No video

ያላልኩትን አልሽ ብለው ዋሽተው ዋጋ አስከፈሉኝ

  Рет қаралды 11,211

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Ай бұрын

Пікірлер: 42
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
በእውነት ትልቅ ውይይት ነው ጊዜውን ያማከለ ትዳር መሰረቱ ክርስቶስ መሆን ሲገባው በእኛም ድነናል በሚባሉ ክርስቲያኖች ዘንድ ገንዘብ መለኪያው መሆኑ በጣም ያሳዝናል እንዲያውም ብዙ ሴቶች ኤልዳና አልፋበት በነበረው መንገድ አልፈው ቅንነታቸውን ጥለው ከጌታ ቤት ሁሉ ባክ ያደረጉ አሉ፡፡ ሌላው ይህ ህመም በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በክፍለ ሀገር ባሉ አብያተ ክርስቲያናትም ዘንድ የተስፋፋ ጉዳይ ነው፡ ሌላው ሳልጠቅሰው የማላልፈው ደግሞ በጌታ ቤት የትዳር ደላላዎችም አሉ የውሸት ስለሰውየው ወይም ስለሴትዮዋ በመናገርና በተሳሳተ መንገድ እውነት ባልሆነ መንገድ ትዳር እንዲመሰረትና እውነተኛ ትዳር ፈላጊ የሆነው ሰው እንዲጎዳ የሆነበት አለ፡፡ እንዲህ በግልጽ በመነጋገራችን ቢረፍድም ቢያንስ የሚተርፉ ይኖራሉና ይበል የሚያሰኝ ነው ተባረኩ!
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
Is she a professional relationship counsor? Why are you asking her such questions ⁉️ what does she know? 🤔
@kali2839
@kali2839 Ай бұрын
Thank you. Who is she to give such explanation.
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 26 күн бұрын
ወረቀቷን ትታችሁ ከቻላችሁ ሀሳቧን ለምን አትሞግቱም?​@@kali2839
@Bukashe
@Bukashe Ай бұрын
Elduyee, you’re brilliant! I love you❤️❤️❤️❤️
@Bright_Lights992
@Bright_Lights992 27 күн бұрын
ኧረ ተው ምንድን ነው 🤔 no offence le Elda,I like her honestly. I mean she is in her own path hopefully in the right path. She is young and ... . Still I wish you could bring someone mature in experience, faith, wisdom, … for a Christian podcast I rather see someone I can learn from, who intrigues me,… I mean more than making appealing points or even because they are trending on social media. Why waste the platform? You definetly wasted it with this episode
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 Ай бұрын
Egzabi'er kalredan ayichalim
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 Ай бұрын
ትዳር ሞተህ ብዙ ማፍራት እንጅ ፋንሳስቲክ ብቻ አይደለም።
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ውይይቱ
@tutubevan932
@tutubevan932 Ай бұрын
እኔ የምለው ይሄ ENTERVIEW የሚያደርገው ልጅ እንዴት አላገባህም ወይስ ready አይደለክም ወይስ አትፈልግም በጣም ቆንጅዬ እኮ ነክ ሴቶቹ እንዴት ዠም አሉክ ወይስ ስትመርጥ ስትመርጥ ነው
@2000abush
@2000abush Ай бұрын
አንዷን አገባሻለሁ ብሎ ከአሜሪካ ያለ የሌለ ሲያስልካት ቆይቶ ፈነገላት። ይሔ ነው ስራው።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
😂😂😂😂
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
​@@mhsenailmhsenail2098ክክክክክ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
ምነው ልትድሪው ነው ???😂😂😂😂
@tigistketema6695
@tigistketema6695 Ай бұрын
Eyetebkegn meselgn😂😂😂
@Samrililly
@Samrililly 25 күн бұрын
Eldana semehen alakewen keyu lij tegaru😀😀😜
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
እዴት ነው የክርስቲያን የጋብቻ ስረአት ሽማግሌ ሳይላክ በቤተክርስቲያን ስረአት ቀርቶነው በየመገዱ ቀለበት ላርግልሽ ሚባሉት እዬእኮ ከጋብቻ በፊት የግረስጋ ግንኙነትም አርገዎል ማለትነው እረ በዚላይ ግልፅ ውይይት አርጉ ባለፈውም አማን ተብዬው ሰብራይዝ ብለው ቀለበት አረገ አሉ በአማኞች ታጅቦ ይህ ምንማለትነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
ምነው አማን ብቻ የታየሽ
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
@@user-je2od2mh3e አንዱ እሱ ሆነህ አማኝነኝ ብሎ ስለወንጌልና ስለቤተክርስቲያን እየተናገረ የወንጌሉንና የቤተክርስቲያንን ስረሀት ይጥሳሉ እደሱ አይነቶቹም
@zelalemabebe7871
@zelalemabebe7871 Ай бұрын
manat koy ede gera geban eko
@Mdiytube
@Mdiytube Ай бұрын
Tebareku ❤
@user-dm8lb3dn1j
@user-dm8lb3dn1j Ай бұрын
wedna set kehonu chigr yelm abro menor
@fantahunareda894
@fantahunareda894 Ай бұрын
እውቅና ስላላቸው ቢቻ ነው
@NuhYz-lt8ho
@NuhYz-lt8ho 29 күн бұрын
ሴትን ልጅ ልታወርዱ የሄዳቹህበት መንገድ ከክርስቲያን አይጠበቅም ስንት ወንድ ጡረተኛም አለ ሲቀጥል እንደፈለገ እየዘለለ አብራው ትኑር ግን የሚል ቃልም የለም ብትፈታም ትቀጥላለች ፈታች ማለት ትሞታለች ነው እንዴ ተው እንጂ ስለ ሴት this much የወረደ ሀሳብ ከክርስትያን ነን ከሚል አይጠበቅም!
@BEREKETERMIYAS-cb8gu
@BEREKETERMIYAS-cb8gu Ай бұрын
Wow ታማቻቹኡኝ
@user-wd9nz7wj3r
@user-wd9nz7wj3r Ай бұрын
ምን አይነት ወሬ እደምታውቁ ታቁታላችሁ ሴት ከወንድ እኩል በስራ መብት እንዲኖራት ስለማትፈልጉ ሁሌ የቤቱ እራስ ነኝ እያላቹ ሴት እየጨቆናችሁ መኖር ለምዳችዋል ይህ ነገር አሁን መቆም አለብት
@BruktayitKassa
@BruktayitKassa 29 күн бұрын
the more የሚያናድደዉ ደግሞ ይሄን ዉዳቂ ሀሳባቸዉን እዚህ የክርስቲያን ቲዩብ ለይ መስማት ነዉ
@BOJUU-y6f
@BOJUU-y6f Ай бұрын
ልጅቷ ግን ከዉስጥም ከዉጪም ፀደ ናት። ለሷ ያለኝ መልዕክትም ቶሎ አግቢቢቢቢ 🎉
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
በጣም
@BruktayitKassa
@BruktayitKassa 29 күн бұрын
ኸረ ስታስጠሉ ምንም የክርስቲያን ቲዩብ አይመስልም ንግግራችሁ ይህቺ ልጅ ደሞ ከስህተቷ አትማርም ድድብናዋ እንደቀጠለ ነዉ ታሳዝናላችሁ
@Gosple234
@Gosple234 20 күн бұрын
እውነትሽን ነው ምንም የክርስቲያን ውይይት አይመስለም ያንቺ ቃል አጠቃቀም በተለይ "ድድብናዋ " የምትለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቃል ነው ክርስትና ገብቶሻል በጣም
@BruktayitKassa
@BruktayitKassa 17 күн бұрын
@@Gosple234 ቢገልፃችሁ ነዉ የተጠቀምኩት ከናንተ የተበከለ ሀሳብ የከፋ አይሆንም
@Gosple234
@Gosple234 17 күн бұрын
@@BruktayitKassa አው ደደብ የሚለው ቃል ፍፁም ክርስቲያናዊ ነው በርቺ
@BruktayitKassa
@BruktayitKassa 17 күн бұрын
@@Gosple234 ስህተትህን ለማረም በርታ ለመመላለስ ሳይሆን
@meseretzerihun7168
@meseretzerihun7168 Ай бұрын
ሚስት ለባል!!!!!!!!!!! ሚስት ናት ለልጆች ደግሞ እናትናት ማስትካያ እሺ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Ай бұрын
አረ ላይክ አድርጉ ጋይስ
@NuhYz-lt8ho
@NuhYz-lt8ho 29 күн бұрын
sorry ግን አንዳንድ ሀሳብሽ ልክ አይደለም
@user-dm8lb3dn1j
@user-dm8lb3dn1j Ай бұрын
keyu lij teyakiw mifelgsh yimeslegnal
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል|
1:08:00
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 16 МЛН
ታዋቂው ቲክቶከር ብዙ ሚስጥር አጋለጠ
1:16:18
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
የፈኪ ውሳኔ 😱|| ሁሉም ደነገጡ
34:32
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 49 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН