አጭር ምክር ለእህቶቻችን

  Рет қаралды 23,163

ዑበይድ ሠዕድ 🇪🇹 عبيد سعد

ዑበይድ ሠዕድ 🇪🇹 عبيد سعد

3 жыл бұрын

አጭር ምክር ለእህቶቻችን

Пікірлер: 580
@user-pc7ge5vo7p
@user-pc7ge5vo7p 3 жыл бұрын
ወላሂ ትምህርትህ በጣም ይጥመኛል ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላ ምርጥ ሚስት ሰቶኛል ዱአም አርጉልን አብሮ በፍቅር እንዳኖርን
@user-tn8pj2cu3y
@user-tn8pj2cu3y 3 жыл бұрын
ፍቅራችሁን አላህካዱኒያ እሥከሄራ ያርግላችሁ ለኛም በዱአ አትርሱን አላህህይርኛውን ባል እንዲስጠን
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ በፍቅር በኢማን ያቆያቹ
@user-hi8st6ku9d
@user-hi8st6ku9d 3 жыл бұрын
አላህ በፍቅር ያኑረን ሀቢቢ
@user-pc7ge5vo7p
@user-pc7ge5vo7p 3 жыл бұрын
@@user-hi8st6ku9d አሚንንንንን. ለለላችሁም አላህ ይስጣችሁ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@ferdowsbintendris6213
@ferdowsbintendris6213 3 жыл бұрын
#ለዉድዋ #እህቴ 🌹🌹🌹 #ኒቃብ #ነው #ምርጫዬ #ፍካትሽ #ኢስላም ነው #ድምቀትሽ #ዒማን ነው #የቁንጅናሽ #ሚስር #በሂጃብሽ #ስር #ነው #እናም #ውዱዋ #እህቴ #ውበትሽ #ሀያዕ ነው
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@uae6728
@uae6728 3 жыл бұрын
😍😍😘
@sadiamohammad3151
@sadiamohammad3151 3 жыл бұрын
በትክክል
@ferdowsbintendris6213
@ferdowsbintendris6213 3 жыл бұрын
@@sadiamohammad3151 🌺✍️
@user-cl2ku5oj8i
@user-cl2ku5oj8i 3 жыл бұрын
በትክክል👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
@alhmdulilahalkulhal3230
@alhmdulilahalkulhal3230 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኔ ያንተ ተማሪ በመሆኔ ደስ ብሎኛል ኑ ቁረአን እንቅራ ኡስታዝ ጋር
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 2 жыл бұрын
አል ሙኒር ማእከል ነው ወይስ በግሉ ያስቀራል
@semiraumer536
@semiraumer536 Жыл бұрын
በምንነውእሚያሥቀራውእህትአሥገቢኝእኔንአብረንእንቅራ
@user-wo6tv6ih9j
@user-wo6tv6ih9j 3 жыл бұрын
''" ✍️ (ሰለፍይ ___ እንስቶች )🥀 አምረው ተውበው በሂጃባቸው በጅልባብ በኒቃብ ማሸብረቃቸው ሀያዕ እና ተቅዋን መላበሳቸው ቀልዳቸው ናፋቂ ሰናይ ፀባያቸው በተውሂድ በሱና ነውና ኑሯቸው ቁራአንና ሀዲስ ነውና መመሪያቸው የቀደምት ደጋጎች ተምሳሌቶቻቸው ከቢደአ አንጃ ከስሜት ባለቤቶች ፈፅሞ የራቁ ናቸው ሰለፍዮች የኔ ውድ እህቶች እንቁ ሰለፍዮች እነሱኮ ናቸው የሀቅ ባለቤቶች !!🌹🌹 ኒቃቤ ወበቴ ሁሉም ነገሬ ነው አላህ በተቅዋ ያላብሠን ያርብ ጀዛኩም አላሁ ኸይርን
@user-qn4em5ht3l
@user-qn4em5ht3l 3 жыл бұрын
በርታ ወድሜ ቁርአን እድገባኝ ዱአ አድርግልኝ
@alwaha5876
@alwaha5876 3 жыл бұрын
ለኔም አደራ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
@@alwaha5876 እንዛመድ
@HaHa-xt7yo
@HaHa-xt7yo 3 жыл бұрын
እንሻአላህ ዉዱ ወንዱሜ አላህየ ኸይር ንግግርህን ይዉደዲልህ ዱኒያህ አኸራህ ይመር ሰላም ኸይርህ እርዝቅህ እዱሜህ ጤናህ ያብዛልህ
@user-kz4fu5tl8b
@user-kz4fu5tl8b 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
@@user-kz4fu5tl8b እንዛመድ
@YasminC28
@YasminC28 Жыл бұрын
Mashallah allah yichemrelk ኡበይድ
@salwasaeed6815
@salwasaeed6815 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ ሀኑ
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا شكرا صلى الله عليه وسلم صحيح ١٥٥ ወንድም በርታ
@foziyahussen2318
@foziyahussen2318 3 жыл бұрын
ሹክራን ጀዛክአሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ዑበይድ አላህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@bintahmed6784
@bintahmed6784 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድም ኡበይድ ጀዛክሏህ ኸይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚዋች ያድርገን ያረብ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@mackeasultan545
@mackeasultan545 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላኸይር ክፍል ሁለት ቀጥለክ አቅርብልን ጰሰምቶ ተጠቃሚ ያድርገን
@user-pp7uf6dj4m
@user-pp7uf6dj4m 3 жыл бұрын
In sha Allah
@hindeyahussaen506
@hindeyahussaen506 Жыл бұрын
Mashallaah mashallaah mashallaah jazakallaahu jazakallaahu ustazaa 💪☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕋🇪🇹🕋🕋☝🏽✔️🥰🥰isha'allaah
@user-vh5kp1un4d
@user-vh5kp1un4d Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክላሁኸይር. እህቶች ልብስ ላልበሳችሁ እህቶች ወላሂ. ኒቃብ. የልብ ኑር እድትላብሱ ያረጋችሁ አል. በኢኸላስ ከለብሳችሁ ወላሂድስተኛ ያርጋችሁአል እኔ ኒቃብ ከለበስኩ ወድይ ለንግራችሁ ከበፊቱ ያለውሀያቲእና አሁንያከሁበት ይልያል. በጣም ውስጥ ደስተኛ ያርግኝ ጊታይ ሂጃቢን ከለበስኩነው ደስታን ትላብሱ ዝንድ ለበሱ.
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 3 жыл бұрын
ሒጃብ አመረና ረቡሠማዋቲ ወል አርድ ወላሒ በሒጃብናኒቃብ ዉስጥ ያለዉ ረሀ ደስታ የሚገልፀዉ ቃላት የለም እናም አትፍሩት ለመሸፈን የምትፈሩ እህቶቸ
@selamtube9475
@selamtube9475 3 жыл бұрын
ያረህማን ሰብ አረጊኝ ጀዛኪአሏህ
@QwQw-wg8ki
@QwQw-wg8ki 3 жыл бұрын
ሳህ ኦኽቲ ያለበሱ እህቶቻችን አላህ ይወፍቃቸዉ እኛንም አላህ ያፀናን !
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 3 жыл бұрын
@@selamtube9475 ሠብስክራይብ አትለምኑ ያጀመዓ ኢህላስ ኑሮን የምንሰራዉ የምንለቀዉ መልካም ከሆነ በተቻለን ሸር ካደረግን ተከታይ ይመጣል አብሽሪ ለዓላህ ብለህ ወርዉረዉ የሚያነሣዉ አያጣም ነዉ ነገሩ
@QwQw-wg8ki
@QwQw-wg8ki 3 жыл бұрын
@@user-ic7qv2cw2n be tkkl uhotiy
@QwQw-wg8ki
@QwQw-wg8ki 3 жыл бұрын
@@selamtube9475 ሲጀመረ ሴት ከሆንሽ ሚዲያ ላይ አትዉጪ ያንቺ የተሻለዉ ያለ መዉጣትሽ ነዉ ባረከላፊኪይ
@tube9426
@tube9426 11 ай бұрын
ጀዛክ አለሁ ኸየር ወንድማችን አለህ ይጨምርልህ እኛንም አለሀ ያጠነከረን ያረብ
@fatoomayimer7768
@fatoomayimer7768 3 жыл бұрын
Ws wr Wb Eashaallah
@QwQw-wg8ki
@QwQw-wg8ki 3 жыл бұрын
ኧረ አይበዛም እንዲህ አይነት ተምህርት እንዴት ይበዛል
@user-jw2gz2pn6i
@user-jw2gz2pn6i 3 жыл бұрын
እይወሏ ሣህ አይበዛም
@jomanahosain3660
@jomanahosain3660 3 жыл бұрын
ﷲﷲﷲ
@jomanahosain3660
@jomanahosain3660 3 жыл бұрын
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
@@user-jw2gz2pn6i ጀዛኳምአላህከሬ
@user-jw2gz2pn6i
@user-jw2gz2pn6i 3 жыл бұрын
@@omrahimfohfff9312 ወይያኩም
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 3 жыл бұрын
ወአላይኩም አሠላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ጃዛ ካአላህ ኻይረ ኡስታዝ ማሻ አላህ
@liyabitsherifgx2438
@liyabitsherifgx2438 Жыл бұрын
ጀከላህ ኸይር ወንድም ዑበይድ አላህ ይጠብቅህ ብጤህን ያብዛልን አላህ ሰምተው ከተጠቀሙት አንተም ባስተማርከው የምትጠቀም ያርግህ አያዕን ያለብሰን ያረብ
@ferdowsbintendris6213
@ferdowsbintendris6213 3 жыл бұрын
#የኒቃብን #ደሰታ #የለበሱ #ብቻ ነዉ #የሚያዉቀዉ #ያለበሳችሁ #ልበሱ #ባለበሳችሁበት ግዜ #ትፅፅታላችሁ ‼️ _ጀዛከ አሏሁ ኸይራ ኡሰታዝ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ግን ሴቶች መጀመሪያ ኒቃብ ከመልበሳቸዉ በፊት ሰለ ኒቃብ ቢማሩ ጥሩ ነው ምክንያቱም እኔ ብዙ እህቶች አዉቃለሁ ሙተነቂብ ነን ይላሉ ኒቃብ ይለብሳሉ ግን የሚለብሱት አኡዙቢላህ ጀዋንቲ የለ ሹራብ የለ ኒቃቡ ለራሱ አንናቸዉ በጣም ይታያል ለምን ቅድሚያ ቢማሩ ኡሰታዝ እሰኪ ንገሯቸው_ ⁉️ *እኔ የሆነ ቤት ሰራ ሄጀ ሰራዉ የተካችኝ ልጅ ሺሻ ትሰራለች ገና ሰገባ ጠየኳት ነገርችኝ መልሸኝ ሰላት የኛዋ ዜጋ ምንም ችግር የለዉም ብላ ተናገርች ብነግራት አልሰማ አለችኝ አልሰራም እኔ ሰላት በቃ አትሰሪ ብላ ነገሮችኝ ሙተነቂብ ሆነዉ ይህንን የሚሰሩ አሉ ብቻ ብዙ ነገሮችን እያየን ነዉ ሰራ ሲያጡ ኒቃብ ያወልቃሉ ሰራ ሲያገኙ ይለብሳሉ እንደፈለጉ ነዉ የሚያድረጉት* #እሰኪ *ከ መቶዉ አሰር ሰዉ ይቀየራሉ ሰለኒቃብ አሰተምሩ ወላሂ እህቶቻችን ሳያዉቁ እየለበሱ ተቸገርን* *ጀልባብ የምትፈልጉ አሰሩ ወይንም የራሰ አባያ አለ በጣም ሰፊ ከፈለጋችሁ ሱቁን ልጠቁማችሁ እህቶች*
@user-yj6fz4rs3d
@user-yj6fz4rs3d 3 жыл бұрын
የኔም ሀሳብነው ጀዛኪ አላህኸይረን ሁቢ ኢማራት ካሆሺ ቆጆጂልባብማለት በኦላይን ገዝቸአኔ58ቁጥርአዝዠ 54ቁጥርአመጡወላሂ ኒቃቡ ያፍጫምሀረብ አታህልም በጣምነው የተናደድኩትሁለቱም አይኔ እዳያይ ደብቄያለሁ በፎቶ ሲያሣዪ ኒቃቡ ሙሉነው ሲመጣ መሀረብ አያህልም
@ferdowsbintendris6213
@ferdowsbintendris6213 3 жыл бұрын
@@user-yj6fz4rs3d አብሸሪ ኡሙ ማሂ አለቸ የሱና እህታችን የሷ በጣም ጥሩ ነዉ ቁጥሯን እልክልሻለሁ
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 3 жыл бұрын
እሥኪ ኮየት ያላችሁ ጠቁሙኝ መፅሀፍም እፈልጋለሁ
@ferdowsbintendris6213
@ferdowsbintendris6213 3 жыл бұрын
@@user-wz9sw8ih4m ኮየት እንኳን አላዉቅም ዉድ ሳኡዲ እና ዱባይ ግን አለ እጠይቅልሻለሁ
@ZainabZainab-gu6we
@ZainabZainab-gu6we 3 жыл бұрын
@@ferdowsbintendris6213 እኔም እፈልጋለሁ ሁቢ እኔ ያለሁት ዱባይ
@amoonamoontube8758
@amoonamoontube8758 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ተመስጨ እና የምጠብቀው ወድም ኡበይድን እና ውድም አፊፍ አላህ ይጠብቃችሁ እና አልበዛም.
@taibahhassan1036
@taibahhassan1036 Жыл бұрын
SAW mash Allah Insha Allah jzkh 🥺
@umuabuzerumuabuzer8921
@umuabuzerumuabuzer8921 3 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ወንድማችን በርታልን አብሽር ጥሩ ጥሩ ምክር ተመክሬብሃለሁ
@user-id7ou9iv5t
@user-id7ou9iv5t 3 жыл бұрын
ማሻላህ ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ጀዛ
@user-ll7eh2sg7s
@user-ll7eh2sg7s Ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን በሰማንበት እምንተገብሬ ያድሬገን እስቲ ቁረአን ጉሬብ ዱሉኚ ያበናት
@weryyweryyert6330
@weryyweryyert6330 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ መሽአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ መሽአላህ እረ ወድሜ እደዚህ ስለሂጃብ በተደጋጋሚ ብታስተምር ደስ ይለኛል እደኔ ብዙ ሴቲች ስለሂጃብ ስናወራ ግደታ አደለም ብንሸፈን ይወደዳል እጅ ይላሉ ስለዚህ በሰፊው ብታስተምር የፎቶንም መነሳት ሀራም እደሆነ ሚኪያዥ እየተለቀለቁ ከሀጅ ነብይ ለሚልኩ ሴቶችም ብትመክር ብቻ አላህ ሂድያ ይስጠን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ወላሂ አላህ አጅርህን እጥፍ ድርብ አድርጎ በአዱኒያም በአኼራ ይክፈልህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@Sarah-vi1lj
@Sarah-vi1lj 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مساء الخير اخي هوبيد جزاك الله خيرا وبارك الله فيك الله يحفظك ويحفظ بلدنا يارب العالمين نا الحمدلله على نعمة الاسلام
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@zakiyazakiya5727
@zakiyazakiya5727 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም ዑበይ አላህ ሰምተን ምንጠቀም ያድርገን
@user-gw3rv5cg7t
@user-gw3rv5cg7t 3 жыл бұрын
ጄዘከአለህ ከይረን ኡስተዝ👍👍👍👍
@saadadubai9441
@saadadubai9441 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ምንኛ ያማረ ደስ የሚል ምክረ ነው ተጠቃሚ ያረገን
@user-cg2up8ut3s
@user-cg2up8ut3s 3 жыл бұрын
جزاك الله خيراً ربي يحفظك ويسعدك آخي በአሁን ሰአት ሰለ ሂጃብ ብዙ ግዜ ይነገራል ግን ተግባሪዎቹ ትንሽ ናቸው!! አላህ ሂዳውን ይውፍቀን ያርብ
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j 3 жыл бұрын
አላሁም አሚን ያረብ
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 3 жыл бұрын
امين يارب
@zed2101
@zed2101 3 жыл бұрын
አሚንንንንንያረብ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
@@user-kp5ze7yc6j እንዛመድ
@Toyba-
@Toyba- 3 жыл бұрын
جزاك الله خير اخي كريم
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 3 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይረን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-op1lv7cj5d
@user-op1lv7cj5d 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا
@user-pf7sw2wf3q
@user-pf7sw2wf3q 11 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅሕ ሁስታዝ በታዘዝነው ቀጥ ምንል ያድርገን
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f 3 жыл бұрын
ወአለይከሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይር
@gf7160
@gf7160 Жыл бұрын
جزاك ءالله خيراً إن شاءلله ✅👍
@muridabintabdelwahid2192
@muridabintabdelwahid2192 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@user-bc7hu9fh7f
@user-bc7hu9fh7f 3 жыл бұрын
Jezakelah heyren
@salhamostafa2643
@salhamostafa2643 3 жыл бұрын
Wa wr wb mashaa allah shukran jzk inshaa allah rabbiin nuufakaaffisu
@user-ks3dq5oe8b
@user-ks3dq5oe8b 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረሀመቱላሂ ወበረካትሁ አሀለን ኡዝታዝ ጀዛኬላህ ኸይር አላህ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@iloveyoumama9938
@iloveyoumama9938 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይራ!
@user-jw9bj7pg3i
@user-jw9bj7pg3i 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير يا اخي
@user-pg9yu4wt2x
@user-pg9yu4wt2x 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
@user-pg9yu4wt2x
@user-pg9yu4wt2x 2 жыл бұрын
❤❤
@samiraseed1131
@samiraseed1131 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይረንን ወንድም
@saydaatube3815
@saydaatube3815 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ዉድ ወድሜ አሏህ ይጨምርልህ እኛንም በሠማነዉ በተማርነዉ አተም ሜሥተማርከዉ ተጠቃሚ አሏህ ዬድርገን ያረብብብ ሣእድኒ ኢተቁሏህ ነፍሢ ዋ ፈራሁልሺ
@user-dy9mg1ml5o
@user-dy9mg1ml5o 3 жыл бұрын
Masha alah alah yaTekrh
@ameralshehri5102
@ameralshehri5102 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته يا اخي الله يزيدك الله يحفظك يا رب جزاك الله خيرا
@user-qk1um3jb8m
@user-qk1um3jb8m Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉جزاك الله خيرا
@user-zc3xu8pp6y
@user-zc3xu8pp6y Жыл бұрын
ጀዛካሏህ ኸይር ወጀዛ በሂጃባችን አሏህ ያፅናን አሏህ ይጠብቀ ያረብ
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 3 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር ውድ ወንድማችን
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 3 жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር ውድ ወንድማችን
@zizu1407
@zizu1407 3 жыл бұрын
ጀዛላህ ኸይረን ጀዛ ወንድም ኡበይድ
@user-rr6nf8fz3x
@user-rr6nf8fz3x Жыл бұрын
ማሻላህ፣በርታልን፣ወድማችን፣ጀዛካአላህ፣ህይረን፣፣ቀጥልበት🤲🤲🤲🤲🤲
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 Жыл бұрын
ጀዛኩመሏሁ ኸይር ወንድማችንን አላህ ልብይሰጠን
@hayunanyiwalagawa1681
@hayunanyiwalagawa1681 3 жыл бұрын
Adisa nanyi labetah marhab balanyi
@user-qk1um3jb8m
@user-qk1um3jb8m Ай бұрын
ما شاء الله تبارك الله يا رب🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zr8cd3vr6f
@user-zr8cd3vr6f 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር በርታ ወድሜ
@ggjjj1991
@ggjjj1991 3 жыл бұрын
Waleykumselam werahmetulahi weberekatu jezakumollah heyr allah ytebqh habibi
@hananbintbaba3419
@hananbintbaba3419 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከሏሁ ኽይር
@tub850
@tub850 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 3 жыл бұрын
አላህ ትባቱን ይስጠን በሂጃባችን
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 жыл бұрын
Alahuma sely weslem webarek ala nabyuna habubuna w kurete ayenuna Muhammed selwat rebi weslem
@user-kb2ze5my7y
@user-kb2ze5my7y 3 жыл бұрын
جزاك الله خير يا اخي
@user-me6hu1fz2r
@user-me6hu1fz2r 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ዑበይድ አላህ ይጨምረልህ አፊፉን ቁራአን አስቀራልኘ በዛ በሚምረ ድምፅ ሱረቱል የሱፍ አብራችሁ በቀራው ድምፁ
@user-gv8is4oj7s
@user-gv8is4oj7s 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@mahamadsofyarasid9180
@mahamadsofyarasid9180 3 жыл бұрын
ጀዘከለሁ ኸይረን👍👍
@user-pf7sw2wf3q
@user-pf7sw2wf3q 3 жыл бұрын
ማሻአላሕ ወድማችን አላሕ ይጨምርልሕ
@seadatube8790
@seadatube8790 3 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር የኔ ወንድም በሰማን ተጠቃሚ ያርገን
@mmedina6068
@mmedina6068 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ውድ ወድማችን
@user-uw1zc6kk8x
@user-uw1zc6kk8x 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማቺን በስማነው የምንጠቀም ያድርገን
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 3 жыл бұрын
ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሹክረን ለምክሮችህ እኛንም አላህ በሚወደው ታዛዥ የጠላውን ሁሉ ጠልተን እሱን የምናስደስት አላህ ያድርገን
@user-hj3hc3gn7s
@user-hj3hc3gn7s Жыл бұрын
ማሻአላህ። አላህ ይጨምርልህ። በሰማነው። እምንጠቀም። አላህ። ያርገን
@medinamuhmmed7559
@medinamuhmmed7559 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ከዚህ በለይ ይጨምርልህ ሲቀጥል ልብ ቅርፅ አትጠቀም ምክኒያቱም አውረትን ነው የሚያሳየው የሴቶችን ስለዚህ አትጠቀም
@s.dsemutiwollotube.1507
@s.dsemutiwollotube.1507 3 жыл бұрын
jezake allah hayr .
@user-zn6oh9rw5o
@user-zn6oh9rw5o 3 жыл бұрын
ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር
@kamilaahmed9217
@kamilaahmed9217 Жыл бұрын
ጀዛ ከላሁ ኸይር ወንድም
@user-fq4ju8pv4q
@user-fq4ju8pv4q 3 жыл бұрын
جزك الله خيرن
@salahudeensala223
@salahudeensala223 3 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይራን ሁስተዝ
@abdulbari717
@abdulbari717 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته آللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد جزاك الله خير مشاءالله تبارك الله ♥️💞💞💞💞♥️♥️♥️سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولاقوة الابالله يارب 😢😢يارب 🤲🤲🤲
@azizaendris6917
@azizaendris6917 3 жыл бұрын
Gezakelahe wondeme
@user-fw4ff3tp1s
@user-fw4ff3tp1s Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ወድማችን
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 жыл бұрын
Waleykum aslam werahmetulahi webwrkathu
@husnitube6548
@husnitube6548 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صل الله عليه وسلم جزاك الله خيرا اخونا
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ(١) اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِيْهِ، وَأَطْعِمْنَا خَيْراً مِنْهُ (٢) اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِيْهِ، وَزِدْنَا مِنْهُ አላህ ሆይ በርሱ ባጠጣህን ወተት ረድኤት አትንፈገን፡፡ ከርሱ ከወተቱ ጨምርልንም›› ይበል፡ አልሏሁምመ ባሪክ ለና ፊ ሂ ወአጥኢምና ኸይረን ሚንሁ አልሏሁምመ ባሪክ ለና ፊይሂ ወዚድና ሚንሁ
@user-kg2hp9yy2q
@user-kg2hp9yy2q 2 жыл бұрын
የአሏህ አሏህ ሁላችንንም ሂዲያ ይ ስጠን ጀዛ ከሏህ
@user-lc5xv4jb3q
@user-lc5xv4jb3q 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
@user-zz7mc7ve2v
@user-zz7mc7ve2v 3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ወዲሜ ረበና ይጠበረቅህ
@user-ut4yd9ic1q
@user-ut4yd9ic1q Жыл бұрын
Mashealahwedmathen
@toybabintsirajeummaher3734
@toybabintsirajeummaher3734 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ኡበይድ ምክርህ መቼም ከልብ አይጠፋ አሏህ ይጠብቅ!
@user-cl2ku5oj8i
@user-cl2ku5oj8i 3 жыл бұрын
መሸለሀ ጀዘኩአለሀከይረንወንድም
@user-cc6bi7ky1b
@user-cc6bi7ky1b 3 жыл бұрын
ኒቃብ ( ሂጃብ) እኮ ወላሂ ነፃነት ነው፣ክብር ነው ፣ በራስሽ እንድትተማመኝ ያደርግሻል።እልብሽ ውስጥ ትልቅ ደስታን ይፈጥርልሻል።ኒቃብ ያለበሽ እህቴ ልበሽ ኒቃብ ውበት ነው።ውጫዊ ውበትሽን( ተፈጥሮሽንም ) ይጠብቅልሻል ብርድ አይመታሽ,ፀሀይ አይመታሽ ንፍስ አጠቁሪ ሁሌ ውብ ነሽ፣ውስጣዊውም ውጫዊውም ፣ውበትሽ እንደዋበ የምትኖሪበት መሳሪያሽ ፣ ነው ኒቃብ እዚች እዱንያ ላይ የምትኖር ሴት ትልቁ መሳሪዋ ነው ።
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 3 жыл бұрын
ወድሜ ጄዛክአሏህ ኽይር
@user-xd9lk2tr9r
@user-xd9lk2tr9r 3 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመተላህ ወበረካተ ወንድም ዑበይድ አህለን ወሳህለን ሰለላሁ አለይ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን በሂጃባችን አላህ ያፅናን ሰውንም ከምንፈትን አላህ ይጠብቀን የቀደምቶች እናቶች ከነ አኢሻ ረዲ አላሁ አንሀ ተምሳሌት ያድርግን ያረብ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Jazakalahyer
@asma1110
@asma1110 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርኡሰታዝ
@foziabalay388
@foziabalay388 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታ ጀዛ ካአለህ ኽይረን ድስላይክ የምታደርጉ ግን ጤነኛ ናቺሁ
@user-dp6ey2oh3t
@user-dp6ey2oh3t 3 жыл бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻ አላህ በርታ ወድሜ አላህ ይጨምርልክ
@monerashefa9035
@monerashefa9035 Жыл бұрын
مشاءالله 👍👍
@user-hq4tt1dv8i
@user-hq4tt1dv8i 3 жыл бұрын
Wykume Aslsme werahmtullahi weberkatu Jzak Allh Heyr Aduniy welkera wendme
የጁምዓ ኹጥባ; ዑበይድ ሠዕድ
12:01
ዑበይድ ሠዕድ 🇪🇹 عبيد سعد
Рет қаралды 2,1 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 44 МЛН
#የሴቶች ፍላጎት----😍
3:47
ዑበይድ ሠዕድ 🇪🇹 عبيد سعد
Рет қаралды 6 М.
ከሞት የተርፉት ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ
20:31
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 23 М.
በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?
38:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
ለወንዶች ብቻ---😇
3:44
ዑበይድ ሠዕድ 🇪🇹 عبيد سعد
Рет қаралды 2,2 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 64 МЛН