"ግባ የሰላም አምላክ ግባ "በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ /Geba yeselam Amelak geba by Liqe Lesanat Chernet senai/:2019.

  Рет қаралды 90,907

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

6 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church: Liqe Lisanat Chernet Senai | ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ - ግባ የሰላም አምላክ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2021
Chernet Senai is a gospel singer from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. This is his official KZbin account, subscribe and listen to his spiritual songs.
የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ!
►Follow Chernet Senai:
Facebook : / chernetsenai
Instagram : / chernet_senai_official
Telegram : t.me/joinchat/UIIWPCbummUOI3AJ
#ChernetSenai #ምንብዬ #NewEthiopianOrthodoxTewahdomezmur #EthiopianOrthodoxTewahdoChurch
Subscribe and listen spiritual songs and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Chernet Senai © 2021. All Rights Reserved.

Пікірлер: 221
@ChernetSenai
@ChernetSenai 4 жыл бұрын
music.apple.com/us/album/min-biye/1492392657 በአለም ዙሪያ የምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የተዋህዶ ልጆች የተለያዩ ሙዝሙሮቼን እዚህ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ። Subscribe,Share.......
@Hana-ef7ix
@Hana-ef7ix 4 жыл бұрын
ቸርዬ ያሰቀመጥከው ሊንክ ለአይፍን ብቻ ነው እንዴ የምሰራው በሳምሰንግ አልከፍት አለኝ ሊንኩን ተጭኘ ስገባ መዝሙርን አይከፍትም የራስህን ፎቶ ብቻ ነው የምከፍተው
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
@@Hana-ef7ix ይከፍታል
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እሽ ቸርይ እዝማሬ መላአክትን ያስማልን እሜን
@Hana-ef7ix
@Hana-ef7ix 4 жыл бұрын
@@asemamewuademasu7401 እሺ እቢ ስላለኝ ነው የኔትወርክ ችግር ይሆናል
@abureyanmohamed7281
@abureyanmohamed7281 4 жыл бұрын
ዘሜሬ መላዕከት ያሠማልን
@ChernetSenai
@ChernetSenai 6 жыл бұрын
Amen
@lobabahlobabah4409
@lobabahlobabah4409 3 жыл бұрын
ግባ ግባ የሠላም አምላክ ግባ ግባ የምህረት ጌታ ግባ ይቁም የመከራችን እንባ አፋችን ይሙላ በድል ዜማ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ወድማችን ቸሬ
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho Күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
አቤቲ እግዚአብሔርይቅረብለንማረን❤😭😭😭 ዝማሬመላአክትያሰማልን
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን 👏💚💛❤
@mdet21
@mdet21 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤተክርስቲያን ና ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ገጽታ ናት ፖሎትክ ያላችሁ ሰዎች መጀመሪያ ተማሩ ና ከዚያ ምስጥሩ ይገባቸዋል
@beti6873
@beti6873 4 жыл бұрын
እልልልል😭😭ይቁም የመከራችን እንባ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ሠላም ፍቅር አድነት መቻቻል ለኢትዮጵያ💚💛❤
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 11 ай бұрын
ቸርዬ የኔ ጌታ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@konwwi9297
@konwwi9297 3 жыл бұрын
ግባየሰላም አምላክ ግባ የምረት ግታ ግባ ይቁም የመከራችን እንባ ይሙላ አፋችን በድል ዜማ 😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ambyfarj6339
@ambyfarj6339 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክትንያሠማልን አሜንአሜንአሜን
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
ግባ የሰላም አምላክ ግባ የሰላም አምላክ ግባ እፍ አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ማሪን 😭 ክመጣው መቅሰፈት ሰውረን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን እኛንም ስደተኞች ልጂችህን ጠብቀን ለንሠሀ አብቃን ቸርየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@wedeneshsolomonwoody7329
@wedeneshsolomonwoody7329 4 жыл бұрын
እልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@user-vs4ys4xi6n
@user-vs4ys4xi6n 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገርችን ኢትዮጵያ አስቦት 😭😭😭😭
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 3 жыл бұрын
ሜሮን የተዋህዶ ልጅ ሜሪ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን ሜሪ የኔ ውድ💔💖💖
@user-vs4ys4xi6n
@user-vs4ys4xi6n 3 жыл бұрын
Weyneshet Korcho አሜን አሜን አሜን ማርር💝💝
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 3 жыл бұрын
ሜሮን የተዋህዶ ልጅ ሜሪ የድንግል ማርያም ልጅ 💚💛💗✟✟✟💚💛💗💔💔💔💖💖
@maryeweldemaryam5015
@maryeweldemaryam5015 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ግባ የሰላም አምላክ ግባ
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ ልሳናት ቸርነት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 жыл бұрын
Amen amen amen zemare melakitin yasemalin amen amen amen tsegawen yabzalihe tewahedo lezelalem tinur amen amen amen 💚💛❤
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 23 күн бұрын
ይህን የመሰለ ድንቅ መዝሙር ምነው በዚህ ፋሽስት አረመኔ ክፉ መሪ ባይቀናበር ጥሩ ነበር:: ቸሬ እና መኩ እንደ እኛ ተሸውደው ነበር::
@hananiguse868
@hananiguse868 6 жыл бұрын
አሜን ዝማሬመላክትንያሰማልን!
@Hana-ef7ix
@Hana-ef7ix 4 жыл бұрын
ግባ የሰላም አምላክ ግባ ግባ የምሕረት አምላክ ግባ 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ውድ ወንድማችን
@user-qc9lf1vt4j
@user-qc9lf1vt4j 5 ай бұрын
Zemare melaketin yasamaleni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Buzunash417
@Buzunash417 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen zemaree melaktin yasemalen betaam lebin yeminekaa zemaree new 😢🤲🤲🤲 egzoo amlakee hooy semaan😢😢😢
@samsongsamsong7523
@samsongsamsong7523 5 жыл бұрын
amen.amen.amen👏👏👏
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Amen amen amen zemare melaktn yasemaln tewahedo lezelam tinur ⛪🙏😭😭😭😭😭
@meronasefa3728
@meronasefa3728 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዓክ ያሰማልን
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያስማልን
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን👏
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክትያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶው ለዘላላምትኑረ
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቁም የመከራችን ኢንባ ይሙላ አፈችን በድል ዜማ
@user-ny7cy8pr8c
@user-ny7cy8pr8c 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት የሰማልን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 4 жыл бұрын
Eleleelleelelelelelelelelelelelelelelelelel zemare m alket yasmlen Ye agleglt zamn egzabher
@asratasrat4891
@asratasrat4891 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከት ያብዛልህ⛪🙏🙏😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zm7jf6th5y
@user-zm7jf6th5y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏 ።
@user-cc7rm7gg7d
@user-cc7rm7gg7d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏♥
@madiyoutob1458
@madiyoutob1458 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen zemare melaekit yasemalen 👏👏👏👏👏👏💚💛❤💒💒💒wandimachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
እልልልልል👏👏👏 እልልልልልል👏👏👏 እልልልልልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ኣሜንንን 🙏🙏🙏 ኣምላካችን ግባ ይብቃን የመከራችን እንባ😢😢😢🇪🇹
@user-dr6tm1ms2f
@user-dr6tm1ms2f 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
ቸርየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዝአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 7 ай бұрын
Ammeen ammeen eleleleleleleiiiii Eleleleleleleiiiii 👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@user-cx8yr3cb7h
@user-cx8yr3cb7h 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🙇🙇🙇
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎትዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-nj6yy7rk8m
@user-nj6yy7rk8m 4 жыл бұрын
ይቁም የመከራችን እንባ አሜን አሜን አሜን ዝማር መላክትን የሰመልን
@adishiwet3234
@adishiwet3234 6 жыл бұрын
አሜን ዝማሬመላክትንያሰማልን
@ChernetSenai
@ChernetSenai 6 жыл бұрын
Amen
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒❤💛💚🙏
@mahilat.7345
@mahilat.7345 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላይክት ያሰማልን
@kaalpww1345
@kaalpww1345 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏🙏🙏🙏
@GebarMaseqle
@GebarMaseqle 21 күн бұрын
Amen amen
@aster696
@aster696 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ROSEROSE-qn3ur
@ROSEROSE-qn3ur 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@bezayemariamlij4454
@bezayemariamlij4454 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melakt yesemaln 😭😭😭💒💒💒➕
@yordiyordi4301
@yordiyordi4301 Жыл бұрын
ግባአ የሰላም አምላክ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@kokiayele6391
@kokiayele6391 6 жыл бұрын
አሜን. ክብር ለመዳህኒአለም።
@nuhme3637
@nuhme3637 3 жыл бұрын
ወድሜ ጸጋው ይብዛልህ. መቼ ፍለግነው ክርስቶስ እረ. ወደ እሱ. እንጩህ. ሀይል አለ ጌታጋ.
@mulutadcsse5297
@mulutadcsse5297 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይስማልን
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 жыл бұрын
እልልልል እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን
@user-hn6nj4bz2p
@user-hn6nj4bz2p 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ልኡል እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅክ ፈጣሪ ፀጋ በረከቱን ያብዘልክ ።
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
Amem Amen Amen Zimare Melakt Yasmln Wendimachin
@helensatasata2033
@helensatasata2033 5 жыл бұрын
አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው እመቤቴ ትጠብቅልን
@mahalkooloot2729
@mahalkooloot2729 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት ያለማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ።
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ
@user-xz2uy3zp2g
@user-xz2uy3zp2g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዱ ወድማቺን እግዚአብሄር ይባርክህ አሜን/3/
@user-nh4iv4bq3v
@user-nh4iv4bq3v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-xh4gf9ko9u
@user-xh4gf9ko9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸርዬ
@user-fe2ek4bw4p
@user-fe2ek4bw4p 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-uz8go2lq7h
@user-uz8go2lq7h 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-ss5tw4oj1s
@user-ss5tw4oj1s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲 ግባ የሰላም አምላክ ግባ ግባ የምህረት ጌታ ግባ ይቁም የመከራችን እምባ ይሙላ አፋችን በድል ዜማ አሜን ፫ እግዚአብሄር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲
@seble1020
@seble1020 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@rahelloveTube
@rahelloveTube 4 жыл бұрын
Enkan aresek wendemachen zemari malakten yasemalen amen amen amen 🙏♥️
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
ዝማሬ ምልክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xk7mb9cg2x
@user-xk7mb9cg2x 4 ай бұрын
Endante ayent zemari Lebean ayarekawem dakon sayzana ke siyatel American
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ልብ የሚማርክ መዝሙር ነው ተባረኩልን
@missazmera6457
@missazmera6457 4 жыл бұрын
ግባ የሰላም አምላክ ግባ ግባ የምሕረት ጌታ ግባ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜችን ቸርነት ሰናይ በቤት ያፀናህ
@mahiletmekonnen4364
@mahiletmekonnen4364 4 жыл бұрын
ይሄ ዝማሬ የሚደንቀኝ ዝማሬ ነው። እንዲህ ሳይብስበት የወጣ ዝማሬ ነበር ። በእርግጥም ዘረኝነት ተፋፋመበት ና ፣ ህጻናት አረጋውያን በአመጸኞች በግፍ በገጀራ የሚገደሉበት ወቅት ሆኖ በተለያዬ አገር አይተን ጉድ ብለን ነበር። የአሁኑ ይባስ አጋድመው በዱላ የገዛ ወገናቸውን ሲነርቱት አንዱ ቆሞ ሲቀርጽ vedo ሌላው ሲመለከት ያዬንበት የጭካኔው ልክ ሰማይ የነካ የመሰለ አውሬነትን ያዬንበት ጊዜ ደግሞ አሁን ነውና ይህን ዝማሬህን ስሰማ ወደ እግዚአብሔር አለቅሳለሁኝ። በጦረኞች መሃል ቃዬል ምን ይሰራል የጦሩን ሰው ገስጽ ጌታ ተማጽነናል ስንቱ በግፈኞች ተመቶ ወደቀ ገብተህ ፍረድለት አንተን ለጠበቀ። ኧረ እንዲያው አባቴ በዙፋኑ ሳለ ይሄንን ግፍ አይኖቹ አይቷልና ፍርዱ አይዘግይብን በእውነት !። እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅልን ወንድሜ ! አሜን አሜን አሜን። አባቴ ፥ በዙፋንህ ያለኽው ስምህን አፍስሰህ በዋጋ ገዝተኽናልና በሃጢአት የደከመ ነፍሳችንን በቃልህ ልባችንን ክፈተውና መልሰን እባክህን ፥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ወንድሜ ! አሜን አሜን አሜን። ነው በዚህ ጊዜ
@magymagi3827
@magymagi3827 11 ай бұрын
አሜን አሜን ዠመሬ መለእይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 жыл бұрын
ተው ግባ አምላኬ😢😢😢ተው ፍረድ ኢትዮጲያ አኬልዳማ ሆነች መከራውበዛ የደምህ ዋጋ የሞትህ ዋጋ ከንቱ እንዳይሆን እባክህ ግባ 👐👐👐 ለጨካኙ ልብ ስጠው በግፍ እጃቸው አረዱን በሉን ገደሉን እህህህህልብ ይሰብራል😥😥😥😥😢😢😢😓😓😓😓
@user-fm7wp1pn7l
@user-fm7wp1pn7l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግልሎት ዘመንክ ይባርከው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ኢትዮጵያ ሀገሪ ክፈ አይንካሽ ለዘላለም ትኑር 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@mehratgmail308
@mehratgmail308 4 жыл бұрын
Elelelelllllll Amen. Zimare Malaikit Yasamalin
@user-hr8wi9hu9t
@user-hr8wi9hu9t 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-jr3en1jc9x
@user-jr3en1jc9x 6 ай бұрын
Ye haymanot sewoch kelelaw yematshalu ashkabachoch nach'hu...God bless you...for your evil thoughts
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት ገሩም ዝማሬ ነው ሁለም ይማዳመጠ ማዝሙር ነው🙏 😭😭😭😭😭😭😭
@haymitubeme672
@haymitubeme672 4 жыл бұрын
ግባ የሰላም አምላክ ግባ ግባ የምህረት ጌታ ግባ እልልልልልል አጥንት ማለመለም ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን መዝሙሮችህን ሰምቸ አልጠግባቸውም
@aln9184
@aln9184 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-rp1fb8ik2v
@user-rp1fb8ik2v 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@hanaabata9021
@hanaabata9021 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@hdohrhdhgr6446
@hdohrhdhgr6446 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜኝ ቸርነት እድሜና ጤና ይስጥህ ውስጤ በደስታ ተሞላ
@hanilove2850
@hanilove2850 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@kedsttube4484
@kedsttube4484 4 жыл бұрын
😭😭😭😭ይህን መዝሙር በተደጋጋሚ ማዳምጠው ነው
@nesarnet1589
@nesarnet1589 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።እልልልልልልውልልልል
@tigestwubanet3401
@tigestwubanet3401 2 жыл бұрын
Zemari melaketn yasemalen Amen Amen Amen yegebalen yedegel mariyam lij
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 3 жыл бұрын
Zeamarey malakite yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
@user-dl9wo8ff1n
@user-dl9wo8ff1n 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen EGZIHABER fetun ymelsln Zmara MELHAKT yasemaln wendmachn
@mekdesyosef4138
@mekdesyosef4138 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen zemare malekte yesamen
@tjasdf6539
@tjasdf6539 3 жыл бұрын
Amen amen amen
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
"ሀዘን ጭንቀቴን ያራቅሽልኝ" ዘማሪት ለምለም ከበደ
5:25
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 403 М.