KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እኛ የእሱ አባቶች ነን😅😂 /የቤተሰብ ጨዋታ/ Se 24 ep 55
26:21
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
11:01
So Cute 🥰 who is better?
00:15
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
ምን አገባኝ | እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash new video | Zeki Tube
Рет қаралды 99,578
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 282 М.
Zeki Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 174
@jemayenshreta8146
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመማ ዝናሽዬ ደናኖት ከአጀት ነው ምርቃታቸው።ዛሬ ይለያሉ የዘኪ እናት ሰላም ሁኑልን❤🙏
@hasanliafa6857
Ай бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጦት ዘኪ ተባረክ🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷
@GenetAbreha-rw6qd
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ l love u
@elizabethhailesellasie1946
Ай бұрын
💚💛❤️ 😂😅 እማማ ዝናሽዬ፡ እውነት ተናጋሪ፡ ጀግና ኢትዮጵያዊት እናታችን! ዘኪዬም ጀግናው ተባረክ። 💚🙏
@TinaChn-y1n
Ай бұрын
አላወቁት እኔን አይ ዘኪ ከምናየዉ ጭንቀት አቅርብልን እንጂ እንዲህ ፈታ አድርገን ❤
@abebatadese3690
Ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላውቅም እማማ ዝናሽዬ ለብር ያሎት ፍቅር 😂😂😂 እማማ ዝናሽዬ እወዶታለው እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጦት ዘኪ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው❤❤❤❤
@damothailu569
Ай бұрын
የጌታ ስራህ ድንቅ ነዉ የድንግል ክብርህን ዉሰደ እማማ ዝናሽ እንባየን አስፈሰስኘ ,አቶ አስማማዉ እወደወት አለሁ ነዉ ያሉ እማማ ዝናሽየ ,መጨረሻውን አሳምረዉ ማለት እንደዚህ ነወ❤❤❤
@yitbarekayele8667
24 күн бұрын
ዘካርያስ እባክህ ሌሎችንም ፈልገህ እንደ እማማ ዝናሽ ፈታ እያደረክ ምርቃት ታገኛለህ 💚🧡❤🌹🌹🌹
@mesimesi998
Ай бұрын
ዘኪ ታድለህ ተባርክ እድሜ ይስጥህ
@nardosbirhanu3001
Ай бұрын
እንኳን ደና መጡ እማማ ዝናሽዬ❤❤❤❤
@tutuejeggu3013
Ай бұрын
Yet hedewe neber
@MikeMike-bc7jg
Ай бұрын
We haven't seen them online 😂@tutuejeggu3013
@amanielabraha2544
Ай бұрын
አንተልጅ ጉልበት ይባረክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
@asterkenaw4542
Ай бұрын
ውይ ዘኪዬ ይሄ እራሱን የቻለ ድራማ ነው ፣ ኧረ በሳቅ ገደልከኝ ።
@honeyzablon4744
23 күн бұрын
ነገረ ስራቸው ወሬያቸው ሁሉ እኮ እማዬን ነው ሚመስሉኝ
@gigialemu18
Ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ጡረታ
@ethiopiakebede5931
Ай бұрын
እማምዬ ኑሩልን ሁሌ ሲመርቁ ከሀገር ስላምንት ጋር ይሚሉት እውነት ነው ሀገር ስላም ካልሆነ ምን ዋጋ እለው እንደርሶ ያለውን መራቂ ያብዛልን🙏🏾❤️
@asterdemissie1012
Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዶት❤❤❤😂😂
@SebleG-v9l
Ай бұрын
ምን አገባን እኛ 😂 አይ እማማ ዝናሽ ❤
@mihretbegedlu8343
Ай бұрын
ዘኪዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@alemalemayhualemayhu1485
Ай бұрын
እረ ዘኪ ደም ግፊት እዳታስይዛቸው ይመቹኛል ፅዳት ሲወዱ
@sagh6319
Ай бұрын
አየ እማማ ዝናሽዬ😂😂😂😂የኔ እድ እናት
@bezabeziti4347
Ай бұрын
እማማ ዝናሽ ይሄን ሁሉ ድራማ ያወቁ እለት 😂😂😂😂😂 የኔ እናት ለመንግስት ያላቸው ክብር ይገርማል
@ቴጅነኝ
Ай бұрын
ከቤት አልወጣም እያሉት በምክንያት እያወጣት የእኔ እናት😅
@Raniymohemed
17 күн бұрын
የኔናት ስወድሺ ❤❤❤እረጂም እድሜ ❤❤❤ይኑርልጂ
@yeshihabte3514
Ай бұрын
እማማ ዝናሽን ያየ መውለድ አያኮራም።
@genetadugnaheran1328
Ай бұрын
ውይ እማማ ዝናሽ ሲችሉበት
@MimiMimi-df3dx
Ай бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽ❤❤❤😂
@ethiotoptentube
Ай бұрын
በሊቢያ ነው የምኖረው KZbin ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
@zdatlaw9358
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@uhhuhh5398
7 күн бұрын
እንደዉ.እሡን.ሀገር.ሥሙበጣም.ያሥፈራኛልለምንደሆን.አላዉቅም..እግዚአብሔር.የርዳሺ.እሕትየ❤❤❤
@kiya9587
Ай бұрын
እረ ዘኪ ቶሎ ቶሎ አምጣልን እውነት ዩትፕ ከገባው እሳቸውን ነው ምጠብቀው ሌላው
@mihirettesfayi2193
Ай бұрын
አስማማውዬ እወዶታለው 😂😂😂
@breehanyrobi8537
Ай бұрын
አይ ዘካርያስ ምነው ውጭውን አበዛክባቸው ምን ቀረኝ አሉ የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ
@ElsaFisseha-ww5kb
Ай бұрын
Emama Zenasheye sewedot Zeki arif sew ❤❤❤❤❤❤
@TiruwerkAsefa-z9k
Ай бұрын
ኧረ ተገኝወርቅ ቶቶሎ አቅረብልንየደሰታየ ምጭ❤❤❤
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
9 күн бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ እያደር ሙሽራ እየመሰሉ መጡ እንኳን ሊያርጁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@EyerusalemBulcha
Ай бұрын
እውነት እማማ ዝናሽ አዝናኝ ናቸው❤😂😂😂
@medhanithailu2710
Ай бұрын
ዘኪ ግን ድርሰትክ በክፍል በክፍል አድርገው። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ። 😂😂😂
@zahramohammad5812
Ай бұрын
ታድለው አቶ አሥማማውየ😂😂😂
@MershaMersha-z6m
Ай бұрын
የገንዘብ ነገር "ዬ" ታስብላለች 😜
@ejgtue522
Ай бұрын
ዘኪ ደናመዝናኛ አገኘህ እመቤቴን የማታ እጀራ ይሥጣቸሁ የሚባለው ለማማዝናሺነው የሠጣቸው😅😅😅😅😅😅
@TiebeKiros
Ай бұрын
የእማማ ዝናሽ ሙሉ ቪድያቸው ለመጀመርያ ግዜ ዛሬ አየው በሳቅም ፈነተትኩ❤😂😂😂
@masaratmasarat7383
Ай бұрын
አዜኬ እደው ቶሎቶሎኑ ከማማዚናሺ ገርናፈቀቹኚ እደው በሰቅ ሞትኩ😅😅😅
@GenetAbreha-rw6qd
3 сағат бұрын
ዘክየ ማማ ዝናሽ ኑሩልኘ ዘክየይ አድመነ ጤና ይስጥልኘ
@ወi
Ай бұрын
እማማ ዝናሸይ ግን ማፊያ ናቸዉ !! ❤❤❤
@ZemwnuAlene
Ай бұрын
አተልጅ /ዘካሪያስ/ እድሜኒ ጥና ይስጥህ ቤተሰብ መደጋገፍ በተራራቀው ጊዜ መድረስ ❤❤❤❤❤
@askidesta4271
Ай бұрын
እማማ ዝማሽየ እንወድወታለን❤❤❤
@Black-lioness
Ай бұрын
The sign language interpreter thank you make my day watching you your reaction 🤭🌹🤲🏾
@TuTu-sj9vy
Ай бұрын
ምንቀረኝ ሲያሳዝኑ😂😂
@slntayehucherney8210
Ай бұрын
አይ ዘካርያስ ፈታ አድርገን እናመሰግናለን እማማ ዝናሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
የቡልጋዋ እማማ ዝናሽ ዘና ያደርጉናል❤❤❤❤
@nardosbirhanu3001
Ай бұрын
በሰኮንድ እንቅፋት ለሚረግፈዉ ጥርስ😅
@Yutinass3466
6 күн бұрын
እማማዝናሸን የምትወዱ ደምሮኝ😢😢😢😢
@ענתטפרה-ט8כ
Ай бұрын
የኔናት..❤❤❤❤❤
@AsnakechTafese-r3h
Ай бұрын
Love it 😂!!!
@maryyy5260
Ай бұрын
Zeki menh sayekebelo ye destaye menche nachu egzeabher edmena tena yesetachu ❤❤❤🎉🎉🎉
@ZetoAlzia
Ай бұрын
አይ እማማ ዝናሺ❤ ምን አገባን እኛ😂😂
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ የእኔ ተለማማጭ ስወድዎት❤❤❤❤
@lloveyemaryamlije7802
Ай бұрын
ካልስ ነው ሱሪ😂😂😂ሗላ ምን ቀረኝ😂❤❤❤❤ የኔ እናት
@biniyamin7995
Ай бұрын
Very nice idea
@shewayeatalaye486
6 күн бұрын
ወይኔ ቀሚሱ ሲያምር የሚሰሩትን ብታገናኙኝ
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
አተኮ አያልቅብህነህ😂😂😂😂😂😂😂
@AawyaAadr-vs8ev
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መታደልነው፡ከሣቸው፡ጋርሚኖርሠው
@tedroshagos9058
Ай бұрын
Zekerayas wendima tebarek❤❤❤
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
9 күн бұрын
ክክክክክክ ወይ እማማ ዝናሽ በሰከን በ እንቅፋት ለሚርግፍ ጥርስ😂
@Selamawit-s3g
Ай бұрын
እኛ ምን አገባን
@almazeyassu6532
Ай бұрын
Emma Zinash betam haylegna sew nachew be wetatinetachew min aynet sew endeneberu mawek akebdim .
@tirsettshay4074
Ай бұрын
Man teyekesh ahun sileze sira fet
@tadelakidane101
Ай бұрын
Zeke tebareke desss yalachew 🎉❤😂
@ttbebe9776
Ай бұрын
ልክ አይደለክም ዘኪ በጣም እያደከምካቸዉ ነዉ ለአይምሮአቸዉ ጥሩ አይደለም የተለያየ ነገር ነዉ ምታወራቸዉ መስማት ማይፈልጉትንም ትደጋግምባቸዋለክ ለ view ብለክ አታስጨንቃቸዉ አሰብላቸዉ ዘኪዬ ያላንተ ማን አላቸዉ።
@betelmulu4897
Ай бұрын
እንደውም ጥሩ ነው ለሳቸው ሁሌ አይደለ የሚቀርቡት
@YoditHale
Ай бұрын
Sami tebarek❤❤❤
@SaronasfawSaron
Ай бұрын
ለባዲራው ያላቸው ክብር
@ענתטפרה-ט8כ
Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀዘኪ..እናመሰግናለን
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም❤❤❤❤
@mskrh640
Ай бұрын
የቻለ ጉራጌው 😂😂😂
@seifukebede9824
Ай бұрын
ኧረ ገንዘቡን ስጣቸው ይቁጠሩ🤔🤔🤔🤔🤔
@userenter2635
Ай бұрын
የኔ እናት ምን ቀረኝ ታዲያ😂😂😂😂😂😂😂
@ClassAbc-b2j
Ай бұрын
እኛ ምን አገባንንንንንንን ክክክክክክ
@Faith-g9f
Ай бұрын
እእእእእእእ ምን ቀርኝ😂😂😂😂😂የኔ እነት
@GodisGreat-f1m
Ай бұрын
ዘካርያስ እማማ ዝናሽን በደምብ ይዘሀቸዋል። እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ይበርክሀል። ይሄን ውሸት ግን ብታቆመው ጥሩ ነው። ምን እንደሆነ ባላውቅም እማማ ዝናሽ የተጎዱ ይመስለኛል። (በድራማው ማለቴ ነው)
@mulukassa5774
Ай бұрын
በሳአቅ ገደላችሁኝ
@dubaidubai793
Ай бұрын
❤እማማ ዝነሽ ስወዱቱ❤❤😂
@Malikmurad2010
Ай бұрын
ዛሬ ገደሉን በሳቅ
@SaraGeleta
Ай бұрын
Yene enate
@meseretberihune3817
Ай бұрын
Weye zeke
@fetelmekonen7791
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ
@TigistWoldekidan
Ай бұрын
Wey gud ❤❤❤❤❤❤❤kkkkkhhhhh
@YordanosAyalew-h7m
Ай бұрын
እማማ ዝናሽ ስኳርም ይወዳሉ
@HaeraAhmed
28 күн бұрын
Ulgeza ayewalew letaga sel😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@SaraGeleta
Ай бұрын
Emamayee
@geneteshetubejiga1645
Ай бұрын
የቻለ ነዉ እዴ 😅
@MaryoMichael
Ай бұрын
የኔመዝናኛ😅😅
@TerseyTersey
Ай бұрын
አቼላሎስ በሜቀጥለው ጥሮታ አቼላሎን እዳረሳት
@bisratgirma6964
Ай бұрын
hahaha ምን ቀረኝ ታድያ😂😂😂😂😂😂
@gfg4073
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ማማየ❤❤❤
@selamawitberhe4283
Ай бұрын
this is so funny
@Emu1213
Ай бұрын
Weyn Zeki
@hileyesustube1623
Ай бұрын
አይ ዘኪ😅
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
ሴት ነው እሚመስሉት ሃሃሃ😅
@Joy-op2qh
Ай бұрын
ስኳር ስትጨምርቸው በአክብሮት ጨምርላቸው::
@מסיטאריק
Ай бұрын
ካካ አይ እማማ ዝናሸ አቶ አስማማው
@Tigisitifiqadu
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Dare-py5vv
23 күн бұрын
አሳማማዬ 😂😂😂
@زيناتبنتالحبشا
8 күн бұрын
የመነፀሩ ነገር ነቄ እኮ ናት ሴትየዋ ክክክክክክ
@hewrottedrose5991
Ай бұрын
አስማማውዬ 😂😂😂
@ZemzemMohamed-h2o
Ай бұрын
😂😂😂emama zinashe ❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
ዘኪዬ እውነት ነው እንዴ ?? ጡርታ አግኙ??
@شويهمناسم
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ስውዳች
26:21
እኛ የእሱ አባቶች ነን😅😂 /የቤተሰብ ጨዋታ/ Se 24 ep 55
ebstv worldwide
Рет қаралды 20 М.
11:01
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
Feta Daily
Рет қаралды 16 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
38:10
ጣፋጭ ጨዋታ ከእናታችን ከእማማ ዝናሽ ጋር emama zinash | Zeki Tube እማማ ዝናሽ የበጎ አድራጎት ድርጅት 1000642627148
Zeki Tube
Рет қаралды 7 М.
24:51
ሬድዮ ብቻውን አላዋጣም...ተወዳጁ የሬዲዮ ፕሮግራም ታዲያስ አዲስ በምስል መጣ...ሰይፉ ሀይሌን ሩጫ ማቆሙን አይቶ እንወዳደር አለው....
Seifu ON EBS
Рет қаралды 657 М.
33:50
የዚህ ቤተሰብ ፍጥጫ ይቋጭ ይሆን? እርሶ ቢሆኑ ምን ይወስናሉ? ይፃፉልን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 94 М.
30:07
ቅልውጥ ነው የምንሄደው ? | እማማ ዝናሽ አስቂኝ ቪዲዮ | emama zinash New video | Zeki Tube #emama_zinash #news
Zeki Tube
Рет қаралды 11 М.
1:13:00
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
Amleset Muchie
Рет қаралды 31 М.
19:32
''ቀጣይ ፕሬዚዳንት እሆናለሁ'' ፤ ሊደራደር የተዘጋጀው ፋኖ የቱ ነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 113 М.
29:47
እማማ ዝናሽ አኩርፈዉኛል! #emama_zinash#ethiopianmovie#ethiopianmovie#ethiopianyoutubeshow
Maraki Weg
Рет қаралды 957 М.
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 520 М.
57:13
ንግግሮች ከነማን ጋር ? በምን አጀንዳ ? የዘመነ ካሴን አስተያየት አስመልከቶ #wamera #ethiopiannews #ግርማካሳ
WAMERA
Рет қаралды 2,3 М.
1:26:34
ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 346 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН