የባለስልጣኗ ልጅ ባል እንደወጣ ቀረ!!ከሌላ ወልደህ አምጣ ተብሎ በዛው ኮበለለ!!

  Рет қаралды 82,793

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

የባለስልጣኗ ልጅ ባል እንደወጣ ቀረ!!
ከሌላ ወልደህ አምጣ ተብሎ በዛው ኮበለለ!!
@ynserayn@ethiomeznagna

Пікірлер: 439
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ያዘኑትን የሚያጽናና ለደከሙት ሀይልን የሚሰጥ ለተገፉት የሚፈርድ ቸሩ መድሃኒአለም አጽናኝ መንስ ቅዱስ ይላክላችሁ ይላክልን አሜን3
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 Ай бұрын
የንስር አይን ቸሽሎት ለዚህ ስለበቃ ደስ ብሎናል ዘልየ ጀግና ናችሁ አተና እሱ በርቱ
@EmebetEe
@EmebetEe Ай бұрын
ፈጣሪ ይረዳሽ ባልሽን በእጅሽ ያስገባዉ የሩፉኤልን ፀበል አስቀድሰሽ ቄሶችን አማክረሽ መጀመሪያ ንስሀ ገብተሽ ከዛ ፀበሉን ጠጭ ማህፀንሽ ፅንስ እዲይዝ ያደረጋል አታልቅሽ ብቻ ባልሽ ይምጣና ተመካከሩ ንስሀ ግቡ ቁረቡ የሩፉኤልን ፀበል ጠጭ በላት ዘላለም ዉዱ ወንድማችን❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
ልጅቱ በጣም የዋህ ናት ማርያምን ፀበል ግቢ እማ ትውልጅ አለሽ የምን ሀኪም ነው ደግም እመብርሀን እያለች ፀበል ግቢ
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Ай бұрын
ፀበል መሄድ አለብሽ መጥፎ መንፈስ ነው የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርተ ተከታተይ ትወልጃለሽ
@user-ci5kf2id8u
@user-ci5kf2id8u Ай бұрын
የንስር አይንና ዘልየ ጀግኖች❤❤❤❤
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
ዘሌ እንዲማ አትጥፋ አድናቂዎችህን አታሳቀን ለማንኛውም በሰላም በመመለስህ ደስ ብሎናል የምትሉ በላይክ
@aliyilemecha3595
@aliyilemecha3595 Ай бұрын
good job keep it up
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
እኔኮ ደከመኝ ከነስር አይን ቤት ወደ አንተ ቤት በመላለሥ ከዛ ጨርሼ እዚ ለማንኛው አድናቂያቹ ነኝ በርቱ ጎበዞች ናቹ 👍❤❤❤❤💪💪💪💪
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
እኔምእንዳቺ😂😂😂❤❤
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
@@uhhuhh5398 ።😂😂
@ferhte
@ferhte Ай бұрын
እውነት እንደኔ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Ай бұрын
እኔማ እግሬ ቀጠነ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
የወሬ ጥማት ያንከለክሉናን ፍቅር የሆኑ ሠወቸ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i Ай бұрын
ቁጥጥር የበዛ ሲሆን ብዙ ጊዜ ህይወታችን ይከብዳል ወላጆች ልጆችን በነፃነት አሳድጉ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅም እግዚአብሔር ቤት ፀበል ሂጂ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ሲጀመር ትክክል አይደለም ለዚህ ነው ታላቁ መፅሃፍ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ያለው ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንፁህ ነው ብሎ ፈጣሪ አንቺ ግን ከሌላ ወልደህ አምጣ ማለት አልነበረብሽም ከማደጎ ቤት ብታመጡ በጎነትም ነበር አየሽ ውጤቱን እግዚአብሔር ይርዳቹ
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d Ай бұрын
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣክ አይዞሽ ትወልጃለሽ ጥሩ ህክምና አድርጊ ወደ ውጭ ሀገር ሄደሽ ታከሚ
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
እህቴ ተስፋሽ በክርስቶስ እየሱስ ይሁን ልጅሽን የሚያሳቅፍሽ የፍቅር አባት ባልሽን ይመልስልሽ በእሱ ብቻ እመኝ እየሱስ ያድናል 🙏
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ዉዴ ቅጣት ይሆናል ያኔ ያደረግሽዉ ፈጣሪን ስላሳዘነሸዉ እግዛብሄር ቸር በመጸጸት ንስሃ ገብተሽ እየለቀሽ ለምኝዉ ይቅር በለኝና ፋንታየን ስጠኝ በይዉ እግዛብሄር ቸር እና ይቅር ባይ ነዉ!!!
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልን በርታ
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Ай бұрын
ዘሌ ጀግናው ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e Ай бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ ጸበል ግቢንሰሀ ግቢ አመቤቴ ማርያም ትሰጥሻለች
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ 👍
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
ዞላ ሰላም ላንተ ይሁን በርታ ልጄ ከንስ አይን ጋር ወንድማማች ነዉ የምትመስሉት እግዚአብሔር ጥበቃዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp Ай бұрын
እህት ወደፈጣሪሽ ዱአ አድርጊ አላህ ልጅ ይሰጥሻል እኔም አትወልጅም ተብየ እኔ ግን አሁን ወልጃሉለሁ አይዞሽ እህት❤
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
እንኳን. ደህና. መጣህ. ሰትጠፍ እናሰባለን. የምውራዉ. ሰራ ከባድ ሰለሆነ. ፈጣሪ ይጠብቅሄ
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Ай бұрын
ዘልዬ በናትህ የበቀደም እህታችን ባልየው መምህር የተባለው ጉዳይ እንዴት ሆነ በጣም አሳዝናኛለች
@user-bu7hh8bw7p
@user-bu7hh8bw7p Ай бұрын
የኔምጥያቄነው
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g Ай бұрын
የኔምጥያቄነው
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
ደምሪይ እህቴ
@abedallahabedallah8386
@abedallahabedallah8386 Ай бұрын
yenam teyake new
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
አዎ አሳዉቀን
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe Ай бұрын
ንሰሀ ገብተሽ ሱባኤ ይዘሽ ፈጣሪን ጠይቂ ገጠመኝ አዳምጭ ጸበል ተጠመቂ
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n Ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ የንስር አይንም አንድ ልጅ ብቻ የነበረች ቤተ ሰብ ከሞታች 6 ዓመት ነው ግን ልጃችንን ደሩልን እየሉ አስጨነቁን ይላሉ፣ በ 6 ዓመት ውስጥ ጊዜ ሽማግሌ ተለካ ተበለ በተመሰሰይ እሷን ነፃነቷን በመንፈጊ ነው።
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb Ай бұрын
በልጅነት ቤተሰብ ልጅ ላይ የሚያደርሱት ተጽዕኖ መልሶ ልጅን ይጎዳል
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ተከታተኝ የሚታየውን ሳይሆን የማይታየውን እግዚአብሔርን ተስፋ አርጌ የእኛ ፍቅር ለሰዎች የምንሰጠውን ለእግዚአብሔር ብንሰጥ ኖር የአበበ ከበደ መሄድና መምጣት አያሳስበንም ነበር ።(የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ።(1ኛ ቆሮንጦስ <a href="#" class="seekto" data-time="90">1:30</a>
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ትክክክል ❤ብታዳምጥ መልካም ነው
@ertaerta726
@ertaerta726 Ай бұрын
ስውሯ ማርያም ኤደሽ ተሳይ እመቤቴ ትስጥሻለሽ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Ай бұрын
የኔ እህት አላህ የራስሽን ልጅ ይስጥሽ የሰው የሰው ነው በጣም የዋህ ነሽ
@zinashhailu7757
@zinashhailu7757 Ай бұрын
ሠላም ዘሌ እነዚያ3 ሚሥቶቹ የሞቱበትን ነገር እባክሕን 2ተኛውን ክፍል ልቀቅልን
@sewunetl8732
@sewunetl8732 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😢😂
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
ምን ግዜ ቀደማችሁኝ ዘላለም ዘገየ ጀግናው ❤
@Aynalem291
@Aynalem291 Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ዘላለም በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
🙄🤔አልወድም ብሎ እራስን አሳምኖ ቁጭ ማለት ይሄ ስንፍና ነው አለማወቅምን እማዬ ትወልጃለሽ እስኪ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ ብዙዎች ወልደዋል በ እግዚአብሔር ቸርነት ስዉሯ ማርያም ሂጅ የጸሎት ቤት /ቦታ ስሪና እና በጸሎት ትጊ:::ባልሽም ይመጣል ህወትሽ ሰላም ይሆናል
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 Ай бұрын
ዘሌ ጀግናው ወንድማችን ❤❤
@user-qy1mh8bt9r
@user-qy1mh8bt9r Ай бұрын
קארר🎉ר🎉🎉ר🎉🎉🎉🎉3🎉🎉🎉🎉🎉🎉3ראא אאאא 🎉אאא 🎉א🎉🎉🎉🎉את 🎉4 4אאט🎉🎉🎉את זה מאוד חשוב לי א א את
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Ай бұрын
በርታልን ዘልዬ እንወድሀለን
@etetewami9042
@etetewami9042 Ай бұрын
።።። ወንድም ዘለአለም መጨረሻውን አሳየን።።።
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla Ай бұрын
ሰላም እኔ የምለው ይህቺ ሴትዮ ሞኝ ናት እንዴ ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳ ልጅ ትሰጠኛለች ብላ ማሰቧ ልጅን ያክል ነገር ብድግ አርጎ መስጠት ይከብዳል እኮ ሁሉን የሚችል አምላክ ለአንቺ ልጅ ይሰጥሻል ተስፋ እንዳትቆርጪ
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna Ай бұрын
አብነ ኪሮስ አነድትሂድ ንገራር ዘላለም አንተ ጎበዝ ነህ ይሂ ላንተ ቀላልነው አባክህን እርዳት በጣም የዋህ ነች ጌታ ያግዝህ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Ай бұрын
እኮን ደህና መጣህ ዘልያችን የንስር አይን ለዚህ ስለበቃ ደስ ብሎኛል❤
@Nurobegeter
@Nurobegeter Ай бұрын
ሚስትየይቱ ሞኝናት ልበል ጎዳናላይ የምታድር እናት እንኳን ለምና ልጅዋን ታሳድጋለች እንጂ ልጅዋን አሳልፋ አትሰጥም እኳን ስራ ያላት እናት ከማደጎ አምጥተሺ አታሳድጊም ራስወዳድ ነሺ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Ай бұрын
ሁሌም ለሴቶች እምሰጠው ምክር ስታረግዙ አታስወርዱ ምክንያቱም ምናልባት ዘራችሁ ያየተረገዘው ልጅ ብቻ ሊሆን ይችላል እቺ የሁል ግዜ ምክሬ ነው ለወላጆች በልጆቻችሁ ፍቅር መሀል አትግቡ ምክንያቱም አንድ ቀን ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል ልጆቻችሁ እንዳይወቅሷችሁ ተጠንቀቁ ይህ ታሪክ ይቡዙ ሴቶች እና ወላጆች ችግር ነው በሀሳብ ምረዳዳት ቢኖር ኖሮ አሁን ልጅ ይኖራት ነበር አይዞሽ በሳይንሱም በፀበሉም ሞክሪ ካልሆነ ግን ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ ብርቺ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Ай бұрын
በርታ ወድሜ
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie Ай бұрын
በርታ ወንድሜ እመብርሀን ትከተልክ
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Ай бұрын
ምርጥ ስራነው በርቱ🎉🎉
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
የቅዱስ እሩፋዬልን ጸበል ጠጭ መልካውን አድርሺ ትወልጃለሽ እኔም እንዳንች በባሐላዊ ተጠቅሜአለሁ ግን ወልጃለሁ እባካሽ ጸበል ግቢ ንስሐ ግቢ ሰይጣን ቅናተኛ ነው አንች ትወልጃለሽ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሒጂ እህቴ እውነት ገጠመኝ ስሚ መሀን የተባሉ ሰዎች ሾተል የሚባል መንፈስ አለ እና እሱ ነው ማህጸንሽን የዘጋው እባክሽ እህቴ ጸበል ይጂ ዘላለም ንገራት በጾም ጾሎት በንሳሃ ይሳካል❤❤❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
በጣም የሚገርመው የኛባለስልጣኖች ሰዉን እንደ እንስሳ በየመንደራቸዉ በግል እስርቤታቸዉ እንደፈለጉ እያሰሩ እደሚያሰቃዮ ከዚህ ታሪክ ተምረናል።😂😂
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkil biLshaL
@sofiadubai3330
@sofiadubai3330 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ዘሌየ እንዲም አትጥፋ አድናቂዎችህን አታሳቀን ለማንኛውም እንኳን በስላም መጣህልን ማን አለን የስው ደራሽ አንተም የነስር አይን ብቻ ናችው ከህግ በላይ ናችው እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ ዘሌየ ❤❤❤
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx Ай бұрын
Yene Enat Ayzosh Fetari Yasebesh❤🙏❤🙏❤🙏❤
@SaTa-hm3kc
@SaTa-hm3kc 13 күн бұрын
ጀግናው ሠላምሕ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
ምን አለበት ለልጅቱ ብታሰብ እጭ ልጅ ኤቃ ነው እንደ 9 ወር ሙሉ ሸከማ እንደት ለሰዉ ይሰጣል ይሄ ዜና እንደት በዚህ ሰዓት ተናገራለ እሰከ ዛሬ ጥሩ ሰራ ነበር ዛሬ ግን ትክክል አይደለከም ዘላለም
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Ай бұрын
ዜሌ ወንድሜ በርታ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
ዘሌ እከንሰለማጠክ ጀግናችነ እግዚሐብሔር ይጠብቅ
@genettekele5696
@genettekele5696 Ай бұрын
ወንድሜ ዘሌ በርታ እሪሳችሁን ጠብቁ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Ай бұрын
ልጂቷ ግን የዋህ ነች ያረብ ሁሉንም ያስተካክልልሽ
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w Ай бұрын
ዘልየ እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፋ ትሳስቡን አላችሁ እራስህን እየጠበክ ወንድሜ
@KairyaOsman
@KairyaOsman Ай бұрын
ትችላላችሁ አላህ በሱ ሀይል ይጠብቃችሁ
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m Ай бұрын
ዘሊ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ይልጂቱ የፍቅር ታሪክ ያሁላ ችግር አሳልፈው አሁን የሱን ልጅ ላሳድግ ብላ መጠየቋ ጥፋት ነው ቢሆንም ቧላ እሳ ወልደህ አምጣና አሳድገዋለሁ ስላለችው አይደለም አብራው እምትሰራው ጋ አስቀድሞ ግንኙነት ስለነበረው ነው ሊጠፋ የቻለው ላስረገዛት ሴት የሚስቱን ታሪክ የነገራትም አይመስለኝም እንደወደዳት ልጅ እንድሚፈልግ እንጂ ሚስቱ ወልደህአምጣና ላሳድግልህ እንዳለችው አታቅም ብየ አስባለው ለሚስቱ ግን ልላት እምፈልገው በመጀመሪ እግዚአብሔርመልካም ነው ፀበል ሂጂን ላንድ ለሁለት ሳምንት ሱባኤ ገብተሽ ፀልይ ተጠመቂ ምንም አይሳነውም ባይሆንም ስንት ህፃናቶች አሳዳጊ ያጡ በየሆስፒሉ አዲስ እሚወለድ ህፃናቶች ወስደሽም ማሳደግ ትችያለሽ ዘሊም ለሁሉም እንደምታግዘው ያ ጏደኛህ ዶክተር ጋ አስመርምራትና ለመጨረሻ እንደማትወልድ ወይም መውለድ ትችላለች እሚለውን ታውቃለችና አይዞሽ በርቺ ከዚህ የባሰ ችግርም አለና ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
አንቺ ምናይነት የዋህነት ነዉ እንዴት ነዉ ያሰብሽዉ እናት የምትሰጠዉ መስሎሽ ነበር ሚስኪን ነሽ ሲቀጥል ልጅ አምጣ ማለት የነበረብሽ ከማደጎ ነበር ማነች ልጅ ወልዳ ተሰቃይታ ላንቺ የምትሰጥሽ እርሽዉ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ንስሀ ገብተሽ ጸበል ሂደሽ ተጸበይ ትወልዳላችሁ እግዛብሄር እሚሳነው ነገርየለም😢😢😢
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
ዘልየ ሁሉንም አዳርሳለሁ ስትል ቤተሰብህንም መርሳት የለብህም ባለቤትህንም ግዜ ስሜት እራስህን እየጠብቅህ የነስርዓይንም ተሽሎት እግዚአብሔር ይመስገን እየተንቀሳቀስ ነው የአንተንም ልማትና ድካም ቆጥሮ ወደቀድሞው እየተመለሰ ነው እንኳ ን ደስ አላችሁ።
@belchoagar
@belchoagar Ай бұрын
ብዙ ጊዜ ሰዎችን ስታነጋግር ፌንት ሲያደርጉ ስትደነግጥ አያለሁኝ ስለዚህ መጀመሪያ የጤና ሁኔታቸውን ጠይቅ በመቀጠል ሊረዳህ የሚችል ውሃ አጠገብህ ማድረግን አትርሳ ምትነግራቸው ነገር አስደንጋጭ ስለሆነ እንዲቀመጡ ብታደርጋቸው
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f Ай бұрын
ትክክል❤
@mekdi-yt9iu
@mekdi-yt9iu Ай бұрын
አንዳንድ ፕሮግራምክ አትስጨርስም ወይም አጉል ላይ ያልቅና ክፍል ሁለትን ለመስራት እየሞከርክ ሁለተኛ የባልና ሚስትቱ ባልየዉን አፍና አስቀምጣ የነበረዉ ባልየዉ የት ደረሰ እሶስ ታስራለች ግን ባሎአ ?
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
እሱ ብቻ አይደለም ከጣልያን ስትመጣ ባሏ ጓደኛዋን አግብቶ በገዛ ቤቷ ያገኘችውን መጨረሻ ከዛም ከዩንቨርስቲ የተባረሩት ልጆች ኧረ በጣም ብዙ እሀቱ ሳቶን እንደ እህቱ አብረው አድገው እስር ቤት በራሷ ጥፋት ገብቶ ገንዘቡን ይዛ ጠፍታጠወጭ አገር የሄደቸው ታሪክ ኧረ በጣም ብዙ ዘሌ ግን ክፍል ሁት የሚባል ነገር እወቅ በፈጠረህ ሁሉንም በንጥልጥል እየተውክ ነው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ጀግናዉ ዘላለም ዘገየ❤እንኳን ደህና መጣህልን❤እስማረት ጀግና ነህ እኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale Ай бұрын
አባቶች ሴት ልጆቻቸው ምስቅልቅል እንዲወጣ ያደረጉ ብዙናቸው
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
እምነት ካለሽ ወደ ገዳም ሂደሽ ንሰሃ ግቢ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የተሻለ ተ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Ай бұрын
ዱካዎች እና የንስር አይኖች እንንተ ገና በየ ቤቱ እየገባችሁ ብዙ ጉድ ታሳዩናላችሁ በርቱ
@NasriyaTilibo
@NasriyaTilibo Ай бұрын
አይዞሽ ወድ አላህ ይሰጥሻል ምሰጠወ ኡሱነው ማማዬ አብሽር ከበድ ነው
@HusenLaku
@HusenLaku Ай бұрын
Zalalam Thenk you bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
ዘሌ ጀግናቺን እንኳደህና መጣክ 👍
@mekonnengeberemichael7532
@mekonnengeberemichael7532 Ай бұрын
ያደግሽበት የጉጂ ኦሮሞ መህረሰብ ባሕል ተፅህኖ አድርጐበሽ የለን ምክንያቱም በማሕበረሰቡ ወልደህ አምጣ ኖርማል ነዉዏ
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 Ай бұрын
በጣም ምሰኪናት እንዴት ይሆናል። ትልቅ የዋህነት ነው ። አዳብሽን ማረግ የነበረው ባችው ቢመለስም አብሯት። መቀጠሉ። አይቀርም
@user-ud8pm9do4z
@user-ud8pm9do4z Ай бұрын
የጀመአ ጂዳ ስራ ፈልጉልኝ በአላህ
@NesanetTafere-qr2rq
@NesanetTafere-qr2rq Ай бұрын
ዘሌ ጀግናችን እግዛብሄር ይጠብቅህ ፀበል ሂጂ እህቴ
@rahelnegash7638
@rahelnegash7638 Ай бұрын
ሰላም ዘሌ ምርጡና ላመነበት የሚታገል ጀግና
@user-oo3im4sd1t
@user-oo3im4sd1t Ай бұрын
ፀልዪ!! ጌታ ኢየሱስ የልብሽን መሻት ይሰጥሻል! ይህ ለሱ ቀላል ነው።
@FhgdFhh
@FhgdFhh Ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ ዘላለም
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
አንደኛ
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Ай бұрын
አራ በክሽ
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n Ай бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች በሰላም ነዉ ተረጋጉ
@abuahmed6265
@abuahmed6265 Ай бұрын
እር ማን ይሳደባል ዘሌን በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
ቀጣይ አደራ ጀግናችን❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
😢😢😢😢😊😊😊
@tewodrosamsalu2582
@tewodrosamsalu2582 Ай бұрын
ደግሞ የባለስልጣን ልጂ ነኝ ትያለሽ ደግሞ የነሱ ስራ አዳራሽ ውስጥ ገብቶ መተኛት ነው አሁን ይሄ ባለስልጣን ያስብላል
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Ай бұрын
ዱካዉ በርታልን ሀገሬን አሻግርልኝ ወገኔን ታደግልኝ ::
@wellowello1084
@wellowello1084 Ай бұрын
ዘላለምየ ሠላም ላንተለ ይሁን በርታ ❤❤❤❤❤❤ጀግናችንእንኳን ደሀና መጣህ
@SaTa-hm3kc
@SaTa-hm3kc 13 күн бұрын
ሠላም ያገሬ ልጆች ይኸ የወሊድ መቆጣጠሪያ ለረጂም ጊዜ መጠቀም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል😢😢😢 እኔ እሕቴ አንድ ልጂ ወልዳ ከዛ የአሥር አመት መቆጣጠሪያ ተጠቀመች ከዛ መውለድ በፈለገች ሠአት እቢ አላት እና እሕቶቸ ተጠቀቁ በተለይ በሠው ሀገር የምንኖር እሕቶቸ እግዛብሔር ይጠብቀን የኬሚካል የአቅም ማነሥ የሥራ ጫና እያለ በዛላይ ይኸን መጠቀም አደጋ አለው እራሣችሁን ጠብቁ😢😢😢😢😢😢
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 Ай бұрын
እኔ በምኖርበት ሐገር እንዳንቺ የሆነች ልጅ አውቃለሁ ኢትዮጵያ ሔዶ ከአንድም ሁለት ከተለለያዬ ሴቶች ወለደ እንዲሁም አመጣቸው አሁን ግን የልጆቹን እናት አስመጥቶ ይኖራል እሷም ብቻዎን ቀረባ እህቶች ተማሩ አዳብት ብታደርጉ ይሻላል
@Miruta8890
@Miruta8890 Ай бұрын
የኢትዮጵያችን ጉዳይ ይገርማል። የህግ ሰው ነው የህዝብ ተወካይ ነው ትላለች። ሰው ካልገደልኩ ይላል ትላለች። እንኳን አፍቅሮአት ብገድላትም በህግ መሄድ አለበት ተብሎ ይጠበቃል፣ እሱ ግን በመሃል አአ ባለሥልጣን ስለሆኔ ብቻ ልገድለው በሽጉጥ ልገድለው ይጋበዛል። ይህ የህዝብ ተወካይ ነው።
@AdfereWondimu
@AdfereWondimu Ай бұрын
አላወቀችም ከእሷ ብቻ ብላ ማመን የለባትም በዚያ ላይ እግዚሐብሔር ድንቅ ነው ይሰጥሻል ያን መጠበቅ ነበረብሽ ሌላው አንቺ አርብ ሀገር በነበርሽበት ጊዜ የለመደው ነገር ይኖራል፡፡
@wosenbiza
@wosenbiza Ай бұрын
ፀበል ሂጂ ፈጣሪን ለምኚ ፈጣሪ በንፁ ልብሽ ለምኝው ይሰጥሻል ለፈጣሪ እሚሳነው የለም አይዞሽ እህቴ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
እንኳን ዳህና መጣህ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-db3sy3nf8t
@user-db3sy3nf8t Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ዘልዬ ምርጥ
@user-rd6fd1zm3d
@user-rd6fd1zm3d Ай бұрын
ሳውዲያላቹ እባካቹሁ ሙስሊሞች በአላ እርቶዶክሶች በማርያም ብር አደድሩኝ እናቴ ታማብኝነው😢
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k Ай бұрын
ዘሌዬ ጀግና🥰♥️
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ዞላ እና የንስአይን ጀግንነት ከመልካምነት ጋር በምትሄዱበት ሁሉ ጌታ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ እወዳችኋለሁ እህቶች ከዚህ ቪዲዮ የተማርኩት በግሌ ብዙ ነገር ነው እቺ ልጅ በስጋዊ ከተመለከትነው የአባቷን ፍቃድ ችላ ብላ ከእሱ ጋር ከነችግሩ ኖረች አልፋም ስደትን መረጠች በፊት መውለድ ትችል ነበር ምን አልባትም በውርጃውም ምክንያት ሊሆን ይችላል መውለድ ያልቻለችው ምን ትላላችሁ አይ እኛ 😭😭😭
@SeniHailu
@SeniHailu Ай бұрын
ዘሌ ውይ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Ай бұрын
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ስትጠፋ በጣም ነው ምናስባለን አሏህ ይጠብቅህ
@TigistBeyene-g4p
@TigistBeyene-g4p Ай бұрын
ዜድ ጀግናችን በርታልን
@eyerusm5965
@eyerusm5965 Ай бұрын
ሰንት ልጆች አሉ አባትና እናት የሌላቸው በጉዲፈቻ ወስደው ማሳደግ እያላ።
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Ай бұрын
አቶ ዘላለም አንዳንዴ የምትስራውን ነገር ብታውቅ ነገሮች ውስጥ እጀጅህን ከማስገባትህ በፊት ደግመህ ደጋግመህ ብታብበት መልካም ነው። ይህንን የምለው ህግ አዋቂ ነኝ ትላለህ አይደል መጀመሪያ ይህንን ስህተት በህግም በመንፈሳዊ መንገድ በተለይ በክርስትና እምነት ጨርሶ የማይፈቅድ ነውር ስራቸው ሊያፍሩ ሲገባ ንፁሃን ስለፍቅር ብላ የቀረበችን ሴት አምናህ ተከትላህ ብትመጣ በማታለል ጣውንቷ ቤት ድረስ በመውሰድ ያደረሳችሁባትን ድንገተኛ ራስን የመሳት ብሎም በጤናዋ ላይ በፅንሱ ላይ ኋላ በህክምና ምርመራ ሊጣራ ወደሚችለው የጤናዋ እንዱሁም የተፅነስው ፅንስ ላይ አንዳች ነገር ቢፈጠር ህግ ካለ በመጀመሪያ ተጠያቂ የምትሆነው አንተው ማን ፈቃድ እንደስጠህ የማትታወቅ በራስ ፈቃድ አነሳሽነት ከዩቱብ በሚገኝ ጥቅም ባቋራጭ ለመልፅግ አይንህ የታወረ አንተ ዘላለም ተብዬው ነህ።
@NardosTesfaya
@NardosTesfaya Ай бұрын
እረ ዘሌ እነኛን ምን ላይ ደረሱ የጀመርካቸው መጨረሻቸውን አሳየን እንጂ ዘልዬ ዘልካ 😢
@user-hu4wi2fd5k
@user-hu4wi2fd5k Ай бұрын
ጋዜጠኛው የሆንክ ቅመም ነህ ታሪኩን ታሳምራለህ❤❤
@Dagi-bx9md
@Dagi-bx9md Ай бұрын
የሰው ልጅ የሰው ነው ባልሽም ከነ ልጁ ይቅሩብሽ ጌታ የአብራክሽን ክፋይ እስኪሰጥሽ ከማደጎ ቤት አራስ ልጅ ወስደሽ አሳድጊ
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 340 М.
ለ 2 አመት ያልተወለደው ፅንስ!!ዱብዳ ይዞ መጣ!!
34:20
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 136 М.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 147 М.
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
42:04
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 189 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН