በአንድ ቀን ውሃ የሚያወጣው ማሽን ዋጋና ስለማሽኑ water drilling mashin ethiopia 2024

  Рет қаралды 51,789

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

#ውሃቁፋሮ #water #money #money #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #work #love #car #automobile

Пікірлер: 287
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
0943078091
@enatemedia8267
@enatemedia8267 27 күн бұрын
ዋጋው ስንት ነው
@melesebelay3070
@melesebelay3070 26 күн бұрын
Tenagere eko , Video atayum ende?🙄​@@enatemedia8267
@MuradKedir-qt2fx
@MuradKedir-qt2fx 21 күн бұрын
Aww
@MuradKedir-qt2fx
@MuradKedir-qt2fx 21 күн бұрын
ዉሀ ለመወጣት ሥንት ነዉዋጋዉ
@ESHETUYILMA-km2pc
@ESHETUYILMA-km2pc Күн бұрын
ያዘጋጃችሁት ፡ ኘሮግራም፡ በጣም ፡ ደሰ ፡ ይላልና በርቱ ። እግዚአብሔር ፡ ለሥራ ፡ ይበርታን ።
@nuruadem639
@nuruadem639 13 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤ አላህ እድሜና አፍያ ሠጥቷችሁ በዘርፉ ሀገራችን ያለባት ከፍተኛ ችግር በመፍታቱ ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ ታበረክቱ ዘንድ ምኞቴ ነው።❤❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 күн бұрын
Amen
@ibrahimalifrominharamayauniver
@ibrahimalifrominharamayauniver 18 сағат бұрын
የኔ ሰልጣኞች እዚህ ደረጃ ደርሶ ማየቴ ላኔ በጣም ደስታ ይሰማኛል 👍 በርቱ
@AdaneGebre-r2o
@AdaneGebre-r2o Ай бұрын
እናመሰግናለን ትክክለኛ ከአገላለጸ ጀምሮ መልካም ነው እናመሰግናለን ።
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እንጅ ወደፊት ማይሰሩ እጆች አይኖሩም መንግስት ብድር እየሰጠ በሪጊሽን ኢትዮጵያን አረንጋዴ አድርገን በዘር በሐይማኖት ሳንለያይ እጅ ለእጅ ተያይዘን አገራችንን የብልፅግና ማማ ላይ እናደርሳታለን ጦርነት እርሐብ መለያችንን አራግፈን በቴክኖሌጅ አገራችንን እየገነባን ለወሪ ጊዜ አይኖረንም አገራችን የውሐ ማማ ናት እንዲት ኢትዮጵያ ላይ ሆነን የርሐብ መገለጫ እንሁን አረጎበዝ እንቀሳቀስ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 28 күн бұрын
Thanks more
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 26 күн бұрын
በትክክል
@MuhammadMuhammad-kz2gf
@MuhammadMuhammad-kz2gf Ай бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው እያደረክልን ባለው ጥሩ ነገር አላህ ያሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ላንተም
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Amen
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta 16 күн бұрын
ሀገሬ፡በውሃ ማማ ትተወቀለች፡ግን የጠነው፡ዕውቀት ነው። አስተማሪ፡ትምህርት፡ስለአቀረብክልን፡አመስግናኸለሁ። በርታ ወንድሜ
@halimaseid6500
@halimaseid6500 Ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሀበብታሙ ቤተሰቦች እደትናችሁ ኑ በቅንነት ላይክ እያረጋችሁ የሚያዋጣ ሰራ እንቅሰም
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@user-kk3zg4cu2c
@user-kk3zg4cu2c Ай бұрын
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሒወበረካቱ
@KalbaUae-qc9lc
@KalbaUae-qc9lc 28 күн бұрын
እህቴ ጥቅሙን ምድነው
@BerahanaYohalashet
@BerahanaYohalashet 21 күн бұрын
መልካም ልበቀና እጅግ ሰራ ፈጣሪ ነህ አጋራችን ሰለም ፈጣሪ ይሰጠን እነጂ አብረን የመንሰራው አለኝ ውሃን ማቆር የሚቻል አዲሰ የፈጠራ ሰራ አለኝ ወደገበያ ያልወጣ ሦስት የአምራዊ ባለንብረት ፈጠራ ባለቤት ነኘ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 21 күн бұрын
በርታ
@melesebelay3070
@melesebelay3070 26 күн бұрын
ጥሩ መረጃ ነው። ባለሙያዎቹን በቅርቡ ካገኘሃቸው 1) ውሀው የሚቆፈረው በ መድ ሲስተም ስለሆነ ከቁፋሮ በኋላ ውሀውን የሚያፀዳው (well development) በምንድን ነው? 2) በጣም ጠንካራ ዲንጋይ ለመቆፈር DTH bit መጠቀም ይቻላል ወይ?
@fryattsegay
@fryattsegay Ай бұрын
እረ በፈጠረህ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስፈልግ ንገረን ዋገውን ንገረን
@user-ud3uv3bu7h
@user-ud3uv3bu7h Ай бұрын
Masha allah wandimoch jazakallahuu kayiran ❤❤❤❤❤
@Seada4756
@Seada4756 Ай бұрын
ማሻአሏህ በጣምምምም ደሥሥ ይላል
@ארמיאסגבר
@ארמיאסגבר 10 күн бұрын
በጣም ቆንጆ መልክትና አገላለፅ ነው
@kebenaseketa652
@kebenaseketa652 Ай бұрын
Thank you Sir.
@tarikuambisa7703
@tarikuambisa7703 10 күн бұрын
ጥሩ ፈጠራ ነው ፈጣሪ የዚህ ዓይነት ሀሳብ ያብዛልን❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 күн бұрын
Amen
@user-vd5yq4vm7q
@user-vd5yq4vm7q Ай бұрын
በጣም እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉
@user-ek4zj6hi4k
@user-ek4zj6hi4k 21 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነው እኛ አከባብ በጣም ያስፈልጋል
@mershahaile699
@mershahaile699 18 күн бұрын
what a wonderful work it isverynessary for Ethiopia Allah bless you.
@habfilmproduction
@habfilmproduction 18 күн бұрын
Shikuren
@sem3945
@sem3945 7 күн бұрын
ጎበዞች በርቱ ። ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ።
@habfilmproduction
@habfilmproduction 3 күн бұрын
OK
@fryattsegay
@fryattsegay Ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
አሜን
@legessehailu8690
@legessehailu8690 Ай бұрын
በጣም ጥሩ።
@gelilayosef2009
@gelilayosef2009 Ай бұрын
Very perfect I am interested
@GosaAb
@GosaAb 11 күн бұрын
በጣም ጥሩ ፈጠራ ነው
@sone8065
@sone8065 12 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 күн бұрын
Ok
@birhanuwoldesenbet3096
@birhanuwoldesenbet3096 20 күн бұрын
የውኃ ጉድጓድ እስከ 60 ሜትር ኘማስቆፈር ስለምንፈልግ የቆፋሪዎችን ስልክ ቁጥር ለጥፉልን እናመሰግናለን።
@mohamedkedir1442
@mohamedkedir1442 17 күн бұрын
የሚቆፈርበትን ቦታ ይንገሩኝ እና ሥልክ እሰጥዎታለሁ ቁፋሮ እንደ ቦታው እንጂ በ ቅድመ ሜትር አይወሰንም።
@BabushKassaye
@BabushKassaye 9 күн бұрын
እኔ ከአስር ግዜ በላይ ደውዬ እንመጣለን ብላቹሕ ቀጠሮ እየያዝን መምጣት አልቻላችሁም ገለፃው ጥሩ ነው በአካል አልተገኛችሁም
@kirubelgetye7906
@kirubelgetye7906 Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@aaaa-xp3nh
@aaaa-xp3nh Ай бұрын
እና መሰግናለን ወንድሜ
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 Ай бұрын
Masha Allah berta
@WeldayKeshi
@WeldayKeshi 20 күн бұрын
በጣም ኣሪፍ ኣቀራረብ ነው ግን የሚቆፍረው ስፋት እስከ ስንት ነው
@wellemulugeta8251
@wellemulugeta8251 19 күн бұрын
ጌታ ይባርክሕ በርታ ለብዙዎች ፈጥኖ ተደሬሽ እንዲሆን መረጃ ተሎ ተሎ ይለቅ ወሌ ከገርጂ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 19 күн бұрын
ፍሽ
@Niguse-l7o
@Niguse-l7o Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ይመስላል
@eyaelmesfin2478
@eyaelmesfin2478 Ай бұрын
God bless you 🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@meryem...334
@meryem...334 Ай бұрын
መጥታችሁ ብታወጡልን ወሎ ክፍለሀገር የውሀ ችግር ያበት ብዙ አሉ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 27 күн бұрын
አወ ግን ደረቅ ስለሆነ ይመስለኛል እኛጋ በጋውን ይደርቃል በወረፍ ተሰልፈን በግድ ይደርሰናል ያኣላህ😢
@tedamy1698
@tedamy1698 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-hs6xn8dp7h
@user-hs6xn8dp7h Ай бұрын
ክበርልን ኑርልን
@birhanuabera-p7e
@birhanuabera-p7e Ай бұрын
thank you so much habtish
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@JemelKader
@JemelKader 26 күн бұрын
በመጀመሪያ ሰለም ብየለሁኝ የኔ ጥየቄ የስንግል ፊዝ የሚሰራ ስንት ነው ምክንያቱም ስሪፊዝ ለጄኔሬተር የመግዛት አቅም ስለሌለን ለምሳሌ በከማ ጀኔሬተር የሚሰራው መለት ነው ከገዛንም ለገጠር ስለሚሆን
@derejetadesse-t3r
@derejetadesse-t3r 10 күн бұрын
መልካም ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው ከቻልክ አድራሻቸው ወይም ስልክ ቁጥራቸው ብትነግረን
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube Ай бұрын
ስደት ደከመኝ😢😢😢
@MuhammadMuhammad-kz2gf
@MuhammadMuhammad-kz2gf Ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ያልፋል ሁላችንም ነን
@robelberhe46
@robelberhe46 Ай бұрын
አይዞን
@HussenAwol-p4y
@HussenAwol-p4y 21 күн бұрын
በጣም የምዳናቅ ነወ በርቱ
@addiszemen1637
@addiszemen1637 28 күн бұрын
በጣም ሀሪፍ በርቱ
@wellemulugeta8251
@wellemulugeta8251 19 күн бұрын
ጌታ ይባርክሕ ለብዙዎች ተሎ ተደራሽ እንዲሆን መረጃ ይለቅ ወሌ ከገረጂ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 19 күн бұрын
እሽ እናመሰግናለን
@user-hd2gh4wc3o
@user-hd2gh4wc3o 29 күн бұрын
ጥሩ ነዉ መልካም ሐሳብ ነው ግን አንዴ ከተቆፈረ በሗላ ሰዎቹ እንዴት ይጠቀማሉ ? ስልክህን ለክልአኝ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 28 күн бұрын
On video
@sintayehuayele-kb2zr
@sintayehuayele-kb2zr 20 күн бұрын
selam new manualun yet akababi new yemigegn?
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 14 сағат бұрын
Selam Habtesh ye machine serewochun selk betaskemetelen teru naw ye Md
@user-zk1ue4ze3y
@user-zk1ue4ze3y 21 күн бұрын
ጥሩ ስራ ነው ወንድሜ
@derbewmkenn4018
@derbewmkenn4018 29 күн бұрын
ማሺኑ ውሀ የሚገኝመትን በቀላሉ የማሳየት ሲስተም አለው ወይስ የለውም
@yaikobsirak9758
@yaikobsirak9758 2 күн бұрын
በግቢዬ ውስጥ በማንዋል ማስቆፈር እፈልጋለሁ ከባሕርዳር
@kifletesfamichael1711
@kifletesfamichael1711 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fryattsegay
@fryattsegay Ай бұрын
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 16 күн бұрын
ማሻ አላህ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 16 күн бұрын
Shikuren
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 16 күн бұрын
@@habfilmproduction አፍዋን
@danelaraya
@danelaraya 29 күн бұрын
የተቆፈረዉ ጉድጓድ ስፋቱ ስንት ነዉ? ምን አይነት ቱቦ ነዉ የሚጠቀመዉ?
@aklilubelete1118
@aklilubelete1118 14 күн бұрын
ሀብትሸ አንተ ከእፖክሰ እሰከ ኦንላይን ሰራ እሰከ ውሀ ቁፋሮ ያሳየህን ነገሮች እጅግ በጣም ጥሩ ነው ። አንድ ጥያቀ አለኝና እሱም ቱቦውን ውሀ ቆፍሬን ሰንጨርሰ ከነ መሸኑ ይዘን እንጓዛለን ወይሰ ለቆፈረንለት ሰው ነው ትተንለት የምንሄደው?
@habfilmproduction
@habfilmproduction 14 күн бұрын
ይዞ ሙንቀሳቀስም ይቻላል ሰው ሚያድር አድርጎ ማስጠበቅም ይቻላል
@aklilubelete1118
@aklilubelete1118 14 күн бұрын
ወንድም ሀብቴ እሱ ገባኝ እነያልኩት ካላሰሸገርኩህ፦ ቱቦው ውሀውን ቆፍረን ሰንጨረሰ ለቆፈርነው ጉድጓድ ብቻ ሆኖ የምውል ነው ወይሰ ለቁፋሮ ብቻ ሰለምንጠቀም በየቦታ ከነማሸኑ የማናቀሳቅሰው ነው??
@meklitpictures9811
@meklitpictures9811 Ай бұрын
betam dsse yelale
@birakl
@birakl 29 күн бұрын
👍
@endrisyimam-i7r
@endrisyimam-i7r 21 күн бұрын
ዋጋውንና በምን ሀይል እንደሚሠራ ንገረን ለገጠርስ ይሆናል?ቁጥርህን ላክ
@hawletseid5604
@hawletseid5604 23 күн бұрын
ስልክ። ቁጥርህን። አብረህ።በትናገር። ጥሩ።ነበር።። ይህን።ማሽ።የሚቀሰቅሰው።ሞተር።ስንት።እንደ።ሆነ። አብረህ።ብነግረን።ጥሩነበር
@4G-nc3vd
@4G-nc3vd Ай бұрын
MashaAllah
@yigzawlikina9675
@yigzawlikina9675 12 күн бұрын
yet tigegnalachihu please silk askemitu
@GulilatDebebe-f4h
@GulilatDebebe-f4h Ай бұрын
አመሰግናለሁ ሐብትሽ ብዙ ሰዎችንወደቢዝነስ እንዲገቡ ብዙጥረትታደርጋለህ በርታ ተባረክ እያልኩህአንድ ጥያቄ አለኝ በተግባርስራላይየዋለውን በተጨባጭሲሰራበት ቪድዮሰርተህ ብታሳየን 100በፐርሰንት ታማኝነትን ትገኛለህ አመሰግናለሁ።
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Eshi
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Ай бұрын
መብራትይፈልጋልወይሥእደትነው፡ክፍለሀገር፡ሂዳችሁትሠራላችሁ
@FhuegsjkdwY3ueyrew
@FhuegsjkdwY3ueyrew Ай бұрын
ጄኔተር ያስፈልጋል
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
ጀኔተር ወይም ሶላር ካለ መብረት
@TamruArgaye
@TamruArgaye Ай бұрын
አዎ ምክንያቱም ዲናሞ በመብራት ወይም በጀነኔተር ነው ሚሰራው ሞክሩ ድህነት ይጥፋ ከተማ ሀገራችን
@SewmehonTamiru-q5f
@SewmehonTamiru-q5f 14 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ መቆፈሪያ ማሽን ሞተሩ ስንት KW ነው? 1phase ነው ወይስ 3 phase የምፈልገው ድንጋያማ ቦታ ነው ቦታችን እና 3hase ከሆነ ጀነሬተር ዋጋው ሊጨምር ስለሚችል ነው
@SemagnMulatu
@SemagnMulatu 5 күн бұрын
the water use for drinking
@hageremekoant4650
@hageremekoant4650 14 күн бұрын
በጣም አስፈላጊ ነገር ነዉ
@natanbekele112
@natanbekele112 7 күн бұрын
እባክህን አድራሻህን ግለፅልን
@demituselale
@demituselale 28 күн бұрын
Casing and water pipe is available do you want to buy..?
@GetachewGebre-yj8nk
@GetachewGebre-yj8nk 17 күн бұрын
ይመች
@habfilmproduction
@habfilmproduction 17 күн бұрын
Thanks
@EmebetbelayAlemubishaw
@EmebetbelayAlemubishaw 10 күн бұрын
Arefnew selek askasekemet
@TadeleAlemu-fo2lk
@TadeleAlemu-fo2lk 27 күн бұрын
ሲስተሙ መድ ነው ዲቲኤች ፣የኬዚንግ አገባቡ ሲስተምስ
@ይዘ
@ይዘ 18 күн бұрын
MD workshop የት የሚገኘው አድራሻውን ብትሰጠን?
@abdulsemedmuzo7535
@abdulsemedmuzo7535 21 күн бұрын
As w wr wendimachin heyer yalew tekkamy sera nw enaa yemfelgew mashinun sayhoon maskoofer nw yemfelegew sima Abdulsemd ebalalehu selkk kuterra selkk kuterhin bagen dess yelegnal thank u so much brother
@adisfikir3502
@adisfikir3502 21 күн бұрын
ተባረክ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 21 күн бұрын
አሜን
@Digitalinformation2025
@Digitalinformation2025 26 күн бұрын
Waw 🎉
@melakukidane8067
@melakukidane8067 Ай бұрын
ሰላም ነዉ ሀፍትሽ እኔ በአዉቶማትክ ቢዝነሱ ላይ መቀላቀል እፈልጋለሁ
@seleshiealamrew4568
@seleshiealamrew4568 29 күн бұрын
Btame teru newu besraw korchalehu
@Hassen8804
@Hassen8804 29 күн бұрын
Ye seriwechin address please
@TewodrosDamte
@TewodrosDamte 23 күн бұрын
We are proud of you gay's God bless you
@HabtamuKassa-um2dn
@HabtamuKassa-um2dn 26 күн бұрын
i want to buy manually operated drill machine
@mohamedkedir1442
@mohamedkedir1442 17 күн бұрын
ፓምፖቹን(ሠብ መርሲብል ፓምፑን)በKVA ግለፀው በ ኢንች ግልፅ አይሆንም በተረፈ ምርጥ የፈጠራ ውጤት ለሀገራችን ገበሬዎች (አርሶ አደሮች) ተደራሽ መሆን ያለበት🙏🙏🙏
@mohamedkedir1442
@mohamedkedir1442 17 күн бұрын
እርማት ፓምፑ ለ መጨረሻው ኢንስታሌሽን ነው የሰጠኸን መረጃ ሥለ ቁፋሮ ብቻ ሥለሆነ የመጨረሻው ተጠቃሚ ከ ፓምፕ ቴስቱ በኋላ ለ ኢንስታሌሽን የሚያስፈልጉ ግብዐቶችን ዝርዝር እና ዋጋ??።
@habfilmproduction
@habfilmproduction 17 күн бұрын
እሽ
@user-jh3go5yu3d
@user-jh3go5yu3d 11 күн бұрын
​@@mohamedkedir1442እባካችሁ ሥልኽ ቁጥራችሁን
@RamaDahud
@RamaDahud 6 сағат бұрын
ማሻአላህ የትነዉ
@ErmiGir
@ErmiGir Ай бұрын
Ye hayiland wuhawoch bengnik mashen new ende ymiwotut bro
@AdaneGebre-r2o
@AdaneGebre-r2o Ай бұрын
አገላለፅህ የሚገባ ነው ሌሎች የታዮት በንተበኩል ብታቀርብልን በሞባይል በውሀ ነክ 10Q ቀጥለበት
@bahirubadane
@bahirubadane 28 күн бұрын
any where digging have water.
@JemalAman-d5u
@JemalAman-d5u 28 күн бұрын
Seleke lakii
@woldeyohannesenkossa6552
@woldeyohannesenkossa6552 19 күн бұрын
interesting idea, i am interested to deal with . i have irrigeable land....
@habfilmproduction
@habfilmproduction 19 күн бұрын
OK thanks
@Alexsaderabraha66
@Alexsaderabraha66 29 күн бұрын
ማሽኑ ስንት ይሸጣል ወንድሜ
@user-qc1ir8qt2y
@user-qc1ir8qt2y Ай бұрын
Bishaan jirachu maalin beekinaa
@getnetandargie4534
@getnetandargie4534 Ай бұрын
I want to buy this machine if there is discount as you said. I think it's good machine
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Ya
@eyobedkiya
@eyobedkiya 15 күн бұрын
የሺያጭ እና የስልጠና ቦታ የት ነው አድራሻህን ንገረን ወንድሜ
@afranqallo9061
@afranqallo9061 17 күн бұрын
Good job
@habfilmproduction
@habfilmproduction 17 күн бұрын
Thanks
@hayatyesuf2551
@hayatyesuf2551 Күн бұрын
I want to dig out water, how can I get you?
@user-md5kw7ur2p
@user-md5kw7ur2p Ай бұрын
Slkaachun askamtu
@ehelalawyutb2528
@ehelalawyutb2528 Ай бұрын
ወጋ ንገራን
@ZerihunendaleZerihunendale-o1h
@ZerihunendaleZerihunendale-o1h 29 күн бұрын
በለመቶ ዋት ነው በለስልሳ ዋት ነው ሰው የጠየቃችው ዋጋውን ነው
@MohammadAli-pq1re
@MohammadAli-pq1re 28 күн бұрын
ማሻ አላህ ዋጋው ስንትነው
@mahadabdalla4500
@mahadabdalla4500 Ай бұрын
10q biro ena masginalen❤❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction Ай бұрын
Thanks
@hamedkader4979
@hamedkader4979 Ай бұрын
ዉሃው በማንኛውም ቦታ ይገኛል ወይ?
@xFlavoriax
@xFlavoriax Ай бұрын
ውሀ በማንኛውም ቦታ አይገኝም ግን ከአካባቢው ታሪክ ወይ ከመሬቱ ጂኦግራፊ መገመት ይቻላል አለዛም ሁለት ኮፐር ሽቦዎች በመጠቀም ውሀ መኖሩን ማወቅ ይቻላል።
@MiheretDerejeL-7
@MiheretDerejeL-7 Ай бұрын
የተቆፈረ ጉድጓድ ውሀ በማሽን ለማውጣት
አስገራሚው ስራ የስራ እድል ይዞ መጣ water drilling work &mashin  2024
39:57
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 30 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
የውሃ ማውጫ ማሽን አስመስሎ የሰራው ወጣት
7:30