KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ዳጊ እኔን በቁመት ስለበለጠኝ ደስ ብሎታል ..." ሳቂታዋ ቃል ከጓደኞቿ ጋር ፈታ አደረገችን //በቅዳሜ ከሰአት//
17:44
አያልቅበት ፍቅረኛዉን ይዞ መጣ
10:05
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Lazy days…
00:24
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
ጭራሽ ቤቴ መጣ
Рет қаралды 55,839
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 86 М.
kal beteseb
Күн бұрын
Пікірлер: 385
@እዛውዋርካውስርነኝ
3 ай бұрын
ጥሎብኝ ስወደው ይህን ምርጥ ልጅ
@kidestayele-lj6iy
3 ай бұрын
ቃል አረ እንደ ሴት ሁኚ ክብር ይኑርሽ ባለጌ ነሽ በእውነት
@FantaTeka
3 ай бұрын
አታነብም አትልፊ😂😂😂
@geemayle7969
3 ай бұрын
ምን ሆናቹህ ነው ??!! እች ምስኪን ምኖ ይሰደባል??!
@geemayle7969
3 ай бұрын
እደሴት ሁኚ፣ ሴት እኮነሽ ከሚል ንግግር ሴቶች ካልወጣቹህ፣ ሴት እኮነሽ እያለ ከሚደባደብ ወድ፣ ወድ ነኚ የፈለኩትን አደርጋለሁ እያለ በጉን ሴትን ከድመት በረከሰ ክብር በየቧታው የሚዘሙት ባል ውጭ የተሻለ ወድ እዳይፈጠር ሴቶች አፋቹህ ምክንያት ነው!!
@Mekedsmekeds-b8z
3 ай бұрын
⁉
@አወል-ኀ8ጸ
3 ай бұрын
ክክክክክ@@FantaTeka
@etetewami9042
2 ай бұрын
።።።።ቃል ተባረኪ አንቺ በጣም ቅን ሐይምሮ ያለሽ ደግ ሰው ነሽ።።።።
@asterwagaye4315
3 ай бұрын
ቃል የዉነት ከሆነ ቃል ሰዉ መከበር አለበት ልጁ መልካም ልጅ ነዉ ስጦታሽን አትናቂ ከእግዚአብሔር የኔ ነዉ ወይ ብለሽ ጠይቂ ፈጣሪን ከፈራሽ አክብሪዉ
@رابعةمرحبا
3 ай бұрын
የግዳ ክብር ያኑሮሺ እህት ሴት ልጂ የሚወደን አንወድም
@MohamedAlmansoori-l9t
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@fantayeedo3733
3 ай бұрын
ቃልዬ ከአያልቄ ጋር ስታምሩ ዛሬ በፊት ከሱ ጋር ስትሰሪ የነበራችሁን ግርማ ሞገስ አይቻለሁ ከሱ መስራት ስታቆሚ ለዛቢስ ነው የሆንሽው ዛሬ እንዴት እንደምታምሩ አያልቄ የኔ የዋህ ስወድህ አለምዬ ተባረኪ እወድሻለው
@KibenshChichiso
3 ай бұрын
እርጥብ ይዞ ገብታል እርጥብ ይሁንላች በርቱ እሽ በይው ይህ የእግዚአብሔርን ስጦታሽ ንው ተቀበይ
@HirutHailemariam-c8w
Ай бұрын
Kaleye betam naw yemetrut❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@_mekdes
3 ай бұрын
እስኪ እንደ ልባም ሴት ሁኚ አስቢ እስኪ የህጻን ልጅ አስተሳሰብ አይኑርሽ የምትወጅውን ሳይሆን የሚወድሽን አግቢ ልክ እንደ አለምዬ አስተዋይ ሁኚ ሰው የሚመክርሽን ደግሞ ስሚ ግትር አትበይ
@Hayat-v5h
3 ай бұрын
ቃል መልካም ለዛ የነበረሺ ነበርሺ አሁን አሁን ግን የምር ተቀያይረሻል ሰዉ እቤት ሲመጣ እንኳን ደነህና መጣህ የያዘዉን ይብዛም ይነስም በክብር ኀኀኀኀኀኀ መቀበል እስቶቻችን ናቸዉ ማመነጫጨቅ እዉነት
@KibenshChichiso
3 ай бұрын
ቃልዬ ተይ አትግፊው ይህ የእግዚአብሔርን ስጦታሽ ነው እሽብይ
@helentadesse5825
3 ай бұрын
ማርያምን አሁን እማ ጥግብ አለች እኮ
@Stoplying-k1w
3 ай бұрын
ምቀኛ ቡዳዳዳዳ👹🔨👹🔨👹🔨
@EmuMekuante
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍሪ😢😢😢😢😢
@TibaToto-c4z
3 ай бұрын
😂
@MariamAli-zi5mv
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ላይ ብትሆኑ ደስ ይላል መልካም ሰው ነው የዛሬው ጨዋታችው ደስ ይላል ❤❤
@KamerAa-hv9wd
3 ай бұрын
ቃልየ አብራችሁ ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ ተረጂዉ
@masaratmasarat7383
3 ай бұрын
የኔአበት ሰወዲክ እፊ አለሚዬ የሴት ጥግ እችደሞ ለሰው ክብር ይኑርሺ
@jskahha1623
3 ай бұрын
አለምየ የኔ ቅመም ስወድሽ❤❤❤ የገባሽ አደለሽ እረተይ ቃልየ እቤትሽ ድረስ የመጣን ፍቅር አትግፊ
@MarrySharou
3 ай бұрын
ቃል የውነት በቃ ማሰብ ማስተዋል አለብሽ አች እየቀለድሽ ነው ልጁ ግን ከምሩ እደሆነ ልትረጂው ይገባል
@tgstSolomon
3 ай бұрын
እማ ደምሪኝ
@mekyamekya
3 ай бұрын
በፊት አልፈልግም ብሎት😂😂😂
@MarrySharou
3 ай бұрын
@@mekyamekya ይሆን እዴ ሀሀሀሀሀ🥰
@Etagegn2124
3 ай бұрын
ቃል በዚህ ሰዓት እዉነትኛ አፍቃሪ አይገኝም ተይ እሸ በይ❤
@netsolo8225
3 ай бұрын
ቃልዬ እኔ እህትሽ በጣም ነው የምወድሽ ውዳችንንንንንን ስርአት ያለሽ ልጅሽ ነሽ ውስጥሽን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው
@tgstSolomon
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@lidacall2815
3 ай бұрын
አያልቅበት እኮ ንግግሩ ሁሉ ደስ ይላል ቃል እንደሱ አይነት መልካም ሰው አታገኝም ቆመሽ ትቀሪያታለሽ እንጂ 😮አካብዴ ነገር ነሽ ካንችም ብሶ ጉረኛ
@Rahma-y8o
3 ай бұрын
ኮመንታተሮች አረጋጉት እኔሱ ተነጋግረዉ እኮ ነዉ ምሰሩት😂😂😂😂😂
@soso-ji9np
3 ай бұрын
ተቀበይው ሴት ልጅ ከሚወዳት ወንድ ጋር ነው መኖር ያለባት
@almazz-u6w
2 ай бұрын
😂😂😂😂👏👏👍
@Stoplying-k1w
3 ай бұрын
ቃልዬ እና ቤተስብ ሁሌም ሳቁ ይመቻችሁ.🫶🏽🫶🏽🫶🏽..እዚህ መጥተው የሚስድቡሽን እነ ገለቴን እትዘኚባቸው ግራ የገባቸው ስትረሳሞች 🧠🔨😂😂😂
@Redu78978
3 ай бұрын
ቃልዬ እረጋ ብለሽ አዉሪ አታመናጭቂዉ በተረፈ ይመቻችሁ❤😂😂😂😂
@mahijojo9763
3 ай бұрын
ደሃ በቅሎ ገዛ ሳይቀመጥበት ቂጡ ወዛ አለ የሀገሬ ሰው ቃል መጀመሪያሽን አትርሺ ስርአት ይኑርሽ እንደ መጣልሽ ቃላት አትወርውሪ
@nejatmohamedamin9206
3 ай бұрын
ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ
@ZaZa-w8k
5 күн бұрын
ይመችሽያገሬልጅግጥምትችያለሽ
@mareshetethiopiawit4136
3 ай бұрын
ከዛ ለዛ ቢስ ዳዊት አይልቄ ደስ ሲል ሲጀመር ሰው ቤትሽ ሲመጣ እንደዚህ አይደረግም:: ለሰው ክብር ስጭ በተለይ ለወንድ ስርአት ይኑርሽ ረጋጋጋጋጋ በይ:: ለምነሽም አታገኝውም ትክክለኛ አፍቃሪሽ ነው😊❤
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
3 ай бұрын
ምኗ ቅሌታም ነቺ ይቺ ቃል የምትባል ሴትዮ ለሰዉ ክብር የሚባል ነገር የላትም
@tgstSolomon
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
3 ай бұрын
@@tgstSolomonእሽ አቺም ደምሪኝ
@tgstSolomon
3 ай бұрын
@@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ እሽ ደምሬሻለሁ በርቺ
@atsadesifue6965
3 ай бұрын
እውነት ነው
@asterwagaye4315
3 ай бұрын
ቃል በእዉነት የምንወድሽ ሁሉ ልጠላሽ ነዉ ይሄ ምስኪን እግዚአብሔር ለሱም ምን እነደሚያስብለት ታዉቂያለሽ በአንደበትሽ እግዚአብሔርን ፍሩ ትያለሽ አንቺ ግን ባዶ ሆንሽብኝ እግዚአብሔርን ፈፍሪ አክብሪ አንቺ ካለከበርሽ አክባሪ አይሰጥሽም
@leylasaeed9129
3 ай бұрын
አይቃል እደት እደሳኩኝ እጀራዉን ስታቀርቢ አልቃ እደት እዳሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂 ታምራላቺሁ ተጣመሩ
@sofiya6409
3 ай бұрын
ለሰው ክብር ይኑርሽ ቃልዬ
@Bet1771
3 ай бұрын
ቃል በስመአም ብልግናሽ ባታፈቅሪውም በሰላም አስተናግደሽ መሸኘት ሲገባሽ እንጀራውን እንደ ውሻ መወርወርሽ ምን ይባላል። አያልቅበት ልክ ባይሆን እና ችክ ቢልም በስርአት መሸኘት ግድ ነው
@tgstSolomon
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@rimeyaron
2 ай бұрын
ወይ ማዓልቲ በለ ትግራዋይ ኣላለችም የኔ ቆንጆ❤❤❤
@mukulshardar8200
3 ай бұрын
ቃል በጣም ባለጌ ሴት ነሺ ውሻና ባለጌ በቤቱ ይኮራል ቤት የፈጣሪ እንጂ የሰው አይደለም ሁሉን ነገር ከእህት ተማሪ ፈጣሪ ጥሩ እህት ሰጥቶሻል እቤትሺ ድረስ የመጣውን ሲሳይ በመግፋትሺ እድሜ ልክሺን እድል ጠሞሺ ስታለቅሺ ትኖሪያለሺ በሀይማኖት ስም አትነግጂ ፈጣሪሺን ፍሪ
@netsolo8225
3 ай бұрын
ተሳዳቢ የቃልን ማንነት አልገለፅሽም የራስሽን ማንነት እንጂ ጠላት ወይም ቅናት ይህን ያስባለሽ
@asterwagaye4315
3 ай бұрын
የኔ እህት አትሳደቢ ስድብ ሀጢያት ነዉ ሰዉንም እግዚአብሔርንም ያሳዝናል በይሆን በጥሩ አንደበት ምከሪ እንጂ እግዚአብሔር ሰዉን ጨርቃም ብሎ የተሳደበ በሰማይ ፍርድ አለዉ ስለሚል በተቻለ አቅም ብንጠነቀቅ እላለሁ እታዊ ምክሬን ነዉ የለገስኩሽ
@sitratube1193
3 ай бұрын
ለንግግርሺ ለዛ ይኑሥሺ ቄጤማ ምን ያረግልኛል🙄እምትይው
@netsolo8225
3 ай бұрын
@@sitratube1193 እንዴ ምነው እቤቷ የመጣውን የፈለገችውን ማለት ትችላለች
@GenetLigabawገኒሊጋባው
2 ай бұрын
እህቴ ደምሪይ
@Dior768
3 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ተጨማለቅሽ በረከትሽ ነው ጊዜ አታባክኝ አዲስ ሰው እንደሚተዋወቅ ሰው።ይልቅ ቶሎ ተጣመሩ እና አለማችሁን እንይ።አያልቅበት አንተ ግን ትለያለህ❤
@fhufhhfuhgg537
3 ай бұрын
በጣም አበዛአችዉ ተግዲሀ ቀድ አታበቀይ😊😊አበዛሸዉ አግቢ አተበጣጠሽ😢
@KuWait-vc4qj
3 ай бұрын
እሷኮ እሡንጅ ያየችዉ እራሷን አላየችም ❤
@SameeraEth
3 ай бұрын
😂😂😂😂ያስብላል@@KuWait-vc4qj
@SelamEthiopia-jx1qh
3 ай бұрын
ቃል ሻማ በዚህ መልኩ ማብራትሽ ለትልቅ አደጋ ይዳርግሻል እና እባክሽ በቶሎ ሌላ አማራጭ ተጠቀሚ። ወይም ከስር ውሀ እንዲኖር አድርጊ። ችላ ያላሉት ጉዳይ አደጋው ከባድ ነው።
@ሶልያናየሸዋልጅ
3 ай бұрын
ኧረ😅ቃል ተው እንጂ መጀመርያ ልሙስሙስ ትሉና🤭ስትቀየር ደግሞ🤣በቃ ቅብርብር ትሉብናላችሁ ቃልዬ አክብሪው እሽ
@sarahabas8619
3 ай бұрын
እረ ለሰው ክብር ይኑርሽ እደህትሽ ❤❤❤
@רחלטפרה-ח5ק
3 ай бұрын
ቃል ባለጌ ነሺ በጣም ገዘብ ተወጂለሺ 😢😢
@KuWait-vc4qj
3 ай бұрын
ንቃነዉ እራሷ አላየችም ያየችዉ እሡን ነዉ😂
@maqdsmaqds5132
2 ай бұрын
ክክክክ:ቃልዬበረለን:ሊዘጊበትነውዴ:ወድማችን:በመሀልጠፍተህነበር:እኳንሰላምመጣህ
@menberelegesse4717
3 ай бұрын
ቃል ተቀበይዉ የመጀመሪያ አፍቃሪሺ ነዉ የተከበሩ እናት አሉት ታቅያቸዋለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgstSolomon
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ሜላትየድግልማራምልጅ
3 ай бұрын
ቃልየ ካቺ ባናቅም በጣም ስረአት የሚባል ንግእግረ ይኑረሺ ተመልካቺ አክብሪ ሰዉ በእቤቱ አይኮራም
@HanaHana-qs3ug
3 ай бұрын
ቃልዬ ካልፈለገች,አታስገድዳት,ተፋታት አያልቅበት
@FggSdfgghj
3 ай бұрын
እህትሽ ምርጥ እና ጋበዝናት❤❤❤❤❤❤
@ChdvgGhdvfcf
3 ай бұрын
አረቃልይ እሽበይው ግፍ ይሁንብሻል አላምይ አስተዋይ ነሽ ፈጣራ ይጠብቅሽ
@Semaynesh51223
3 ай бұрын
ሰገጤ።ስረአት ይኑሪሽ ለሠው ክብር።ይኑርሽ አውክ አወኩ አትበይ ስለልለው ነው ጁልጥ
@tgstSolomon
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@RADUALI-oi9bd
3 ай бұрын
አለምየ አስታዋይ
@hayatallahyetbkhewedaje3429
3 ай бұрын
ምነው ቃል😊 ኮራሽ ከአንቺ ቁመቱ ይረዝማል አትኩሪ የንኛው ጉደሬ እውቅ ሲያገኚ ጥሎሽ ጠፊ ጡሩ ልጂ ነው ይመጥንሻል😅😅😊
@Mekedsmekeds-b8z
3 ай бұрын
እየውልሽ ቃልዬ ነገሮችን ቆም እና ረጋ ብለሽ አስቢ እሽ የእውነት ከሆነ ትዳር መሥርቺ🎉🎉🎉🎉 ማንም ሠው የራሡ አላማ አለው ነገር ግን በሒደት ሁሉም ይሆናል ተይ ማማዬ ይሔ ቀን ያልፍል በሩን ከፍቶ ወደ ቤት መሮጥን ልክ ውሽማ እንደያዘ ሰው ወደ ቤት መሮጥን ምን አመጣው አስተውይ የኔ ቅመም🎉🎉🎉 ካጠፋው ይቅርታ ሠናይ ጊዜ
@yetemashmenyilu4320
3 ай бұрын
ቀጢማ አረጠቡነዉ ,😂ቃል ,ተቀበይዉ ,ተተይግፈ. ,አዳዪሆነብሸ , 😂😂የወድያለከ ,የሰወያለከ,, አደትይ🎉🎉
@zinet4736
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ቃል ቀልቃላ ሙዙን አይተሽ ፈገግ ብለሽ ሠላም አልሽዉ😅😅😅
@ዘሀራZ
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@metasbiyanega6959
3 ай бұрын
Kaley yena konjo sewedeshe eko anchu saye ebertalew❤
@mameeuntue7673
3 ай бұрын
አለምየ ስርዓቷ ጨዋነቷ ደስ ስትል❤ አያልቅበትም ምርጥ ልጅ ነው አለምየ ግን ጓደኛሽ ፍልቶባታል ምከሪት ኮሜንትም አንብቢላት😂 አታነብም መሰል ትናንቷን ረሳች
@ዘሀራZ
3 ай бұрын
እህቶዋናትከ ጎደኛዋ አዴለችም
@mitiku5068
3 ай бұрын
አይ ቃል ሰትሰቂ ብልህ ሴት ትመሰይኝ ነበር የምር ማህይም ነሽ የእግዚአብሔር ቃል አውቃለሁ ትያለሽ ብታውቂ ለስው ልጅ ክብር ይኖርሽ ነበር ተይ እንጅ ናትዬ እንደመጀመሪያሽ ሁኝ ለነገሩ ኮሜንት ምታነቢ አይመሰለኝም እስኪ አንብቢ ደግሞ እኔ ማነኝ ብለሽ ነው ምታሰቢው ሲጀመር ሲበዛብሽ ነው ደግሞ ሁልጊዜ የሚመጣሁን ስጦታ አትናቂ ሰው ባለው ነው ጥቅመኛ ሴት አትሁኝ በባለፈው የቡሄ ዳቦ ሲመጥ ሆዳም ነኝ እንዴ አልሸው አሁንም ምንድነው ይህ አልሸው ሰህድ ከአለምዬ ተማሪ
@SoviAlhamli
3 ай бұрын
ቀል ለሰዉ ልጁ ክቢረ ይኑረሺ🎉😢😢😢😢❤❤❤ የሚዉደሽን መዉቅ አለቢሸ
@MonaTubeሙና
3 ай бұрын
ተቀበይ የምትሏት
@salwasalwa1870
3 ай бұрын
እረ ቃል ተረጋጊ በስላሴ ስም በጣም አካበድሽ ምነው እሱ ክምሩ ነው ደግሞ ተጋብቶ መወለድ አትፈልጊም ስው አትናቂ😢😢❤😊
@mulukentaye4356
2 ай бұрын
በጣም ስነስርዐት ይጎልሻል ሰዉ እቤትሽ ሲመጣ በር እላዩላይ ይዘጋል።
@Menelik27
2 ай бұрын
ቃል ግን በጣም ባለጌ ነሽ። ሥነስርዓት ያዢ አንቺም ተወደድኩ ብለሽ መኩራትሽ ነው አልቀረብሽም ግልፍጥ አስቀያሚ ነሽ ቢገባሽ። እንግዳን እንዲህ ማመናጨቅ ብልግና ነው። ለነገሩ እኔ ድሮም አትመቺኝም ለሱ ስል ነው ያየሁሽ።
@genet4087
3 ай бұрын
አለምዬ ጥሩ ሴት ነሽ ከልብሽ ከሆነ ፈጣሪ እጀራ ይውጣልሽ አቻን ብሎ ፈጣሪ አዋቂ እርጉም ጭራሽ ፀበል አቺ ከቱ
@mulukentaye4356
2 ай бұрын
ጨዋታ አንኳን ሲያዉቅ በጣም በስንስርአት ነዉ ያደገዉ። ይሻልሻል በፍቅር ያዢዉ።
@ሠሚራM
3 ай бұрын
ልክሽን ነዉ ያገኘሽዉ ምን ያቅደረድርሻል😅😅
@aberubirle4215
3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ችለህበታል አያልቅበት 👍
@raheldebeb8981
3 ай бұрын
ቃልዬ ሰው አንዴ አይድርገም አሺ በዙ ነገር አሳልፋችሁ የለ አንዴ
@ghenettekie6597
3 ай бұрын
Anch sewu seykbersh atwedme le dawit endte neber yemetkbywu asbebet y hea sewu lachi yemhone masteway yestesh❤❤❤❤❤
@marakiyoutube
3 ай бұрын
በልቷ እስከሚያበቃ አላደርስ አላት ውጣ ውጣ 😂😂😂😂😂😂
@fhgdgjf5573
3 ай бұрын
እንዳው አታሰቁኝ አቦ😂😂😂😂🥰
@LemLemSimeneh
3 ай бұрын
Please Like subscribe በማድረግ አናበረታታችው አራሳችውን ለመቻል አየጣሩ ነው
@EteneshEtenesh-d2y
3 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ሳቂታ ስወድሽ 🥰🥰🥰
@SewmehonTubeሠውመሆን
11 күн бұрын
😂😂ማነው እደኔ የቃል ሳቅ የሚያስቀው
@respondtoday2038
3 ай бұрын
Kali eshy beyiwu betam ye wah sew new 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mt8sb1cg6e
3 ай бұрын
❤❤❤❤ቃልየ በቅዱስ ጊወርጊስ። ይመቻል አግቢው ከሱ ውጭ ሌላውን እፕትመኝ ❤❤❤ከእግዚአብሔር በታች ❤❤ሁነኛህ እሱ እና እሱ ብቻነው።
@BeselfGebre
3 ай бұрын
እራስሽን አታካብጅ ሰዉ ሲልሽ ነዉጂ እራስሽ ስለማከብር ፈጣሪየን ስለምፈራ የምትይዉ ነገር ያስጠላል
@AlmazDereje-uy1uk
3 ай бұрын
Era kaleya tnqaye mnem ayewkem era teye gene bonawen fua aderge ❤❤❤❤
@SameeraEth
3 ай бұрын
❤❤❤❤ከቃል ታላቆ ቆንጆ ነት
@ZemzemMehamed-dn1fr
3 ай бұрын
ቃል የምትባይ ግን እንደዚህ አትሁኚ ለስው ክብር ይኑርሺ
@family5677
3 ай бұрын
ሴቶች እኮ ችግራችሁ የምወዳቸውን ሰው ሰይሆን የምወዱትን ሰው አግብቶ ጥሏቸው ይጠፋል ። ሴቶች ልምከረች የምትወዱት ለጊዜው እንጅ ዘለቅታ አይኖረወም ሰው የምወዳችሁ ሰው አገቡ
@mulualemayehu6576
Ай бұрын
ትእግስት እንኳን ተቀምተሻል አልታደልሽም እሱ ግን ጭዋ ነው
@ABTube-x2n
3 ай бұрын
እንደ ታውቃለች እኮ መጀመሪያ እሷ እኮ ድራማ ትችልበት አትችልበት ፊት ለፊት ነው ሁሉ ነገር እነሱ እኮ ተናጋግሮ ነው ግን እሷ አላወቀችበትም ድራማ መስራት አትችልም እሷ
@TazebewTarekegn
3 ай бұрын
Mizega. Yizegash. Endew mn ayinet fetur nesh. Sitaseteyi. Yametaleshin teworewurilesh. Anchi chigaram
@MoulouMlnshehlue
3 ай бұрын
ቃልዬ አራ ሰው አክብሬ ሰው መናቅ ጥሮ አይደለም
@ቅማሞች
3 ай бұрын
ቃል ደሞ እደሴት ክብር ይኑስሽ ባለጌ አጩሂ ተቀበይዉ ፍቅሩን። ሴትልጅ። ከሚወዳት ጋርነዉ። መኖር ያለባት እሽ በይዉ
@SeadaaberaV
3 ай бұрын
ቃልየ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነስ ስትስቂ ጭራሽ ታምሪ አልሽ
@netsolo8225
3 ай бұрын
ቃልዬ በህልሟ መስሏት ነበር ❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@rodaa7946
3 ай бұрын
ቃሊፍቅሩተቀበዩእህልዉሀሽከሰጋርነዉአትግፊ❤❤❤❤❤❤❤
@SamiraAljehani
3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አወየዉ በሣቅ
@خالدحرز-و6ذ
3 ай бұрын
አለምምይ ምርጥ ሠው❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
3 ай бұрын
ሱባየ ግቢ እሺ ቃል❤❤❤❤
@yananeshtasfay1981
3 ай бұрын
በረጅሙ ጥሎት ጠፍ😅😅😅 አጭሩ ቢጤሽ ይሻልሻል😅
@metasbiyanega6959
3 ай бұрын
Kaley tegabu arefe sew nachu ❤
@አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
3 ай бұрын
ማርም ሲበዛ ይመራል አሁንስ ጠገብሽ 😏
@saidasaid467
3 ай бұрын
ሴት ልጂ ስረአት ሲኖራት ነው ደስ የምትለው😊
@salambh5102
3 ай бұрын
ይች ባለጌ ቀልቃላ😅
@egizbehezfikirnew9179
3 ай бұрын
Alemey sewudesh yene Ken sewudesh❤️🙏
@xpk5509
2 ай бұрын
😂😂😂 ተሽኮረመመች እኮ ስታስቁ
@Pnice-uy3uw
3 ай бұрын
ቃል ቢዶወን አሰረዘሚት😂😂
@አድነው
3 ай бұрын
❤እሷም ትውድዋለች ከምር የጋባሉ ከምሬነው ቃልዬ
@SsAa-iu4dp
3 ай бұрын
የኔማር😂😂😂😂😂😂
@DfDf-p9b
10 күн бұрын
እረ ትወና አንደኛ ናቹ
@kaleabnatti4511
3 ай бұрын
Abezashew abeyat melaseshe betam telfelfeyaleshe. Degemom yebzabesheal.
@hanahana2595
3 ай бұрын
ሰብሰክራይ አንሱ እቺ ባለጌ እራሷን እዴት ነው ምታሰበው🤧
@adhanetdesta1891
3 ай бұрын
Ebaksh Esu new yanci namllak amesgni Esu deg fkrsh new Entun ywdushal 🎉❤🙏❤🖐🥰
17:44
"ዳጊ እኔን በቁመት ስለበለጠኝ ደስ ብሎታል ..." ሳቂታዋ ቃል ከጓደኞቿ ጋር ፈታ አደረገችን //በቅዳሜ ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 263 М.
10:05
አያልቅበት ፍቅረኛዉን ይዞ መጣ
kal beteseb
Рет қаралды 79 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 2,6 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 61 МЛН
00:24
Lazy days…
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
1:01:43
6 ቀን ኪዳነምህረት ተጠምቄ መራመድ ችያለሁ… እግዚአብሔር ይችላል ብዬ ከአሜሪካ መጣሁ … የዘ ዊኬንድ ቤተሰብ ባለውለታዬ ናቸው አርቲስትአሳዬ ዘገዬ ክፍል1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 220 М.
21:03
የምገዛውን አዲሱ መኪናዬን መረጠችልኝ! #car #lamborghini #kids #ethiopia #tesla
Donkey Tube
Рет қаралды 682 М.
44:08
ስለተቃጠለው የባህርዳሩ ምሽት መዝናኛ.. እንጀራ ሆኖብኝ እንጂ ዘማሪ ብሆን ደስ ይለኛል..ከባለቤቴ በፊት ሞቴን ያድርገው..ተወዳጅዋ አምሳል ምትኬSeifuEBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 154 М.
10:34
Ethiopia - የአዲስአበባ ሰው ምን ነካው? | ሞጣ የበጠበጠው አይዶል | 507.8 ሚሊየን ብር ኪሳራ?
Feta Daily
Рет қаралды 82 М.
15:11
''ዐቢይ ተላላኪ ነው'' ኢሳያስ አፈወርቂ፤ አዲስ አበባ ወዲያ አስመራ ወዲህ፤ ኢሳያስ ስለ ኢትዮጵያ ዐቢይ ስለ ዐቢይ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 114 М.
12:53
እቃ ሽጨ እንዝናና..!!
kal beteseb
Рет қаралды 44 М.
20:00
በልጅ ልንባረክ ነዉ ነገርኩት!!
kal beteseb
Рет қаралды 140 М.
14:15
ልጄ ቃሌን አክበረሻል ወይ ....
kal beteseb
Рет қаралды 53 М.
8:45
አብረን እንሁን አያልቅበት ሻንጣዉን ይዞ መጣ
kal beteseb
Рет қаралды 42 М.
15:38
የምታምር እና የምታስደነግጥ....! #family #dinklejoch #new #ethiopia #rich
Donkey Tube
Рет қаралды 420 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 2,6 МЛН