights are indeed powerful, and we're glad you found the episode enjoyable and meaningful. It's always great to see how much impact these conversations can have. Stay tuned for more inspiring content, and feel free to share your thoughts on any other parts that stood out to you! 😊
@HewiHtrad
@HewiHtrad Ай бұрын
What a lady gn God bless zou fr .. role model for so many ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@efremkiros-hd4py
@efremkiros-hd4py 2 ай бұрын
I adore her ideas regarding time and daily reading.❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Same here! her approach to time management and daily reading is truly inspiring. 📚❤ Do you have any favorite books or tips for keeping up with daily reading?
@efremkiros-hd4py
@efremkiros-hd4py 2 ай бұрын
I make it a point to read every day, and it is the first thing on my checklist.
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
@@efremkiros-hd4py That's awesome! Starting your day with reading is such a great habit. What kind of books or topics do you usually dive into? 📚😊
@judyshewa7995
@judyshewa7995 2 ай бұрын
The best podcast ever!👏👏👏
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you! We're so glad you enjoyed it! Your support means a lot to us. Stay tuned for more exciting episodes! 🎉🙌
@Cherinet.ishetu
@Cherinet.ishetu Ай бұрын
በጣም ምገርም ፖድካስት ነው እናመሰግናለን
@MulukenBabena
@MulukenBabena 5 күн бұрын
❤ጀገና ዋው
@Selam-w5l
@Selam-w5l Ай бұрын
በነግርህ ላይ የልጅቷ ኳሊት እደለ ሆኖ አንተም ምርጥ ጨዋ ጠያቂ ነህ አደንቅሀለዉ
@asterbeshah579
@asterbeshah579 2 ай бұрын
Great discussion and so important information. Love the perseverance.
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you! We’re glad you enjoyed the discussion.what’s your favorite way to stay motivated? 🌟
@MerkebeLemu-bj3je
@MerkebeLemu-bj3je Ай бұрын
Abrsh and Dr. Samri Thankyou!
@MersenEjeta
@MersenEjeta Ай бұрын
THE BEST PODCAST EVER!!!
@habtamu5200
@habtamu5200 19 күн бұрын
Best of best Guest thanks dr
@YamiMelke
@YamiMelke 18 күн бұрын
እንዴት ደስ እንዳለው ይሄ ኢንተርቪው ጠያቂውም በጣም ጎበዝ በንቃት አሪፍ ጥያቄዎችን አቅርበህላታል ዋው ሳምሪ ምላሾችሽ ግልጽና ተገቢ ናቸው ደሞ ንቃትሽ አቤት አቅም ጎበዝ ልጅ በጊዜሽማ በሚገባ እንደተጠቀምሽ አየንሽ በጣም ነው ያደነቅሁሽ ብዙ የተማርኩብሽ በዛ ላይ መንፈሳዊነትሽ መታደል ነው ❤ እናንተን አይነት ሃሳብና እውቀት ያለው ሚዲያ ቢበዛ ምኞቴ ነው Abrsh ❤ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁህ 😮 ብያለሁ !! ብዙልን ግን ሙሉ ስሟ ቢጻፍ ጥሩ ነበር ቲክታክ ወይም ሌላ ላይ በምን እናግኛት ?
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 2 ай бұрын
እህታችን ራስሽን ሰጥተሽ ብብጎ ህሊና ልምታደርጊያቸው ስራዎች ሥላመሰግንሽ አላልፍም ነገር ግን ክርስቶስ የጽድቁን መንገድ ከፍቶልን እያለ እኔ ሓጥያተኛ እያልን ራስን መኮነን ተገቢ አይደለም ኣብራሃም ኣመነ እምነቱም ፅድቅ ሆኖ ተቆጠረለት ይላል የ እግዚኣብሄር እንኛም በራሳችን ፅድቅ ሳይሆን ክርስቶስ በሰራልን ሥራ ፃድቅ ነኝ ብለን ካሳሻችንን ሰይጣን ማሳፈር እና ማወጅ አለብን አንድ ሰው ሁሌ ሃጥእ ነኝ እያለ ራሱን የሚኮንነው የክርስቶስ ሥራ ያልበራለት ነው በራሱ ተፍጨርጭሮ አንድ ነገር ላይ ከደረሰ የእምነትም ጉዳይ እንደዛ ይመስለዋል No ጸድቅ የምገኘው በእምነት ነው ተባረኩ
@DemisMola-m4i
@DemisMola-m4i Ай бұрын
ጀግና ነሽ
@higeyabdul7602
@higeyabdul7602 29 күн бұрын
እባክህ በቅንነት አድራሻዋን ብታስቀምጥልን የምታሰራበትን
@tigistkahsay4763
@tigistkahsay4763 Ай бұрын
way to go samri,keep shining
@biruknigani2582
@biruknigani2582 Ай бұрын
Wow, what an amazing and interesting podcast! Thank you to both of you.
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 2 ай бұрын
OMG ❤love to listen to her.
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 Ай бұрын
Thank you for important information Dr Samrawit 👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🙏🙏
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 26 күн бұрын
Wow amazing young lady, may she lord Jesus Christ blessed you ❤🙏
@gelidecor7790
@gelidecor7790 Ай бұрын
Thankyou for the great educational videos
@MehretAlema
@MehretAlema Ай бұрын
It’s an amazing podcast I love it keeep it up pls
@yodittekelemariam9628
@yodittekelemariam9628 Ай бұрын
Wow betam des yemyle temhert egzybher zemenshen ybarkew yeny wondem egzybher tena yestah ❤❤❤
@aprime9998
@aprime9998 2 ай бұрын
ሥታወሪ ፍጥነትሺ ልክ እንደኔ 😂😂 ጀግና ነሺ ❤❤
@greateview.4366
@greateview.4366 2 ай бұрын
እኔ ሳስተምር እንዲ ነው የምፈጥነው
@Nati-p9k
@Nati-p9k 2 ай бұрын
the best prodcast
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you so much, can you share what you learned form the video?
@ayelechteshome6869
@ayelechteshome6869 Ай бұрын
Beautiful and intelligent girl❤❤❤
@aep.ronaldoedits
@aep.ronaldoedits Ай бұрын
Be with God always ❤❤
@yamlakasrat297
@yamlakasrat297 Ай бұрын
Well done, Samri🎉
@SemareyDanial
@SemareyDanial 13 күн бұрын
አኔም በጣም ተሰቃይቻለው በውፍረት ምክንያት አሁን ግን ቀንሻለው ፈጣሪ ይመስገን😊😊
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Ай бұрын
Wow you are amazing.
@awlachewzeleke5120
@awlachewzeleke5120 Ай бұрын
Wow keep it my Sister
@Shibr-dy4bv
@Shibr-dy4bv 2 ай бұрын
የምወድህ እድሜ ነህ❤❤❤❤❤❤
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 2 ай бұрын
#wowow baxami yemi garime timrite na yemi garime xiyaqe wow huletume gobazochi lamanime yemi gaba timrite 1000'amati nurghne❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you for watching🤝
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 2 ай бұрын
U r a good interviewer.......
@bemnetdesalegne1888
@bemnetdesalegne1888 2 ай бұрын
You just got a new follower, It was inspiring ❤.
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
Thank you & what do you learn form the video??
@bemnetdesalegne1888
@bemnetdesalegne1888 2 ай бұрын
There is always a way if you keep pushing and the way she interprets GOD.❤❤❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
@@bemnetdesalegne1888 That’s a beautiful perspective! It’s inspiring to see how faith and perseverance can guide us through challenges. Keep shining! ❤✨
@BetlhemDawit-c6d
@BetlhemDawit-c6d Ай бұрын
❤❤❤ደስ ስትይ ብሩክ ነሽ ይምር
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
እውነተኛ ስኬት ከጌታ እየሱስ ጋር ለዘላለም አብሮ መኖር ነው።
@hasenateyb8703
@hasenateyb8703 Ай бұрын
ጠንካራ ሴት 💪💪💪
@bezawityfru21
@bezawityfru21 2 ай бұрын
Thank you❤❤❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
You are the most welcome 👊
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
☝🏿😒😒አቤት ስስት አቤት የቀና ህልሊና የሌለው ይህ ኡሉ ስው አይቶ 😳ላይክ ያደረጉ ትንሽ በጣም ይግርማል ህዝቤ 😒😒ሌላው ይጠቀማ እንጂ ልጁ ዶላር አይግባለትም አይዞን የ ቅናት መንፍስ ያላችኡ 😂😂
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Ай бұрын
አድራሻዋንና ስልኳን ብትሰጡን ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ መገልገል እንድንችል Thank you.🎉❤
@DemisMola-m4i
@DemisMola-m4i Ай бұрын
አሪፍ ሰዎች ነው የምትጋብዘው። በርታ ግን ልምድ ከሌለህ ተዘጋጅተህ ጠይቅ ወይ የሚያዘጋጅልህ ሰው ፈልግ ። ከ meripodcast ግን ትሻላለህ
@sisayermias
@sisayermias 2 ай бұрын
Great
@WoynshetAbiot
@WoynshetAbiot 18 күн бұрын
Wuyy yene konjo I like u betammm emeamlak yelbshn meshat abzta tfetsmlsh
@almazasmare7048
@almazasmare7048 Ай бұрын
እውነት ጓበዝ ነሽ
@MebaTube7
@MebaTube7 Ай бұрын
በርታ አብርሽ።
@EsiLamek
@EsiLamek Ай бұрын
ትህትናሽ ጥንካሬሽ ደስይላል ውዴ በርቺ
@balchazewde118
@balchazewde118 2 ай бұрын
Good.
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 2 ай бұрын
እናተን እየሰማው ተመሰጫ መውረድ የነበረ ቀኝ ቦታ ሦሰት station አልፊ ወረድኩኝ ሥራም 1 ሥዓት አርፋጄ ደረሰኩ ደረሰ የሚል ወይይት ነበር
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
አልተባረሩም አይደል🙄🤭🤭
@girmanigus304
@girmanigus304 Ай бұрын
Yea! Reading burns calories, but at a relatively low rate compared to physical activities.
@grumb6069
@grumb6069 Ай бұрын
1. Improper Form: Poor squatting technique, such as rounding the back or allowing the knees to cave inward, can lead to injuries like lower back strain, knee pain, or joint damage. 2. Heavy Weights: Lifting excessive weight without proper technique can increase the risk of injury, particularly to the spine, knees, and hips. 3. Overuse: Repeatedly doing squats without proper recovery or mixing with other exercises can cause overuse injuries like tendinitis or muscle strain. That said, when done with good form, appropriate weight, and in a balanced exercise routine, squats are generally safe and highly effective. It’s recommended to learn proper technique, possibly under the guidance of a trainer, to reduce the risk of injury.
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
Thank you for your insightful comment! You're absolutely right-squats can be incredibly effective for building strength when done correctly. Proper form is crucial, as poor technique can lead to injuries. It's also important to listen to your body and allow for adequate recovery time to prevent overuse injuries. We appreciate your emphasis on the importance of training under guidance, as this can significantly enhance safety and effectiveness. If you have any tips or personal experiences to share, we’d love to hear them
@Yusribell
@Yusribell Ай бұрын
የት ነው ምታሰራው በናትህ እኔ በቀን በቀን እየወፈርኩ ነው ዝም ብዬ ነው ምበላው እና እንድታግዘኝ እፈልጋለው ወይ ስልክ ካላት ወይ አድራሻዋ
@Eden-r2b
@Eden-r2b Ай бұрын
yn xafaxi jegina nesh TikTok layi demo manewu ..........❤❤
@tizitayehualashet7816
@tizitayehualashet7816 Ай бұрын
My God!!!
@daisieslifestyle
@daisieslifestyle Ай бұрын
Stamŕi samri❤
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 2 ай бұрын
When you exercise, your bones send signals to your brain, which triggers a process called bone remodeling. During physical activities-especially weight-bearing exercises like walking, running, or resistance training-your bones experience stress. This stress stimulates bone cells (osteoblasts) to absorb calcium from the bloodstream, helping your bones grow denser and stronger over time. However, too much calcium in the blood (hypercalcemia) can be dangerous. If calcium levels in your blood remain high for too long, it can lead to serious health issues, such as:
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
we are waiting🙏
@syrsyr7444
@syrsyr7444 Ай бұрын
❤❤❤
@edendak5588
@edendak5588 Ай бұрын
Like Des yebliy ❤❤❤❤
@almazasmare7048
@almazasmare7048 Ай бұрын
እውነት የመታረሱን ነገረ
@TsedaleTsedale-vv8dr
@TsedaleTsedale-vv8dr 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
🙏🙏
@mahlethailu119
@mahlethailu119 23 күн бұрын
water fasting le tena tiru new dear and lemon with hot water le bezu neger tiru may be you have to check it again , there is no issue with exercise sport is good always
@natnaelbirhanu9902
@natnaelbirhanu9902 Ай бұрын
abresh pls veronican interview adrglen
@almazasmare7048
@almazasmare7048 Ай бұрын
እኔም ደረሶብኝ አይቻለሁ
@destakeremela5137
@destakeremela5137 2 ай бұрын
❤🎉❤
@BetiBay-n2o
@BetiBay-n2o 2 ай бұрын
Wooooow
@በምህረትህአስበኝ
@በምህረትህአስበኝ 2 ай бұрын
አይይ የኔ ነገር መስማት ብቻ ነው ተግባር ላይ ዜሮ በጣም ዲሬሽን ላይ ነኝ በክብደት የመጣ ስፓርት ከመስራት የጠቀሻቸውን ነገሮች ሙሞከር እሱም አልዘልቅበትም እና ደሞ ማስተርቤሽን ሱሰኛ ሚባለው በየ ቀኑ ሚጠቀም ነው ?
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu 2 ай бұрын
🙏🙏
@MertabMulugeta
@MertabMulugeta 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DJebesa
@DJebesa Ай бұрын
Shamliyee
@hfizahfiza-iu2fs
@hfizahfiza-iu2fs 2 ай бұрын
Adrashawane letesetene techelalehe?
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LamlakMinwagaw
@LamlakMinwagaw Ай бұрын
squat 70kg thats incredible😮
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 61 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН