Causes of delayed walking / ህፃናት ቆመው መራመድ እንዳይችሉ የሚያረጉ 6 ምክንያቶች/

  Рет қаралды 39,507

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@ብሩህkids
@ብሩህkids 5 ай бұрын
☎️የቀጠሮ እና ማማከርያ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
@eyiwetaediseyiwetaedis7678
@eyiwetaediseyiwetaedis7678 5 ай бұрын
ዶክተር በፈጣሪ ርዱኝ ልጄ አመት ከሰባት ወሯ ነው። አትቆም አቴድ ምን ይሻለኛል ጨነቀኝ😢
@RahimaMohammed-oz9qw
@RahimaMohammed-oz9qw 5 ай бұрын
የልጄ የዘር ፍሬ አድነው እናቶሎ ካልወረደችግር አለው
@woynshetgebrhiwotkasshun
@woynshetgebrhiwotkasshun 2 ай бұрын
thsnk you
@SahileSebani
@SahileSebani 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@tesfayetadesse9975
@tesfayetadesse9975 2 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን የኔ ልጅ ቶሎ ያለመራመድም ያለ መናገርም ችግር አለበት በህክምና ክትትል መሻሻሎች ቢኖርም መሻሻሎችም እንደዛው አሉ ቢሆንም አሁንም ገና ይቀረዋል።ስለዚህ ምክሮችህ ወይም ህክምናዎችህ ያስፈልጉኝል።
@yordanosebeyene325
@yordanosebeyene325 5 ай бұрын
Thank you doctor gin eske sent geza nw 🌞 sun yemimokut
@KalkidanDegefaw
@KalkidanDegefaw 4 ай бұрын
enamesegnalen doctor lije ketewoledech 2woruwa new tinita betam yaschegiratal min ladirgilat
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
@MichaelGebrekidan-e5z
@MichaelGebrekidan-e5z 5 ай бұрын
Thanks more docter god bless you 🙏
@selamawitteferi3334
@selamawitteferi3334 5 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን!
@habtamuaworku5788
@habtamuaworku5788 5 ай бұрын
Many thanks 🙏🙏🙏
@hiwotmota6166
@hiwotmota6166 5 ай бұрын
Docterye thank you
@shitayeeangasa3854
@shitayeeangasa3854 5 ай бұрын
Thank you doctor I love your information❤
@arisemasielemariam9328
@arisemasielemariam9328 5 ай бұрын
Thank you Dr❤❤
@TsegaHaile-l1s
@TsegaHaile-l1s 5 ай бұрын
Thanks Dr
@tarikenew2614
@tarikenew2614 5 ай бұрын
Thank you Dr
@tigistm.sahilemariam1664
@tigistm.sahilemariam1664 5 ай бұрын
Ye Mussle alemeteniker kehone check asiderigo physical therapy Maserat lije betam lewit ametach may be access kelele KZbin lay feligo maserat. Doctor thank you very much 🎉
@LizaGebreselasse
@LizaGebreselasse 5 ай бұрын
Thanks
@kedirkasim3955
@kedirkasim3955 5 ай бұрын
Dr enamesegnalen
@fantayebade7374
@fantayebade7374 5 ай бұрын
Please Dr could tell me about chiropractors use of for kids? Thank you so much
@እማፍቅርአንቺጠብቂን
@እማፍቅርአንቺጠብቂን 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 5 ай бұрын
Thank u docterye
@MihaelaAndrea-k9d
@MihaelaAndrea-k9d 5 ай бұрын
Please make for us solution of reflux
@ZinashTade
@ZinashTade 5 ай бұрын
ተባረክ
@NardosFikremariam
@NardosFikremariam 5 ай бұрын
Tanks
@HvhvgGcyfgg
@HvhvgGcyfgg 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጀ ልጋግ በጣም ያበዛል መፍተሄ ካለህ ንገረኝ ?
@elzabettilahun1010
@elzabettilahun1010 5 ай бұрын
Tebarek doctor....
@AynalemeHabtamu
@AynalemeHabtamu 5 ай бұрын
Ttanks
@FryatGebremariam
@FryatGebremariam 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የቅንየልና
@azebazeb4252
@azebazeb4252 5 ай бұрын
Thank you doctor god bless you
@ብሩህkids
@ብሩህkids 5 ай бұрын
Amen 🙏 subscribe for more videos and click notification bell to get notified for every video 🙏
@Bazasherbl
@Bazasherbl 5 ай бұрын
❤❤Thank u
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 5 ай бұрын
እናመሰግናልን
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 5 ай бұрын
Please doc one video about teething baby
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
@ፋኖስ-mo3ha4me9d 5 ай бұрын
የወንድሜ የልጂ ልጂ 1/9ወር ሆነው እስካሁን አይሄድም እኔ ጋር አንድ ሰሞን ነው የወለድንው እኔዋ በደም ትሮጣለይ የሷ ፈወር ያለ ነው እንዳናስጨንቃት ብለን ፀሀይ አስመችው እንቁላን ውዝግብ ወዘተ አብሊው ከማለት ውጭ ምንም ልንላት አልቻልንም
@SalamArits
@SalamArits 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍታላት ከባድ ነዉ አዉቀዋለሁ
@SamerawitAdefers
@SamerawitAdefers 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ክ ስለምትሰጠን መረጃዎች ልጄ ስምንት ወር ሊሞላው አስር ቀን ነው የቀረው ግን ምንም ጥርስ አላወጣም ችግር አለው?
@damtewsemeneh6365
@damtewsemeneh6365 5 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የክብደት የሚቀንሱ ምግቦች ለልጆች
@SuzanMundesir
@SuzanMundesir 5 ай бұрын
Selam Dr Leje 8 wer honew gen mulu le mulu yale degaf ayekemetem gen set leje be 6 wer tekemet nber endet new setoch yefetnalu ke wedoch ebakeh meleselegn Dr 🙏🙏
@AbeALEMU-g1e
@AbeALEMU-g1e 5 ай бұрын
Doctor lije 4 ametu gn eha nw bilo manager aychlm gn bedanb yiredagnal sazewm yan ngr yimetal ka afe maftet wuchi mnm chger alyewbatm mn lihon yichalel ebakh bitnelslgn betamm dess yilegnal
@AynalemeHabtamu
@AynalemeHabtamu 5 ай бұрын
Ttanks ❤❤❤❤❤
@hanatakele-xy2qj
@hanatakele-xy2qj 5 ай бұрын
Selam doc lije 5werua new tunchawa dimtsi alew ijuan sitankesakis
@aliciaethioalic3712
@aliciaethioalic3712 5 ай бұрын
Dr sile lijoch filat foot nigerin Ebakih
@ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ
@ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ 2 ай бұрын
ዶክተርዬ የኔልጅ እከ እንድ አመት ድርስ ቁጭነበር የሚለው ልክ ከመት በኋላ ነው መዳህ የጀመርው አሁን አመት ከሶት ወሩ እራሱን ችሎ አይራመድም
@haso7697
@haso7697 5 ай бұрын
Hi Dr. how about flat feet babies?
@RuthHailegebreal
@RuthHailegebreal 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ፎርሙላ ወተት የሚወስድ ልጅ ክረምት ላይ ፀሀይ በማይሞቅበት ሰዓት ፎርሙላው vatamin D ስለሚኖረው ተጨማሪ vitamin D መውሰድ የለባቸውም???
@ብሩህkids
@ብሩህkids 5 ай бұрын
እድሜው ስንት ነው
@RuthHailegebreal
@RuthHailegebreal 5 ай бұрын
@@ብሩህkids 2 ወር
@መባለይኩን
@መባለይኩን 5 ай бұрын
እኔም ጠይቄ ፎርሙላ ወተት ስላለው ከአድ አመት በሀላ አሉኝ ግን ብዙ ሰው ከወተቱጋር ይሰጣል እኔ እየሰጠሀት አይደለም ልጄም እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ነች አንዳንዴ ሰዎች ግራ ያጋቡኛል ለምን አሰጫትም እያሉ
@Fady-xu8zj
@Fady-xu8zj 5 ай бұрын
ዶ/ር ልጄ ብዙ ጊዜ ያስለዋል ትንሽ ለየት ያለ ሽታ ከሸተተው ወዳው ያሰለዋል ሀኪም ቤት ብወስደውም ሹሮፕ ያዙለታል ግን ለቀናት ይቆምለታልጅ ወዳው ታድሶ ያስለዋል በቤት የማዘጋጅለት የይሻለዋል ከህክምናው ብዙጊዜ ወተት ባድ ነጭ ሽኩርት እሰጠዋለሁ ውሀ አፍልቼ አጥነዋለሁ በነዚህ የተሻለ ለውጥ ያመጣል እድሜው ሁለት አመት ከስምት ወር ነው እና አይጎዳውም እኔ የምሰጠው ማስታገሻ
@felegushmeseret3209
@felegushmeseret3209 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ baby land የምግብ አበላል አይነት ለህፃናት ምን ታስባለህ ?
@hanaselemon8487
@hanaselemon8487 5 ай бұрын
Tnx Drye
@saratamiru2822
@saratamiru2822 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@elsa-sy4td
@elsa-sy4td 5 ай бұрын
Doketerye bakihen yenerv chiger weyem yemixil beshita mefithew mendenewww bakinn
@TegeseteMelese
@TegeseteMelese 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር cool&cool baby washing gal የሚል ነው የምጠቀምለት ነገር ግን ችፌ(አላርጂ) ስላለበት ምን መጠቀም እዳለብኝ ማወቅ አልቻልኩም ልጄ ገና 11 ወሩ ነው እባክህ ዶክተር ምክርህን ለግሰኝ
@kedirkasim3955
@kedirkasim3955 5 ай бұрын
Lije 11 weru new eskahun erasun chelo alteqemexem dadem alalem menden new chegeru
@Abayneshtsegaye-ih3hw
@Abayneshtsegaye-ih3hw 5 ай бұрын
ልጀ በጣም ጠንካራ ነች 11 ወር ሁናት ግን 8 ኪሎ ብቻ ነች ከበደት አለመጨመሯ ችግር የለውም
@woubesetbelay9165
@woubesetbelay9165 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@الحمدلله-ذ5ت3و
@الحمدلله-ذ5ت3و 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በናትህ የ5 ወር እርጉዝ ነኝ እናም ወድቄ የአልጋ ጠርዝ ሆደን መታኝ እሚሠማኝ ስሜት ሁሉ ፀጥ አለ ማለትም ይቀሳቀስ ነበር ህመም ይሰማኝ ነበር አሁን ግን ምንም አይሰማኝም😢😢😢
@FikirFikir123
@FikirFikir123 4 ай бұрын
ክትትልሽ ቦታ ሂጂና አልትራሳውንድ ታይ ውዴ
@menbereweldeyohannes
@menbereweldeyohannes 5 ай бұрын
ትንታ በጣም ያስቸግራታል ምን ላድርግ
@getachewalemu5153
@getachewalemu5153 3 ай бұрын
የህጻናት ክብደታቸው 2.5-4 ኪሎ ፣ከ 4ኪሎ በላይ ከሆነ ከፍተኛ አና ከ2.5 ኪሎ በታች ከሆነ ደግሞ ዝቅተኛ ከተባለ የህጻናት ቁመታቸው ? ከ 0 አመት እስከ 5 አመት ያሉ ህጻናት የቁመታቸው ትክክለኛ ነው ለማለት?
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelsolomonKiros
@rahelsolomonKiros 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokebtilahe7337
@kokebtilahe7337 5 ай бұрын
Dr. Yene lij 1 amet ke 4 waru nw gin dadem alalem alkomamim. Gin siwalad tafno nbr bicham hono nebar.
@fafi9850
@fafi9850 25 күн бұрын
Ehhhh ehite be enatsh endet hone lijish
@hindahusen8131
@hindahusen8131 5 ай бұрын
👍👍
@AlmazGtet
@AlmazGtet 3 ай бұрын
እባኩት ዶክተርየ ልጄ የ9 ኣመት ነው ይሰማል ግን ኣይናገርም ጨንቆኛል የሚያውቁት ህክምና ዶክተር ካለ እባኩትን ይንገሩኝ
@AdMm-m1m
@AdMm-m1m Ай бұрын
የጭንቅላት ውሀ የሜያፈስ ቱቦ ገብቶላታል አንገትዎ ቀጥ አይልም ዶክ ምን ትለኛለህ ምን ላርግ
@MeseretAssefa-zc2fh
@MeseretAssefa-zc2fh 5 ай бұрын
ዶክተር እባክህን ጨንቆኛል እህቴ አንድ አመት ከስምንት ወር ሁኖታል ግን አንገቷ መደገፍም መቀመጥም እንዲሁም መቆም አትችልም እባክህ ምን ላድርግ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ 5 ай бұрын
❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@selamnegash5896
@selamnegash5896 5 ай бұрын
ሰለም ዶክተር ከወለድኩ ገና 18 ቀኔ ነው ልጄ በጣም ያለቅሳል ሆዱ ይጮሃል እግሩን እያወራጨ ነው ሚያለቅሰው አጥብቼ ከጨረስኩ በዃላ አስጋሳዋለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም እባክህ መፍትሔ ያልካቸውን ሞከርኩ ግን ለውጥ የለውም አብሬ ማልቀስ ብቻ ጭንቀቱ ሊገለኝ ነው
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 5 ай бұрын
@@selamnegash5896 የምትመገቢው ምግብ ይሆናል ሁሉ ነገር አዲስ ስለሚሆን ሆዳቸውን ይቆርጣቸዋል አይዞሽ ሶስት ወር እስኪሞላው ነው የእኔም እንደዛ ነበር አሁን ስድስት ወር ሞላው አልሃምዱሊላህ
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 5 ай бұрын
😢
@HalaygenatGetaw
@HalaygenatGetaw Ай бұрын
Dእናካልሼምይውስዳልአይረንልጨምርለትዶክ
@KalEndero
@KalEndero 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ 1አመት ከ2ወር ሆኖታል ግን ሳቆመው እግሩን ወደላይ ይሰበስባል አይረግጥም የህፃናት ሀኪም አሳይቼው ምን ችግር የለበትም ተባልኩ ምን ባደርግ ይሻላል?
@elhammustofa531
@elhammustofa531 5 ай бұрын
leje 9 wer hunuatal gin Dade atilim be menfuakek new mitmokrew it's normal doctor
@mimimimi4087
@mimimimi4087 5 ай бұрын
ሰላም ዶር እዴት ነክ ልጄ 9 ወሩ ገባ ግን ዳዴ አይልም ዝም ብሎ መገለባበጥ እጂ ችግር አለዉ?
@SecendFerist
@SecendFerist 4 ай бұрын
ዶክተር ልጄን 6 ወር ድረስ ነው ፀሀይ ያሞኩት ችግር አለው ስለተውኩት? በቂ አይደለም
@JemuShemsu
@JemuShemsu 2 ай бұрын
Adrachu gn yet new
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn 5 ай бұрын
ዶክተር ልጄ አሁን 3 ወሯ ነው ስትወለድ 3 ኪሎ ነበረች እና አሁንም ቀጫጫ ናት በእርግጥ ጡትም ወተት የለሁም እሷም አትባም ከለሊት ወጪ እሱንም በእንቅል መንፈስ ውስጥ ሆና ነው እንቅልፈም በጣም ትቸገራለች እስክትተኛ ማለቴ ነው ጡቴም ስለሚያንሳት ስጋም ካመጣች ብዬ Liptomil የዱቄት ወተት መርኩላት በ2 ወሯ ግነ ወፍ የለም 1 እንቅልፍ ለሚያስቸግራት ምን ላድረግ? 2 ጡት እንድትጠባ ምን ላድርግ? 3 ስጋዋ እንዲጨምር ምን ላድረግ? ስለምሰጠን መረጃ አመሰግናለሁ
@AlimaKasem
@AlimaKasem 5 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏👏👏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 5 ай бұрын
❤❤
@HanaRinmao
@HanaRinmao 5 ай бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠን ምክር በጣም አመሰግናለሁ እና አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ 3 አመቱ ነው እና ወርቀት ካርቶን ሶፍት እየበላ አስቸገረኝ ብዙ ነገር ሞከርኩ ለማስተው ግን አልቻልኩም መፍትሄ ካለህ አመሰግናለሁ
@YenebilEnat
@YenebilEnat 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ይህ እኮ የልጆች ባህሪ ነው ያገኙትን ሁሉ ቀጥታ ወደ አፋቸው ነው ሚወስዱት መፍትሄው እንዳይበሉ መጠባበቅና ወረቅትና ካርቶን መሰል ነገሮችን በቅርብ አለማስቀመጥ ነው እኔ ብዙ ልጆች አውቃለሁ ጫማ ሳይቀር የሚበሉ ባጭሩ ምንም ማይበሉት ነገር የለም ከእኛ ሚጠበቀው ግን እንዲህ አይነት ነገሮችን ከእነሱ በጣም ሩቅ ማድረግ ብቻና ብቻ ነው
@HanaRinmao
@HanaRinmao 5 ай бұрын
@@YenebilEnat ስለ ቀና ምክርሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@NetanetSisay-p4u
@NetanetSisay-p4u 5 ай бұрын
ዶክተር ልጄ 9 ወሩ ነው ምግብ ከበላ ቶሎ ካካይላል ካካበዝላይ ቶሎቶሎ ነው የሚለው ችግር የለውም ወይ
@RahimaMohammed-oz9qw
@RahimaMohammed-oz9qw 5 ай бұрын
ልጄ 1አመት 5ወሩነው የዘር ፍሬው አድነው እስከስት አመትነው መወረድ ያለበት
@RahimaMohammed-oz9qw
@RahimaMohammed-oz9qw 5 ай бұрын
እባክህ ቀጠሮ እያበዙብኝነው ችግር ካለውንገረኝ
@UmmuMahi251
@UmmuMahi251 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ካየከው መልስልኝ ፕሊስ ልጀ 1ወሩ ነው ካካ ሲል በጣም ይቸገራል ሆድ ድርቀት አይደለም ካካው ቀጭኝ ነው እስከ 3ቀን ይቆያል ካካ ሳይል የጣሳ ወተት አልጀመርኩለትም ስለ ሆድ እስፖርት ስለ ሆድ ድርቀት እንድሁም ድርቀት አይደለም የሚሉትን ቪድዩወች አይቻቸዋለሁ ካሁን በፊት የተለቀቁትን የሆድ እስፖርትም አሰራዋለሁ ግን በ3ቀን አንድ ጊዜ ብቻ ነው ካካ የሚለው ሀኪም ጋር መውሰድ አለብኝ
@alemuayini1559
@alemuayini1559 5 ай бұрын
Its normal mami
@simrii7177
@simrii7177 5 ай бұрын
It's normal .. ande ande lijoch gar eske 7/8 ken hulu likoy yichilal.. siweta kalofere;hodu kalabete;masmeles kelealew;metibat kalkenese eyadege sihead eyeteshashale yimetal.. but keep doing the exercise b/cos it's good for your baby
@FikirFikir123
@FikirFikir123 4 ай бұрын
It's normal አትሂጂ ይተወዋል ስፖርቱን አሰሪው
@abrhamSila
@abrhamSila 5 ай бұрын
ዶክተር የኔ ልጅ 10 ወር ሊሆናትነው ጠካራ ናት ግን በሆዷ ስትሳብ ወደኋላነው እሄ ነገር እንዴት ነው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 5 ай бұрын
በአካል ብናያት የተሻለ ነው
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 5 ай бұрын
እኔ ከወለድኩ ስድስት ወር ሞላኝ ቪታሚን ዲ እሰጠዋለሁ መቀመጥ ይሞክራል መዳህም ትንሽ ትንሽ ይሞክራል ነገርግን አንገቱ ትንሽ ወደቀኝ ዘበል ይላል ምክንያቱ ምንድን ነው ምግብ በአምስት ወሩ ነው የጀመርኩት ምሳ ላይ ካሮት ድንች ሽፔናት እስጠዋለሁ ወደማታ አካባቢ አፕል ሙዝ ማጎ እስጠዋለሁ ከእኔ ወተት በተጨማሪ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 5 ай бұрын
@@islamislam-yg7qz ሙዝና ማንጎ ሁል ጊዜ አትስጭ ለጨጓራ አስቸጋሪ ነው 7ወር ሲሞላው በደንብ ይቀመጣል እንደፈለገ ይገለባበጣል 6ወር ገና አልጠናም
@tsionwessenu1259
@tsionwessenu1259 5 ай бұрын
My sister spinach atisichi 1 year eskimolawu dires
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 5 ай бұрын
@@tsionwessenu1259 ለምን ምክንያት እኔ የምኖርው ጀርመን ነው የምሰጠው በተፍጥሮ የተዘግጁ ምንም ኬሜካል የለላችው ከአምስት ወር ጀምሮ የተዘጋጁ ምግቦችን ነው
@YenebilEnat
@YenebilEnat 5 ай бұрын
​​@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀልጅሽ ማሻ አላህ በጣም ፈጣን ነው የኔ ልጅ በ 6 ወሩ አይቀመጥም ነበር እናማ አንገቱን ዘንበል ቢያደርግ አይገርምም ገና በደንብ ስላልጠነከረ ነው ጭንቅላቱ እየከበደው ይሆናል ባጭሩ 7, ወር ምናምን ላይ በደንብ ጭንቅላቱን ቀጥ አድርጎ ይቀመጣል አታስቢ። ሌላው በዚህ እድሜው ማንጎ አይመከርም ትንሽ ቢቆይ የተሻለ ይመስለኛል ማንጎ ለጨጓራቸው በጣም ከባድ ነው እኔም የ 8 ወር ልጅ አለኝ ግን አሁን ድረስ ማንጎ ሰጥቸው አላቅም ሙዝ ብርቱካን አፕል ድንች ካሮት ሩዝ አጃ ምናምን ነው ምሰጠው
@saramehammed1242
@saramehammed1242 5 ай бұрын
ሰላም ዶ ር ልጄ አራት ወሯ ነው ግን አንገቷን በደንብ አትደግፍም
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 5 ай бұрын
ገና ናት ከ6ወር በኃላ ለራሷ ቁጭ ትላለች
@FerahaDawud
@FerahaDawud 5 ай бұрын
የኔ ገና በ9:30 በደንብ ቁጭ አለ አንዳንድ ልጆች ፍጥነታቸው ይለያያል ዝም ብለን እራሳችንን አናጨናንቅ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 5 ай бұрын
@@FerahaDawud ምን ማለት ነው 9:30 ማለት
@FerahaDawud
@FerahaDawud 5 ай бұрын
@@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ በ9 ወር ከ15 ቀኑ ለማለት ነበር
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 5 ай бұрын
@@FerahaDawud ማሻ አሏህ የኔ በ7ወሩ ነው ለራሱ ቁጭ ያለው አሁን 8ወር ከ20ቀኑ ነው ለመዳክ እየሞከረ ነው ለራሱ ይተኛል ተነስቶ ይቀመጣል በቃ ቤቱ አልበቃ ብሎታል አልሀምዱሊላህ ትክክል ነሽ አንዳንዶቹ በ9የሚድኩም አሉ
@BibleTip
@BibleTip 5 ай бұрын
Vtamin D lkrmt bnstachws
@zewditumolla5809
@zewditumolla5809 5 ай бұрын
Thanks Dr
@AynalemeHabtamu
@AynalemeHabtamu 5 ай бұрын
Ttanks
@getachewalemu5153
@getachewalemu5153 3 ай бұрын
የህጻናት ክብደታቸው 2.5-4 ኪሎ ፣ከ 4ኪሎ በላይ ከሆነ ከፍተኛ አና ከ2.5 ኪሎ በታች ከሆነ ደግሞ ዝቅተኛ ከተባለ የህጻናት ቁመታቸው ? ከ 0 አመት እስከ 5 አመት ያሉ ህጻናት የቁመታቸው ትክክለኛ ነው ለማለት?
@AynalemeHabtamu
@AynalemeHabtamu 5 ай бұрын
Ttanks
@GadiseFikru-s9i
@GadiseFikru-s9i 5 ай бұрын
❤❤❤
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН