Рет қаралды 41,278
ከነሐሴ 28-30/2013 በተደረገው ዓመታዊው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ የወጣቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ የአዋሳ እናት አጥቢያ መዘምራን አገልግሎት
ግጥም/Lyrics
አምላክነትህን እያደናነቁ
በትዕግስት በተስፋ አንተን እየጠበቁ
የአንተን ቃል ይዘው በትዕግስት የቆዩ
አይቀርም አንድ ቀን ክብርህን ያያሉ
ኢየሱስ በክብር ስትገለጥ
ክብርህ ምድሪቱን ሲያናውጥ
ግርማህ መቅደስህን ሲሞላ
በቃ አያስፈልግም ሌላ