#አጫብር

  Рет қаралды 118,238

Ephrem Negash

Ephrem Negash

2 жыл бұрын

#አጫብር #ወረብ #ዜማ #ይትበሃል
መጋቤ ሃይማኖት ዲበ ኩሉ በአሁን ወቅት አጫብርን በየደብራት እየተዘዋወሩ የሚያስተምሩ እንዳይጠፋ ጥረት የሚያደርጉ አባት ናቸው።

Пікірлер: 130
@user-fv2cb6qe3h
@user-fv2cb6qe3h 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በአዛኘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል ነው ቃላት ያጥርኛል ማርያምን 😭💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹💚💛❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ልክነው እግዚያቢኤር ይመስገን
@user-nr7yw2bj9z
@user-nr7yw2bj9z 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@romangosaye1353
@romangosaye1353 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ !!!! የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን !!!
@kidansime2155
@kidansime2155 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ፤፤ የሰማዩን መላእክት ትዝ አስደረጉኝ፤፤
@user-mv8sp2ym4q
@user-mv8sp2ym4q 2 жыл бұрын
ኑሩልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-nc5zr9mi5c
@user-nc5zr9mi5c 19 күн бұрын
አቤት ያለው ሰላም ኡፍፍፍ እልልልልልል ሰላመ እግዚያብሔር ይስፈንብን የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው 🥰🙏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@mhiret
@mhiret 2 жыл бұрын
ለዚህ ድንቅ ለየት ያለና ተንከባክበውት ሊያቆዩት የሚገባ የወረብ ስልት በጣም እናመሰግናለን🙏 የኦርቶዶክስ ተከታይ በመሆኔም እኮራለሁ💚💛❤️
@gulelatabate794
@gulelatabate794 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መንፈስን የሚያድስ ወረብ ይህ እንዳይጠፋ የሁላችንንም አስተዋጽኦ ይፈልጋል ኤፍሬም በጣም እናመሰሰግናለን
@EphremNegash
@EphremNegash 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@zegdagmawi275
@zegdagmawi275 Жыл бұрын
Dinq! It is beautiful religious performance. Thanks to the western Gojam Kahnat. Greetings from Asmara
@mitikugirma9307
@mitikugirma9307 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሊቃውንትን ያቆይልን
@DanizeMarkos-tc7lm
@DanizeMarkos-tc7lm Ай бұрын
I'm proud to be Ethiopian and from grateful religious ethiopian orthodex tewahdo🙏
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከታቹ በእዝበ ክርስቲያን ይዋል ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽➕
@EphremNegash
@EphremNegash 2 жыл бұрын
አሜን።
@Nani-lz3ob
@Nani-lz3ob 2 жыл бұрын
ኧረ ፈጣሪ 🙏🙏🙏ይኸን ያህል ትልቅ እምነት እንዲጠፋ ህዝብን ማዋከብ ምን ባጠፋች ይሆን ኦርቶዶክስ😥😥😥💚💛❤😥😥😥 አምላኬ ምሕረትህ አይራቀን😪😓😥😢😭😭😭
@hananyegeberewlej9516
@hananyegeberewlej9516 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m Жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን አባቶቻችን
@absol1621
@absol1621 2 жыл бұрын
የት ነው በሞቴ ነፍሴ ልትወጣ ደረሰች በአካል ባየው ደስ ይለኛል የመቼ ክብረበአል ነው በማርያም ንገሩኝ ለአባቶቻችን ይህን ዝማሬ ላሰሙን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mestekebede3451
@mestekebede3451 Жыл бұрын
ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ እና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ጥቅምት 14 ዘነበወርቅ አዲስ አበባ
@Gedefawdagnew
@Gedefawdagnew Жыл бұрын
እባክህ አስታውል
@habeshanjokes7366
@habeshanjokes7366 Жыл бұрын
እንዴት ውብ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🥹🥹❤️❤️❤️
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ዉበት ❤❤❤️🥰ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 💕🙏💕
@yeserashmalede1687
@yeserashmalede1687 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ይህች አገር ምነኛ እድለኛ ነች
@linklink4071
@linklink4071 Жыл бұрын
ኦክቶዶክስ ያረገኝ እግዚአብሄር ይመሥገን ልቤን ልተፋት ደረሥሁ
@danbisrat22
@danbisrat22 Жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ የሚያረካ ወረብ ቀርፀህ ስላስቀመጥክልን::ተባረክ
@user-gz1iu8vg2x
@user-gz1iu8vg2x 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ምንኛ መታደል ነው ከናንተ መፈጠር ግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
@EphremNegash
@EphremNegash 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yirgatesfaye
@yirgatesfaye 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@Amanuelgwu
@Amanuelgwu 2 жыл бұрын
...ድንቅ አምልኮ እኔም ከዚህ ገብቼበት ተባብሬአልው...ኢትዮጲያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።💚💛❤
@aram4687
@aram4687 Жыл бұрын
ለምን
@nebiyousamuel9949
@nebiyousamuel9949 5 ай бұрын
​@EphremNegash ቃለ እግዚአብሔሩን ጻፍልን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 жыл бұрын
እልልታውን አቅልጡት መንፈስ ቅዱስ ይስፈንበት።
@ZeGelila2019
@ZeGelila2019 7 ай бұрын
እጅግ መሳጭና ሰማያዊ ዝማሬ ነው የሚገርመው ግን የአጫብር መገኛ የሆነችው በምስራቅ ጎጃም የምትገኘው አጫብር ኪዳነ ምህረት አስታዋሽ አጥታ ጉባኤ አልባ መሆኗ ነው
@mulufker1052
@mulufker1052 2 жыл бұрын
አቤቱ ወደቀደመው ክብራችን መልሰን
@user-ui7sr1nv9y
@user-ui7sr1nv9y 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንካዕ ካባካትኩም ተፈጠርኩ ትዕድልቲ እዩ እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@felekechmengesha3520
@felekechmengesha3520 Жыл бұрын
በረከቱ ይደርብን የሰማዕቱ
@kirubel1120
@kirubel1120 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል🙏
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን!!!
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 10 ай бұрын
አቤት ዉበታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 10 ай бұрын
I love my church for ever
@user-hq5rs3gw6s
@user-hq5rs3gw6s 4 ай бұрын
ቃለ ሕዝቡ ያሰማልን
@Shebir-dy4bv
@Shebir-dy4bv 18 күн бұрын
የኔ አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@reem18hayat95
@reem18hayat95 Жыл бұрын
ተዋህዶ መሆን መታኣደል ነው በእውነት😢❤❤❤
@shewunik7818
@shewunik7818 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@gisheba7022
@gisheba7022 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ህወትን ያድሣል
@henokyeeyaya8477
@henokyeeyaya8477 2 жыл бұрын
Des silu orthodox ❤️
@user-ew9sr6ol9e
@user-ew9sr6ol9e 8 ай бұрын
ፈጣሪ እንናተን ይጠብቅልን እልልልልልልልል
@mezgebegidena864
@mezgebegidena864 2 жыл бұрын
ግሩም
@ermiasamare357
@ermiasamare357 Жыл бұрын
ዕስይ እግዚእብሔር የተመሰገነ ይሁን
@mintesnottesfaye6522
@mintesnottesfaye6522 2 жыл бұрын
thank you
@jhonethio8691
@jhonethio8691 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። እስከመጨረሽውበቤቱያፅናልን ተስፋመንግተሰማፍያትያውርስልን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🏽እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hp5ep3ij4x
@user-hp5ep3ij4x 10 ай бұрын
እግዜር ይመስገን
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
Ighziabherin des asegnachut bemezmurna bekqeberona chibcheba tebareqku.
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ስንድዋ እመቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናት የወርቅ ወርቅ ናት እኮ ❤❤❤
@addisabebaali1958
@addisabebaali1958 2 жыл бұрын
ልልልልልል ደሰ ሲል❤❤❤❤
@tegbarubishaw9247
@tegbarubishaw9247 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን!!! በጣም የገረመኝ ብዙ ሰው መዝሙሩን የሚያየው ተደብቆ ነው ። እስኪ ሳብስክራብ እያደረግን ።
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 2 жыл бұрын
እል ልል ልል ልል ልል ልል 👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 Жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@fikerteewodajooworkuufiker4667
@fikerteewodajooworkuufiker4667 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 жыл бұрын
አርስትህ በመጥፋት ያለ የቄሳውስት ዉረባ ያልከዉ ተሳስተሀል ወንድምየ ገና አይንህ ጉድ ያያል ከምንጊዜዉም በበለጠ ተጠናክሮ ቀጣዩ ትዉልድ ይተላለፋል ።
@serawitkiflom6126
@serawitkiflom6126 2 жыл бұрын
The land of the holy people with excellent faith washippers Let Jah stop nonsense civil war in Ethiopia
@nebyudaniel5481
@nebyudaniel5481 Жыл бұрын
Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uj3nv9vk7e
@user-uj3nv9vk7e Жыл бұрын
Elilllllll elillllllll elilllllllll eseyyyyyy likawenti
@somemeasha
@somemeasha 2 жыл бұрын
Nurulen Abatochachin
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
Tibebun benchet, bedingaina bebretabret maednoch sira ewkqet.
@fekrselassie
@fekrselassie 2 жыл бұрын
አልጠፋም ወደፊትም አይጠፋም አጫብር ከነለዛው ፣ ከነውበቱ በታላቋ ጐጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ በ44ቱ ታቦት ማደሪያ 365 ቀን ቅዳሴ በማይታጐልበት ቅዱስ ማርቆስ ደብር ተገኝታችሁ ለማየት አምላክ ያድላችሁ
@EphremNegash
@EphremNegash 2 жыл бұрын
ንግሥ ቀናቱ ንገረን ወንድማችን።
@fekrselassie
@fekrselassie 2 жыл бұрын
@@EphremNegash ሚያዚያ 30 ነው ፤ ነገር ግን በአመት ውስጥ ብዙ ታላላቅ በዓላት ይነግሳሉ ከመስከረም 26 ጀምሮ ደግሞ ዘመነ ፅጌ / የፅጌ ፆም/ እጅግ በደመቀ ድባብ በታላላቅ አባቶች የአጫበር ወረብ ዝማሬ ደምቆ ነው የሚያድረው በነገራችን ላይ አጫበር ወረብ በኢትዮጵያ ውስጥ ደ/ማርቆስ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን እና በመርጡለማርያም ቤተክርስቲያን ብቻ ነው ትምህርቱም መዝሙሩም የሚዘመር ሌሎች ቤተክርስቲያኖች ደብረ ማርቆስ ውስጥ ያሉትንም ጨምሮ ቤተልሔም የሚባለውን የወረብ ዝማሜ ነው የሚዘምሩት
@SnitSenayt-uz4ub
@SnitSenayt-uz4ub Жыл бұрын
እልልልልልልልል ❤❤❤❤❤
@Berhanee7
@Berhanee7 Жыл бұрын
የሚዘምሩትን ብትፅፉልን በጣም እናመሰግናልን
@meseretteklemariam5392
@meseretteklemariam5392 Жыл бұрын
😢😢😢❤️❤️❤️❤️ yehen mayet berasu fewse new ❤️❤️❤️
@treson8640
@treson8640 Жыл бұрын
abet mamaru!!! Besmeab endet des yelal!! Egziabher yibarkeh selagarhen wendeme
@tesfreeman3450
@tesfreeman3450 2 жыл бұрын
Yihen ayinet dnk amlko ena emnet yeseten egziabher yimesgen. Orthodox Mehon bemendrm besemayim ende melakt hono menor new. Amlake kidusan hiwotachinin bemulu kantegar, bemastewal, betibeb, befikir ena beselam endihinor erdan. Ketelatochachin tebken lasadajochachininm libona stachew. Orthodox ewunet slehoch eske alem ftsame anten eyamesegenech tnoralech tilatochuam ende tis benew eyitefalu, amen zelealem selassie
@liyagessesse718
@liyagessesse718 2 жыл бұрын
Min yitefal ahun ahun mezemiranoch bedenb eyetetekemubet Adel ende?
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 2 жыл бұрын
Yihes ayitfabin. Enku tarikachin new.
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 2 жыл бұрын
ኧረ አሁን ብዙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እየተማሩት ነው
@temahxenkubchi2130
@temahxenkubchi2130 Жыл бұрын
Ellll
@fikerteewodajooworkuufiker4667
@fikerteewodajooworkuufiker4667 2 жыл бұрын
Elelllllll
@nohyacob3470
@nohyacob3470 Жыл бұрын
I beg you I want that text of this one Mezmur🤲🤲
@user-qx7hz2hk6u
@user-qx7hz2hk6u 2 жыл бұрын
ኣሰይይ ዕልልልልልልልልልልልልልል
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ሚስጢሯ እኮ አይደረስባትም😢 እልልልልልልልልለልልል
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@kassahunabate7259
@kassahunabate7259 2 жыл бұрын
ኤፋ 😍😍😍😍
@makedah9497
@makedah9497 Ай бұрын
ellllllllll....❤️
@bisirathaile7610
@bisirathaile7610 2 жыл бұрын
❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣
@mekedelawitgetaneh7910
@mekedelawitgetaneh7910 2 жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ የምታዮ ሰዎች አባቶቻችን አትበሉ ሰንበት ተማሪዎች ናቸው
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 10 ай бұрын
Dema Georgis tetetenkek __enem barekaleu
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 Жыл бұрын
Oretodx medahiame metfiame neche
@yigzaweniyew2989
@yigzaweniyew2989 6 ай бұрын
ይሄ ወረብ ግሩም ነው።
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf 10 ай бұрын
Urel Ethiopian barkowal
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 2 жыл бұрын
አጫብር?
@mengstuzelealem5458
@mengstuzelealem5458 2 жыл бұрын
እሱ ነው
@smartlifestyle7966
@smartlifestyle7966 Жыл бұрын
እየጠፋ አይደለም ለምን ይጠፋል???
@bananatube5633
@bananatube5633 Жыл бұрын
በስመአም መንፈስን ሲያድስ
@fantafanta6047
@fantafanta6047 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘❤❤❤☝
@mihiretnigussie8928
@mihiretnigussie8928 2 жыл бұрын
esti kalu tsefachu lakulege tebaberuge
@youtopbeats3532
@youtopbeats3532 2 жыл бұрын
ebakehen mn endemilu negeregn
@EphremNegash
@EphremNegash 2 жыл бұрын
እሺ
@nebiyousamuel9949
@nebiyousamuel9949 5 ай бұрын
​@@EphremNegash ጻፍልን እንጂ
@damenechgebremichael6908
@damenechgebremichael6908 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tseggaiisaac5025
@tseggaiisaac5025 2 жыл бұрын
This is glorious! Precious Ethiopian and Eritrean heritage! So sad Ethiopians by waging war against Tigray are destroying this heritage. The founders of this holy tradition are the ancient clergies and scholars of Tigray.
@abrahammelaku3940
@abrahammelaku3940 2 жыл бұрын
ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ እንጂ በተወለደበት ቦታ ብቻ ዘሩ የሚቆጠር ተራ ሰው አይደለም። እሱስ ሞትን ሳያይ ተነጠቀ አንተ ግን እዚ በማያገባህ ገብተህ ፖለቲካ ትፈተፍታለህ። እባካችሁ ሃይማኖታችንን ብቻ ይዘን እንኑርበት ተውን!!!
@tseggaiisaac5025
@tseggaiisaac5025 2 жыл бұрын
@@abrahammelaku3940 እናንተ በሠይጣናዊ መንፈስ የተመላችሁ ! የተዋህዶ ስምና የክርስትያን መሰረታዊ ትምህርት ክፋ ስም ያያችሁ የምትዋሹ ጅቦች ናችሁ። You massacred innocent Tigrayans and if Yared Kahn ጥኡመ ልሳን፣ መዘምር ዘበድርሳን we’re alive today, you would have killed him also. You truly are shameful; you exhibit the character of wild dogs. Yared definitely is not One of you.መንፈሥዊ በሽታ የተሞላችሁ አርድእተ ዲያብሎስ ናቹ።
@abrahammelaku3940
@abrahammelaku3940 2 жыл бұрын
@@tseggaiisaac5025 በሰይጣን መንፈስ መሞላት ማለት ቅዱሳንን ሳይቀር በዘር መከፋፈል ወይስ አንድ እንሁን ማለት? እኔ ያልኩትና አንተ እየተነጫነጭክበት ያለው ነገር ፈጽሞ አይገናኝም። ሃይማኖት እና ፖለቲካን ለይ! መጀመሪያ የምን video ላይ ምን አይነት comment መጻፍ እናዳለብህ እወቅ። ደሞ ባንተም ብሶ ትመልሳለህ
@tseggaiisaac5025
@tseggaiisaac5025 2 жыл бұрын
@@abrahammelaku3940 Sorry, I am referring to the religious leaders who were campaigning at churches and calling for the extermination of the Tigray people. The social and religious temper as well as the political and military direction of Ethiopia is a fast race to the dark ages. Why? What country wages war against its own people and region over mundane issues that could be resolved by negotiation. Don’t tell me the TPLF ! It is totally different.
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 Жыл бұрын
Kaltetekemkbat tetefalehe
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m Жыл бұрын
እልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MKhan-lk7tp
@MKhan-lk7tp 2 жыл бұрын
لا شريك لك لك المولك لك الحمد الحمد الله الله حي لايموت
@newtonmulugeta7849
@newtonmulugeta7849 Жыл бұрын
do you think that god can't be human , it means your god has sonething it can't do !
@GeezKedamawi
@GeezKedamawi 10 ай бұрын
የጎጃም ጭፈራ ከአጫብር የተቀዳ ሳይሆን አይቀርም እባካችሁ የቤተክርስቲያኒቱዋን የሚያምር ዜማ፣ ከበሮና አቋቋም በጭፈራ አትለውጡት።
@tsenatsentesfatsion6650
@tsenatsentesfatsion6650 Жыл бұрын
በዚህ መሰል እብደት የምትደሰቱ ጴንጠ መሆን አለባቹ::
@EphremNegash
@EphremNegash Жыл бұрын
ካላወቁ መጠየቅ አልያ ዝም ማለት።
@elsag6116
@elsag6116 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ልዮ
@fikirashenafi1629
@fikirashenafi1629 Жыл бұрын
ውዝዋዜ
@a.a9298
@a.a9298 2 жыл бұрын
ይህማ ፈንጠዝያ ጭፈራ ነው: ዝማሬ መች ሆነ: የምዕራቡ እብደት ከዚህ አንዴት ይለያል: አረ ቢጠፋ
@birukyohannes8667
@birukyohannes8667 2 жыл бұрын
ውስጥህ ያለውን ያጥፋልህ
@bogtb9261
@bogtb9261 2 жыл бұрын
@@birukyohannes8667 ዐሜን
@Gedefawdagnew
@Gedefawdagnew Жыл бұрын
stupid
@Gedefawdagnew
@Gedefawdagnew Жыл бұрын
evil
@newtonmulugeta7849
@newtonmulugeta7849 Жыл бұрын
ወንድሜ አርፈህ የራስህን እምነት ብትከተል አይሻልም ።
የኔታ ዲበኩሉ አጫብር ወረብ አቡነ አረጋዊ
13:12
ደብረ ከዋክብት Tube
Рет қаралды 21 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 68 М.
የእድሜ ባለ ጸጋው የኔታ ስሙር የከበሮ አመታት wereb kebero ametat
4:33