KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ የተመረጡ ግሩም የሆኑ የምስጋና መዝሙር ስብስብ/Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2024-Chernet Senai
55:00
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21
13:02
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
14:33
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
"ስለረዳሽኝ እመቤቴ" በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ (selredashign embete by Liqe Lesanat Chernet)ለእመቤታችን የተዘመረ የተወደደ ዝማሬ
Рет қаралды 959,087
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 146 М.
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 519
@ChernetSenai
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iJvUfJWAaaqdbpY
@hamerehabtesilassie9659
3 жыл бұрын
Iiiiiiiiiuuuuu
@hamerehabtesilassie9659
3 жыл бұрын
Uyyy
@hamerehabtesilassie9659
3 жыл бұрын
Uyyy
@hamerehabtesilassie9659
3 жыл бұрын
You u
@hamerehabtesilassie9659
3 жыл бұрын
You u
@TSEDENIYASOLOMON
3 ай бұрын
ይህን መዝሙር ነገሮች ሲከብዳችሁ ተስፋ ስትቆርጡ ስሙት ነገሮች ሁሉ ነው ሚስተካከልላቹ❤️❤️
@MunaUrge-n9i
26 күн бұрын
የእኔ ውድ እህት እንደ አፍሽ ይሁንልኝ ገብርኤልን😢😢😢😢😢😢
@kidistkebede-v7w
8 күн бұрын
Ewnate new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 жыл бұрын
እኔን በስደት ወረቀቴ ሲበላሽ አስተካክላ ቤተሰብ አይናቸውን እንዳይ ግብፃዊቷ ማርያም እረድታኝ ነው ክብር ለአዛኝቷ ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ቸርዬ
@berketitemsgn9276
11 ай бұрын
ላንቺ የረዳች እመቤቴ ለእኔ ታሰተካክልኝ ሰባት አመት ቤተሰቤን ሳለይ
@minasmelaku
8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ተዐምር ብዙ ሰው አያውቃትም እያልኩ እቆጭ ነበረ። በየአመቱ የፃድቋን አናት ዝክር አንዘክራለን እና አንቺም ብትዘክርያት እላለሁ።
@MelkamAyenew-w3f
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@KaseyGato
7 ай бұрын
ላንች የደረሠች እመ አምላክ እኛንም እረድታናለች ሁላችንም ሁሌ ትረዳናለች ክብር ምሥጋና ለልጇ ❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ❤❤❤❤
@MaryeeAlemu
6 ай бұрын
Emabrahn azanyitwa lachi yardchi enenm terdanyi 7amt honanyi ente nafqanyalchi warqte xaxaw baza
@haymitubeme672
5 ай бұрын
ሀዘን ትካዜዬ ባንቺ ተወግዳል ልመና ፀሎቴ ሀሳቤ ተሟልቷል ያጣውትን ሁሉ አግንቼብሻለሁ በእናትነትሽ ዘወትር እመካለው🙏
@msgf7931
4 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር በጣም ከመውደዴ የተነሳ. በኤርፎን ካልሆነ የምሰማው ደስአይለኝም. እኔን ግን እመቤቴ የረዳችኝ ከማንም በላይ ነው በእውነት የምላችሁ. በዚች ምድር ላይ እንደኔ የተባረከ ሰው የለም እግዚአብሄር በጣም ያዳላልኛል. እፍፍፍስሜቴን በምንም ቃላት መግለፀ አልችልም. ብቻ እማምላክ አመሰግንሻለሁ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢
@ermilovedbiza3019
Жыл бұрын
አሜንንንን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልደሽ ምህረት ቸርነትን አሰጥተሽኛልና ክብርና ምስጋና ይድረስሽ
@aresammairyim7172
5 жыл бұрын
ሰለረዳሽኝ እመቤቴ አወድሰሻለው ከኔጋ ሰለሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለው ምስጋናሽን ዪዜ ጠዋት ማታ ፊትሽ እቆማለው አሚን አሚን አሚን 👏👏👏⛪🌷👏👏👏⛪🌷👏👏👏⛪🌷ዝማሪ መላክ ያስማልን
@nareshamenamenamei154
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@missazmera6457
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bhvvhhcgg8630
5 жыл бұрын
Amen elllllll elllllll ellllllllel
@bhvvhhcgg8630
5 жыл бұрын
Zmarye mlaktyasemalen
@nigussegemeda2827
5 жыл бұрын
ዝማረ መላዕክትን ያሠማልን
@Belaynesh-u7r
Ай бұрын
ከትልቅ የህይወት መሰናክል አትፋኛለች በምልጃዋ ታድጋኛለች ምስጋና ይድረሳት አሜን በሉልኝ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የስው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም የሚሆንው መጨረሻህን ያሳምርልን በእውነት
@misrachkelboro2555
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@jfjjcj1078
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷💒💒💒🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷⛪⛪⛪🌷💛💚❤🌷📚📚📚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Zagoy7952
4 жыл бұрын
@@jfjjcj1078 ፕፔ። ። ።ራ
@tesfaadane1152
5 жыл бұрын
ሊቀ ልሳናት አዳዲስ መዝሙሮችን ተሎ ተሎ ጫኑልን።
@MunaUrge-n9i
2 ай бұрын
አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ የእኔ ውድ የእግዚያብሄር አገልጋይ በእውነት ሁሉም ዝማሬ ልብ ላይ ነው ቁጭ የሚለው አይጠገብም ማርያም ሁሉም ዝማሬክ ስለረዳሽን እናመሰግንሻለን 😢😢😢😢
@SsAa-iu4dp
24 күн бұрын
የኔእናቴ ማርያም አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤💞💖💖💐💐💐🌷🌷🌷🙏
@ንግዜ
6 ай бұрын
ስለ ምርዳኣኪ ድንግል ማርያም ከመስግነኪ እየ ነዚ መዝሙር ክስምዓ ከለኩ እት ሕማቅ ተግባራተይ ይዝክር እመቤተይ ድንግል ማርያም በጃኪ ርድእኒ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haymeyesgre9955
3 жыл бұрын
ስለረዳሰሽ እመቤቴ አወድሻለው ! አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሉት ዘመናችንን ይባርክልን
@Hana-3838
4 жыл бұрын
ድንግል እመቤቴ። ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጠብቂልኝ ኢትዮጵያን። ስደተኘዋ ልጅሽ ትለምንሻለች። አሜን። ክብር ለፈጣሪ። ክብር። ለእናታችን። ድንግል ማርያም ምስጋና ለአንቺ።
@ወለተማርያም-ዀ9ሸ
5 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን🌹🌷♥እኔ እመቤቴን በጠም ነወ ምእወዳት ♥በሱ ምክነት ከመንፍቃንዎች ጋራ እጠለለው
@HayatHayat-oz1mm
3 жыл бұрын
እመቤቴን የሚወድ እዳታለሁ እያለ አያወራም
@TesfaBelay-q1i
3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏 ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወደስሻለሁ ምስጋናሽን ይዤ ፊትሽ እቆማለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@agerietigabu
8 ай бұрын
የኔ እናት በስቱ ላመስግንሽ እመአምላክ እናቴ ሁሌም አመሰግንሻለው💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ሁሉምያልፋልብየተደስቼእኖ
5 жыл бұрын
ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው ከኔ ጋር ሰለሆንሽ እመቤቴ አውድስሻል ምስጋናሽን ይዤ ጥዋት ማታ ፊትሽ እቆማለው እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@werkewerke-ln5qu
7 ай бұрын
በባዕደ ሀገር ሞጎስ ስለ ሆነንሽልኝ አመሰግንሻለው ዋስ ጠበቃዬ ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ እመቤቴ ፣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@tisgayassfa3273
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም አገልግሎትህን ትባርክልህ ወንድማችን ቸሬ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር
@bizuneshkebede5468
6 ай бұрын
እስካሁንም ስለረዳሽኝ ወደፊትም ስለምታግጂኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ ምስጋናሽን ይጄ ፊትሽ እወድቃለሁ❤❤🎉🎉🎉🎉
@gideyhadisalemu7719
4 ай бұрын
አሜን፫!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ ጸጋውንም ያብዛልህ!!!
@demozzerefa2709
2 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን
@helenyemariamlij2997
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያስማን መዝሙሮችህ ሁሊም ሳዳምጣችው አልጠግባችውም በስድት ላይ ሁኝ ሲክፍኝ ሳዳምጣችው መዝሙሮችህን ውስጤ ብድስታ ይሞላል ብዙ ንገር ያስርሰኛል ፀጋውን ያብዛልህ ውድማችን ❤🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏
@Hana-3838
4 жыл бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላምን ለኢትዮጵያ ለወገኔ ሰላም እለምንሻለሑ። አቤቱ ክብር ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይገባሐል አሜን አሜን።
@mahalkooloot2729
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለ ረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው ከኔጋር ስለሃንሽ አውድስሻለው ምሰገናሽ ይዜ ፌትሽ እቆማለው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅክ ፈጣሪ ፀጋ በረከቱን ሰላሙን ያብዛልክ ወንድማችን
@የስደትስንቄእመብርሀ-አ6ጠ
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እመቤታችን መጨረሻህን ታሣምርልህ
@yohannesteklehaimanot1494
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen ytesfa mebraht seleredashn Amesgnalehu kal hiwet yasemalen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@genet1236
4 жыл бұрын
ዝማሬ መለእክት የሠማልን
@rahilmsrasha5637
5 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን እመቤቴ ማርያም ትባርከው
@እማፍቅርዋሴ-ሰ2ዸ
2 ай бұрын
እማ ፍቅር እናቴ ውድድድድ ነው ማርጋት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maseberhanu805
5 жыл бұрын
አሜንን። አሜንን። አሜንን። እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ። መላእክት። ያስማልን
@wishmakab
5 жыл бұрын
ብሰማው፣ ብሰማው፣....የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ ልሣናት ወንድማችን ቸሬ
@tube4536
4 жыл бұрын
ቸርዬ ዝማሬ መላክት ያሰሜ በድሜ በጸጋ ይጠብቅ ። በቤቱ እያገለልክ በቸርነቱ በምህረቱ ያጽና እናቴ አማላጄ ዋስ ጠበቃ ትሁንክ።
@טזטה
11 күн бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
@አሴ-ኘ3ጀ
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏 በጣም የምወደው መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናልን ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን😍
@mahiletmekonnen5794
5 жыл бұрын
ይህን ዝማሬህን ስሰማ ነፍሴ ደስ ትሰኛለች 🎤 ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ ከእኔ ጋር ስለሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለሁ ምስጋናሽን ይዤ ጠዋት ማታ ፊትሽ እቆማለሁ ምስጋናችን ይዤ እመቤቴ ፊትሽ እቆማለሁ። እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@abebechsergawi1035
5 жыл бұрын
አሜን/፫/ዝማሬ መላይክት ያሰማል እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርልክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ
@zufanzerihun2344
8 ай бұрын
ይሄን ዝማሬ ከመውደዴ የተነሳ በ አለም ላይ የማላውቀውን ደስታ ነው ሚሰጠኝ ስለረዳችኝ ከጨለማ ከሚያስፈራ ጥልቅ እስዋ ናት ያወጣችኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ህይወትአረምየበዛባትተክል
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ስለረዳሺኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ
@tirhasasefa640
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን እመብርሃን በጥላከለላዋ ምልጃ በረከቷ ትጠብቀን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤🎉
@טזטה
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
@MesfinTadesse-jq7el
3 ай бұрын
የረዳህን ረዳቴ ሰማይንና ምድርን ከሰራዉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ተብሎ ተጽፎአል አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም
@yeshalemabebe7527
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን ውንደማቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን
@ዝነሽላሳብየቅድስትኬዳነም
5 жыл бұрын
መመረጥ እንዲህ ነው ድምጽህ ስነይ ነው ወንድማችን እልልልልል ልጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ ለእግዚአብሔር ባሪያ ለአንተ እነ ለባለቤትህ ጦሪ ቀባሪ ይሁኑልን
@ድንግልማርያምእናቴድረሽል
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ል ወድማችን ልሳና ቸርነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜህን እመቤቴ ታሳምርለህ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@sosinazurbet7294
Жыл бұрын
👏👏👏
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞እመ ብርሃን እናቴ የመስቀል ስር ስጦታየ ውደጅኝ እንጂ እኔማ በምን አቅሜ 💓💓💓💓💓
@BeltechBogale
Ай бұрын
ዝማረ መላእክት ያሰማልን !
@betelhemtilauhnbetelhemtil2318
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌺🌺🌺 ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእነቤተሰቦችህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ የእስራኤል አምላክ አሜን
@mekidesdam8408
4 жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ከልጅነት ጀምሮ በፍቅር ሳደምጠው የኖርኩት ዝማሬ ነው
@demekecheadugna9642
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እመቤቴ እረዳቴ ሁሌም አመሰግንሻለሁ
@hailuamanuel2249
Жыл бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሊቀ ልሳናት
@እረናወለተሀና
3 жыл бұрын
መምህር ችን ለችይናልህ አዲስ ንኘ በእድሜ በፀጋ ያቁይልን ከቤቱ ያፀናህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏👍👍⛪
@obaidabdooli9913
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@selamgosheye2299
5 жыл бұрын
መጨረሻህን ያሰምረው ወንድማችን ዘመኑ ከፍቷል እግዚአብሔር ከጣፊት ምንገዲ ይሰውረን በርታልን
@AlmazMmam
3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@betibeti1592
4 жыл бұрын
እውነት እርሷን ከልቡ የለመናት አያፋርም ወንድማችን ዘማሬ ቸሬ እንኳን ደስስስ አለህ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ethiopiaagere5699
5 жыл бұрын
ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው እኔጋ ስለሆሽ አወድስሻለው ወድማቺን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የኛ እንቁ
@ناصرالجريان
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብስማው ብሰማው አልጠግበውም ጣፋጭ አድርጋሀለች እመቴ ትባርክህ
@emebetrayadibayu3852
5 жыл бұрын
Ammen Anne ammee
@Yesh-we4fv
5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Mahletmahi-x1x
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤😮😮😊😊
@liyab3730
5 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln ♥️♥️♥️yageligilot edmehn yarzmlen 🙏 👏 Yatahutin hulu banchi aginichebishalew 👏Sileredashign emebete awedisishalew 👏 Misiganashin yze tewat mata fitish ekomalew 🙏🙏🙏
@zedeelove3944
5 жыл бұрын
ሰለረዳሽኝ አመቤተ ምሰጋናሸን ይዠ ፋተሸ አቆማለው አልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@galgere2303
4 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያስማልን ከ ቅጥር ሳንጎድ በ ሃይማኖታችን ፀንተን የ አመት ስው ይበለን አሜንን
@tewabechteklemariam
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል, 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ ከኔ ጋር ስልሆንሽ እመቤቴ አወድስሻሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን tigawn ያብዛላችሁ
@tsadkanabrha109
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማል ዘማሪ ቸርነት ውድ ወንድማችን
@bbfd9311
4 жыл бұрын
ቸርዬ እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማችን ፅጋውን ያብዛልህ
@ehailu2018
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
4 жыл бұрын
ስለረዳሽኝ አወድስሻለሁ እማል ሁሉ አሜን ይበል 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@mazaadubai
6 ай бұрын
በባዕድ ሀገር ከእኔ ጋር ስለሆንሽ የስደት ስንቄ እመቤቴ አመሰግንሻለሁ እማይየ አዛኝቷ ወለላይቱ እናቴ እወድሻለሁ
@ድንግልማርያምእናቴነሽ
5 жыл бұрын
ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ያአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ♥♥⛪👏⛪👏⛪👏⛪👏⛪♥♥👏👏⛪⛪♥♥
@netsengmamo7358
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏
@Red-gebriel
2 жыл бұрын
የኔ እናት ምስጋና ይግባሽ❤❤❤❤❤
@እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
4 жыл бұрын
ዝማረ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@እሌኒእናቴንናፋቂ
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን ክፉሽን አልስማ ኢትዮጵያ ሀገሬ
@slameawitslam9860
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነቱ ለወንድማችን አጥነት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@hanaabata9021
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወድማችን እመቤቴ በቤቷ ታጽናህ
@aklilufikadu1436
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@workeysima8167
5 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አግራችንን ሰላም ያድርግልን ወድማችን ዳቆን ቸርነት ሰናይ ንም ፀጋዉን ያጎናፅፍልን⛪⛪🌷🌷🌷 🙏🙏🙏🙏
@ratarat7340
5 жыл бұрын
ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰነይ ዝማአሬ መላእክት ያሰማልን ከነቤተሰቦችክ ባለክብት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅክ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@ambaymoulanech7466
5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚንዝማሬ።መላይክትንያሰማልን
@ሰውሆይለህሊናህኑር
5 жыл бұрын
አሜን ✔
@regatzeray2543
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን አሜን
@FirtunaKonjo
3 ай бұрын
የእናት ፀሎቴን ስሚኝ
@anakhanded485
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን❤❤
@mdtubeyidnglemaryamlig5214
5 жыл бұрын
የመላክትን ዝማሬ ያሠማልን እልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒♥♥♥♥♥♥ፀጋውን ያብዛላቹህ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነቱ እኔ ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም መዝሙሮችክ በሙሉ ውስጥን ሰርስረው የሚገቡ ናቸው እኔ ውስጤን የፈተሽኩት ባንተ መዝሙር ነው በእውነቱ ሀፅያቴ ስለበዛ በለቅሶ ነው መዝሙሩን የምሰማው ኑርልን
@Tube-fc5uz
5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ጸጋውይ ያብዛለ ወድማችንእልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🌿🕊🕊🕊🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌿👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🕊🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐🕊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🕊🕊
@rahelbahemn4424
2 жыл бұрын
ዝማሬ 🌹መላእክት 🌹ያሰማልን 💐💐💐 👆🇪🇹🕊️🥺🇪🇹🥺😒😥💐💐🌺🌹እልልልልልልልልል🇪🇹🕊️🕊️አሜን አሜን አሜን
@tigistmolla-ew1mc
6 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ባዬ😢😢😢❤❤❤
@አሴ-ኘ3ጀ
5 жыл бұрын
ይኼን መዝሙር ሁሌም ነው የማዳምጠው እጅግ ውብ ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ ዘማሪያችን በቤቱ ያፅናህ🙏
@MeseretBest
Жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዠማሪ መልእክት ያሰማልን♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏🙏🌹🙏🌹🙏✝️♥️🙏✝️🙏😍🙏🥰🙏♥️🙏♥️😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@elenigirma1116
Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን!!!
@enatmesfin
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ
@zebidereamaremekanselame1536
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን👏👏
@SjsJej-pi2qv
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ለኔስ የስደት ስንቄ ናት በምልጃዋ አትለየን አሜን
@Zagoy7952
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫
@demisleges5391
5 жыл бұрын
ይቅታ በጣም ዘማሪ ሊቀ ሊሣናት ቸርነት ሠናይ መምህራን ዘማሪያን የምትባሉ ማሥተማር ከቤት ይጀምራል የናተ ልጆች ሚሥቶች ወርቅ ሢለብሡ ማተባቸውን ያወልቃሉ ለም?ማተብ ሢመች ወይም ቤተክርሥቲያን ሢከድ የሚለበሥ ጌጥ አይደለም የክርሥትናችን መለያ እሥከ መቃብር አብራን ሥጋችን ሢፈርሥ አብራ መፍረሥ አለባት ሌላ ጌጦች ሥንለብሥ ማተባችን ሊደብረን ልናወልቅ አይገባም መቸም ሥለድፍረቴ ይቅታ እየጠየቅሁ ይህን የህድ የፈረሥም ይሁን የሠው የሌላም ይሁን እደት የመፈሣዩ ካይገባሽ ወይንሥ ከትዛዙ አለመቀበል እኔምለው ታዲያ እደኔ ያለዉ ኦርቶደክሢያዉያን ይህን ሥት ከናተ የመነጨ ነዉ ያሠኛል በተለይ ሌላ ጌጥ ሥታጌጡ ማተባችሁን መበጠሥ ወይንም አውልቃችሁ ማሥቀመጥ በጣም ነዉር ነዉር ነዉ ልብ ይሥጣችሁ ልብ ይሥጣችሁ በተለይ የምታዉቁ ናችሁ የምታጠፎ
@galgere2303
5 жыл бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያስማልን ወንድማችን ጰጋው ያብዛልህ ኣሜን
@wokrfufaswokrfufas4545
4 жыл бұрын
ዝማሪ መላክ ያሠማልን እረጅም እዴሚ ከጠና ጋር ይስጥል
@selamgosheye2299
5 жыл бұрын
ስለረዲሺኝ እመቤት አወዲስሻለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
55:00
የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ የተመረጡ ግሩም የሆኑ የምስጋና መዝሙር ስብስብ/Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2024-Chernet Senai
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 371 М.
13:02
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21
Menker Mezmur መንክር መዝሙር
Рет қаралды 101 М.
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН
0:28
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
1:04:37
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
1:52:22
ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!
Seifu Show
Рет қаралды 42 М.
21:39
እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆኑ የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሠናይ መዝሙሮች ስብስብ || Liqe Lesanat Chernet Senai best mezmur collection
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 382 М.
1:00:29
ከባድ ፍጥጫፓስተር ሶፊ ኦርቶዶክስ ሆነ / ፓስተር ሶፊ ስለ ሚስቱ ተናገረ 25 December 2024
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 6 М.
4:59
የሰማይም የምድርም ጌታ በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ (Yesemayim By Liqe Lesanat Chernet Senai)ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 292 М.
6:49
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
MEZMUR50
Рет қаралды 17 МЛН
5:36
"ይኸዉ እዘምራለሁ ለእመቤቴ" በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ(yihew Zemiralehu by Liqe Lesanat Chernet Senai)የእመቤታችን መዝሙር
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 283 М.
54:56
ልብን የሚጠግኑ የሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ ጥዑም የምስጋና መዝሙር ስብስብ/Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2024-Chernet Senai
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 572 М.
13:41
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 338 М.
33:22
የእመቤታችን ጥዑም ዝማሬዎች "ስብስብ | በሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ| Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2023 - Chernet Senai
Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ
Рет қаралды 281 М.
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН