Canada IRCC PORTAL // ለቪዚት ፣ ለትምህርት እና ለሌላም የካናዳ visa application በቀላሉ አምላል // የገና ስጦታ

  Рет қаралды 36,578

YeDire Lej

YeDire Lej

Күн бұрын

Пікірлер: 528
@binyamlemma1176
@binyamlemma1176 Жыл бұрын
ትክክለኛውን ስትሞላ እስከመጨረሻው ያለውን ሂደት ብትለቅ ለብዙ ሰው ይጠቅማል ለቀናነትክ እግዚአብሔር አሳብክን ያሳካልክ ዳኒዬ 🥰🥰🙏🙏
@tiruworkhaile6379
@tiruworkhaile6379 Жыл бұрын
ዳኒ ለምላሽህ አመሰግናለሁ፡፡ study permit ላይ እሰራለሁ ያልከውን እና visa application አሞላል በሚመለከት እንዴት እንደሚሞላ የአንድ ሰው እየተሞላ እልካለሁ ያልከውን ዳኒ በተቻለ መጠን ፈጠን ብትልልን ፡፡ የሁልጊዜ የእኛ ተባባሪ ወንድማችን
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 Жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ እንደ ቃልህ ከኖርክ እውነትም የድሬ ልጅ ያስብልሀል ይቅርታ ብዙዎች በድሬ ስም እጉድፈውናልና አንተ አድሰን ብሮ። በድጋሚ ተመችተህኛል ኃይልሽ ከለንደን cheers!
@seidtube9019
@seidtube9019 2 жыл бұрын
1ኛ እንኳን ደህና መጣህ ብሮ አይቸ እኮምታለሁ
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
hi Seid , enkuan dena koyehen. 1ኛ
@eliashaile6890
@eliashaile6890 Жыл бұрын
ለምትሰጣቸው መረጃዎች አመሰግናለው በዚህ ቀጥል ጥሩ ነው ስለ job bank እንዴት apply ማድረግ እንደሚቻል የተወሰነ ነገር ቪዲዮ ብትሰራልን
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 жыл бұрын
ያሬዶ እንኳን ደና መጣህ
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 Жыл бұрын
እንዴት ነህ ዳኒ ሰሞኑን ትንሽጠፋ ብለህ ነበር እንካን ደና መጣህ ሁሌም የምታቀርባቸውን ቪዲኦ አያለሁ በርታ በጣም ጠቃሚ ናቸው ግን ዳኒ በስራ ስራልን ሰሞኑን ዩተቱብ በሙሉ በስራ ካናዳ አፕላይ አርጉ ይላሉ ዳኒ እኔ ግን ያንተን ቪዲኦ እስክትሰራ እየጠበኩ ነው ዳኒ ከቻልክ በስራ ስራልን ብዙኦቻችን በስራ መምጣት እንፈልጋለን፡፡
@Lidu82
@Lidu82 2 жыл бұрын
Wow ወንድሜ ትለያለክ እግዚአብሔር ይባርክ
@dagimtaye3259
@dagimtaye3259 2 жыл бұрын
Dani ምርጥ የድሬ ልጅ በርታልን ወንድም
@mekdeskuma2688
@mekdeskuma2688 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏 በስራ በደንብ አሳየን ወንድም ይቅርታ
@haymaritube4981
@haymaritube4981 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ በርታልን ዳኒ ተባረክ
@frie5868
@frie5868 2 жыл бұрын
ምርጥ መረጃ ነዉ የሠጠኸን ላንተም መልካም ጊዜ ከስኬት ጋር ብሮ
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Thank you beteseb
@IkhlasZTube
@IkhlasZTube 2 жыл бұрын
ዳኒዬ እናመሰግናለን በርታልን
@mhertablast362
@mhertablast362 Жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ሰው እውነትም የድሬ ልጅ አቦ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን በርታ አባቴ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 жыл бұрын
ሁሌም Positivityክን ሳላደንቅ አላልፍም 💪💪💪💪💪💪💪💪
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ።።ለቀጣይ ቪዲዮ ሳምፕል ፣የእኔን እየሞላህ አሳይ ።ሙሉ መረጃ እልካለሁ ክፍያን ጨምሮ።
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
kemomalatu befit bzu neger ale eko
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 Жыл бұрын
ፖላንድ ለመሄድ ጀምሬ ስለነበር ሙሉ መረጃ አለኝ።።ኮስት ሼሪንግ ከፍያለሁ፣ መረጃዎቼ አውተንኬት ተደርገዋል። ማሟላት ያለብኝን ሁሉ ለማሟላት ዝግጁ ነኝ
@tewodrosnugusu687
@tewodrosnugusu687 Жыл бұрын
tilk sira eyesrah new tebarek...wedeza yememtatu process tesakto enem wiletahin sewun bemerdat bimelis betam new midesetew ...berta thank you!
@azebdebela6098
@azebdebela6098 2 жыл бұрын
Welcome የጠፋ ሰው
@solomonbelay7166
@solomonbelay7166 2 жыл бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርታ ጠንክርልን ዳኒ
@sruae3060
@sruae3060 2 жыл бұрын
እኳን፣ደህና መጣ ህ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Enkuan dena koyachugn
@Eba-k3c
@Eba-k3c Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ነህ አዲስ መንገድ ነው ይዘህ የመጣሃው ግን እንካ ሰላምታ ውስጥ ልትገባ በር ላይ ነህ አደራ ስራህን ስራ
@ኅላዌ
@ኅላዌ 2 жыл бұрын
ባለፈው ባሣየኸን መሠረት አፕላይ እያደረኩ ነበር።
@download948
@download948 2 жыл бұрын
Chereseki mulu file kelake behola email seyadereguleki kefeyaken mekefel albeki keza tebekeki new
@siyanekurabachew
@siyanekurabachew Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ኢትዮፕያዊዎች ይብዙልን ዳኒዬ አንተን ካየን በሃላ እንደ አዲስ ተስፋችን ለመለመ መልካም አዲስ አመት
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Betam amesegnalew
@frie5868
@frie5868 2 жыл бұрын
ቤተሠብ እንኳን ደህና መጣህ
@berhanuliranso7732
@berhanuliranso7732 Жыл бұрын
አንተ መልካም ቅን ሰው ነክ ምከንያቱም እግዚአብሔር ይበርክህ
@berhanuliranso7732
@berhanuliranso7732 Жыл бұрын
በውስጥ መንገድ መናገር ይቻላል?ስልክህን ላክልኝና እናውራ Please
@GGMedia376
@GGMedia376 Жыл бұрын
ye direaw...video tesfa naberaghe ...ahune gine Gera gebaghe
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Lemn
@GGMedia376
@GGMedia376 Жыл бұрын
@@yedirelej group 50 yemibalhu mejemera jon adergehe sel...no answer .....koyeta Mola alle....yaleghen experience neger lene yehune senour beye setabek ahuneam no answer.....yegebagheal bezo seaw memes yekebedal.....for the future tesefa kale please help me
@fikadumatewos2817
@fikadumatewos2817 2 жыл бұрын
Yimachiki abo brother
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዳንዬ😍😍
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Enkuan dena koyeshegn
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 жыл бұрын
@@yedirelej 😍😍😍😍
@emuye1528
@emuye1528 Жыл бұрын
ስለምትሠጠኝ መረጃ በጣም ነው የማመሠግነው ወንድሜ 😍 እኔ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ nurse በ 2015 እጨርሣለሁ ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ግን ለምምጣት የሚያሥፈልገው ነገር ዶክመንቶች ባሟላም የቤተሠብ ገቢ የለኝም ማለቴ የቤተሠብ አካውንት ይጠይቃል ስለተባልኩ ነው እኔ የተማርኩት ከ9 ጀምሮ ድርጅት ውሥጥ ነው የቤተሠብ ገቢ ስለሌለኝ እና ብታግዘኝ ወደሡ እንድመጣ🙏
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Free scholarship misetu college felgesh btamelekchi esu neger ykeleleshal. Mereja sinor enem agaralew
@emuye1528
@emuye1528 Жыл бұрын
Eshi danyi
@emuye1528
@emuye1528 Жыл бұрын
Sinor asawkegn
@menberu2959
@menberu2959 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 2 жыл бұрын
ዳኒ፡ምርጥሰውበርታጠንክር
@uiataamobile5133
@uiataamobile5133 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mekdesmulugeta1421
@mekdesmulugeta1421 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብሮ
@bezaabay3278
@bezaabay3278 2 жыл бұрын
የጠፋ ሰው ከቆይታ በኃላ እንኮን መጣህ በሰላም ፡፡ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen enkuan dena koyachehugn
@zulayikamuktar6515
@zulayikamuktar6515 2 жыл бұрын
Zuliyka@@yedirelej
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
bro በርታልን የሚጠቀም ይጠቀምበታል እኛን የመዳም ልጅ የሚመለከት እስኪመጣ ድረስ እስከዛ በተስፋ እንጠብቃለን🙏🙏
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Dena neger yzhe ekesetalew
@ashenafimegersa7209
@ashenafimegersa7209 Жыл бұрын
እንዴት ነክ ዳኒ please erdan endat endemimola please adirashakinm bitseten
@geremechgetachwe1473
@geremechgetachwe1473 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@dawitmelese9690
@dawitmelese9690 Жыл бұрын
Dan beselam new yetefahahu
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣክ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Enkuan dena koyachugn
@osmansid-vq8xy
@osmansid-vq8xy Жыл бұрын
As wr wb
@tarikebulti6240
@tarikebulti6240 Жыл бұрын
ልሞክር
@dawitawgchew8736
@dawitawgchew8736 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
@Berekeketalemuwolde
@Berekeketalemuwolde Жыл бұрын
🎉❤💥💫thanki you so mache
@eyerusalemmulugeta2921
@eyerusalemmulugeta2921 2 жыл бұрын
10q dani betam fetari ybarkh
@dawitalemayehu8663
@dawitalemayehu8663 2 жыл бұрын
Wendme egzher yistlgn yene mrt sew 👌👌
@Simplejoice
@Simplejoice Жыл бұрын
ሠላም ዳኒ የድሬ ልጅ
@hiwotalemu2815
@hiwotalemu2815 Жыл бұрын
Think you so much my brother. I like it. You're a positive thinker and smart man
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
I appreciate that
@tamratmulugeta4122
@tamratmulugeta4122 2 жыл бұрын
Hi betam des yilal metastelalifachewu negeroch ketlbet
@media6187
@media6187 2 жыл бұрын
ሰላም ነው የድሬ ልጅ ኘሮግራምን ተከታታይ ነኝ።Group 5 አጊንቼ ነበር እኔ ደግሞ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው እና ባንተ በኩል ኬኒያ ያለች ሴት የስደተኛ ካንኘ ያለች ወረቀት ያላት ካገኘ አገናኘኝ
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Endezi aynet mereja yelegnem ykrta
@sosomabel9804
@sosomabel9804 2 жыл бұрын
Yeder liji abo yimichik geta abizito yibarkiki
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen amesgnalew
@miningtadesse249
@miningtadesse249 Жыл бұрын
Thank you for sharing But still working
@danielsamuel9746
@danielsamuel9746 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ጎበዝ በርቱልን ከድሬ ነው ግን ከተመረኩኝ 10year ሊሆነኝ ነው but i have work experience i need to go Canada pls help me
@ኅላዌ
@ኅላዌ 2 жыл бұрын
የድሬ ልጅ ፕሮግራምህን ሁሌም እከታተላለሁ።አድሚሽን ለማግኘት ባሳየኸን መሠረት ካናዳ ዩኒቨርሲቲ አፕላይ እያደረኩ ነበር ባንክ ስቴትመንት ጠይቀውኝ ነው ደግሞ እንደምታውቀው የበለጠ ተቀባይነት ያለው ውጪ ያለ ሠው ባንክ ስቴትመንት ነው ምታግዘኝ ነገር ይኖር ይሆን። ምላሽህን ጠብቃለሁ።
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Bank statement ke Ethiopia m chegr yelewm mehon ychelal
@ኅላዌ
@ኅላዌ 2 жыл бұрын
@@yedirelej Eshi yegna mert sew , berta bradaye.
@ግዕዝ-ጰ6ጘ
@ግዕዝ-ጰ6ጘ 2 жыл бұрын
dani videoachn aletelekekem be selam new yetfekawe
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Video mecheresha lay melekt ale smut
@edenermias5313
@edenermias5313 Жыл бұрын
Ahunm bedenb clear alonelgnim i think flagotu betam silalegn techenke silemayih yhonal 1 sew sample siralin ke mejemerya jemro tinsh mibal neger yelem every single detail asayen......fetari yitebkih chgr aylef bategebih egzer kibr yagonatsfih
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Amen eshi
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የድሬው በጣም ጠፋህብን በዩቱብ ለምንከታተልህ ወንድሜ ከነመላ ቤተሰቤ ነው ሰብስክራይብ አድርገን ምንከታተልህ ወንድሜ በርታ እመብርሐን ትጠብቅህ እዳተ አይነት ቅኖችን ፈጣሪ ያብዛልን
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Amen betam amesegnalew beteseb
@onetube1020
@onetube1020 2 жыл бұрын
Antens fetari chemrua yistih
@nhattymantube2196
@nhattymantube2196 2 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ በርታልኝ
@merrymerry3424
@merrymerry3424 Жыл бұрын
Bemariyam wusedegn plz or erdagn
@abayyene1646
@abayyene1646 Жыл бұрын
እባክህ apply አርግልኝ
@kruab2022
@kruab2022 2 жыл бұрын
Good Job! keep it up bro
@tilahunsemagn8289
@tilahunsemagn8289 2 жыл бұрын
Wellcome Dani
@hilawehilawe6757
@hilawehilawe6757 2 жыл бұрын
Will come bro አክሴብታንስ መጥቶሉኝ ነበር ነገር ግን ወረቀቱ አንሰጥህም ዝም ብለህ ጠብቅ ነው የተባልኩት ረዘመብኝ
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Manew ansetehem yalew
@zewdumergia647
@zewdumergia647 2 жыл бұрын
We have to appreciate the good works good job
@cherenetdemisse9248
@cherenetdemisse9248 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዳኒ ሰለ መረጃው በጣም ደስ ይላል።ግን ዳኒ ፎርሙን ለሞምላት የግድ አክሴብታስ ሌተር ያስፈልገናል ወይ🤔🤔🤔🤔
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Awo gdeta new
@teme2439
@teme2439 2 жыл бұрын
Thanks, keep going!
@tigi3780
@tigi3780 2 жыл бұрын
Bexam enameseginalen dani xuru sira nw bertalin 👍👍
@meseretteera2438
@meseretteera2438 2 жыл бұрын
Eebbifamaa mucaa dirree. Hamtuun sin argin bara jiraattu hundaatti
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
I appreciate that
@Netsi1919
@Netsi1919 Жыл бұрын
Ye dire lij betam teru mereja new meseten betam new mamesegenew ,,,,,ene and negr eredage benatek ,,,,begeta
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Mn neber
@Netsi1919
@Netsi1919 Жыл бұрын
Fekadega kehonek plzzz study plan endetsifelege new ,,,ene selalechaleku new endew benatek tebabeberege
@haymaritube4981
@haymaritube4981 2 жыл бұрын
የኔን እየሞላክ አሳየን ዳኒ እባከህ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Zm blo aymolam eko keza befit mizegaju bzu negeroch alu
@teferitemesegen9226
@teferitemesegen9226 2 жыл бұрын
Yarado melkam sew kebrlne bro ebake besra lememtate nebre yante tebebre
@MammeX
@MammeX Жыл бұрын
Kiberlgn abate 🙏🏼🙏🏼
@shambelasfawasfaw8421
@shambelasfawasfaw8421 2 жыл бұрын
Deniye ye fkr sewu yimech andih andoch sewu sizeref yalewurot be ante mewuratechewu azinenel gn ayskum tnx
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr 2 жыл бұрын
Welcome brother
@tsiontesfay6008
@tsiontesfay6008 2 жыл бұрын
Thank U Y Dire lij
@osmansid-vq8xy
@osmansid-vq8xy Жыл бұрын
Hey
@zararbedri
@zararbedri 2 жыл бұрын
Wel come ❤bro
@makbeldemeke201
@makbeldemeke201 Жыл бұрын
Dani brother ethiopia kemitifeligachew sewoch wust andu silehonek i follow and see ur video berta wendime makbel negn ke bahirdar....
@bleinsamket3066
@bleinsamket3066 2 жыл бұрын
Tefteshal bro
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Alew alew
@anbachewmelashe1462
@anbachewmelashe1462 Жыл бұрын
የድሬ ልጅ ዳን የስራ ስራልን
@marirubekele7804
@marirubekele7804 Жыл бұрын
wy min aynet sew neh ,yknah minm alilm
@cheramelakkebede9308
@cheramelakkebede9308 2 жыл бұрын
የኔን እደሳፕል ስራልኝ 🙏🙏🙏
@Dare_To_Dream11388
@Dare_To_Dream11388 Жыл бұрын
Fully funded scholarship link ብትጠቁመን ዳን ይበልጥ እንወድህ ነበር
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Eshi
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 2 жыл бұрын
Thanks a million dear ,u provide us Esential information brother dany.
@BNA2223BBBVDDD
@BNA2223BBBVDDD 2 жыл бұрын
አገኘከው ሊንኩን? ማለቴ በቀጥታ ገባልክ? ለኔ invite code አስገባ እያለኝ ነው ልታስረዳኝ ትችላለህ ?
@TesfaalemNegash
@TesfaalemNegash 2 жыл бұрын
wndime passporete 1 amet nw yekerewu expire date liyareg ena proceses mejemer echilalehu
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Kedmo masades yshalal
@ashenafigetachew4074
@ashenafigetachew4074 2 жыл бұрын
thank you really nice. ለ Visa application የሚያስፈልጉ መረጃዎችን እንዴት እንደምናዘጋጅ እና እንዴት እንደምንልክ ሥራልን።
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Lela video lay ale
@ayinalemgeetachoo7951
@ayinalemgeetachoo7951 Жыл бұрын
Timirti la lelen mangad yelem inde Ba geta isti nigareng 👏👏please 🙏
@mohammedhabibnuru1350
@mohammedhabibnuru1350 Жыл бұрын
Dani thank u for info.
@tiruworkhaile6379
@tiruworkhaile6379 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን፡፡ ስለምትሰጠን መረጃዎች እናመሰግናለን ኑርልን፡፡ ዳኒ ሁለት ነገር ልጠይቅህ 1. Bank statement ሲባል ባንኩ ነው የሚጽፈው? ሌላው በምን አይነት መንገድ ነው የተጠየቅነውን ገንዘብ ባንክ ስቴትመንት ላይ የምናሳየው? እንዴት ነው ተቀባይነት የሚኖረው ሌላው ይህ ገንዘብ ለትምህርት ቤቱ እንዴት ነው የሚከፈለው 2. Guarantor አለ ከተባለ ከእነሱ ምን አይነት ዳታ ነው የሚፈለገው? ለእኔስ ልከውልኝ ነው ለእነሱ አታች የማደርገው? ዳኒ በአንተ አስተያየት 1ኛው ወይስ 2ኛው ተቀባይነት አለው
@download948
@download948 2 жыл бұрын
1. bank statement malet yemekefele akemeken emetasayebet malet new enam gezebun bank weset bemasegebat masayet yetebekebekal beyase ya gezeb beza bank weset le 3 werat benore yemekerale wereketun mesefuleke bank seteyekachew new
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
2. Kasum bank statement ena kanchi gar yalewn legal relation present madreg new mitebekbet. Huletunem madreg ketechale tru new. Kaltechale yerasen masayet yshalal
@deginethaile493
@deginethaile493 2 жыл бұрын
Hello Dere, hulu selam new? vidoewochn hulem ayalehu betam melkam sew neh e/r yberkeh! ena bena acceptance agegniche lebiometrics ligeba yemikeflelegn sew tefa betam tenkeratetkugn please ene beblack besintim waga lemekfel ziguj negn
@eyerusmohammed
@eyerusmohammed Жыл бұрын
Ene lelija felge new keset amte jmero letmret mhed yechalal yetmret drejase ebkek ngregn
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Ke 12 jemro ychalal
@TameneAsefa
@TameneAsefa 2 жыл бұрын
Thanks bro, let me watch
@debegullilat6282
@debegullilat6282 Жыл бұрын
So thank you please write decription?
@jibrilhasen4872
@jibrilhasen4872 2 жыл бұрын
Endat neh dan melkam sew yanchi wleta abo yleyal ymechk lehulum neger enamesegnalen jezakn ke allah tagegnewalek habibi allah kettegnawn menged ymrak
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@zeynudnemisra6837
@zeynudnemisra6837 Жыл бұрын
Daniye benea document molteh asayachew enenem bezawe tebabereghe please bro🙏🙏
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Zmblo aydelem mimolaw eko keza befit mizegahu.documentoch alu
@zeynudnemisra6837
@zeynudnemisra6837 Жыл бұрын
Miyasfleguten hulunem docemenoche eko amualechalew please tebabereghe ....
@MERACLEMUSSIE
@MERACLEMUSSIE Жыл бұрын
ወንድሜ ካናዳ መግባት እፈልጋለው እርዳኝ።
@birhanualie9645
@birhanualie9645 Жыл бұрын
Bro waw!!
@MelatFikadu
@MelatFikadu Жыл бұрын
selam dani Happy NewY ear dani betam lagagan faligi nber ebak e-mail lay lawerak ebak qataroye daresole
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Yemn ketero new yederesew?
@Biyohawi
@Biyohawi Жыл бұрын
Kemist gar memulat hidetun yakebdewal???weyis beyegil enimula???please answer.
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Andachu kedmachu hedachu keza btosdu ykelal
@Alhabeshanews
@Alhabeshanews 2 жыл бұрын
Bank Statment ዝቅተኛው ምን ያህል ነው ሊኖረን የሚገባ?
@yedirelej
@yedirelej 2 жыл бұрын
Endeye tmrt bet kfyaw yleyayal
@Alhabeshanews
@Alhabeshanews 2 жыл бұрын
@@yedirelej Thank you bro! እኔ በ University of Alberta ለ Sep 2023 apply ኣድርጌ Acceptance letter እየጠበኩ ነው። ፕሮግራሙ free scholarship ነው
@raheltsegaye2069
@raheltsegaye2069 Жыл бұрын
እበክህ በስራ እንዴት ነው አፕላይ የማደርገው ከቤተሰቤ ገር ፕሮሰስ ለማድረግ I have a degree in accounting
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Be sra kdmi Job offer yasfelgal
@samiyamustafa2145
@samiyamustafa2145 2 жыл бұрын
Bro bertalen enamsegenalen lemrjawe😘😘😘 🙏🙏🙏🙏
VISA /ፌክ የቪዛ ኤጀንቶችን መለያ መንገድ
19:17
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 21 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 26 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 24 МЛН
🔴ይሄንን ሳታዮ መምጣት አታስቡ‼️
14:20
kidi Ethiopia
Рет қаралды 77 М.
CREATE IRCC ACCOUNT | For Canada Visa Application
15:01
Tips and Gist
Рет қаралды 39 М.
ካናዳ ለመግባት ስንት ብር ያስፈለጋል?
14:35
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 21 МЛН