KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳጊ ከእናቱ ጋር ተለያየ!🥺😢
20:25
እናቴ እንደዛሬ ተናዳ አታውቅም 🥺
15:58
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Правильный подход к детям
00:18
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
ናሂን እና ዉብዬን Prank አርኳቸው😂 የአመቱ ምረጥ Prank😂
Рет қаралды 60,807
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 91 М.
Dagi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@BusyLine-q1x
Жыл бұрын
ናሂ ለቤተሠቦቹ ያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤
@Sarsartades
Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@admaadma1906
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@admaadma1906
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@وبوي-ع3ي
Жыл бұрын
በጣም
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Жыл бұрын
Ejig betam getan❤
@AsAs-dz6tn
Жыл бұрын
ግን የእዉነት ቢሆንም ዉብዪ እደዚ መሆን ዪለብሽን ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርሽ
@rukiyarukiya3873
Жыл бұрын
ወብየእኮ ጠግባለች አይዳሀ
@taibakeiak
Жыл бұрын
@@rukiyarukiya3873😂😂😂
@AsAs-dz6tn
Жыл бұрын
በጠም
@GhGh-oj4rm
Жыл бұрын
@@rukiyarukiya3873በጣም።ጠግባለች።ታካብዳለች
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
@@rukiyarukiya3873😅😅
@Kamila-zr9qg
Жыл бұрын
ውብዬ እንድህ አይኮንም😢 ናሆም ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር ይለያል💪✅
@ሰኢድ-ሰ7አ
Жыл бұрын
ውብየ ግን ክብር ይኑርሽ ሆ 😊😊😊😊
@ሰኒም
Жыл бұрын
ተላላጠች😂😂
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
Жыл бұрын
ይህ ፕራክ እውነተኛ ስሜታቸውን ለማዋቅ ጥሩ ነው ውብየ ሳይሸታት አፍጫዋን ያዘቺ ቢሆን እኳ አመመህ እዴ ብሎ መጠየቅ እጂ መፀየፍ የለብሽም ናሂ ለሰው ያለው ክብር ደስ ይላል
@SofiaHasnaa
Жыл бұрын
wanaw smetu eko chnqlat lay mew afncha lay aydelem
@helenethiopia
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅@@SofiaHasnaa
@memd7063
Жыл бұрын
😂😂😂
@f8863-z7k
Жыл бұрын
ውብዬ ግን ክብር ይኑርሽ ጌታን ናኒ ምርጥ ወድም❤🎉
@yashikonju8805
Жыл бұрын
የመዳም ሽንት ቤት እያጠበች እንዳልነበረች አሁን ዋሃዉን ይሸታል አላለችም አብየት መሞላቀቅ ወድምየዉ ግን እዉነትም ወንድም ጀግና ለበተሰቦቹ ያለዉ ክብር ያስደንቃል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ አቦ 🙏
@SadNeGase
Жыл бұрын
ውዴድምሪኝ
@yashikonju8805
Жыл бұрын
@@SadNeGase ሰፕስክራይብ አደረኩልሽ እግዚአብሔር ያበርታሺ አይዞሽ በርች ማማየ ❤️
@mekdes-d8o
Жыл бұрын
እዉነት ነው ጥጋብ😂😂😂😂
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
Жыл бұрын
😂😂😂😂ይገርማል እኮ
@habhabshi1493
Жыл бұрын
ልክ ብለሻል 😂ቆሻሻ በያት ታካብዳለችዴ
@heseenhusee1551
Жыл бұрын
ወዬኔኔኔኔኔኔ ወቢዬ ምን አይነት ነሽ የምር በከሜራ ነው ጥሩ ሰው ሚትመሲዬ😢😢
@hamtamyemam6680
Жыл бұрын
ዉቤ ስራት ይኑርሽ ክብር የሚባል ነገር እወቄ
@ስአዲውሎየ
Жыл бұрын
አተ እያለች አካበደችእኮ
@yanetnigusuu1615
Жыл бұрын
ዉብዬ ግን ተረጋግ የምር ናሂ ግን አንደኛ ❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
የዳጊ ምርቃት ምኞት ከእድሜው በላይ ነውኮ የልጅ አዋቂ❤
@TeferiTilahun-b1j
Жыл бұрын
😍😍
@elisabetyohannes5544
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@abonshe9173
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@AsAs-uq2yk
Жыл бұрын
ኤጅ ቦርኮ ነገር አትመነቃቀሪ ባልቴት ነገር
@AsAs-uq2yk
Жыл бұрын
ብዙ ግዜ እያየሁሽ ነው የሆንሽ አሮጊት ነገር
@MohKh-t7h
Жыл бұрын
ምንም ቢሆን ስጋ ነው ሚጠቅመው ውብየ አስመሳይ ሸተተኝ አለች ነሂ ምርጥ ሰው
@tig-dm8pb
Жыл бұрын
ሲጀመር ውሀ ነው እኮ ምኑ ይሸታል
@MadinaMohammad-vk5sk
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳህ😢😢😢😢😢
@taibakeiak
Жыл бұрын
እኮ
@SamreaMama
Жыл бұрын
በትክክል
@SadNeGase
Жыл бұрын
ውዴድምሩኝ
@mrx7631
Жыл бұрын
አችግን አትመናቀሪ ብርቅነውዴ ሽት ብሆንስ ናሂ ትለያለህኮ😅
@hayatyalhamedlla4561
Жыл бұрын
እኮ ብርቅ ሆነባት አረብ ሀገር እሱ ሚያክሉት ይሸናሉ
@SamsungA-od5ez
Жыл бұрын
እኔእሸናነበር ትልቅሁኝየምርሲቀኝ አልነበረም 😢😢😢
@Meriym496
Жыл бұрын
አረ ውብየ የምር ዛሬ ልክ አይደለሽም ጭራሽ ገና ስትገቢ በእግርሽ ይደብራል የምር ክብር የሚባል ነገር አለ 🎉🎉
@milat7486
Жыл бұрын
በፈጣሪ ናሂ ለወድሙ ያለዉ ፍቅር ማርያምን ያስቀናል ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንደናሂ ወንድ ያብዛልን እዉነት ናሂ ባል ስጠኛ ቤተሰብ አክባሪ ማርያምን ቤተሰብ ያለዉ ፍቅር በፈጣሪ ወንድም መከታ ሺ አመት ኑሮ❤❤❤❤
@user-wp4pw1bk8q
Жыл бұрын
ውብየግን ምር ቢሆን የምር ተቀየረች😮😅 ወድሙግን👍🥰🥰🥰🥰🥰
@AhmadAhmad-w5e7o
Жыл бұрын
ውብየ ግን አነጋገርሽን አስተካክይ ሸተተኝ አልሽ አትመናቀሪ ውይ ክብር ይኑርሽ
@merymryana-oy3sz
Жыл бұрын
ወዲም ለካ እዲህነዉ❤❤❤❤❤ናሂ ለቤተሰቦቹ ያለዉ ክብር
@assistanthome578
Жыл бұрын
ናሂ ከልብ ሰው ነህ ለወድምህ ያለህ ክብር ውብየ ውሀው ነው የሸተታት 😅😅
@kg8t665
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@eteenur
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@ፍርዶስመሀመድ-ገ9ገ
Жыл бұрын
አይ ሴቶች ስታጋግል ዉብዬ የስዉ ክር ዩላትም ምን ቢሆን ዋረሳዋ ነዉ😢
@eshetubeyene9557
Жыл бұрын
አካባጅ ሜንጦ ናት
@memomemorial2758
Жыл бұрын
ዉብዬኮ አፍ መቆጣጠር አትቺልም 😏ኤሄ 2ኛ ዙሪ ነው እኔ አየዉት 😏
@ብርቄገብረኤል
Жыл бұрын
ዉብዬ አከብርሻል ግን ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርሺ ፕራክ ስታደርጊ ብቻ ነዉ ጥሩ ስዉ እምትሆኚዉ ? ናሂ ለሰዉ ያለህ ክብር እግዚሐቢሔር ልብህን አይቀይረዉ👏👏👏😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
@SadNeGase
Жыл бұрын
ውዴድምሪኝ
@bazawitalmeamen4643
Жыл бұрын
የምር አልጠበኩም ከሷ ይሄን እኔም
@sitrazee13
Жыл бұрын
ምን አለች እንደ ትንሽ ወንድሟ ነው አታራርቋቸው
@hayat5746
Жыл бұрын
ዉብዬ እንደኔ ያናደደችው ማነው👍👍👍👍👍
@ብርቄገብረኤል
11 ай бұрын
@@SadNeGase እሺ🙏😘
@ComCell-gy4xs
Жыл бұрын
ምንም ቢሆን ሥጋ እሥዋ አፍጫዋን ያዘች ወድምየው ጡሩ ሠው
@semegntefera3607
Жыл бұрын
አናደደችኝ
@ከሚላተስፋኛዋ
Жыл бұрын
እኛሴቶች ትንስነገርእንጠየፋለን ወንዶች ግድየላቸውም ለዛነው😂😂😂😂
@Jam-km4cy
Жыл бұрын
በጣም እኔም አናዳኛለች ደሞ ውሸታ ይሸታል ማለታ ውይይይ ማካበድ
@sameraassen3690
Жыл бұрын
@@Jam-km4cy😂😂😂😂
@heseenhusee1551
Жыл бұрын
በጠምምምምም 😢😢😢ምን አይነት ነት ቢላህ
@salamhiru3375
Жыл бұрын
ወድም ጥላ ነው እኮ ልብስ አመጣለት❤❤❤❤❤
@تتتننز-ع8ض
Жыл бұрын
ውብዬ ክብር ይኑርሺ ናሂ ምርጥ ሰው የእውነት ሰውነህ አሞት ሊሆን ይቻላል ብለሽ ማሰብ አለብሽ
@jamilajamila755
Жыл бұрын
ለወዲሙ ያለዉ ክብር ❤❤ ወብየ ግን😊😊😊
@የፍቅርሀገር
Жыл бұрын
ናሆም ይለያል ለቤተሰቦቹ ያለዉ ክብር ፈጣሪ ይባርክህ
@ttinaabate9710
Жыл бұрын
ናሂ ግን ትለያለህ የምር ሰውን እምትረደው ነገር አሞህ ነው አላለም የኔ ሚስኪን እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጥብህ ውብዬ ግን ጉፋን ይዞሽ እዴት ሸተተሽ አረ ታይ ግን 😂😂😂
@SadNeGase
Жыл бұрын
ውዴድምሪኝ
@fatmahhhhh5447
Жыл бұрын
የተማረ ነዋ
@سارهمحمد-ط2ي2ي
Жыл бұрын
አይ ዳጊ ዉሀውን ሲያረግማ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂 ደሞ ህጻኑ ዳጊ ሲስቅ የተዝናናውስ የኔ ጌታ እድግ በልልን ❤❤ዳጊም እደዛው ናሂ መልካም ሰው ውብዬም እደዛው ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@bitewm7998
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን❤❤❤ ዳጊ ጎበዝ በርታ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
Жыл бұрын
የወንድም ክብር ይለያል ❤❤
@hiwathabti1620
Жыл бұрын
😂😂😂 አረ በሳቅ ውብዩ ውሀው ነው የሸተታት😂😂😂 ዳጊ በረታ❤❤❤❤
@ሰብለዘተዋህዶ
Жыл бұрын
ዉብዬ ግን የእዉነት ሸንቶ ቢሆን እንደዚህ ነው የምታናግሪዉ የእዉነት አንዳንደዬ ሊፈጠር ይችላል ግን አነጋገርሽ በጣም ደስ አይልም ናሂ ግን አነጋገሩ በትክክል መረዳት የሚችል ነዉ በእዉነት ደስ ይላል
@tsionzena3393
Жыл бұрын
ውብየ ተረጋጊ አንዳንዴ ያለፍንበትን እናስታውስ ምንም ኖርማል ነው ናሂ ግን ተባረክ.
@AdeyAbebaw-s3f
Жыл бұрын
በጣም ለቤተሰቦቹ ብቻ አይደለም ለግዳ ሁሉ ያለው ክብር ሰው ወዳድ ነው በጣም ይገርመኛል
@sikosilo7977
Жыл бұрын
የሆንሺ እርጉዝ የመሰልሺ ስታስጠይ ውብዪ ተብዪዋ ምን ትመስላለች ያአ አላለችም ምነው የነበርሺበትን እርሳሺው ናሂዪ ተባርክ ወንድምዮው ለሰው ክብር ያለህ ሰው ናሂ
@dhhdhdhe26
Жыл бұрын
ወይኔ ናሂ ለወንድሙ ያለውፍቅር ይለያል
@የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ
Жыл бұрын
@😂😂 ዉብዬ ይሸታል 😂😂የታዘብሁት ነገር ቢኖር ሳይሸተን ይሸታል የምንለዉ ነገር አይ ሰዉ ከቱ ነን 😢
@lalisammohabbath-ud4ck
Жыл бұрын
ውብየ ለባልሽ ቦተሠቦች ኮብር ይኑርሽ የምር ክብር ደባችን ባህላችነው የባልን ወገን ማክበር አለብሽ እኔበጣምነው የምወዳቸው ከሄሉ ጀምሬ በውነው ቃልየለኝምለነሡ ቤተሠቦች
@ሰኒም
Жыл бұрын
ውብየ ግን እርጋ በይ አትመናቀሪ ናሁም ነሁም ግን ጉበዝ ነህ ለወንድምህ ያለህ ክብር
@ውድነሽተፈሩTouTuba
Жыл бұрын
😂ውይ ውብዬ😅😅😅 ተመናቀረች
@Edeneye21
Жыл бұрын
እኮ
@taibakeiak
Жыл бұрын
@@Edeneye21😂😂😂
@wedetwedet705
Жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ ጠግባለች ስታስጠላ ቢሆንኳ እንዴት ታበሻቅጪዋለሽ እድሜለ ናሂ አጥግቦሽ ነው ጥሩ ልጅ ስለሆነ
@abibeyene8492
Жыл бұрын
እረ ኳመንተሮች ተረጋጉ ለመዉቀስ አቸኩሉ ሆ
@yeshieseta
Жыл бұрын
አቤት ውብዬ ኮቻ ታዘበሽ ሳይሸታት በጣም ይሸታል እያለች ታንቋሽሸዋለች አይ ፕራንክ ትንሽ እንኳን አትጠራጠሪም😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ኮቻ ሰርተህላቸዋል በርታ
@SadNeGase
Жыл бұрын
ውዴድምሪኝ
@kidist_tube1
Жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂 እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hayatalain7557
Жыл бұрын
ልክእደህቱ😂😂😂😂😂የሄሉወድም አይደል😊😅😅እደት መላይጣ
@ياالله-د6ب
Жыл бұрын
ሚስት ተብየዋ። እንደት እንደት ነው እሚያረጋት ባዳ ባዳ ነው ወንድም መከታ ነው😅😅
@ffttt8353
Жыл бұрын
ትክክል
@samrisamri1217
Жыл бұрын
ሸት ገማኝ አለች አይባለም ሸንት አፍ እሚያሰዝ ነው 🤔
@mayakabsh5515
Жыл бұрын
Bትክክል❤
@gdhdg3660
Жыл бұрын
በትክክል
@ስአዲውሎየ
Жыл бұрын
በጣም ቪዶወላይነው ጨዋ የሚመሰሎት
@MdMeeqa-tr1zo
Жыл бұрын
አይ ውብየ አንችስ አሸኝም ወልደሻል የልጅሽን ብዙ እያደረግሽ አይደል ክብር ይኑርሽ
@Fanta12w3f
Жыл бұрын
ናሂ ተለያለህ ለቤተስብህ ያለህ ፈቅር እግዜቤሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@meretechhassni305
Жыл бұрын
ናይ አንዳኛ እኮ ለቤተሰቡ ያለው ክብር ጌታን ጀግና ነህ❤❤😀😀
@khadijajamal-e2n
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ziadailike4909
Жыл бұрын
ናሂ ለወድምህ ያለህ ክብር ዋው ውብዬ ግን ውድምሸ ቢሆን እንዲ ባልሆንሸ ነበር
@ميروميرو-ز5ن5و
Жыл бұрын
ምነው የኣረብ ሽንትቤት ኣላጠቡኩም ኣልክሳ ጊን ውሃው እንዴት ሸተተሽ ናሂ ግን ወንድም ብሎ ዝም ❤❤
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
ናሂ ማርያምን ምርጥ ወንድም ትለያለህ ውብዬ ግን አታከብሪም ሰዉ ይገርማል
@betelehimababa6487
Жыл бұрын
ናሂዬ ለቤቴሰብ ይለ ክብር ሰለደንቅ አላልፈም ውቤ ግን ክብር ብስ ነሽ ስታስጣይ ገና ከመግበቱኃ አፈንጨሽን ይዝሽ ምንም ብፈጣረ ለናሂ ቤቴሰብ ክብር ይኑርሽ🥺
@SadNeGase
Жыл бұрын
ውዴድምሪኝ
@ethiopianloveh152
Жыл бұрын
ማርያምን ናሄ የምር ስው ነው ውብየ ግን በዚህ እደሜሽ ውሀ ሽተተ ማለት አይከብድም 😂😂😂😂😂
@YelamMesela
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@genethabeshawit371
Жыл бұрын
😂😅
@woyay2095
Жыл бұрын
በዚህ እድሜሽ 😂😂😂😂😂😂 እድሜ አይወስን 🎉
@ميروميرو-ز5ن5و
Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@GiiRu
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hennaballat4489
Жыл бұрын
ዉብዬ ለምን አደግፌዉም ለአንቺ ያግዝሻል እኮ ዳጊ😊
@zina5085
Жыл бұрын
ዳጊ እኮ አንበሳ ነው እንደእድሜው አይደለም ወንድ❤❤
@AsAs-dz6tn
Жыл бұрын
እኔ ሰየት ዉብዪ አድ ቀን ክብር ሚበል ነጋር ዪለትም የሰዉ ልጅ ሚፈልጋዉ ምግብ ሰይሆን ክብር ነዉዉዉ።አቺ ግን እዉነትም ቢሆን የሰዉ ልጅ ሽት ሚሸነዉ በትልቅ ወይም በትንሽ አደለም ።እኔ ራሱ የልጅ እነት ነኝ ግን በተኘሁበት ሸቴ ጥርግ አድርጌ ከሸነሁ ቧኋለ ነዉ ማቁዉ
@Ty23r
Жыл бұрын
ውብዬ እደኔናት ሥቅቅ አለች ሳይሸታትም ሸተተኝ😂😂😂
@poomon-vw7ux
Жыл бұрын
የውብዬ ውሽት ግን ይሸታል አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@taibakeiak
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@khadejatasfaa6433
Жыл бұрын
ገና ቪዲዮው ሳልጨርሰው የሚስትዬው ማሽቃበጥ ቱ ደሮም አትመቸኘም ለናሂ ስል ነው ምከታተላቸው ዳጊ በርታ❤
@bmm3152
Жыл бұрын
ዉብዬ ክብር ይኑርሺ እጅ እንዴት እንዴት ነዉ ምየራግሺ ኡነት ብሆን ኡከን እንድ መሆን ዬለብሺም የሰዉ ልጅ ልየገጥመዉ ይችለል ክብር ይኑርሺ
@rhamethabtemuyoutube7632
Жыл бұрын
ናሆም ይለያል የምርምርጥወንድምጀግናእናትአባትያሣደጉት ❤❤
@Selamkassa-iv7vj
Жыл бұрын
ልጀን እዳትነካ አላለችም አቤት አመነጫጨቅዋ ናሂም ምርጥ ወድም
@SawdalaveSawdalove-jb2lx
Жыл бұрын
ወድም ይኑር መከታነው ሚስት ተብዬዋ ግን አስጠላችኝ እዴትእዴት ተመናቀረች ሆ
@hawwahawwa7581
Жыл бұрын
ናሂ ግን የወንድምነት ጥግ ነው ያየሁት ይህንን ቪደው ላይ ውብየ ግን ክብር ይኖርሽ ምክንያቱም መቻል አለበሽ
@زهراءامسميه
Жыл бұрын
የዳጊ ምርቃት ለሰደተኛው ሁሉ ይደረግልን አሜን በሉ❤👍😘
@نتتححح-ي4ر
Жыл бұрын
ናሂ ለወንድሙ ላለዉ ፍቅር
@zone8505
Жыл бұрын
ገበ ገበ በሉ የመደም ቅማሟች ዘሬ አንደኘ ነኝ ቤቱን ለነጣጥፍለችሁ😂😂😂😂🛋🛋🛋🛋🛋🛋🛋🛋🛋🛋🛋🛋🛋☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂ዳጊዬ ምርጥ ፕራንክ❤❤❤❤
@litshwalslc5478
Жыл бұрын
ናሂየይ ወንም ማለት እንደዚ ነው ናሂ የኔ ምስን❤❤❤❤
@ZabibaA-w4c
Жыл бұрын
ተይ ውዮብየ ናሆምን አከካህ አይሸትም አላልሺውም ዛሬ ግን አፍጫሺን ያሺ አይ ፍጨ😂😂😢😢
@نتتححح-ي4ر
Жыл бұрын
ዉብየ ምነዉ ተመናቀርሺ
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
ደግ አደረካቸው ሁሌ አነሱ ነበሩ የሚያደርጉህ😂❤ናሂ ዛሬ ትግስተኛ ሆነ ለዱላ ሳይጋበዝ በውብዬ ባሰ ቁጣው😊
@ሰራዊትየእንሴኖልጅዩቱብ
Жыл бұрын
ወደ ደምረኛ እኔንም እሸ
@ZakeyaKaram-nm9ji
Жыл бұрын
ሲያንሳችሁ ነው እነ ውቤ ዳጊ ብትደግምልን ኢሄ እኮ ምንም አላናደዳቸውም እኮ😂😂😂
@MesiMis-mu3es
Жыл бұрын
ትገርሚለሽ አች ወድንም😢😢❤❤❤❤❤❤
@sparkuser136
Жыл бұрын
❤❤አይ ዳጊ ትንሹ ዘና እኮ ነው ምታረገኝ❤
@rabiarabu3985
11 ай бұрын
ሰው እኮ ተኝቶ ብዙ ነገር ያጋጥመዋል ደሜን የሰው ደህና የለውም ለካ አፍንጫዋን ይሸታል አላለችም ወይ መጠየፍሽ ገረመኝ ናሂ ግን ምርጥ ሰው ተጨነቀ እኮ
@mastewalsimachew8385
Жыл бұрын
ውዶቸ ዛሬ እኮ ልደታናት እኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ስላገራችን ጥሩ ነገር የምንሰማበት የታምመ ምርቱን ያጣ ወረቱን የተራበ ጥጋቡን ገበሬው ምርቱ የሚፍስበት ወርይ ሁንልን
@Maqdas-n7k
Жыл бұрын
እሱን ከወደድሼ ዳጊንም ውደጂ አይይሰው❤❤❤❤❤❤ይገረማል
@zaynadnshukrie754
Жыл бұрын
ውብዬ ደሞ አከበሽው ምንም ሰይሸትሽ ወሃ ይሸተል እንዴ. በበዬ እድግ በል ፋጠሪ ያሰድግህ ❤
@foziyatube4807
Жыл бұрын
ዉብየ ክፉነሽ ዛሬ ታወቀብሽ ወድሙግን ያለዉ ከበሬታ
@habtemayenew7040
Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ዳጊ ኧረ እንዴኔ በሳቅ የሞታቹህ የት ናቹህ ወይ ዳጊ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-li4xx6ke1r
Жыл бұрын
ውብየ ግን እንድህ አይኮንም ባባየ የኔሜስኪን ደሞ ወደ ዳጊልሂድ እያለ የኔአባት❤❤❤❤
@nas7117
Жыл бұрын
ማነው እደኔ የዳጊ ሳቅ የሚስቀው😂😂😂
@galzamgal7940
Жыл бұрын
ዳጊ ሰራህላቸው ናሂለቤተሰቦቹ ያለው ክብር ዋው👍👍👍👍👍
@Mitatubegt
Жыл бұрын
ዉብዬ እውነት ብላ ደንገጠች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣💜💜💙🥰
@MeselechSeyfu
Жыл бұрын
አፍ አለው ብለሽ ታወራለሽ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርሽ ክብሬ ብስ😊😊
@munatube4818
Жыл бұрын
እንዴት እንዴት ነው የምታወራው ክክክክክክ
@mawaysh
Жыл бұрын
ወየው ዳግ ላች የተለዬ ፍቅር አለው አች ምነው አካበድሽ አሞትስ ቢሆን እዲህ ነው ምታመናጭቂው? ናሒ ጎበዝ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር
@Dani-l3l3m
Жыл бұрын
በዚ ሁኔታ ቀዝነሀል ማለትነው አላለም ናሂ🙆🙆😂😂😂😂🙈🙈🙈😁
@JjJj-lq5x24g
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@sntayehuahmed8530
Жыл бұрын
እናትህንና አባትህን አድረጋቸዉ ዳጊ በርታ የልጅ አዊቂ
@FhfGnf-tn6sm
Жыл бұрын
የዉቤ ዉሸት ሸተተኝ ብላ ምታፍነዉ😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ሆይ
@FhfGnf-tn6sm
Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ዳጊ እናንተን ያስተምራል ጀግና ነዉ
@aynaleme-h5j
Жыл бұрын
ናሂ ነው ያሳቀኝ ደሞ በዚህ አይነት ቀዝነካል ሲል ነው ያሳቀኝ ሲቀጥል ውብዬ ቀወጠችው😢😢😢😢
@GgGhh-cl5jv
Жыл бұрын
ይሸታል አላለችም ጉድ...^^Nahiye የኔ ልዑል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wjhwhejej8255
Жыл бұрын
ሽታም አላለችም ውብየ😂😂😂😂❤❤❤
@BduvdhdhdNdbvdhdh
Жыл бұрын
ዳጊ ለዉብየ በጣም ነው የማክብራት ኣንቺ ልክ አንደ ትንሽ ወንድምሽ ኣኽብርት ዉብየ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@ZizuJemal-d5i
Жыл бұрын
ውቤ ግን ውሸትሽ በጣም ይገርማል ይሸታል ኣላለችም 😮 ምን ነው ወንድምሽ ቢሆን እንደዚህ እንደማትይ እርግጠኛ ነኝ ምን ነው ያጋጥማል እኮ ተመናቀርሽ ቱ ኣይ ሰው!! ስጋ ስጋ ናት ናሂ እውነት ኣደንቃሃለሁኝ
@Jam-km4cy
Жыл бұрын
በጣም አናዳኛለች ውሸታ ይሸታል ማለታ
@SabrinaAli-d4m
Жыл бұрын
lejetewa asemsaye nate
@yashi9994
11 ай бұрын
ምን ነው ፈራሽ በስባሽ ገላ ይዘሽ ሰውን መፀየፍ አይደብርም አታስመስይ የእውነት ዳጊ በጣም ይወድሻል ወንድምሽ ቢሆን እንዲ አትይም ቆይ የምር ቢሆን ምን ልቶኚ ነው ሰው ተሰባሪ ነው ስረአት ይኑርስ ለሰው ልጅ ኤጭ ምነው እቴ አውቅ ባይ መፃፍ አጠበች አሉ ያገሬ ሰው ዳጊ በርታልን ውብዬ ለንግግርሽ ለከት ይኑረው
@ekram2819
Жыл бұрын
አይ ናሂ እደት አመለጠህ አላለም 😂😂😂😂😂
@Ggg-gz3vu
Жыл бұрын
ውብዬ ቢሆንካ ያጋጥማል ብለሽ ማለፍ ነበረብሽ 😡ናሁም ግን ለቤተሠቦችህ ያለህ ክብር ይጨምርልህ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@SelmanSeid-ip5wk
Жыл бұрын
አሄን ያክል እምትሆኒው እዉነት ቢሆንስ በህመም ምክንያት (በተፍጥሮ እዲህ ያጋጥማል ለሞራን እኩዋን ቱ ፅየፋ
@zdethiopian499
Жыл бұрын
እዉነት ቢሸነም እደዚህ አይባልም ዉብዬ አጋጣሚ በህልም እነ በህመም ምክንያት የሚፈጠረ ነገረ ስለሆነ ወደ መፍትሄዉ። መሄድ ነዉ እጂ ይሸታል ተብሎ ማስደንገጥ አያስፈልግም
20:25
ዳጊ ከእናቱ ጋር ተለያየ!🥺😢
Dagi Tube
Рет қаралды 101 М.
15:58
እናቴ እንደዛሬ ተናዳ አታውቅም 🥺
Dagi Tube
Рет қаралды 105 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
22:10
የዳጊን ፀጉር በመቀስ ቆረጥኩት ለመጀመሪያ ግዜ Prank አደረኩት😂
Dagi Tube
Рет қаралды 69 М.
38:32
ዉብዬን ያስለቀሰዉ የእናቴ ቁጣ
Nahi Tube
Рет қаралды 243 М.
22:08
ተመለስኩ💔 ቤተስብ አልተቀበሉኝም
Helu Tube
Рет қаралды 238 М.
11:38
ናሂና ዉብዬን ባልጠበቁት prank አደረኳቸዉ😱
Dagi Tube
Рет қаралды 110 М.
17:47
ናሂና ዉብዬ ዳጊ ፊት ተጣሉ እንደዛሬ ተጨንቆ አያዉቅም!
Nahi Tube
Рет қаралды 112 М.
19:05
አባቴና እናቴን ለመጀመሪያ ግዜ ሁለቱን Prank አርኳቸው🤣
Dagi Tube
Рет қаралды 66 М.
29:39
ዳጊ ውብዬን ሊያወራ መጣ 😱ከባድ ፀብ ተፈጠረ🥺😭
Nahi Tube
Рет қаралды 59 М.
25:54
ሳታገቢ ከቤት አቶጪም እናቴ ተቆጣችኝ😱
Helu Tube
Рет қаралды 49 М.
18:29
ለዳጊ iphone ተገዛለት!🥳🥰 {እናቱ ናት🥹}
Dagi Tube
Рет қаралды 73 М.
25:18
ዳጊ ውብዬን አሳቀቃት! አንቺ ሽሮ ብዪ ለናሂ ፒዛ 😭ናሂ ዳጊን በጥፊ አጮለው😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 129 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН