እጮኛየን ላስተዋዉቃችሁ...😊 Lij tofik

  Рет қаралды 227,582

Lij Tofik

Lij Tofik

Жыл бұрын

Пікірлер: 1 800
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Жыл бұрын
አለባበሧን፣ታሥተካክል፣የምትሉ፣ላይክ
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Жыл бұрын
ተልጦ ያላለቀ ሙዝ መስላ አላህ ይህድና በስ
@ahmadm5724
@ahmadm5724 Жыл бұрын
ካለባበሷ በፊት እጮኛ ሚለው መች ተፈቀደና
@bb6526
@bb6526 Жыл бұрын
በደንብ ላይክ
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
ዉይ ለሠዉ ቡጨቃ ቱ መጀመርያ ከራስሽ ጀምሪ👊
@user-tv1hj6ch5q
@user-tv1hj6ch5q Жыл бұрын
ወላሂ ክሪሢቲያንመሥላኝነበር
@seadaborenatube1189
@seadaborenatube1189 Жыл бұрын
አንተን እና ዳኒን ማመን ለድመት ወተት ጠብቂልኝ እደማለት ነው 😂😂😂😂😂እውነት ከሆነ ያዝልቅላችሁ አለባበሶን ታስተካክል የምትሉ👍👍በተረፈ አይለያችሁ
@user-gq6nt6wv7u
@user-gq6nt6wv7u Жыл бұрын
ጥር ምክር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😂
@hayat2890
@hayat2890 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ybreseyde3920
@ybreseyde3920 Жыл бұрын
የአላህ ቶፊቅ ምነካህ ወዲሜ ሞትን አስታዉሱ ደግሞ የትዳር አጋርህ ማረግ ያለብህ በዲኖ ጠካራ የሆነችን አተንም ከልብ የምታሰልምህ መሆን አለበት ሁላችሁም ጃሂሎች ናችሁ ኤጭ
@lsalsa5166
@lsalsa5166 Жыл бұрын
አለባበስዜሮሮሮሮሮሮሮሮ የምትሉ
@user-pp8nn8ej4s
@user-pp8nn8ej4s 3 ай бұрын
0
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Жыл бұрын
ግን ምኑም አላጀበኝ እኔስ እደው የሙስሊም አደብ አይታይባችሁም ቶፊቅ ውንድሜ ህወትህ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ኢስላም በሚፈቅደው አደቡን ጠብቀህ ሂወትህን ብትመራ እላለሁ
@Jam-bt1kd
@Jam-bt1kd Ай бұрын
ሳ ወላ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ጥያቄ ግን ሙሥሊም ናት ወይ ? ቀጣይ አለባበሳ እደኔ የዘጋችሁ በላይክ ግለፁልኝ
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly Жыл бұрын
አወን ናት
@AaAa-iq3to
@AaAa-iq3to Жыл бұрын
ቢሆኑም ከአንድ ሙስሊም እማይጠበቅ ነገር ነው እያደረጉያሉት
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 Жыл бұрын
ቶፊቅ እስቲ አሁን እንኳ ተረገግታህ ወደ እምነትህ ተመለስ አላህ ሁለችንን ይቅር ይበለን የመዳም ቅመሞች ኢድ ሙባረክ 🎉
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ)ባሕል አደረሳችሁ ቶፊቅ ያጣፍጥላችሑ ደግሞ እሕቴ ናት ካላልክ ደስታሕ ደስታችን ነው ግን አለባበስ ታሥተካክል
@lubabasaeed1112
@lubabasaeed1112 Жыл бұрын
ለኛ ከማሥተዋወቅ ይልቅ መጀመሪያ አለባበሷን አሥተካክላት
@makamohamed3279
@makamohamed3279 2 ай бұрын
ሣህ
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 Жыл бұрын
ያለ ኒካ አትነካካ ይላል ዲናችን ለማንኛውም አላህ በሀላል ያርጋችሁ🎉🎉
@Zuzu-dn8ul
@Zuzu-dn8ul Жыл бұрын
ምነው ተጃጃልክብን 😂😂😂ተውፊቅ ሞት እዳለብህ አትርሳ👍
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Жыл бұрын
ሚስጊን ይህ ልጂ በጣም ያሳዝናል ዛሬ ጌዜ ሁሉም እስልምና ጠንቅቆ ያውቃል ይህ ግን ሁሉ ነገሩ የካፊር ነው አላህ ልብህን ያስተካክልልህ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
ሲጅመር ጃሂልኮ ነው አዋዋሎ ከካፊሮች ጋ ነው
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
​@@ekramyimam4895ካፌር ምንድን ነው እምነት የሌለው ማለት እኮ ነው ኦርቶዶክስን ለመንካት አይደል ይህ ሁሉ እኛ ቀጥተኛ የሆነ እምነት አለን። ሲቀጥል ሁልሽም እናውቅሻለን እኔ በአደኩበት አካባቢ ፀጉራቸውንም አይሸፍኑ ዝም ብለው ነው የሚወጡት ልጁን መምከር መብታችሁ ነው ከሰው ሀይማኖት ፊጥ አትበሉ አንድን ሰው ለመውቀስ ከሰው ሀይማኖት ፊጥ😢 ሲቀጥል ሙስሊም ሁኖ ክርስቲያን ጓደኛ ክርስቲያን ሁኑ ሙስኪም ጓደኛ የሌለው የለም። እኛ የጁዎች ደግሞ ከጓደኛ አልፎ አክስት አጎት አያት ቤተሰብ አለን በየኮመንቱ መርዝ አትርጩ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
​@@user-vc1qk4so1pእምነት የሌለው ሳይሆን አላህ እሚባለውን ጅኒ እማያመልኩ ማለት ነው አዎ ካፊርነን 😅
@sssaaa564
@sssaaa564 Жыл бұрын
ቱ አላህ ትክክለኛውን መንገዲ ይምራህ
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችን በበጎ አድራጎት ስራ ነው እኔ የማውቅህ,እንኳን ለዚህ አበቃህ መጨርሻችሁን ያሳምርው 💚💛❤🙏
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ሙስሊም እህቶች ወረዳችሁባት አቤት ለምን ደስታቸው አያሰደስታችሁም ደግሞ ካጠፋችም መምከር እጂ የራሳችሁ እህታችሁ እኮ ናት😳
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Жыл бұрын
እህታችን ስለሆነችኮነው አለዛ ምን አገባን
@SameeraSameera-gb7hj
@SameeraSameera-gb7hj Жыл бұрын
😂😂
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
@@kokobeeun3188 እና እህታችሁን መስደብ ነው ወይስ መምከር ያለባችሁ እናተ እኮ ስድብ ነው የያዛችሁት እስኪ ኮሜቱን እይው እዳለ ስድብ ታሳፍራላችሁ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ወይኔ የጫማው ነገረ እኔ ይህን ለብሸ አድም እረምጃ አልራመድ እዞው እደፋለሁ 😁😁😁
@user-ob8tg2bv3l
@user-ob8tg2bv3l Жыл бұрын
😅😅😅😅የኔ ብጤ አይደለም መራመድ ለብሸውም ከቄምኩ ጎበዝ ነኝ 😅😅😂😂😂😂
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
እኔም. 😂😂😂
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Жыл бұрын
😂😂😂
@nurabentbaba
@nurabentbaba Жыл бұрын
ሶፊም ቶፍቅም አለበበሰቸውን የስተከክሉ የምትሉ በለይክ አሰውቁ
@wollo467
@wollo467 Жыл бұрын
ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ ይባላል! የአኼራ ወንድሜ ሆይ ጓደኛ ምረጥ ‼ ዋ ጥፋቴ እገሌን ጓደኛ ባላደረኩ የምትልባት ቀን አለችና። ተጠንቀቅ‼
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
ሳህህህህህ ዋ ጥፋታችን ያረብ አላህ ይዘንልን
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
ልጁ የልተመረ ነው ምንም ብትሉት የመይገበው ነው
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h Жыл бұрын
አይ ዩቱበሮች ፍቅራችሁ ሲያልቅ ፕራንክ ነበር ትላላችሁ 😏
@fozefeker6964
@fozefeker6964 Жыл бұрын
ፋራኮ ለመሰልጠን ሲሞክር አይጣል ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-oc6ti5ut4w
@user-oc6ti5ut4w Жыл бұрын
ትክክል😅😅😅😅😅
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ እግዳ አያድርሥ ነው
@tfhiyrrth2383
@tfhiyrrth2383 Жыл бұрын
ተው አትሳደቡ መክራችሁ ቀይሩዋቸው ልጆች ናቸው ስለዚህ በምክር ነው እሚቀየረው ልጆችዬ የሰውን ምክር አክብሩ ፍቅራችሁን ያብዛው አለባበሳችሁን አስተካክሉ ሃይማኖታችሁን እንደሚፈቅድ ኑሩ ይህ ሁሉ ስድብ የሚድያ ሰዎች ስለሆናችሁ ነው ለዎዴፊት አስተካክሉ❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
አረ ሙስሊም እህቶች ሰድባቸው አይጣል ነው በፈጣሪ😂
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
እህታችን እስከሆነች ድረስ መሳደባችን አይቀርም 😢😢 እኔበራሴ በጣምነው የሚያሳዝኑ ሀይማኖት የማይፈቅድነገር አለባበሷ ለምሳሌ ክርስቲያን ብሆን አንሰድባትም ለዛነው😅😅
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
😜ፕራንክ ነው የምትሉን የሆኑ ከሆኑ ወራቶች በኋላ😃😃
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
አባቱ የሚመስል እጨት በዱር ይበቅላል ይላሉ ቤተ ሰቦቻችን አኡዙቢላሀህ ያረብ ሰትረን
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 Жыл бұрын
ከማሪና የቀጠለ ክፍል ሁለት ድራማ😂😂😂
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 Жыл бұрын
😂😂😂😂ምስጤር አወጣሽ
@yimamqa1160
@yimamqa1160 Жыл бұрын
ማስተዋቂያ ነዉ አንት ከንቱ አንተነትህንም እምነትህንም አስተዋዉቀን የምትሰራቸዉ ሁሉ ከእምነትህ ጋ የሚጋጭነዉ አጠቃላይ አላህ ይምራህ ይምራን ሁላችንንም የነብዩን ሀገር መካን መድናን እንዳልገጥክ እንዳላየህ እንድህ ሞትን መጠየቅንጨእረስተህ ከኩፋር ከአላህ እና ከነብዩ ጠላቶች ስትጎዳኝ ታሳፍራለህ
@niqabe
@niqabe Жыл бұрын
ማስታወቂያ ለመስራት ብለህ ማንነትህን አታርክስ አስታዉስ የምሰራወለ ስራ የቂያማ ቀን ኪታቡ ሲሰጥህ እዳታፍር የምሰራዉን ስራ እያስተነተንክ ስራ 😢
@imubilal6947
@imubilal6947 Жыл бұрын
አላህ ማሥታወል ይሥጣቸው ብር የማያደረገው የለም ለበር ተብሎ እንድህ መሆን ከባድ ነው ፕራክ ይመሥላል
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 11 ай бұрын
አላህ ይስቱር እኔ ገና መጥቼ አየሁት የሙስሊም ባህሪ ተላበስ ቶፌቅ ዱኒያ ቀሪናት ወንድማችን
@user-vn7gh1pz3o
@user-vn7gh1pz3o Жыл бұрын
ይሄም ድራማ እደይሆን ነው የምፈራው አንተ የታመተህ ልጅ ነህ እኮ ማንም ሚያምንህ ሰው ዬለም ለማንኛውም መልካም ይሁንልህ ብያለው ቶፊቅ ❤
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v Жыл бұрын
ኮሜንቶች ግን ጤነኛ ናችሁ የናንተ መሳደብ እሱን አይቀይረውም አትሳደቡ እማጋግሩትን አታቡኩ
@sikosilo5368
@sikosilo5368 Жыл бұрын
እኮ🙄🤔
@zeynebahmed8570
@zeynebahmed8570 Жыл бұрын
ግን ቶውፊቅ ምስሊም አይደለህ እንድ? ለምነን ከሸሪአአ የ ወጣ ትሆና እባህን ደኒያ ጠፊናት አታታለህ እየሰራህ ያለህው ሙስሊምን አይወክልም ወላሂ ለአዚም
@janatath7473
@janatath7473 Жыл бұрын
❤❤🎉🎉እኳን ደስ ያለህ ያጣፍጥላችሁ የወንዜ ግን ከልጅቱ አለባበስ በላይ ይህ አደበታችሁ የሚወጣ ስድባችሁ ያሳፍራል በጌታ ልብ ይስጣችሁ ተሳዳዳቢወች ናችሁ በሙሉ እስኪ በምክርሰውን ለመቀየር ሞክሩ በነሱ ጉድጎድ አገቡም እናተ የናተን ማን አየ የአፍ ፃድቆች አደበታችሁን ቆጥቡ እነሱን ፈጣሪ ቀልባቸውን ይመልስላቸዋል ሀጢያትን እጅ ሀጢያተኛን የማይጠላ አምላክ ሁላችነንም ይቅር ብሎ ወደቀልባችን ይመልሰን🎉❤
@user-pz6cz5fl2b
@user-pz6cz5fl2b Жыл бұрын
ኮመንት ላነብ ኖ የመጣሁት😂😂😂በዛች ቆንጆ እግር እች ገባች ለማንኛውም የአለም ያድርገዎ😊
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 Жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጣችሁ ጭራሽ እራቆቶና ናት ሲጀመር ያላገባሀትን ሴት እደዚህ መላላጥ ምን ይሉታል 😢😢 እረ ልብ ግዙ ኒካህ አታስርምና ጮኛ ብሎ እደዚህ ሁኑ አይልም እምነታችሁን እውቁ እስኪ መቸ እደምትሞቱ አታውቁም
@madinamadina9833
@madinamadina9833 Жыл бұрын
እንዳው መገን ማሻ አላህ የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ሱበሀነክ ያርብ አፈጣጠሬን እንዳሳመርክልኝ አሟሟቴንም አሳምርልኝ ኢላሂ
@zabibamohammed5532
@zabibamohammed5532 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-tg5ts9qf3p
@user-tg5ts9qf3p Жыл бұрын
መሻአላህ ልበል??አኡዙቢላ ወድሚ ተዉፊቅ??😥😥 ዲናቺንስ ይህንንነዉ ያስተማርን እ ግን??
@emukiyaEmukiya-up8eu
@emukiyaEmukiya-up8eu Жыл бұрын
ሲጀመር ምኑም አደለችም ዲኮሩን ለማስተዋወቅ ነዉ እሷም ዩቲዩብ ትከፍትና ብዙ ፎሎ ስታገኝ ፕራክ ነዉ ይባላል ከዛሬ ሶስት ወር በዋላ🙄🙄🙄ሻጣ እኳን ናልያዘች ሰደተኛ አተ ከፋትለፊት በር እሷ በጓሮ ገብታቹ ክክክክክክ
@linatube309
@linatube309 Жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ወላሂ በዚህ መልኩ ሙስሊም ሁናችሁ ትዘቅጣላችሁ ብየ አላሰብኩም ነበር አላሁል ሙስተአን እስከመቸ ሙዚቃ ሀጅነብይ ሴት ጋርና ውሏችሁን ከካፊሮች ጋር አድርጋችሁ ወላሂ ይሄ ነገር በጣም ደስ የመይል ነገር ነው የዛሬውን መደሰት አትዮ የነገዋ አስፈሪ ቀን እንዳለች ባትረሱ ጥሩ ነው
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
ቶፋ ይመችክ ታምራላቹ መልካም የፍቅር ላይፍ ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላቹ🙏❤️ ኮሜታተሮች በቅናት አትበዱ ተሸፋፍኖ ከመባለግ ተገላልፆ ንፁ ልብ ይሻላል ❤ሶፊ ቀሽት ናት ምድረ ኮቴያም ተቃጠልሻ😂😂😂
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n Жыл бұрын
ዝበይ ባክሽ ለራሥሽ ሥለከፈርሽ ነዉ እደዚህ የምትይዉ ካሀድ ለራሥሽ ተሳስተሽ ሰዉ አታሣሥች
@sa-wx3eq
@sa-wx3eq Жыл бұрын
አንችኮ እሰልምናን ሸምጥጥ አርገሸ የካድሸ ከሀዲ ነሸ አደለም እሄ
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Жыл бұрын
ኮተት ከተባለእደውም አንችነሺ ለዛውም ለወንድ ብለሺ እምኘትሺንየቀየርሺየበላሺከሀድ ኮተታም
@tube3481
@tube3481 Жыл бұрын
አሪፍ ድኮር ነው ❤እጮኛህም የእውነት ትሁንልህ😂 ያገሬ ልጅ
@hajahajasuauw5582
@hajahajasuauw5582 Жыл бұрын
የሙሥሊም ምንም አይነት ትንሽ እንኳን ምስያ የላችሁም አላህ ልባችሁንና ማሠቢያችሁን ይክፈትላችሁ
@rrr9206
@rrr9206 Жыл бұрын
በመጀመርየ አለሀን ፊረ ሙስልም ሙስሊም ሺተ ት ለድኒየ ቢልጭሊጭ ቢለህ የፈጠረሀን አቲርሳ።
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
Saah
@setxggt2269
@setxggt2269 Жыл бұрын
ወላሂ ተዉፊቅ ሣኡድ እያለህ ጠካራ ልጅ ትመሥለኝ ነበር ኢቶብያ ተገባህ ሀይማኖታችን እማይፈቅደዉን እነዝህ አደሙዝ የተላላጡ ሤት ልጅ ጅልባባ ስትለብሥ ነዉ ደሥ የምትለዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አተም በድንህ አትቀልድ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ አለባበሷን ታስተካክል
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z Жыл бұрын
ኮመቶች በሳቅ ገደላችሁኝ ክክክ አኡዙቢላ ምድን ነው ይሄ በጣም ያስጠላል
@MazaLove-vj1eg
@MazaLove-vj1eg 3 ай бұрын
😂እኔ ደግሞ ልጆቸ ናቸው የሚቀበሉኝ አልሀምድሊላህ
@user-pl9rs5uf1x
@user-pl9rs5uf1x 3 ай бұрын
ደሥይላል❤❤❤እኔምአባቴወንድሜይቀበሉኛልኢንሻአላህ😢❤
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 ай бұрын
ስሙኝማ ግደታ የሚቀበለን ያስፈልጋልዴ 😢ቤተሰቦቸ ክፍለ ሀገር ናቸው አይችሉም ብቻዬን ችግር የለውም አ 😢
@mhmhdl1112
@mhmhdl1112 2 ай бұрын
​@@RahmaRahhmaእቃ ታለሽ ሌባ ያጠቃሻል
@elafelaf2010
@elafelaf2010 Жыл бұрын
ይህ የሙስልም አካሄድ አይደለም ሀኡዙብላአህ እላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረቢ ያአላህ😢😢😢😢
@mahimeki488
@mahimeki488 Жыл бұрын
Anchi lerasu 👎👎👎👎👎👎
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Жыл бұрын
እኔ ግን አሥተያየት የምሠጠው ቢኖረኝ ልቦና ይሥጥህ ብቻ ነው ሁሌ አላህ በማይፈቅደው መንገድ ነው ምትገኘው
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 Жыл бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱ እንኳን ደስ አለህ ወንድም
@user-rg4jz4vh5t
@user-rg4jz4vh5t Жыл бұрын
ሠኡድ እዳለ በጣም አስተዋይልጂነበር አይ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
በሰው ስራ ወንጀል አልገባም አላህ ያሳምርላቹ በስ ሌላ ምንም አልል
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Beknnet demrigni wude
@HawaTadele
@HawaTadele Жыл бұрын
የቶፊቅ ቤተስቦች እስኪ እኔንም ስብና. ላይክ. አርጉልኝ. የኔ ውዶች. ባአላህ. አይከፍልበትም ቅን ልቦች. አብሪ ኮኮብ ናቸው ❤
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
ቶፍቅዬ እንኳን ደስስስ አለክ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርከው❤❤
@zaherazahera4243
@zaherazahera4243 Жыл бұрын
ፕራክነው አትሞኙ😂😂😂 አለባበሶ እራሱ አያምረም ኤጭ
@jerryken04
@jerryken04 Жыл бұрын
አይ ቅናት😂😂😂
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ከችዚች የበለጠ አይደል እምለብሱት ለማያቃችሁ ወሬ ብቻ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ፈጣሬ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Жыл бұрын
አሚንን
@lina3748
@lina3748 Жыл бұрын
ከውጭ ስገቡ ቤተሰብ ምናምን ቀረ አ በቃ ወንድ ጋ ሄዶ ጥልህ 😳😃😃
@user-ce9xh9jk5o
@user-ce9xh9jk5o Жыл бұрын
😂😂
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
ወላሂ ቀረ እነሱን ሳይ ወንድሞቸ ትዝ አሉኝ 😢
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
​@@meditishu8014ክክክክክስውኮ ካበዴ ስበት ብለዋል
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ይሄ የብዙዎች ስተትነውወላሂ ስደትኑረው ሲሄዱ በአስርድረሀም ልብስ አላህን ማመፅ መቸም የገጠርልጅነሽ ቢያስስናድግነውር ነው እድህአይነት አለባበስእንኳን ሳኦድየድን አገር ኑሩ አላህይህድኩም
@AsAs-cz6bo
@AsAs-cz6bo Жыл бұрын
ግን ሞትን አትርሱ😢😢
@mahobaahmed2408
@mahobaahmed2408 Жыл бұрын
ኢ ወላህ😢
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Жыл бұрын
ፓራክ ከሆነ መታሰር አለብህ ከምር ከሆነ መልካም የፍቅር ዘመን
@meramesetea3630
@meramesetea3630 Жыл бұрын
😂😂😂አወ መታሰር
@EkuFano
@EkuFano Жыл бұрын
ወላሂ ፍቅርኛውነች 🥰
@meramesetea3630
@meramesetea3630 Жыл бұрын
@@EkuFano ልናይ ነው እስቲ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
😂😂ለምን ፖራንክ በሱ አልተጀመረ ምርጥ ምርጥ ፖራንክ ነው በሰአቱ ያሳየን የአሁኑ ኢንሻላህ የእውነት ፍቅር ትዳር ያርግልህ❤
@LijTofik
@LijTofik Жыл бұрын
😂
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔ ይሄንን ጫማ ብለብስ በአፌ ነው የምተከለው 😂😂😂 አደለም ልራመድ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
ደስ ይላል ያዝልቅላቹ❤❤❤
@user-oo5vj7yc9e
@user-oo5vj7yc9e Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ😢😂😂😂😂😂😂😂😂የለለሊት ልብሰለብሳ መጣይ😂😂😂😂😂😂😂
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
በመጀመሪያ የሙስሊም ልብስ ገዝተህ ስጣት የኔ ባል ቢያገኛት በእርግጫ ነው የሚያሳፋት በዚህ አለባበስ ወላሂ 😂😂😂😂😂
@user-tn1gj9oh2w
@user-tn1gj9oh2w Жыл бұрын
ሳህ
@seadi8881
@seadi8881 Жыл бұрын
ክክክ😅
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 Жыл бұрын
😁😁😁😁😀 ወይኔ
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
ያኔም በል አንድ ቀን ተሰስቼ እጂን ሰልሸፊን ወጥቼ ወለሂ እንዴት እንደተቆጠኝ😢 አልሃምዱሊላህ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
@@user-mx1jz8yk4f አልሀምዱሊላ ወላሂ ለራሳችን ነው እኔ እሱን ታገባሁ ነው ብዙ ነገሬን የቀየረው 🥰🥰🥰
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
አባት እናቴ ሸኝቶኝ ማንም ጎረምሳ አይቀበለኝም ከቦሌ ኒካህ ሳይታሰር ከሀጂ ነብይ ጋር መተቃቀፍ አላህ የስትር
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
ሠህ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አይ ወላዲ እኔስ አባቴ ነበር የተቀበለኝ
@SofiEtp-nh3cv
@SofiEtp-nh3cv Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 4 ай бұрын
የት ታቂያለሽ ይሰሩ አይሰሩ🤔🤔
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ❤❤👏👏👏🙏🙏🙏
@rehmetm1532
@rehmetm1532 Жыл бұрын
አቤት ይሄ ልጂ ግን መች ነው ወደ እራሱ የሚመለሰው😢
@maritatube-5352
@maritatube-5352 Жыл бұрын
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልአደሀ አረፋ በዐል በሰላም አደረሳችሁ፣ Eid Al Adha Mubarak!
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
አሽቄ😂😅
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
@@user-xr6qx6oe9h አጅብ ለምንአለች ብለሽነው ተቃጠይ እሶእደሁብላለች የሚአዋጣን በፍቅርስንኖርብቻነው ክሪስታኑ ከሙስሊሙ ሀገር ሙስሊሙ ከክሪስታኖችሀገር በፍቅር ተሠዶ እየኖረ እስበሳችን እንባላለን
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን እናማሰግናለን እህት ❤️❤️❤️❤️❤️
@mahobaahmed2408
@mahobaahmed2408 Жыл бұрын
መጅመሪያ ለሀይማኖታችን እናሠብ ለደቂቃ የምንሰራው አላህ ዘንድ ይፀፈበናል ወገን😢 ትወፊቅ ኢ/ት ተጃጅለሀል ጓድኛ የለህም😏😏
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ ነፃ እጀራ ይሥጣቹ❤️❤️❤️💋💋💋💋
@betgtube7282
@betgtube7282 Жыл бұрын
ስታምሩ በማርያም በፍቅር ነፍ አመት ኑሩ ደሞ ብታስቀይማት የመዳም ቅመምን ወየውልክ
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 Жыл бұрын
ቅል ግጥሙን አያጣም ልጅቷም ስረአት የላትም አለባበሷ ሲያስጠላ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
ወላሂ አወ
@elhamlove8178
@elhamlove8178 Жыл бұрын
ፕራክነው እዳትሸወዱ የመዳም ቅመሞች አሁንስ አበዛህው መጫወቻ አገኛችሁን እሳ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
@semirabereka6737
@semirabereka6737 Жыл бұрын
Tofika mashallah yesmarlachu gin tenshe makra nachi enij Akilaki tenshe yegolatali Allah hidya yestate Allah yasitakakilate malte new .....
@j7pro85
@j7pro85 Жыл бұрын
ያተ ብራክ አያልቅም ይችን ደሞ ቆየት ብለክ ጎደኛ ነች ስለምትል ብዙም የሚገርም የለም
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd Жыл бұрын
ስሮጥ ተሰብሬ ነበር😂😂
@kimtanha478
@kimtanha478 Жыл бұрын
የኔዉድ ባል እደዚህ ሠርፕራይዝ እደምታደርገኝ ተስፋ አደርጋለሁ😢😂
@AseshanaseradinAbdala
@AseshanaseradinAbdala Жыл бұрын
😂😂😂
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Жыл бұрын
😂😂😂
@MasartMomo-tq1tp
@MasartMomo-tq1tp 9 ай бұрын
እኔም ተስፋ አለኝ😂
@makameko4435
@makameko4435 Жыл бұрын
ሃቢቢ ተውፊቄ የሚወድክ አላህ ወደራሱ መንገድ ያስገባህ ለዲንክ ለአገርህ ለወገንክ ምትጠቅም ልጅ ያድርግክ በአላህ ላይ እምነት አለኝ አንድ ቀን ምትሰራው ሁሉ ቆጭቶክ ከነሚስትክ ስቲግፋር እንደምታደርግ ለአላህ ብየ እወድሃለሁ አኺየ❤
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq Жыл бұрын
Wed ye eslemna emnet tektayoch bemulu enkon le id al adeha arefa beal adersachu❤ tofik enkon des aleh sofi enkon le wedito hagersh ethiopia beslam betena gebash ❤ ❤❤ melkam yefker geze yehunlachu ❤❤❤
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y Жыл бұрын
በሥማም ኮሜታተሮተ ሠከን በሉ የነሡን ኑሮ ይኑሩበት ምነዉ እኛ እንኑርላችሁ አላችሁ እረ እረፉ
@Meryam-cc3tm
@Meryam-cc3tm Жыл бұрын
እኔ አባቴነው የሚቀበለኝየምናባቱ ባል 😂😂😂😂
@newand9050
@newand9050 Жыл бұрын
ጎበዝ እኔም
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 3 ай бұрын
ሀሀሀሀ እኔም
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 ай бұрын
የኔቆጆስወዳቹሁ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍ፈጣሪይጠብቃቹሁ😘😘😘😘😘👏👏👏👏
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
አላህ ወይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
በኒካህ ነዉ ወይስ ያለ ኒካ በኒካ ከሆነ ደሥ ይላል ዝም ብሎ ከሆነ ግን ያዉ ዝሙት በለዉ
@user-dr3ss3tt2r
@user-dr3ss3tt2r Жыл бұрын
ያረቢ ለኔም በድአችሁ አትረሱኝ ተከታታይዎች በመሉ ከባለቤቴ ጋር በሰላም እድንገናኝ አመት ሆነን ሀገር ከገባ አሏህ ነገራቶችን ያስተካክልልኝ በጉጉት የሚጠብቅ ባለቤት አለኝ
@Sabirnakedir
@Sabirnakedir Жыл бұрын
Masha allha 🎉🎉🎉🎉Abet Dami gebetw sofi 🥰
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Mashaallah yemtilu lijochi tenachihu yasasibgnal
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
መብሩክ ቶፊቅ አትስማቸው እነ አስመሳዮችን
@user-sp4yb9pp6k
@user-sp4yb9pp6k Жыл бұрын
⁉️❌❌አሥመሳይ ማለትምንማለትነዉ በመጀመሪያ አታቁተሆነልገራችሁ አሥመሳይማለት!? ሠዉቲያዉየሚሥጠላነገር የሚሳፍርነገርእያየጡርነዉ ቀጥልበትየሚልሰዉነዉየናጠቢጤ ደዩሥማለትነዉ⁉️❌
@SophiaAwale
@SophiaAwale Жыл бұрын
አይ አራ ስታይነት እስፔሻል ከብት አለ ምናልበት መሰል አስመሰዮችሽ ነፍ ነቸው ነጌ የጭቁ ግዜ አስመሰይ ብላሽ የፀፍሽበት እጅሽ ምነው ተቆርጦ በወጣ ትያልሽ ገልቱዬ ስለመከሩዋት ነው ውጥቅጠቹ የወጠቹ ሁሉ አላህ ቀልብ ይስጠቹ
@rrr9206
@rrr9206 Жыл бұрын
ሚን አሲበቹ ነው መሻ አለህ የሚትሉት ቆይ ወዴት ወዴት አድ ሙስልም እ ንዲ በሚድየ አለሀን ሲየሚፅ በርታ አቲበሉ ወለሂ ነጌ አመም አለህ እንጠየቀለን ከዚ ቤት ውጪ ውጠ አለሀን የሚትፈሩ
@bebamala5256
@bebamala5256 Жыл бұрын
Congratulation! My brother 🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇹🇨🇦
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቶፉቅ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h Жыл бұрын
ግን ምነው አይቶላሽ ሁናችሃል ኮሜታተሮዋ ላይክ አርጉጂ😂😂😂
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
ማሪና የኔ ውድ ♥️♥️♥️ማሪናየ ጀግና ሴት ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️በሀይማኖት ቀልድ የለም ጀግና ሴት ማሪና ፍቅር ማሪና ♥️
@abduomer4736
@abduomer4736 Жыл бұрын
😂😂😂ያረረ ጨጓራ ሸተተኝ😮
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
@@abduomer4736 እራስህ ተቃጠል በሀይማኖት ቀልድ የለም 🙏⛪️👈
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
ክክክ የኛ ሀይመኖተኛ ለብር ብለ ከሱ ስትተሸሽ አልኖረችም
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
@@reyanyoutub2743 እሱ እኮ ነው ገንዘብ የሚያገኝ እሷ ዩቱብ የላትም ደ ቆሮ ነገር ነህ ጀግና ሴት ናት ሁሌም ክርስትያን ነኝ ነው የምትለው ከወሎም እንዲ ጀግና ⛪️👈 ይፈጠራል ማርናታ ኮርተንብሻል
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
@@SaraSara-yb3ol ደቆሮ መሆንህ ተስተውቀለህ በነጸ ነው የምትሰረው ዙምተኞች ረቆተሞች እነንቴ መቼ ሀይመኖተቹን ተቁተለቹ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Жыл бұрын
ማሻአላ ትለያላችሁ ድቅ ልጆች ቀጣይ እጠብቃል✅✅✅✅✅✅
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Жыл бұрын
የሚያምር ሀይማኖት እያላቺሁ ሌላሀይማኖትጋ ታልተመሣሥል አላቺሁ ሱብሀነሏህ
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k Жыл бұрын
አሪፍ አቀባበል ነው ሙስሊም ከሆናችሁ አለባበስ አስተካክሉ
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አንተ በጣም ጀግና ነህ ❤
@user-vf9pt5dd9n
@user-vf9pt5dd9n Жыл бұрын
ማሸአላህ ባረክላሁለኩባ ወጀመአ በይነኩማ ፈልከይር እልፍ መብሩክ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
የምትወዳት ከሆነ ሂጃቧን እና ቀሚሷን በአደብ እንድትለብስ አርጋት
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
በዚች ዴሞ ነግዱ አሉ😂😂😂
@user-pc4fx1qk7l
@user-pc4fx1qk7l Жыл бұрын
😁😁😁😋አቤት ክፋት
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
አወጉድአንድሰሞነው😂😂
@HalalmediaHalalmedia
@HalalmediaHalalmedia Жыл бұрын
Subahaan Allah mali garuu obolleessaa koo atii musilamamii 😢😢😢
@hanankeder4586
@hanankeder4586 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰታምር
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe Жыл бұрын
ሶፊዬ ፍቅርራችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ❤❤❤
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ተሞሸርኩ💍💍
16:49
Jossey 27
Рет қаралды 132 М.
ማሪና እና ሶፊያ ተፋጠጡ / lijtofik
17:36
Lij Tofik
Рет қаралды 207 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН