ጭንቀት ላይ ነኝ!

  Рет қаралды 12,805

Jazmin Dagi - JDcouple

Jazmin Dagi - JDcouple

Күн бұрын

welcome to JDcouple KZbin channel subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🥰🥰
#jd #prank #couple #comedy #habesha

Пікірлер: 82
@Hebetam
@Hebetam 7 ай бұрын
አትሒጅ እሕቴ ስደት በጣም መራራነው አትለያዩ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@mohamedZidan-s7x
@mohamedZidan-s7x 5 ай бұрын
አትሂጂ ማለት ከባድ ነው ነገር ግን መሄድሽ ግድ ሊሆን ይችላል አሳምኚው እንዳይከፋው እራስሽን ጠብቀሽ በርትተሽ ሰርተሽ ለፋሚሊም እያገዝሻቸው ለባልሽም ጎን ለጎን በ6 ወር ወይንም በአመቱ ከካናዳ ቪዛ አመቻችተሽለት አብራችሁ መሆን ትችላላችሁ አላህ ገር የድርግልሽ እህቴ ያሳካላችሁ❤❤❤
@GirumBegashaw
@GirumBegashaw 5 күн бұрын
ጃዝሚዬ በጣም ይወድሻል ያፍቅርሻል 2ኛ እምቱን በቅርብ የቀየረ ሰው ነው። በእሁኑ ስእት ማንም ከጎኑ የለም ብትሔጂ ጥሩ ነውግንጅ ለመሄድ ከመወስንሽ በፊት ሁለታችሁ በደንብ ጊዜ ወስዳችሁ በፍቅር በግልፅ ይህንንስታደርጉ ካላችሁበት ከተማ ወጥታችሁ ችጋገሩ መልካም ንግግር የማይፊታው ችግችግር የለም
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd 3 ай бұрын
አትሂጅ እማ ላችብሎ ሀይማኖቱን ቤተሰብን አቷል አችም በመቅረት ካሽው እሽ አትሂጅ❤❤❤❤
@TsehayAssefa-f8s
@TsehayAssefa-f8s 5 ай бұрын
አትሂጂ እህቴ ከፍቅር ገዘብን አትምረጭ ዋጋ የከፈላችሁበትን ፍቅር አትበትኝ
@TaoBit-l5e
@TaoBit-l5e 7 ай бұрын
የኔ ውድ ስኬትን ለምን ትተይአለሽ እንዳትቀሪ ሂጅ ከወደደሽ ይጠብቅሽ ካልወደደሽ ጦስሽን ማረ ቤተሰብ ሁል ጊዜ ም ትክክል ናቸው ወንድንልጅ አትመኒ ፍቅር ያርቃል እና ያረጃል የቤተሰብ ምክር ግን መፍትሔ ሊሆን ይችላል መልካም ዕድል
@SameeraEth
@SameeraEth 3 ай бұрын
😢እሱስ ትተሺው አርማሬ ሁሉም ባገ ር ያምራል ጠንክረሺ ስሪ
@ekram2819
@ekram2819 3 ай бұрын
እረ እህቴ አትሂጂ እድሜ ቁሞ አይጠብቅም
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 3 ай бұрын
ገና ሰለምቲ ስለሆነ ይከፋዋል ቤተሰቦቹጋ ተራርቆ አቺም ትተሺዋ ከህድሺ ይከብደው ይሆናል በርግጥ አላህ እሱጋነው ቢሆንም ተመካከሩና ሀልፈቀደልሺ ቅሪ ስደት የትም አይህድ ተጋቡ ሀድላይ ሁኖ ወለዱ ከዛ ወጥተሺ ብሰሪ ሀልሆነላቺሁ የዛኔ የሻላል አሁን ትተሺው አትህጂ
@hanakebede282
@hanakebede282 5 ай бұрын
❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷ምን ሖንሸ ውዴ አይዞሽ ፍቅር ከአለ ለሑሉም መልካምነው ከፈለግነው
@KidstKidstmamushet
@KidstKidstmamushet 7 ай бұрын
እህቴ ተይ ይቅርብሽ ፍቅር ይበልጣል እየሆነ ትተሽው ብት ሄጅም አይቀናሽ ግፍ ነው ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@Hadya18
@Hadya18 7 ай бұрын
ወላሂ በመካከላችሁ ፍቅር ካለ ይቅርብሽ እህቴ አትሂጂ ወላሂ በጣጣጣጣጣም ከባድ ነው😢😢😢😢ፍቅርን ላየው ሰው ቀላል አይደለም ወላሂ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 7 ай бұрын
,በትክክል,እህቴ
@Sada-j5u
@Sada-j5u 7 ай бұрын
ስደት እድሜ ነው እሚበላው ለውጥ የለውም 11አመት ሙሉ እድሜየን በልቶኛል አትሂጅ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g Ай бұрын
እደኔእህህህህህህእኔም11አመቴልጂነቴንጭርስአረኩትብቻለበጎነውብየተቀብየዋለሁ
@SeadiSawa
@SeadiSawa 5 ай бұрын
Masha allah des yemil lij naw gin muslim kalhon bezu rqet atihedu canada yishaleshal gin betam mert lij naw ya allah muslim naw balshegn
@JDCouples
@JDCouples 4 ай бұрын
Yeah alhamdulillah 🙏
@senayetjima6450
@senayetjima6450 7 ай бұрын
የኔባት እሳም ተጨንቃለች ግን ጨክንና ሄዳ እሳም እራሳን ስትችል ትውስድህ እይዞህ
@mohamedZidan-s7x
@mohamedZidan-s7x 5 ай бұрын
ግራ ያጋባል እንዲ ብሎ ሀሳብ መስጠት ግን እማ በናትሽ እንዳይከፋው በጣም እንደሚወድሽ እና ካንቺ መለየቱ ስላስፈራው ነው አንቺም መሄድሽ እና የቤተሰብ ኑሮ ለመቀየር መወሰን አለብሽ በቃ ጨከን ማለት ግድ ነው ሰውን እኮ ሞትም ሊለየው ይችላል አብሽር በዪው ትንሽ ግዜ ነው ትወስጂውና መንገዳችሁን በጋራ ታስቀጥላላችሁ
@ነኢመት
@ነኢመት 3 ай бұрын
እሱ ደሞ ቤተሠቦቹን አቶ አች ተለይተሽው አያሳዝንሽም 😢😢
@chfchc8756
@chfchc8756 3 ай бұрын
ኧረ እህቴ ስዴት ባፍጫው ይውጣ እኛስ ባለማወቅ በልጅነት ባለማስተዋል ተስደድን ግን እዛው ትዳር ይዛችሁ ስራ ፍጠሩ አትሰደጅ ስደት መረራ አስከፊ ነው
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 7 ай бұрын
ወላሂ አትሂጂ እደስደት አስከፊ የለም😢😢😢😢
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 7 ай бұрын
ወላሂ ባትሄጅ ካለሽበትሁነሽ ስራ ከሱጋሁነሽ ስሪአላህታያውቅላችዋል
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@brhaneberakie5670
@brhaneberakie5670 5 ай бұрын
ኣሁኑኑ ሰርግ ኣርጉና ቃል ኪዳናቹን ኣስራቹ ከሄደች ያንተን ፕሮሰስ ኣይቆይም
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 7 ай бұрын
,ባአላህ😢😢😢ጥለሺአቲጂ❤❤እህቴ😢😢😢😢😢
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰♥️♥️♥️🙏🙏
@ויאא6
@ויאא6 7 ай бұрын
ሂጅና እሱንም ውሰጅው መለወጥ ግዴታ ነው ግን እንዳትረሽው ፍቅራችሁ መቀጠል አለበት ዋናው ፍቅራችሁ መቀጠሉ ነው አሁን በአለነበት ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ መቀየር አይቻልም እውነቱ ይህ ነው እድልሽን ተጠቀሚበት
@brhaneberakie5670
@brhaneberakie5670 5 ай бұрын
መጌዱን ሂጂግን ፍቅራቹሁን መርሳት የለብሽም እሱኑም ንዳትጎጅ ው
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ Ай бұрын
ምርጫው የራስሽ ነው ህጀ እሱን እወስድሃለሁ ኦ እጠብቃለሁ ኦ አብረው እኖራለሁ ምርጫ ው የራስሽ መሆኑንን እያወቅሽ ለሰው ጥያቄ ታቀርብአለሽ የልብሽ አዋቂ ቱ አቺነሽ
@ነኢመት
@ነኢመት 3 ай бұрын
አትሂጅ በማነኛውም ሀገር ስደት አስከፊነው እድሜነው የሚጨርሰው
@jameelaana8182
@jameelaana8182 7 ай бұрын
❤❤❤
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰♥️♥️🙏
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied Ай бұрын
አትሂጅ❤
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo Ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔
@EkramUmmi
@EkramUmmi 3 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 7 ай бұрын
አይ ፕራንክ የስንቱን ቀልብ ነው የሚሰብረው
@Ududud-vm3jx
@Ududud-vm3jx 5 ай бұрын
አወ ወላሂ
@helentesfagabir3249
@helentesfagabir3249 7 ай бұрын
Yenenat Canada kehone yikrbshi yegebaw sira atito bet atito betam kebad honowal eidegi hula yemiyadr ale eina bizu atebki
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@Hawi123-q4e
@Hawi123-q4e 3 ай бұрын
አትሂጂ ተራርቆ ፍቅር ደስ አይልም
@SaedaSead
@SaedaSead 7 ай бұрын
ቤተሰብ አይጠግቡም ቅሪ
@JemilaKader
@JemilaKader 3 ай бұрын
Atihiji yene qonjoo ke ganzab fqr yibalxal
@SaedaSead
@SaedaSead 7 ай бұрын
እረ አትሂጀ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@fetyakedri
@fetyakedri 6 ай бұрын
ዉዳ አትሂጂ የርቀት ፍቅር ደስ አይልም
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 7 ай бұрын
አትሂጀ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@AjmalAju-hq5nm
@AjmalAju-hq5nm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@MejenTube
@MejenTube 7 ай бұрын
ከልብ ተማመኑ ተዛዘኑ ውስጣችሁን ንፅህ አርጉ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@Nabiat-y1c
@Nabiat-y1c 3 ай бұрын
Sidat hatimeche 😢
@NasriahJordan
@NasriahJordan 7 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥲🥲
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥲🥲🥲
@YasinAdem-k8y
@YasinAdem-k8y 7 ай бұрын
አትሂጅ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@Vip-bp6if
@Vip-bp6if 7 ай бұрын
ሙስሊም ናቸው
@SameeraEth
@SameeraEth 3 ай бұрын
አወ
@fathiaabderahman27
@fathiaabderahman27 7 ай бұрын
እዚህም ሆንሽ እዛ አላህ ያለውን ነው የምበይው እና ቅሪ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
TKUKLU..YNYM.HUSBE.NAWE..LBYTSABE.BY..EDMEYN.CARESKUG...AHUN.26AMTEY..BYTSABE..EHUTEN.WANDMEY..GANZB.ENJY..AYWDUGM...EHUTY..KERY
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰
@ሀዩ27ይቱብ
@ሀዩ27ይቱብ Ай бұрын
አሱ ካላመናበት አይሆንም ካንች ዉጭ ማንም የለዉም
@mareym-gy4ii
@mareym-gy4ii Ай бұрын
አትሂጂ
@SaedaSead
@SaedaSead 7 ай бұрын
አትሐይው
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@umu267
@umu267 7 ай бұрын
ዳጊ ብሎ ሙስሊም አለ እንዴ አንቺ ደሞ ሙስሊም ትመሲያለሽ ??
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ZeharKedir
@ZeharKedir 3 ай бұрын
ዋናው ሙስሊም መሆኑ ነው ሆ ምን አላችሁ ከስሙ ዴሞ ሰለምቴ ነው😊
@umu267
@umu267 3 ай бұрын
@@ZeharKedir ባክሽ አታሽቃብጪ ሰሞኑን ነው የሰለመው አላህ ያፅናው
@ZINTMOHMMEDYoTube
@ZINTMOHMMEDYoTube 3 ай бұрын
እና ካወቅሽ ምን አሶራሽ ስቀጠል በስም አይደለም እስልምና የሚለካዉ በተግባር ነዉ ​@@umu267
@SaedaSead
@SaedaSead 7 ай бұрын
አትሂጀ እረ
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
LBYTSABU.BLASE...EDMISEN.ACRESE ...HYDSEM.ALHYDSEM..EGZABHIR.YFKDLSEN.NWE.MUTNOREW...ARFSE.KUC .BY
@JDCouples
@JDCouples 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🥰🥰.
ጃዝሚንን አሳበድኳት!! #Jazmin and Dagi - JD Couple
24:33
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 14 М.
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
ጥላኝ ልትሄድ ነው #prank #JDcouple
24:35
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 9 М.
ቺት ስታደርግ ያዝኳት #JDcouple #prank #couple
18:41
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 23 М.
ዳጊ ልጅ እንዳለው ደረስኩበት #prank #JDcouple #couples
16:09
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 17 М.
ተዋረድኩላችሁ ዳጊ ግራ ገባው#JDcouple #couple #How
20:34
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 11 М.
ሲጋራ አጭሶ አስደነገጠኝ! አለቀሰች #Prank #JD couple
15:40
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН