ጨቅጫቃ ሚስት !! አዲስ ለየት ያለ የገጠር ኮሜዴ ድራማ ( chekchaka mist adis yegeter comedi drama)

  Рет қаралды 79,421

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
Kegeriba( at the back) yalew sound yirebishale tewitu ,enate bekie nachu, sirachew yibekal ,sirachehu yibekal.
@trueHero495
@trueHero495 Жыл бұрын
ማጀቢያውን ሙዚቃ እና ሳቅ አቁሙ። እንደበፊታችሁ ስሩ
@Turinafa
@Turinafa Жыл бұрын
በርቱ በጣም ጥሩ ትወና ነው ትርጎ አሻሽላለች እውነት በጣም ነው ምወዳችሁ ባህላችን እንዲህ ሲገለፅ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት አያጠብቀው አያሌው ደምሴ ትቨይን ትርንጎ እንዲሁም አያሞላ በጣም ምወደው ሰው ነው
@woredekalmekonnen7235
@woredekalmekonnen7235 Жыл бұрын
ከጀርባ ያለውን ሳቅ እና ክላሲካል ተውት በጣም ያስጠላል
@abebechtekele6014
@abebechtekele6014 Жыл бұрын
ማጀቢያው ሙዚቃ ቢቀር
@derejemekonnen9179
@derejemekonnen9179 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ በጣም ነው የወደድኩት thanks
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
የጠገበ የቤት አህያ እረግጦኝ በፊትም በሗላም ነም እሚራገጥ
@sinamawmensur7436
@sinamawmensur7436 Жыл бұрын
ገና አሁን ሊደብረኝ ነው።በቤቶች ድራማ የጠላሁትን ማጀቢያ ሳቅ እናንተም ጀመራችሁት?በሉ እንዳይደግማችሁ ያስጠላል
@emu4249
@emu4249 Жыл бұрын
2ኛ ነኝ መጣችሁ የኔ ቸኬሌቶችክክክክክ ወይኔ ትበይኔ ስራሽለት አህያ እርግጦኝ አላለችም አያሌውን አህያ 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆
@mmmm6537
@mmmm6537 Жыл бұрын
🤣🤣😂🤣😂
@drfetf8988
@drfetf8988 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ሰላማችሁ ይብዛ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@talm6938
@talm6938 Жыл бұрын
97b9657
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ Жыл бұрын
ወላሂ ስወዳችሁ በርቱ 😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 9 ай бұрын
ወይኔ ድራማ መሆኑ ጥሩ 😅አይለኛ ሴት ለትዳር ምርጫ ልትሆን አትችልም እፉ ነገር እፈራለሁ እመቤቴን ናምታኝ አለች እግዞ
@bizualemu1816
@bizualemu1816 Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ ጠብቀዉ አተ ፈሪ እደዛ ፎክረህ 😅😅😅😅 ትርጎ ጎዝነች 😅
@wubitadane958
@wubitadane958 Жыл бұрын
ክላሲካሉ እና ሳቁ የገጠር ለዛውን አጠፋው መሰለኝ።ብቻ ደስ አይልም።
@mesfinterefe1122
@mesfinterefe1122 Жыл бұрын
ትርጎ ጠግበሻል ልክ የሚያስገባ ባል ይስጥሽ 💪💪💪💪
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
🤣🤣🤣
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የምር😂😂😂😂
@Ali-e7c4f
@Ali-e7c4f 9 ай бұрын
ደሥ ይላል
@luchiagebremeskel5891
@luchiagebremeskel5891 Жыл бұрын
🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇷
@figther5357
@figther5357 Жыл бұрын
ማጀቢያውን አቁሙት እንደ ነበረው አድርጋቹህ ስሩት ወንድሞቼ እወድሀቹሀለው
@samid7363
@samid7363 Жыл бұрын
ውድድድ
@tuba9437
@tuba9437 Жыл бұрын
KKKKKKKKK😅😅😅😅😅
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
If u use sound at the back after this, we forced us by unscriped ,dislikeand report.
@binyamkiros4979
@binyamkiros4979 Жыл бұрын
ማጀቢያ ሙዚቃውን እና የሳቁን ድምጽ አሁኑኑ አጥፉ ናቹራል ነው ሚያምረው
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 6 ай бұрын
ኧረ ትርጎ መጥኔዉን ይስጥሽ ኧረ 😂😂😂😂😂
@aynadissaynadiss7490
@aynadissaynadiss7490 Жыл бұрын
ማጀቢያውን በናታችሁ አጥፉት በጣም ያስጠላል
@ካሣነሽ
@ካሣነሽ Жыл бұрын
ሳቁ እና ሌላኛው ድምፅ አጥፉ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
ሃይታል. ነዉ. ቸክቻቃ. ሚስትም. ባልም. አግዞ.😅😅😅😅
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች
@asmsasma9396
@asmsasma9396 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@woredekalmekonnen7235
@woredekalmekonnen7235 Жыл бұрын
Kejerba yalew natural yewofoch dimits betam harif nw
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
በትክክል ይርብሸል
@خضرامحمد-و3ت
@خضرامحمد-و3ت Жыл бұрын
👍👍
@alebachewyimer7953
@alebachewyimer7953 Жыл бұрын
astemariy new
@sintayehu751
@sintayehu751 Жыл бұрын
አየርበሻችሁን ነው
@የኔብቻ-ጀ6ወ
@የኔብቻ-ጀ6ወ Жыл бұрын
አረ ሳቁ አስጠላ እንደ በፊታቹ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ Жыл бұрын
ዘፈን እና ሳቅ አውጡ
@tolosalakew4803
@tolosalakew4803 5 ай бұрын
1
@bxhdjjjhsheheh4702
@bxhdjjjhsheheh4702 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት Жыл бұрын
ማጀቢያዉን አስተካክሉ እንደ ድሮዉ አርጉት
@yosephdagne
@yosephdagne Жыл бұрын
ኧረ እንደበፊቱ...ማጀቢያውን ተውት
@yashiyashi5827
@yashiyashi5827 Жыл бұрын
👍🤔😄
@wallooapp3291
@wallooapp3291 Жыл бұрын
ፍቅር ኗቸዉ
@tru1614
@tru1614 Жыл бұрын
እረሙዚቃውን አቁሙ የገጠር ድራማ የፈረንጅ እንደ ድሮው ስሩ ያ ነው ደስ የሚልው
@HassnEberahim
@HassnEberahim 5 ай бұрын
እኔ እኮ እምለው ሱሪወቹ የት ተገኙ
@kidstsebsbe2091
@kidstsebsbe2091 Жыл бұрын
እሰይ የሴት ብርቱ
@brentwoodliberty1161
@brentwoodliberty1161 Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል ሙዚቃ እና ሳቁ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
ተመልከቺ እምተከብሩተህነ እሚጬህነዉን አጥፉበጠም ደብሬነል
@fikatentertainment24
@fikatentertainment24 Жыл бұрын
እሺ እናስተካክላለን
@HhhdBdfbh
@HhhdBdfbh Жыл бұрын
Are dolaw letorgo nw yemgbaw yagile meste dola yiegzataile
@خالدعبدالعزيز-ل8س
@خالدعبدالعزيز-ل8س 6 ай бұрын
ልልለምንአላለም
@خالدعبدالعزيز-ل8س
@خالدعبدالعزيز-ل8س 6 ай бұрын
አረትርንጎ ሴትእንዳችነው
@lelekiya5277
@lelekiya5277 8 ай бұрын
እነትበይን እዳይላዪ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 10 ай бұрын
የጂጋውች ቆጆ የጠብቀውን ጫማ ቁጥር ላኩልኝ
@hhjrjjrj3301
@hhjrjjrj3301 Жыл бұрын
እዳያሌው እሚማታ ወንድ ነው እምወደው
@mmmm6537
@mmmm6537 Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት 😂🥰
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Жыл бұрын
1 ga nege zare
@talm6938
@talm6938 Жыл бұрын
88
@lilbakeful
@lilbakeful Жыл бұрын
ማጀቢያውን ሙዚቃ እና ሳቅ አቁሙ። እንደበፊታችሁ ስሩ
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ 7 ай бұрын
😂😂😂
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 44 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 81 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
የስድሳ ዓመት #ፍቅር sixty years of love story #besintu_sitcom #
25:56
Alela tube አለላ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
ሁሉም ተጣሉ🥹😭
21:38
remu khan
Рет қаралды 49 М.
አሞራውና ዶጊሶ አጭር ኮሜዲ ፊልም
9:41
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 58 М.
ዉንድሟን ተዉበሉት( Wendman Tewbelut new Ethiopian Dirama) 2024
38:31
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 86 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 44 МЛН