No video

እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆኑ የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሠናይ መዝሙሮች ስብስብ || Liqe Lesanat Chernet Senai best mezmur collection

  Рет қаралды 233,855

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 264
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማህ ስሙን የተዋህዶ ልጅ ነኝ የማዳምጠዉ ዘፈን ነበር አሁን ስደት ሁሉን አስተማረኝ ስለ እምነቴ ማወቅ ጀመርኩኝ ቤተክርስቲያን መመላለስ ፀበል ቦታ የተለያዩ ቦታ አልቀርም ነበር ግን ከእዉቀት ነፃ ነበርኩኝ የዘፋኞችን የሂወት ታሪክ ሳይቀር ሸምድጀዉ ነበር የሚገርመዉ ነገር የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የክርስቶስ ብቻ ናቸዉ ብሄራችን ትዳራችን ወዘተ እያሉ አያወሩም ወድሞቸ እህቶቸ አባቶ እደሆናችሁ ይሰማኛል ያጠፋሁት ጊዜ አይፀፅተኝም ምክኒያቱም ምንም ጥቅም እደሌለዉ በደብ አዉቄ አለሁ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
❤እህቴ
@user-su3vf6di7p
@user-su3vf6di7p Ай бұрын
❤❤❤😢
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz Ай бұрын
Ahunem ba batu yatsenashe.
@user-do8td2we9n
@user-do8td2we9n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Tagistdagni
@Tagistdagni 25 күн бұрын
weeeeeeeeeweeewwwwwreeewewwwww❤ww❤❤wwrwwwwwwwwvvtvfwwwwwwwwrqqqqqw❤e​eeeeree@@Gossaye-vk4pz
@Muluyemuchye4141
@Muluyemuchye4141 Ай бұрын
በዚህ መዝሙር እንደኔ ሱስ የያዘዉ ሠዉ አለ እጅግ በጣም ደሥ እሚል መዝሙር ነዉ
@looiliyanbeedas9153
@looiliyanbeedas9153 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዘማሪ ቸርነት ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ♥♦♥♦♥
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ መልካም ቸርዬ አጥንትን የሚሃለመልም መዝሙር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@hltaemu1286
@hltaemu1286 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ💚💛❤💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
እመቤቴን መዝሙሮችህን ስሰማ ነፍሴ በጣም ትደሰታለች ስተኛ የእርሶን መዝሙሮች ነው እያዳመጥኩ የምተኛ ድምፅ አንደኛ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልል
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏አቤቱ እደማትርቀኝ አምናለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲 ሰላምህ ቤቴ እንዲገባ እሻለሁ😥😥 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@alemeshefra354
@alemeshefra354 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል አሚን አሚን አሚን 🕊🕊🕊🙏 ዝማሬ አጥንትን የሚያለመልም መላእክት ያሰማልን 🕊🕊🕊💚💛❤️ 🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍃🍃🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸እልልልልልልልልልልልልልልልል🌸🍃🌺🍃🌸🍃🌺🍃እልልልልልልልልልልልልልልልል🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃እልልልልልልልልልል🌸🍃🌺🍃🌸🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌸🍃🌺🍃🌺🌸🌸🌸🍃ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን chery 💚💛❤👏
@zerhiunwerku103
@zerhiunwerku103 2 жыл бұрын
ልቅ ልሳናት ቸርነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን። እንወድሀለን።
@adanezerfu8806
@adanezerfu8806 2 жыл бұрын
1
@tegegneasalifew6621
@tegegneasalifew6621 2 жыл бұрын
መዝሙሩን ስሰማው ሰውነቴን ውርር ያደርገኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማህ እድሜህን ያርዝመው
@bosebose5188
@bosebose5188 7 күн бұрын
አልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እልልል👏👏👏እዴት ግሩም ድንቅ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእውነቱ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን 💕👏
@andaluscell2262
@andaluscell2262 2 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መልእክት ያሰማል እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል
@hailahails8365
@hailahails8365 2 жыл бұрын
እልልልልልል👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️✝️✝️😘🙏🙏🙏
@nabeelalahrthi9276
@nabeelalahrthi9276 2 жыл бұрын
Amen 🙏amen 🙏amen 🙏lelllllllllllllllllllle ♥♥♥
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@helennigusse7858
@helennigusse7858 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemarine kale hiwete yasemalene 😍😍😍😍🙏🙏🙏
@meseretabate1018
@meseretabate1018 2 жыл бұрын
በእውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ለወንድማችን ቸርዬ 👏👏👏👏👏💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🍃🍃🍃🍃🍃በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን🤲
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው እድሜና ጸጋውን ያድልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
አቤቱ እደማትርቀኝ አምናለሁ ሰላምህ ቤቴ እዲገባ እሻለሁ አትለፍ ጎብኝልኝ ደጄን እላለሁ 💒❤ አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏💒💒💒💒❤❤❤❤❤
@shsshhsgeh3593
@shsshhsgeh3593 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን አሜን
@user-bv8zq6sv2w
@user-bv8zq6sv2w 24 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረረክ 🙏🙏 ምስጋና ይጨምርልህ
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zemarderartuu8386
@zemarderartuu8386 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@buzuneshmange5999
@buzuneshmange5999 2 жыл бұрын
እውነት ነው የማይርቅ አምላክ ነው ያለን እልል ክልል እድሜህን ያርዝምልን ቸሬ
@MarthaYyy
@MarthaYyy Ай бұрын
እልእልእል👏👏👏👏👏
@minetkalayu2336
@minetkalayu2336 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AMEN12728
@AMEN12728 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንተ ደስ ይለኛል❤ ተመስገን!
@mekditube8905
@mekditube8905 2 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር እርጅም እድመ ከ ጤና ጋር ያድልክ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 ай бұрын
ዘማሪያችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@emebetaderajew7626
@emebetaderajew7626 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እግዚአብሔር አሜን !!!
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@zemenThomas-ru4nf
@zemenThomas-ru4nf 8 ай бұрын
ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ❗️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zemenamisganaw5647
@zemenamisganaw5647 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማለን
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
አቤቱ እንዳምትርቀኝ አምናለው ሰላም ቤትህ እንዲገባ እሻለው በብዙ ዘመንክ ይባረክ በእውነት
@fastfast4519
@fastfast4519 2 жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@ashagirebogale
@ashagirebogale 4 күн бұрын
Yihin Mezumurihin Betam nwu yimwoduwu,like hogni Esema neber, Eneni sitewodegni mikenaytu min yihu yemile mezumur,hulum mezumur Desi yimelulunachu .wudeme Egizabeher yebarikihim yitebikehi
@user-pu4wc5ic9k
@user-pu4wc5ic9k 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ❤❤❤
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ዘማሪ ቸርነት ፀጋውን ያብዛልህ አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuaasrat5971
@tarikuaasrat5971 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!!!!
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ
@MonalizaMona-vi9jw
@MonalizaMona-vi9jw 28 күн бұрын
Amin ❤Amin ❤Amin ❤
@qintube28
@qintube28 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸር የ
@aynalemzwbu8204
@aynalemzwbu8204 Жыл бұрын
ዝማሬ መላኢክት የሠማልን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 2 жыл бұрын
ምን ልሁን ይህ ዝማሬ ስሰማ እንባዬ ይቀድመኛል
@user-dy5oq1fz9g
@user-dy5oq1fz9g Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን
@saradanial3167
@saradanial3167 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@j7cel351
@j7cel351 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 3
@promobil5835
@promobil5835 2 ай бұрын
Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላሃክት ያሠማልን እልልልልልልል
@zenebuzeyed7522
@zenebuzeyed7522 2 жыл бұрын
ዝማሬመላክት ያሠማልን
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 2 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏💖
@salamsalam5718
@salamsalam5718 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@zemarderartuu8386
@zemarderartuu8386 Жыл бұрын
Elelllllll❤❤❤❤❤
@derbemetku4036
@derbemetku4036 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ZAMER Malyketa Yasmlen Elelelelelel 🤲 🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒🥰🥰🥰👏👏👏👏
@almaznegn8105
@almaznegn8105 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁንልን አሜን
@mesidese9713
@mesidese9713 2 жыл бұрын
እጅግ ጥሁም ዝማሬዎች ናቸው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Жыл бұрын
የአገልግሎትዘበንሁንይባረክልንአሜን
@user-xq7iy4dy6c
@user-xq7iy4dy6c 2 жыл бұрын
እልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማንን በጣም ልብ የምነካ መዙሙር ነዉ ፀጋዉን ያብዛልን
@hayahaya2845
@hayahaya2845 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏 በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ጸገዉን ያብዛልህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸርዬ🌹❤❤
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን እጅግ ጥኡም ዝማሬ
@EteneshZel
@EteneshZel 17 күн бұрын
በቤቱ ያፅናህ
@TamratgemechuWordofa
@TamratgemechuWordofa Ай бұрын
ዠማሬ መልአክን ያሰማልህ❤ ድንቅ ዠማሬ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfanshtesfansh2558
@tesfanshtesfansh2558 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💐💐💐
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 2 жыл бұрын
አሜንንንን እልልልልል ዝምሬ መለክት ያስምልን
@user-ws8ll7zs7y
@user-ws8ll7zs7y 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እልልል እልልል እልልል
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 жыл бұрын
Elelelelelelelelel 👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤
@meseretabebe3358
@meseretabebe3358 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክትን ያሰማልን።
@etalemlule1917
@etalemlule1917 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
Amen elllllllllllllllll 🙏🙏🙏💒✅🥰🥰🥰🥰
@abebechmarkine1983
@abebechmarkine1983 2 жыл бұрын
Elllllllllll amen amen amen zimari milkiti yasemalin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257 2 жыл бұрын
🥰⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tarikujima
@tarikujima 2 ай бұрын
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@sarasaras1693
@sarasaras1693 Жыл бұрын
Eelelelelelelelelelelelel
@BrhanuBireda
@BrhanuBireda Ай бұрын
End tztaw ena bgashw endtetfaben geta ytbkeh amen❤❤❤❤❤❤
@sarkalemeshetu4499
@sarkalemeshetu4499 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማር መለእክትን ይሰማልን ድንቂ መዝሙር ነው ፀጋውን ይብዛልህ
@eskaletsge5609
@eskaletsge5609 2 жыл бұрын
Elllllll zimare melayikitn yasemaln 🤲🤲🤲❤💛💚
@IbrahimIbrahim-gx9qv
@IbrahimIbrahim-gx9qv 18 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏🙏
@user-jq6tb4it1k
@user-jq6tb4it1k 11 күн бұрын
Amen amen amen 🙏
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነት አጥንትን የምለመልም ዝማርነው
@meskiasefa4102
@meskiasefa4102 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@wasantasfy1511
@wasantasfy1511 24 күн бұрын
A men Amen Amen❤❤❤❤❤❤Eeeeeeeellllllllllllll
@zalaqash
@zalaqash Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Amene zemare melakte yasemalne
@kinettibebu7076
@kinettibebu7076 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemari malket yasamaln 🤲🤲🤲
@bizengebremikael8666
@bizengebremikael8666 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna fetari xega yebzahalka fetari
@WubalemKibru
@WubalemKibru 15 сағат бұрын
እልልልልልልል
@mesertmelakuyerdaw7334
@mesertmelakuyerdaw7334 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@user-xc4fz6mv6i
@user-xc4fz6mv6i 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤amen.amen.amen
@danaaklilu9142
@danaaklilu9142 17 күн бұрын
Amen Amen Amen
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@maerimadam3227
@maerimadam3227 2 жыл бұрын
እልልልልልልል አሜንአሜን አሜን ዝማማር መሌክትን ያሠማሌን መንግሥተ ሰማያነን ያውርሢሌን
@user-gb5nv2tc8i
@user-gb5nv2tc8i Ай бұрын
አምላኬ ዘፈን ከማዳመጥ የረዳኸኝ ጌታ አመሰግንሀለሁ ሁሌም አተንን እዳመሰግን እማጸንሀለሁ
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,7 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН