በቀላሉ ከከርሰ ምድር የወጣ ለ24 ሰዓት የማይቛረጥ ንፁ ውሃ |Pure ground water | Water Well Drilling By Hand | gebeya

  Рет қаралды 84,090

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@gebeyamedia
@gebeyamedia 8 ай бұрын
ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሳ ሚሊየነር የሆነችው ጀግና ሴት kzbin.info/www/bejne/oWbNgJeFZ8ShkKMsi=RakLmCmEWJh3mVIu
@YshakShibr
@YshakShibr 8 ай бұрын
ሰልክ፣ቁጥር
@DawitNigussu
@DawitNigussu 8 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@ayintamiru3081
@ayintamiru3081 7 ай бұрын
ስልኩን please🙏🙏🙏
@seifuibrahim808
@seifuibrahim808 7 ай бұрын
Mashalla ❤
@husseinhassen3628
@husseinhassen3628 5 ай бұрын
በእውነት አንበሳ ነህ በቅርቡ ከአውሮፓ ሀገሬ እመለሳለው ለክብርህ ትንሽ ስጦታ አደርግልህ ዘንድ ኢንሽአላህ ቁጥርህን ጀባ በለኝ በርታ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 8 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ጎበዝ እንዲህ አይነት ወጣቷች አሉን ምን ያደርጋል መንግሥት ከተማ በመገንባት ሰራ ፈቷል። እጅህ ይባረክ!!
@WondaJemal
@WondaJemal 8 ай бұрын
ፖሎቲካ ጥሩ አይደለም!! ከተማ መገንባቱ ስልጣኔ ከጊዜው ጋር መራመድ እንጂ ምን ክፋት አለው
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 8 ай бұрын
@@WondaJemalሰው እያፈረሰ አበባ መንከባከብ ላንተ ዘመናዊነት ነው ?
@WondaJemal
@WondaJemal 8 ай бұрын
@@Aka_editzz07ከ አሉባልታና ከጭፍንነት እንውጣ!! ሁሌ ትችት ጥላቻ ነው
@demekegichamo7473
@demekegichamo7473 8 ай бұрын
የጥላቻ ጀግኖች ስራ ፈት ስለሆናችሁ የሚሠሩትን አታደናቅፉ ለማደግ እንቅፋት መሆን የጤንነት አይደለምምምም
@seyoumtsegaye4643
@seyoumtsegaye4643 8 ай бұрын
ባዶ ! ዉሃ ብቻ እንጀራ ነው ?
@GetisoKemelo-jk3fl
@GetisoKemelo-jk3fl 5 ай бұрын
ሁሌ ወቃሽ አልቃሻ አንሁን ይህ ወጣት ጎበዝ ነው ሁሉም ሰው በየሙያው ለሥራ መነሳት አለበት ሁሉን ነገር ከመንግስት መጠበቅ ፣የተረጂነት መንፈስ የተወጋ ይሁን ሁሉም ዜጋ ራሱንና ቤተሰቡን ለመርዳት ለሥራ ይነሳ መፈክራችን ነው።
@hayattesema4388
@hayattesema4388 8 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሒ አላህ ይጨምርላችሁ እውቀቱን ባላህ ፍቃዲ ወቡብ ወሎ መካነ ሠላም ብመጣልን መሬቱ ሁሉ ውሀ ነበር የናተንአይነት ያብዛልን ልማት ቢበለፅግ ቆጆ ቢዚነሥ ነበር ዱባይና ሣኡዲ ከተለያየ አገርጂ የሚያመጡት ካቤጂን አልምተው አደለም ኢትዮ ደሞ ሁሉ ነገሯ ከነ አየር ንብረቷ አላህ ያሣመራት
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 8 ай бұрын
እውነትሸን ነው ወደዚያ ቢመጣልን ጥሩ ነበር ሙሉ መካነሠላም ህዝብ ያሠራ ነበር
@ftube564
@ftube564 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ ገበያ የምታቀርቡትነገር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን። ወደገጠር። ሄደዉ ይቆፍራሉ ግን
@fikirhabtamu-w3b
@fikirhabtamu-w3b 8 ай бұрын
yenem tiyake newu
@KallidMussa
@KallidMussa 8 ай бұрын
ጀግና ነህ ለእንዳንተ አይነቱ ነበር የምትፈልገዉን ማድረግ
@danielwoldemichael9194
@danielwoldemichael9194 8 ай бұрын
በጣም ችግር ፈቺ ህንድ በመሰሉ ሀገራት የሚሰራበት ሀገራችን ለተያያዘችው ልማት በጣም ደጋፊ የሆነ። በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ መካተት ያለበት ነው። ለመጠጥ ግን መመርመር እና የማእድን መጠኑ እንደየአካባቢው መታወቅ አለበት። ጀግኖች
@elsaget5008
@elsaget5008 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሕ ወንድሜ ፈጣሪ ባንተ ተጠቅሞ ነው እኛ ሁሉም ነገር አለን እንደ አነተ አይነቱን የዋሕ ሠው ፈጣሪ ያብዛው
@jibrilnas3101
@jibrilnas3101 8 ай бұрын
የተፈጥሮ ሀብት ካልተንከባከብነው ያልቃል ይጎዳል። ዝናብ በሚሆንበት ወቅት ያ ዝናብ ወደ ከርሰ ምድር እንዲሰርግ ካልተደረገ ትንሽ አመታት ነው የከርሰ ምድር ውሀ ሚባል አይኖረንም። ከማውጣቱ ጎን ለጎን ይህ ቢታሰብበት!!!
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 8 ай бұрын
ኢንጂነር የማነ ግዴይ እና ጋሻው ገበየሁ የመሳሰሉ በኢትዮጵያ ዲቱል ዲዛይን ድርጅት የተሰሩ ብዙ የዚህ ዓይነት ጠቃሚ ውጤቶች ክምችት አለ።የሚወጡበት መንገድ ቢፈለግ።
@LubabaMamo
@LubabaMamo 6 ай бұрын
ማሻአሏህ መግስት ከሰማ ቆጣሪይ ያስገባበታል
@ራህሙ
@ራህሙ 8 ай бұрын
ማሻአላህ ገባያ ሚዲያ ለምትሰጡን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
@abdunebyattube1703
@abdunebyattube1703 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው ጫላዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለህዝብ የምታደርሰው በጎ ስራ ለሚሰሩ ወጣቶች በማቅረብህ እናከብርሀለን
@seada-ej1wl
@seada-ej1wl 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ባረከላህ ፊክ ብሮ ገበያ ሚድያን ከድሩም ጀምሮ የምወደው ለዚህ ነው በርቱልን ገበያዎች በርቱልን
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 8 ай бұрын
ገበያ ሚድያ እና ወንድማችን እናመሰግናለን። ይህ የወጣቱፈጠራ ህይወታቼንን ለማሻሻል እና በስራ ፈጠራ እጅግ ይጠቅመናል። መሰልጠን እና ካምፓኒውን መቀላቀል እፈልጋለሁ።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 6 ай бұрын
አረ ወንድም አለም እባክህ ስድሰአትን ከዛ በላይ ተጉዘው ውሀ የሚያገኙ ህብረተሰቦች በጣም ብዙ ናቸው ይሄንን ለመቅረፍና አገሬን ከዚህ ችግር ለመታደግ ባለሙሉ ፍቃደኛ ነኝ በኢኮኖሚም ባለኝ ነገር ሁሉ እባካችሁ እውቀቱን ብቻ ይዞ ከኔ ጋር የሚሰራ የልብ ፍቃድ ያለው ሰው እፈልጋለሁ
@Getaneh188
@Getaneh188 8 ай бұрын
አዲስ አበባ ለይ ይህን መጠቀም በጣም አደገኛ ነው። ውሀው በሽንት ቤት የተበከለ ነው።
@temeish
@temeish 8 ай бұрын
እንዴት ? Explain pls
@MeleseGetahunb-sx1wp
@MeleseGetahunb-sx1wp 8 ай бұрын
ልክ ነህ ባንዴም ባይሆን ቀስ እያለ ሊቀላቀል ይችላል
@introductiontoprogrammingw7697
@introductiontoprogrammingw7697 8 ай бұрын
No we are using all over the addis ababa
@ኢትዮጵያወአብቹይግዛን
@ኢትዮጵያወአብቹይግዛን 8 ай бұрын
አንተም ግብፃዊ ነህ
@Shortmemory-qi7ud
@Shortmemory-qi7ud 7 ай бұрын
​@@temeishማብራሪያ አያስፈልገውም አዲስ አበባ ውስጥ የሽንተቤቶቹ ጥልቀት በጣም ከባድ ነው ከከርሰምድር ውሀ ጋ በደንብ የመቀላቀል ዕድል አለው
@germabonso2069
@germabonso2069 8 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው ልትመሰገን ይገባአል ይህንን ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለሕዝብ ያደረሰውም ምስጋና ይገባዋል በተረፈ የአሁን ፍራቻዬ መብቱ የኔነው እኔ መፍቀድ አለብኝ የሚል አካል መጥቶ የወጣቶቹን ጥረት እንዳያደናቅፍ መንግስት ትልቅ እገዛ ማረግ አለበት የፕሮግራሙም አዘጋጅ መለየት የለበትም አደራ አደራ ፣፣፣
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
ወንድሜ የሴጣንን ጆሮ ይያዝልን ነዉ ነገር ግን በመንግሰት ላይ አትፍረድ እኛ ራሳችን ግልብጥ ብለን ወጥተን እንብዬዉ ካላልን ረግጠዉ ይገዙናል ወያኔ ከነጦሩ የወደቀዉ እኳ መላዉ ሕዝብ ሲያንገፈግፈዉና በቃ ሲል ነዉ ሱዳን ወሰጥ 30 ዓመት በአንድ ሰዉ ሲመሪ ከርመወ በዳቦቸዉ ላይ ሳንቲም ሰለጨመረ ነዉ ኦ ብለዉ ወጥተዉ መንግሰት የገለበጡት እኛ ደግሞ ብልጥ ከሆንን የዉሃና ፍሳሸ ባለሰልጣንን ለይተን ባለሰልጣኑ በአሰቸኳይ እንዲወርድ ብለን ሰለማዊ ሰልፍ ዋና መሰራቤቱ ካረግን ብቻ ነዉ ለዉጥ የሚመጣዉ መግሰት መግልበጥ የለብንም እንደሱዳን እንሆናለን የመሰሪያ ቤት አለቃን ነዉ ማወረድ ያለብን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ብዝት ያርግህ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abiyone5928
@abiyone5928 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ።እግዚአብሔር ይርዳህ ሕዝብህን ለማገልገል እንደዚህ ቆርጠህ በመነሣትህ።ሆኖም ግን ከእዚህ መንግሥት ብዙ አትጠብቅ።
@HghBswn
@HghBswn 8 ай бұрын
ከዚህ በላይእውቀቱን ይግለጽልህ ወንድሜበርታ
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 8 ай бұрын
አላህያግዝህማሻአላህ❤❤❤በርቱ🎉🎉ላይክ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው። ለመጠጥ እና ለምግብ ንፁህ መሆን ይኖርበታል። እንደ ቢዝነስ ከተደራጁ፣ በጣም ሊቀል ይችላል ብዬ አስባለሁ። በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ውሃ በቅርብ ርቀት ላይገኝ ይችላል።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 6 ай бұрын
እባካችዉ ገበያዎች አድራሻቸዉን አስቀምጡልን 🙏🙏
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 8 ай бұрын
ተባረክ ፈጣሪ መንገድህን ያቅናው
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 7 ай бұрын
አንበሣ ጀግና እጂህ ይባረክ
@AzmerawBayih
@AzmerawBayih 6 ай бұрын
ወንድምአለሞቼ እንዴት እንደምወዳችሁ አታዉቁም❤❤❤❤❤❤❤❤ እዉነት ተባረኩ ድንቅ ናችሁ።
@sualihmohammed5911
@sualihmohammed5911 5 ай бұрын
ተባረክ በርታ አላህ ይጨምርልህ ።
@jamila-t9m
@jamila-t9m 8 ай бұрын
ማሻአላህ እጅህን ለበረካ ይበልልህ እንዳተ ያለውን አላህ ያብዛልን
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn 8 ай бұрын
ማሻአላህ ጠንካራ ነው ወድሜችን በርታ አላህ ያግዝ
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 8 ай бұрын
Good gobez በጣም ጥሩ ነው እንዲህ ያለ መፍተሄ ጥሩ ነው
@negedebirhankiros5425
@negedebirhankiros5425 8 ай бұрын
ተባረክ እድሜ ይስጥህ
@fisehagebremedhin3776
@fisehagebremedhin3776 6 ай бұрын
በርታ በጣም ሚደነቅ ስራ ነው።
@fairfair5506
@fairfair5506 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ፈጠራ ነው
@bereketbiz
@bereketbiz 8 ай бұрын
egziabhere yerdahe. berta.
@sandflove
@sandflove 6 ай бұрын
ማሻአላ ስራ ማለት ይኸ ነው በርቱልን ጎበዞች
@misganwwolda9516
@misganwwolda9516 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው ብርቱ
@FetiyaJemal-w2o
@FetiyaJemal-w2o 3 ай бұрын
ጎበዝ በርታ
@MuhammadFENTAW-u7l
@MuhammadFENTAW-u7l 8 ай бұрын
ጠያቂው ገበዝ ነው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 8 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@newtube5167
@newtube5167 8 ай бұрын
በጣም ቀላል ነው ወንድሞቼ ማንኛውም ጉድጓድ እውሃ አውጥቶ መጠቀም ይቻላል semer pamp 15000 ብር ነው
@Sayabes
@Sayabes 8 ай бұрын
Yemireken new yehen yakil k3lal new
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 ай бұрын
እንዴት እንዴት ነው እስኪ ንገረኝ በናትህ
@SIMUYEARSEMATUBE
@SIMUYEARSEMATUBE 5 ай бұрын
በነዳጅ የሚሰራ ፓምፕ አቅርቡልን ገበያ ሚድያዎች።
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn 8 ай бұрын
መግስትም ቢያግዝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ምትሰራው አገርን ሚጠቅምነው
@elaybright8884
@elaybright8884 8 ай бұрын
Wonderful that was my plan I saw it one of Arab countries its best ideas really insallah I am back I need it right away....
@JojoJaja-m2k
@JojoJaja-m2k 8 ай бұрын
ኢሄንን ወንድማችን ማበረታታት አለብን
@habtaም
@habtaም 7 ай бұрын
ዋውውውው ሀሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤
@DanAsh-w3h
@DanAsh-w3h 8 ай бұрын
ጫላ ስንት ሜትር ነው የቆፈረው አውን ያሳየከንን እኔም ቤት ስላለኝ እዛው ጊቢ ውስጥ ዋጋውም በግልፀ አላስቀመጠውም ብታጣራልኝ በተረፈ ኢብሮ በርታ ።
@saradesign9507
@saradesign9507 8 ай бұрын
ዋው ጀግና በርታ
@AmeleMekonnen
@AmeleMekonnen 8 ай бұрын
በርቱ በርቱ ጎበሶች!!
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 8 ай бұрын
Are wenedema wede yerer adea dukem zuriya telesalen Masha Allah 🥰🥰
@thashoma1908
@thashoma1908 4 ай бұрын
ውሀውን እምታስታፋበትን ማሽነሪ ቪድያ ስራልን
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 8 ай бұрын
እዚሁ አዲስአበባ ኩዬፈቼ በናትህ ብቅ በል። በጣም የውሀ ችግር አለ። ሕዝቡ አዋጥቶ መክፈል ይችላል።እባክህ ወደዚያ ብቅ በል።
@SitraFethi6547
@SitraFethi6547 5 ай бұрын
ማሻእ አልላህ እጁን ይባርክለት
@mehamedabduu6063
@mehamedabduu6063 8 ай бұрын
በርቱልን
@Yaredesh
@Yaredesh 8 ай бұрын
Please support this guy please award him. ይሸለም👏👏
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 8 ай бұрын
ገበያ ሚድያ ሰላምህ ይብዛ
@Ethi912
@Ethi912 8 ай бұрын
ጫላ ምርጥ ስው❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ቤት ካላፈረስብን ኢንሻ አላህ በጣም ምውድው ውሃ ካለ ማብራት የትም ይሁን ይሙቃል
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
ቤት የሚያፈርሰዉ የጨነት መኪና ቆፋሪዉ ነዉ ይህ በቀላሉ የሚሰራ መቆፈርያ ነወ በድሮ ግዜ ለማሳተም ሰትፈልጊ ብርሃንና ሰላም መሄድ አለብሸ ዛሬ ግን ፒሪንተር በየቤትሸ አለ ይህ ማለት ነዉ የጎጆ እንድሰትሪ በይዉ ያንድ የስልክ እንጨት ምሰሶ ያህልም ሰፋት የሌለዉ ጎድጎድ ነዉ የሚቆፍረዉ ሰልከን ደዉይ ትገላገያለሸ
@HiHone-rf1gj
@HiHone-rf1gj 6 ай бұрын
ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልሕ
@NejaSani
@NejaSani 8 ай бұрын
ጫላዬ ወንድሜ በአላህ እባክህ ልጁን የምናገኝበትን አድራሻውን እባክህ እባክህ እባክህ ንገረን ቢያንስ እንዲህ አይነት ሶስት ጉድጉድ ማስቆፈር እንፈልጋለን።
@gebeyamedia
@gebeyamedia 8 ай бұрын
አረ እባካችሁን ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@NejaSani
@NejaSani 8 ай бұрын
እሺ እሺ ሀቢቢ ባለፈው ስላየሁት ከጉጉቴ የተነሳ ፕሮግራሙን እንደጀመርከው ነበር ኮሜንት ውስጥ የገባሁት ይቅርታ እሺ ወንድሜ።
@AlexWolloo
@AlexWolloo 8 ай бұрын
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ እዬው ሁሉም ነገር አለ
@berhaneberhe9610
@berhaneberhe9610 8 ай бұрын
Thanks for hard work. Good job.
@MaBegs
@MaBegs 5 ай бұрын
Thanks 😊 ❤
@sarahsar5612
@sarahsar5612 7 ай бұрын
ayzoh berta wendeme betam des yemil sera new
@Mansuryusu
@Mansuryusu 7 ай бұрын
Absolutely 💯 they are solution to our country they must be supported as an investment for generations.🦁🙏🏼
@susuki4693
@susuki4693 8 ай бұрын
Gobz ❤ chalaym gobz ena mlkam sewu nehi❤
@Fatima-m3v1g
@Fatima-m3v1g 8 ай бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ስራነውበርታወድማችን ❤❤❤❤ ገበያሚዲዬያም እናመሰግናለን ጥሩና የሚጠቅምነገር ስለምታቀርብልን የኔጥያቄ ክፍል ሀገር ወሎ መስራት ይችላሉ እኔ ማሰራትእፈልጋለሁ
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
መሬት ዉሰጥ ዝናብ የሚዘንብ ከሆነ ሁለ ቦታ አለ መሬት እንደ ባርሜል ቁጠራት እድለኛ አለመሆን አለብህ ዉሃ ካልወጣልህ በተለይ ዝናባማ አካባቢ በአካባቢወ ምንጭ ካለ እሱ ዋና ምልክት ነዉ በተረፈ ቆፋሪዎቹ ራሳቸዉ ጥሩ ቦታ ይመርጡልሀል በተረፈ ሕይወት 100% ጋራንቲ አይደለም ምንናልባት ላታገኝ ትችላለህ የማግኘትህ እድል ከፍተኛ ነዉ መቶ በመቶም ባያሰተማምን ወሃ ቀዳዳ ይፈልጋል አንተ ሰተቆፍር ቀዳዳ አበጀህ ማለት ነዉ ሰለዚህ ዉሃ ካለበት ቦታ መጥቶ ጉድጎድህን ይሞላልሀል ጉድጎድ መቆፈሩ ካሰፈራቹህ በማህበር ሆናቹህ እንድ ጉድጎድ አሰቆፍሪ ከከሰራቹሁም ሀሉን ገንዘብ አትከሰሩም
@Emiye20
@Emiye20 8 ай бұрын
ዋጋውን ባያድበሰብሱትና እስከምን ያክል ይፈጃል የሚለው ነገር ቢገለጽ ጥሩ ነበር።
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 8 ай бұрын
ገበያ ሚዲያ አመሰግንሃለሁ ለኢብራሂምም እንዲሁ ❤🎉
@SeidAberha
@SeidAberha 6 ай бұрын
እባክህን አድራሻህን ስጠኝ
@yemicheal862
@yemicheal862 8 ай бұрын
wow gerami lijoch nachu
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 8 ай бұрын
ማሻአላህ የሚሰሩ እጆች ይባረክ
@surafuelgebrehaweria
@surafuelgebrehaweria 7 ай бұрын
Thank you i proud of you. But, please consider our region of Tigray in your plan.
@MohammedJuhar-b3f
@MohammedJuhar-b3f 6 ай бұрын
ማሸአለህ
@ReyadSuraj
@ReyadSuraj 8 ай бұрын
Thanks congratulations dear happy
@ReyadSuraj
@ReyadSuraj 8 ай бұрын
Dear
@munajibo6090
@munajibo6090 8 ай бұрын
Mashaallah Allah yerdahe
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Wonderful great job be strong bro👍
@emisyo1137
@emisyo1137 8 ай бұрын
ወንድሜ ለመሰልተን ምን ያህል ወጪ ይፈጃል
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 8 ай бұрын
በሰፊው ሊደራጅና ሊያገለግል የሚችል ወጣት ነውና እገዛ ያስፈልገዋል::
@AbduselamAhmed-k8y
@AbduselamAhmed-k8y 8 ай бұрын
Way Muslim! Mn alebet Agerun bnmera eko hzbu selam behone neber!
@MubarekJeba
@MubarekJeba 7 ай бұрын
Masha'allah
@HaymanotAdmase
@HaymanotAdmase 8 ай бұрын
Blessed man
@elaybright8884
@elaybright8884 8 ай бұрын
Abbo thank u dear brother chhalla....
@rajikifle4225
@rajikifle4225 8 ай бұрын
It need water quality test, there are septic tank arround the well ,
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
ዉሃ ከሌለህ እንዴት septic tank ይሰራል ዉሃዉ ቢቆፈር ባኞ ቤትህ ወሰጥ ሆነህ ዉሃ ፍላሸ ታረጋለህ ሌላ ብዙ ሰራ መሰራት ይችላል አቃቂር ካላዉጣህ አይ septic tank አጠገብ ነኝ ብለህ ካላሰቆፈርክ የባሰ በሸታ ላይ ተወደቃለህ በተለይ ኮንዶሚኒይ ካለህ ያለ በለዚያ pit latrine አሰቆፍር
@Tegetesf
@Tegetesf 3 ай бұрын
Hojii gaariidha bayyee jaalladhera. Garuu gaafiin Ani qabuu naannoo tokko tokkoti gadii fageenyii isaa 100m hangaa 120m waan ta'uuf iddoo akkaasi kana manual fayyadamne baasuu dandeenya?
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@SafaSafa-i3x
@SafaSafa-i3x 8 ай бұрын
ስልኩን ላኩልን
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 2 ай бұрын
ስልጠና እፈልጋለሁ የት አገር ነው
@DestaGeb-r3u
@DestaGeb-r3u 8 ай бұрын
ሰላም ስልክ ቁጥር እንዴት እናገኘወ እሄን ጀግና ሰወ ለማሰራት እንፈልጋለን
@parma1530
@parma1530 8 ай бұрын
Incredible..Ethiopia bizu tesfa alat..yetebelashe poleticachin bistekakel.
@thashoma1908
@thashoma1908 8 ай бұрын
አገራችን ሰላም ይሁን እና እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ
@nfreefqr9657
@nfreefqr9657 8 ай бұрын
Yegzabihier srah nw wendmie
@kambatis
@kambatis 8 ай бұрын
ዋውው ጀግና ነህ ተባረክ እኔም እፈልጋለሁ ለመሲኖ አጠቃላይ ምን ያህል ነው cost
@jibrilnas3101
@jibrilnas3101 8 ай бұрын
እርሻህ የት አካባቢ ነው?
@DawitNigussu
@DawitNigussu 8 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@EeEe-nu2mq
@EeEe-nu2mq 8 ай бұрын
ቁጥር አስቀምጡ መገኛቸዉ የትነዉ
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 6 ай бұрын
ለመስኖ ያገለግላል ወይ
@hamsesaeeed1564
@hamsesaeeed1564 3 ай бұрын
Please can show us from A-Z so as to began it
@tigistali5993
@tigistali5993 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው በርቱ ለማስቆፈርና እና ውሃ ለማውጣት አዲስአበባ ላይ ምን ያስፈልጋል ፈቃድ ይጠይቃል ወይ ? እና ደሞ ምንምን ያስፈልጋል ለማሰራት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል ?አመሰግናለሁ
@ዋሰ
@ዋሰ 8 ай бұрын
የጉድጎድ ዉሃ በሰዉ ብታሰቆፍር እነዚህ ጉደኞች የመጠብሀል በፍፁም ከድህነት እንድትላቀቅ አይፈልጉም ብዙ ልታይ ልታይ ካላልክ ደበቅ አርገህ ከቡዳ በትከልለዉ በቂ ነዉ ግን ሕዝብ እንቢ በቃን ዉሃ ሒወት ነዉ አትከልክሉን ብሎ እሰካልተነሳ ደረሰ እነዚህ ባለሰልጣኖች አይተኙልንም
@FilmonTadese-yc8vc
@FilmonTadese-yc8vc 8 ай бұрын
Betam arif sira nw Gn demo mengist endiyagzew ke kilil wede kilil endisfafa anantem agzut or ke gonu honachu bittebaberut
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 8 ай бұрын
Morning dua
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 4 ай бұрын
ግን በስራው እጂግ በጣም አስደሳች ነው ተመቺቶኛል ወላሂ
@ledyaethiopiayoucome8287
@ledyaethiopiayoucome8287 8 ай бұрын
ቁጥሩ አስቀምጡልን ፕሊስ
የውሃ ማውጫ ማሽን አስመስሎ የሰራው ወጣት
7:30
ንኡስ ዞባ ሻምቡቆ | Exploring sub-zone Shambuqo - Mosaic | Eri-TV
16:09
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 11 М.
አስገራሚው ስራ የስራ እድል ይዞ መጣ water drilling work &mashin  2024
39:57