Challenges and Opportunities in Ethiopian churchs Dr Tesfaye Robele and Dr Girma Bekele

  Рет қаралды 4,099

shawel betru

shawel betru

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@tigijesusyedmufre9940
@tigijesusyedmufre9940 6 жыл бұрын
geta ybarkachu des ymil wyyt new ዶ/ር ሻወል ዘመንህ ይባረክ ትጋት ይብዛልህ ልዩ ስጦታችን ነህ እንወድሀል
@shawelbetru
@shawelbetru 6 жыл бұрын
Betam ameseginalew. Enanetem yene sitoawoch nachihu. Tebareki.
@egnawenetarek9691
@egnawenetarek9691 6 жыл бұрын
Thank you so much for coming out to talk about the truth in public. Now the next step would be - bringing different people from different theological background to debate in LOVE. Thank God our time has come to exercise God’s love from one another while arguing and debating! So, as a comment, pls consider in the future other Theologians who has different views to join you. To that end, people can get a lot as a take away. Good job Shawel !!!
@shawelbetru
@shawelbetru 6 жыл бұрын
I will try to day that. Thank you for your comment.
@frideweert4752
@frideweert4752 4 жыл бұрын
ተባረኩ ወገኖች
@shawelbetru
@shawelbetru 4 жыл бұрын
አሜን።
@bejironddesta3783
@bejironddesta3783 6 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ሻውል ሰለ መንፈስ ቅዱሰ ለዶ/ር ተሰፋዬ ያቀረብከውን ጥያቄ በተሻለ እና ጥንቃቄ ባለበት ሁኔታ ማቅረብ ይገባ ነበር:: ብዬ አሰባለሁ አሰተተያየቱን ብቻ በመጠየቅ አቋሙን ማወቅ በቂ ይመሰለኛል:: በተረፈ ለደ/ር ተሰፋዬ ሰለአሰተምሮቱ ትጋቱንና ድሰፕሊኑ ላመሰግነው እፈልጋለሁ:: ከትምህርቱ በጣም ተጠቅሜያለሁ በተለይ ቤሬያ ቴሌ ኮንፍረንሰ ላይ::
@shawelbetru
@shawelbetru 4 жыл бұрын
ምንም አይነት ጥያቄ እንዳቀርብ ተስማምተን ነው። አመሰግናለሁ።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
የተሐድሶ መስራቾቹ ግን ሉተርንም ጨምሮ ከጌታ ሌላ ልጆች አሏት ብሎ አያምንም። መፅሐፍ ቅዱስን አሁን ባለው ሁኔታ ያስተላለፉ አባቶች አንድም ቅዱሰ በሶስተኛ በአራተኛው ክፍለዘመን በውርርድ ሌላ ልጆች አላት ብሎ ያስተማረ አንድ ቅዱስ አባት ካለ ዶር ተስፋዬ ካለ ቢነግሩን? 2" እግዚአብሔር በእግዚአብሔርነቱ ሊሞት ወይንም ሞት ሊይዘው አይችልም ስለዚህ እግዚአብሔር ሰው መሆን ያስፈለገው በእርሱ ሞት እኛ እንድ ዘንድ ነው ይህ ባህሪ ከፍጡሯ ማርያም ባህሪ አካል መክፈሉ በነገረ ድህነት ሱታፌ አደረጋት። ከእርሷ ባይወለድ ቤዛ ባልሆነ ቤዛ ከልከፈልን ደግሞ የሰው ልጅ ባልዳነ ነበረ? ማማለድ ለድንግል ማርያም ትልቅ ነገር ነው ተብሎ አይነገርም። ድህነቱ ሱታፌዊ አድርጓታል ።እግዚአብሔር በእግዚአብሔርነቱ ሞተ አይባልም እግዚአብሔር በስጋ ማርያም ሞት ይባላል። ፍጹም ሰው የሆነው ለዚህ ነው ነው።
@fikadudamissie54
@fikadudamissie54 4 ай бұрын
DR ANTE CO 15TH CENTURY NEWKO YETEFETERKEW SILE ORTHODOX MAWRAT MORAL LINORIH AYICHILIM
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Жыл бұрын
የምታምኑትን መርጣችሁ ስለሆነ ነው እንጂ ።ኦርቶዶክሳዊያን ማርያምን አልሞተችም አይልም ነገር ግን በልጇ አማካኝነት ስጋዋን አስነስቶ አስርጓታል እንላለን። መጽሐፍ ቅዱስም መዝ ዳዊት 131 ላይ አቤቱ ወደ እረፍት ተነስ አንተና የቤተመቅደስ ታቦት ይላል ።ቤተመቅደስ ሰውነቱ ነው ታቦት የተባለችው ለእርሷ የተነገረ ነው። ክርስቶስ ከማርያም የነሳው አካሉ አሳርጓት በመንበረ ኪሩብ እንደተቀመጠ ይታመናል።በዚሁ ተቃራኒ ያ አካል ሞታል ፈርሷል በዚህ ምድር ቀርቷል ማለት ቀሪ አካል ማድረግ ነው። ሉተር ግን ስለማርያም በሰማይ ነው ያለችው ብሎ ያምናል።ከእግዚአብሔር ጋር መንገዳቸውን ያደረጉ ሳይሞቱ ወስዷቸዋል እንደ ሄኖክ እንደ ኤልያስ ። ማርያም ሞታ በጌታ ተነስታ አርጋለች ማለት ለእናቱ መሆኑ ምን ይገርማል።ባይሆን ሞታ ፈርሳለች ቀርታለች ማለት ነው የሚያሳቅቀው ለተዋህዶ የመረጠውን ህዋሷን።
@elizabethteklu2413
@elizabethteklu2413 6 жыл бұрын
ተስፋዬ የውሸት ኣማኝ ነው። እግዚአብሔር ያውቃል።ም!
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 5 жыл бұрын
አታውቂውም
@shawelbetru
@shawelbetru 4 жыл бұрын
አማኝ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነው እንጂ።
Christology
34:32
Berea Audio
Рет қаралды 10 М.
Dr. Tesfaye Robele
48:33
ECFC Houston
Рет қаралды 9 М.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 11 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
Reyot - Interview with Dr.  Beza Tesfaw
58:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,8 М.
Who is Who   Prof   Lapiso 1
31:45
EthiopianInterview
Рет қаралды 66 М.
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН