ከዝንጀሮ ተወለደ የተባለው ልጅ!!በመጨረሻም እውነታውን ተናገረ!!

  Рет қаралды 24,253

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ከዝንጀሮ ተወለደ የተባለው ልጅ!!
በመጨረሻም እውነታውን ተናገረ!!

Пікірлер: 949
@talarace5084
@talarace5084 2 сағат бұрын
በእውነት ለዚህ ልጂ ፍቅር እንስጠው ለ ህክም እና ደግሞ እንተባበር
@LemlemAga
@LemlemAga 2 сағат бұрын
ደምሪኝ
@selamselam805
@selamselam805 19 минут бұрын
Beykikli
@HaderaHelil
@HaderaHelil 2 сағат бұрын
አንቺ ግን ምን አይነት መልካም ሰው ነሽ እናትሽም ጭምር አላህ በረካ ያርጋቹ
@LemlemAga
@LemlemAga 2 сағат бұрын
አሜን እዉነት
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam Сағат бұрын
መልካም ሴት እግዚአብሄር ይባርክሽ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RebeccaAsfaw
@RebeccaAsfaw 45 минут бұрын
Such a kind people. Mother & daughter. God bless you .😢😮
@zewdituadmasu6038
@zewdituadmasu6038 Сағат бұрын
በዚህ እናትና ልጅ በተለያዬበት ጊዜ እንዲህ አይነት እናትና ልጅ በማግኘታችን አሁንም ደግ ሰው አለ ብዬ ፈጣሪን አመሰገንኩት ተባረኩ ጋዜጠኛ ዘላለም የኢትዬጵያ ምርጥ ልጅ ነሁ ጌታ በሄድክበት ይጠብቅህ
@Yeshi-zx8tb
@Yeshi-zx8tb Сағат бұрын
በጣም ትልቅ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ ዘር ማዘርህ ይባረክ
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 2 сағат бұрын
እስኪ የዚህ ልጅ አድናቂወች ላይክ እያደረግን
@miminamimi9668
@miminamimi9668 Сағат бұрын
Enye milew enatun bitagenwat ena abatun bigeny. DNA bidereg yishalal milew
@JannatAbbew
@JannatAbbew Сағат бұрын
the small motor skeptice and then go to know
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm Сағат бұрын
Z አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ በርታ ለረዱት ቤተሰቦችም እግዚአብሔር ይስጣቸው
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 54 минут бұрын
ዎድምአች አግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤q
@saadasadada505
@saadasadada505 39 минут бұрын
ፌቱን፡ግለፁት
@SalamS-c5j
@SalamS-c5j Сағат бұрын
እህታችን ኤልሣ እስከናትሽ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን እደናተ መልካም ሰዎች ይብዙልን ለዚህ ልጅ ለህክምና እንተባበረው የምትሉ በላይክ አሳዩን
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 2 сағат бұрын
አይ ሐበሻ እኮ በእውነት ያሳዝናል አይዞህ አንተ የሥላሴ ፍጡር ነህ አውሪ አይደለህም ስለዚህ አንተ ከሰው ጋር ነዉ መኖር ያለብህ የኔ ወንድም ጥሩ እህት ሰቶሀል እግዚአብሔር
@FoziFozi-fe5qy
@FoziFozi-fe5qy 2 сағат бұрын
ሚስኪንየ የኛ ሰውኮ ሞራን ይሰብራል የሚናገሩት ቃላት አብሽር አፆናኑት😢😢
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው Сағат бұрын
መልካም ነት ለእራስ ነው ስው በአለው ነው የሚረዳዳው ቤት ለእንቦሳ በይይ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳ ተባረክ እናትና ልጅቷ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝም ብሎ ቤተክርሲትያን መመላለስ ውጤቱ ይሄ እናታችን ዕድሜን ጤና ይስጧት
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 сағат бұрын
እናትና ልጅ እድሜ ከጤና ያድላችሁ እውነት ቃል የለኝም ዘሌም እግዚአብሔር ይሰጥህ ውጤቱ ያማረ ይሁን ወንድሜ እኔን በጣም አዘንኩ አይዞህ
@YYy-v7n
@YYy-v7n 2 сағат бұрын
ጀግናችን ሰላምህ ይብዛልን የልጁ ታሪክ ያሳዝናል በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@alambalay1176
@alambalay1176 Сағат бұрын
እውነት ዘሌ እግዚአብሔር ብድርህን ፈጣሪ ይክፈልህ ጀግና ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 2 сағат бұрын
ሊዝህ የባቀቹው ልጅ አግዚብሄር ይሰጥሸ ይመችህ ዘሌ ተመሰገን ብል ከአናተ የሚያለየው ዶክተር ዩሱፍ የተበረከ ልጅ ነው እድሜ ጤና ይሰጥህ የማትኳር ልጅ ነህ አኔም የዶክተር ቤተሰብ ነኜ ጥሩ መሆን አግዚብሄር አድሜ ይጨምረልህ
@ועח
@ועח Сағат бұрын
ሰው የራሱን ሰው በሚጎዳበት ጊዜ እናት ና ልጅ ግን በጣም ጥሩ ስዎች ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ 🙏 ዘሌ ወንድማች በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ፈጣሪ ያክብርህ 🙏❤️❤️🇪🇷
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Сағат бұрын
አቤት የልጅቶ መልካምነት ዋው ተባረክ እህታችን ክፉ አይካሽ 🙏🤲ዘመንሽ ይለምልም🍒🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ አይዞኝ የኔ ወንድሜ😢 እግዝአብሄር መልካም ነው በስራውም ፀድቅ ነው🙏🙏
@edrisassen
@edrisassen Сағат бұрын
የዚህን ልጅህ ህወሃት መታደግ የኢትዮጵያ ህዝብ ግዴታ ነው
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 сағат бұрын
በዉጪዉ ሀገር በፕላስቲክ ሰርጀሪ ደህናዉን ፊታቸዉን ሲቀዱ ሲሰፉ እድሜአቸዉን ይጨርሳሉ። እሱም እድሉን ቢያገኝ ምናልባት ፈጣሪ ከፈቀደ ይስተካከል ይሆናል። ይህቺ ልጅ እና እናትየዉ እግዚአብሔር ይባርካቸዉ።
@alaymengistu
@alaymengistu 2 сағат бұрын
Thank you so much Zelye brother Good job
@azeb2809
@azeb2809 Сағат бұрын
የኔ አባት እስኪ በነፃነት ኑር ስው የፈለገውን ይበል እህህህ ድካ የፈለገውን አዋተን ፊቱ የሚቀየርበት ነገር እባክህን ፉጠር እንደዚህ እልቅሽ እላውቅም የኔ ወንድም አይዞህ ከስውም ከጅንጆሮም ሽሽቶ አይ ይቺ አለም አንቺ ልጅ ግን በእውነት ከእናትሽ ጋር እግዚአብሔር ይህንን ስው ከረግረግ እንዳነሳሽ እሱ ራኑ እግዚአብሔር ኑሮአችሁን ቤታቹሁን ይባርክ በጤንነት እናትሽን እረጅም እድሜም ይስጥልሽ አንቺም ከፉበይ የእጅሽን ዋጋ እግዛብሄር ይክፈላችሁ
@zmzmzmzmm
@zmzmzmzmm Сағат бұрын
ልጅትዋ ከናትዋ ጋ ኣለማመስገን በጣም ንፍገት ነው እግዝያብሄር ይባርካቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm Сағат бұрын
ይህን ሁሉ ተቃቁሞ በእይወት መኖሩም በፈጣሪ አይል ነው አይዞክ ዮሴፍ እራስክን ነፃ አድርግ እደኔ ጨርቁንም አትጠቀም በራስክ ተማመን አይዞክ ጀግናቺን እንወድካለን በርታልን
@Veronicatedla
@Veronicatedla Сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፈው እናትሽም አንቺም እግዚአብሔር አምላክ ብድሩን ይክፈላችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት የነፍስም የስጋም ዋጋ ያርግላችሁ
@fafia4447
@fafia4447 2 сағат бұрын
ይሄንን ልጅ እገዘው የኔ ወንድም በጣም ነው የሚያሳዝነው ልጅነቱን አልኖረውም ካሁን ቡሀላ እንኳን እስኪ ይኑር
@SimegnTigineh
@SimegnTigineh Сағат бұрын
ዘሌ በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤና ይስጥህ። ዮሴፍን ለመርዳት ዋጋ የከፈሉት ቤተሰቦች የሚደነቁ መልካም አርአያ የሚሆኑ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ይስጣቸው።በጣም ደስ ይላል ፍፃሜያችሁ ይመር።
@ellenihagos657
@ellenihagos657 2 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ! ከልብ እናመሰግናለን ! አብዝቶ ቸሩ መድሃኒያለም ! ከነ መላው ቤተሰብ ይባርክ አሜን !!!
@ferida4432
@ferida4432 2 сағат бұрын
ኡፍ አይዞህ ወንድሜ አፈርልብላ አብሽር አላህ ነው የፈጠረህ አብሽር ሰውሆኖ ተፈጥሮ ዝንጀሮ ሲሉት ለህሊናውም ብሽታነው እረከሰው አለማምዱት አንጀቴን በላኝ
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 Сағат бұрын
ሰላም ወንድም ዘላለም እኔ የምኖረው ውጭ አገር ነው ዮሴፍን በብር ማገዝ ፈልጌ ነበር የባንክ ቁጽር ማግኘት ከተቻለ በተለይ በውጭ የምንኖር ኢትዮጲያውያን ከቻልን እንርዳው.
@SurprisedFencing-vx9zz
@SurprisedFencing-vx9zz 56 минут бұрын
ዘላለም በጣም ድቅ ሰው ነህ እንዲህ ነው ሰባዊነት በርታልን ጀግና ነህ ቀሪውን ከፈጣሪ ጋር ትወጣዋለህ ፈጣሪ ይርዳህ።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Сағат бұрын
ተባረክ ዘላለም።እናትና ልጅም ተባረኩ ሰብኣውነት እናንተ ቤት ኣየሁኝ ተመስገን እንዲህ ኣይነት ሰዎች መኖራቸው።
@mekyamekya
@mekyamekya 2 сағат бұрын
ላይከ አድርኩኝ ይህን ጀግና እያበረታታንንን🎉🎉🎉🎉🎉
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Сағат бұрын
ኤልሳም፡ተባረኪ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ።ጥሩ፡ሕብን፡ለመርዳት፡ስጦታ፡ስላለሽ፡በርትተሽ፡ጥናት፡አስፋፍተሽ፡ቀጥይበት።
@Hananlove-g8o
@Hananlove-g8o 2 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ጀግና ነህ 200k እናስገባ❤❤❤
@kaleabkaleabKaleabekalabe
@kaleabkaleabKaleabekalabe Сағат бұрын
ዱካ ሾ እናመሰግናለን ለምትሰራዉ ስራ እሄ ልጅ በጣም ያሳዝናል ፊቱ መስተካከል ቢችልና ልጁ በነፃነት ቢኖር በጣም ስነልቦናዉ በማሕበረሰቡ የተጎዳ ልጅ ነዉ ዘሌ እሄን ልጅ አደራ ከፈጣሪ ታገኛዋለክ እንዳንተ ለሰዉ ልጅ ክብር ያለዉ ሁሉ ከጎንክ ይቆማል😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ Сағат бұрын
ጀግናዋ እንኳን በስላም መጣህል በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይቺ ልጁቱ ግን ሳላደንቅሽ አላልፈም እግዚአብሔር ይባረክሽ ዘሌ ጀግና የኛ መልካም እግዚአብሔር በህድክቤት ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉
@WargiyeIt
@WargiyeIt Сағат бұрын
የኔወድም,አተልዩ,ፍጥረትነህ.ፈጣየሪህነ,አመስግነ,ትለያለህ
@MamiUae
@MamiUae 2 сағат бұрын
ሁላችሁም ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 2 сағат бұрын
ዘሌ የዉነት ትለያለክ የኔ ጀግና ፈጣሪ ብድርክን ይክፈልክ በዉነት ትልቅ ስራ ነዉ የሰራከዉ እኔ በጣም ነዉ አንጀቴን የበላኝ የኔ ጌታ ሰዉ ሆኖ ተፈጥሮ ከስዉ ተገሎ መኖር ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳቹ 😢😢 😢😢
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 сағат бұрын
አይዞክ አብሽር አንተ ወደህ ፈልገህ ያመጣህው ነገር የለም የኛ ሰው ንግግሩ ቅስም ይሰብራል ግን ደግሞ ታገስ ከችግር በሆላ ምቾት አለ
@ttww9470
@ttww9470 2 сағат бұрын
ልጅቷን አለማድነቅ አይቻልም መልካም ሠወችን ያብዛልን መተዛዘን መፈቃቀረ ይስጠን ያረብ ሱበሀን አላህ የአላህ ተአምረ ነው ሀያሉ ጌታችን አላህ ሁሉን ነገረ በማድረግ ላይ ቻይ የሆነው አላህ ሱባህነክ
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 2 сағат бұрын
እስኪ ተባበሩት እኛም እናግዛችሀለን በአላህ ወላሂ ሆዲ ተላወስ ያረብ 😢
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 2 сағат бұрын
የምር በጠምኖ የምየሰዝኖ😢😢እናት እና ልጅ ሺልመት ይሸለሙ ይገበቾሀል ❤❤❤❤
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 2 сағат бұрын
ሰላም ልጀ ዘልአለም ለሰዉ ሰትል የምትከፍለ መሰዋእትነት እዝጋአብሄር ይክፈልህ
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 2 сағат бұрын
ዘሌ ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ እህታችንእዉነት ተባረኪ ዉለታሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ በጣም ያሳዝናል ሚስጊን
@yutube-u4r
@yutube-u4r 2 сағат бұрын
ዘላለምን ለምደነዋል ግን ልጅቷን ሳላመሰግን አላልፍም ፈጣሪ እሄን ልብሽን አይቀይረው ሱብሀነላህ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 2 сағат бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ እንኳን አንቺን ፈጣሪ ጣለለት መቼም ፍጡሩን አይረሳም ፈጣሪ ዘሌ ላንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@AbebawAdane-w4g
@AbebawAdane-w4g Сағат бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ !!!አንችም እናትሽም በጣም ደግነትን የተላበሳችሁ ሰዎች ናችሁ። ልጁ ጎበዝ ብዙ ችግሮችን የተቋቋመ ለየት ያለ ታሪክ ያለው ነው ፈጣሪ ቀጣዩን ጊዜውን ደስተኛ እንዲሆን ይርዳው።
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c Сағат бұрын
መደነቅ የሚገባት ሴት ናት ተባረኪ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 2 сағат бұрын
ሡበሀንአላህ አብሺር አይዞህ አተወደህና ፈልገህ ያመጣኸዉነገር አይደለም
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 36 минут бұрын
እናት ና ልጅ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይጠብቃቹ ልዩ ናቹ ዘላለም እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባሪክህ በጣም ነው የምንወድህ ❤️❤️❤️🇪🇷
@LulapaNugus
@LulapaNugus 2 сағат бұрын
በጣም ጥሩሰዉ ናቸዉ የጠቆሞት እርዱት ዘልዬ በናት ያቅማችሁን ፈልጎ አለማጣዉ
@hanamehamed3017
@hanamehamed3017 Сағат бұрын
ለምን ፊቶን አታሳየዩም እንድናምን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Сағат бұрын
ዘላለም እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ሰው ለወሬ የሚሮጠውን አንተ በተግባር ላይ አዋልከው ተባረክ እህታችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ አይዞህ ወንድማችን🙏🙏🙏
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 сағат бұрын
አብሽር ወንድማችን ለበጎ ነዉ
@ChuChu-w3w
@ChuChu-w3w 2 сағат бұрын
ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ከጨለማ ወደ ብርሃን አወጣህው
@MuluEyayu
@MuluEyayu 2 сағат бұрын
እኔ አሁንም ግራ እየገባኝ ነው መጨረሻው እያሳሰበኝ ነው አሁንም ሰው ሲያየው መደንገጡ አይቀርም በእውነት በጣም እያሳዘነኝ ነው እንደው ብትችሉ እናንተ ጋር ስራ ብታመቻቹለትና ቢሰራ
@talarace5084
@talarace5084 2 сағат бұрын
ያኔ ጌታ ደግሞ ድንቅ የሆነ ስም አለው
@talarace5084
@talarace5084 2 сағат бұрын
ገርሞኛል በጣም ልጁ በጣም ሙሉ ሰው ነው አቀላጥፎ እያወራ
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 2 сағат бұрын
ልጅ አምሮዉ ክፍት ነገር ነዉ የሚያስተምረዉ ቢያገኝ የዮሴፍ እኛም አስተሳሰባችን እንስሳ ስለሆነ አብሽር አንድ ነን
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq Сағат бұрын
😂😂😂😂
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Сағат бұрын
በትክክል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Сағат бұрын
የተመቸኝ ኮሜንት😂😂😂😂
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 Сағат бұрын
😂😂😂👏
@ttww9470
@ttww9470 Сағат бұрын
😢😢 አላህ ያሥተካክለን ከጥመት ይጠብቀን ያረብ
@GggHjggg-l9g
@GggHjggg-l9g Сағат бұрын
የኛ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TeruneshHailemariam
@TeruneshHailemariam 2 сағат бұрын
ያማል እውነት ያማል እናትየው ግን መጋፈጥ መያዝነበረባት ዮሴፍ አይዞህ እግዛብሄር አይሳሳትም ከዝንጀሮም ሆነ ከሰው ተፈጥረሀል በቃየሱስራነህ እነዛ ንጹህ እናትናልጅ ግን መልካሞችናቹ ፈጣሪ ይርዳቹ ተባረኩ እናት ነኝ አስለቀሰኝ አሳዘነኝ ግንሁሉ ለበጎነው ዘሌ በርታ አከብርሀለው
@MisikirKeya
@MisikirKeya 2 сағат бұрын
ዘሌ ይቅርታ ግን ከሆነ ማስክና መነፀር ቢጠቀም አይሻልይ❤❤በጣም ታፈነ ወንድሜ እና አካውንት ብታስቀምጥ የቻልነውን ብናግዘው
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ በቀኑ ያየክ እግዚአብሔር ይመስገን
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 50 минут бұрын
አይዞህ ዮሴፍ አንተ ጠንካራ ልጅ ነህ እንኳንም ጥሩ እናትና እህት ሰጥቶሀል አሁን ደግሞ ብዙ ዘመዶች አግኝተሀል አንተ ጠንካራ ሁን ሰዎች ሁሌም አቃቂር ማውጣት ልማዳችን ነው ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ጠብቆህ ለዚህ ቀን አድርሶሀል የወደፊቱንም እግዚአብሔር ያውቃል እንኳንም ከጀግናው ወንድማችን ከዘሌ ጋር ተገናኘህ
@zizimoha8064
@zizimoha8064 2 сағат бұрын
ውይ የኔ ወንድም አስለቀስከኝ በልጅነትህ ተሰቃየህ እኔ እህትህ እሆናለው
@mercato967
@mercato967 Сағат бұрын
ኧረ ሁላችሁንም እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለእናንተ ምንስ ቃል ይኖረኛል?ዘላለም እንዴት ያላችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ ግን?ዋው!!!
@egiwondem5458
@egiwondem5458 2 сағат бұрын
የእግዚአብሔር ፍጡር ነህ አይዞህ በርታ ::
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ጋዜጠኛ ጌታ ውለታህን ይመልስልህ ዘመንህ ይባረክ ያገኙትም ሰወች እግዚአብሔር ይባርካችው ተባረኩልኝ በእውነት
@ksaSaudi-p1x
@ksaSaudi-p1x 2 сағат бұрын
ጅግናዉ፡ወድማች፡እግዜቤሆር፡ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdullaAlyosfi
@AbdullaAlyosfi 2 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ
@AbebechEthio
@AbebechEthio Сағат бұрын
ሲጀመር ከካዱት ቤተሶቦችን ምንም ማገናኘት አያስፈልግም እሱ ራሱ ሰርቶ ተለውጦ እነሱን ማሳየት እንጂ ምን ከነሱ ጋር ማገናኘት ነው
@nanny3146
@nanny3146 Сағат бұрын
Selam selam inquwan dehina metah our great lovely brother thanks brother ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 2 сағат бұрын
አሏህ ሂዎትህን ያስተከክልልህ የፈጠርህ ጌታ ሁሉም የራሱ ታምር አለው አይዞህ ወድም ግን አንድ ጋዜጠኛ ያስራ አንድ ልጂ ወልዳለች ልክ እንደዚህ ፊቱ ዝጀሬ የሚመስል ግን ታሪኩን ስታወራ ወድሟ ነው ጥቋይ ጋር ሂዶ እንደዚህ አይነት ልጂ እንድትወልድ ያደርጋት በቅርብ ሰአት ነው ኢቱብ ላይ ተለቆ ነበር ልጁ ገና አመት አልሞላውም ጎርቤት አላስቀምጥ ሲላት ጫካ ውስጥ ነው ልጇን ይዛ የምትኖርው በጣም ያሳዝናል ብቻ ነገ የሰው ልጂ ምን እንደሚሆን አናውቅም ብቻ አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 Сағат бұрын
እሰይ መልካም ዜና ያሰማን አንተም ተባረክ
@Kemeria-e2r
@Kemeria-e2r 2 сағат бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከይር ነገር አሰማን ገና አላየሁትም እስኪ እንየው
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 5 минут бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ለዚህ መልካም ፍቃድ የተባበራችሁትን በሙሉ ተባረኩ ወንድማችን ዮሴፍ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 2 сағат бұрын
እኛ ሰወኮ የምር የሰው ሞራል አንጠብቅም 😢 አይዞህ ወንድሜ ምንም ቢሆን ምንም እግዚአብሔር የፈጠረህ ነህ confidenc ይንሩህ አትሳቀቅ በቃ ባለህ አሜን ብለህ ተቀብለህ ደስተኛ ሁነህ ኑር 😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ እግዚኦ 🥹🥹🥹
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n Сағат бұрын
ዘልየ አላህ ያግዝህ ደጋጎች ብዙ አሉ እና ከፈጣሪ በታች ከጎንህ እንዲሆኑ ተመኘሁ ይሄን ሚስኪን ወጣት ወደ ቀድሞ ሂወቱ እንዲመለስና ከህዝብ ጋር ተቀላቅሎ እንዲኖር አላህ ያግዛችሁ በፀሎት አብሬያችሁ ነኝ 🙏
@feru22
@feru22 Сағат бұрын
ዘሌ ጀግናችን አግዚአብሔር ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ ትባረክ 🎉🎉🎉🎉
@AddisKassa-g9h
@AddisKassa-g9h 2 сағат бұрын
ዜሌ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ ወደስው መቀላቀልህ በጣም ጥሩ ነው አይዞህ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 сағат бұрын
ናይጄሪያ ውስጥ እንዲህ ያለ ተገኝቶ ዛሬ ከተማገብቶ ትምህርቱን እየተማረ ነው
@enanu7590
@enanu7590 Сағат бұрын
አይዞህ የሶፍ ፈልገህ ያመጣሀው አደለም የፈጣሪ ስራ ነውና አትጨናነቅ ዘሌና ልጁን እንዲረዳ ያገዙ እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥሺ እህታለም❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህ 😢😢😢😢😢
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 2 сағат бұрын
እርድት ባካቹ ሰርጀሪ ይደረግ ❤❤❤ዘሌ ትጰድቅበት አለህ ጥሩ ደረጃ ይድረስ ከፈጣሪ ጋር❤❤❤❤
@MahamdKar
@MahamdKar Сағат бұрын
እህታችንምንምአልልሽእድሜናጤና ይስጥሽለኛኢትዮጵያየደግነትንጥግ ነዉ ያሳየሽን
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 43 минут бұрын
ዘሌ ዘለለም ዘልነት ዘሉካ በጣም ነዉ መደንቅህ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ በጣም ጀግነ ነህ የዘመነችን ጀግነ ብዬሀለሁ አለህ ይጠብቅህ አንቺም እነትሽም ዘመነቹ የመረ ይሁን ❤❤❤❤
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይበርክ ዘለላም ከእግዚአብሔር ተገኛለህ እህተችን ተበረክ ውድ ልጅ ነሺ
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Сағат бұрын
ጋዜጠኛው እና ልጅቷ ከነ እናቷ እጅግ በጣም ነው የማመሰግናቹህ እግዚአብሔር አምላክ ውለታቹሁን እጥፍ አድርጎ ይክፈላቹህ በጣም ነው የምወዳቹህ ❤❤❤❤❤
@halimahalima-sb4dq
@halimahalima-sb4dq Сағат бұрын
ለበጎ ነው እሽ ይሁሉ ፍትና ሁሉም ያልፍል
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 Сағат бұрын
ይህቺ የልጅ አዋቂ እናቷም መልካም ናቸዉ እግዚየያብሄር ይባርካችሁ ዘሌም ተባረክ ዮሴፍ ወዶ ባልሆነዉ ነገር እንረዳዉ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 сағат бұрын
አቤት የአበሻ ተንኮል አቤት ክፋት😢😢😢😢እንዴት ልብ የሚሰብር ልጅ ነው የኔ አባት የኔ ሚስኪን😢😢😢😢እህህ እናትየዋ መልኩ ሲቀየረባት የፈጠረችው ሽፋን ያደረገችው ነገር ነው ከዝጀሮ ተወለድክ ዝንጀሮ ደፍሮኝ ያለችው እንጂ የባእድ አምልኮ ነው አባትየው ቢገኝ DNA .ይደረግላቸው ነበር ልብ ይሰብራል ልጁ የደረሰበት ያሳለፈው ነገር😢😢😢😢
@TsgeredaS.M
@TsgeredaS.M Сағат бұрын
ማርያምን 👌🥲🥲
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 44 минут бұрын
@@TsgeredaS.M 💓💓💐💐
@meselechsegu2826
@meselechsegu2826 56 минут бұрын
እግዚ ይባርካችሁ መልካምነት ለራስ ነው ተባረኩ
@Yohannis30
@Yohannis30 Сағат бұрын
አይዞህ ዮሴፍ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ። እሱ በቃ ካለ ሁሉም መከራ ያበቃል።
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Сағат бұрын
አቶ፡ዘላለም፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።በርታ።ዘርህ፡ይባረክ።
@RahelNegussie-x8b
@RahelNegussie-x8b 2 сағат бұрын
እስቲ እንደኔ መጨረሻው የናፈቀው ❤👍👍👍👈👈👈👈
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ Сағат бұрын
ወድምአችን እህታችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን ፀላለም እንክዋን ደህና መጣህል የ እኛ ጀግና
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 сағат бұрын
ኮማቾች ግን ለምንድን ነው አይታችው ሳትጨርሱ ኮመንት የምታደርጉት ምድረ አሽቃባጭ 😂😂😂 ይልቅስ ስትጀምሩ ላይክ አድርጉ ስትጨርሱ አስተያየት ስጡ ❤❤❤❤
@TigistWeleteslase-o1l
@TigistWeleteslase-o1l 2 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን በእማምላክ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 54 минут бұрын
ወይኔ ወንድሜ አንጀት ይበላል መርጦ ባልተፈጠረበት ተሰቃየ ከዚህ ቦሀላ እንኳን እፎይ ብሎ የሚኖርበትን እግዚያብሄር ያስተካክልለት ወደ ድካ ሾ እንዲቀርብ ያደረገዉን ቤተስብ ግን ሳላመሰግ አላልፍ በእዉነት የተባረኩ እናትና ልጅ ናቸዉ እግዚያብሄር ዉለታቸዉን ይክፈላቸዉ ❤
@HaregBelay-x5i
@HaregBelay-x5i 2 сағат бұрын
❤ጀግናነህበርታ
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 2 сағат бұрын
አለህ ይርደህ ወንድሜ በጠም አስቸጋር ነገር ነው
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 2 сағат бұрын
እደዚህ ልጅ ያሳዘነኝ የለም😢😢😢😢😢
@መሲይወሎየዋ
@መሲይወሎየዋ Сағат бұрын
በጣም😢😢😢
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Сағат бұрын
እዉነቴን ነዉ ዘመነ ገረኛ እናትና ልጅ አላህ መጨረሻቹሁን ይመር ዘላለም እና የነስር አይን ጀግኖች ናቸዉ ለቁምነገር ከተነሱ እስከ ጥግ ሳያደሪሱ ወደ ዋለ አይመለሱም ጀግኖቼ በሪቱ❤❤❤❤❤❤
በቀረፃ መሀል ገባድ ችግር ተፈጠረ : ሄለን ታመመች 🥹
17:36
ሰበር ዜር ዛሬ ዛሬ ጥቅምት 2//2//2017 //አም
ቦርና ገነቴየ ዩቱብ Borena
Рет қаралды 6
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
🛎 ፍቅር ይዞኛል❤️
28:13
Endalk Tube
Рет қаралды 10 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17