ለመጀመሪያ ጊዜ ሶፊን አስደሰትኳት /ሰርፕራይዝ ተደረገች lijtofik

  Рет қаралды 190,600

Lij Tofik

Lij Tofik

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 Жыл бұрын
አለባበሷ የዛሪው የተመቸው 😍
@TamemaTm
@TamemaTm Жыл бұрын
❤😊
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
የዛሬው ማሻአላህ ነው
@samsungcare4627
@samsungcare4627 Жыл бұрын
ቀጥሉበት አለባበሷን የዛሬው ማሻ አላህ ነው ቶፊ❤
@SamiraSamira-xw5zx
@SamiraSamira-xw5zx Жыл бұрын
Enem💓💓💓
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
እኔ ሁለየ እንደዚህ ብትለብስ ደሞ ሲያምርባት
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ኒኮ አላቺሁ ወይ ጥያቂቺን ይመለስልን የምትሉ በላይክ እንያቺህ😊😊😊😊
@حواء-ث3ر
@حواء-ث3ر 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄነው ኒካ አላችሁ???የህትነት ምክር ሚዳ ለስራ እስከወጣሽ ድርስ ሂጃብልበሽ ሰፋ ያለ ለመልበስሞክሪ ዋናው ኒካ ኒካ ኒካ
@YordanosBirhane-ek8lw
@YordanosBirhane-ek8lw Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደዚ አይነት አለባበስ በጣም ነው የምወደው ብዙ ግዜ እለብሳለው ለሶፊም በጣም ነው ያማረባት ማርያምን ሁሌ እንደዚ ልበሺ ውዴ
@umusofi721
@umusofi721 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዴ ሴት ልጅ ሰውነትዋ ስትሸፈን ነው ሚያምርባት
@noorijamal2280
@noorijamal2280 Жыл бұрын
🌺🌺👍👍
@noorijamal2280
@noorijamal2280 Жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ የዘሬዉ አለበበስ ይቀጢል የምትሉ በለይክ🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👍👍👍
@toybaendris4051
@toybaendris4051 Жыл бұрын
አላማ ይኑርህ ወንድም ቶፊቅ ሀላልክ ካልሆነች ሀላልህ አርገት ሀላሏ ሁንላት ተከባከባት የረጋች ቆንጅት ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zedtube6796
@zedtube6796 Жыл бұрын
ተውፊቅ ፀጉሩን ያሰተካከል የምትሉ በላይክክክ ይሄን ሁለት አይነት ፀጉርርርር
@amartube7927
@amartube7927 Жыл бұрын
ውበት እኮ እደሂጃብ የለም አልሀምዱ ሊላህ በረካ ሁን እደው እህቶቼ በየአደባባዩ የተላጠ ሙዝ አትምሰሉ እባካቺሁ ሞት አለ የማይቀር ሶፊ በሂጃብሽ በርቺ ወድሜ ተውፊቅ የመጀመሬ ኮማቺህ ነኝ በርታ ነገር ግን አተን የሚያዩ ወድሞቺ አሉ አተ መልካምነትን ለማስተላለፍ ሞክር ባተ እግር ስር ብዙ ሙስሊም እቶቺ ይቀየራሉ ብዙ ወዶቺ ለሂጃብ ጥሩ አመለካከት ይኖራቸዋል
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
ቶፊቅ ባአላህ ይሁንብህ አተ ፀጉርህን አጠር ጠቆር አዲርገህ እሷ ትክክለኛ ሚስትህ ተሆነች እንደዛሬው እየለበሰች ኑ ለራሳችሁ ነውኮ ወላሂ ሙስሊም ስለሆናችሁብቻ ነውጂ የምንመክራችሁ ሌላውንማ ምናገባን ወላሂ ይቆጫችኋል በሏላ ሱረቱል ፍጂር መጨረሻ አንቀፅ ብታነቡ የቁሉ ያለይተኒ ቀደምቱ ሊሀያት ይለናል ፀፀት ልዳማ ዋነብሴ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Жыл бұрын
ትክክል
@masimasi6930
@masimasi6930 Жыл бұрын
ተንከባከባት አታናዳት የምር በጣም ትግስተኛ የተረጋጋች ነች እኔ ትንሽ ከተናገሩኝ ቤቱ በአንድ እግር አቆመዋለሁኝ ወላሂ ሶፊን አይቸ እራሴን ሳይ ጨልሌለሁ እላለሁኝ የምር ነገር አልችልም 😢😢😢😢 አላህ ሶብር ይስጠኝ
@Makiya-t2s
@Makiya-t2s Жыл бұрын
ማሻ አላ በጣም ነዉ የሚያምርባት ከአሁን ቡሀላ እደዚህ ልበሺ እስከዛሬ የምለብሺዉ የሙስሊም አለባበስ አደለም❤❤❤❤
@Ethio631
@Ethio631 Жыл бұрын
የዛሬው ልብስ አሪፍ ነው በሚቀጥለው ደግሞ ጭንቅላትዋ ላይ ከሁዋላ የምትከምረውን ነገር ታንሳው አያምርም በጣም ይከብዳል ቶፊክ ወደታች ሹሩባ ስራት ወይንም አሰራት
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
በትክክል የግማል ሻኛ አታስመሥሉ ብለዋል እረሱል ሱለላህ አሊሂ ወሰለም
@zainbqwer6520
@zainbqwer6520 6 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ልእልት ትግስትሽ እኔ ብሆን መልሽ በብርጭቆው ነበር የምለው
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
የምወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤ ተውፊቅ ስርአት ሶፊን መዳም ወገቧን የቆረጠችው ይበቃል አጋዠ አምጣላት😂😅❤
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Жыл бұрын
Ewunet nw redat amtalat ke bet yihen siri yan siri atchlewumko demo gena ke sidet megbatuwa nw erft mibal neger ale beteref tofik timechegnalek ke dirowum
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ Жыл бұрын
ለየትኛዉስራ ደሞ ስታረግዝ ስቶልድ ማእሌሽ
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
እኮ😂😂አወ ያምጣላት
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
ምስኪን አልቅሳለች አይና ያስታውቃል እኛ ሴቶች ቶሎ ነው ልባችን የሚስበርው 😢😢😢😢😊
@halimaahmed4402
@halimaahmed4402 Жыл бұрын
ፀጉረሽን ሂጃብ አስተካክለሽ ልበሽ የግመል ሻኛ አታረጊው ሀራምነው
@SadaSs-o4m
@SadaSs-o4m Жыл бұрын
ምን ትልበስ ባታረግ ማውራት እግድህ አልብሳት ውይ ሠው
@walisotube5577
@walisotube5577 Жыл бұрын
Tagabu inde
@የመዳምቅመምየዩቱብቻናል
@የመዳምቅመምየዩቱብቻናል Жыл бұрын
ገንምንአርጋበትነው😂😂😂
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ Жыл бұрын
@@የመዳምቅመምየዩቱብቻናል ግድንግድየ ፀጉር ማስያዣ አለ እሱን ነው የምትጠቀመው😅
@هاحم-ت5غ
@هاحم-ت5غ Жыл бұрын
እደው ፈታ አረግሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ኑሪልኝ እኔም ግን እድህ ጉብ ሢል እወድ ነበር አሁን ላይ ግን ተውኩኝ
@s.5101
@s.5101 Жыл бұрын
ኒካ አላችሁ ወይ ጥያቂችን መልሱልን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@hayat161
@hayat161 Жыл бұрын
የምኒካ አመጣሽ ፕራክ እየሠሩብን ነው ልጁ ቸበለሽቷል
@ተሼ-tube
@ተሼ-tube Жыл бұрын
ኮመንታታሪሆች ለኔ ብቻ ነው ላይክ ማይታየው?😢😢
@lubabasaeed1112
@lubabasaeed1112 Жыл бұрын
እኔአረኩሲ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z Жыл бұрын
ኒካህ አስራችሆል ወይስ ይች ጥያቄ ትመለስልንካልመለሳችሁ ሰብስክራይባችንን እያነሳን ነው ምንወጣው 👌
@abcdefg1234
@abcdefg1234 Жыл бұрын
እሄን ኮሜቴን ለሚታነቡ በሙሉ አላህ የማታ እጀራ ይዎፍቃቹ ፎሮፋኢሌን በመካት ቤተሰብ አድሪጉኝ 🙏
@الحمدالله-ث3ل5ح
@الحمدالله-ث3ل5ح Жыл бұрын
ዛሬ ልኮምት ማሻአላህ አለባበሰሰሽ ሶፊ ቶፊ አላህ ይጨምርልህ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ተውፊቅ እደው ባአላህ ይሁንብህ ይሄን ፀጉርህን ጣለው አስተካክለው ወይ በጣም ነውኮ የሚያስጠለው
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
ለቀልድም ቢሆን አታስከፋት አተን አምና መታ😔😔😔😔😔😔ትግስትን ከሆነ ከስደት ተምረናል😢😢😢😢
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
በጣም ስወዳት የሴት ቅመም
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
Tofiq.ጎበዝ ነገላይ ልጆቿን የምታስተካከላቼው እሷናት የምታወርሳቼዉም ዛሬላይ ያላትነው ዲነም ሆነ ሶላትም ሂጃብም መነም ካንተ ይለቅ አብራቸው ከምትዉለው ከሷነው ሚወርሱት ሶ ሚስትህን ዴሞ አንተነህ ማለትነው ምታስተካክላት
@fufu2583
@fufu2583 Жыл бұрын
ኮሜታተሮች ግን ቆይ ምናገባችሁ የነሱ ሂወት ነዉ ሆ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ጠጉሯን ለምን በደብ አታሥረውም ሶፍየ ጠጉርሽን በደብ እሠሪ የህትነት ምክር ነው መሠልጠን ጠጉር በመቆለል አደለም በተረፈ ታምራላችሁ
@FoziyaEbrahim-q8j
@FoziyaEbrahim-q8j Жыл бұрын
ሶፊ ግን መብራት ስለሄደ ምግብ አልሰራሁም አትበይ
@AmenitAli
@AmenitAli Жыл бұрын
ገና ላሀገሩ አዲስናት ቀስእያለችነው እስከምትለምድ መስራት ያለበት ተረዳት ጉራ በጨው አትሁን
@ራሄልእህተማርያም
@ራሄልእህተማርያም Жыл бұрын
ግን ሙስሊሞች ለምድነው እራሳቸው እደፃድቅ የሚያዪት አድ ሰው የሚያጠፋው ሀይማኖት ፈቅዶ ሳይሁን የራሳችን አመለካከት ነው አድ ሰው ሲያጠፋ ከመምከር ይልቅ ለስድብ ሰውን ገደል ለመክተት አትሩጡ ካሀይማኖት አታያይዙ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 5 ай бұрын
👌 yanemi tiyaqe now awiqo lamashqabat bicha now wude
@halimageneta
@halimageneta Жыл бұрын
ቶፊቅ የዛሬው ያበደ አው በአላህ ሶፊ የተቆራረጠ ልብስ አትልበሺ የኔ ቆጆ በርቱ አላህ ከናተ ጋ ይሁን
@eden16_
@eden16_ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ልጅቷ እርጋታዋ አምላክ ሆይ የሷን እሩብ ትግስት ስጠኝ
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው እህት ወድሞሽቻችን ስለሆኑ ነው ሁሌም የምንጨቀጭቃችሁ
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
የኔ ማር😢መብራት ስለለ ነው አለች አጀቴን በላችው😢 ግን ትግስቷ ደስ ስትል ❤እኔማ ፎቃ ይዞኛል😂❤እኔ ብሆን በወረወርከው ብርጭቆ አናትህን ነበረ እምልህ😂😂❤
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሱሱሀይቅ-የ5ረ
@ሱሱሀይቅ-የ5ረ Жыл бұрын
😢ግንወላሂ ምንም አላረፍችም አሳርፍት እጅ
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 Жыл бұрын
ከቤተስብ አረፋ ነው የመጣችኮ ያ የተቀበላት ባህር ዳር ነው አዲስ አበባ አይደለምኮ ግን ስው ስለማያውቅ ብዙ ኮሜንት አያለሁ ቤተስብ ጋ አትሄድም እያሉ ብዙ ይወናጀሉ
@DjJh-qm2er
@DjJh-qm2er Жыл бұрын
በናትህ መጨረሻለይ እንኳን ብታስደስታት ❤ ግን እንደዚ ኣታክፍት ምክንያቱ የመዳም ፊት አና ኩረፈያ ስራ መብዛቱ የተነሳ ደማ ናያንተ ስጨመረ ይክብዳል እንደዚ ኣታረግ በናትህ ያለፈቸው ኣስቀያሚ ጊዜ ኣትመልስላት በተቻለህ እንኳን ያለፈቸው ጊዜ ኣስረሳት ቴፊክ😢😢😢
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Жыл бұрын
ወላሂ አለባበሷን አይቼ ፍጥነቴ ለማየት በአላህ እደዚህ ስርአት ያለዉ ልብስ ልበሺ
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
እኔምወላ
@hayatemohammed8812
@hayatemohammed8812 Жыл бұрын
ወላሂ ማለት ጀመረ አልሀምዱሊላ ሠው አዋዋሉን ነው የሚመሥለው ሦፊ በርች ❤
@zedtube6796
@zedtube6796 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዛሬ ሶፊ አለባበሷ መሻ አላህ ነው ቀጥይበት ኮመንት አልወድም በጣም ደሰሰ ሰላለኝ ነው
@ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት
@ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት Жыл бұрын
የኔ ዉድ ትግስቷ የበዛ ነዉ🥺🥺🥺አቤት ስርአቷ አታናዳት አንተ ጨበርበርቶ🤛
@hanelave4176
@hanelave4176 Жыл бұрын
ተው እንደዚ አትናገራት😢እዚ ያሳለፈችው ስቃይ ይበቃታል ተንከባከባት😢
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
ቤተሠቦቷ ጋ መቸ ነው እምትሔደው እምትሉ ሠወች ምን አገባችሁ🤔🤔ከዚህ በፊት ያለሀይማኖታቸው እያላችሁ ከማሪና ጋር ስትሳደቡ አሁን ደግሞ እግዚኦ🤔🤔
@halimamusa4466
@halimamusa4466 Жыл бұрын
የተመቸኝ ኮሜት ምናገባቸዉ ልብ ይስጣቸዉ ማሬ
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ለሁሉም ነገር አግባትና በኒካ ሀላልህ አድርገሀት እንደፈለጋቹ ኑሩ ሁሉም ሚመኘው ነው ቤተሰብ ጋር ሂዱና ተተዋወቁ በስነስርዓቱ ኑሩ ውለዱ ክበዱ አመሰግናለሁ በርቱ ❤
@netsanettekalign
@netsanettekalign Жыл бұрын
ይቺ ስሙኒ የሆነችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት እርጋታዋ ማርያምን ቶፌ በጣም ታድለካል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክላቹ እወዳችዋለው❤❤❤
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ኮሜንቶች አትጃጃሉ ኒካ ይስር አይሰር የትአያችሁ
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ Жыл бұрын
ፀጉሯደም ወደላይአትሠር ሙሥሊምእህቶች ፀጉርወደታች ነዉየሚታሠረዉ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 Жыл бұрын
ፀጉራም ነች ልጅቱው ለዚያ መሰለኝ እኔም እንደዚያ እየሆነብኝ
@tube-xy5bm
@tube-xy5bm Жыл бұрын
ሶፊ ቲክቶክ ላይ እደቀበጠች አደለችም ደስ የምትል ረጋ ብላነው ምታወራው❤❤
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn Жыл бұрын
ሁሌም እድህ ትልብሰ በምትሉ
@sameraha772
@sameraha772 Жыл бұрын
እኔ❤❤❤
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
አቶ ተውፊቅ እባክ ከቁሱ. በፊት ኒካህ አስቀድም ወንድሜ ሞኝ አትሁን እህቴ አንቺም ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ኒካህ ላንቺም ለቤተሰብሽም ክብር ነው ከዛ በላይ የአላህ ትህዛዝ ነው እሄ መደናነቅ ከኒካህ ሲሆን ነው ያ ካልሆነ አውፍ በሉኝና የሁለታቹም ሁኔታ ሰውነቷን ከምትሸጠዋ ሴት አይለይም
@saadiomar1618
@saadiomar1618 Жыл бұрын
ምናሳወቃችሁ ቀዳዳ
@rozi-v4k
@rozi-v4k Жыл бұрын
​@@saadiomar1618 ምን አሰደበሽ ትክክል ናት ኒካህ ዋና ነዉ ሴትዮ
@Awollotube
@Awollotube Жыл бұрын
ማሻ አላህ እዲህነው የሙስሊላም አለባበስ👍👍
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@Hayu2260
@Hayu2260 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ ሶፊን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ በጣም ደስስስ ብሎኛል ወላሂ😍
@JameilaKader
@JameilaKader Жыл бұрын
እኔ እኮ ጥያቄ ሆነብኝ ኒካ አስረሃል ወይስ እንዴት ነው ቁርስ ሰረሽ ምን ሰረሽ የምትባበሉት ሆ 🤔
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Жыл бұрын
ግን ሴቶችየ ለምዲነው ፀጉራችሁላይ ጨርቅ እየጨመራችሁ ከሆላ የግመል ሻኛ የምታሰመሰሉት ማለቴ ትንሽም ቢሆን ፀጉሩ መጠኑ የፀጉር ማሴዣ ከተጨመርበት አይበቃም እዳትቆጡ ደሞ እኔ አልዲም ወላሂ እደዚህ ክምር ያለነገር ሹ ሀዳ😅
@Kedija5473
@Kedija5473 Жыл бұрын
😂ሸክምፀጉርማሴዣአለያነውፀጉርእንድመስልላቸውይሸከማሉ
@zinazina853
@zinazina853 Жыл бұрын
ግን እኔ የምር ምንም ልበሺ ምንም ደስ ትይኛለሽ ረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ❤️❤️ደግሞ ቆንጅዬ
@Hhffhggff
@Hhffhggff Жыл бұрын
አሁን ተራው ያንተ ነው ዳይ ወደ ፀጉር ቤት
@imanhassan9617
@imanhassan9617 Жыл бұрын
አየሽ አለባበስሽ ምን ያክል እንዳስደረተን እሚጠቅምሽ ለአንች ሁኖ ሳለ እኛም ተደሰትን❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤
@ZedMEd-xu7fi
@ZedMEd-xu7fi 6 ай бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም ያምራል ደሞ የሙስሊም ልብስ ነው❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ቶፊቅየ ፀጉርህን አስተካክልተዉወንድም ሶፊአለባበሷደሞ ማሻአላህለዉጥላይነች
@ወለተ-በ3ነ
@ወለተ-በ3ነ Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የማያረጅ ፍቅር ይስጣችሁ የምወዳችሁ ደስ ትላላችሁ በጣም ነው ያማረባች
@nebu2583
@nebu2583 Жыл бұрын
ምስኪን ነች ከምር ሶፊ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ማሚ ፀጉርሽ ይበቃሻል ጨርቅ አትጠቅጥቂ ከዛ ስርአት ያለው ልብስ ልበሺ ክብርሽ ለራስሽ ነው 🌺
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo 5 ай бұрын
ወላሂ ሂጃሙ በጣምአምሮባታል የየምትሉላይክግጩኝ🎉🎉🎉
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 Жыл бұрын
ግንወላሂከስደትመታምንምአላረፈች እስኪአሳረፋትወላሂ በሰደትደክማ አገርምገብታ ከክሰልጋር መጨናበስ እኔጥሎብኛ ከሰልማያያዝአልወድምአይቀጣጠልልኛም
@mekitube4479
@mekitube4479 Жыл бұрын
እርጋታዋን ስወድላት የዛሬው አለባበስ ዋውነው❤
@jamelawase398
@jamelawase398 Жыл бұрын
ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ ወለዱ ክበዱ እደዚ ልበሽ ደነ ደነ ቀሚስ አሉ በልክሽ ሚሰፍ ሶፊ
@samiras4127
@samiras4127 Жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበሷ ልዩ ነች ቀጥይበት ሶፊየ ደሞም አደብተኛ ነች ማሻአላህ ሲቀጥል አይለያችሁ ተውፊ ደሞ የፀጉርህን ቀለም ቀይር በሙስሊም አይጠበቅም አጥቁር በተረፈ ውቦች
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
አረ እደሡ አይነት ባልአላሕ አደራዉን እዳይረጠኝ ለድኑ ለአሔራዉ ያልሆነ ቀብሩን ሞትን የረሣ ወንድ ለኔም ላላገባነዉ እሕቶቼ እዳይሠጠን ያረብ በዱኑ ጠንካራ ከሐራም የራቀዉን ሧሊሑን ሠትሮ የማይዘንን ይሥጠን
@SameraSamera-i8f
@SameraSamera-i8f Жыл бұрын
አሚንንንንን
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
እደው ሳውድ ኑረሽ ምናለ ቪድወ ስሰሪ ደህና አባያ ብለብሽ አተም ፀጉርህን ቀለም ቀይር
@SeadaMuhammad-v1b
@SeadaMuhammad-v1b Жыл бұрын
Tekkill
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
እሶ በምን ታቃለይ እደሚሰራ አየ ሰው😮
@የልቤ-መ8ቀ
@የልቤ-መ8ቀ Жыл бұрын
ሁሌም እድህ አስለብሳት ለሴት ልጅ ሂጃቦ ነው አትቀልድ
@emutiytubenibo393
@emutiytubenibo393 Жыл бұрын
❤አሏህ በመልካም ነገር ያሰማራችሁ የሰው ልጅ ከሰው ሳይሆን ራሱን በራሱ ከራሱ እሚማርው አላህ ሲሻለት እሚመለሰው ወደራሱ ወላሂ አልኮምትም ግን ደስ ትሉኛላችሁ በውስጤ ማሽአላህ እላለሁ አይቻችሁ ደስ ብላችሁኝ እማልፍው ኮሜንት ብዙ አልሰጥምጂ ግን አያለሁ በባለፍው የኔን ትግዕስት ነውዴ የያዘችው እስክል ከፊትሽ ሳነብ ዝምታሽ ውስጥ እምቁ ንደትሽ ብቻ አብሬሽ ተናድጄም ነበር በእምቅ ንደት አላህ ይጠብቃችሁ ሪምዬ ምርጥ እህቴ😍👑የሴት ልዕልት
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
@እንደእግዚአብሔርያለማንም Жыл бұрын
ተመካክራችሁ ነዋ እኛን ፕራንክ የሚታደረጉን😂😂
@روزا-ح2ظ
@روزا-ح2ظ Жыл бұрын
ፀጉርህህህህ በጣም ያሥጠላል ሚጣዬ ዛሬ ደግሞ እደት እዳማረብሽ ፀጉር አያያዝሽን አሥተካክይ
@eman5679
@eman5679 Жыл бұрын
ዛሬ ልብሷ አንደኛ ነዉ ቶፊቅ ሁልጊዜ ረዘም ያለ ትልበሰ በተረፈ በርቱ ብትጋቡ የለለ ዉበት ይጨምርል አሰብበት በቅርብ
@Eslamk-rf2cv
@Eslamk-rf2cv Жыл бұрын
እኔ የምለዉ ያበናት አንዳንድ ሴቶች ከሆላ ጉብ አርገዉ የሚጠቀሙት ዘጉር ጌጥ ነዉ ሁሉም የራሱ ምርጫ አለዉ ግን እኔ በጣም ነዉ የምጠላዉ ቢያንስ ተለቅ ያለ ቼባሳ አይጠቀሙም እንዴ የግመል ሻኛ አስመስለዉ
@bintebaba-ts6zs
@bintebaba-ts6zs Жыл бұрын
ደሞኮ ክልክል ነው
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
እኔ ምለው ኮሜቶ ምነው ሴቷን ወረዳችሁባት ምነው ልጁን ብመክሩት። በተለይ የፀጉሩ ለም
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Жыл бұрын
ሶፊ እርግጠኛ ነኝ ትዳር እዲህ ከሆነ ሳትል አቀርም😂
@seminarfantaw609
@seminarfantaw609 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረካላ አምሮብሻል ❤ዳይመን የዚህ አይነት አለባበስ ሌበሽ የኔ ውድ🎉
@heyut930
@heyut930 Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
*_የኔ እናት በጣም ደስ የምትል እርጋተታዋ ስነስረአቷ በጣም የተለየች ነች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቶፊቅ ሶፊ በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት ብዙም አታስከፋት ከቤተሰቦቿ ይልቅ አንተን ብላ አብራህ እየኖረች ስለሆነ ወንድ ልጅ የሆዱ ነገር አይጣል ነው እናውቃለን ቢሆንም ግን ተረዳት ደግሞ ስደት ላይ የኖረች ሴት ባሏን እንዴት አድርጋ መካደም እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች *_
@zmzam1113
@zmzam1113 Жыл бұрын
የለንካ ያለውም ባረካ አትጀጀሉ አግባ በብራት ቀለበትም ብሆን ብለዋል ረሱለችን ሰ ዓ ወ
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 Жыл бұрын
ማሻ እላህ ወላሂ ተውፉቅ ትግስተኛ ናት ሶፊ ምንግዜም እረጃጂም ቀሚስ ትልበስ እባያውም በጣም ያምራል
@aminat4274
@aminat4274 Жыл бұрын
ዛሬ ሰብ አረኳችሁ አለባበሷ ስለተመቸኝ አባያው አምሮብሻል
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ Жыл бұрын
ብዙ የሚስተካከሉ እዳሉ ሁሉ ብቻ ሙስሊም በመሆኗ ደስ ብሎኛል ኑካ እሰሩ ምኑ ከበዳቺሁ ባንዲ እየኖራቺሁ ከሆነ
@haiiahati3197
@haiiahati3197 Жыл бұрын
ስታምር ልጅቷ ማሪያምን በጣም ወድጃት ልሞት ነው
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
ሰነ ስራቷም ትግስቷ ደስ ትላለች❤
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሌ እንዲህ ትልበስ ሶፊየ❤ ሲያምርባት መበላቀት ይብቃ😅
@teybaayale8083
@teybaayale8083 Жыл бұрын
ደሞ አሁን ፀጉሯላይ የግመል ሻኛ የሚመስለዉንም አሱት በተረፈ የዛሬዉ ማሻአላህነዉ
@ፍቅር-ከ7መ
@ፍቅር-ከ7መ Жыл бұрын
😂😂😂 እኮ
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg Жыл бұрын
የግመል ሻኛ በሳቅ😅
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ሚስኪን ግን ታጋሽ ልጅ ነች የኔማር አለባበሷ በጣም ቆጆ እየሆነ ነዉ
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
እኔ ግራ የገባኝ እቺ ልጅ ቤተሰብ የላትም ከስደት ተመልሳ ቤተሰብ ጋር አትሄድም የተቀበላት እሱ ነው😮
@እናትሚዲያ-በ3ደ
@እናትሚዲያ-በ3ደ Жыл бұрын
ምናልባት የኔ ቢጤ ትሆናለይ😢😢
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
@@እናትሚዲያ-በ3ደ ማለት
@ዙላይካዙላይካ
@ዙላይካዙላይካ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@halimaaman4963
@halimaaman4963 Жыл бұрын
አረቤተሰብጋነውያረፍችው
@AdemAli-z3t
@AdemAli-z3t 3 ай бұрын
ቁርስ ሁለት ከመብላት የቅርስ የሚሥትህን በሚሥጥር አታባክን ሀራሚ አንተም እርሷም አታስቀሯቸው ቁርአን አሰቀራት አንተስራፈት
@etsysg8979
@etsysg8979 Жыл бұрын
ካልተጋባችሁ ፎሎየን ላነሳ ነው እየጠብኳችሁ ነው ፍቅር ያለ ኒካህ በጥብቅ የተከለከለ ነው ታውቃለህ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም Жыл бұрын
ዊ ሚስቱ አይደለችም ወይ?
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
አሁን ጥሩ አደረክ ትንሺ ፀጉሮን ዝቅ አድርጋትሰር የግመልሻኛ መሥሎል ሀራምነው አተም ተቆረጥጥጥጥ
@mahiyasin2569
@mahiyasin2569 Жыл бұрын
ያለ ኒካህ ከሆነ ያስቀመጥካት አላህን ልትፈሩ ይገባል
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ስታምሩ ደስ ስትሉ ከሶፊዬጋ ስትሆን ደስ ይላል ቅመም የሆንች ልጅ ናት ሲያምርብሽ ልብሱ👍🙏🙏🙏👍👍
@ሀዩቲ-አ7ለ
@ሀዩቲ-አ7ለ Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሁን ጥሩ አለባበስ ነው በዚሁ ቀጥልበት
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ Жыл бұрын
ስፊ ግን በጣም ትፈራሃለች ልበል😮 ቶፍክ ያ ነገር እንካን ፍቅረኛክ ዘመድህም ኣትመስልም እርጋታዋ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ ኣታናዳት ኣታስፈራራት😂😂😂😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
እህት ለው ሰመህት በስነ ስረአት ሰርተሽ አቅርቢው እሽ ይቅረታ ግን
@hayatalain7557
@hayatalain7557 Жыл бұрын
ፁጉርሽን ሁልግዜ ፍተሽ😮😮 ማሬ አረይበጣጠሳል እኔ አሁን ከግባሬ ሸሸብኚ ምን ይሻላል ቢያስያች እግባርሽነዉታድለሽማሽአላህግንስሪዉ❤❤
@DfvvFf-m4h
@DfvvFf-m4h 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ሶፊን የሜወዳት
@የሀፊዝእናት
@የሀፊዝእናት Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው የምታምሪው ሶፊ በዚሁ ቀጥይበት ❤
@samerajamal7990
@samerajamal7990 Жыл бұрын
ወንዶች ጧት ጧት የሚርባችሁ የአዳር ስራ ስለምታበዙ ነዉ😂 ከተሞክሮዬ ነዉ 😊
@ahlameadem2605
@ahlameadem2605 Жыл бұрын
ግን አታስቀይማት ወላሂ በቃ ሙሉነት እድሰማት አድርገህ አኑራት
እጮኛየን ላስተዋዉቃችሁ...😊 Lij tofik
17:52
Lij Tofik
Рет қаралды 247 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 127 МЛН
October 16, 2024
16:01
Halima Aሀሊመት ዩቱቡ
Рет қаралды 2 М.
🦋በጣም አፈቅርሻለሁ አላት ሀይሚ ግራ ገባት😱🙊
21:11
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 130 М.
🔴የልጅ ቶፊክ ባለቤት ማንነት🥰🙏
11:26
Jamal huseen
Рет қаралды 74 М.
እራት ጋበዝኩት 🤭
22:07
Rosiye
Рет қаралды 34 М.
ረዱ ወንድሙ ፊት እዮብን እንደማትፈልገው ነገረችው
20:54
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 102 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН