ጫጉላው ዛሬ ነዉ !! ❤ አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።

  Рет қаралды 9,387

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@almazhana5932
@almazhana5932 15 сағат бұрын
አያሌው እኮ ምርጥ ባል የእውነት ባሏ ነው የመሰልከኝ ዋው ዛሬ ገና ደስ ሚል ሥራ ሰራችሁ ደስ ትላላችሁ ውሽማ ጥላቻ ቀርቶ እንዲ በፍቅር ስደምቅ ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
@zieneb
@zieneb 14 сағат бұрын
ትበይን አበጀሽ የምጣዱ መተለቅ ያስታዉቃል እጀረዉን ሲያዮት ገና በይታ ያጠግባል ሁላችሁም ደስ ነዉ እምት ሉት ቀጥሉበት❤❤❤❤
@MaryeAbate-uv6dl
@MaryeAbate-uv6dl 14 сағат бұрын
የዛው ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤ብርቅየ ልብ ብለው ሲያዩት ውበቷ ገራሚ ነው ደግሞ እንኳንም ከወይነጠጇ ቀሚስሽ ተለያያችሁ ዛሬ 😂😂😂😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 7 сағат бұрын
ውይይይይ ልጆቹ ሳይ መንደሬ ትዝ አለኝ ❤❤❤ደስ ሲሉ እድግ በሉልኝ
@ZnteZnte
@ZnteZnte 14 сағат бұрын
የዛሬው ልዩ ነው😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635 15 сағат бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤😂😂😂አለ ጥሎሺ ሰርግ ወይ እናተ አያልቅባችሁ😂በሉ ይሻሙሺን አምጡልን እና ከአሰማረ ይታረቁ ዳምጠውም አገባ በቃ
@RMetica
@RMetica 14 сағат бұрын
የዛሬዉ ከመቼዉም በላይ ነዉ እንዲህ የፍቅር ስራ ስሩ ዉሽማ ምናምን አትበሉ 😢 በተለየ ደግሞ ልጆቹን ሳያቸዉ እንዴት ደስስ እንዳሉኝ ልጅ በጣም ነዉ እምወደዉ❤ ባህላችንን እንዲህ ስሩልን በተረፈ ሰላመ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን ፫
@neima7539
@neima7539 15 сағат бұрын
ኧረ ዳምጠው አምጠህ አምጠህ ዛሬ የልብህ ሆነልህ😂😂🤣🤣🤭🤭
@danltsb
@danltsb 14 сағат бұрын
እጅግ በጣም ነዉ የምታምሩት💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@milonbd6824
@milonbd6824 16 сағат бұрын
ሁለተኛነኝ ዛሬ🎉❤🎉❤🎉❤
@አሐ
@አሐ 12 сағат бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ትላላችሁ የዋሁ ዳምጤ ጎበዝ ሚስት አግኝቷል የወደፊቱን እግዚአብሔር ያውቅለታል😅❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 13 сағат бұрын
ዉይይይይ ደስ ሲሉ🥰🥰🥰🥰🎂🤣🤣🤣
@SeadaOmuEmran
@SeadaOmuEmran 15 сағат бұрын
አያሌውና ትበይን ቁርጥ የእውነተኛ ባለትዳር ነውኮ የሚመሥሉት ክክ
@zewditu5990
@zewditu5990 14 сағат бұрын
በሉ አሁን አስማረን ከይሻሙሽ ጋር አስታርቁት
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 13 сағат бұрын
የዳምጠዉ ደስታ ግን ይለያል የኔ ባል ቤተሰብ ያስጠየቀ ቀን ነበረ እደዚህ የፈነደቀዉ🤣🤣🤣🤣🤣
@Samirah-x4c
@Samirah-x4c 13 сағат бұрын
ዋዉ ልዩነዉ የዛሬዉ ዳምጠዉ ብርቄ መልካም ትዳር😅 አስማረ ይሻሙን ያጣ 😅😅
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 11 сағат бұрын
እረ የዛሪዉ ይለያል ከምር የረሳ ነዉን አስታወሳችሁነ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤
@FJpo-o2e
@FJpo-o2e 13 сағат бұрын
ትበይን ዛሬ አድ ቁሙነገር ሰራች😅😅
@MseAlm
@MseAlm 14 сағат бұрын
አሥማረን እሻሙን አሥታርቁት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 14 сағат бұрын
የነትበይንቤትዛሬ ውስጡ ታየ😂😂😂😂
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 3 сағат бұрын
የዛሬው ደስ ይላል😂😂😂 እኛም ፈታ አልን
@nuna.mejnuna
@nuna.mejnuna 13 сағат бұрын
Tebiyen Ayhlew ediwe setasamerue moqe adergacute eko❤❤🎉🎉🎉🎉
@OumerMuhamed-js3fq
@OumerMuhamed-js3fq 16 сағат бұрын
ዳምጤ😅😅😅
@ZnteZnte
@ZnteZnte 15 сағат бұрын
ሰበርው ነው ዛሬ😂😂😊
@konjoo-y8g
@konjoo-y8g 15 сағат бұрын
Wooooowww❤❤❤❤❤
@GjhFhgg-x2g
@GjhFhgg-x2g Сағат бұрын
ኣይይይ ልጆቹ ደሰማለታቸዉ🥰ፈጣሪያሳድጋቸዉ🥰ዳምጠዉና ብረቂ መጨረሻቺሁን ያሳምረላቺሁ🎉ዉለዱ ክበዱ😊😁
@zieneb
@zieneb 14 сағат бұрын
ዳምጠዉ እኩዋን ደስ አለህ ❤❤❤
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mogestigab18
@mogestigab18 12 сағат бұрын
Betam konjo nw bertu!👍
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 3 сағат бұрын
አያሌውና ትበይን የሁሉ ተቀባይ የምወዳችሁ ትለያላችሁኮ ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 13 сағат бұрын
ዛሬ ተመቹኝ ማርያምን❤❤❤❤❤
@nuna.mejnuna
@nuna.mejnuna 14 сағат бұрын
😂😂😂😂esiye esiye ❤❤❤❤❤melikame gabicha😂😂
@SimChance21
@SimChance21 14 сағат бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዳምጠው🎉🎉🎉🎉
@Tazebmahi4787
@Tazebmahi4787 14 сағат бұрын
ደስስስ ይላል ❤❤❤
@DdX-r6n
@DdX-r6n 15 сағат бұрын
ኑኑኑኑቅመሞች ስርግ እንሂድ. ዳምጥው. ጠርቶናል ትበይንን እናግዛት ብርቄ ትቀመጥ ሙሺራናት ዛሬ
@busyline3833
@busyline3833 15 сағат бұрын
ጠብቁኝቅመ ሞች😂😂😂😂ስርጉ
@DdX-r6n
@DdX-r6n 15 сағат бұрын
@busyline3833 ቶለነይ ጥለንሺ ልንሄነው
@AAb-xs1nc
@AAb-xs1nc 15 сағат бұрын
ጠብቁኝማ ትንሽቃኑራብኝነው ይችን ላጣጥብና ለባብሸእመጣለሁ😂😂😂😂😂ጥላችሁኝእዳከዱ አደራ😂😂😂😂
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 15 сағат бұрын
ጠብቁኝ ዶቄት ልኳኳል ምድነው እሚያዘው ለሰርጉ🚎🚌🚌🚌
@DdX-r6n
@DdX-r6n 14 сағат бұрын
@@أممانيساانشاالله ዱቄቱን እነትበይን አብክተው ጋግረውታል ነይዝብለሺ. ቆንጆነሺ. ወሎየ ለውበት እንጠረጥርም
@Bettyyenegeta
@Bettyyenegeta 15 сағат бұрын
Yena wedociiiii tlyalcehu eko ❤❤❤❤❤
@BaregawtnsaaMbre
@BaregawtnsaaMbre 13 сағат бұрын
ሙሺሮቹ አምሮባቸዋን
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 12 сағат бұрын
አይ ትበይን ዛሪ ገና ወግማረጉን አመጣችሁት ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉
@Anshaabdie
@Anshaabdie 14 сағат бұрын
😂😂😂😂😂 የዛሬው ይለያል
@DemewoeAlemu
@DemewoeAlemu 14 сағат бұрын
ኧረ ወጡን ጨረስከዉ አያሌዉ
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 13 сағат бұрын
የዛሬው ይለያል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@adisuMolla-z8y
@adisuMolla-z8y 16 сағат бұрын
አስማረ እና አያሌዉ ከራሳችሁ ምታስሩትን ፎጣ ተዉት።ዳምጠዉን ፎጣ አስቀይሩት።
@rgfghg794
@rgfghg794 15 сағат бұрын
እደ ባህላቸዉ እኮ ነዉ
@adisuMolla-z8y
@adisuMolla-z8y 15 сағат бұрын
@@rgfghg794 እኔም የባህላቸዉ ባለቤት ነኝ።ሁሌ አይደረግም።
@ZemuSeid-b9o
@ZemuSeid-b9o 14 сағат бұрын
ወሽማ ትታአችሂእድዚህአሰተምሩባህላአችንን እሺ እንዉዳቸሆለንየኔማሮች❤❤❤😂
@IdresSeuobi
@IdresSeuobi 15 сағат бұрын
ማግባት አማረኚ እኔም❤❤❤😂😂😂😂
@גשאוסמאי
@גשאוסמאי 8 сағат бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤
@rak7888
@rak7888 14 сағат бұрын
ኧረዛሬ😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 10 сағат бұрын
🤭🤭🤣🤣🤣🤣ትበይን ገና ዛሬ ቁምነገር ሰራሽ ዉሽማሽን ዳረሽዉ🤣🤣🤣😋😋
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy 15 сағат бұрын
መልካም ጋብቻ ብርቄ ዳምጠዉ🎉🎉🎉🎉🎉💃💃💃💃💃💃💃👈🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
@EbrahimBeshir-j4j
@EbrahimBeshir-j4j 15 сағат бұрын
ምርጦች❤❤❤
@henahena-v8x
@henahena-v8x 15 сағат бұрын
ድጋሜ ማግባት አማረኝ😢
@ZnteZnte
@ZnteZnte 15 сағат бұрын
😂😂😂 በርዱም ያሰኛል ማግባት
@henahena-v8x
@henahena-v8x 15 сағат бұрын
@ZnteZnte ያለሁበት ሀገር ሙቀት ነዉ ለብርዱ ሳይሆን መሽኮርመም እፈልጋለሁ😂😄😄
@AaAa-ed1tl
@AaAa-ed1tl 15 сағат бұрын
❤❤❤
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 13 сағат бұрын
ቆንጆ ሰርግ እጥር ምጥን ያለ
@sikosilo3629
@sikosilo3629 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውውውውው ማግባት አማረኝ
@EbrahimBeshir-j4j
@EbrahimBeshir-j4j 14 сағат бұрын
የአማራዪ ባሀል እኮ ይለያል❤❤❤
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 14 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏
@טאדגמהרת
@טאדגמהרת 15 сағат бұрын
ኧረ ኩታሮች❤❤❤
@Mesert196
@Mesert196 13 сағат бұрын
ዋዉ ዳምጠዉእደተቀለቀለ አገባናአረፈዉ
@Anshaabdie
@Anshaabdie 14 сағат бұрын
ወጣቱልጅ ሲያምር የኔ ጎጃሜ
@SamarAsafa-h6d
@SamarAsafa-h6d 16 сағат бұрын
😂😂አንደኛ ነኝ
@mobileshop9760
@mobileshop9760 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 35 минут бұрын
አይ ተበዪን😂😂❤❤❤
@sikosilo3629
@sikosilo3629 13 сағат бұрын
እደዛሬ አስቀውኝ አያውቁም ወላሂ😂😂😂😂
@ghvj5714
@ghvj5714 5 сағат бұрын
ደሥሢሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@ማትቤክብሬነው
@ማትቤክብሬነው 15 сағат бұрын
አያኔው በሳቅገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂
@ZeynebuHayulFelk
@ZeynebuHayulFelk 11 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ማትቤክብሬነው
@ማትቤክብሬነው 15 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂አይአያሌው
@HgJg-n5c
@HgJg-n5c Сағат бұрын
የኔዉዶች ስወዳሁ❤❤❤❤
@rahmahaa6143
@rahmahaa6143 15 сағат бұрын
ክክክክ😂
@afeweld5291
@afeweld5291 15 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ነው። በስተመጨረሻ ብርቄ አስማረን ትላለች አመለኛው ጎጃሜ ሽመል ይመዛል ብዬ ነበር፣ ሁሉ ሠላም ሆነ ዳምጠው አስማረን ባይፈታተነው ይሻላል ፣ አስሜን ሲናደድእንደሚወቃው አላወቀውም ?! መልካም ዕድል!
@LoloIolo-g8p
@LoloIolo-g8p 12 сағат бұрын
ማማራችሁ❤
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 12 сағат бұрын
የዛሬው ይለያል ትበይን & አያሌው ትለያላችሁ ይመቻችሁ ዳምጠው መልካም ትዳር ወልዳችሁ ሳሙ 🤵👰❤❤❤
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy 15 сағат бұрын
ሰላም ነዉ የመዳም ቅመሞች የኔ ዉዶች 😊❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@fikruchane4507
@fikruchane4507 11 сағат бұрын
ደስ ይላል
@sikosilo3629
@sikosilo3629 13 сағат бұрын
ያበደነው
@ፋቅርፈራን
@ፋቅርፈራን 14 сағат бұрын
ጡረቧዋ
@EmanKhan-x2u
@EmanKhan-x2u 15 сағат бұрын
ይመቻችሁሁሁሁ❤❤❤
@Etew-xg4ll
@Etew-xg4ll 15 сағат бұрын
አያሌዉ እኮ ጎበዝ ነዉ
@ZemenuDemlew
@ZemenuDemlew 8 сағат бұрын
ዳምጠውን ምኑም ደስአይል አባሩት
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ 12 сағат бұрын
አይ ዳምጠዉ😂😂😂
@tt-ry5vd
@tt-ry5vd 15 сағат бұрын
አይ ትበይን አደመቅሺው ሰርጉን ይመችሺ ❤❤😂😂
@ketema16
@ketema16 13 сағат бұрын
😂😂😂dese yelale
@amenatam-k5z
@amenatam-k5z 13 сағат бұрын
እዴዛሬውዴስብሎኝአይውቅምሰላማችሁይዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂
@tube6497
@tube6497 14 сағат бұрын
ወሰዳት ሆብሎ ዳምጠዉ😂😂😂
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 15 сағат бұрын
ዳምጣዉ የለበሰዉ ሸሚዝ መቸ ይሆን የሚቀየረዉ😂😂😂
@YySa-q2z
@YySa-q2z 15 сағат бұрын
😮😮😮😅😅😅😅
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 14 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 14 сағат бұрын
ግዢለት😅😅😅
@AaAa-ed1tl
@AaAa-ed1tl 15 сағат бұрын
❤❤❤😂😂
@AsdAhhgs
@AsdAhhgs 15 сағат бұрын
ጉድ ዳምጠው😂😂😂
@FatumaFa-e7i
@FatumaFa-e7i 7 минут бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FatmehFa
@FatmehFa 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdaneTessema-k9l
@AdaneTessema-k9l 13 сағат бұрын
ድንቅ ነዉ በሶስት ሰዉ ሰርግ
@MmMm-e2m4o
@MmMm-e2m4o 12 сағат бұрын
😍😍😍😍😍😍😍💗💖💘💘💘
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 12 сағат бұрын
አይ አስማረ አብረህ ተጃጃልክ አይ 🎉🎉🎉
@JdjDhdh-lx4yg
@JdjDhdh-lx4yg 15 сағат бұрын
.ሰላም ሰላም ነዉ❤❤❤🎉🎉
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 11 сағат бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@saidsd1013
@saidsd1013 13 сағат бұрын
😁😁😁😁
@mobileshop9760
@mobileshop9760 14 сағат бұрын
አይስወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤
@SohaSoha-xn5pw
@SohaSoha-xn5pw 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MseAlm
@MseAlm 14 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@SamarAsafa-h6d
@SamarAsafa-h6d 16 сағат бұрын
😅😅😅😅
@MadenhM-x8k
@MadenhM-x8k 11 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤👍👍👌👌
@MayaRose-b1z
@MayaRose-b1z 13 сағат бұрын
So funny😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 15 сағат бұрын
አባርጭቃውን ምኑንም ከእላይሽ ላይ እናርገው ትቤ😂😂😂❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 12 сағат бұрын
😂😂😂😂
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 68 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,6 МЛН
2024 best music hagerigna music sodo woze sorry..... ethio best
20:02
ዳምጠዉ ጫነባት !!  😂😂 አዲስ ገጠረኛ ድራማ።
19:23
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
መና (ክፍል 6)
29:44
100 ሺ
Рет қаралды 53 М.
ሓገዝ ንጆን ብላክን ብጸቱን ብሰላም ምጽኡ
3:26:38
Desale Tikabo ዓዜን
Рет қаралды 3,5 М.
ክፍተት ሲያገኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Kiftet Siagegn) New Ethiopian Movie 2024
1:38:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 16 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН