No video

የሰማይም የምድርም ጌታ በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ (Yesemayim By Liqe Lesanat Chernet Senai)ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ

  Рет қаралды 208,923

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Chernet Senai Media / ቸርነት ሰናይ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church: Liqe Lisanat Chernet Senai | ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ - የሰማይም የምድርም ጌታ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2021
Chernet Senai is a gospel singer from the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. This is his official KZbin account, subscribe and listen to his spiritual songs.
የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ!
►Follow Chernet Senai:
Facebook : / chernetsenai
Instagram : / chernet_senai_official
Telegram : t.me/joinchat/...
#ChernetSenai #ምንብዬ #NewEthiopianOrthodoxTewahdomezmur #EthiopianOrthodoxTewahdoChurch
Subscribe and listen spiritual songs and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Chernet Senai © 2021. All Rights Reserved.

Пікірлер: 174
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 2 жыл бұрын
የሰማይም የምድርም ጌታ በዝቶልናል እጅግ ስጦታ በጎነትህ ቸርነትህም ርድቶናል ክቡር ስምህ አዝ።።።። በማይዝሉ ጽኑ ክንዶችህ ተደገፍን በቸርነትህ የፍቅር አባት ላመኑት ጥላ ክርስቶስ ነህ የኛ ከለላ አዝ።።።።።። ፍጹም ቆምን በንጹህ ደምህ ተፈወስን በቅዱስ ቃልህ መዛል ደካም ከቶ አይነካንም ኃይላችን ነው ሁሌም የአንተ ስም አዝ….. ያጣው ሲጮህ ፊትህ ተደፍቶ ሲያማክርህ ሚስጥሩን ገልጦ አባት ለልጁ እንደሚራራ አወጣኸው ከሙታን ስፍራ አዝ።።።።። ምስክር ነን ለዓለም ሁሉ ስላዳነን በህያው ቃሉ ለውለታው ምላሽ ባይኖርም ከምስጋና ከቶ አንቦዝንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !
@abrhame3111
@abrhame3111 Жыл бұрын
Thank you so much
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w Ай бұрын
እጅሽ/ህ ይባርክ❤❤❤🙏🙏🙏
@RomanGenet
@RomanGenet Ай бұрын
የሠማይም የምድርም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማረ ቼርዬ ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ❤
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 5 жыл бұрын
#የሰማይም የመድርም ጌታ #በዝቶልናል እጅግ ስጦታ #በጎነትህ ቸርነትህ #እርድቶናል ክቡርስምህ (3) ዝማሪ መላይክትን ያስማልን 👏👏👏ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ሊቀ መዘምራን ልሳናት ቸርነት ሠናይ✟💒♥
@FireKalen
@FireKalen 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@jannashdxb4966
@jannashdxb4966 Жыл бұрын
እሜን ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
ልዩ ዝማሬ!!!!!!!!!!!ተባረክ!!!!!!!!!!!
@user-hu8pu8mn4h
@user-hu8pu8mn4h 2 жыл бұрын
Zemare melaketi yasemaleni
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 ай бұрын
🎤 የሰማይም የምድር ጌታ በዝቶልናል እጅግ ስጦታ በጎነትህ ቸርነትህ እረድቶናል ክቡር ስምህ 👏👏👏
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 2 ай бұрын
በጣም,የምወደው ዝማሬ ነው በቤቱ,ያፅናህወንድመችን
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w Ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@FfFf-dt8ex
@FfFf-dt8ex Ай бұрын
ወለታህ ብዙ ነው የኛ ጌታ ዝማሬ መላእክ ያሥማልና
@user-lb5sb3tv2k
@user-lb5sb3tv2k 3 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wude878
@wude878 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-nl9sf1nl8n
@user-nl9sf1nl8n 3 жыл бұрын
እእእእእእልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማልን
@asalf7545
@asalf7545 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እልልልልልልል በውኑ መዝሙሮችህ በባዕድ አገር መፅናኛችን ናቸው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@user-sx8se9hu6g
@user-sx8se9hu6g 4 жыл бұрын
ቸሬ ወድማችን የድምፆህ ሀጉራው እደት እደምወደው ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ወድማችን መምህራችን ዝማሬ መላትን ያሠማልን መግሥታ ሠማያ ትን ያውርሥልን
@user-xr4ku9vt4x
@user-xr4ku9vt4x 5 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ወንድማችን በስደት ሁኘ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ሲከፋኝ አፅናኝኘ ነው መዝሙሮችህ በጣም ልብ ይሰብራሉ እግዚአብሔር አምላክ በክርስትና ህይወት ፅንተን ለመኖር መጨርሻውን ያሳምርልን
@swaafabdullah5907
@swaafabdullah5907 5 жыл бұрын
Bitame dise yeligal ygata zemra egzhabhare yina eriga Kali heywt. Yasimlen. Ortodkse bimihona ekoraliwe egzhabhare yemsga
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
ፀጋህ ከፍ ይበል ሊቀ ልሳን ቸርዬ ⛪️🕊
@mounaalemu8227
@mounaalemu8227 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲
@abezagefifi1805
@abezagefifi1805 2 жыл бұрын
አጥንትን የምያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 9 ай бұрын
Ammeen ammeen eleleleleleleiiiii Eleleleleleleiiiii 👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@senaytkahsay7939
@senaytkahsay7939 3 жыл бұрын
ውለታህ ብዙ ነው የኛ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭ስለ እኛ ሓጥያት እኛን ለማዳን የማይሞት ሞተ😭😭😭 እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ ወንድማችን
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
😢😢😢
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 3 ай бұрын
😢😢😢
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 14 күн бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን!
@zewdeneshadmassu9767
@zewdeneshadmassu9767 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን የሁሉም ነገር ባለቤት አንተ ነህ ክብርና ምስጋና ይገባሃል ጌታዪ🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕
@birebo
@birebo 11 ай бұрын
oepdcc11cx 4:11 4:13 😊
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወደልጅነት ትዝታዬ መለስከኝ አይ ደግ ግዜ ቀኑን ሙሉ ስዘምረው እውል ነበር ቸርዬ እድሜ ይስጥልኝ ፡፡ጌታ ሆይ ያለፈውን አታስብብኝ ወደቀድሞው አገልግሎቴ እንዲመልሰኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ፡፡ከመልካም ሕይወት ወጥቼ ከድጥ ወደማጥ እያልኩ ከምኖር ጌታን ሳልበድል ሞቼ በሖነ ብዬ ተመኘሁ
@user-ny7rl2kj8f
@user-ny7rl2kj8f 2 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን
@user-mz4jn9rk7j
@user-mz4jn9rk7j 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማል አሜንአሜንአሜን
@banchitaye6817
@banchitaye6817 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችህ እኮ የተሰበረ ልብን ይሞላል ተባረክልን
@tekestearaya840
@tekestearaya840 Ай бұрын
አሜንንንን !!
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
የሰማይም የምድርም ጌታ በዝቶል እጅግም ስጦታህ በጎነትህ ቸርነትህ እረድቶናል ፍጹም ፍቅርህ እዉነት ነው ተመስገን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰምበት ትምህርት ቤት አስታወሰኝ
@tigistyale670
@tigistyale670 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
@fastfast4519
@fastfast4519 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sdgs6877
@sdgs6877 11 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንንን አሜንንን
@user-bc4ly1zr8o
@user-bc4ly1zr8o 3 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ሊቀ ልሳን ቸርዬ ⛪💚💛❤
@solomonyoyo8535
@solomonyoyo8535 Жыл бұрын
INE PENXEE NEGNI GIN,,,,,,,INDEZI MEZMUR AYICHE ALAQIM TEBAREKI WENDIME
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 9 ай бұрын
@@solomonyoyo8535 ewnet blehal wendme hymanot leyunet binorewm mesgana misgana new mezemuru ewnetm yemayitegeb new
@Teferaworku-e6w
@Teferaworku-e6w 22 күн бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር
@yenatwuletatube6678
@yenatwuletatube6678 Жыл бұрын
Kalehiweten yasemah chereye
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 11 ай бұрын
ቢሰማ የማይሰለች መዝሙር😢
@AstreKasu-mx9yn
@AstreKasu-mx9yn Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martekassa9740
@martekassa9740 5 жыл бұрын
የሠማይም የምድር ም ጌታ በዝቶልናል እጀግ ስጦህ በጎነትህ ቸርነትህ እርድቶናል ክቡር ስምህ🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የዝማሬ መላይእክት ያሠማልን ተስፍ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያት ያዋራስልን
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
የተባረከ ቸሬ በቤቱ ያፅናህ ቆንጆ መዝሙር ነዉ
@kk-sj2ju
@kk-sj2ju 4 ай бұрын
መደሀኒያለም እንደአንተ ያለ ማንም የለም
@user-kp7qi5xg1d
@user-kp7qi5xg1d 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-oh8rr1ik8k
@user-oh8rr1ik8k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemalen Elelelelelelelelelele
@sisayteku6191
@sisayteku6191 3 жыл бұрын
እልልልልልልተመስገን ወንድም ቸርነት በንተ መዝሙር ነበር አረብ አገረ የምፅናናው በተለየ በዚህ መዝሙር ኑርልኝ ረጂም እድሜ ይስጥልን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@salamitany1304
@salamitany1304 5 жыл бұрын
አሜን ልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክ ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህ ድንግል ማሪያም ትባርክልህ አሜን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Amen Amen zimare melakitin
@user-ls6qp1se5k
@user-ls6qp1se5k 10 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛእንቁ❤❤❤❤
@user-te2bw8on5v
@user-te2bw8on5v 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሪ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@genettafese6108
@genettafese6108 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@ChiefTvGangGamer
@ChiefTvGangGamer 3 жыл бұрын
በጣም ወዷለው ይሄንን መዝሙር
@dagimawibirhan9321
@dagimawibirhan9321 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nigistmariyamenigist4051
@nigistmariyamenigist4051 5 жыл бұрын
Zimare melakiten yasemaline Semayawu Waga Yikefeleh Adonaye
@hiat2917
@hiat2917 9 ай бұрын
❤❤❤❤እልልልልልል
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልላ❤❤❤❤❤❤❤
@ggggeghtapharyemsgn2147
@ggggeghtapharyemsgn2147 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@saragasa174
@saragasa174 10 ай бұрын
AMN AMN AMN 😢
@azebalemu9917
@azebalemu9917 4 жыл бұрын
እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾ዝማሬ ምልክት ያሳማልን
@wubyedingilbarhe1007
@wubyedingilbarhe1007 4 жыл бұрын
Zemari melik yesemaln elelelelelellllll
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 5 жыл бұрын
Zmarie melaekti yasemaln
@betelimbayou680
@betelimbayou680 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sarabekel7599
@sarabekel7599 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን❤❤❤❤❤ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን❤❤❤❤❤❤
@ayalekefelew8996
@ayalekefelew8996 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@hasanebrahim1
@hasanebrahim1 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@fekergebresellasie7163
@fekergebresellasie7163 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@bzbsbsbehshsbdbdd8639
@bzbsbsbehshsbdbdd8639 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትያሰማልን መምህራችን
@jamalaln9753
@jamalaln9753 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
@mikozo7658
@mikozo7658 Жыл бұрын
Zimare melakt yasemalen
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 3 ай бұрын
በነገራችን ሚያስጠላ መዝሙር የለም ወድማችን እሄኛው አደኛ ነው መንገስተ ሰማይ ያውርስን እንውድሀለን ኑርልን።
@mikalmicheal
@mikalmicheal 2 ай бұрын
እንደዚህ እንድትል ምን ኣነሳሳህ😊?
@saraalemu9416
@saraalemu9416 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebe231
@abebe231 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክትያስማልን መምህራችን እርጅም እድሜይስጥህእግዝያብሄርአምላክ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 5 жыл бұрын
Amennnn amennnn amennnn ellllllllllll ellllllll ellllllllllll zmare melaekti yesmalna
@mekdiasefaa4900
@mekdiasefaa4900 5 жыл бұрын
Amen Zemari melaketn yasemalen ⛪️🙇‍♂️🙏🏻🌻❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️
@elsabeyene4828
@elsabeyene4828 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማል ወንድማችን በእድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 4 жыл бұрын
Eelelelelelelelelelelelelelelamennn
@werkekuma
@werkekuma 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@eyrus8180
@eyrus8180 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@boozoodubai862
@boozoodubai862 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወይት የስምልን
@classiphone5329
@classiphone5329 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen
@user-rq8rt8lq1t
@user-rq8rt8lq1t 5 жыл бұрын
ልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@salama4669
@salama4669 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ል ልልልል ልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-hd3mf4dy1j
@user-hd3mf4dy1j 5 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@sahertaisser767
@sahertaisser767 3 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@saramitku7773
@saramitku7773 5 жыл бұрын
Zimare melakt yasemaln
@mekditube8905
@mekditube8905 2 жыл бұрын
አሜንን ዝማር መላእክት ያሰማልን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም በጎነቱ ፍቅሩ ስጦታው የከፈለለን በሂወት😢😢😢😢😢😢😢ኣምላኬ ሆይ እስከመጨረሻ ካንተ ጋ ፀንተን ከሀጥያ እድፍ ነፅተን እንድንኖር ፍቀድልን😢😢😢😢😢😢😢
@rahleabrehamtube7943
@rahleabrehamtube7943 Жыл бұрын
እሂን መዝሙር ስሰማ መፈሴ ይደሰታል
@romanbelew260
@romanbelew260 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@focusflicksmotivation
@focusflicksmotivation 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ayneabebe3331
@ayneabebe3331 5 жыл бұрын
Zemare melakten yasemalen.
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልል
@mounaalemu8227
@mounaalemu8227 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏ዝ ማሬ. መ ላ ክ ት. ያ አ ሰማ ል ን. በ ስ ደ ት. ሆ ኝ. ብ ሰማ ው. አል ጠ ግ ብ 🙏🙏🙏
@user-kw6ch1vf2c
@user-kw6ch1vf2c 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zimare Melekt Yasmln
@user-qn3ki8ve2s
@user-qn3ki8ve2s 5 жыл бұрын
Amen.Amen. Amen
@buzayyemaryamljiffhjbh2184
@buzayyemaryamljiffhjbh2184 5 жыл бұрын
Elllllllllllllllllle zmare melaektn yasmaln
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 12 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 11 МЛН
♦️ብዙ ነው ችግሬ የሚያስጨንቀኝ♦️ የጸሎት መዝሙር ♦️በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው♦️
11:08
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 53 М.
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
6:33
እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media
Рет қаралды 3,2 МЛН
Tizitaw new mezmur - kafe kafe larghe
7:10
Ananya M
Рет қаралды 4,8 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 79 М.