ካናዳ ለመግባት ስንት ብር ያስፈለጋል?

  Рет қаралды 21,119

YeDire Lej

YeDire Lej

Күн бұрын

Пікірлер: 238
@SolomonM-dq9ps
@SolomonM-dq9ps Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ድሬ ነው ያለሁት እኔ 12th ተማሪ ነኝ.... 9th ተማሪ ደግሞ ታናሽ ወንድም አለኝ....የምማረውም ታናሼን የማስተምረውም በግማሽ ቀን እየሰራሁና ማታ ለጥናት የሚመች ስራ ፈልጌ ጥበቃ እየሰረሁ ነው....እና ውስጤ ሁሌ ጥያቄ ወደ ካናዳ ለመሔድ አጠቃላይ ሰንት ብር ያስፈልግ ይሁን ብዬ ነበረ የምጠይቀው እና አሁን ስለመለስክልኝ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ታክብርልኝ..... ፕሮሰስ የጀመራችሁ ደግሞ የጠየቁትን የማይነሳ ፈጣሪያችን ይፈፅምላችሁ..... ወንድሜ እንወድሐለን፣እናከብርሐለን...በርታልን....የገሬ ልጅ
@israelgebreyohanis328
@israelgebreyohanis328 Жыл бұрын
@birhanusiyoum-ow6nl
@birhanusiyoum-ow6nl 7 ай бұрын
endat new aplay yaderekew
@hayathayat1565
@hayathayat1565 4 ай бұрын
Dani ene yeselete zone werab leje nege merejawoche lene temeret honegale banetwe menegede eyehedeku new
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
በፀሎታቹ አስቡኝ ❤ እንዲሳካልኝ ትንሽ ቀርቶኛል ❤
@yordanosdereje9080
@yordanosdereje9080 Жыл бұрын
Egziabher yerdash
@staysee8345
@staysee8345 Жыл бұрын
🙏🙏
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Melkam edl
@yordanosdereje9080
@yordanosdereje9080 Жыл бұрын
@@yedirelej how can I txt you pls
@betiyy4918
@betiyy4918 Жыл бұрын
Melkam edl
@AmanielKahsay-z8s
@AmanielKahsay-z8s 3 күн бұрын
ቀጥልበት ጎበዝ የቻልከውን መረጃ አግዘን ❤
@DveGeche
@DveGeche Жыл бұрын
በጣም አመሰግነለሁ ዳን ሁሌም በምክርህነ በፕሮግራምህ ከመጭበርበር እነደ ደንኩ ነዉ ከናዳ ከመሄድ ህልሜ እጅግ ሀይ ከመሆኑ የተነሰ ያልሞከርኩት አገጠም ዬለም ግን ሁሌም እንደ ምትለዉም አጭበርበርዎች ናቸዉ ምያወሩኝም ምያገጥሙኝም ጌነ ሰነወራ 100ሺ አስገበ የምሉ ግን ጌታ ይበርክ አንተ በምትሰራልን ቪድዮ ከመጭበርበር እንቆጠበለን እነመሰግንሃለን
@yaredtefera20
@yaredtefera20 Жыл бұрын
ዳኒ ውለታሽ በዛብኝ ፡ እንጠብቅሻለን ጌታን በጣም እሚገርም ቻናል ነው የከፈትከው በርታልን እንወድሃለን
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Thank you Yareda
@hisababera9858
@hisababera9858 Жыл бұрын
ዳኒ መልካም ሰው እናመስግናለን❤ 🙏 ግን ለኮሌጁ የሳዝነው ገንዘብ ቪዛውን በተለያየ ምክንያት ባናገኝ ገንዘቡ ይመለሳል ?
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ዳኒ🙏🙏🙏 ስለ ዶክመንት መጠየቅ የምፈልገው ምን ያህል Commulative ውጤት ሊኖርክ ይገባል???? and please recommend us some universities which has full scholarships
@MORNINGSTAR21712
@MORNINGSTAR21712 Жыл бұрын
ከኡጋንዳ apply ማድረግ ለምንፈልግ ሰዎች የመገናኛ platform ብታዘጋጅልን በጣም ቆንጆ ነበር please seriously consider it Dani, because I've been following you since long time. Thank you very much for the useful information u update us.
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
We will try our best
@dejenetamiru6
@dejenetamiru6 Жыл бұрын
መረጃዎችህ ጠቀመውኛል የበለጠ መረዳት እንድችል አግዞኛል !! አመሰግናሉሁ !!!!!
@dejenetamiru6
@dejenetamiru6 Жыл бұрын
ከቻልክ ለስልጠናው በ ስላይድ ቢደገፍ የበለጠ ያግዘናል !!!!!
@jemalawol6687
@jemalawol6687 Жыл бұрын
ወንድም ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ wow ከ8340 ብዙ መረጃወችን ጠይቄ ለማወቅ ሥለቻልኩኝ በጣም ላመሠግንክ እወዳለሁ። ነገር ግን በቅርብ ይጀምራል ያልከውን ዙም traning apply እያደረኩኝ መሣተፍ ፈልጌ ነበር ነገር ግን parallel apply maderg aychalm meselgn ማለቴ ወጤቱ መታወቅ ይኖርበታል ithink
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Awo college tolo accept kaladerege ekul ke training ga layhed ychelal , tolo ketekebelu gn yhonal
@nanaelassefa7751
@nanaelassefa7751 Жыл бұрын
Sent birr nw?
@wondyebaliguda5064
@wondyebaliguda5064 11 ай бұрын
Geta yibarikih Berta Ameseginalewu.... Gin ate yehdekibet beyetignawu agatam
@TegegneGashaw-y3k
@TegegneGashaw-y3k 10 ай бұрын
የአለም አቀፍ እንግሊዝኛ ፈተና ሠርቲፊኬት ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም?
@EDS_tube
@EDS_tube Жыл бұрын
የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝ አግዘኝ ከፍያውን አልችልም web የለሞም thankyou🎉🎉🎉❤❤
@BettyJ-il9fr
@BettyJ-il9fr Жыл бұрын
Thank you Dani for sharing information
@tinsu_dire
@tinsu_dire Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቀጥልበት
@AbelHabtamu-d3s
@AbelHabtamu-d3s 11 ай бұрын
it is a good explanatory and helpful and thank you!...how much do you think the agent payment the range???
@adibuze348
@adibuze348 11 ай бұрын
Clear and breif explanation!!! And is totally free!! God bless you brother.
@yersawkochovali9971
@yersawkochovali9971 Жыл бұрын
ሰላም ዳኒ ፕሮግራምህን በጣም ወድጀወዋለው. እኔ አሁን ተማሪ ነኝ ልጠይቅህ የፈለኩት በስራ ሞልቼ ቤሳካልኝና ብሔድ ትምህርት መማር ይቻላል? ከቻልክ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል.
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Awo ychalal
@woldedido7999
@woldedido7999 Жыл бұрын
Dani.እናመሰግናለን!!ስልጠናም ተመዝግናል ጥሩ ነገር እንጠብቃለን።ግን በመጤረሻ ላይ Certificate ብሰጠን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ።
@kemedia192
@kemedia192 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ። እናመሰግናለን
@samrawitteshome-pc6po
@samrawitteshome-pc6po Жыл бұрын
Betam enamesginail dane betam meilkam sew nake egzabeher yebarkhe
@daniwinner6815
@daniwinner6815 Жыл бұрын
ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር ነው ምትነግረን። እኔ acceptance letter ተልኮልኛል አሁን ወደት ነው ምሄደው?
@habeshantiktik1
@habeshantiktik1 Жыл бұрын
tg ley awereng jelsh seljmre yemkwen negrekalew wayem esun tagengwaelk
@habeshantiktik1
@habeshantiktik1 Жыл бұрын
@JozaXoo24
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
8340 dewlelachew guide yareguhal
@yordanosdereje9080
@yordanosdereje9080 Жыл бұрын
hey selam new ebakeh can we talk i need some information
@samsonhaile-nr3yz
@samsonhaile-nr3yz Жыл бұрын
ሰላም ዳኒ ስለ መልካምነትህ የምሰጠን መረጃ አመሰግናለሁ ። አክስቴ ካናዳ ነው የምትኖረው ና እቀበልሃለው እያለችኝ ነው በምን አይነት መንገድ ነው መሄድ የምችለው ? ቀንቀን ስራ እየሰራው ኮሌጅ የማታ እየተማርኩ ነው ከአንድ አመት በኋላ እጨርሳለሁ . . . ምን ትመክረኛለህ ?
@Mezmur_lyrics2ub
@Mezmur_lyrics2ub Жыл бұрын
Selam Dani Sile Critical pilot burnswick step by step siralin pls
@mebratumengistumena4617
@mebratumengistumena4617 Жыл бұрын
Thank you!
@nehmiadebrework9306
@nehmiadebrework9306 Жыл бұрын
Thank you man Yemeche 👍
@merimaendris8385
@merimaendris8385 9 ай бұрын
ወድሜ እኔ ዱባይነው ያለሁት አሰሪየ ወደ ካናዳ አብረን እንሂድ እያለችኝነው እና ይቻላልወይ???
@etsoorismail53
@etsoorismail53 Жыл бұрын
Yedire lij thank you so much for your information. Meanwhile, 6000 CAD is approximately 4500 USd.
@ZemzemNura-oj7mn
@ZemzemNura-oj7mn 8 ай бұрын
😂ወይኔ ጉድ እኔ አንድሺ ዶላር ቢኖረኝ ካገር ለምን እወጣለው 😢
@yohannessamuel4561
@yohannessamuel4561 Жыл бұрын
Bro ስንት ግዜ ይህን ጥያቄ ሚመልስልኝ ጠፍቶ ነበር ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏በቀጣይ እንደ እዲስ አስተካክለሽ ንገረን ፎርም እንዴት እንደሚሞላ
@yabetsmelese669
@yabetsmelese669 Жыл бұрын
Thanks my brother
@jershgezzerihun3546
@jershgezzerihun3546 Жыл бұрын
ባልመጣም እንኳን ቅንነተህ መሳጭ ነው። ብቻ ሁሌት ጥያቄ አለኝ 1. ገንዜብ ለማግኘት ቀላል አደለም ሪስትም ብሆን ተሽጦ ነውና 100% ባግባቡ application አሞላሁ ብል መቀበላቸውን እንዴት ላረጋግጥ? 2. ካነዳ ደረስኩ ብል ኤምሴሩ የሥራ አይነቶች ወይንም የገብ ምንጭ ምን ልሆን ይችላል? አመሠግናለሁ!
@samsungacount2689
@samsungacount2689 7 ай бұрын
ገንዘብ ለሌለን ሰዎችስ ምንም እድል የለም? Sponsorship ሊያደርገን የሚችል ወይም ሌላ አማራጭ አይኖረንም?
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዳኒ በሶስት ስልክ ነው የምከታተልህ ያው አማራ ክልል ኔትወርክ ዝግ ነው ወንድሞቸ እዲመዘገቡ ማድረግ አልቻልሁም እና አንድ ዘመዴ አለ አ.አ እና በጣም ቢዚ ነ ው ግን ስልጠናውን ቢመዘገብ እዴት መሰልጠን ይችላል? ሌላው ክፍያ አለው ወይ
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
8340 dewlo memezgeb Ena online sltenawn mewsed ychelal. Kfyaw betam tnsh new sidewal mulu mabraryawn ynegrutal
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
@@yedirelej እሽ ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ክበርልኝ የኔ ቅን ዘርህ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነመላ ቤተሰብህ❤🙏
@azalem-pc1ch
@azalem-pc1ch Жыл бұрын
Thank you very much Danny! I have been thinking for three years to come to Canada with a study visa or a work visa. Now that I have given up hope,put when you prepared this training, I feelings as if I had entered Canada in a short time. When I tried to register by calling 8340, the phone did not pick up
@mulatugidi9117
@mulatugidi9117 Жыл бұрын
Thank you for sharing the information with us. Regarding the money; it is too much!
@yoyoHabesha
@yoyoHabesha Жыл бұрын
dani bro❤ Bertaln.. God bless you .. Ena yezignaw zur seltagn negn
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Talk to you soon
@melattewodros4277
@melattewodros4277 Жыл бұрын
Hw abt student visa keneswale mibalews ngr any information?
@ihsantube_9144
@ihsantube_9144 Жыл бұрын
ዳኒ የድሬ ,የመስቀለኛ አለህልን እየተከታተልንክ ነዉ 10Q
@biruhtesfawossen2808
@biruhtesfawossen2808 Жыл бұрын
እኔ last year ነው ከዩንቨርስቲ ግራጅዌት ያደረኩት ነገርግን ፓስፖርት የለኝም አሻራ ሰጥቸ እየጠበኩኝ ነው። ምናልባት ካለ ፓስፖርት የ student visa process እያደረኩኝ ፓስፖርት እስካገኝ መሞከር እችል እንደሆነ ብትነግረኝ?
@winhm1621ez
@winhm1621ez 9 ай бұрын
Thank you so much!!!!!
@adibuze348
@adibuze348 11 ай бұрын
One last question how much is it exactly. In birr! Does we use bank exchange rate or black market??
@binizewdu64
@binizewdu64 Жыл бұрын
Dani best 👍 God bless You 👍
@yabsraengda4346
@yabsraengda4346 Жыл бұрын
እኔ ምለዉ ብሮ ወደ ካናዳ ለስራ ለመምጣት ምን ምን እደሚያስፈልግ deep ብትነግረኝ የሆነ ድርጅቶች ወጪህን ምናምን ተሸፍኖልህ ሚመጣበት መንገድ ካለ ቢትነግሪኝ bro😊
@MelkamuTegegn-oj2wh
@MelkamuTegegn-oj2wh 11 ай бұрын
ተባረክ ዳኒዬ
@asffhjkl8989
@asffhjkl8989 Жыл бұрын
የ12ተኛ ክፍል ነፃ እድል ምነው ተውከው
@RasVIP-s6d
@RasVIP-s6d Жыл бұрын
tnx bro
@oliupdate9483
@oliupdate9483 Жыл бұрын
Dani ye zim biye iwadahalow Your My role model we will see one day
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
See you soon
@oliupdate9483
@oliupdate9483 Жыл бұрын
​​@@yedirelejdaniye Tg Conatact Marag falige nebere
@user-abayineh1bo2i
@user-abayineh1bo2i Жыл бұрын
ፕሮሰስ ለመጀመር ከየት ልጀምር አቅም አለኝ እርዳታህ እፈልጋለሁ
@mihretpro5026
@mihretpro5026 Жыл бұрын
Good job dani
@brhanentartainment5736
@brhanentartainment5736 10 ай бұрын
Bank statement ምን ያህል ያ ስፈልጋል ንገረን በናትህ
@hundawolgirma
@hundawolgirma 11 ай бұрын
daniye thank you so much for your informationi have a question yalfew time be collageapply arege embassy declin argogn nbr ahun be lala university apply madreg echilalew wey ?ena tutation deposit mayteyik collage recomend betadergen please?
@zalikahussein4581
@zalikahussein4581 Жыл бұрын
Fully funded kagegnen ahun yalkewn wechi enawetalen?esun abraralin pls.
@zelalembekele9947
@zelalembekele9947 4 ай бұрын
እስኪ ለወየር ወይም ኮሰልታንት አገናኘን
@Atileteacher
@Atileteacher Жыл бұрын
deriye beiwunet itophiyawiyanin lemerdati indekomik kemikir aycheyalew ahun inen indiititiredangi feligalew hasabe begubingiti hije siran mesirat new inem bemoyaye English teacher Degree Holder photographer ina reporteninet iseralew lelaw beachir gize manignawum sira biimimelleket iiseraleew please help me
@WadgeeMedia
@WadgeeMedia Жыл бұрын
Of USA f2 Visa how much all
@user-abayineh1bo2i
@user-abayineh1bo2i Жыл бұрын
ኮሌጇችን ብትጠቁመን
@mahitodarike
@mahitodarike Жыл бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ እባክህ መልስልኝ ምርመራ ተመርምሬ እየጠበኩ ነው ግን የስደት ወረቀቴ አሳይለም ነው እሪፊውጅ ካልሆነ መሄድ አይቻልም የሚባል ሰማሁ እባክ በመቤቴ ማሪያም የምታውቀውን መልስልኝ🙏🙏🙏🙏
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Atarche asawkachehualew email lakulgn
@tadelelake9837
@tadelelake9837 Жыл бұрын
ሰላም ወድሜ የካናዳ ወርክ ቪዛ አመልክቸ እንኳን ደስ አለህ ተቀብለንሀል እሚል ኢሜል በአረንጓዴ ባግራውንድ ልከውልኞል ምን ላርግ ቀጣዩ ምንድን ነው
@FenetWandimu
@FenetWandimu 10 ай бұрын
Egziabher yirdagn 🙏
@tigestnigusae-cy6vc
@tigestnigusae-cy6vc 11 ай бұрын
Selam ye derea lej really appreciated for your efforts to give information our community. Please please let us know or give latest current information about federal skill work permit. I saw in government website something is changing.Thank you
@jossy793
@jossy793 2 ай бұрын
ከትምህርት ውጪ ለሌላ ስራ ካናዳ መምጣት አይቻልም እንዴ
@bavied3866
@bavied3866 Жыл бұрын
ከ አሻራ በኋላ maximum ስንት ወር ይፈጃል
@aman123-sq1do
@aman123-sq1do 2 ай бұрын
Eski lesra bcha nigeren degree ena masters lalen sewoch
@MEREJAHELLO
@MEREJAHELLO Жыл бұрын
GOOD POINT DANIEL
@yohannestamrat3672
@yohannestamrat3672 Жыл бұрын
ችግሩ ምን መሰለህ ወንድሜ ብሩ ቢኖረንም የካናዳ ምንዛሪ ከየት እናገኛለን
@EyobZenebe-fu8ot
@EyobZenebe-fu8ot 10 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ለመመዝገብ ዝግጁ ነኝ ! ምታውቀው በትክክለኛ ካለህ ልትረዳኝ ትችላለህ?
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
ዳኒ ሰላም ነህ እባክህ ልጠይቅህ እኔ ምኖሮው ለንደን ነው ወደ ካናዳ መምጣት ፈልጊ ንበር
@metsitamiru182
@metsitamiru182 Жыл бұрын
Dani betam tiru merija new
@Funnyanimationfilm
@Funnyanimationfilm Жыл бұрын
canada kegeban behala mareg yalebnin besefiw abraraln
@brhanentartainment5736
@brhanentartainment5736 10 ай бұрын
Pls tell us bank statement how much ut cost negeren benateh pls🙏🙏🙏
@sutisuti-v9n
@sutisuti-v9n Жыл бұрын
ሰላም ዳኒ አረ ስለ ካናዳ ብቻ ነው እንዴ አረ ስለ ጀርመን ንገረን ለምሳሌ እስቲ እንዴት ነው blocked account for students የምንከፍተው
@misrajuneydi3836
@misrajuneydi3836 Жыл бұрын
Dani ane degre ayatmrku nwu salcharas ba 12 gna kafal apply mdrg chalalewu 2 ena mamarawu health tamhart salahona mn course bamarax teru nwu talalah yatus University ariif nwu please malasalagn
@yearsemakid2569
@yearsemakid2569 Жыл бұрын
አውስትራሊያ ለመሔድስ josy?
@getnew2692
@getnew2692 9 ай бұрын
Bro ayseram selku😢😢😢😢 be Conference visit process endet maderg endemnechel video seraln bro
@etiomuslim
@etiomuslim Жыл бұрын
Ke berut bakul memtat yechalal le sira weda Canada?
@MIKITesfaye-e4x
@MIKITesfaye-e4x 10 ай бұрын
Ena ke 10 new yecharesekuti ye kolegn seyose alegn ena men maderege akebegn mamalekate echilalew
@Complexity41
@Complexity41 8 ай бұрын
Is there embassy of canada in Ethiopia
@bezaabay3278
@bezaabay3278 Жыл бұрын
Eish betame enamasagenalane
@MrErmi7
@MrErmi7 Жыл бұрын
bro thank you for being kind for us. is it possible to come Canada by invitation latter?
@Aronlife-s9p
@Aronlife-s9p 11 ай бұрын
Thank you
@shazelireouf5602
@shazelireouf5602 Жыл бұрын
Brother kamisteg mahed ichelalwu min hal yasfaligall
@lightmedia9626
@lightmedia9626 Жыл бұрын
Ante process taregalek ende yemetareg kehon pls bmn contact large process lijemer nw
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Ene alaregm bro
@Sisco_48
@Sisco_48 8 ай бұрын
sile sponsorship visa information kaleh please🙏
@AddisKefyalew-kz3fc
@AddisKefyalew-kz3fc 9 ай бұрын
Dani selam lante gira agabagn aply bane bakul adergilehalew qidma kifya 23400 alegn how
@yordanosdereje9080
@yordanosdereje9080 Жыл бұрын
Dani Betam Teru sew nek
@Meselechi
@Meselechi Жыл бұрын
Thanks Dani❤❤❤❤
@tibebupetros1199
@tibebupetros1199 Жыл бұрын
Thank Dany. keRomania wede Canada endet mamelket echlalew?? Ahun yalawt Romania new besra.
@EyobZenebe-fu8ot
@EyobZenebe-fu8ot 10 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ሮማንያ እንዴት ነው የሄድከው ማን ሰራልህ ይቅርታ ካላስችገርኩ ልትነግረኝ ትችላለህ?
@gezealex7705
@gezealex7705 Жыл бұрын
በኮንስትራክሽን ኦፕሬተርስ ካለ ጀባ በለን
@brukyrik4355
@brukyrik4355 Жыл бұрын
በራሴ ሞክሬ ከ ትምህርት ቤቱ ተደውሎልኝ ለ ቪዛ ክፈል ተብይ ነበር ተመላሽ ነው
@andualemwogderes882
@andualemwogderes882 Жыл бұрын
Tnxs dani ግን ጥያቄ አለኝ እኔ graduate ያረኩት 2007ላይ ነው 9አመት አልፎኛል so መምጣት እችላለሁ?
@yimajmohammed5442
@yimajmohammed5442 Жыл бұрын
Selam, 8340 dewlachu temezgebu bilehen temezgebe neber ena sltenawn lemewsed birr yaskefkal ende?
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Awo yetewesene Kifya alew
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 7 ай бұрын
​@@yedirelej3000 birr i think right
@ethiomedia8673
@ethiomedia8673 Жыл бұрын
ደኒ ሰላም ነዉ።አመልክቼ payment ጠየቀኝ እንዴት ነዉ pay የሚደረገው
@KebedeYadeta
@KebedeYadeta Жыл бұрын
Bro selkehn ka yt agagnlw
@misrajuneydi3836
@misrajuneydi3836 Жыл бұрын
3 gna amet nagn ena batmahrt apply madrag achalalewu 12 kacharasku 3 amet honagn please malasalagn
@AdamAbsulbasit
@AdamAbsulbasit 11 ай бұрын
I love you story help me !! From Ethiopia in harar
@lujamare1196
@lujamare1196 Жыл бұрын
pls mleselgn canda wendma ale ena ena apply aderga nber university acceptance latter setewgnal gn Canada yalew wendema sponsorship lmhno mndnew mamualt yalbet nger
@angosommekonen9345
@angosommekonen9345 Жыл бұрын
Thank u bro
@EfremShushay-t4q
@EfremShushay-t4q Жыл бұрын
Interesting channel "yedire lij"
@fromuaeiamdistat2756
@fromuaeiamdistat2756 Жыл бұрын
ሰለ ትምህርት ነው ያወራህው
@yedirelej
@yedirelej Жыл бұрын
Awo
@mestat27
@mestat27 11 ай бұрын
How to pay application fee to college? self or needs agent?
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 9 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 31 МЛН
ስፖንሰር የሚሆነን ሰው ማግኘት ……
24:01
kidi Ethiopia
Рет қаралды 51 М.
VISA /ፌክ የቪዛ ኤጀንቶችን መለያ መንገድ
19:17
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 9 МЛН