No video

የፀጉር ንቅለ ተከላ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | Hair transplant price in Addis Ababa | business| gebeya media

  Рет қаралды 46,326

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

የፀጉር ንቅለ ተከላ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | Hair transplant price in Addis Ababa | business| gebeya media | Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 128
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 4 ай бұрын
በእውነት በቅንነት ከሰራችሁ እሩቅ ትደርሳላችሁ ፣ ምክንያቱም የጤና ጉዳይ ስለሆን ማህበረሰቡን ታሳቢ ባደረገ መንገገድና ፣ፌር በሆነ (ዋጋ) ከሰራችሁ እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርላችኋል፣መልካም የስራ ዘመን እያልኩ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ❤
@sarahtube931
@sarahtube931 5 ай бұрын
በጣምአሪፉ መረጃነው በመቀጠል የጠባሳ የሸተረር የሽታናንቅሳት ማጥፊያ የሌዘር አገልግሎቶችን ከነዋጋቸውው አቅርቡልን ❤❤
@AbenezerZewdu
@AbenezerZewdu 5 ай бұрын
for impatiente people its 125k
@biki3498
@biki3498 5 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ ነሽ ስጠይቂ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 5 ай бұрын
እኔ ግን ከተፈጥፍሮ ውጪ የሆነ ነገር ጥሩ አይደለም ብዙ ቅሬታም አይቀበልበሉም ችግር ቢፈጠር ተጠያቂ እንዳሆኑ ያስፈርሙሀል እና ቅሬታ ስታቀርብ ሁለት አመት ድረስ ጠብቅ ይሉሀል ፈጣሪ ጸጉርን ሲፈጥር ሆነ በእድሜ ወይም ሆነ በተለያዩ ምክንያት ጸጉር ሲመለጥ የተፈጥሮ ሂደትን አዛብቶ ጸጉር መትከል ለብዙ ጸጸት ይዳርጋል ጭንቅላትን መነካካት ተገቢ አይደለም!!!
@habjoo3664
@habjoo3664 4 ай бұрын
Arif hasab newu
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
የማዳት ጠይቅልን በጣም ተቸግረናል መዳንት የለዉም ተባልን የዉስጥ እንዲት መታከም እንደለብን አቅሪብሉን የገበያ ምዲያ ❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
ማዳት ለማለት ነዉ ሰለ ተሳሳትኩ ፁእፉ
@bemnettefera1736
@bemnettefera1736 4 ай бұрын
Thank You for ur information
@godislove8937
@godislove8937 5 ай бұрын
ለማዳት ሌዘር ስንት ነው?
@GG-qn6zi
@GG-qn6zi 5 ай бұрын
The presenter is epic, keep up the good job.
@yashikonju8805
@yashikonju8805 5 ай бұрын
እባክሽ የማዳት ማጥፍያ ወይም የሆነ መፍትህየ ካላቹሁ ጠይቀሽ አምጭልን እባክሽ እህታችን እረ የማዳት ማጥፍያ ወደት አባትየ ልህድ ፍትየ ተበላሸብኝ 😢
@fatma6629
@fatma6629 4 ай бұрын
አረ የኔምነው😢
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 5 ай бұрын
ከ ፀጉር ንቅለተከላ ጋር በተገናኘ ያቀረብሽው ፕሮግራም ሙሉ መረጃ ሰጥቶናል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ጠባሳ፣ ታቱ፣ ንቅሳት ወዘተ ያሉትን በ Artificial, plastic ወይንም በ Cosmotics surgery ማስተካከል ይችላሉ? ይህንንም ብትጠይቂልን ደስ ይለኛል።
@yenenshsimaa3055
@yenenshsimaa3055 4 ай бұрын
በቀጣይ የጥርስ ማሰትካከያ ይሱርልን
@Mreflected742
@Mreflected742 4 ай бұрын
ኣምብበሽ መልስልኝ እኔ ፂም ኣስቾግሮኛል በራሴ ፀጉር የለም መላጣ ነው እና የፂም ለራስ ሊሆን ይችላል ወይ?
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 5 ай бұрын
ዋጋውን እንዳልነገረችሽ እያወቅሽ ለምንድ ነው የንቅለ ተከላው ዋጋ ብለሽ እረእስ የሰጠሽው እሪእሱ እና ቃለመጠይቁ ቢመሳሰል ጥሩ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ዋጋውን በደንብ ተናግራለች፣ለምንድነው ግን ቪዲዮውን ሳታዩ ቅራቅር የምታወጡት? አይታችሁ ከጨረሳችሁ ቦሃላ አስተያየት ብትሰጡን ለእኛም ይጠቅመናል፣ለማንኛውም ቪዲዮውን ካላያችሁ ዝምብላችሁ እለፉ፣ለነገሩ ይሄ አይገርመንም በተደጋጋሚ ቪዲዮ ላይ የምናስቀምጠውን ስልክ ቁጥር ሁሉ ስልክ የታለ ብሎ የሚጠይቅም አለ።
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 5 ай бұрын
እረ አይቸዋለሁ ዋጋው ይለያያል ነው ያለችሽ ሁሉም አንድ አይደለም አለችሽ እኮ እኔ በምኖሪበት ሀገሪ 1 ፅጉሪ ሁለት ያገሩ ብሪ ነው የሚያስከፍሉት ለማንኛውም
@TawodrosYierdaw
@TawodrosYierdaw 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም ብዙ ጊዜ you tube lik vew ለማግኘት እና ተቋሙን ለማስተዋወቅ ነው የሚሰራበት እኔም ብዙ ጊዜ የምታዘበው ጉዳይ ነው
@tewodrosashenafi4079
@tewodrosashenafi4079 4 ай бұрын
Absolutely you r right. The title of the video is not same with what u informed us. Let her Please be loyal and genuine for viewers.
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ
@gene463
@gene463 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቦርጭ ማጥፊያ ነው ምፈልገው
@selamtube6483
@selamtube6483 5 ай бұрын
ለምን አመጋገብህን አታስተካክይም ጉድ በል ጎንደር
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 4 ай бұрын
😂😂😂😂 አሁኑኑ kg ተመዘኚ ጠዋት ቀለል ያለ ቁርስ ምሳ ቶሎ የምፈጭ ምግብ ማታ በፍፁም እራት ነገር አትመገቢ የምታገኚ ከሆነ የዝንጅብል ጭማቂ ካገኜሽ ወር ውስጥ ለውጡን ታያለሽ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 5 ай бұрын
Thank you
@aynalemtigashaw3442
@aynalemtigashaw3442 5 ай бұрын
እባክሽን ትልቁ የሹራብ መስሪያ ማሽን የት ይገኛል? ዋጋውስ?
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg 5 ай бұрын
በመጀመርያ እያመሰገንኩኝ ወደ ጥያቄ ልግባ ምን ያህል ጋራንት (ዋስትና) ኣለው ፥ ዋጋውስ ስንት ያክላል ? ምን ግዜ ያህል ይወስዳል (ወይም ውጭ ኣገር ምኖር ሰውስ እንዴት ልተከል ( ንቅለ ተከላ ልያካሄድ ይችላል ማለቴ የዐረፍት ግዜው ከ ወር ስለማይበልጥ እንዴት ማካሄድ ይችላል ? ኣመሰግናኣለሁኝ 😊❤
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 5 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው❤
@desalegneshete5026
@desalegneshete5026 14 күн бұрын
What is final price
@AsekalaeDesta-dk6zh
@AsekalaeDesta-dk6zh 5 ай бұрын
ጎበዝ ጠያቂ አጠያየቅሽ አንደኛ
@NejaAbraham
@NejaAbraham 5 ай бұрын
ዋጋው ሰንት ነው
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 5 ай бұрын
እገዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጭንቅላታችሀ ላይ ቆደው እየተጎተተ የተበሳው ወደፊት ምን ለያመጣ እደሚችል ስለማይታወቅ🙏
@user-po9tk8uw1f
@user-po9tk8uw1f 4 ай бұрын
ሳይድ ኢፌክት እንደሚያስከትል የሚታወቀው ከጥቂት አመታት ቦሀላ ነው።ምክኒያቱም የፀጉራችን ስሮች በቂ የደም ዝውውር በማያገኙበት አካባቢ ነው የመመለጥ አጋጣሚወች የሚፈጠሩት ይህንን በግድ ለማብቀል ሲሞከር ችግሮችን ያመጣል ።
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 5 ай бұрын
ለምን ባለሙያው ራሱ አይጠየቅም
@meseret7512
@meseret7512 5 ай бұрын
ባለሙያውም አለ እሱ ኤራሱ በEBS ላይ ሁለት ጊዜ ቀርቧል በለላ ቪዲዮም አይቸዋለው እኔም የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ከአመት በኋላ ሄጄ እሰራለው ሁሉንም ነገር የሰራሉ
@czechwolde7636
@czechwolde7636 5 ай бұрын
ባለሙያዎቹ ቱርክ ናቸው። ጠያቂዋም እነሱም አንግሊዝኛ አይችሉም።
@sabetto9653
@sabetto9653 5 ай бұрын
may be she is the professional about it.
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 5 ай бұрын
good
@AaA-lh1lt
@AaA-lh1lt 5 ай бұрын
ፂም ይሰራሉ???
@kamilnassir1617
@kamilnassir1617 4 ай бұрын
raswa melata aydelech ende?
@pppkk-gn5vz
@pppkk-gn5vz 5 ай бұрын
ምነዉ ከፅደት ሰረተኛ ሆነ ዉሎሽ ወነ ዶክታር መነጋር አልቸልሽም ወይስ በፀጉራችን እንዲለመመዱበት ነዉ ፍለጎትሽ
@egghffuuhfh2706
@egghffuuhfh2706 5 ай бұрын
በጣም ነው እምችለው ከዝህወዳ
@seadayoutube3908
@seadayoutube3908 5 ай бұрын
era ethiopa man yminali higi yalbeti ho
@eyobgebre6266
@eyobgebre6266 5 ай бұрын
Plasma injection sint new wagaw
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 5 ай бұрын
120.000 ብር ስጡኝ እና መላጣ አርጉኝ
@fatma6629
@fatma6629 4 ай бұрын
😂አሉዴ አረ ይቅርብኝ
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 5 ай бұрын
የፂም ንቅለ ተከላ አላቸው
@dawg929
@dawg929 5 ай бұрын
My dad was bald. I am no better than him. You can be sure about that
@abrhamkelali9038
@abrhamkelali9038 4 ай бұрын
ዋጋ ውድ ነው ለድሀ አይሆንም
@abrhamkelali9038
@abrhamkelali9038 4 ай бұрын
ወደ ሀዋሳ ለምን አትመጡም
@melakutaye6258
@melakutaye6258 4 ай бұрын
ዋጋውን ድገሚልኝ
@seadayoutube3908
@seadayoutube3908 5 ай бұрын
ethiopa wesxi tskuri itkilaleu bilewi agonin yawexuti inde
@yuniyuni-lm7gw
@yuniyuni-lm7gw 5 ай бұрын
Yee madat sirulin
@emuyetube2107
@emuyetube2107 4 ай бұрын
ለግንባራም ሴት ከሂውማን ሄር ይሻላል እሄ ተጠቀሙ😂😂
@Abebe-mh9vn
@Abebe-mh9vn 5 ай бұрын
ያለምንም ንቅለ ተከላ 3ወር በሚፈጅ ህክምና ማብቀል ተችሏል ።ለ1756 በሽታዎች ሳይንሳዊ በሆነ ህክምና HIV እንዲሁም እብደትን ጨምሮ ማዳን ተችሏል ።
@lanteTV1
@lanteTV1 5 ай бұрын
ክቡርነቶ ለአእምሮ መታወክ ንቅለ ተከላ ያስፈልጎታል ? እንግዲያውስ ይደውሉልኝ
@user-pm3gl8yv9t
@user-pm3gl8yv9t 5 ай бұрын
Can't believe it
@user-yn9wb6pn9g
@user-yn9wb6pn9g 4 ай бұрын
😂😂
@kelemyos7843
@kelemyos7843 2 ай бұрын
Where
@almaza6666
@almaza6666 5 ай бұрын
ጠጉር ለሚያሠፍሥ አለ???
@ate410
@ate410 5 ай бұрын
diakon negn, yehaymanot sew negn indemilu sewoch leba achiberbare yelem. yihe sheba ahun yechurch sew new teblo bizu teletay alew, hair graft/transplant is an extension of modern make up. make up demo be orthodox church betam wugiz new inde sodomawian, prostitution new mikoterew😊 ine gin technologyn ikebelalew inkuan hair chinkilat transplant bichal besera arif new😎
@Hareg-fu8yl
@Hareg-fu8yl 5 ай бұрын
ለፊት ቆዳስ
@dawg929
@dawg929 5 ай бұрын
I enjoy being bald. I shave the heck out of my haid, and walk baldhead proudly. You aint getting none of my money😂😂😂
@leylayimam
@leylayimam 5 ай бұрын
የኔ ዉድ የሌዘር ዋጋ ስት እደሁ በቀጣይ በናትሽ ካለ
@almaza6666
@almaza6666 5 ай бұрын
የምን ሌዘርነው
@ermiasg3256
@ermiasg3256 5 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው በጋዜጠኛዋም በባለሙያዋም...አስተያየት ለወደፊት የቪዲዮውን ርዕስ ስትፅፉ፦ ከማርሻል የፀጉር ነቀላ። (ስልክ፦...) ጋር የነበረ ቆይታ ብትሉ መላካም ነው...ቦታውን በቀላሉ ለማስተዋወቅ ብሎም በቀላሉ በደንበኞች እንዲገኝ ይረዳል
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ስለ አስተያየቱ እናመሰግናለን🙏 ግን ያሉንን በሙሉ ቪዲዮ ላይ አካተናል ፣ስሙን መግብያ ላይ እና ስልኩን ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል
@bettybetty6542
@bettybetty6542 5 ай бұрын
ፊት ለመሰራት ሰንት ነው?
@bettybetty6542
@bettybetty6542 5 ай бұрын
ሰለፀጉር ነው ቢዲዮው
@bettybetty6542
@bettybetty6542 5 ай бұрын
የትነው አድራሻችው እኔ ኢትዮጳያ አደለውም ግን እመጣለው እዚም አለ በሀገሬላይ ካለደሞ የተመረጠይሆንልብዬነው ቴሌፎን አስቀምጡልኝ ደውዬ ሎኬሽን ትልኩልኛላችው ለፋሲካ እመጣለው
@edanayale7644
@edanayale7644 5 ай бұрын
ደንበል ጀርባ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
❤❤❤
@tigraywerki1355
@tigraywerki1355 5 ай бұрын
120 ሺ ለፀጉር😂😂😂😂😂 አረ ኡኡኡኡ
@NmNn-zx9po
@NmNn-zx9po 2 ай бұрын
100000$
@Lemlem7682
@Lemlem7682 5 ай бұрын
እባካችሁን ተጠንቀቁ ።
@user-ck7iw2ik5z
@user-ck7iw2ik5z 29 күн бұрын
Astamamanyii naaw
@user-uu8ky7oz6v
@user-uu8ky7oz6v 5 ай бұрын
Letsim yhonal
@aynagirma3593
@aynagirma3593 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@husniyaezame333
@husniyaezame333 5 ай бұрын
ወይ አላህዬ😊😊😊😊😊 የፀጉር ንቅለ ተከላ😮😮😮😮
@yejutube
@yejutube 5 ай бұрын
ምንም አይነት ችግር የለውም ብለሽናለ ለምሳሌ ያችፀጉር የገባነው ለምን አልተሰራሽም?????🎉🎉
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 4 ай бұрын
😂
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 4 ай бұрын
የፀጉር ነቀላ የተሰራለት አንድ ሰው ብቻ ነዉ
@Shortmemory-qi7ud
@Shortmemory-qi7ud 4 ай бұрын
ከብብት ከብልት ከፂም ከደረት ምናምን አትወስዱም
@MulukenEthiopian
@MulukenEthiopian 5 ай бұрын
ማርሻ ሌላው አላውቅም ግን በፀጉር ንቅለ ተከላ ብዙም ብቃት የላቸውም
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 5 ай бұрын
ሌላ የምታቀው አለህ
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 24 күн бұрын
ሙሉ መላጣም ትንሽም መላጣ ያለውን ሰዎች እኩል ማስከፈላቸው ይገርማል::
@user-wp9qf4wd8r
@user-wp9qf4wd8r 5 ай бұрын
ክፍለ ሀገር አገልግሎቱን የማስፈት እቅድ አለ? ከሀዋሰ
@dawg929
@dawg929 5 ай бұрын
ፀጉር የሚያስተክል ብር ያለህ ከሆንክ አአ ለመምጣት ምን አገደህ? ላንተ ብለው ኮተታቸውን ጭነው ሀዋሳ ይምጡ?
@fatma6629
@fatma6629 4 ай бұрын
​@@dawg929😂
@khedirderres3726
@khedirderres3726 4 ай бұрын
125000?
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 5 ай бұрын
አድራሻ የት ነዉ ስልክ ቁጥር አስቀምጡ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 4 ай бұрын
​@@gebeyamediaሰልክ ቁጥር አሰቀምጡ እኔ የአይን እፈልጋለሁ ከታች በኩል ያብጥብኛል መሰራት እፈልጋለሁ
@user-cb2eu1pz2l
@user-cb2eu1pz2l 4 ай бұрын
ስልካችሁ የት ላግኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@FilimonTemesgen
@FilimonTemesgen 2 ай бұрын
Adrachahu yet new
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 5 ай бұрын
ዋጋ ንገሩን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@peintatonic5296
@peintatonic5296 4 ай бұрын
​@@gebeyamedia125k eko yachrlsh neber
@user-nj8xv6ky4p
@user-nj8xv6ky4p 2 ай бұрын
ለሴትስ ይሆናል ?? በተፈጥሮ እራሰ በራ ለሆነ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 5 ай бұрын
አስተክዬ በወር ውስጥ አንድ ስው ቢሞት ገንዘቡ ተመላሽ ይሆናል ወይ ።
@user-fo2xp3tv3x
@user-fo2xp3tv3x 5 ай бұрын
ዋይ
@user-ww4tp5wu1p
@user-ww4tp5wu1p 5 ай бұрын
ጺም ማጥፍያስ አለ እንዴ ?
@gebrialaboy7610
@gebrialaboy7610 5 ай бұрын
እኔ ልውሰድልህ😊
@GoodBoy-yl4tf
@GoodBoy-yl4tf 4 ай бұрын
እኛ ፂም ለማውጣት እንጥራለን ኣንተ ለማጥፋት😮😅
@GenetDesalew
@GenetDesalew 5 ай бұрын
የመፈልገውን አመጣችሁልኝ ተባረኩ
@bettybetty6542
@bettybetty6542 5 ай бұрын
አድራሻ የት ነው?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@ermiyasmuluneh
@ermiyasmuluneh 5 ай бұрын
በተፈጥሮ ግንባረ በራ የሆነ ሰው ንቅለ ተከላ ማድረግ ይችላል??
@user-ok4ww5gq2c
@user-ok4ww5gq2c 5 ай бұрын
Leboche nachew kerasew weaedew lemitekelut 120.000.maletachew hodamoch
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 5 ай бұрын
120ሺ😂
@dgonghussler288
@dgonghussler288 4 ай бұрын
በዛውም ሊሄድ ይችላል አላለችም 😂😂እቺ ዥልጥ
@user-oy3mr8hz3g
@user-oy3mr8hz3g 5 ай бұрын
ለቅድብ እሳ ይሆናል
@meryemaahmed2460
@meryemaahmed2460 5 ай бұрын
ምነው የለሽም
@aynagirma3593
@aynagirma3593 5 ай бұрын
😂😂😂😂👍
@edanayale7644
@edanayale7644 5 ай бұрын
ቦርጭስ አትሰሩም ሰርጀሪ
@zamzamalala9452
@zamzamalala9452 5 ай бұрын
😅ማለት ቦርጩ የበሽታ ነዉ
@SamiiTube-ou6gf
@SamiiTube-ou6gf 5 ай бұрын
sport sira
@selamtube6483
@selamtube6483 5 ай бұрын
የምን ዘርጀሪ ነው አመጋግብህን አስተካክል 3 ወር በቀላሉ 20 ኪሎ ትቀንሰለህ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 5 ай бұрын
በአሜሪካን አለ የቦርጭ 😅ምን የለለ ነገር አለ😅
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 5 ай бұрын
😂😂😂
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 14 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45