ወላጆችን በጣም የሚያስጨንቁ ተፈጥሯዊ የሆኑ የጨቅላ ህፃናት 10 ምልክቶች | Physiological symptoms and danger signs of newborns

  Рет қаралды 29,866

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@efratabahru5042
@efratabahru5042 Ай бұрын
አዲስ እናት ነኝ ልጄ የሆነ ነገር ስትሆን እሮጬ ያንተን ቪዲዮ ሳይ መፍትሄ አገኛለሁ ፈጣሪ ጨምሮ የዉቀት ባለቤት ያድርግህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@nahomdani9861
@nahomdani9861 11 ай бұрын
ዶክተር ለእናቶች ትልቅ የአእምሮ እረፍት የሚሰጥ ትምህርት ነው እየሰጠህ ያለህው ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 11 ай бұрын
ወይ ጉድ እዉቀት እንዴት ደስ ይላል ! ዶክተርዬ እውቀትህን ፈጣሪ ያስፋልህ:❤❤
@iskindiranebo
@iskindiranebo 11 ай бұрын
ዶ/ር ስለምትሰጠን ሀሳብ እናመሰግናለን
@EjigayehuDemis
@EjigayehuDemis Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 11 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር
@saynabeman6074
@saynabeman6074 5 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የምትል ዶክተር ነህ ተባረክ ብዙ ጭንቀት አቀለልክልን በእውቀትላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ ልዩ ዶክተር❤❤❤❤❤
@eskindergetachew9738
@eskindergetachew9738 11 ай бұрын
Thanks for share your knowledge doc
@AbebaHailu-ow7zo
@AbebaHailu-ow7zo 5 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ቤት ሆነን ብዙ እውቀት ነው ምናገኘው እግ/ር ይስጥህ
@merulove9515
@merulove9515 2 ай бұрын
D.r በጣም አመሰግናለሁ!
@melkamushitaw1879
@melkamushitaw1879 11 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግንአለሁ ጥሩ መረጃ ስለ አጋራህን
@selimameka5216
@selimameka5216 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🎉🎉❤😊
@betisami336
@betisami336 11 ай бұрын
ደክተር አናመሰግናለን ።ከ Eritrea.
@KitneshAyele
@KitneshAyele 11 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ኑርልን በርታ አሪፍ ትምህርት ነው
@HiwotTsegay-pn8il
@HiwotTsegay-pn8il 3 ай бұрын
በጣም በጣም ኣመሰግናለሁ ደ/ር
@zufanTaye
@zufanTaye 11 ай бұрын
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን፡፡
@fikirteshiferaw2986
@fikirteshiferaw2986 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@dagimdagi8797
@dagimdagi8797 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@ssamrissisay9721
@ssamrissisay9721 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 11 ай бұрын
ለእናቶች እረፍት የሚሰጥ ነገር ነው እያቀረብክልን ያለኸው እግዚአብሔር ይስጥልን
@GenetGizachew-b2k
@GenetGizachew-b2k 11 ай бұрын
Thanks dr
@selammeresa-r8k
@selammeresa-r8k 2 ай бұрын
Selam Dr. Lije ketewelede 1 weru new ena andande wefer yale mirak keafu yiweta ena yankewal wey ayweta betam techenko metenfes yakitewal betam new miyasdebegtew mn yhon?
@bezaseli5625
@bezaseli5625 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዶክተራችን
@YaredTadesse-ks5ym
@YaredTadesse-ks5ym 4 ай бұрын
እናመሠግናለን
@helenkidane7708
@helenkidane7708 11 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ስለ እናት ጡት ወተት በቂ ምርት አለመኖር መፍትሄ ስራልን
@sintayhukassahun
@sintayhukassahun 11 ай бұрын
ewenet new please negeren
@Yoditmaza
@Yoditmaza 8 ай бұрын
Thank you so much really. I learn a lot
@HelenTadesse-r5d
@HelenTadesse-r5d 7 ай бұрын
Thank you so much Doc.
@meazaludego1663
@meazaludego1663 11 ай бұрын
በጣም ገንቢ ምክር ነወ እናመሰግናለን 👍👍
@gjhjff8269
@gjhjff8269 2 ай бұрын
ባጣም ነው ምንወድሕ ዶ/ር እናመሰግናለን
@senibrhane4936
@senibrhane4936 9 ай бұрын
Thank u doctor I really appreciate it
@SenaitGoa
@SenaitGoa Ай бұрын
Enamesegnal doc gin lijen be operason woledkut huli gize tsegurun fitun iyabuwachere ahun degmo mulu sewunetu betam tini nishi shifita alehu lezam beta yakikal tsegurun fitun kezan fitu kelto demi yimesilal lezam kakeke bohala betam yalekisal tutim ayiwosdim muni yishal???? Hadera milash kante felgalehu
@AbediMan-f7e
@AbediMan-f7e 9 ай бұрын
Dok betam enamesegenalen lemetseten mereja hula allah yakoyeh
@Learnnailartwithmahi
@Learnnailartwithmahi 11 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ።
@misrakfeleke5030
@misrakfeleke5030 11 ай бұрын
Thanks!
@Menar4573
@Menar4573 6 ай бұрын
Wow doctor betam new chenketen yakelelkew ❤❤gen teyake aleng kaka siyaschegrew meche mehed aleben doctor ga
@ማህደርጊዮርጊስ-ጐ3ቐ
@ማህደርጊዮርጊስ-ጐ3ቐ 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@DjjDklks
@DjjDklks 5 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ አንድ ወር ከ15 ቀኑ ነው በጀርባው ተኝቶ ራሱን እንደ ማከክ በጣም ያወዛውዛል ለምንድነው? ሌላው ደሞ እብርቱ ወደ ውጭ ወቷል ወይም አብጣል ግን ምንም ፈሳሽ የለውም ይጠፋለታል አሉኝ ችግር አለው ይሆን?
@JiraaMamatube
@JiraaMamatube Ай бұрын
Doctor lije 2 wer nat dnget setazaga tnfash yateratal ebakh
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 11 ай бұрын
ተባርክ❤
@yekieyaenatarsema3307
@yekieyaenatarsema3307 9 ай бұрын
እመስግነለው
@bereketgetahun2520
@bereketgetahun2520 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የምትሰጣቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ እና በትምህርት ወላጆችን ስለደገፍክ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን።የኔ ጥያቄ ልጄ 45 ቀኗ ነው እናም የመጀመሪያዬ ነው ግን ከቀን ወደ ቀን የጭንቅላቷ ቅርፅ በግራ ጎን በኩል እብጠት እና በቀኝ ደሞ ገባ ብሏል እና የተስተካከለ አይደለም ግን ቦታ እየቀያየርኩ ነበር የማስትኛት ከቀን ወደ ቀን ግን እያስታወቀ መጣ ምን ባደርግ ሊስተካከል ይችላል??ማሳጅ ማድረግስ ይቻላል ወይ ስለጨነቀኝ ነው እባክህ መልስልኝ ጊዜው አልፎ በዛው እንዳይቀርብኝ ፈርቼ ነው plss
@fifififi1119
@fifififi1119 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ 20 ቀኗ ነው በጣም ትንጠራራለች ወፈር ያለ ድምፅ እያሰማች በተለይ እንቅልፍ ላይ ደግሞ ካካ ስታደርግ ታምጣለች ግን ደረቅ አይደለም በቀን ውስ3/4ግዜ ካካ ታደርጋለች ጡት ብቻ ነው የምትጠባው እናይሄነገርኖርማልነው ወይ?
@redietarage
@redietarage 11 ай бұрын
Thank you doctor
@freteklefre8424
@freteklefre8424 11 ай бұрын
በጣም ኢናመሰግናለን ክቡር ዶክቶራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeTesiraye-b6k
@DerejeTesiraye-b6k 22 күн бұрын
Dr keweledku 15 qene nw leje kaka lemalet betam yechegeral kakaw yellow ena fesash nw shintunm lemeshenat yasemexewal hospital lewsedew ebakh melselgn tecenqiyalew be mariyam
@fafitube6831
@fafitube6831 2 ай бұрын
selam doc. Lije 10kenua new ena ergbgbitua getmual alugn mndnew
@seadafethi8615
@seadafethi8615 11 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም እህቴ በጣም ጨንቆኛል ልጀ ታሞብኝ 1አመቱ ነዉ ከሁለት ወር በፊት ዲገት ተኝተን የሆነ ዲምፅ ሰምቼ ሰነሣ ሠዉነቱ የንቀጠቀጣል አይኑ ወደላይ ወደታች የላል በግዲ ነዉ የሚተነፍሰዉ ከዛ ሀኪቤት ወሰዲኩት አቁሞለት ስለነበረ ደና ነዉ ብለዉ መለሡኝ የዛሬ ሳምንት ዲጋሜ ሀይለኛ ሙቀት ጀመረዉ ከዛ የሆነዉን ማሰረዳት ይከብደኛል በሀይለኛዉ መንቀጥቀጥ አይኑ ብቻ በጣም ያሰደነግጥ ነበር ያዉ አቀጥቅጦት ሲጠርስ ልቡን ዝግት ያደርገዋል ሀኪም ቤት ሰንደርስ ማንቀጥቀጡን ትቶት ስለነበር መርፌ ወግተዉ መለሡን 😭እና በጣም ጨነቆኛል ከሠዉ አገር ላይ ነዉ ያለሁት ብርም የለኝ አገርም እንዳልገባ ተዘግቷል እና ሢበዛ ፈጣን ነዉ ለደቂቃ ቁጭ አይልም ይወዲቃል ብቻ ዱአ አዲርጉልኝ 😭😭😭😭😭ዶክተር ምን ትለኛለህ
@AbdulkerimReshad-k7k
@AbdulkerimReshad-k7k 11 ай бұрын
ቁረን ቤት ውሰጂው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 8 ай бұрын
​@user-አላህ ያሸረዉ ቁርአን እየቀራሸ ሰዉነቱን አሸት አሸት አድርጊዉpk4vp8gm4w
@mebrico2225
@mebrico2225 11 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጄ ከተወለደ 4ወሩ ነው አሁን ያየነው ችግር የራስ ቅሉ በአንድ በኩል አበጥ/ከፍ ብለዋል ምን ትመክረኝ አለህ? እባክህ ከቻልክ ተሎ መልስልኝ እባክህ🙏
@AlemuBekele-ln5gr
@AlemuBekele-ln5gr Ай бұрын
Dr'yene liji arafaa bafuu yematal mindinaw?
@Nnnnin9035
@Nnnnin9035 11 ай бұрын
Thanks so much Dr. Dr.would give us some hint about baby skin keratosis pilaris and fungi, how can we differe.. it???? My baby has skin rash on his abdomenal skins but it spread date to dates
@lazaeri7278
@lazaeri7278 8 ай бұрын
Hi Dr,Thank you for sharing your knowledge 🙏🏾and I have question please respond me I have son 1year old and he born with haypospedia problem and they sapose to do surgery by now but what they said now is not growing well we can’t do the surgery now but what they can do is first to give Harmon through injection to boost the pinas then if growth they will do the surgery and Am not happy about the hormone As we search in google has side effects in later ,what is your advice Stay blessed
@SuzanMundesir
@SuzanMundesir 11 ай бұрын
Wey Dr betam amesegenalew ❤❤❤
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 11 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ላ አንቴ ይሁን እኔ ምልክ አንዲት እናት ካረገዘች በ ስንታይኛዉ ዎር ክትትል መጀመር አለባት ples
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 11 ай бұрын
Thank u
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 11 ай бұрын
Thank you so much Dr 💓
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
You're welcome dear 😊 subscribe to our channel
@lilimekonnenwoldekidan5317
@lilimekonnenwoldekidan5317 11 ай бұрын
Selam dr. Eyatebu mekenesi yefekedal
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
ጥያቄዎ ግልፅ አይደለም እባክዎ የአብራሩት
@ElsabethLeta
@ElsabethLeta 5 ай бұрын
Doctor lije 3 werua nw semonun tutom tutm embi alechgn mkniyatu mndnew tkusat yelatm ebakh yhen koment kanebebk melslgn?
@HirkoAbera-x4c
@HirkoAbera-x4c 11 ай бұрын
Dr lije 2wer ke 7kenua new Betedegagami Ende shifita neger yiwetabatina kehulet kesost ken behuala migil yizal berasu gize yimeglina yitewatal mn timekregnaleh lehakim lasayat wey?
@Lguama
@Lguama 11 ай бұрын
እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት ያውም ብቻየን ልጀ ስትበረግግ ከእንቅልፏ ሁሉ ትነቃ ነበር ያለቀስኩት ለቅሶ ብሗላ ሁሉም ህፃን ይላል ብለው አረጋጉኝ በተለይ የመጀመሪያ ልጅ ከባድ ነው እና ደግሞ እንብርታቸው መቸ ደርቆ እንደሚወድቅ ብታስተምር ብዙ ሳምንት ሲያልፍ እሚጨነቁ አሆሉ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን
@ZbibaTube
@ZbibaTube Ай бұрын
ዶክተር እባክ መላ በለኝ የኔ ልጅ በሳምት አዴ ነው ካካ ሚለው
@BezaGirma-abresh
@BezaGirma-abresh 10 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጄ 6ወር ሊሞላት ነው ሰሞኑን ሽንቷ በጣም ቀንሷል አንዳንዴ ለሊቱን ሙሉ ሳትሸና ትነቃለች ምን ይሆን ጨንቆኛል ዶ /ር
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 11 ай бұрын
ልጄን ፀሀይ ማሞቅ አልቻልኩም ዶክተርዬ ግን ቫይታሚን Dግን እየሰጠሁ ነው ችግር የለውም ?ተጨንቂያለሁዶክተር
@legesesbhat780
@legesesbhat780 5 күн бұрын
ልጂ ክንዱዋ ላይ ትንሽይ እበጥ ወጣባት እሄ ምንድነዉ
@ayinshetabay8010
@ayinshetabay8010 11 ай бұрын
እባክክን ዶክተር በድንገት ልጄ ፖፖ አልጠቀምም አለኝ በፊት ይጠቀም ነበር አሁን ግን በድንገት ቢወጥረውም እንኳን ዳይፐር ላይ ይጠቀማል እንጂ ፖፖ ስንሠጠው ያቋርጣል ምንሆኖ ነው ምን ማድረግ አለብኝ
@ኡምሀናድ
@ኡምሀናድ 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጀ 1አመት 10 ወሮ ግን ፊቶላይ በመሳም የተነሳ መሰለኝ አጎጎት የሚባል ወጣባት ጉጮላይ ነው ክሬም ታዞላት ነበር ግን ፈራሁኝ ሌላ ነገር እዳያመጣባት በአላህ እዳታልፈኝ መልስልኝ ተምልካችም ምን ማረግ እዳለብኝ ንገሩኝ
@KebedeFeleke-s2i
@KebedeFeleke-s2i 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አሁን ካልከው ውስጥ ተኝታ እጇ እግሯ ይነዝራል አና ደግሞ PHENOBARBLTAL የሚባል መዳኒት በቀን አንዴ ማታ አሰጣታለሁ እና የመዳኒቱ ምክኛት መስሎኝ ነው ምን ትመክረኛለክ
@rebekatesfaye8354
@rebekatesfaye8354 11 ай бұрын
ዶክተር ሰላምእንዴት ነህ ልጄ ምግብ እምቢ አለች በጣም ታስቸግራልች ምን ላድርግ
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z 11 ай бұрын
Welcome 🙏🙏🙏
@HalimtHalimt
@HalimtHalimt 11 ай бұрын
Dr leje 1 weru new tut yetebal normal new semonu kenferu tekroal Yemen meleket new? amesegnalew
@HanaAnemaw
@HanaAnemaw 7 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ሁለት ወሩ ነው እና ምራቁ ይተናነቀዋል ችግር አለው ማለት ነው
@MahiderMulugeta-b9b
@MahiderMulugeta-b9b 11 ай бұрын
Tebareke
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 18 күн бұрын
የአራት አመት ልጅ ምላሱን አያስገባም ብዙ ጊዜ ሲወድቅ ጉዳት ይደርስበታል እና ምላስ አለማስገባት ምክንያቱ ምንድነው
@imudugda7429
@imudugda7429 8 ай бұрын
ዶክተር የ 8 ቀን ልጅ አለኝ ጡት በጠባች ቁጥር ትንታ ና ስቅታ ያስቸግራታል ምን ባደርግ ይተዋታል ?
@hirutlemma6113
@hirutlemma6113 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ 3 ወሩ ነው። እናም በጣም ይፈራገጣል ይንጠራራል ካካው ብዙ ቀን ይቆያል ፈስ ሲፈሳም እንዲሁ። ምን ይሻለኛል እባክህ አትለፈኝ።
@BezaAbebe-gm7fr
@BezaAbebe-gm7fr 11 ай бұрын
selam d/r leje mata mata enkilf tetgnalche ken ken tolo tolo tnkalche tenchalchalche mn yhon mknyatu ebakh
@SenuAlem
@SenuAlem 11 ай бұрын
Good job
@YehuneWagaye
@YehuneWagaye 7 ай бұрын
Dr lije 5 weru new ena baxam yasqemxewal mn madreg alebgn
@NuguseNemeraBalcha-k8r
@NuguseNemeraBalcha-k8r 3 ай бұрын
ሠላም ዶ/ር ልጄ ጡት ሲጠባ በጣም ያልበዋል ችግር አለው እንዴ
@samrisisay9309
@samrisisay9309 11 ай бұрын
በጣም ተጨንቄአለሁ ዶክተር ልጄ 10ወሯ ነው በቀን ዉስጥ 4-5ካካ ታረጋለች እንደ ለሀጭ የሚመስል አይነት ነው ምን ላድርግ?
@haytomer9818
@haytomer9818 11 ай бұрын
ጥርሰ እያበቀለች ይሆናል
@meklitmekonen3185
@meklitmekonen3185 4 ай бұрын
ጥርስ ልታወጣ ነው አይዞሽ
@SeideYusuf
@SeideYusuf 4 ай бұрын
ዶክተር ልጄ4 ወር ነች ሰገራዋ አረንጐዴ ነዉ ምንድነዉ
@tesfayeendale7561
@tesfayeendale7561 9 ай бұрын
dr egr yesete
@Sadeyaabedelahelele
@Sadeyaabedelahelele 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ ሆድን ሲቆርጠዉና ካካ ሲዘገይ የምሰጠዉ ወተር ግሪፕ ነዉ ችግር አለዉ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
ለውጥ ያመጣለታል??
@Sadeyaabedelahelele
@Sadeyaabedelahelele 11 ай бұрын
@@ብሩህkids አዎ ዶክተር ግን እሱን ስስጠዉ ነዉ የሚሻለዉ ቢያንስ በቀን ሁለቴ በሳምንት አራት ቀን ነዉ የምስጠዉ ያለሁበት ሀገር ሆስፒታል ስወስደዉ ጡት በደንብ አጥቢዉ ነዉ የሚሉኝ ያለዶክተር ትእዛዝ ነዉ ከስዎች በመስማት እየስጠሁት ያለሁት አመሰግናለዉ ዶክተርዬ
@ethiopianculturalfoodanddr761
@ethiopianculturalfoodanddr761 11 ай бұрын
Prunes juices is good try it
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf 3 ай бұрын
I wish I knew this 15 years ago
@hebiblgtube6238
@hebiblgtube6238 11 ай бұрын
ደክተር የኔ ልክ አሁን እንዳልከው ካካ ስትል በጣም የመጨነቅ የመንጠረራት በህር ታሳያለች እናም ጉደዩ ስያስጨንቀኝ ወደ ፋርማሲ በመሄድ ጉዳዩን ነገርኩት እናም አንድ ሽሮፕ ቀንና ማታ ትውሰድ ብሎ ሰጠኝ ጉዳት ካለው ብዬም ሰጋው ላሳይህ እንዴ ሽሮፑን
@wintaafewerki5804
@wintaafewerki5804 11 ай бұрын
Pls tell us why children is not fast standing and walking,what is the problem,
@mimimimisho3953
@mimimimisho3953 11 ай бұрын
Bame wnamsginal doktor ❤❤❤
@betelhemkebede4359
@betelhemkebede4359 11 ай бұрын
ዶ/ር ፋሲል የኔ ጥያቄ ልጄ 6 ወር ሆኑዋታል ምግብ ጀምራ ነበር ነገር ግን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ምግብ አልበላም አለችኝ ምን ሊሆን ይችላል?
@meklitmekonen3185
@meklitmekonen3185 4 ай бұрын
ምንም ማሚ ቀሶ ቀስ እያልሽ አብያት አትበላም ብለሽ ከተውሻት አለመብላት ነው ትለምድብሻለች በርች
@millagirma8907
@millagirma8907 5 ай бұрын
ዶ/ር እባክህ የኔ ልጅ አመት ከስድስት ወሩ ነው አሁን እጁና እግሩ ንዝር ንዝር ያደርጋል
@aynalembekele939
@aynalembekele939 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EshetuDamise
@EshetuDamise 13 күн бұрын
የኔ1 አመት ከ 2ወር ነው ግን አልተቀመጠችም መፍተሄ አለው
@zufanTaye
@zufanTaye 11 ай бұрын
ዶክተር ህጻናት በሚያገሱበት ጊዜ የተለየ ሽታ የሚሸተው ምን ሲሆን ነው የ9 ወር
@saramamo2039
@saramamo2039 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@Menar4573
@Menar4573 6 ай бұрын
Endegena embertu wede wuchi wetwal?
@amenkiya7030
@amenkiya7030 5 ай бұрын
ልጄ 1 ወሩ ግን ከተወለደ ጀምሮ ምላሱ ስር ያለው ገመድ መሰል ስጋ ከምላሱ ጫፍ ጀምሮ ነው ጮክ ብሎ ማልቀስም አይችልም
@amaamm-t7i
@amaamm-t7i 8 ай бұрын
ዶክተር በናትህ መልስልኝ ልጄ 2ጡቶቹ ወተት ነገር ይፈርጣል
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 11 ай бұрын
ሌላው ጥያቄ አለኝ ልጆች እንደተወለዱ እስከስት ወር እንደሆነ ባላቅም ሽቶ የተቀባ ሠዉ እንዳያቅፋቸው ይባላል ምክንያቱ ፊታቸዉ ሽፍ ይላል ይላሉ ኢሄ ምን ያህል እዉነት ነዉ ?
@richo5983
@richo5983 11 ай бұрын
ዶክተር እኔ ልጄ 3 አመት ከስድስት ወሩ ኑው ሜውራት ትንሽ ትንሽ ይሞክራል ግን ልሀጭ አለው ምንም ማቆም አማቻለም እና ምንድን ነው ህክምና አለው ወይስ ምን ላድርግ እባክህ የሆነ ነገር በለኝ አመሰግናለሁ
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 11 ай бұрын
ተይዉ ሲያድግ ይተወዋል
@soliyana-i5n
@soliyana-i5n 11 ай бұрын
ውዴ የኔ ወንድም እስከ 5ዓመት እንደዛ ነበር ግን በራሱ ሰዓት ተወው ዋናው ጤነኛ ይሁን
@haytomer9818
@haytomer9818 11 ай бұрын
ሎሚ ማላሰ ይቀንሳል አሉ
@Misrageletu
@Misrageletu 10 ай бұрын
ዶክተር ልጄ 2አመት ከ 7 በተ ወር ነው ሥትወለድ ተፍነ ነበረ አተወረም አሠመም
@TracyPeter-ls3rh
@TracyPeter-ls3rh 11 ай бұрын
Hi doctor pacifier speech delay liyaderg yechilal ye 3amete lije altew alchge
@ብሩህkids
@ብሩህkids 11 ай бұрын
አዎ አልፎ አልፎ ይከሰታል pacifier ከ 1 ዓመት በዋላ መቆም አለበት
@romanbeyene1756
@romanbeyene1756 11 ай бұрын
I totally agreed about pacifier.its cause of speech delying.its happened to my daughter as if now she becomes 4 yrs old but still she did not speak properly .
@mulusintie
@mulusintie 11 ай бұрын
እርግብግቢቱ በጣም እርግብ እርግብ ሥትል እንጥል ወደቀ የሚባለውስ?
@lemelembeki655
@lemelembeki655 7 ай бұрын
ምላስ ለምንድነው ሚያዘጡት D/o
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 133 М.